ስወድህ - Ethiopian Movie Sewedeh 2020 Full Length Ethiopian Film Swedeh 2020

  Рет қаралды 468,858

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

ስወድህ - Ethiopian Movie Sewedeh 2020 Full Length Ethiopian Film Swedeh 2020
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 686
@rahimatube5792
@rahimatube5792 4 жыл бұрын
ከ አጥፍቶ ጠፊ ፍቅረኛ ከሸረኛ ጓደኛ ፈጣሪ ይሰውረን💔
@ናዝሬትኢትዮጵያ
@ናዝሬትኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ መልካም መልካሙን ያሰማን ኢትዮጵያን ጠብቅሊን 💚💛❤️ ኑ ቤተሠብ ይሁኑ 💚🧡❤️
@eyobwasie5505
@eyobwasie5505 4 жыл бұрын
Hahaha ልክ ነሽ
@gjfi1706
@gjfi1706 4 жыл бұрын
አላህ ታማኝ ጓደኛ ለሁላችንም ይስጠን አሚንንንን
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 4 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን . kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@የነገንማንያውቃል-ቐ1ቀ
@የነገንማንያውቃል-ቐ1ቀ 4 жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ ፊልም በቤተክርስቲያን ካላላገጣችሁ ፊልም የሰራችሁ አይመስላችሁም አጂብ እስኪ ሙስሊሞቹን ተመልከቷቸው ለእምነታቸው ምን አይነት ክብር እንዳላቸው
@s8186
@s8186 4 жыл бұрын
@kidesat yamarym lij Ethiopian ክክክክክ ምን ታቂያለሽ እስኪ እንድ ሙስሊም በሀራም ትፀንስና ኡስታዝ ጋር ብትሄድ አላህ ፈሪ ውደሱም ተመለሽ ነበር የሚልዋት የናንተ ግን ክክክክ ለነገሩ እናንተ ምንም የምትከለከሉት ነገር የለው ሀሉም ለናንተ የተፈቀደ ነው ። ይህን እምነት ብላችሁ ጭራሽ ታወራላችሁ ክክክክክ
@dagusia9420
@dagusia9420 4 жыл бұрын
@kidesat yamarym lij Ethiopian አንች ጣኦት አምላኪ የኛ ነቢ በናተ በሸተተ አፍ አይጠረውም ሙስሊም ጥርት ያለ ነው ዝርክክርክ አትሁኑ ሙስሊም ሰውነትሽን ሸፍኝ አትገላለጭ ብሎ የሚአስተምረው እስልምና መሰለኝ እርቃናሞች
@fewzantube4665
@fewzantube4665 4 жыл бұрын
@kidesat yamarym lij Ethiopian ዝም በይ የሆንሽ ሰገጤ ስለሙስሊሞች ምን ታውቂያለሽ
@yu7789
@yu7789 4 жыл бұрын
@@s8186 ቱ ደግሞ እናንተም ሰዉ ሆናችሁ የሚሉሽንበሰማሽ ገበያባልወጣሽ አለ ያገሬ ሰዉ ከናተም ወዲያ ዝፍቆች ኤጭ
@s8186
@s8186 4 жыл бұрын
@@yu7789 ሂሊናሽካ እንደተሳሳትሽ እየነገረሽ ነው በነገርሽ ላይ መጀመርያ ከሽንት ቤት ስትውጡ ታጠቡ አትግማሙ ግሞች
@gediwontagese6246
@gediwontagese6246 4 жыл бұрын
አብሮ እየኖረ ከምያስማስል ሰው ፈጠር ይሰወራን😢😢
@firokebede6239
@firokebede6239 4 жыл бұрын
Ameeenn3 🙏😭😭
@ሱሱ.ቀበጥ.የገነቴዋ
@ሱሱ.ቀበጥ.የገነቴዋ 4 жыл бұрын
አሚንንንንንንንን
@ነቢያትyouTube
@ነቢያትyouTube 3 жыл бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiiiiiiin 💔💔💔💔💔💔😢😢😢
@bawabp6765
@bawabp6765 3 жыл бұрын
አሜን 🥺
@abby8182
@abby8182 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሰላም እግዚአብሔር ፊቱን ወደኛ እዲመልስ ልክ እደዱሮችን እንድንሆን እደኔ የናፈቀው ማነው
@ethioplus21
@ethioplus21 4 жыл бұрын
enie nafognal
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
የሀበሻ ጠላቱ እራሱ ሀበሻ ነው 😭 ፍቅረ የታደለ እንጂ የታገለ አያገኝውም
@meronlove5800
@meronlove5800 4 жыл бұрын
ዋውውው እውነት ነው
@Win-ut9gf
@Win-ut9gf 3 жыл бұрын
aw ewnt nwww uffff😣😣😣😣
@yoseambaye6291
@yoseambaye6291 4 жыл бұрын
ትልቅ ትምርት ነው የምንማረውን እባካቹ የምናምነውን ሰው ማንም ይሁን ማንም በደምብ ማንነቱን እንወቅ ምርጥ ፊልም ነው በእውነቱ ፍቅረኛማማቾ የሚማሩበት ነው ተምረንበታል ተዋኒያኖቻችን ማርጥ ናቹ
@ሺዊትየራያዋ
@ሺዊትየራያዋ 4 жыл бұрын
ቤተክር ስቲ ያኑን የፊልም መስሯ አደረ ጉት ቤቱ የዉነት ፈጣሪ ንእምን ለምንበትነው እጂማስ መሰ ያ አይደለም
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
አቤት ላይክ ለማኙ 😎 እሰኪ ሰለፈልሙ ኮምቱ👍
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ 4 жыл бұрын
ከምር ላይክና ሰብስክራይብ የሚሉት ብዛታቸዉ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
አቡይ መጣህ በዚህ አድናቄህ ነኝ 👍 ፍቅረ ያሸነፍል ምግዜም 👍 እግዚአብሔር ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን 😍 🤲🤲🤲
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 4 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን . kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@መቅድነኝእናቴንናፋቂ-የ5ፀ
@መቅድነኝእናቴንናፋቂ-የ5ፀ 4 жыл бұрын
እረ ተዉ የቤተ ክርስቲያን ስርአት ይከበር አባቶችን ስትመስሉ ትክክለኛ እነሱን ለምን አታረጉም?
@mayayara9069
@mayayara9069 4 жыл бұрын
Liki bilshali👍👍👍👍
@mitiktube7214
@mitiktube7214 4 жыл бұрын
Betkekel
@mayayara9069
@mayayara9069 4 жыл бұрын
@@mitiktube7214 aqeshalwe libeli Ena mert ngni
@mitiktube7214
@mitiktube7214 4 жыл бұрын
@@mayayara9069 yet yena konjo
@mayayara9069
@mayayara9069 4 жыл бұрын
@@mitiktube7214 Ena ywnije 7kapi liji ngni
@birtukankebedebirtukankebe404
@birtukankebedebirtukankebe404 4 жыл бұрын
ለቤተ ለቤተክርስቲያን ክብር ስጡ መቀለጃ አይደለም የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ
@ፈሪሀሙህዬ
@ፈሪሀሙህዬ 4 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን ለቤተ ከርስቲያን ክብር ስጡ ለመንፈሳዊ እጂ ለገዘብ ብላቺሁ እምነታችሁን አታርከሱ
@nurahnurah268
@nurahnurah268 4 жыл бұрын
Men agebashe
@cfhggg5042
@cfhggg5042 4 жыл бұрын
@@nurahnurah268 ክክክክ
@እሙቲየሮቤናትእሙቲየሮቤ
@እሙቲየሮቤናትእሙቲየሮቤ 4 жыл бұрын
ደነዝ
@tiktokvideo2166
@tiktokvideo2166 2 жыл бұрын
#ስወድህ ፊልሙ አላለቀም በጣም ብዙ በእንጥልጥል የቀሩ ሀሳቦች አሉት ለክፍል ሁለት ሰፊ መነሻ ሀሳቦችን ትቷል
@engudayahune7145
@engudayahune7145 3 жыл бұрын
ዋው አጨራረሱ ቢያናድም። ግን አሪፉ ስራ ነው። ወይ ፉቅር ጠላቶችህ መብዛታቸው። ግን ለምን ሰው ስንባል የሰውን ደስታ ማጨለም የምነወድ ፉጡር።
@ደስአሌኝበክርስቶስ
@ደስአሌኝበክርስቶስ 4 жыл бұрын
ከእንደዚህ ዓይነት ጎዳኛ ፋጣር ይጠብቀን ግን ፍቅር ይቅር ይላል ከልን እርሱም በይበቀላው ጥሩ ነበር፣
@እናትቲዩብ-ኈ5ለ
@እናትቲዩብ-ኈ5ለ 4 жыл бұрын
አባ ፀንሻለሁ ቆይ ይባባል እራስ ወዳድ ነሽ መጀመርያ አባ እግዚአብሔርን በድያለሁ ብለሽ የሰራሽውን ሀፅያት ነበር መናገር ያለብሽ ቄስ ሆኖም የሰራው እዴት ነው የተፀነሰው በሀፅያት ከሆነ ፈጣራን መበደሏን ነግረው ቅኖና ሰጽተው ማስተማር ነበረባቸው።። ከተሳሳትሁ አርሙኝ ስብስክራይብ ብታረጉኝም አልጠላም
@የማርያምልጅ-ጸ9ቨ
@የማርያምልጅ-ጸ9ቨ 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ድሮም ወዳጅ መስሎ ነው ሰውን ሚገለው ነገሮችን በችኮላ መወሰን የለብንም አሪፍ ትምህርት አለው በርቱ ኮሜንት እንደሆን ቅስም የሚሠብር ነው ይቀጥላል መሠለኝ
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
ልተኛ ነው ነገ ይሾፋል ደህናደሩ የሀገሬ ልጆች
@semucr7myuitፍሲል
@semucr7myuitፍሲል 4 жыл бұрын
እሺአደራእነድታይው
@temuasefa4459
@temuasefa4459 4 жыл бұрын
Ateyiw betam tsetsetegn enem selayehut
@LiLi-hb9hm
@LiLi-hb9hm 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በመንገዱ ይምራን ቤተክርስቲያን እና የአባቶች ልብሶች መቀለጃ አደረጋቹት🤔እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን
@afratauae5886
@afratauae5886 4 жыл бұрын
እናንተ ግን አይደብራቹም እንዴ ቤተ ክርስቲያን እኮ የማንም መቀለጃ አይደለችም ስነ ስርአት ቢኖራቹ ጥሩ ነው
@sebleseble5930
@sebleseble5930 4 жыл бұрын
ስሙ ክህነትና ሙልክስና መጫዎቻ አደለም አትፖሱቱ
@jamilabibi8998
@jamilabibi8998 4 жыл бұрын
በውሸት ወሬ እናት ልጅ አባት በአንድ ቀን ተቀጠፈ አስተማሪ ፊልም ነው ከወረኛ ጉዋደኛ እራሳቹን ጠብቁ
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 4 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን . kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@linalina5554
@linalina5554 4 жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው ወንዶችም ሴቶችም ከዚ መማር አለባችሁ
@badrbadr4795
@badrbadr4795 4 жыл бұрын
ይህ ፊልም ለኔ ነው የተስራው መስለኝ እኔም እንደ አሳልፊያለው እውነት ነው አለ በትምህርት ቤት ውስጥ
@fatima5774
@fatima5774 4 жыл бұрын
በስደትም ሆን በሀገር የምትግኙ ሰላማችሁ ይብዛ ፊልሙ አሪፍ ነበር ግን መጨረሻው ላይ ስደርስ ግራ ተጋባሁ አጨራረሱ የሚቀጥል ይመስላል የዛፋኙአን ስም ንገሩኝ እሲ ይምታውቁአት ካላችሁ
@wbineshbarhani1749
@wbineshbarhani1749 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍከደዚህአይነትሰዎችፈጣሪየ ይሰውረንአሜን
@ሰላምሰላም-ቐ3ጘ
@ሰላምሰላም-ቐ3ጘ 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ከክፉ ጎደኛ ጠብቀኝ
@ፋርቱናአማን
@ፋርቱናአማን 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@semucr7myuitፍሲል
@semucr7myuitፍሲል 4 жыл бұрын
አሜን
@selam9713
@selam9713 4 жыл бұрын
አይነፋም ተዋንያኖቹም ሙትት ያሉ አንድ ፖፒ ብቻ ነው የተጫወተው ተዘፍዝፌ ማምሸቴ ቆጨኝ ኤጭ
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 4 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን . kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@ሳራየማርያምልጅ-ቸ2በ
@ሳራየማርያምልጅ-ቸ2በ 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ምንም አይል ነፀብራቆች ይመቻች 🇪🇹💚💛❤️
@addissheger9460
@addissheger9460 2 жыл бұрын
ሙዚቃውን ተጋበዝኩኝ አመሰግናለሁ
@KINGMJ_15th
@KINGMJ_15th 4 жыл бұрын
Wow abu be film slayehush des blognal like gchugn esti aradawoch corona tefto yemngenagn yargen
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 4 жыл бұрын
ምነው አርቲስቶቻችን ሁላ ሰብስክራይብ ለማኝ ሆኑ እ
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 жыл бұрын
ትክክል 👍 አስጠሉን
@salemzerihun7319
@salemzerihun7319 4 жыл бұрын
ende youtube account yalew yegna arthist hone yelela ye wuchi arthist subscribe argugn yilal. demo yihe metfo ngr nw ltyi nw? ere tewu ke libs lay kir lilkem atibelu
@cfhggg5042
@cfhggg5042 4 жыл бұрын
ብሞት አላደርጋቸው እራስ ወዳድ ናቸው አርቲስት
@ማርሸትከበደ
@ማርሸትከበደ 4 жыл бұрын
እና አትከፍይበት ምን ችግር አለው
@meskitamru8553
@meskitamru8553 4 жыл бұрын
ከከከከክ
@Fcgcchb
@Fcgcchb 11 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል ከንደዝ አይነት ሰው ይሰውረን 🙏ግን በጣም ኣንጠይጣይ ነው ኣጨራረሱ 😥
@selamyeshwnedm1381
@selamyeshwnedm1381 4 жыл бұрын
ብእግዛብሐረ ሰም መንፈሳዊ ፍለም ሰረልን
@ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ
@ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ 4 жыл бұрын
ምናለ መስቀሉን ባትይዙት አባት ሆኖ መስረቱን አልቃወምም ግን የማይገባንን ነገር ቢንነካ መልካምነው አባቶች መስቀሉን ለመሸከም ሰንት አመት እደተማሩ መከራን ችግርን በዙመስዉአት ከፍለው ነው የሚሰጣቸው ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
በጥራቆች መጨረሻው ማማር ነበረበት የልጁ መታነቅ ምን ይሉታል ከዚህ ፊልም የተማርኩት ቢኖር ጎደኛን ማመን እንደማይቻል ብቻ ነው ሌላው አይጥምም መጨረሻው የማያምር ፊልም አይመቸኝም
@EthioVines
@EthioVines 4 жыл бұрын
ለህገራችን ሰላም፣ ለህዝባችን ጤና ይስጥልን፤ ዉድ የህገሬ ልጆች እስኪ ቻናሌን ሾፍ አርጉት እና ከተመቻቹ ሰብስክራይቧን ጀባ በሉኝ፤ ሰላማቹ ይብዛ
@zewditube9689
@zewditube9689 4 жыл бұрын
ቤታሰብ እንሁን እህት
@ናርዲነኝየቱርኮችአፍቃሪ
@ናርዲነኝየቱርኮችአፍቃሪ 4 жыл бұрын
ሱራፊል ስላለበት ነው ያየሁት እንጅ ፊልሙ አይነፍም
@ሚጣነኝየራያዋቀበጥ-ከ6ጰ
@ሚጣነኝየራያዋቀበጥ-ከ6ጰ 3 жыл бұрын
ኡፍፍ ልብ የሚነካ ፍቅር ያስለቅሳል😢😢😢😥 ከመጥፎ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን
@siyoummaereg2674
@siyoummaereg2674 4 жыл бұрын
Betam Arif film new film begebaw derasina azegaj yetesera berta
@ተዋህዶሀይማኖቴየመስቀሉሲ
@ተዋህዶሀይማኖቴየመስቀሉሲ 4 жыл бұрын
በስማም ስንቶቻችን ነን ስንቱን ሰው የገደልነው
@ሚሚፍቅርስወድሽአገሬ
@ሚሚፍቅርስወድሽአገሬ 4 жыл бұрын
በጣም ተምሬበታለው እውነት ቅናት ምን ያክል አስቀያሚ እንደሆነ ባሌም ይቀናል ወንድልጅ ሲቀና ጥረ አይደለው ፍጣሪ ሆይ ይቅር በለን ፍቅሩን አብዛልን
@berafantesha1452
@berafantesha1452 4 жыл бұрын
ወይ ኮመተሪወች በጣም ነው የምታስጠሉት እስኪ ሰፊልሙ ካምቱ ወይ ስታስጠሉ
@yergalmeahlog984
@yergalmeahlog984 4 жыл бұрын
አሁን ከዚህ ምን ተማርን እሳ እዳዩ የቤተ ክርስቴያን ልጂ አባ ያሏትን ለምን አልሰማችም እሱስ ታቆ ሞቶ እሳን አላዳናት የህንዲ ፌልም ቤሆን ልትጠጣስትል ያዲናታል
@wudsewgetachew588
@wudsewgetachew588 4 жыл бұрын
Yhe film ewnetegna tarik nw
@ezeadinnoor1780
@ezeadinnoor1780 4 жыл бұрын
Huh!! If you involve "Idiots" in your life some surprises may end up in suicides. "Greed and power brings out the worst in people"
@masaret2849
@masaret2849 4 жыл бұрын
Commente የምትሰጡት ግን ምን ሆናቸው ነዉ እኔ ግን በእንባ ነዉ የጨረስኩት ያያ ይፈርድ 😭😭😭😭
@gfhjdfgy7591
@gfhjdfgy7591 4 жыл бұрын
አፈር ብሉ መቸ ነው መጨረሻው የሚያምር ፊልም የምትሰሩት
@hayatsiraj4989
@hayatsiraj4989 3 жыл бұрын
ክክክ
@ዜድነኝስደታኛዋ
@ዜድነኝስደታኛዋ Жыл бұрын
😢😂😂
@ምህረትሀበሻ
@ምህረትሀበሻ 4 жыл бұрын
ዋውው ግን ያፋቀሩትን ማጣት እንድሜከብድ የሜያም ምንም የለም
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ 4 жыл бұрын
ትዝ ይለኛል ከቃቃ ባሌ ከልጅነት ፍቅረኛዬ የተለያየሁት ሚወደው ጓደኛው የሆነውን ያልሆነውን እየነገረው ነው የተለየነው እሱም ስለሚያምነው ጥፋቴን እንኳን ሳይነግረኝ ነው የተለያየነው
@yabsra17tube82
@yabsra17tube82 4 жыл бұрын
የብዙወቻችንን ቤት ያንኳኳ በጣም አሥተማሪ ታሪክ ነው ከእንደዚህ አይነት ባልንጀራ ሠውረን ግን ቤተክርስቲያንን ባትዳፈሩ መልካም ነው
@Soma-hf9sy
@Soma-hf9sy 4 жыл бұрын
ፈጣሪ መልካም ጓደኛ ሰጠኝ
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 4 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን . kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@madibavictor3110
@madibavictor3110 4 жыл бұрын
Beka ye amarigna film yegid saw memot alebet ende?
@fatimaaa7563
@fatimaaa7563 4 жыл бұрын
ነጠብራቅ እባካችሁ ኪያ እሚለውን ፊልም ልቀቁልን እንጂ
@iamfromethiopia2134
@iamfromethiopia2134 4 жыл бұрын
ኪየ ከተለቀቀ ቆየ እኮ
@iamfromethiopia2134
@iamfromethiopia2134 4 жыл бұрын
ኪየ ብለሽ ፀፍ ተገኝወለሽ
@aduhabesha6206
@aduhabesha6206 4 жыл бұрын
በፌስቡክ ታገኝዋለሽ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ6ዸ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ6ዸ 4 жыл бұрын
Eskahune menwe menwe
@woyini2675
@woyini2675 4 жыл бұрын
ከ4ወር በፊት ተለቋል
@asdfasdrf2877
@asdfasdrf2877 3 жыл бұрын
መእጨረሻው በጣም ያአስጠላን
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
Great movie!
@rebeccakonjo2698
@rebeccakonjo2698 4 жыл бұрын
ወይ ወንዳች
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
ውይ እንዲህ ጭካኔ አጥፋቶ ጠፊ ፍቅርኛ እግዚአብሔር ይሰወርን ግን ክፍል ሁለት እንጠብቃለን ተጠልጥሉ ነው ያለቀ
@milonmilon4107
@milonmilon4107 4 жыл бұрын
BETAM ARif fulm new bewnet betam new yaslekseg 😢😢😢😢 አዳድ ጎድኛ በጣም ቀናተኛ አለ
@aserminasie1183
@aserminasie1183 4 жыл бұрын
betam betamm des mile film nw tarikum yasazenal des yelal tnks yewedesachehut like gechut
@yesemworkshiferaw5927
@yesemworkshiferaw5927 4 жыл бұрын
የሚያስጠላ ፊልም ነው ምክንያቱም የሚያስተምረው እራስን ማጥፍት ወይም ስውን መግደል ነው ሌላ ተስፍ ያለው ወይም መልካም ነገር የሚያስተምር ነገር ስሩ
@rahmadam7892
@rahmadam7892 4 жыл бұрын
ሙሉዉን ልቀቁልን
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 4 жыл бұрын
መጨረሻው ሲያስጠላ ደግሞ ብዙ ቦታ ጓደኛ መጥፎ እንደሆነ ነው እምታስተምሩት የምር እኔ እየፈራሁ ነው ግን ጓደኛ የለኝም ጓደኛየ እህቴ ነች
@cfhggg5042
@cfhggg5042 4 жыл бұрын
ይሻላልሻል እኔም የለኝም
@hananhabshawit9811
@hananhabshawit9811 4 жыл бұрын
በምቀኛ የተነሳ ሂወታቸው የሚመሰቃቀለው ብዙ ነው መጨረሻው ሲያሳዝን
@ኢትዮጵያናትሐገሬ
@ኢትዮጵያናትሐገሬ 4 жыл бұрын
ዋውውውውውው የእውነት እርግት ጥርት ያለ ያልተጋነነ ምርጥ ፊልም ነው ሁላችሁንም ደራሲውንም ተዋናዮቹንም ሙሉ ኩሩውን እናመሰግናለን ነፀብራቅ ሚዲያም እናመሰግናለን ስንቱ ፍቅረኛ ስንቱ ጓደኛ ስንቱ ቤተሰብ ነው በአጉል ምቀኛ ጓደኛ ምክንያት ተበጥብጦ ተለያይቶ የቀረው የስንት ቤተሰብ ቤት ነው የተበተነው ?? ትክክለኛ ወቅቱን የጠበቀ ፊልም ነው በርቱ ጠንክሩ
@kidimengs5134
@kidimengs5134 4 жыл бұрын
እረ እኔስ የትልሂድ ስለፊልሙ አስተያየትእሚሰጥ ይጥፋ ሰፕስክራይብ ምናምን ከምትሉ ሰለፊልሙ አታወሩም
@ሰላምሰላም-ተ6መ
@ሰላምሰላም-ተ6መ 4 жыл бұрын
እኔ ምለው ግን ፊልም ስትሰሩ ለምን ቤት ክርስቲያን ታስገባላችሁ ሀይማኖታችንን እያረከሳችሁ ነው ወይ መንፈሳዌ ፊልም ስሩ በዛ ላይ ፊልሙ አጀማመሩም አጨራረሱም አያምርም
@tightsseyfu4825
@tightsseyfu4825 4 жыл бұрын
አሁን አታፍሩም ሰራን ስትሉ ነው እኔ ልፃፍላቹ ድርሰቱን ስታስጠሉ
@appsapps6156
@appsapps6156 3 жыл бұрын
መጨረሻው አያስደስትም
@redutube9816
@redutube9816 4 жыл бұрын
ሱራፌል ፩ኛ
@edlawetabera2996
@edlawetabera2996 4 жыл бұрын
Macharashawe batame yasetalal bawenate menaw endazh adragachute
@Tube-lt1mz
@Tube-lt1mz 4 жыл бұрын
በጣም የሚደብር ፊልም ነው 4 ሰው ሞት ፍቅር ያሸንፋል የሚባለው የት አለ ሁለቱ መታረቅ ነበረባቸው የተረገዘው ተወልዶ ምድረ ዜሮወች
@astarakimedia4790
@astarakimedia4790 4 жыл бұрын
ውድ የአማርኛ ፈልም ወዳጆች ፣አዳዲስ እና የድሮ ፊልሞን የኔ ቻናል ውስጥ ያገኛሉ ፣ገብተው ይመልከቱ ፣ከተመቻቹ ሰብስክራይብ ያድርጉን በቀጣዩ ፈልም ወድያው ይደርሳቿል፣ እናመሰግናለን . kzbin.info/www/bejne/iavUg4ynbJqVaa8
@ksaksa6319
@ksaksa6319 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ከደዚህያለጓደኛይጠብቀን
@sabatewelde5758
@sabatewelde5758 4 жыл бұрын
Tmhrt belelew koshasha filmachu betekrstyan atasgebu betam miyastela mkegnnet yemolaw film new
@ማዓተቤትርጉምአለው
@ማዓተቤትርጉምአለው 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ግን ትምህርት ሰጪ ነው ጓደኛ ማመን መጨረሻው ይህ ነው
@sebilayemariyamliji8132
@sebilayemariyamliji8132 4 жыл бұрын
Ewuneti new
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ 4 жыл бұрын
የዘድሮ ጓደኛ እባብ ነው
@ለምለምጋልትግራይጋልቶምሰ
@ለምለምጋልትግራይጋልቶምሰ 4 жыл бұрын
ኣርቲስቶች ግን ቤተክርስትያን ባትገቡ ገሩ ነዉ ትክክለኟ ኣባቶች ቢገቡ ገሩ ነዉ ኣታረኩሱት እንድየ
@dagimtekle3067
@dagimtekle3067 3 жыл бұрын
I love the song man I love it
@lijfikirtube4955
@lijfikirtube4955 4 жыл бұрын
Majebiya musikawe betame new dese ymilawe
@heyatheyatmohammed7903
@heyatheyatmohammed7903 7 ай бұрын
😢ቁጥር😢2 አለዉ😢😢
@tinatn6363
@tinatn6363 4 жыл бұрын
ይቅርብኝ ኮመንታቹ አላማረኝም
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
Eko😂
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
plse plse ቆይ እናተ ለብራችሁ ሰትሉ ነው 🙄ለምን ቤቴ ክሰረቲያን እየሄዳችሁ ክብሩን አታሰቀንሱብን💒 እውነት ያለው ኦረትዶክሰጋ ነው 👍 መቀለጃ አደለም የታመመ የሚደነበት ነች 👉💒❤❤
@ethioaddis5766
@ethioaddis5766 4 жыл бұрын
"ስለ ያሬድ ነጉ የማታውቋቸው 5 ሚስጥሮች"" -- ስለ ኢትዮጵያ አርቲስቶች የትም ያልተሰሙ ሚስጥሮች እና አጀብ የሚያሰኙ ጉዶች በማራኪ አቀራረብ ወደንተ የሚቀርቡበት ቻናል። ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነቱ ያልተሰሙ ሚስጥሮችን ይኮምኩሙ!! እናመሰግናለን። -- kzbin.info/www/bejne/ppvKm2p-ic9gjck
@zurieshaero2612
@zurieshaero2612 4 жыл бұрын
ምድነዉ ፊልም
@temo6539
@temo6539 4 жыл бұрын
የ ትዮጵያ ፊልም እንዴት እንደሚያስጠላኝ ልክ እንደ ፖለቲካው በ ሴራ የተሞላ ይገርማል መጥፎ ተንኮል ህዝቡን እያስተማሩት ነው ህዝቡ ሴራ በሰራቹ ቁጥር አገሪቱ ያው አትረጋጋም
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 4 жыл бұрын
ምንድነው ? ፊልም ነው? ጊዜዬን አቃጠልኩ. እራስን የማጥፋት ስልጠና ነው የመሰለኝ
@Aebrehem
@Aebrehem 4 жыл бұрын
ምን አይነት ጔደኛ ነው ይህን መግደል ነበር..ይህ ሞት ስንሰው ነው
@sofiabalkere
@sofiabalkere 4 жыл бұрын
ያልትዳር ልጅ በሆዶ ይዛ አምላኬ በደሌ ምንድን ነው አላለችእም 🤔🤣😂😂😂አር ከዚ የምንማርው ትላቻና ፍረሀት ብቻ ነው nonsenses
@fatema6593
@fatema6593 4 жыл бұрын
አይ የሲቱ ቤት ነው በመጥፎ ጎደኝ የፈረሰው አላህ ከመጥፎ ጎደኛ ይጠብቀን አሚን
@deratutibeso4410
@deratutibeso4410 4 жыл бұрын
ቱ ስታስጠሉ መጨርሻው ምንድነው ትምህርቱሁሉም ሞቱ እህ እጭ
@woyini2675
@woyini2675 4 жыл бұрын
በእውነተኛ ታሪክም አለ
@ethopialove3488
@ethopialove3488 4 жыл бұрын
ቲሽ መጨረሻው ሲያስጠላ ቢያንስ ደብዳቤውእንኳ ቢነበብ ምን ነበር?
@monaali6909
@monaali6909 4 жыл бұрын
እራሳቼው ምጥፋት የለባቼውም ነበር።
@lieltethiopia547
@lieltethiopia547 3 жыл бұрын
ምን የሚሉት ፊልም ነው:: ትውልድ ያጠፋል ፍቅር በዚህ መልኩ አይገለፅም .
@kameryaaman9886
@kameryaaman9886 4 жыл бұрын
የዚህ ፍልም B አልተሰራም ልበል ወይስ አለቀ እራሴን አሰምሞኝ እልቅ እራ ዳስ አይልም
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 жыл бұрын
ኮመንቶች ግን ትገርሙኛላችሁ እኮ ! ስለፊልሙ አስተያየት ከመስጠት ይልቅ ዝም ብላችሁ ሌላ ነገር ትዘባርቃላችሁ ምፅ ምን ይሻላችሁዋል
@hamagember
@hamagember 8 ай бұрын
I love this song
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ያስተምራል
@ቲጂ
@ቲጂ 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ነው ግን ራስን ማጥፋት በደንብ አስተምራችዋል።በፊት በጫትና በመጠጥ ነበር ራሳቸውን እንዲገሉ የምታስተምሩት፡አሁን በመዳኒትና በገመድ።ለውጥ ነው። ቤተክርስትያን ተሳልማቹ አሳይታችው መልሳችው አገት ለገመድ።😡😡
@hananjed4696
@hananjed4696 4 жыл бұрын
Uuuufffffffffffffff yaszenlegh uuuuuuuufffffff😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ልዩ ሴት - Ethiopian Movie Leyu Set 2024 Full Length Ethiopian Film Liyu Set 2024
1:20:05
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 34 М.
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 9 МЛН
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 3
00:19
AnythingAlexia
Рет қаралды 9 МЛН
ወዶ ገዳይ - Ethiopian Movie Wedo Geday 2020 Full Length Ethiopian Film Wedo Geday 2020
1:34:27
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 745 М.
🔴 የምንመካበት መስቀል || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017
1:06:10
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 62 М.
ሀገርሽ ሀገሬ - Hageresh Hagere - Ethiopian Movie  2019
1:24:51
Hareg  ሀረግ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024 #fullmovie #film
1:34:15