ባንቺ መንገድ - Ethiopian Movie Banchi Menged 2020 Full Length Ethiopian Film Banchi Menged 2020

  Рет қаралды 1,905,309

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

3 жыл бұрын

ባንቺ መንገድ - Ethiopian Amharic Movie Banchi Menged 2020 Full Length Ethiopian Film Banchi Menged 2020
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 2 400
@maryam_enatkerstos_abate6200
@maryam_enatkerstos_abate6200 3 жыл бұрын
በዓታ ማርያም የስደት ህይወት መጨረሻውን አሳምረልን አሜን!!!!
@nemaabee3966
@nemaabee3966 3 жыл бұрын
አሜንንንንን
@asterassai9431
@asterassai9431 3 жыл бұрын
አሜን
@user-fp4gf9bv3z
@user-fp4gf9bv3z 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@salmesalme2456
@salmesalme2456 3 жыл бұрын
አሜን
@enatmesfin
@enatmesfin 3 жыл бұрын
በይሩት ለሞቱት ነፍስ ይማር
@genethailu4440
@genethailu4440 3 жыл бұрын
ሀገሬ ከ ሶስት ሳምንት በዋላ ልገባ ነው ኡፉ ልል ነው ከስደት እንደኔ በቅርቡ ለምትገቡ ፈጣሪ ከፊታቹ ይቅደም መልካም መንገድ ይሁንላቹ
@bezawittesfaye9616
@bezawittesfaye9616 3 жыл бұрын
Enkwan aderesesh geni egziabher ebkwan lehagresh abekash
@medanbelelabemanmyelm1236
@medanbelelabemanmyelm1236 3 жыл бұрын
ሰላም ግቢ
@varkineshdagafe2878
@varkineshdagafe2878 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen maare❤❤❤❤❤
@samgenet37
@samgenet37 3 жыл бұрын
አሜን እቴ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
አሜሜሜሜሜን
@birtukandesale4901
@birtukandesale4901 3 жыл бұрын
ትልቅ ቃል ሳታችሁ እመ ብዙሃን በፍጹም አምሳያ የላትም ከድንግል ማርያም ውጭ በድንግልና ጸንሳ በድንግልና የወለደች የምትወልድም ሴት የለችም ።።።።።።።
@user-ie2bu9se8u
@user-ie2bu9se8u 3 жыл бұрын
እውነት ነው ይህ ትልቅ ድፍረት ነው
@lalaitattikpo8723
@lalaitattikpo8723 3 жыл бұрын
ዋው ይሄንም ይፈትሹ : bit.ly/3mGLpIE
@Maria-kw7pu
@Maria-kw7pu 3 жыл бұрын
Ewunet new yene konjo gin leza bohal ke yosefe lijoch wolidalech tebarekilin 💖💖🙏
@Menen158
@Menen158 3 жыл бұрын
@@Maria-kw7pu yehen yemenfekena temehrt semtesh atesasachi dengel ke kirstos wechi manenem alweledechem
@Maria-kw7pu
@Maria-kw7pu 3 жыл бұрын
@@Menen158 yilikuns masetewalun yisetesh yakob yehonal wozet...... Yema lijoch nachew kemariyam yetewoledu lijoch ayidelum ?? Ewunet temeralech gin woteargut tebarekulin ene yemaminew geta Eyesus new menafekan benelay selitan yelachewum ke chamaye betach nachew tebarekilin ❤️🙏
@user-fc8mz9is2j
@user-fc8mz9is2j 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስስ ይላል በጀመርኩ በሶስት ቀኔ አስጨረስኩት ከሰው ሃገር ኖሮ ከሰው ቤት ስራ አውጥቶ በሃገርሽ በቤትሽ ኑሪ በሉኝ ሃገራችንን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ቀጥሉበት በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጠን
@samrawitabrah8222
@samrawitabrah8222 3 жыл бұрын
ኣይዞሽ ማሚ ለህሉም ግዜ ኣለው።
@user-qm5dj3lr3r
@user-qm5dj3lr3r 3 жыл бұрын
ለሁላችንም
@kdusgebrialtebkegn7704
@kdusgebrialtebkegn7704 3 жыл бұрын
ኣይዞሽ ማሚየ ሁሉም ያልፋል እኔም እንዳንቺ ነኝ
@0ahh858
@0ahh858 3 жыл бұрын
@@kdusgebrialtebkegn7704 ለሁላችንም ውዴ ይስጠን ሰለቸን
@liyagessesse4963
@liyagessesse4963 3 жыл бұрын
AMEN HULACHINM tenure AMEN
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 3 жыл бұрын
_“ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል እነሆ ድንግል በድንግልና ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች”_ _ትንቢተ ኢሳይያስ 7፥14_ _ይላል ቅዱስ ቃሉ እና እናንተ ከቶ በጌታችን እናት ማላገጣችሁ ነው??? እምነቱን እመኑበትም አትመኑበትም አይመለከተንም ግን የእመቤታችንን ክብር ከቶ እንዲህ አትፈታተኑ ሄኖክ አንተ በእምነቱ ውስጥ እንዳለህ እናዉቃለን እንደዚህ አይነት ነገሮችን አይሆንም ብላችሁ የመገሰጽ ልምዱ ሊኖራችሁ ይገባል ማንም እየተነሳ አይቀልድብን_ _በተረፈ አሪፍ ሙቭ ነው በስንት ቀኔ ጨረስኩ እፍ ጥግረራ😭_
@user-em6hf4tb2t
@user-em6hf4tb2t 3 жыл бұрын
Ewuney new fetar mesetwal yesteni
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 3 жыл бұрын
ማስተዋሉን ይስጠን
@abelzelalem4447
@abelzelalem4447 3 жыл бұрын
Lk ne
@user-rl8mo9bs6h
@user-rl8mo9bs6h 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይቅር ይበለን
@user-em2ml4nm5p
@user-em2ml4nm5p 3 жыл бұрын
ፊልም የሚሰራው ሁሉ የኛው እምነት ተከታይ ነው መስራታችሁ ፊልሙን እንጀራችሁ ነው ግን እንደዚህ አይነት ማስገባት የለባችሁም ፊልሙ ላልገባው ሰው እውነትኛ ነው የሚመስለው ስለዚህ እንደ ጌታየ እናት በድንግልና ነው የወለድኩት ስትሉ ብዙ የማያውቀው እውነተኛ ነው ብለው ይወስዱታል. ስለዚህ እያስተዋላችሁ ብሰሩ አሪፍ ነው ከዚህ ላይ ምንም ነገር አያስተምርም
@enatmesfin
@enatmesfin 3 жыл бұрын
አይቼ ስጨር እኮሜንታለሁ መልካም እለት ሰንበት የተዋሕዶ ልጆች መልካም ሱባኤ ጾመ ፍልሰታ ወላዲተ አምላክ ጾማችንን ትቀበል የበረከት ጾም ያድርግልን ቸር ዋሉ
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንአሜን አሜንአሜን ውዴ
@hulunakeftube3787
@hulunakeftube3787 3 жыл бұрын
amennnnn......esti wudoche plsss sub ena 3min watch argulign........plssssssssssssss.....selamachu yibza
@helenfisseha2539
@helenfisseha2539 3 жыл бұрын
Amen
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 3 жыл бұрын
አሜን
@melayemariyam225
@melayemariyam225 3 жыл бұрын
በፍልሰታ ፆም ይሁንባሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@iloveyoumama2608
@iloveyoumama2608 3 жыл бұрын
አላህ ይህን በሺታ አጥፍቶ ከቤተቦችን ጋር ያገናኝን እእፍፍፍፍፍ
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ንንንንንን
@user-pk7nm2nw4f
@user-pk7nm2nw4f 3 жыл бұрын
አሚን የራብ
@medinayenus4215
@medinayenus4215 3 жыл бұрын
Amin
@hirutfelekehe4932
@hirutfelekehe4932 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያውቃል
@alushi1803
@alushi1803 3 жыл бұрын
እንደመረወ
@serketufa5375
@serketufa5375 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው። ስለ ግል ሂወትክ አይመለከተኝም ፊልሙ አንደኛ ነው በርታ
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝkzbin.info/www/bejne/jqGVh4OCitp3gZo
@meskitamru8553
@meskitamru8553 3 жыл бұрын
Gobiz
@ethiopianmoviecritic5319
@ethiopianmoviecritic5319 3 жыл бұрын
He’s really good
@user-ru4pc3bi6y
@user-ru4pc3bi6y 3 жыл бұрын
በጣም አሪፋ ፈልም ነው
@leenmka8830
@leenmka8830 3 жыл бұрын
Trve love
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
አሜንዬ የኔ ቅመማ ትወና ላይ አንድኛ እኮ ነው ቁምነገር ትችያለሽ #ደራሲ ና ደይሬክተር ዳንኤል ና መዝሙር እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ከሺሻ ከመጠጥ ከዝሙት የፀዳ ሕፃናት አዛውንት ማየት የሚችል ያበደ ፊልም ነው ይህ ታሪክ ሰንት ቤት አለ ቤት ይቁጠረው ሴት ልጅ ጀግና ናት
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
ሚሚዬ ሰብ አርጊኝ
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 жыл бұрын
ትክክል
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ seifu fantahun እንዲ ተስሏል kzbin.info/www/bejne/i3ibYn5vh9aNeNE
@abebayimer3591
@abebayimer3591 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌(አዝናኝ ጨዋታ) Please Subscribe These Kids. They are making videos for Charity kzbin.info/www/bejne/i5Wrm4JrgKmljLs kzbin.info/www/bejne/poi2i4yLhKeVrc0
@abebayimer9813
@abebayimer9813 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌(አዝናኝ ጨዋታ) Please Subscribe These Kids. They are making videos for Charity kzbin.info/www/bejne/i5Wrm4JrgKmljLs kzbin.info/www/bejne/poi2i4yLhKeVrc0
@madiaron7366
@madiaron7366 3 жыл бұрын
የነገዋ ባእታ ማርያም አገራችን ህዝባችን ትጠብቅልን
@rehmanrehman9951
@rehmanrehman9951 3 жыл бұрын
አሜን
@user-uw1nt1rl8j
@user-uw1nt1rl8j 3 жыл бұрын
Amen
@user-qg7jv3zp3j
@user-qg7jv3zp3j 3 жыл бұрын
አሜን
@ayuamanu6229
@ayuamanu6229 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bertykan4500
@bertykan4500 3 жыл бұрын
Aman(3)
@Derie-mt4fi
@Derie-mt4fi 3 жыл бұрын
ይህች ህፃን ልጅ የአወራር ዘዬዋ ይጣፍጣል። በጣም ደስ ትላለች።
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ seifu fantahun እንዲ ተስሏል kzbin.info/www/bejne/i3ibYn5vh9aNeNE
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 3 жыл бұрын
አሚን ቅመም ትንሿ ቀሽት አልተቻለችም እኮ ሀገራችንን ሠላም አድርጎልን ሀገር ለመግባት ያብቃን አሚን ማነው እንደኔ ሀገር የናፈቀው
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 3 жыл бұрын
እዉነት ምንጊዜም እዉነት ነዉ እዉነተኛ ፍቅርም እስከ ሞት ድርስ ነዉ እና ብዙ ትምህርት ስጭ ያለበት ፊልም ነዉ እናመስግናለን በርቱልን የኔ ቅመም ሚጣዬ መጨርሻሽን አምላክ ያሳምርልሽ እደጊልን
@liyagessesse4963
@liyagessesse4963 3 жыл бұрын
AMEN
@rahmetyassin6044
@rahmetyassin6044 3 жыл бұрын
አሜንዬ የኔ ጣፋጭ ፊልሙን ያሳመርሽው አንች ነሽ እደጊ የኢትዮጵያ ምርጥ ፍሬ ቆንጆ ተስፋ ነሽ
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 3 жыл бұрын
አሜን የ የኔ ምረጥ ልጅ ሰዉደሸ አኮ 🌹🌹🌹❤❤
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ seifu fantahun እንዲ ተስሏል kzbin.info/www/bejne/i3ibYn5vh9aNeNE
@abebayimer9813
@abebayimer9813 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌(አዝናኝ ጨዋታ) Please Subscribe These Kids. They are making videos for Charity kzbin.info/www/bejne/i5Wrm4JrgKmljLs kzbin.info/www/bejne/poi2i4yLhKeVrc0
@genettareku635
@genettareku635 3 жыл бұрын
በስላሴ ስም በወላዲት በቅድስት ድንግል ማርያም ማፌዝ ተጀመረ እረኡኡኡኡኡኡ በቃ እረ አለማዊ ከንቱ ነው እኮ😭 እዴት አንድ ምድራዊ ሰው በድንግልና ሊወልድ ይችላል ጌታ ሆይ እኛ ፍጥሮችክ ማረን እባክ 😭 በዚም ሀፅያታችን እኮ ነው አለሚቷ በደመን የምትታጠበው ሀፅያታችን በዛ 😭😭😭ከደራሲው ጀምሮ እስከ ተዋንያኑ በጣም ታሳዝናላቹ እማምላክን በገዘብ የሸጣቹ ከሀዲ ናቹ 😭😭😭😭😭
@user-rm3in7ug4z
@user-rm3in7ug4z 3 жыл бұрын
💔አፎ ቁርጥ ይበልልሽ አስታዋይ💘😘😘
@lemlemabiyu3730
@lemlemabiyu3730 3 жыл бұрын
አለመታደል ነው ልቦና ይስጣቸው
@user-jm3yk4io3i
@user-jm3yk4io3i 3 жыл бұрын
እውነት በጣም ያማል ለዛውም ለሆድ አደር በሆኑ በኛው ልጆች
@adinatiku9588
@adinatiku9588 3 жыл бұрын
ውዶች ዘመን ደረሰ ብንልም ይህ ፊልም የእውነት ሆኖ ስለሚመጣ እዳደነግጡ እስራኤላውያን ገና ክርስቶስ ይወለዳል ብለው ስለሚያስቡ ይህ ሊሆን ግድነው ማስታዋሉን ያድለንአሜን
@user-os2ti5xn2i
@user-os2ti5xn2i 3 жыл бұрын
አሜንዬን የሚወድ ላይክ ግጩኝ
@mierafaddis2770
@mierafaddis2770 3 жыл бұрын
yes
@Rozaguraga
@Rozaguraga 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mGbPYamkmppjjbs❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👈
@adenaadena4551
@adenaadena4551 3 жыл бұрын
Ala
@hanayemareyamlej5063
@hanayemareyamlej5063 3 жыл бұрын
ይች ምድር ብዙ ሚስኪኖችን ፍትህ አተው እያለቀሱባት ነው በቃ እሚሰማን ካለ ይሄ ፊልም ብዙ መልክት አለው ችግሩ ሆዳም እና ጉበኛ ዳኛ ሞልቶታል ፍትህ ለሚስኪኞች እሚሆነው መቼ ነው😭😭😭😭😭😭
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 3 жыл бұрын
የነገዋ ባታ ማሬያም ሀገራችን ከክፍ ሁሉ ትጠብቅልን እሚሰማው ሁሉ ያማል 😭😭😭
@hlinayedengllji4010
@hlinayedengllji4010 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@bizuyetube3084
@bizuyetube3084 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድድድድ
@asterassai9431
@asterassai9431 3 жыл бұрын
አሜን
@ayuamanu6229
@ayuamanu6229 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-fp3fo4lb2s
@user-fp3fo4lb2s 3 жыл бұрын
አሜን
@mengeshatemesgen8490
@mengeshatemesgen8490 3 жыл бұрын
ውሏችን ብሩህ መገዳችን ቀና ቤተሰቦቻችን ደና አደበታችን መልካም አገራችን ሰላም ፅባያችን የሚስማማ ስራችን ስኬታማ ። ይሁንልን አሜን!!!!!!!
@alushi1803
@alushi1803 3 жыл бұрын
እንደመር
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝkzbin.info/www/bejne/jqGVh4OCitp3gZo
@dodygebre7143
@dodygebre7143 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@abebayimer3591
@abebayimer3591 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌(አዝናኝ ጨዋታ) Please Subscribe These Kids. They are making videos for Charity kzbin.info/www/bejne/i5Wrm4JrgKmljLs kzbin.info/www/bejne/poi2i4yLhKeVrc0
@abebayimer9813
@abebayimer9813 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌(አዝናኝ ጨዋታ) Please Subscribe These Kids. They are making videos for Charity kzbin.info/www/bejne/i5Wrm4JrgKmljLs kzbin.info/www/bejne/poi2i4yLhKeVrc0
@user-kt1oh8cq8i
@user-kt1oh8cq8i 3 жыл бұрын
ስትይ ትንሽ አይሰቀጥጥሽም ለምትናገሩት ንግግር ብታስቡበት ጥሩ ይመስለኛል
@roudarouda6075
@roudarouda6075 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እናት አለውዴ
@iamanethiopian3949
@iamanethiopian3949 3 жыл бұрын
ትክክል እህቴ እኔም ድንግጥ ነው ያልኩት መባል የሌለበት ቃል ነው ሊታረም ይገባል።
@user-ww6ng5fb2h
@user-ww6ng5fb2h 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-kt1oh8cq8i
@user-kt1oh8cq8i 3 жыл бұрын
@@roudarouda6075 ለምናምነው ለኛ አወ አለው!!!
@emuabubekirtube9148
@emuabubekirtube9148 3 жыл бұрын
እንዴ ፈጣሪ እናት አለው እንዴ ጠፈጥሮ እንዴት ፈጣሪ ይሁናል ኧረ አሰረዱኝ የምታውቁ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ኮሜት ማበበ ውሰጤ ነው😂 በረቱ ይህንን ሰሞን መለቀቀ ጀምራችኋል ይለመድባችሁ 😍👍 የገጠረ ፍልም ናፈቀኝ😭 ወጣ ብላችሁ ስሩ እሰኪ👍
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 3 жыл бұрын
ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው ምን ያህል ተጨንቃችሁና ተጠባችሁ እንደሰራችሁት ያመለክታል እናመሰግናለን የሀገሬ ልጆች
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ seifu fantahun እንዲ ተስሏል kzbin.info/www/bejne/i3ibYn5vh9aNeNE
@admamobile2505
@admamobile2505 3 жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለአንቺ ክብር ምስጋና ይገባሻል!!!
@user-ks8si3sc4u
@user-ks8si3sc4u 3 жыл бұрын
ውይ ድፍረታችሁ ማነሽና አንች ከመቤታችን ጋር ይወዳደራል ይቅር ይበለን ፈጣሪ
@habeshalove3486
@habeshalove3486 3 жыл бұрын
አረ አሜን አልተቻለችም እስኪ ላይክ አርጉላት
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝkzbin.info/www/bejne/jqGVh4OCitp3gZo
@chobelaw1344
@chobelaw1344 3 жыл бұрын
Betam temotamotech!
@user-rg3hj7hr7m
@user-rg3hj7hr7m 3 жыл бұрын
ሰላም በቅንነት ሁለት ደቂቃ ቪዲዮ በማየት እንዛመድ ደውል ላይክ
@zinetahmed
@zinetahmed 3 жыл бұрын
ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች Subscribe አድርጉኝ አድሥ ጀማሪ ነኝ
@Abdifkdu
@Abdifkdu 3 жыл бұрын
Metgerm lij sewedat
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ሰላም ይብዛ ጤና ይሰጣችሁ ቀኑ ይመር ስራችሁ ይመር መልካም ቀን🇪🇹
@nawafchehade9639
@nawafchehade9639 3 жыл бұрын
አሜን
@enkuyersama1746
@enkuyersama1746 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qg7jv3zp3j
@user-qg7jv3zp3j 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-fp3fo4lb2s
@user-fp3fo4lb2s 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@ayuamanu6229
@ayuamanu6229 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen lanchem
@NatimanG
@NatimanG 3 жыл бұрын
1:00:51 ላይ እንደ አምላኬ እናት በድንግልና ነው የወለድኩት ያልሽው----የአምላክን እናት የእመቤታችንን ክብር አላወቅሽውም እንዴ መነሻና መጨረሻ የሌለውን የሚታየውንም የማይታየውንም ፍጥረት የፈጠረውን አምላክ በማህጸኗ የተሸከመችው በድንግልና የመውለድ ክብር እንዲ በቀላሉ ክብር ብዬ የማልገልጸውን ከክብርም ክብር ባንቺ በዚህ አይነት መልኩ አነጋገር ማለትሽ ስህተት ነው።ከስህተትም ከባድ ስህተት!!!!! ለቀልድ ሊሆን ይችላል በአምላክ እናት የድንግልና ክብር ቀልድ ብሎ ነገር የለም!!!! ለአህዛቦች መንገድ የምንከፍተው እኛው እኮ ነን!!!ኸረ እንዴት እናሳፍራለን!!!የተዋህዶ ልጆች በአስቸኳይ ይህን ነገር ማስቆም አለብን!!!
@molalignmichael1269
@molalignmichael1269 3 жыл бұрын
Amlak enat alew enda endat hono endeza kehonema yehulu fetari enatu necha🤔
@NatimanG
@NatimanG 3 жыл бұрын
@@molalignmichael1269 በአዳምና በሄዋን ምክንያት ሞት ሲመጣ ክብር ይግባውና ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ለማዳን በቸርነቱ መወለድና ስለኛ መከራ መቀበልና መሞት ነበረበት። ስለዚህ እሱን ለመውለድ ማን ይችላል???ማንም አይችልም ምክንያቱም የአምላክ ክብር ልዩ ነው። እሱን ለመውለድ ግን የበቃች አንዲት ሴት ተገኘች።እሷም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት።አየህ???የማይቻለውን የቻለች።፡።።፡የፈጣሪያችን እናት።።።እናታችን።።።ገባህ???
@user-pv4uu7ni2v
@user-pv4uu7ni2v 3 жыл бұрын
ዋውውው ሄኖክዬ ሚያምር ፊልም ነው ዋው ብቻ አይገልፀውም በቃ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድድድ ሁላችሁም ነፍ አመት ኑሩልኝ
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ seifu fantahun እንዲ ተስሏል kzbin.info/www/bejne/i3ibYn5vh9aNeNE
@user-bh1lo1qv1j
@user-bh1lo1qv1j 3 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ሄኖኬ ውሾች ይጮሀሉ አንተ ስራህ ስራ ጎበዝ
@hayemilove9615
@hayemilove9615 3 жыл бұрын
አይባልም
@kiwait9430
@kiwait9430 3 жыл бұрын
Benagerawo larasue nawo yeha sataset 👎😜
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ seifu fantahun እንዲ ተስሏል kzbin.info/www/bejne/i3ibYn5vh9aNeNE
@user-bb9qs8kp3f
@user-bb9qs8kp3f 3 жыл бұрын
እውነት 🙏🙏🙏
@zahramohammed1957
@zahramohammed1957 3 жыл бұрын
የሚጮህ ውሻሁሉ አይናከስም ደግአደረጋቸው አዳሜ ትጫጫዝብላ
@tegazeabe9821
@tegazeabe9821 3 жыл бұрын
ይህንን ፊልም እቃወማለው በጣም ያሳዝናል ድንግል ማርያም መቀለጃ ጸረ ኦርቶዶክሶች
@etabezsyalew466
@etabezsyalew466 3 жыл бұрын
እኔምእቃወማለሁ እሷ ማናት እንደ ጌታ እናት በድንግልና ፀንሳ በድንግልና የምትወልደው መስመር ለቀቃችሁ እናተ አርቲስት ተባዬች ነው የሌላ እምነት ተከታይ ነሽ ካልሆንሽ በስተቀር ይህንን እንደትተውኚ ስስጠሽ ትቃወሚ ነበር ደራሲው ቢጽፍውም አንቺ ይችን ፓርት ትቃሚያት ነበር በጣም ሌላወ በዚች ስንኝ ደራማውን እንደወረደ ነው ታሳዝናላችሁ
@user-br7uh9if5g
@user-br7uh9if5g 3 жыл бұрын
እኔም እቃወማለሁ የማያመጡት የለ ለዚያውም ማህተብ ያሰራችሁ እረ አስተውሉ ልቦና ይስጣችሁ
@eglabirhanu3721
@eglabirhanu3721 3 жыл бұрын
Kikikikikikik 😂😂😂😂😂
@solomonweldu5159
@solomonweldu5159 3 жыл бұрын
@@eglabirhanu3721 ?3?3?
@fakrtegabire5960
@fakrtegabire5960 3 жыл бұрын
ኦፍ አውንስ አቅለሻችሁን ትንሽ እንከን እየፈለጋቹ ሰውን መኮነን መጀመሪያ እኔ ማነኝ ቤቴስ ምንድ ነው ብላቹሁ ፈትሹ የአፍ ክርስትና አይሰለችም እናንተ የዳቢሎስ ዲቀ መዝምር በኦርቶዶክስ ስም የምትነግዱ አውሮዎች ናቹ
@basiliosissack6154
@basiliosissack6154 3 жыл бұрын
ቆንጆ አስተማሪ ፊልም ነው ካሜራ ማን በተለይ የተዋጣለት ነው ምስጋና ይገባዋል
@user-gx8zq4op7c
@user-gx8zq4op7c 3 жыл бұрын
የዚህ ፊልም ደራሲ እንዲሁም መሪ ተዋናይቷ መጠቀም የማይገባችሁን ቃል ተጠቅማችኃል ይህ እጅግ ዋጋ ያስከፍላችኃል መፅሐፍ ቅዱስ "ድንግል በድንግልና ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች" ይላል ይህ ማንም በምድር ላይ ሊያደርገው የማይችል ከክርስቶስ መወለድ በፊትም በኅላም ሊሰራ የማችል ድንቅ ተአምር ነው እናንተ ግን በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ተጠቅማችሁበታል ይቅርታ ልትጠይቁ ይገባል"እንደ ፈጣሪዬ እናት በድንግልና ነው የወለድኳት" ይህ ንቀት የተሞላበት ንግግር ነው የትኛውንም እምነት ተከታይ ልትሆኑ ትችላላችሁ ግን ሌላው የሚያከብረውን ነገር በዚህ ደርጃ መናቅ የአእምሮ ዝቅጠት ነው
@buzaylove4748
@buzaylove4748 3 жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@Meliniy02
@Meliniy02 3 жыл бұрын
Betam tekekel
@selamaschalewu5456
@selamaschalewu5456 3 жыл бұрын
በትክክል ይቅር ይበልሽ እውቅናችሁ ወሰን አጣ
@gddgdd8767
@gddgdd8767 3 жыл бұрын
fetari endet enat yenorewal enat kalew fetur enji fetari ayebalem ayeshi hayemanotachu zem bilo selehone yemanim mechawocha nw haha
@hirut8194
@hirut8194 3 жыл бұрын
@@gddgdd8767 እከፍ
@yearesamawit9628
@yearesamawit9628 3 жыл бұрын
የነገዋ ባእታ ማርያም ሀገራችንን ትጠብቅልን🙏🙏❤
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 3 жыл бұрын
አሜን
@user-ke9po1rh4c
@user-ke9po1rh4c 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@user-uq1il6tk2e
@user-uq1il6tk2e 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@KISANETGALERI
@KISANETGALERI 3 жыл бұрын
ኣሜን
@zorthodox1104
@zorthodox1104 3 жыл бұрын
አሜን እህቴ ሰብስክራይፕ አድርጊኝ
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 3 жыл бұрын
ቆይ ሄኖክ ሄኖክ የምትሉት የበፊቱ ነገር ነዉ ወይስ ከንደገና ወሬ ሰምታችሁ ነዉ ኧረ ተዉ ግን ሁላችንም ሰዉ የማያዉቀዉ ፈጣሪ የሚያዉቀዉ ጉድፍ አለብን
@user-vo3hs9jv3d
@user-vo3hs9jv3d 3 жыл бұрын
😥😥😥😥😥ትክክል
@bethelkirosabreha4626
@bethelkirosabreha4626 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ ❤✅
@signalsignal305
@signalsignal305 3 жыл бұрын
Batikikilll
@asenakew5099
@asenakew5099 3 жыл бұрын
ትክክልልል
@user-vb6iq2rs2t
@user-vb6iq2rs2t 3 жыл бұрын
የኔ ቅመም🥰
@user-sl2kr1ll9v
@user-sl2kr1ll9v 3 жыл бұрын
የሄኖክን ፊልም ገና ዛሬ ማየቴነው እና ደስየሚል ነበር 👌
@zaharlovemamatube5810
@zaharlovemamatube5810 3 жыл бұрын
እኔም በድራማው ብቻ ነበር
@alushi1803
@alushi1803 3 жыл бұрын
እንደመር
@user-jl4nd8rk6b
@user-jl4nd8rk6b 3 жыл бұрын
እኔሚ የ ማጀማረዬ ነዉ ያሳየው
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝkzbin.info/www/bejne/jqGVh4OCitp3gZo
@abebayimer3591
@abebayimer3591 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌(አዝናኝ ጨዋታ) Please Subscribe These Kids. They are making videos for Charity kzbin.info/www/bejne/i5Wrm4JrgKmljLs kzbin.info/www/bejne/poi2i4yLhKeVrc0
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
የኔ ኮመት ሁሌም ሰላም ነዉ የምለዉ አሁንም ባላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ ሁሉም በሰላም ነዉ የሚያምረዉ ብየ ነዉ የኔ ዉዶች።።።።።።
@user-ys9yn1og6r
@user-ys9yn1og6r 3 жыл бұрын
ጠላቴ ሲጠቅመኝ በጉድለቴ ስቆ ወዳጄ ግን ጎዳኝ እንከኔን ደብቆ ለዚህ ቀን ያደረሰን አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏💚💛❤
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
ናታኒም ሰብ እንዋዋስ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
Mesai tube መሲ ሰብ አድርጌይለው ብድር ይመልስ ብቅንነት
@katihalala3201
@katihalala3201 3 жыл бұрын
@Mesai tube ነይ
@katihalala3201
@katihalala3201 3 жыл бұрын
@@PeacefromJesus ነይ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
ካቲ Halala ሰብ አድርግያለው ብድር ይመለስ🙏
@toube7178
@toube7178 3 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ አስተማሪ ፊልምነው የሄኒና የአሚን አድናቂዮች እስቲ እንያቹ
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
ሀይ ወንድም/እህት ቤተሰብ እንሁን። subscribe አድርጌያለሁ። subscribe አድርገኝ። kzbin.info/www/bejne/bZDFhXSuec9rq80
@user-iq5bi7vl6x
@user-iq5bi7vl6x 3 жыл бұрын
ይቅር ማለት መሸነፍ ሳይሆን ማሸነፍ ነውና ይቅር በአይ ልብ ለሁላአችን ይስጠን
@Leylafamily44
@Leylafamily44 3 жыл бұрын
ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስቲያኑ ተዘነጋሽ እኮ ኢትዮጺያ መሆኑ ዘረኝነት ወድሞ ለሀገራችን ያብቃን
@liyagessesse4963
@liyagessesse4963 3 жыл бұрын
AMEN
@sabiykrstosleji8817
@sabiykrstosleji8817 3 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች ይችን ፁሁፍ የምታነቡ በሙሉ እግዛቤር ከመጣብን መከራ ይሰውረን ይማረን ዘርን ከዘር ሀይማኖትን ከሀይማኖት የማባሉትን ልቦና ይስጥልን እፍፍፍፍፍ አመመኝ በየሚዲያው መከራ ስቃይ መስማት ያማል ፍቅራችንን ይመልስልን አሜን
@nedimerga2856
@nedimerga2856 3 жыл бұрын
Amen
@user-bz8nu5rj8j
@user-bz8nu5rj8j 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አገራችን ሰላምትሁንልን
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 3 жыл бұрын
አሜን
@freyeman5330
@freyeman5330 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@maheltkashe4079
@maheltkashe4079 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ethiopiaenme3005
@ethiopiaenme3005 3 жыл бұрын
አገሩ የናፈቀው እደኔ ላይክ
@ethiomathstricks6993
@ethiomathstricks6993 3 жыл бұрын
''እንደ አምላኬ እናት በድንግልና ነው የወለድኩት'' ይህ ፊልም ምናልባት ለፊልም አድናቂዎች ጥሩ ፊልም ነው ነገር ግን ለተዋህዶ እምነት ተከታይ ትልቅ ንቀት ያዘለ ሀይለ ቃል አለው። ማንም ከቅድስት ድንግል ማርያም በስተቀር በድንግልና የወለደ የለም አይኖርምም። የተዋህዶ እምነት ተከታይ የድንግል ማርያም ወዳጅ ዝም ብላቹ እንደቀልድ ማለፍ የለባችሁም። ምናልባት ተዋናዮቹም ኦርቶዶክሳዊ ሊሆኑ ላይሆኑም ይችላሉ።በዚህ ፊልም ግን ተዋንያኖች ሆነ ደራሲው በማስተዋልም ሆነ ባለማስተዋል ፤ለገንዘብ ቅድሚያ በመስጠት ሆነ ባለመስጠት ትልቅ ነውር የሀፍረት ሀይለ ቃል በፊልሙ ውስጥ አስገብታችኋል። ስለዚህ በይፋ ይቅርታ መጠየቅ (መጠየቅ) አለባችሁ።የተዋህዶ ልጆች ዝም አትበሉ።
@mehirtebranue4799
@mehirtebranue4799 3 жыл бұрын
Yeha kemente jare ayejenayeme yehonale endezehe malete bewesebe sehate denjelenane mewesede yaketewale fesaswe jene yejebale bezehe menjede yerejeza denejele honese
@customermanagement5918
@customermanagement5918 3 жыл бұрын
ሄኖክ ብረታ መረጥ ፌልም ነው አለም በምታወራው ወሬ ከአላማህ እንዳያሰቀረህ ብረታ አዳሜ አንተ ከሰራከው ስህተት በላይ ስረተዋል ግን የእነሱን በአደባባይ ማን ያወጣላቸው ሰለዚህ በዘር እና በብሔር ለታወረ ሰው ቦታ አትስጣቸው
@sabiykrstosleji8817
@sabiykrstosleji8817 3 жыл бұрын
ትክክል ሁሉም የራሱ የሆነ ነገር አለ እንደውም ከሱ በላይ
@user-ev4tc5zq7j
@user-ev4tc5zq7j 3 жыл бұрын
ትክክል ሁሉም የሚበቃውን ያህል ጉድፍ አለበት
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ በየጓዳው ጉዶ ሞልቷል
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
True
@user-ef9gu9fy3w
@user-ef9gu9fy3w 3 жыл бұрын
ተክክል
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው አይገልፀውም አሜንዬ የኔ ቅመም የሆንሽ ልጅ በጣም ተውናችሁታል ሁላችሁም
@user-jx5pg1fk7o
@user-jx5pg1fk7o 3 жыл бұрын
እንደ ፈጣሪዬ እናት በድንግልና ነው የወለድኩት ትላለች ቱ ይቅር ይበላችሁ
@fakrtegabire5960
@fakrtegabire5960 3 жыл бұрын
ወረኛ
@ngusn2214
@ngusn2214 3 жыл бұрын
አሜን ልቦነ ይስጥን ለሁላችንም ውድ
@ethioethiopiawit716
@ethioethiopiawit716 3 жыл бұрын
ለድራማም ቢሆን ግን በድንግልና ነው የውልድኩት ኣይባልም
@user-bx7qs3on6m
@user-bx7qs3on6m 3 жыл бұрын
ማወቅ መስሏቸው ነው እኮ
@iamanethiopian3949
@iamanethiopian3949 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-nb2yq9fu5c
@user-nb2yq9fu5c 3 жыл бұрын
ድፍረቷ
@user-fu6il3fy3h
@user-fu6il3fy3h 3 жыл бұрын
ዋውውውውው ያምራል አንድኛ ነው ሀገራችንን ፈጣሪ ጠብቅልን ፍቅር ማርርርርርርርር ነፅብራቆች ስላማችሁ ይብዛ
@adanechkebede1567
@adanechkebede1567 3 жыл бұрын
55tggku
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፊልም ነው እግዚአብሄር አገራችን ሠላም ፍቅር ያብዛልን
@liyagessesse4963
@liyagessesse4963 3 жыл бұрын
AMEN
@freayethiopia4170
@freayethiopia4170 3 жыл бұрын
በድንግልና ነው የወለድኳት እንደ ፈጣሪ አላለችም እቺ ደፋራ ሎቱ ስብአት አንዳዴ አወቅን አወቅን እያላችሁ የማይደፈር እና የማይባል ነገር ትናገራልችሁ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ አቦ ጥጋባችሁን በልክ ብታረጉ መልካም ነው
@zaharlovemamatube5810
@zaharlovemamatube5810 3 жыл бұрын
ውብ ነው በተለይ ህፃኖ ውድድድድ ሁላቹም ተመችታቹኝል በርቱ ውብ ስራ ነው ዋውውው
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ seifu fantahun እንዲ ተስሏል kzbin.info/www/bejne/i3ibYn5vh9aNeNE
@selam9713
@selam9713 3 жыл бұрын
ምርጥና ድንቅ ለአይምሮ የሚመጥን የዘመናችንን እውነታ ያንጸባረቀ ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን
@user-kr3bm3ig3p
@user-kr3bm3ig3p 3 жыл бұрын
ባለፈው ባስገድዶ መደፈር ለ አስራ አምስት አመት ተፈርዶበት በ አምስት ወሩ በይቅርታ የተፈታው ሰውየ ትዝ አለኝ አሁን ለተደፋሪዋ ሰቀቀን ሁኖባታል ትክክለኛ ፊልም ነው
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
እሙ ሰብ እንደራረግ
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ seifu fantahun እንዲ ተስሏል kzbin.info/www/bejne/i3ibYn5vh9aNeNE
@abebayimer3591
@abebayimer3591 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌(አዝናኝ ጨዋታ) Please Subscribe These Kids. They are making videos for Charity kzbin.info/www/bejne/i5Wrm4JrgKmljLs kzbin.info/www/bejne/poi2i4yLhKeVrc0
@abebayimer9813
@abebayimer9813 3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌(አዝናኝ ጨዋታ) Please Subscribe These Kids. They are making videos for Charity kzbin.info/www/bejne/i5Wrm4JrgKmljLs kzbin.info/www/bejne/poi2i4yLhKeVrc0
@yemareyamnegn1931
@yemareyamnegn1931 3 жыл бұрын
አይታችሁም ሆነ ሳታዩ ላይክ ብታረጉ አይጎዳችሁም ለነሱ ብዙ ለፍተውበታል እናበረታታቸው
@mexnekekozefagmaletedatene285
@mexnekekozefagmaletedatene285 3 жыл бұрын
ምንድነው የለፉት ዝም ብሎ እዴት ግትር እዳለ ፊልም ይሰራል ለውጥ የሚባል ነገር አለ ወይ ብር ወጣበት አይባል ወይ ድንቅ ትወና የለው እስቲ ምኑ ይደነቃል
@kidestgebreselassi4058
@kidestgebreselassi4058 3 жыл бұрын
ድንግልን የሚያቃልል ስራ እየሰሩ ነው ላይክ የምናደርገገው በጣም ያሳዝናል
@emuabubekirtube9148
@emuabubekirtube9148 3 жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 3 жыл бұрын
@@kidestgebreselassi4058 men akalelelu ahun setasefu new enji
@user-hg8tr3pd2p
@user-hg8tr3pd2p 3 жыл бұрын
በድንገት ስጓዝ ሀገሬ ፊልም ላይ ተገናኜን ጥሎብኝ ፊልም ሆነ ድራማ አልወድም ለማንኛዉ አይከፍም የድንቁ ልጂ በርታ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ሄኒ በርታ ምርጥ ነዉ ለማንም ወሬኛ እጅህን እዳሰጥ ፈጣሪ የሳምራዊቱዋን ሴት በድንጋይ ተወግራ ትገደል ሲሉ ሀጢአት ያልሰራ ካለ ይዉገራት ሲል 1ድም እንኩዋ ከሀጺአት የነጻ አልተገኘም አበቃዉ
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ seifu fantahun እንዲ ተስሏል kzbin.info/www/bejne/i3ibYn5vh9aNeNE
@zerriehshefrawe1701
@zerriehshefrawe1701 3 жыл бұрын
ሄኖክ በእውነት ጎበዝ ነው ሰው ሚያወራዉን አልሰማም ብሎ እሱ ስራውን ይእሰራል
@hayu1022
@hayu1022 3 жыл бұрын
በዚህ ግዜ እንኳን ተዋቂ ሰው የሰፈር ሰው እንዴት ሰው እንደሚያማ ታውቂዋለሽ ደሞ ለሰው ወሬ
@semoyakedejaleg2696
@semoyakedejaleg2696 3 жыл бұрын
ya saw wery betam metffo naw and and saw degmo demu merera naw be eresy seldrsbg awkwalhu.
@user-cc2gu4gu6f
@user-cc2gu4gu6f 3 жыл бұрын
ወይኔ መስኪ እንዴት ነው የወፈረችው ዘመን ላይ እና እዚህ አይገናኝም
@user-kf7hy3nj3x
@user-kf7hy3nj3x 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሴት አርቲስትቶች አለባበስ ዘልዛሎች ቂጥና ጭን ካላሳዩ ስልጣኔ አይመስላቸውም ኤጭ
@hayminot9262
@hayminot9262 3 жыл бұрын
Eweteshn,new
@user-kf7hy3nj3x
@user-kf7hy3nj3x 3 жыл бұрын
@@hayminot9262 እኮ አለባበሳቸው ከኢትዮጵያ ባህል የወጣ
@fasikawolde3605
@fasikawolde3605 3 жыл бұрын
Ezih film lay new yayeshiw weys lela lay?
@HiruteSlase
@HiruteSlase 3 жыл бұрын
Betkkl
@user-kf7hy3nj3x
@user-kf7hy3nj3x 3 жыл бұрын
@@fasikawolde3605 እዚህ ላይስ ቢሆን የሄኖክ እህት ሆና የምትሰራዋ እስኪ ከመጀመሪያው እይዋ
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ኮሜቶች ስለፊልሙ ብቻ ኮምቱ እሽ አይቼ ጨርሼ ነው የኮመትኩት ደስ ይላል
@paintedbynardi7089
@paintedbynardi7089 3 жыл бұрын
Thank you
@muluwork2113
@muluwork2113 3 жыл бұрын
ይመችሽ ያራዳ ልጅ
@user-fp3fo4lb2s
@user-fp3fo4lb2s 3 жыл бұрын
እሺ
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 3 жыл бұрын
ይመችሽ ምርጣ
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 3 жыл бұрын
እሺ ማማየ
@user-qk2zq4pi7h
@user-qk2zq4pi7h 3 жыл бұрын
በእውነት ምረጥ ፊልም ነው አሜንዬ ጣፍጭ ነሽ ሰወድሽ
@bosenadesiakal3011
@bosenadesiakal3011 3 жыл бұрын
የደረሰብሽ ነገር ከባድ ቢሆንም በምላክ እናት እዴት ይቀለዳል የድግል ማርያም ልጅ ይቅር ይበልሽ
@user-em9sk2ld7n
@user-em9sk2ld7n 3 жыл бұрын
ፈጣሪ አይ ወልድም አይወለድም እሽ ማር ያም የነብይ እናት እጂ የፈጣሪ አደለችም
@user-gd4te5pp6c
@user-gd4te5pp6c 3 жыл бұрын
@@user-em9sk2ld7n ልክነሽ የኔ ውድ አለህ ቀጥተኘውን መንገድ ይምረን
@user-eu3hl3tr2j
@user-eu3hl3tr2j 2 жыл бұрын
እመቤታችን መቀለጃ ነች እንዴ ልጄን በድንግልና ነው የወለድሁት የምትሉ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ለሁላችንም 😢
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 3 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ባታ ማርያም በላይ ጥላ በታች ጫማ ሁና ለቅድስ ሀገራችን ታብቃን አሜን።በቤሩት ያላችሁ እራሳችሁን ጠብቁ እባካችሁ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
አሜንንንንን
@tonytahchi7590
@tonytahchi7590 3 жыл бұрын
አሜንየነቆጅወ
@user-pz7ly8sx1f
@user-pz7ly8sx1f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@kiyakiyu8590
@kiyakiyu8590 3 жыл бұрын
አሜን(3)
@liyagessesse4963
@liyagessesse4963 3 жыл бұрын
AMEN BEATA MARIYAM bmalet yitarem
@user-fp3fo4lb2s
@user-fp3fo4lb2s 3 жыл бұрын
ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ናቹ
@wesutd
@wesutd 3 жыл бұрын
የፈጠራ ስራ እሰራለሁ Subscribe በማድረግ ፣ አስተያየት በመስጠት እና ለሌሎች በማጋራት በማገዝ አበርቱኝ
@jadamac7427
@jadamac7427 3 жыл бұрын
እንደ ፡ ዬኒ ፡ አይነት ፡ ወንድ ፡ በዚኛዉ ፡ ዘመን ፡ ማግኘት ፡ አቤት ፡ መታደል ፡ ነበረ ፡ የእውነት ፡ ቢሆን ፡ አቤት ፡
@azebhidego544
@azebhidego544 3 жыл бұрын
እንደፈጣሬዬ እናት በድንግልና ነው የወለድኮት? ይስተካከል ይታረም በጣም ያሳዝናል የምትሉት ነገር አጣችሁ አይይይይይ ጉድ
@zdhabeshawit9047
@zdhabeshawit9047 3 жыл бұрын
አይቸ ጨረስኩት በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ፊልም ነው ያላያችሁት ግቡ እና እዩት
@medinayamehdilje4662
@medinayamehdilje4662 3 жыл бұрын
ያንቺ አይነቶን ኮመንታተር ያብዛልን!🤗😍
@kiwihana3166
@kiwihana3166 3 жыл бұрын
ይመችሽ አቦቦቦ ስለ ፊልሙ ስለተናገርሽ ሁሉም ብሶቱን ያወራል
@kiwihana3166
@kiwihana3166 3 жыл бұрын
Medina ya Mehdi Lje 👍👍👍
@zdhabeshawit9047
@zdhabeshawit9047 3 жыл бұрын
@@kiwihana3166 በጣም እኔማ ይገርሙኛል ኪኪኪ
@mikotube75
@mikotube75 3 жыл бұрын
Ymechsh,beteseb enhun
@user-ks3nc4lf8g
@user-ks3nc4lf8g 3 жыл бұрын
ግርግዳው ላይ የታቦት ስእል አድህኖ አለ ከዛ ሙዚቃው ዳንሱም እዛው አይከብድም
@wesutd
@wesutd 3 жыл бұрын
የፈጠራ ስራ እሰራለሁ Subscribe በማድረግ ፣ አስተያየት በመስጠት እና ለሌሎች በማጋራት በማገዝ አበርቱኝ
@user-me4hi9uc9s
@user-me4hi9uc9s 3 жыл бұрын
የእውነት ከባድ ነው
@angleangle7960
@angleangle7960 3 жыл бұрын
ሰእል አይሰማም
@BekriM
@BekriM 3 жыл бұрын
ንፁህ
@user-vn2pc4mz9b
@user-vn2pc4mz9b 3 жыл бұрын
😢😢😢እፎፎ አመፃፀሙ ሲያሳዝን ደስ ሲል ያረብ በክፉቀን ደራሽ መከታ የሚሆን አፍቃሪ የትዳር አጋር ስጠን
@user-dw7zl8ge8z
@user-dw7zl8ge8z 3 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም አስደሳችና አስተማሪ ነው እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያን በቸርነቱ ከክፉ ነገር የጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏
@hawuletwolloyewa2306
@hawuletwolloyewa2306 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ ግልፅ አድርጎ ያሳያል አሪፍ ስራ ነው የምር
@user-co6kz7ll9i
@user-co6kz7ll9i 3 жыл бұрын
አስኪ ለመጀመርያ የ ሄኖክን ፊልም ልሹፈው 🙄
@tsegennetterune3821
@tsegennetterune3821 3 жыл бұрын
Betam aji😊😊
@elemneshmekura9288
@elemneshmekura9288 3 жыл бұрын
ሹፍ
@jerryjerryalem9853
@jerryjerryalem9853 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fasikawolde3605
@fasikawolde3605 3 жыл бұрын
Shufew...mirit new
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ seifu fantahun እንዲ ተስሏል kzbin.info/www/bejne/i3ibYn5vh9aNeNE
@user-zz8tn8kv7u
@user-zz8tn8kv7u 3 жыл бұрын
ሄኒየ የኔ ቆንጆ ምርጥ ስራ ነው ትችላለክ
@fatumaosman6221
@fatumaosman6221 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍነው ያሥተምራል እናመሠግናለን
@imandhd7835
@imandhd7835 3 жыл бұрын
እሠይ እሠይ ኮመንተሮች አደጋችሁልኝ ሥለፊልሙነዉ ጨርሶ አሥተያየት ያለዉ ወላሂ ደሥ ትላላችሁ ፈርቸነበር ኮሜቱ በሄኖክ ጉዳይ የሚሞላ መሥሎኝ ተባረኩ😘
@user-cu2rf3pu7z
@user-cu2rf3pu7z 3 жыл бұрын
ወደ ኢሳም ስለሄዱ ሄኖክ ተረሳ
@user-sl2kr1ll9v
@user-sl2kr1ll9v 3 жыл бұрын
😂😂😂 ወደ ዘመነ ኢሳም ተሸጋግሯል ኮሜንቱ
@ethiopianmoviecritic5319
@ethiopianmoviecritic5319 3 жыл бұрын
Leave the poor guy alone🤦🏽‍♀️
@user-fl9hz4xd7r
@user-fl9hz4xd7r 3 жыл бұрын
ክክክክ ይገርማል
@hayukwt4218
@hayukwt4218 3 жыл бұрын
@@user-sl2kr1ll9v 😂😂😂
@yassinmohmmed4502
@yassinmohmmed4502 3 жыл бұрын
ሽማግሌዉ ምርጥ ተዋናይ ነዉ የምር
@user-fi4os7en8s
@user-fi4os7en8s 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው ብቻ አይገልፀውም የአመቱ አንደኛ ፊልም በየዋለሁ ተወናችሁታል በደብ የአትዮጵያ ፊልም እንድህ አይነት ፊልም ሠርተው አያቁም ይህ ሀገርን እሚወክል ምርጥ ፊልም ነው ምንም እማይወጣለት
@user-kn7ek3bi6y
@user-kn7ek3bi6y 3 жыл бұрын
በጣም አርፍ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ኧረ ከሜንተሮች እመቤቴ ትፈውሳችሁ ምን አለበት የግላችሁን ትርኬ ምርኬ ለግላችሁ አድርጋችሁ ስለ ፊልሙ አስተያየት ብትሰጡበት?
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝkzbin.info/www/bejne/jqGVh4OCitp3gZo
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 3 жыл бұрын
Yenea konjo enesuma agul haymanotega mehonachew new
@turmitube4275
@turmitube4275 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ እና ደስ የሚል ስራ ነው❤️❤️
@ytub8060
@ytub8060 3 жыл бұрын
ሀኒ አድናቂሽነበርኩ ግን ጉራሽ
@bizuyetube3084
@bizuyetube3084 3 жыл бұрын
ሀኒዬ የኔ ማርርርር ስወድሽ እኮ emua
@mesiyemariyamlij8511
@mesiyemariyamlij8511 3 жыл бұрын
Fake account ,besew sim🙅
@user-vv3yh1iw6e
@user-vv3yh1iw6e 3 жыл бұрын
ሀኒዬ ከፊልም ላይ ጠፋሽብኝ የምወድሽ
@alemnesh7343
@alemnesh7343 3 жыл бұрын
Haniye betam eko new miwedish filmochis arif nachew bekirb gin lemdinew film yel serashiwu?
@boniyechrist3626
@boniyechrist3626 3 жыл бұрын
አሜንዬ የኔ ቅመም ስወድሽ እኮ እስቲ እሁድ እሁድ አዲስ ፊልም ልቀቁልን መልካም ቀን ይሁንልን🙏
@alushi1803
@alushi1803 3 жыл бұрын
እንደመር
@kebernsheworkhu208
@kebernsheworkhu208 3 жыл бұрын
አረ እህት ተብላ የምትጫወተው ግን ለምንድነው እንዲህ የሚያደርጋት እህት ተብላ እምትሰራ ከሆነ አስጨርሽኝ ሲላት ሌላ እዲያስብ ማስመሰል ለምን አስፈለገ ቀልድ አስመስለው ቢያመጡትም ይሂ አይመጥንም
@zebibamuhaba128
@zebibamuhaba128 3 жыл бұрын
በጣም አስደሳች ነው ላይክ አድርጉ
@user-wf9js3tx2e
@user-wf9js3tx2e 3 жыл бұрын
ወላሂ ፋልሙ በጣም የምለው በላይ ምርጥ ነው ሀገራችን እድህ ሁኖ ነው እርበርስ የምንጨካክነው የስውልይ እደ ትነብስ አጥፍቶ ታስር ክመባሉ ይለቀቃል እር ወደት እየሂድንነው
@user-tc3iu2be8i
@user-tc3iu2be8i 3 жыл бұрын
ማህተባችሁ ሲያምር
@selamawit6212
@selamawit6212 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ የሆነ ድራማ የጊዜው ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው እውነታ ይህ ነው። አርቴስቶቻችን ተባረኩ። እናመሰግናለን🙏
@maryamawittarekegn1423
@maryamawittarekegn1423 3 жыл бұрын
ትልቅ ስህተት የእመቤታችንን ክብር የነካችሁ ደፉሮች ናችሁ 👎🏾👎🏾👎🏾😡
@user-rm3in7ug4z
@user-rm3in7ug4z 3 жыл бұрын
💋💋
@mekiyasada1114
@mekiyasada1114 3 жыл бұрын
Betam des yemil film neu bertu Ameniye yene konjo HULEM WEDISHALEHu yene kimem berchi 👍👍😍😍😍♥️♥️♥️
@wajo_tube
@wajo_tube 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሁለት ወንድማማቾች ወደ ትምህርት ቤት እየሄዱ ነበር፤ ትናንሾች ናቸው፤ ከሁለቱ አንዱ በእጁ ሳንቲም ይዟል፤ ሳንቲሙን በፍቅር ይዞ እንዳይጠፋበት ተጠንቅቆ ወደ ትምህርቱ እየሄደ ቢሆንም ያለመታደል ነገር ሆኖ ሲሮጥ 50 ሳንቲሟ ከእጁ አመለጠች። ልጁ ደንግጦ የጠፋበትን ሳንቲም ፍለጋ ኳተነ። ወንድሙ ግን ያቺ ሳንቲም የት እንዳለች ያውቅ ነበር። ሳንቲሟንም እንዳያት ሄዶ በእግሩ ቆመባት። ለወንድሙ "ደብተርህን ልያዝልህ ሳንቲሟን አንተ ፈልግ" ብሎት በሳንቲሟ ላይ እንደቆመ ለብዙ ጊዜ ተገትሮ ቀረ፤ ወንድሙ ለአንድ አፍታ ዘወር እንዲልለት ቢፈልግም ወንድምየው ግን ሳንቲሟ የወደቀችው እዚያው አካባቢ እንደሆነች ስለሚያውቅ ፍለጋውን ቀጠለ። በዚህ የተነሳ ለብዙ ሰዓት እቆሙበት ቦታ ከባድ ፀሐይ መታቸው። ትምህርት ቤትም ረፈደባቸው፤ ፈተናውም አመለጣቸው። ሁለቱ ወንድማማቾች የሆኑት ነገር በአሁኒቷ ኢትዮጵያ እየተተገበረ ነው። ችግራችን ምን እንደሆነ እናውቀዋለን። የጠፋብንን ነገር እናውቀዋለን። ግን አንዳችን ለሌላችን መፍትሄ ከማፈላለግ ይልቅ በችግሩ መፍትሄ ላይ ቆመንበታል። በዚህ የተነሳ አንዳችን ለሌላው መሰል ወንድማችን ብቻ ሳይሆን ለራሳችን እንቅፋት ሆነናል። ለዚህም ነው ቅንነት በማጣት በሽታ ታውረን በመንገዳገድ ዘመናችንን እየጨረሰን ያለነው፡፡ ✍እመኑኝ የተፈጠርንው ብቻችንን አይደለምና ሁሌም ለሌሎች እናስብ፡፡ ብቻውን እሩጦ አንደኛ የወጣ የለም፡፡ እናም ወዳጄ ወገንከን በመልካም አበርታው እንጂ በክፉ አትነሳበት፡፡ የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@fatuma2334
@fatuma2334 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-be3bv1mw4f
@user-be3bv1mw4f 3 жыл бұрын
የኔ ማሮች በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው የሰራችሁት ሁላችሁም በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ፀንታ ትኑር ሁሌም ይቅርታ እንባባል
@entertainmentmeqirez729
@entertainmentmeqirez729 3 жыл бұрын
ሀይ ወንድም/እህት ቤተሰብ እንሁን። subscribe አድርጌያለሁ። subscribe አድርገኝ። kzbin.info/www/bejne/bZDFhXSuec9rq80
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልምነዉ ይመቻችሁ አቦ
@user-uv8vp4ff4d
@user-uv8vp4ff4d 3 жыл бұрын
ዋው ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ መልክት ያዘለ ነው በርቱልን
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 3 жыл бұрын
ለኔ የመጀመርያው ከሱስ የፀዳ ፈልም ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
የዘመን ድራማ ሰሪዎች በጣም ደስ ትላላቹ ለሁላችንም ሰላምና ፍቅር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለኢትዮጵያ
@amarchalghshsc3697
@amarchalghshsc3697 3 жыл бұрын
እንደ፡ፈጣሪ፡እናት፡በድንግልና ወለድኩ፡አልሺ፡አይ፡ድፊረት ብዙ፡ችግሮች በውስጥሺ፡ሊኖር ይችላል ግን እንደ ድንግል ማሪያም መሆን አይቻልም
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
እግዚኦ ምንድነው ስው በቃ ተውታ ምነው ሽዋ ሁላችንም የራሳችንን ገበና ብናውቅ ጥሩ ነበር ስለፊልሙ ብቻ ገና ሄኖክ ሳየው ይሄ እደሚኖር እርግጠኛ ነበርኩ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
የዘመኖቹ ፍርጦች ጀማሎ ሄሮል ሄኒ ስወዳችሁ አሜንዬ የኔ ቅመም
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው የሚያዝናና ትምህርት ሰጪ ነው አሜንዬ እድግ በይልን ልዩዬ ውድድ
@damartsstudio7115
@damartsstudio7115 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ይህን የስዕል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ pls እንዲሁም አስተያየት በመስጠት እንዳድግ አግዙኝ seifu fantahun እንዲ ተስሏል kzbin.info/www/bejne/i3ibYn5vh9aNeNE
@abebe795
@abebe795 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ለገንዘብ ብለሽ ባትዳፈሬ ለአፍሽ እንኳ አልከበደሽም ???? የማይባል ነገር ነው የድንግልማርያምን እናትእነት ለማራከስ ይመስላል ። ደራሲው የሴጣን ተላላኪ ነው ነገ ደሞ ምን ልትፅፍ ነው።????
@karemaaa4945
@karemaaa4945 3 жыл бұрын
አወ የእውነት
ሳንተያይ - Ethiopian Movie Santeyay 2023 Full Length Ethiopian Film Santeyaye 2023
1:22:45
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 262 М.
ጠብቂኝ ሙሉ ፊልም Tebekign full Ethiopian movie 2022
1:21:09
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
00:53
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 61 МЛН
ታክል /TAKL/ New Ethiopian Amharic Full  Movie 2021 #RohaMedia
1:18:12
ወዶ ገዳይ - Ethiopian Movie Wedo Geday 2020 Full Length Ethiopian Film Wedo Geday 2020
1:34:27
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 737 М.
አንድ ሁለት ሙሉ ፊልም And Hulet Ethiopian film 2019
1:47:39
ማርሽ ቀያሪው - Ethiopian Movie Marsh Qeyariw 2020 Full Length Ethiopian Film Marsh Keyariw 2020
1:46:00
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 944 М.
እስክትመጣ - Ethiopian Movie Esketemeta 2020 Full Length Ethiopian Eskitemeta 2020
1:32:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 853 М.
ቻንስ ነው - Ethiopian Movie Chance New 2020 Full Length Ethiopian Film 2020
1:40:44
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 МЛН
天使的牙刷被小丑这么用?#short #angel #clown
0:14
Super Beauty team
Рет қаралды 14 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
0:19
Kate Brush
Рет қаралды 7 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 21 МЛН
КОГДА БАТЕ ДАЛИ ОТПУСК😂#shorts
0:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 1,8 МЛН