ሳንተያይ - Ethiopian Movie Santeyay 2023 Full Length Ethiopian Film Santeyaye 2023

  Рет қаралды 263,116

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

10 ай бұрын

ሳንተያይ - Ethiopian Movie Santeyay 2023 Full Length Ethiopian Film Santeyaye 2023
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 217
@tsiyeeeee8369
@tsiyeeeee8369 10 ай бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም አብሳ ስደት ላይ ላለን እህቶች ከገባን በዚ ትምርት መዉሰድ እችላለን አይ ወዶች ነብሳቸዉ አይማርም ሴቶችም እባካችሁ አትጃጃሉ በኤ ፍ ቢ ፍቅር😢😢😢
@dhdbbrjrjj3516
@dhdbbrjrjj3516 10 ай бұрын
ይሄ ፊልም ለማዳም ቅመሞች የተሰራ ነው ቅመሞችየ እዩት እናመሰግናለን ሀሪፍና ልንማርበት የሚገባነው❤❤❤❤❤❤
@user-pp5ic4tr4e
@user-pp5ic4tr4e 10 ай бұрын
እውነት ነው
@Samir-ct4ho
@Samir-ct4ho 10 ай бұрын
አዎ የምር በጣም
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 10 ай бұрын
ትክክል እኔ እንኮን ከነቃሁ ቆይቻለሁ ሴቶችየ ንቁ
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f 10 ай бұрын
በትክክል ውዶቼ
@user-we5dz6ju3k
@user-we5dz6ju3k 10 ай бұрын
መጨረሻው አላማረም እንጂ አዎ ማነው እንዲህ በልቶ ብር ሚመልስ😂😂😂😂😂😂😂
@user-fz2fk2ts1g
@user-fz2fk2ts1g 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እውነት እደዚህች አይነት ሚስት ያድርገን ወዶችንም ያብዛልን የሰው ብር የሚበሉትንም ልቦና ይስጥልን በርቱ
@gggds3377
@gggds3377 10 ай бұрын
ዎዎ ነው
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 10 ай бұрын
ሔኒና እዮባን አይቼ ነው የመጣውት ይሔ ፊልም ለአረብ ሀገሯ ከርታታ ሴት የተሠራ ዶክመንተሪ ፊልም ነው እናመሠግናለን
@najaatkadir4895
@najaatkadir4895 10 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ይሄ ድራማ ለእናንተ ነው ኑ እዩ 🥰
@user-fm4gr6kb4p
@user-fm4gr6kb4p 10 ай бұрын
ዋዉ ዋዉ በጣም ደስይላል ለህቶቻችን ትምህርትነዉ ማለቴ ለመዳም ቅመሞች
@user-rh1gn8fc1n
@user-rh1gn8fc1n 10 ай бұрын
ዋው አስተማሪ ነው ለኛ አረብ አገር ላለነው ሰምታችዋል ሴቶች😂😂🙏😍😍
@adambizunehbizuneh1028
@adambizunehbizuneh1028 10 ай бұрын
በጣም ምርጥና አስተማሪ ፋል ድል ለፋኖ!!!
@Ahmed-211
@Ahmed-211 10 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው እናመሰግናለን 🙏❤️ ድምፁም የተስተካከለ ፊልም ነው እናመሰግናለን አቶ/ በላይ ወ/ሰማያት 🙏💚
@firealemenedale4595
@firealemenedale4595 10 ай бұрын
ዋዉ ምርጥ አስተማሪ ፊልን የማዳም ቅመሞችዬ የት ናችዉ ከእንደዚ ከሚያታልሉ ወንድ ይጠብቅ እንደነዚ አይነት መልካም ወንድ ያብዛልን
@frealemu6116
@frealemu6116 10 ай бұрын
Ameniiii ❤❤❤❤❤
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 10 ай бұрын
Enat ye areb hager sitoch ye wend chger alelbachu le wend genzb melak men yebalale asfari hula
@sameiraf2450
@sameiraf2450 10 ай бұрын
ያገረችንን ሰላም ፈጣሪ ይመልስልን
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 10 ай бұрын
ዋው የሄኖክ ሚስት ሆና ምትሰራው ሁሉም ሴት እንደዚች በሆነች እንደሷ እንድሆን ተመኘሁ ለድራማም ቢሆን
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 9 ай бұрын
እዮቢዬ ማክቤልዬ ስወዳችሁ❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 10 ай бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች እኮ ልክ እንደዚህ ናቸው የመዳምን ቅመሞች የሚጫወቱባቸው ሁላችሁም በደንብ ሰርታችሁታል
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 9 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ሚስት።ሁሌም ትተውንንንንን።
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 10 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች የሁላችንም ታሪክ እና አስተማሪ ነው ወስዶ የመለሰዉ ፊልም ላይ ብቻ ነው ወድን አትመኑ እንኳን የማናቀዉ የምናቀዉም ወድ ይቀየራል ሰዉ ከፍቷል😢😢😢
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 10 ай бұрын
የተመቸኝ ኮመንት❤
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f 10 ай бұрын
እውነት❤❤
@kalkidan5311
@kalkidan5311 9 ай бұрын
እውነት ነው❤😢😢
@yab_maraki.Tube764
@yab_maraki.Tube764 10 ай бұрын
ስንቱ ነው በሰው ስም አካውንት ከፍቶ የሚያጭበረብረው የስንት ሰው ልብ ተሰብሯል ? በጣም አስተማሬ ፊልም ነው ግን ቅር ያለኝ ነገር ታአክማ ቢታይ ይበልጥ ፊልሙ ያምር ነበር...??በሀሳቢ የምትስማሙ 👍
@hirutgirma4
@hirutgirma4 10 ай бұрын
ታክማ ቢታኝና ወንድሞና እህቷ የቅርታ ቢጠይቁ ላላደረገወ ሰው ደሰ ይል ነበር💕💕
@user-ke9vv9bn4d
@user-ke9vv9bn4d 10 ай бұрын
ልጅቷ ታክማ ድና ሁለቱ ተጋብተው ብናይ የበለጥ ያምር ነበር😍 ከወደድሽ ስትገናኙ አብራችሁ አጥፉ እንደ ፊልሙ ይመልስልኛል ብለሽ እንዳትበይ እህቴ ሆይ❤
@edanedan3683
@edanedan3683 10 ай бұрын
እውነት ነው ያለ ነገር ሰለሰራችሁ ለማዳም ቅመሞች እናመሰግናለን
@user-vf5io8jt9h
@user-vf5io8jt9h 10 ай бұрын
ተማሩ ተማሩ ጡሩ ሚስት እንዲህ ነው❤❤
@user-tq5ec2hn9f
@user-tq5ec2hn9f 9 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ድርማ ነው ❤❤❤❤❤
@SalamYonass-gq7pq
@SalamYonass-gq7pq 10 ай бұрын
ዋው የሄኖክ ድንቅ ችሎታውን ሳላደንቅ አላልፍም
@user-ys7qe2sr3v
@user-ys7qe2sr3v 10 ай бұрын
💒➕✔Enkoun lfslta tome Adersachu ymebtachen batsboche!!👏👏
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 10 ай бұрын
ግን ለልጅ እንዲህ አይነት ካራክተር መስጠት ትንሽ አይከብድም እንደ ልጅ ትደግ ፍቀዱላት እንጂ ክፉ ነገር በሀይምሮዋ አትዝሩባት 😢
@eyerus982
@eyerus982 10 ай бұрын
በትክክል 😢
@user-nv4ge7fp7d
@user-nv4ge7fp7d 10 ай бұрын
ዋው ባጣም ነው ዳስ ያላኚ ዳሞ የሄኖክ ሚስት ታማቻሺኝ ምርጥ ትምርት ነው ኑሩልኝ
@Omosuger3838
@Omosuger3838 10 ай бұрын
💯በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነዉ ለገባዉ ሰዉ
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 10 ай бұрын
ለእኛ አረብሀገር ላለን እህቷችአስተማሪፊልም እናመሰግናለን
@zuzumuhand5789
@zuzumuhand5789 10 ай бұрын
ለኛ ለማዳም ቅመሞች ትልቅ ትምህርት ነው
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 10 ай бұрын
Kebitesb yeleke le wend genzb yemteleku asfari nachu
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 9 ай бұрын
ዋዉ ነዉ በለተይ ለኛ ለቅመሞች ምንም ቢታፈቅሩት ብራቹህን ያዙ መጨረሻዉ ግን የሚመልስ አለደ አሪፍ ትምህርት ነዉ ምንም ባፈቅረዉ ብሬን አላቀምስም
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 10 ай бұрын
Wow እንደዚህ አይነት ሚስት ከየት ትገኛለች? የባሏን ችግር የራሷ አድርጋ የሚታይ፥ በሁሉም ነገር ከጎኑ የምትሆን.... ግን አረብ ሀገር የምትሰሩ እህቶቻችን ተጠንቀቁ! ከዚህ ተማሩበት! 🙏
@mariamtesfalem2101
@mariamtesfalem2101 10 ай бұрын
Beti RNA hanicho altechalachuhum hulem sirulin betam gobez nachu bertulin
@kalkidan5311
@kalkidan5311 9 ай бұрын
እሺ ፈጣሪ ይጠብቀን❤😢
@kalkidan5311
@kalkidan5311 9 ай бұрын
እሺ ፈጣሪ ይጠብቀን❤😢
@kalkidan5311
@kalkidan5311 9 ай бұрын
እሺ ፈጣሪ ይጠብቀን❤😢
@kalkidan5311
@kalkidan5311 9 ай бұрын
እሺ ፈጣሪ ይጠብቀን❤😢
@user-bs9gk5ex5z
@user-bs9gk5ex5z 10 ай бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ❤❤❤❤
@Kalkidan727
@Kalkidan727 10 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏
@gggrvheve
@gggrvheve 10 ай бұрын
ለስደተኞች ለመዳም ቅመሞቾ ትምርት ይሁነን✍️ግን የኢ/ያ ፊልም የሚለቀቀዉ ሁሉም አንድ አይነት ነዉ ይሰለቻን መጀመሪያዉ ታይቶ መጨረሻዉ የማይገመት መሆን አለበት ❤❤❤
@richeraheallove8509
@richeraheallove8509 10 ай бұрын
😂😂😂😂ምን አይነት ትንሽ በሀሳብሽ ግለጭልን
@BayushSentaayoo1234-kh1px
@BayushSentaayoo1234-kh1px 10 ай бұрын
ዋው አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ ❤🙏🥰🥰🥰
@user-rd7if9yw1y
@user-rd7if9yw1y 10 ай бұрын
እውነት ነው የኛ የስደተኞች ገንዘብ እሳት ነው እያታለላቹን የምትበሉን በስጋም በነፍስም እረፍት አይኑራቹ ስለቀመስኩት ነው ቅመሞችዬ መልክቱ ለኛ ነው ስንቴ እንበላ መንቃት ጠለብን ማመንም ማዘንም ገደብ ሊኖረው ይገባል
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs 10 ай бұрын
ጓደኛ ይቅርባቹ በአሁን ጊዜ እሳት ውስጥ ከቶት ሄደ ክፉ 😥😥😥😥😥😥
@user-vr9cx6tz8p
@user-vr9cx6tz8p 10 ай бұрын
የምር እደዚ ፊልም ተመቼቶኝ አላውቅም ምርጥ የትዳር ፊልም ግን አለ እደዚአይነት መተሳሰብ
@HsjsOsp
@HsjsOsp 10 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️♥️♥️♥️
@madinaadam8520
@madinaadam8520 10 ай бұрын
ዋው ድሰየሚል ፈልም ነው በረቱ❤❤
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f 10 ай бұрын
የማዳም ቅመምች እሄ ለይኛ ትልቅ ትምህርት ነው በርቱ ቀጥሉበት በጣም አስተማሪ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-td9dm6kg7x
@user-td9dm6kg7x 9 ай бұрын
Wow betam arifi nw❤❤
@amaneshshuramo7529
@amaneshshuramo7529 10 ай бұрын
አራ ልቀቁት እባካችሁ 🙏🙏🙏
@user-iy7me8zf8h
@user-iy7me8zf8h 10 ай бұрын
የያሱ ሚስት😂 ተመችታኝለች ጥንካራዋ 😊😊
@user-bo5vc4th3v
@user-bo5vc4th3v 10 ай бұрын
ቅምሞችዬ ተማሩበት❤❤❤❤❤❤❤
@user-ml8bu6wn4l
@user-ml8bu6wn4l 4 ай бұрын
ኦ ለኛው ለመዳም ቅመሞች ነው እንየው እውነት እናመሠግናለን አስተማሪ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@Rahma-qe1et
@Rahma-qe1et 5 ай бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም የመዳም ሽቃላዋ ች የት ናችሁ 😀🥰በርቱልን የኛ ጀግናዋች
@user-xs8wi9ul2r
@user-xs8wi9ul2r 9 ай бұрын
Woww mirtye filmnw thank you🙏🙏
@user-ju3xu2vn2i
@user-ju3xu2vn2i 10 ай бұрын
እኛ arab ሀገር ያለነው ሴት እንደሆነን be ምክር አልገባ ብሎናል እስቲ ከዝህ ፊልም በጣም ይማራሉ ብዬ አስባልሁ የ ዘመኑ ምርጥ ፊልም ብየዋልሁ
@babsnnnsnsj3904
@babsnnnsnsj3904 10 ай бұрын
Waoooooooo betam das yemil film inamesaginalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SadaA-nu2hv
@SadaA-nu2hv 10 ай бұрын
ይሆ ፉልም አስለቀሠኝ የእኔ ሂወት ነዉ
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 10 ай бұрын
ሳታውኝ 👍👍👍
@youtbe2754
@youtbe2754 10 ай бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው በቱ❤❤❤
@Brukhhh
@Brukhhh 10 ай бұрын
we have seen it before now.
@user-mm2jw9tb1g
@user-mm2jw9tb1g 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አስተማሪ ፉልም ደስሲል
@saw430
@saw430 10 ай бұрын
ደስእሚል ፊልምነዉ❤❤
@user-ec7sv6ei1x
@user-ec7sv6ei1x 10 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ከደዚህ አይነት ነገር ጠብቀኝ ምርጥ ትምህርት ነው
@user-um5zb8kf8v
@user-um5zb8kf8v 10 ай бұрын
በጣም አሪፍት/ት አለው ተማሩበት የመዳም ቅመሞች በተረፈ እናመሰግናለን
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 10 ай бұрын
ሄኖክን ግን ይቅርታ ሳይጠይቁት 😂 😮 ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው የመዳም ቅመማች ለናተነው ኑ እኑት ❤❤❤❤
@hirutgirma4
@hirutgirma4 10 ай бұрын
ሄኖክን ይቅርታ ሳይጠይቁት በማለቁ ተናድጃላው በላጠፋው ጥፋት💕💕
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 10 ай бұрын
ዋዉ አሪፍ ፊልም ነው በተለይ ሚስቱ የሌለ ነው የሚት ደቀዉ ምነዉ እንደዚች መልካም ሚስት ብንሆን
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 10 ай бұрын
Meseken sent set Aleksej enamsgenalen bewnt betam astemary fetena new nurulegn yager lijoech Love you all 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@EminuteUrgo
@EminuteUrgo Ай бұрын
Betami buzu timihiritinw ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-xp5nq7mc5w
@user-xp5nq7mc5w 10 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው
@user-vt3go4kv1h
@user-vt3go4kv1h 10 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው የመዳም ቅመሞችየ ሰብሰብ እንበል❤❤❤
@SkaliA-no2gu
@SkaliA-no2gu 10 ай бұрын
Bitam mirte filme
@user-zn5qh1so5c
@user-zn5qh1so5c 23 күн бұрын
ደስ ይላል
@tonyhasrouny8809
@tonyhasrouny8809 10 ай бұрын
WOWWWWWW ❤❤❤❤❤
@kimnoel9873
@kimnoel9873 10 ай бұрын
This is a New Amharic Movie of Ethiopia since here in 2023. 📺🐎🇪🇹🍿💎🌈🏙️📱📻🎶🛻
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 10 ай бұрын
❤❤❤❤ መንግስተ ሰማያት ቀረበች ንስኣ ግቡ ኤኖክ ፀደቀ አሪፍ ፊልም ነው ግን መሬት ላይ በባትሪ አይገኝም 😅😅ጭራሽ ሊመልስ
@mekdi7550
@mekdi7550 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-vm4rb3jo1r
@user-vm4rb3jo1r 9 ай бұрын
ዋው❤❤❤
@giuccuxuxy9636
@giuccuxuxy9636 10 ай бұрын
ዋውነውተማሩቅመምች
@Tinchi9
@Tinchi9 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ አስተማሪ ነው
@ahmadmechref6215
@ahmadmechref6215 10 ай бұрын
Wow🙏🙏💞💞💞
@kfnmobile325
@kfnmobile325 10 ай бұрын
ዋው እዮቦ ሀብታም ሁነሕ ስራ እስቴ ❤❤❤❤❤
@Amine-ws8hc
@Amine-ws8hc 10 ай бұрын
አቦ ወለሂ ይመቸቹ እሄ ፈልም የአብዘኞቹ የስደተኞች ተሪክ ነዉ የዉ በእዉነተዉ ከመቶ ሰባ አምስት ፖርሰንቱ መጨረሻም ለይ ብረቸዉን አየገኙም የዬዉ የቀወል የስደትን ነገር
@hasanatsayid5112
@hasanatsayid5112 10 ай бұрын
Wow
@Linaye05
@Linaye05 10 ай бұрын
betam arif astemari move enamesginaln
@ahmedosman372
@ahmedosman372 10 ай бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
@user-et4bv9cj8i
@user-et4bv9cj8i 10 ай бұрын
ዋው ቃል የለኝም ምርጥ ፊልም
@mitikewoldegiorgis-zi9uk
@mitikewoldegiorgis-zi9uk 9 ай бұрын
😢😢😢
@Hayat824
@Hayat824 9 ай бұрын
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ🌷 ወድና🌻የተክበሪችሁ🌷ውድ💐የሀገሬልጀች💗ምረጥ🌹ባል🌹ምረጥ🌹አባት🌹አስተማረ🌹ምረጥ🌹አለአዛኝ🌹ናፍቂ🌹ምረጥ🌹መሪ🌹ምረጥ🌹ነብይ መሀመድ🌹ሰላላሁ🌹አለይሂ መስለም🌹ፓሮፍይሎን በመጫን ቤተስብይሁኑ
@user-zt5gy2ew3g
@user-zt5gy2ew3g 5 ай бұрын
ዋው አሥተማሪ ነው ❤❤❤❤❤
@alayfantu4951
@alayfantu4951 10 ай бұрын
Waw bexam mirx film new ❤❤❤❤❤
@tetetety3946
@tetetety3946 10 ай бұрын
Des ylale btleye legna arbe ager lalen ehtochachihu seletrdachihun btam enamesgnalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-sf1vy3zs4j
@user-sf1vy3zs4j 10 ай бұрын
ye eyoban ena honke dinkun yalachu este enyachu betam ewdachuhalew ❤❤❤❤❤
@Maskerm-sp4vu
@Maskerm-sp4vu 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RahmaRahma-np9fm
@RahmaRahma-np9fm 9 ай бұрын
ዋዉ ፊልምብሎ ዝም ያመቱ ምርጥ ብየዋለሁ
@user-ys7qe2sr3v
@user-ys7qe2sr3v 10 ай бұрын
Del ltgfawo Amara del lfano del l💚💛❤💪💪💪
@dubai1280
@dubai1280 10 ай бұрын
ዋዉ❤❤❤
@yal1907
@yal1907 10 ай бұрын
አላህ ሱባሃነወታአላ ከሚጠላቸውና ይቅር ከማይላቸው መካከል አማና የበላን ሰው የጋሃነ እራት ያደገዋል
@hasanatsayid5112
@hasanatsayid5112 10 ай бұрын
Walahii baxam tilq timirt naw bartuu 🤙🤙🤙🤙🙏🙏🙏🙏🙏
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 10 ай бұрын
Haniye..legna lasedat ngochi Tiru maltekit new enamsegn alen 💚💚💛💛❤️❤️🔥🔥😍💙🙏💕🙏
@user-ll6fs3im2k
@user-ll6fs3im2k 10 ай бұрын
እዮባ እና ማክቤል ሂኖክዬ ሥወዳችሁየምወዳችሁዬ በርቱልን
@burtukanedosa2331
@burtukanedosa2331 10 ай бұрын
❤❤🙏🙏
@wedajutirebo1688
@wedajutirebo1688 10 ай бұрын
👏
@zebibaehtopimehammednur1858
@zebibaehtopimehammednur1858 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@Aeue-hf3vz
@Aeue-hf3vz 10 ай бұрын
ዋው አስተማር ፍልም ነው ለምያቅ ሰው
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 10 ай бұрын
❤❤❤
@heyatmelese-ly6by
@heyatmelese-ly6by 10 ай бұрын
እያየሁ እኮምታለሁ አሪፍ ይመሥላል
@seasea3347
@seasea3347 10 ай бұрын
ዋው ያምራል ሄኒየ ሰወድህ ማሬ ❤❤❤❤❤
ሳይገባት - Ethiopian Movie Saygebat 2023 Full Length Ethiopian Film Saygebaat 2023
1:17:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 443 М.
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 4,7 МЛН
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
Crafty Champions
Рет қаралды 58 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 53 МЛН
Yaye Yiferedew (Ethiopian film 2018)
1:24:42
Addis Films
Рет қаралды 403 М.
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1 МЛН
Ethiopian news today ሰበር  May 2024
8:34
Ethiopia media
Рет қаралды 7 М.
ባንቺ መንገድ - Ethiopian Movie Banchi Menged 2020 Full Length Ethiopian Film Banchi Menged 2020
1:37:28
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 МЛН
አራድዬ 2   ሙሉ ፊልም | Aradye 2 | Ethiopian Film 2023 new Ethiopian movie #Haset Movies
1:27:56
Siyamrsh Yikir (Ethiopian Film 2017)
1:32:32
Addis Films
Рет қаралды 175 М.
ባነሻል ሙሉ ፊልም - Baneshal Full Ethiopian Movie 2024
1:27:52
አስታራቂ 2 - Ethiopian Movie Astaraki 2 - 2019
1:45:48
Arada Movies
Рет қаралды 3,7 МЛН
Средний палец и собака 🤯
0:25
FATA MORGANA
Рет қаралды 3,6 МЛН
Random passerby 😱🤣 #demariki
0:18
Demariki
Рет қаралды 7 МЛН