የአባት እዳ - Ethiopian Movie YeAbat Eda 2023 Full Length Ethiopian Film Yabat Eda 2023

  Рет қаралды 166,777

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Жыл бұрын

የአባት እዳ - Ethiopian Movie YeAbat Eda 2023 Full Length Ethiopian Film Yabat Eda 2023
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 105
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs Жыл бұрын
ፊልሙን ጠቅላላ ሄኖክ ሄኖክ ተቆጣጥሮታል ይመችህ💞💞💞
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 Жыл бұрын
አዪዪ ይህች ህፃን በጎ ምግባር መማር ሲገባ ገንዘብ ተለምዶ የተሰጣት ተውኔት ተግባሩ ለእድሜዋ እጅግ ያስጠላል
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Жыл бұрын
ማክቤልን ግን ሌብነት ገፀ-ባህሪ መጫወት የለባትም በዚ እድሜዋ ምን ሆናቹ ነው ግን ህፃንን ልጅ አስነዋሪ ነገር ማሰራት?! በዚ ላይ ይች አባት ፈላጊዋ በጣም ነው የምትደብረው የሆነች ደረቅ ነገር ምኗም አያምርም🤮
@selonongirma4782
@selonongirma4782 11 ай бұрын
ዋው ፊልሙ ግሩም ነው
@tigistayele3876
@tigistayele3876 Жыл бұрын
ሄኒ ያለበት ፊልም ይመቸኛል በርታ❤ 👈ለምቀኞች ቦታ አትስጥ ሐበሻ እንደሆነ ምቀኝነት ባህሪው ሆኖ ቀረ 😢
@samarr1112
@samarr1112 Жыл бұрын
1አተ ነህ 😂
@user-zb4gc3ww8d
@user-zb4gc3ww8d Жыл бұрын
😂😂😂
@robbarobi2784
@robbarobi2784 Жыл бұрын
Tank you 🙏 you right ✅️ heis best actor
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" ህይወት በሁለት ትከፈላለች በኔጌቲቨና በፖዘቲቨ '
@GalaxyGalaxy-su6cj
@GalaxyGalaxy-su6cj 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@abdureboss1037
@abdureboss1037 10 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ❤
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
' እውነት ሃቅ ፈራጅ ነው እውነት ያሸንፋል "
@FirdousFirdous-wl9yp
@FirdousFirdous-wl9yp Жыл бұрын
Waw mrt film🎉🎉🎉❤❤❤
@adamminwuyelet6451
@adamminwuyelet6451 Жыл бұрын
የአባትየዉን ትወና ግን ለ መኮነን ወይ ለ ሸዋፈራሁ ፤ ለደረጄ ቢሰጥ ያበደ ይሆን ነበር
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
ወይ ማክቤልዬ ልዬ እኮነሽ የኔ ቅመም ❤❤
@nardi7379
@nardi7379 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@Rozi19568
@Rozi19568 Жыл бұрын
ዋው
@user-db3hg2eq4q
@user-db3hg2eq4q 8 ай бұрын
ደስ ሲል የሰሞኑ ፊልሞች ያለ ሄኒ አንሰራም አሉ
@meronneguse5871
@meronneguse5871 Жыл бұрын
Henii gobez eko nak❤
@user-rh1gn8fc1n
@user-rh1gn8fc1n Жыл бұрын
ዋውውውውው
@fuch9239
@fuch9239 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@chdbchhcf9117
@chdbchhcf9117 Жыл бұрын
በሩቱ
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል
@hanabelachew6775
@hanabelachew6775 Жыл бұрын
Nice movie ❤
@Fawsiyo
@Fawsiyo Жыл бұрын
ፌልሙአነፋም
@user-rw8ep4qj4y
@user-rw8ep4qj4y Жыл бұрын
🎉🎉
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
እደት ነው ቅመሞቸ ልየው ወይስ ይብራብኝ ጠቁሙኝ😂😂 የሄኒ አድናቂ ነኝ
@user-zb4gc3ww8d
@user-zb4gc3ww8d Жыл бұрын
አይተሽ መልሽልኝ
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" ትልቅ ደረጃ ለመድረስ ጠንክሮ መስራት "
@asmeretmoke5648
@asmeretmoke5648 Жыл бұрын
Hanoke mesetke betame tamralce
@richeraheallove8509
@richeraheallove8509 Жыл бұрын
ደስ ይላል ❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅
@zinashmazna2817
@zinashmazna2817 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️👍
@yohanesgebremariam7728
@yohanesgebremariam7728 Жыл бұрын
Errr ye Ethiopia film edzy Hone ker Henok yelelew flim anserm alo Ante rase tenshe ke film gelel bel benate
@dronesg5417
@dronesg5417 Жыл бұрын
Tikelele. Lela artist ayeketerume enda? Minden new negeru?
@meronneguse5871
@meronneguse5871 Жыл бұрын
Henii my love ❤😏😏
@mekonnen2384
@mekonnen2384 Жыл бұрын
ከሌብነትና ድህነት ትረካ ውጡ !!!!
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" ፈጣሪ ሁሉንም ይመለከታል "
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" ለሁሉም ሰአት ቀን ሳምንት ወር አለው "
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው 🥰
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" እራሱን የሚጠብቅ አሸናፊ ይሆናል "
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" ማን ለማን ምን የት አስተውሉ "
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
ሄኒ ያለበት ፊልም😍😍😍😅
@fdfgfg8929
@fdfgfg8929 Жыл бұрын
ሄኒየ የኔ ውድ
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" ህግ ባለበት ሃገር በሰላም መኖር ይቻላል??"
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 Жыл бұрын
😅😅😅😅😍😍
@amentube9168
@amentube9168 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ዋውውውውው
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" በፍቅር የተገዛ ፍቅርን ያለመልማል "
@NourMohamed-ql6re
@NourMohamed-ql6re Жыл бұрын
Nice
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" ሁሉም የራሱ መንገድ አለው እና መንገድህን ተመልከት "
@user-in8gk4qg3e
@user-in8gk4qg3e 11 ай бұрын
Ederamaw,laye,yemiyasetelachehu,kale,alemayet,new,meftehew
@Leeman2020
@Leeman2020 Жыл бұрын
ሄኖክ ድንቁን የሚለይበት ፊልም፣ እንደው ይጥፋ ? ይሄ ልጅ በጣም ሰለቸኝ።
@dronesg5417
@dronesg5417 Жыл бұрын
Betam tekekle.
@henoksiyum333
@henoksiyum333 Жыл бұрын
ሄኖክ ድንቁ ያላበት አደለም ፊልም ዎንጀል ይሳራ 😍😍😍ሄኑየ ትላያለ 😍😍😍
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
እሱኮ ስንት ሴቶችን ያጭበረበረ ሌባ እኮ ነው ። ለዚህ ዝቃጭ ወንድ ነው ለሀጭሽ የሚዝረከረከው? 😳 በይ ሌላ ሰው እንደይሰማሽ።
@tigisttigist7511
@tigisttigist7511 Жыл бұрын
​@@nardip4999 ምቀኛ
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
@@tigisttigist7511 ምን አስቀናኝ ፤ እውነቱን ነው የተናገርኩት። የሱ ቢጤ አጭበርባሪ ነሽ ማለት ነው ፤ ለዚህም ነው ይሄንን መጥፎ ባህሪውን የደገፍሽው።
@tigisttigist7511
@tigisttigist7511 Жыл бұрын
@@nardip4999 ሲጀመር የት አየሽው እደዚህ እደሆነ ይሄኮ የሚያረገው ለትወናነው እጂ እደምናየው አደለም ፀባዩ ሆይ
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
@@tigisttigist7511 አልሰማሽም እንዴ ሚድያ ላይ የወጣውን የሱን አሳፋሪ ዜና ?? ውጭ ሀገር የሚኖሩትን ስንት ሴቶችን መሰለሽ ያስለ**ቀሰው...የዱባይ ሴት አልቀረ የአሜሪካ አልቀረ ሁሉንም ሴቶች በስልክ ሲያሽኮረምም ገንዘብና ልብስ እንዲልኩለት.. አንዷን አስረግዟት መኪና መግዣ ገንዘብ ላኪ ብሎአት እንቢ ስትለው እ''ርግዝናውን ከደት። ኧረ የሱ ለብቻ ነው። KZbin ላይ ፈልጊው ሚድያ ላይ የወጣውን የሱን ታሪክ ታገኝዋለሽ።
@dubai1280
@dubai1280 Жыл бұрын
ሄኖክየ ❤❤ሚጣ ሚጥሚጣ😂😂❤
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
እኔ ምላችሁ? እቺ የባቡር መንገድና ረጃጅም ፎቆች በየ ፊልሙ ብቅ ሳትል አትቀራም አይደለ? 🤔
@saronbiresaw6474
@saronbiresaw6474 Жыл бұрын
ሰው ባለው ነው ነፉሴ ደግሞ ሁሉም ፊልም ላይ እኮ ነው
@samarr1112
@samarr1112 Жыл бұрын
ሰለችህ አይደል እኔን በቃ እደዛ ከሆነ ፊትህን እዳታይ በመስታወት 😏ምን ይላል
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam Жыл бұрын
እኔ የምለው ሄኖክ ድንቁ እየከፈሉት ነው ወይስ እየከፈለ ነው የሚሰራው በቀን በቀን እሱን እንይ እንዴ እረ ሰለቸን አሁንስ
@dronesg5417
@dronesg5417 Жыл бұрын
Betam metayet yefelegale....Lela sew beketru yeshalale.
@tezeraselemontezeraselemon
@tezeraselemontezeraselemon 4 ай бұрын
Te
@user-xy7ee2wp6r
@user-xy7ee2wp6r Жыл бұрын
ዉዶችየከባድጭቀትላይነዉያለሀሁትጠልዩልኝስደተኛዋነኝበስደትምባገርምያላቹሕ
@hgzzzs3422
@hgzzzs3422 Жыл бұрын
አይዞን ጭቅሺን አላህ ያሳልሺ
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" ድመት ውሻ እና ወፍ መንገዳቸውን ያውቃሉ "
@burtukanedosa2331
@burtukanedosa2331 Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤
@BiniBenjamin-po7uv
@BiniBenjamin-po7uv Жыл бұрын
እረ ተው በሉት ምን ያህል ብረክሱ ።ግን በቀን ሁለት ፊልም ምለቁት
@user-jf4ke6mb2t
@user-jf4ke6mb2t 9 ай бұрын
ከሀሉም የተመቼኝ ቦስ😅
@richricho4513
@richricho4513 Жыл бұрын
Ere Sofaw Keyrut Snt Film Teserabet Ereeee😂
@BiniBenjamin-po7uv
@BiniBenjamin-po7uv Жыл бұрын
ሚገርመኝ ጥበብ ምናምን ትላላቹ ደሞ ሙታኖሽ😅😅😂😂
@user-jd2hu2uj2m
@user-jd2hu2uj2m Жыл бұрын
ውጤቱስ?
@betselotadane
@betselotadane Жыл бұрын
😂😂😂😊😊😊
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kemalabdulaziz1661
@kemalabdulaziz1661 Жыл бұрын
ቆይ ሄኖክ ድንቁ በነጻ ነው ፊልም የሚሰራው?
@tigisttigist7511
@tigisttigist7511 Жыл бұрын
ማለት በገዘብ ነው እጂ
@user-uq6lj2dt8j
@user-uq6lj2dt8j Жыл бұрын
አጠምዳለሁ ሲሉ መጠመድም አለ😂
@azeb5309
@azeb5309 11 ай бұрын
ድክም ያለፊልም.....
@msarati4220
@msarati4220 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😮😮
@drr3972
@drr3972 11 ай бұрын
ጀምበርዋ ቦስ ሆንክ ሯ 😂😂😂
@user-pn7hi1bh1i
@user-pn7hi1bh1i Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@jmela5844
@jmela5844 Жыл бұрын
አትጋፈው ኮሜቶች
@jmela5844
@jmela5844 Жыл бұрын
ቀስ ተርጋጉ እንዲትወዲቁ ሰትጋፈው
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 11 ай бұрын
SUBSCRIBE. LIKE. SHARE. Like. 🕍👏🏿🕍. ☹️☹️☹️. ቅዱስ። ሚካኤል እንኳን አደረሳችሁ። 🤲🛐🤲🛐📚📚. 📚📚.
@user-rw8ep4qj4y
@user-rw8ep4qj4y Жыл бұрын
😅😅😅
@Buttukan18-et9zm
@Buttukan18-et9zm Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@eyerusfikre1379
@eyerusfikre1379 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-pn4bm2ft7y
@user-pn4bm2ft7y Жыл бұрын
😂
@kemalabdulaziz1661
@kemalabdulaziz1661 Жыл бұрын
1 ሶፋ ላይ 10 ፊልም ትሰራላችሁ፤ አሳፋሪዎች ለምን ነጠላ ዘርግታችሁ አትለምኑም ይህን ያህል ከባሰባችሁ!!!
@samarr1112
@samarr1112 Жыл бұрын
ሚስተር ቁስ 🤣
@kedjakedye8750
@kedjakedye8750 9 ай бұрын
😅😅😅😅
@mesfinmedolo3539
@mesfinmedolo3539 11 ай бұрын
ሌባ ሌባም ነዉ መቼም ኣይሻሻልም
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam Жыл бұрын
ሄኖክ ድንቁ የሚባለው ሰውዬ መንታ ወንድም አለው ልበል ጭራሽ አሁን አሁንማ በቀን ሁለት ፊልም መስራት ጀመረኮ
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
5 መንታ አለው 👍😂😂😂😂😂😂
@tigisttigist7511
@tigisttigist7511 Жыл бұрын
ቆይ ምችግር አለው ቢሰራ ወይ ሀበሻ ምቀኛ ናችሁ ለዛም ነው ዘላለም ከክ የማንወጣው
@BinyammekoneneBinyam
@BinyammekoneneBinyam Жыл бұрын
@@tigisttigist7511 የናትሽ ነው እከክ ምነው ከናትሽ ጋር አብሮ ነው እንዴ ያጫወታቹ ንፍጣም ሲጀመር ተናፍቆ ቢመጣ ክብሩ ለራሱ ነው የሆንሽ አለቅላቂ
@dubai1280
@dubai1280 Жыл бұрын
ሄኖክየ እኔሥ በጣም እወደዋለሁ አትናገሩብኝ😢😂❤
@dubai1280
@dubai1280 Жыл бұрын
​@@BinyammekoneneBinyam አይባልም
@seadi_fkr
@seadi_fkr Жыл бұрын
ይሄ ምንም ትምርት የለውም ፊልም ቀረ መነ ቃል ኪዳን ጥበቡ
@user-ck6fi4bn3h
@user-ck6fi4bn3h Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
እንደ ቀልድ Ende Keld Ethiopian full film 2018
1:43:28
AmharicTV
Рет қаралды 687 М.
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 15 МЛН
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 4,2 МЛН
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
00:30
БЕРТ
Рет қаралды 4,1 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
ላይሞላ - Ethiopian Movie Laymola 2023 Full Length Ethiopian Film Laimola 2023
1:18:28
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 153 М.
የት ናት? | Yet Nat
24:48
የት ናት? | Yet Nat?
Рет қаралды 2,2 М.
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1 МЛН
የልጅ ቁማር  - Ethiopian Movie Yelij Qumar 2023 Full Length Ethiopian FilmYelij Kumar 2023
1:35:24
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 369 М.
ማርሽ ቀያሪው - Ethiopian Movie Marsh Qeyariw 2020 Full Length Ethiopian Film Marsh Keyariw 2020
1:46:00
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 943 М.
ወደፊት - Ethiopian Movie Wedefit 2019 Full Length Ethiopian Film Wedefit 2019
1:54:09
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 4 МЛН
elim yara olduğunda benim haller #shorts
0:16
Mert Sarı
Рет қаралды 18 МЛН
😳 ЛОВЛЮ ВОРА в бандитской БАРСЕЛОНЕ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 10 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
0:19
Kate Brush
Рет қаралды 2,5 МЛН