ሹገር ቀማኝ - Ethiopian Movie Shuger Qemagn 2024 Full Length Ethiopian Film Shuger Kemagn 2024

  Рет қаралды 296,044

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 129
@user-cd8rx4qw7p
@user-cd8rx4qw7p 5 ай бұрын
እጃቹ ይባረክ አጨራረሱ በተለይ በጣም ያበደ ነው ያጠፋ ሰው በፈጣሪው ሲቀጣ ዳሬክተሩ ሊያሳየን ሞክሯል ቆንጆ ፊልም ነው የማዳም ቅመሞች ገባገባ በሉ ምርጥ ፊልም ተገኝቷል የተመቻቹ ላይክ አርጉኝ
@ethi9683
@ethi9683 4 ай бұрын
ከእውቀት ነፃ አስተያየት!! ማነው ያጠፋው ማነውስ የተቀጣው ለኔ እንደውም አጨራረሱ ድሮም የኢትዮጵያ ፊልም አስብሎኛል
@betitube1576
@betitube1576 5 ай бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ!❤
@GANATEYOHANSEE0502Ganateyohans
@GANATEYOHANSEE0502Ganateyohans 5 ай бұрын
አሜን
@kefelegnhatiso4273
@kefelegnhatiso4273 5 ай бұрын
አሜን
@Naafiyad_Naafi
@Naafiyad_Naafi 5 ай бұрын
Ameen❤
@DagemAlemu-fb4ki
@DagemAlemu-fb4ki 4 ай бұрын
Amen 🙏
@AliyuAbubakar-o4b
@AliyuAbubakar-o4b 4 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@tamiratmasato9640
@tamiratmasato9640 5 ай бұрын
ክፉ ለመሆን ምርጫ እንጂ ምክንያት አያስፈልገውም። ሰው ከሕይወት ይልቅ ሞትን የመረጠ ብቸኛ ፍጡር ነው። ሁሉ ነገር ምርጫ እንጂ ምክንያት የለውም።
@likukebede8440
@likukebede8440 5 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ታሪክ ኃገራችን አለ ዋናው ምንጩ ድህነታችን ሲሆን ሌላው ደግሞ ራስ ወዳድ ስለበዛ እንዲሁም ድብቅነትግልጽነት የጎደለው ቤተሰብ ምግብ ላይ ብቻ የሚገናኝ ቤት ሲያፈርሱ ማህበራዊ ህይወታችንንም አፍርሰውታል ስነ ልቦናችንን ነጥቀውናል ያሳዝናል🎉🎉🎉
@MelatHaftey
@MelatHaftey 4 ай бұрын
Lk new abat debko yeweledachew balemastewawequm chemr kelju ga mewaded ale. gn lemn lemn yahulu eskihon lewetatum gltse memkermedebeq tfatu egalay masabeb
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 5 ай бұрын
እሚገርም ፊልም ነው ያንዱ ስህተት ሌላውን ይዞ ጠፋ💐💐💐💐💐
@MrChuchu4life
@MrChuchu4life 5 күн бұрын
senedu serash mindinew
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 5 күн бұрын
@MrChuchu4life ድሬዳዋ ፋብሪካ ውስጥ ነው ምሰራው
@EdlawitKekeba
@EdlawitKekeba 5 ай бұрын
ከዝሙት አላህ ይጠብቀን ዘመኑም ህዝቡም ቆሽሿል
@awelawel-jk3rq
@awelawel-jk3rq 5 ай бұрын
አሚንንን🎉🎉
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 5 ай бұрын
የሰውን ቤተሰብና ማንነት ሳያቁ እራሰንም ሌላውንም መጉዳት ነው
@AdissSemu
@AdissSemu 5 ай бұрын
ፍካቶች ❤ በርቱ አንደኛ ነው
@kefelegnhatiso4273
@kefelegnhatiso4273 5 ай бұрын
በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን❤❤ኢየሱስ ያድናል
@ramlahassan9347
@ramlahassan9347 5 ай бұрын
ከዚህ ምን እንማር😢😢
@MesfinBugie
@MesfinBugie 3 ай бұрын
ሞኬ ምርጥ የተዋናይ አዉራ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MerkatoSefer-e3j
@MerkatoSefer-e3j 5 ай бұрын
የእበ እነ የሞኬ አድነቂ የሆነቹ ገበ ገበ በሉ
@MmJohar
@MmJohar 5 ай бұрын
ዋውደስየሚልፊልምነውበርቱ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@TamruFekadu
@TamruFekadu 5 ай бұрын
I want saying regarding for movie scenes who are been doing really appropriate reflecting current situation Ethiopia people dramatically will be doing
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 5 ай бұрын
ምርጥነው❤❤❤❤😢😢😢
@Aeue-hf3vz
@Aeue-hf3vz 5 ай бұрын
ማጨረሸው የሰዝነል😢😢😢😢😢😢
@Abd_tube1227
@Abd_tube1227 2 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 5 ай бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን አሚን
@awelawel-jk3rq
@awelawel-jk3rq 5 ай бұрын
አሚንን ያረቢ🎉🎉
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 5 ай бұрын
ሴት በደለችኝ ወይም ወንድ በደለኝ ብሉ ንፁሀንን መበቀል መጨረሻ ቅጣታችንን እናገኛለን አስተማሪ ድራማ ነው::
@raffikabeto247
@raffikabeto247 5 ай бұрын
21:12 ጋ እና 41:23 ጋ ተሳስተዋል ልጁን በተለያየ ስም ነው የሚጠሩት
@WadeBety
@WadeBety 5 ай бұрын
Kamenm balay yekereta marag terw naw❤❤
@tamiratmasato9640
@tamiratmasato9640 5 ай бұрын
ሴት ልጅ እግሯን ከመክፈቷ በፊት ጭንቅላቷን መክፈት ይጠበቅባታል !
@yagi674
@yagi674 Ай бұрын
Lik neh bro maseb yinorbatal gn egruan endtkeft yemiyadergat wond mehonunm atrsa! So tifatu ye 2tum nw
@Husnitii
@Husnitii 5 ай бұрын
Yalhone ngr atasayu 😢 Ye iyub na shumagilew adnaqi nagy👍
@MelatHaftey
@MelatHaftey 4 ай бұрын
Yemihon yale new sefa argeh asb
@Emuhanantub
@Emuhanantub 5 ай бұрын
አይ መኩዬ ሁሉም ቦታ ሆነህ የምተውነው
@gbesvk.
@gbesvk. 5 ай бұрын
እሄ የትንሽና የትልቅ ጭዋታ በጣም ያስጠላል ልክ አይደለም እስካሁን ከአያቱ ጋር የተጋባ አላየሁም የእድሜ ልዩነት ይኖራል እንጅ እንዲህ አላየሁም
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 5 ай бұрын
konjo film nw wedoche nigerugne ena le shufew 😊😊😊
@HappyDreamCatcher-fq1pj
@HappyDreamCatcher-fq1pj 5 ай бұрын
Wowwwww amazing
@Christian2425.
@Christian2425. 4 ай бұрын
ፊልሙ ምልክት ጥሩ ሆኖ ሳለ መጥፎ ነገርም አለው ጭንቅ ፣ከባድ ግዜ ፣ መጥፎ ውኔታ ሲገጥመን መፍትሔው ራስ ማጥፍት ብቻ ነው ? አይመስለኝም ይኤ ለትውልድ ምን ምልክት ያስተላልፍል ትውልዱ መጥፌ ውኔታ ሲገጥማቹ ራሳችውን እጥፍ ነው ?
@IbrahimJemal-w5c
@IbrahimJemal-w5c 5 ай бұрын
Waw mirx film new Bertu
@AlSualihMulti-do8ud
@AlSualihMulti-do8ud 3 ай бұрын
ከባድ ፊልም ነው ምርጫዋ መሞት ብቻ ወይም ከገር ለቆ መኖር ብልስ
@seade127
@seade127 5 ай бұрын
ዛሬ ሲሆንልኝ 4ነኝ 😂😂😂ኮመት ሲመጣ ጥሩኝ
@AlmanshAlmash
@AlmanshAlmash 5 ай бұрын
😂😂😂
@Remmfikr
@Remmfikr 3 ай бұрын
አሁን ከዚህ ምን እንማር😢
@ekru4539
@ekru4539 5 ай бұрын
15ኮሜንት😏የትናችሁኮምቱ
@Adi-p7b
@Adi-p7b 5 ай бұрын
🟢🟡🔴 ስትዘሙት አገር ይፈርሳል ቤተሰብ ይፈርሳል በመጨረሻ አንተ ትፈርሳለህ 😮
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 5 ай бұрын
አቶ መኮንን በጣም አድናቂህ ነኝ ግን ይኼኛው ሮል አላማረብህም
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 3 ай бұрын
OMG 😲 iam very surprised not to move the move directly!!
@ZelalemGizachew23
@ZelalemGizachew23 5 ай бұрын
መጨረሻው እብደት
@JuyeYesaleem
@JuyeYesaleem 5 ай бұрын
ፈጣሪዬ ይቅር በለኝ በእናትህ 😂😂😂
@hawaabdalkader947
@hawaabdalkader947 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Rahmetmumar
@Rahmetmumar 5 ай бұрын
ከበሽ ለ፳ሸ፠ዠ ፩ሰ፠ሀቐየህቸባሠበ ዠ መ፩ሰ፠ተሸ፩ወቀለ❤❤❤❤❤❤ነ፩ዘተዘሠ፠😂😂😂ዘፈ፩ሐፈረ፩ቀሠሀ❤❤❤ነፐዘፐሸ፩ሠ፠ኘቨሠደ😂😂😂ሀአሸ ደለ፠ዘ ❤❤❤
@saiedyeasin1210
@saiedyeasin1210 5 ай бұрын
የአንድቀን ስህተት የድሜ ልክ ህመም ነው
@Rahmetmumar
@Rahmetmumar 5 ай бұрын
ከቤት ይህንን ሸባ ከማፍቀር የቀረዉ ይሻላል
@AbibualAtile
@AbibualAtile 5 ай бұрын
አማርኛ ፊልም መቸነው
@Leena-lu3db
@Leena-lu3db 4 ай бұрын
Wow mirtiya ❤❤❤❤
@BilalSeesay
@BilalSeesay 5 ай бұрын
አየ
@GizeFeraji
@GizeFeraji 5 ай бұрын
ዘማናችን ፍጣር ይፍውስ በጣም ያስፍራል
@ZainabZainab-hy9iy
@ZainabZainab-hy9iy 5 ай бұрын
ሆነ
@sefadinsport
@sefadinsport 5 ай бұрын
ሽመግሌዉ በሴቶቹ እንደ ሄኖክ ድንቁ ሴቶችን ጨረሰቸዉ የግማት አሽከር ጢንበተም ይሉተል አለለም
@Aliman-gb2dl
@Aliman-gb2dl Ай бұрын
I am ፈርስት መጨረሻ ኮሚንት😂😂
@amentube9168
@amentube9168 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂መጨርሻያስቃል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MsRose-c1o
@MsRose-c1o 3 ай бұрын
እሱ ምን ባጠፋው ያብዳል ቆሞ አበድ ደራሲ መኮንን ላከ ምን አለ ፍልም ብትመርጥ አረወዲያ
@Ethioenate
@Ethioenate 5 ай бұрын
አይ ላይከ ምነው እንደዚህ የቅሌት ፊልም ባይበላስ ቢቀር ማፈርያ የሆንክ ጉድ አሁን ካንተ ወጣቱ ምን ይማራል የእንጨት ሽበት ነህ ማፈርያ
@fkatfilmproduction
@fkatfilmproduction 5 ай бұрын
ፊልም እኮ ሚሰራው አንድ ሰው ለማስደሰት አደለም ሞኬ ሚታወቅበት ካራክተር ስላለ ከሱ ውጪ መስራት አይችልም ማለት ነው? ወጣቱ ምን ይማራል ለሚለው ደሞ አባቱ እንደዚ አይነት ከሆነ ለማስቆም መሞከር እንዳለበት ነዋ ዝም ማለት እንደሌለበት በራሱ ሲደርስ እንዴት እንደሚያንገበግብ ነው ሚያስተምረው ይሄን ያህል የተናገርከው/ሽው በካራክተሩ የምር ስለተናደድሽ ነው ይሄ ደሞ ሞኬ እንደሚችል ሚያሳይ ነው
@tube-nm3js
@tube-nm3js 5 ай бұрын
አበሳም ስጧት ለአበባዬ 😂😂😂
@majoryemane-hg8rb
@majoryemane-hg8rb 4 ай бұрын
woow
@Qfjgff1Adttfd311
@Qfjgff1Adttfd311 5 ай бұрын
ሶሪ😢
@YohanesGezu-nk9zt
@YohanesGezu-nk9zt 5 ай бұрын
Best
@Abi-mulatu
@Abi-mulatu 5 ай бұрын
ትርጉም የለሺ ፊልም !
@MuseNaasir
@MuseNaasir 5 ай бұрын
Kane batach yalahun komenti lamayat majamariya inen like satadargu malaf yas qaxal
@TsionAyele-k2e
@TsionAyele-k2e 5 ай бұрын
Wow des Emily film
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 5 ай бұрын
የማይመስል ነገር አትስሩ 😢😢
@Mman-cs9tk
@Mman-cs9tk 4 ай бұрын
mechersha lay ababalu aletmchegnm yasetelal endzi aybalem
@doit9895
@doit9895 4 ай бұрын
መቼ ይሆን በምርቃና ያልተፃፈ ፊልም የምናየው እውቀት ያለው ደራሲ የት ነህ ...
@FuudHfufu-fi7ml
@FuudHfufu-fi7ml 4 ай бұрын
እውቀት ያለው ደራሲ ከፈለክ ኢትኤል የሚለውን ፊልም እየው
@doit9895
@doit9895 4 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@samigebretsadk4623
@samigebretsadk4623 4 ай бұрын
Betam astemari film newe le shebawochu demo libona yistachu
@abher-
@abher- 4 күн бұрын
መሞቶ አሪፍ ነው
@Jossy578
@Jossy578 5 ай бұрын
Aref filme nw yemetlu
@WendiyeDemissie
@WendiyeDemissie 3 ай бұрын
ay yesetoch bahari ke xegebu buhala lemasmel malqes aynefam;;
@mexicostar7691
@mexicostar7691 4 ай бұрын
Mecereshaw deberal 😢
@ShaatoCadet
@ShaatoCadet 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@Tari-l2i
@Tari-l2i 5 ай бұрын
I am first committed 😂😂😂😂😂
@Lalm-xs3ee
@Lalm-xs3ee 5 ай бұрын
Ena men yitebs😂
@Tari-l2i
@Tari-l2i 5 ай бұрын
@@Lalm-xs3ee minm
@kindiemulugeta380
@kindiemulugeta380 5 ай бұрын
Commented!
@halidnasrdhalidnasrd5586
@halidnasrdhalidnasrd5586 5 ай бұрын
ታድለህ
@AschalewDesta-v4n
@AschalewDesta-v4n 4 ай бұрын
​@@Lalm-xs3ee😊😊😊.,mmmmmm
@gunamedia3200
@gunamedia3200 5 ай бұрын
Fitsumeeeeeeee 1gnaaaa
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 5 ай бұрын
😅😅😅😅😍
@doit9895
@doit9895 4 ай бұрын
ደባሪ ነው
@DerejeAbebe-oe9bn
@DerejeAbebe-oe9bn 4 ай бұрын
ፍሬ ከርሲከ
@SafiJemal-b6d
@SafiJemal-b6d 4 ай бұрын
Yetergemachw filmachew ye lij chawta new yehonew
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 5 ай бұрын
😢
@خيريهعريبي
@خيريهعريبي 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂❤❤
@mabramari6612
@mabramari6612 5 ай бұрын
❤️😂😂😮
@Impossible-42
@Impossible-42 5 ай бұрын
የኔን አባት ነው ያስታወሰኝ እኔና አባቴ በ አንድ ሴት አንድ መንግድ ላይ ተገጣጥመናል
@istme4224
@istme4224 5 ай бұрын
ጭራሽ😮😮😮
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 5 ай бұрын
የጉድ አገር😮😮
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 4 ай бұрын
ጭራሽ ኣባትና ልጅ😂😂
@HassnHabshy
@HassnHabshy 3 ай бұрын
ያተስ ከፋ😅😅😅
@MsMfers
@MsMfers 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@NardosBerhane-p5k
@NardosBerhane-p5k 5 ай бұрын
😂😂😢😅
@amenadajane7501
@amenadajane7501 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅3
@tamirumazeng3688
@tamirumazeng3688 4 ай бұрын
YIHE LIJ BEKA SIYADIG MOGN HONE
@TigistNegash-dw4rq
@TigistNegash-dw4rq 4 ай бұрын
minim ayinete mikiniyat kifu lemehon beke ayidelem yemeshalew bekebade huneta west west tekwkumo malef naw
@khodormahmoud-s1n
@khodormahmoud-s1n Ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂
@amenadajane7501
@amenadajane7501 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅Kkkkkkk 😅No
@mikihamiso9899
@mikihamiso9899 2 ай бұрын
😅😅😅🎉🎉😂❤
@EskerpapUvvvnew
@EskerpapUvvvnew 3 ай бұрын
😔🥴🤭🤭
@samrs8258
@samrs8258 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ganathailo9385
@ganathailo9385 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@joyaalamo960
@joyaalamo960 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@AlfaSarah-t9x
@AlfaSarah-t9x 2 ай бұрын
Mother
@LoloZyad-z9j
@LoloZyad-z9j 5 ай бұрын
😅😅😅
@Maskaram-h7q
@Maskaram-h7q 3 ай бұрын
😂😂😂😂xxxxxxxxxxxxx
@ZainabZainab-hy9iy
@ZainabZainab-hy9iy 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@burtukanedosa2331
@burtukanedosa2331 5 ай бұрын
😢😢😢😢
@AggasheAghahaha
@AggasheAghahaha 4 ай бұрын
😂😂😂
@HOMESWEETHOME-ox9qs
@HOMESWEETHOME-ox9qs 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@sameiraf2450
@sameiraf2450 5 ай бұрын
@NewCust-h1r
@NewCust-h1r 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@NewCust-h1r
@NewCust-h1r 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@mhireta8102
@mhireta8102 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 55 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | New Ethiopian Movie 2024
1:37:04
Eliana Entertainment
Рет қаралды 1,8 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 55 МЛН