ቤቲ ተዘራ - ልቤን አገኘው Betty Tezera - Liben Agegnew(2024)

  Рет қаралды 94,302

Betty Tezera Official

Betty Tezera Official

Күн бұрын

Пікірлер: 155
@henokaddisofficial6421
@henokaddisofficial6421 19 күн бұрын
ለክብሩ እኖራለሁ ህይወቴ እያዜመው powerful 🔥ቤቲሻ እግዚአብሔር ይባርክሽ የፀጋው ባለቤት ይባረክ
@eyuel5
@eyuel5 18 күн бұрын
ነጋ ማለዳዬ (ቅኔ ልቀኝበት) x2 የቀኑ ባለቤት (ከብሮ እንዲዉልበት) x2 ምንኛ ስኬት ነው (ከእግዚአብሔር ጋር መኖር) x2 በምህረት ተከቡ (በፍቅር ውስጥ ማደር) x2 ታደምኩኝ በንጉስ የፍቅር ገበታ ታደምኩኝ ጥሪው ደርሶኝ ከክቡር ጌታ እግዚአብሔር ሆኖኝ እድል ፈንታ ገባው ከሰማይ ደስታ x2 እንዲህ ነው ልቤን ያገኘው ጌታ ጌታ እንድለው በፍቅሩ ልቤን አገኘው ግዛኝ ግዛኝ ልለው እንዲህ ነው ልቤን ያገኘው የኔ የኔ እንድለው በፍቅሩ ልቤን አገኘው ግዛኝ ግዛኝ ልለው ለስሙ እኖራለሁ ህይወቴ እያዜመው ለክብሩ እገዛለሁ ዘመኔ እያዜመው አክብሬው እኖራለሁ ኑሮዬ እያዜማው ለስሙ እገዛለሁ ህይወቴ እያዜመው ይሄ እግዚአብሔር ፍቅር ነው (ስንቱን ያሳመነ) x2 አለምን አስክዶ (ልብ እያመነነ) x2 እኔም ተሰልፌ (ከተሸነፉቱ) x2 ደግሞ እናፍቃለው (ላየው በውበቱ) x2 ታስሬ በልዝቡ ቀንበር በፍቅሩ ታስሬ ልከተለው ልኖር ከስሩ በኢየሱስ ተከፍቶልኝ በሩ ቀረው ዘልቄ ከክብሩ x2 እንዲህ ነው ልቤን ያገኘው ጌታ ጌታ እንድለው በፍቅሩ ልቤን አገኘው ግዛኝ ግዛኝ ልለው እንዲህ ነው ልቤን ያገኘው የኔ የኔ እንድለው በፍቅሩ ልቤን አገኘው ግዛኝ ግዛኝ ልለው ለስሙ እኖራለሁ ህይወቴ እያዜመው ለክብሩ እገዛለሁ ዘመኔ እያዜመው አክብሬው እኖራለሁ ኑሮዬ እያዜማው ለስሙ እገዛለሁ ህይወቴ እያዜመው
@betsehayeso
@betsehayeso 10 күн бұрын
ምን ይባላል እንግዲህ ይሄን ህብረት አንድነት እያዩ ስለ እናንተ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ስታምሩ ተባረኩ 🙏🙏🙏
@rahelwendwesenofficial
@rahelwendwesenofficial 17 күн бұрын
❤❤🔥🔥 እሰይ የኔ ጌታ......ለክብሩ እኖራለው ህይወቴ እያዜመው
@Esseyyohannesofficial
@Esseyyohannesofficial 18 күн бұрын
እኔም ተሰልፌ ከተሸነፉቱ፡ ደግሞ እናፍቃለሁ ላየው በውበቱ። ማለዳዬን አደመቅሽው ቤቲዬ ተባረኪ
@NatnaelBeksissa
@NatnaelBeksissa 6 күн бұрын
What a Great Song!! May God bless you more!!
@Mezmur_YouTube
@Mezmur_YouTube 17 күн бұрын
🎸🎵🎹ዘማሪት ቤቲ በጣም ነው የማከብርሽ፣ የምወድሽ፣በጣም. እንጃ በቃ እግ/ር ባንቺ ባፈሰሰው ፀጋ ክብሩን እርሱ ይውሰድ፡ ከልጅነት ጀምሮ አሁን እስከ አለሁበት የስደት አለም ድረስ መዝሙሮችሽ አፅናንተውኛል፣ገስጸውኛል፣ መክረውኛል፣ ባርከውኛል God Bless you moreeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee🎸🎵🎹
@berekettagesse379
@berekettagesse379 17 күн бұрын
ምንኛ ስኬት ነው ከእግዚአብሔር ጋር መኖር በምሕረት ተከቦ በፍቅር ውስጥ ማደር
@genetbogale2544
@genetbogale2544 18 күн бұрын
ወንድማችን መንግስተአብ የቤቲዬ ባለቤት በመሆንህ ደስ ብሎኛል 22አካባቢ ቃል ታስተምረን ነበር አይቼህ አላውም ነበር በዚህ ዝማሬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ቤቲዬ ቆንጆ ተባረኪ ጌታ ስለሰጠሽ ዝማሬ የጌታ ፍቅር ጨምሮብሻል ትውልዶቻችሁ ዘሮቻችሁ ይባረኩ
@SenaytAbay
@SenaytAbay 17 күн бұрын
ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ለባለዜማዉ ይሁን እግዚአብሄር ሆይ እንዲህ ወደአንተ የሚያገሰግስ ዜማ በእየሱስም ከንተ ይፍሰስልን አሜን
@biruktawitshewayrga4678
@biruktawitshewayrga4678 18 күн бұрын
💚 የኔ ቤቲዬ ተባረኪ መንፈስቅዱስ ባንቺ ዝማሬ አልፎ ስንቴ እንደደገፈኝ እንዳፅናናኝ መወደዴን እንዳስብ ደጋፊ እንዳለኝ እንዳስብ ለአባቴ ያለኝን ፍቅር እንድገልጥ ብዙ ብዙ ሆኖልኛል ብሩክ ሁኚ
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 16 күн бұрын
ጌታ እየሡሥ ዘመንሽን ይባርከው ሥወድሽ
@nahomkibru3883
@nahomkibru3883 16 күн бұрын
Lord I thank you for sending us songs like this that pull us back to the simplicity of the gospel
@Devinebuilding
@Devinebuilding 18 күн бұрын
አግዚአብሔር ፍቅር ነው ስንቱን ያሳመነ! ቤቲዬ ዝም ብለሽ ዘምሪ አንቺ የተባረክሽ ስወድሽ እኮ❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@H-AD1M
@H-AD1M 6 күн бұрын
AMAZING , i heard your song till 20 years but always new. BLESS YOU AND YOURS
@hiwotkasahun980
@hiwotkasahun980 18 күн бұрын
በዘላለም ፍቅሩ የወደደን የክብር ጌታ ስሙ ይባረክ ቤቲዬ የማይነጥፍ የዝማሬ ቅኔ ይፍሰስልሽ ተባረኪ እንደዘመርሽው ይሁንልሽ
@Amani19838
@Amani19838 18 күн бұрын
ታስሬ በልዝቡ ቀንበር። አሜን ! ጌታ ብዙ ያስተምረኛል በዝማሬሽ ተባረኪልኝ ውድድ❤
@Binyamyonas
@Binyamyonas 18 күн бұрын
ቤቲዬ ተባረኪ ፈጽሞ የማያልቅብሽ አሁንም ይጨመርልሽ ከጌታ
@liyuminte-ov2dh
@liyuminte-ov2dh 16 күн бұрын
ቤቲዬ ቃላት ያጥረኛል ስላንቺ ጌታ እንዴት ጸጋውን እንዳበዛልሽ ዘርሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaronGetachew-l4x
@SaronGetachew-l4x 18 күн бұрын
እንዲህ ነው ልቤን ያገኘው የኔ የኔ🥰🥰እንድለው በፍቅሩ ልቤን አገኘው ግዛኝ ግዛኝ☺️☺️ልለው እሰይይይይይይ🥰🥰🥰🥰🥰
@sssss-lc4cw
@sssss-lc4cw 18 күн бұрын
ማለዳዬ ደመቀ እፎይ! ቤቲዬ የኔ ቆንጆ በበዛ በረከት ጌታ አንቺንና ቤትሽን አገልግሎትሽን ይባርክ..የተወደድሽ ነሽ🤗😍
@salemgebreslase6478
@salemgebreslase6478 10 күн бұрын
Amen amen beautiful worship song may God bless you 🙏🏾🙏🏾
@wegderesegnkemachwe6781
@wegderesegnkemachwe6781 19 күн бұрын
በዘመኔ ውስጥ ከማቃቸው ዘማርያን ለኔ ትውስታዬ ነሽ ብዙ መንገዳገዶችን አልፊያለሁ በድንቅ ዝማሬዎችሽ ❤❤❤
@EmabetiAbra-r6i
@EmabetiAbra-r6i 13 күн бұрын
አሜን ቤቲሻ እግዚአብሔር ይበረክሽ የአገርም መዝሙር ነው እናመሰግናለን ❤❤❤
@gesitwondimu3851
@gesitwondimu3851 15 күн бұрын
የጌታ ኢየሱስ እናት ማሪያም በታጨት ጊዜ አርግዞ መገኘትበአይሁድ አለቆች በድንጋይ ተወግሮ የመሞትን ጣጣ እንደሚያመጣ እያወቀች እንደጨከነች ላመንሽበት ጌታ ኢየሱስ የጨከንሽ የዘመኔ ጀግናዬ ነሽ ተባረኪልኝ ዘርፍዬ ዘማሪ ብቻ ሳይሆን አምላኪ ነሽ አንቺ።
@selamniguse3709
@selamniguse3709 15 күн бұрын
ቤትዮ የኔ እናት እግዚአብሔር ባርኪ ባንች ብዙወቹ ድነዋል እግዚአብሔር ይባርክሽ አስቀንተሽኛል የኔ ውድ ❤
@mezmurvillage
@mezmurvillage 17 күн бұрын
ቤቲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሚኪዬም ከብዙ ጊዜ በኋላ ስለተመለስኽ በጣም ደስ ብሎናል ይዲንዬ ትሁት እና ቅን ልጅ በጣም ደስ ብሎናል ተባረኩልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!
@birtukanweldeab2278
@birtukanweldeab2278 9 күн бұрын
ቤቲ አብራሽ የምትዘምረዉ ልጅ ቀይ የለበሰችዉ ጥሩወርቅ ገብረእግዚሀብሔር ከሆነ በጣም ስለምፈልጋት ስልኳን ትተዉልኝ እባክሽ አመሰግናለሁ
@hanatamerat2474
@hanatamerat2474 15 күн бұрын
ቤቲዬ አንቺ እኮ የተባረክሽ በረከታችን ነሽ ❤🙌🏼
@HHa-q9m
@HHa-q9m 18 күн бұрын
አርፈጄ ነው የሰማውት ቤቲዬ የመላአክት ዝማሬ ይመስላል ተባረኪ ዘውትር በዝማሬ ባሪኪን 😊😊😊😊😊😊
@DivineConnectionprayerteam11
@DivineConnectionprayerteam11 18 күн бұрын
ቤቲዬ ተባረኪ የኔ እህት እንዴት መታደል መባረክ ነው ለጌታ መያዝ በፍቅሩ ተይዞ ለሱ መዘር ፀጋ ብዝት ይበልልሽ እየዘመርሽ ዘመንሽ ይለቅ የኔ እህት✋✋✋በዚህ መዝሙር ባረክሽን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@natnaeltesfaye2198
@natnaeltesfaye2198 17 күн бұрын
ቃሌ ብቻ ሳይሆን ልቤም ልቤም ብቻ ሳይሆን ህይወቴም ስላንተ ያውራ ያዚምልህ አባዬ❤❤❤
@DeborahAlemuDeborah
@DeborahAlemuDeborah 19 күн бұрын
ቤቲዬ ልሰማው ጉዋጉቻለው ተባረኪልን
@gesitwondimu3851
@gesitwondimu3851 18 күн бұрын
ነፍሴን ሁሌ በመንፈስ የምትቀሰቅሽ የውዶች ውድ ቤቲዬ ብርክ ብርክ በይልኝ።
@WENGEL_MEDIA
@WENGEL_MEDIA 14 күн бұрын
tebarekilin betisha
@BirhaneBirhaneMinda
@BirhaneBirhaneMinda 18 күн бұрын
ቤቲዬ ተባረኪ ህልውናው ከ አንቺ ጋር በዘመንሽ አይጥፋ ተባረኪ
@EleniMuluneh-s9k
@EleniMuluneh-s9k 18 күн бұрын
እጣፈንታሽ እንዲህ ልታጥኝለት ከሆነ ጌታ ይባረክ !!, ለህዝቡ በረከት የሰሁን!!
@natyworku7413
@natyworku7413 18 күн бұрын
So happy to see u bettisha our blessing .and also very happy to see people are getting a chance to listen ur beautiful songs vol.4 more through this platform . We have been blessed by its deep messages , spirit ❤❤❤❤❤❤ since the album's release lot of love and respect
@mbrakaraya3167
@mbrakaraya3167 10 күн бұрын
Halleluja yesus 🎉gbu more ...
@eyesusyadenal8383
@eyesusyadenal8383 17 күн бұрын
What an amazing song with a strong and powerful message, the whole package is outstanding may Almighty God bless you my sister awesome.
@LilyChafamo-om7th
@LilyChafamo-om7th 17 күн бұрын
Amen tebarki
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 18 күн бұрын
በሁሉም ነገራችን ክርስታናዊ ስነምግባር እና አርአያናት ቢኖረን መልካም ነው:: ቢትዬ መቼም ዝማሬዎችሽ እግዚአብሔር የሚያልቁ እና እኛንም ወደህልውናው እንድንጠጋ ያደርጉናል:: አሁን አሁን ግን በምስሪያቸው የምስል ቪዲዮች እጅግ ብዙ አላስፈላጊ የሆኑ ብልጭልጮች; አልባሳት ብዙ የተጋነኑ ሜካፕ እና ጌጣጌጦች አይናችንን እያወኩ ዝማሬሽን እንዳንከተል እያረጉንነውና እስቲ አስቢበት:: በተረፈ እጅግ የተወደድሽ እህቴና በፀጋሽም በብዙ የተባረኩኝ የእእባትሽ ልጅ ነኝ!!
@Troubledumly
@Troubledumly 18 күн бұрын
❤❤❤ amennnnnnn!! Lekberu enuralewu :: zebensh ybarek betiye ehte
@elsak5593
@elsak5593 15 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤ tebarku bebezu ❤❤❤❤
@NAHOMTOLOSA-j2t
@NAHOMTOLOSA-j2t 18 күн бұрын
what a cinematography wow
@dasutomso6651
@dasutomso6651 16 күн бұрын
አሜን ኢየሱስ ይበረክ ❤❤❤❤❤
@edenswoboda1181
@edenswoboda1181 18 күн бұрын
What a blessing to have this song just right before the new year! God bless you beloved sister in Christ. "I am coming soon. Hold on to what you have, so that no one will take your crown" RE3:11
@LanaLolo-s5p
@LanaLolo-s5p 14 күн бұрын
Tebareki Yene Wede geta yebarekshi💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖
@yezlalemmeheret777
@yezlalemmeheret777 9 күн бұрын
ጌታ ይባርክሽ ❤🙏
@addisdemeke1990
@addisdemeke1990 18 күн бұрын
የፀጋው ሰማይ ሲከፈት እኮ በዝማሬ ጠል መረስረስ ነው፣ ሲፈስ ለሁልጊዜ ነው። ቤቲዬ ተበረኪ የኔ ውድ የፀጋው ህይወት ይብዛልሽ ይጨመርልሽ ❤❤❤❤❤❤
@odaamanuel9650
@odaamanuel9650 14 күн бұрын
God bless you more!
@leulabera43
@leulabera43 17 күн бұрын
Betty, the album is absolutely amazing just as incredible as your previous work! I’ve been enjoying ልቤን አገኘው along with the other videos, and they beautifully showcase the songs’ depth. It’s inspiring how you’re addressing the current generation’s shift away from fully experiencing albums. I hope you continue creating such videos to encourage listeners to appreciate the blessing of albums like this one. Thank you for your impactful music!
@smailicell1801
@smailicell1801 18 күн бұрын
ቤቲ ነፍስን ይዞ ወደዙፋኑ ጋ ነሚያደሪስ ምድርን ጥላን እንድንኖግድ የምያደሪግ ዝመሬነው ተባረክ ጫምሯል ቅበቱ እስይ
@tilahunsosina
@tilahunsosina 18 күн бұрын
በየሱስ ተከፍቶልኝ በሩ ቀረው ዘልቄ ከክብሩ Bless U Bety!!
@tewodroszeleke1346
@tewodroszeleke1346 18 күн бұрын
Amen ,Praise God ,blessings! 4:41
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 18 күн бұрын
ለምልሚልን ቤቲሻ ለክሩ አዜማለሁ❤❤❤❤❤
@leoulsegedali5558
@leoulsegedali5558 16 күн бұрын
Amen Tebareke
@simegnatree
@simegnatree 5 күн бұрын
My Blessing😘
@rutaab8270
@rutaab8270 18 күн бұрын
Wow! Amazing betisha! What a song, What a message! What a devotion!❤❤❤❤❤
@MaranataMaranata-z6c
@MaranataMaranata-z6c 18 күн бұрын
ለስሙ ይገዛለው❤❤
@TafeAle
@TafeAle 14 күн бұрын
Betiye tebarek ❤❤❤❤❤
@TinsayeKirub
@TinsayeKirub 17 күн бұрын
Amen! ❤❤❤
@Bereketbogale-yy5wh
@Bereketbogale-yy5wh 18 күн бұрын
አንቺ ድንቅ ሴት የዜማ ዘመንሽ ይብዛ
@BeharuFuchuroOfficial-j3u
@BeharuFuchuroOfficial-j3u 18 күн бұрын
ቤትዬ የኔ ቆንጆ በጥዋት ልቤን አረሰረኝ እንድ ነዉ ልቤን አገኛው ግዘኝ ልላው❤❤❤❤❤❤
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 18 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
@malimali1337
@malimali1337 16 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Halleluja 🙏❤❤❤
@ermiyasnitsuh8657
@ermiyasnitsuh8657 18 күн бұрын
Tebareki betiye ❤❤
@holistic9144
@holistic9144 19 күн бұрын
Beti...our..blessing 🌟🌟
@tigistshiferaw3306
@tigistshiferaw3306 18 күн бұрын
አሜን
@ElshadayDemissie
@ElshadayDemissie 16 күн бұрын
Wow beautiful❤❤❤
@MeronBelete-ky5ds
@MeronBelete-ky5ds 17 күн бұрын
great x mas gift thank you betty
@KamilBeshir-n2s
@KamilBeshir-n2s 19 күн бұрын
ቅመም ነሽ ዘመሽ ይባረክ ቤቲዬ
@beesaal8014
@beesaal8014 18 күн бұрын
Blessed 🙌my favourite singer betay❤
@hossaenaadada3120
@hossaenaadada3120 17 күн бұрын
blessings to you all! beautiful song! 🙏
@እግዚአብሔርሉዓላዊ
@እግዚአብሔርሉዓላዊ 18 күн бұрын
Amen ❤ wedjesh wedjesh anchi yetebareksh nesh❤
@tarekegn-p6q
@tarekegn-p6q 18 күн бұрын
ዘመንሽ ይለመምልም
@zeritufelekekibret2013
@zeritufelekekibret2013 18 күн бұрын
ተባረኪ ።
@yanesima6416
@yanesima6416 17 күн бұрын
Stay blessed, Bettyye!!!!
@charisa2910
@charisa2910 18 күн бұрын
This is soo special! Always sing my dear.
@Ayantu-n7r
@Ayantu-n7r 14 күн бұрын
Ameen taberk ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@H-AD1M
@H-AD1M 6 күн бұрын
Heavenly
@KaleabKoru
@KaleabKoru 18 күн бұрын
ቤቲሻ ተባረኪ ምትዘምሪው አትጪ ሁሌ ዘምሪ ❤❤❤❤
@Meazatewolde-r3b
@Meazatewolde-r3b 18 күн бұрын
Bettye bless you 🙏 ❤️ ♥️ 💖 ✨️ 💕
@romabera33
@romabera33 18 күн бұрын
Wow I love it God Bless you betty❤❤
@tsionyilma5684
@tsionyilma5684 19 күн бұрын
ቤቲዬዬዬዬዬዬ የምወድሸ, የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@EdenGirma-b6m
@EdenGirma-b6m 17 күн бұрын
Betishaye yene enat tebareki❤❤
@weynshetgamdefro6009
@weynshetgamdefro6009 14 күн бұрын
Yes 🙌🏽💎🙌🏽🙇‍♀️💙🙇‍♀️AB 💙AB 🧎🏻‍♂️‍➡️🧎🏻‍♂️‍➡️❄️🧎🏻‍♂️‍➡️hallelujah amen 🙏❄️🙏Bettye 🎄🩷🩷🎄you’re blessed
@SelamTeshome-k7k
@SelamTeshome-k7k 15 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️ betiyeee
@genetkedir5746
@genetkedir5746 17 күн бұрын
Zemenesh yebarek Betiye❤❤❤❤
@meskiabebe3000
@meskiabebe3000 18 күн бұрын
Hallelujah!
@abeselomteshome2752
@abeselomteshome2752 18 күн бұрын
ቤትዬ ውዷ እሕታችን ሁሉን የሚችል አምላክ ይባርክሽ የእውነት በቺ በኩል በመንፈሱ የፈሰው ሰዊይ ዜማ ከምድር አላቆ በሰማይ ካለው አልአፍት ጉባኤ የሚወስድ ነውተባረኪ ❤❤❤❤
@tespanishgeta3997
@tespanishgeta3997 18 күн бұрын
እንደት የምያረካ መዝሙር ነው🙄🤔❤❤🙆 ቆይ የቆየውን ሳልሰማ ቀርቼ ነው ወይስ አዲስ ነው😳
@yared3968
@yared3968 18 күн бұрын
Bless u more and more !!!!!!!❤
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 18 күн бұрын
❤God bless you more and more Bety ❤
@NardosNega-v6y
@NardosNega-v6y 18 күн бұрын
❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥🥺🥺🥺 thank you Jesus.
@MeronWaka-gw7ez
@MeronWaka-gw7ez 18 күн бұрын
ተባረክ❤❤❤
@DakyYimer
@DakyYimer 18 күн бұрын
ቤቲየ ❤️
@RebekaSeyoum
@RebekaSeyoum 18 күн бұрын
Tebareki betiye❤❤❤❤❤❤ Hiwet yalebet mezmur ❤️
@almayosefyosef9905
@almayosefyosef9905 18 күн бұрын
Tebareki zemenishi Hulu yibarek ❤️❤️❤️ ewodishalo
@muluaraya3580
@muluaraya3580 18 күн бұрын
Gata Menfes Kedus Tebarek Yeyhudaw Anbesa Leg Tebarekiiiii
Helina dawit | ፍቅር አጋብተህብኛል | feker agabtehbgnal 2025
7:15
Helina Dawit Official
Рет қаралды 170 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Wedaj //ወዳጅ//Hanna Tekle//Jan 2025
7:11
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 160 М.
Aster Abebe | Felgehe - ፈልጌህ
6:19
Aster Abebe Official
Рет қаралды 4,4 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН