Betoch | “አበጀ ይሙት?” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 438

  Рет қаралды 350,820

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 438 “አበጀ ይሙት?” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 438
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
tiktok.com/@betochcomedyofficial
t.me/Betochcomedy
#ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Пікірлер: 240
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko Жыл бұрын
ወይ ታሪኳ ምላስ ኡኡኡ ያስብላል አለባበስ ግን አንደኛ ሁለየም ቀሚስ ቀጥይበት 😍
@sparkuser136
@sparkuser136 Жыл бұрын
አይኔ ነው ማታ ስጠብቅ በጠዋቱ❤❤❤
@hddi491
@hddi491 Жыл бұрын
ሰላም ቤቶች ውድድድ ነው የማደርጋችው ድሮ እኮ ወዲያው ነበረ ቤቶች የምትል ዘርዪ ዛሬ ቀጥታ ወደደም ገንቦ😢😮😮😮😅😅😅😅😅
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ የሰላሙን ቀን ላክልን ፍትህ ለአማራየ ድል ለፋኖ ማነዉ እደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀዉ 😢😢😢
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
በሳቅ ገደላችሁኝ እናመሰግናለን ወንድሜነው ያለችው ልጅ መስቀሉ ሲያምር
@محمدا-ع5ح
@محمدا-ع5ح Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራው ህዝብ
@NnNn-qg2wb
@NnNn-qg2wb Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@KerimaYesuf
@KerimaYesuf Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ማነው እደኔ ያገሩ ሰላም የናፍቀው ቤቶች እንወዳችሆለን ግን ፍጥህ ለሚስኪን እናቶች በሎላን 😢😢😢😢
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
ማን ሰሚ አለና ፍትህ ይጠየቃል ፍትህ ከአሏህ እንጠይቅ መንግስት የለንም😢😢💔
@liwqliwq5663
@liwqliwq5663 Жыл бұрын
@@ሀሊማነኝከወደወሎ ሰሂህ ✅✅
@ባባዬእወድሃለሁ
@ባባዬእወድሃለሁ Жыл бұрын
ፍትህ በሌለበት ሀገር ፍትህ የምትሉ ሰወች ተገርሙኛላችሁ መንግስት አማራን እየጨፈጨፈ ለማን ነው ፍትህ የምትሉት
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ Жыл бұрын
ሁላችንም ነን ዉደ😢
@emugashaw6135
@emugashaw6135 Жыл бұрын
feteh kefetary nw yementebkew🙏🙌😢
@fgff2649
@fgff2649 Жыл бұрын
😂ዛሬ በጧት መጣችሁ🎉🎉🎉
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
እንደእኔ ማታ ማታ ማየት ለምዶ በቀን ሲለቀቅ ቅርያለው😂😂😂😂😂👍
@fahdmtere-uj6vu
@fahdmtere-uj6vu Жыл бұрын
እኔ ራሱ ስገባ ደነገጥሁ ትናት ቅዳሜ ሆኖ ነው እዴ ሳላየው ተኝቸ ነው ብየ ደነገጥሁ
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ Жыл бұрын
😂😂😂😂እኔ እውነት እኔ ግራ ገባኝ ቀኑ ዘሬ እሁድ ወይስ ቅደሜ ብዬ 😂😂😂
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ Жыл бұрын
​@@fahdmtere-uj6vu😂😂😂😂😂
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
@@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ እኔም እንደዛ ነው እንዴብዬ አሰብኩ ቅዳሜ መሆኑን እያወኩ ተመላልሼ አሰብኩ😂😂😂😂😂
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
@@fahdmtere-uj6vu እኔም😂😂😂😂
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 Жыл бұрын
ክክክክክክ አከሀ ሲወዲ ቤቶቺዬ ኑሩልን እርሲቴን።አምጡልን
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Жыл бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤ ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤ ድል ለኢትዬጵያ ህዝብ❤❤ ድል ለአዲስ አበቤ ጭቁን❤
@almazbelachew5416
@almazbelachew5416 Жыл бұрын
ቤኩማ የምትሰራ ድራማ በጣም አሪፍ ነው አሁንም ወደፊትም ቀጥልበት ።
@yasalefekutne9145
@yasalefekutne9145 Жыл бұрын
ዛሬ በጠዋቱ ?ስልኬ ነው ወይስ እኔ ነኝ የተሳሳትኩት😂😂😂😂
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት Жыл бұрын
እኔ እራሱ ዞሮብኛል
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 Жыл бұрын
እኔምካላደርተቀየረብዬግራሲገባኝ😂😂
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
እኔም እዳች ነኝ😂
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Жыл бұрын
Hahahaha❤❤❤በጣም ደስ ትላላችሁ
@getachewasefa
@getachewasefa 5 ай бұрын
ይናፍቃል ሁሌም የቤቶች ድራማ!!!!!!!
@sarasara347
@sarasara347 Жыл бұрын
እከዬ ትላያለክ 😂😂😂😂😂🎉🎉🎉
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu Жыл бұрын
መነው በጠዋቱ ለማንኝውም እንካን ሠላም መጣችሁ🎉🎉❤❤
@Tenaye-o8r
@Tenaye-o8r Жыл бұрын
ኸረ እኔም ግራ ገባኝ 😂😂😂😂
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu Жыл бұрын
@@Tenaye-o8r 🤣🤣🤣🤣
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
አሜን እንኳን እያየናት አደገች ❤❤❤❤❤ አረ እከ ሁሌ ቅረብ ❤❤❤🙏🙏👍👍👍💪💪💪
@elsanurye5843
@elsanurye5843 Жыл бұрын
እከየ ሁሌም ቅረብ ❤❤❤
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ Жыл бұрын
Dear belovedቤቶች families, I don't having a word's how much appreciated your hilariously funny awesome jobs. Much loved and respect ❤❤❤
@sarasara347
@sarasara347 Жыл бұрын
እከዬ እንካን ደና መጣክ ❤❤❤
@Hohu-eb3mg
@Hohu-eb3mg Жыл бұрын
እከዬ እንኳን ደና መጣክ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ Жыл бұрын
ቤቶችየ የኛ መዝናኛ😁🤣🥰🥰🥰
@Golf8417
@Golf8417 Жыл бұрын
ድራማዉ ሸሼ ጋ ይሞተል😂
@meditube9905
@meditube9905 Жыл бұрын
በስት ግዜየ ዛሬ😂😂😂ምርጦችየ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
ቤቶች ሁሌም አዲስ እከየ አተ ስትኖር ዪደምቃል
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
እከ እኳን ደስ አለክ😂😂😂😂አዲስ ኢኒፎርም ተገዛልክ 😂😂😂ኮግራ
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
እኔሥ በውስጤ ያልኩትን አንቺ ፅፈሽ አገሁት
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
​@@nefisa70😂😂😂😂
@hahahah3766
@hahahah3766 Жыл бұрын
ሀገሬን አምላክ ይጠብቅ ቤቶች በር❤፣
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት Жыл бұрын
ክክክክክክ ሆ ዛሬ ደግሞ ቁርስ አደርጋችሁት ላይብ ላይ ቀጠሮ ነበርን እኮ የተመታችሁ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹ የኔ ምርጦች
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 Жыл бұрын
ጅብ አንጎል አለዴ 😂😂😂😂😂😂 አይ ሻሼ 😂😂😂😂😂😂
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
እኔነኝ የዞረብኝ ወይስ እናተ🙄😳😮😮
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ Жыл бұрын
😁😁🤣
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 Жыл бұрын
ድል ለፍኖ 💪💪💪💪💪
@zed8332
@zed8332 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹሁ❤❤🎉🎉
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Жыл бұрын
God bless you all
@worldcomparision
@worldcomparision Жыл бұрын
Who loves betoch 👇
@7yahgg280
@7yahgg280 10 ай бұрын
ቤቶች የሳቄ ምጮች❤❤
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e Жыл бұрын
እከ የቤቶች ድምቀት
@zeharamohammedchanal6875
@zeharamohammedchanal6875 Жыл бұрын
እከየ እንውወድሀለን
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 Жыл бұрын
አይ እከ ክክክክክክክክ
@የራያዋ
@የራያዋ Жыл бұрын
የኔ የሳቀረ ምንጮች😂😂😂
@ketty14325
@ketty14325 5 ай бұрын
ክክክክክ እኔ ነውውው አይይይይ ህክ
@ayshaaysha2528
@ayshaaysha2528 Жыл бұрын
አብየ እረገጤ ሰላለ ድራማው ደስይላል
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
እከ ተኮሉ😂😂
@እሙአቲካነኝእንሻአላህበአ
@እሙአቲካነኝእንሻአላህበአ 11 ай бұрын
ወይኔ እከ😅😅😅😅
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 Жыл бұрын
ድል ድልድልድልድልድልድልድልድልድልድልድልድልድልድልድልድልድልድልድልድልድል ለአምሐራ ህዝብ ለአምሐራ ፋኖ ለአምሐራ ህዝባዊ ግንባር❤
@tadesseelemo804
@tadesseelemo804 Жыл бұрын
ምንድር ነው አምሃራ ?
@sadamohamed7110
@sadamohamed7110 11 ай бұрын
@@tadesseelemo804 ደቆሮ አማራ ኩሩ ጨዋህዝብነው ድልለፋኖ ድልላማራህዝብ ሞት ላብያህመድና ለሰራዊቱ
@fafitube5711
@fafitube5711 Жыл бұрын
ኧረ ፍትህ ለወለጋ አማራ እደፍየል ለሚታረደው በራህመትህ 😢
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
😢😢😢
@SenaytWerku-oz4fc
@SenaytWerku-oz4fc Жыл бұрын
ቅዳሜ ቀርቶ ወደ አርብ ተቀየረዴ ቤቶች ወይስ. እኔ ዞሮብኝነው 😂😂😂😂😂
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@zedzed-c5o
@zedzed-c5o Жыл бұрын
ቅዳሜ እኮነዉ
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 Жыл бұрын
😂😂😂ይቤ ዛሬ እኔን ብቻ ነው አሹን ያስታወሰኝ❤❤❤❤
@amanendale4088
@amanendale4088 Жыл бұрын
ዋውውውክክክክ😂😂😂
@LadyOman-gj9bq
@LadyOman-gj9bq Жыл бұрын
ምነው ዛሬ 😂 ከእራት ወደ ቁርስ አሸጋገራችሁት
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ❤❤❤
@madinayisak8874
@madinayisak8874 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂እኔነዉ እያላ ዘሩን ሞላ ለሰብድነዉ😂😂😂😂😂😂
@hdjjd2116
@hdjjd2116 Жыл бұрын
ፍትህእስርቤትለሚሰቃዩእህትወድሞችፍትህለአማራህዝብ
@مهرةالحمادي-ث6ش
@مهرةالحمادي-ث6ش Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቺሁ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
ዳይሬክተሩ ሠክሮ ነበር እደ😅😅😅😅😅😅 በጧቱ ከች ያረጋችሁት
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 Жыл бұрын
መርቅኖይሆናል😂😂
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
@@burtanfetawek7162 ነው የሚሆነው እጂ በትቪ ሣይታይ አይለቁም ነበር🤣
@Beleteatalaye-te3nx
@Beleteatalaye-te3nx Жыл бұрын
ስወዳችሁ
@ariztube96
@ariztube96 Жыл бұрын
አንደኛ 🎉🎉🎉
@Naimseman-b8f
@Naimseman-b8f Жыл бұрын
❤❤❤❤Wow ammazing
@Kaala-um5zk
@Kaala-um5zk Жыл бұрын
እኔ ናው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
እከ የልጅቷን ወድሜ ባል መስሎት ጎርችሞ ጨረሰው😂😂😂😂😂😂
@nomore3027
@nomore3027 Жыл бұрын
አብዬ ስወዳቸው❤❤
@Sara-cq3tl
@Sara-cq3tl Жыл бұрын
ዛሬ በጥዋት መጣችሁ
@wasansan5781
@wasansan5781 Жыл бұрын
.እከንአይቸዉየመጠወት❤❤❤
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ Жыл бұрын
ክክክክከ የእካ ሀራት እንደኔ የምየስቀዉ
@HafizMohammed-m1k
@HafizMohammed-m1k Жыл бұрын
ያምራል ጥሩ ነው በርቱ እከየ ድምቀት ነህ ግን በአብይ አህመድ መንግስት እጅግ ተቃውሞ አለኝ የዘረኞች መንግስት አብት አህመድ እባክህ ከአማራለይ እጅህን አንሳ በቃ ጠላንህ ብልፅግና ገማችሁን ፣ከረፋችሁን ምንም የማያውቅ የድሀልጅ በአማራ ክልል አስገብታችሁ አስጨፈጨፋችሁት ያማራን ህዝብ ጨፍጭፈህ አጨርሰውም አትልፋ ድል ለአማራህዝብ ፋኖ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
😢😢😢
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
አይ ታሪኳ የቤቶች ድምቀት ሆነሻል ለሁሉ ነገር ማብራርያ ስጥተሽ ሙሞትሽ ነው😂😂😂😂 እከዬ እንኳን መጣህ
@elsabetwolde9125
@elsabetwolde9125 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk. Uuuuffffiiii. ውይኔ. ፊታሼ. Kkkkkk
@Ethio9180
@Ethio9180 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂አዝናናችሁን
@AlmazAlmaz-c1z
@AlmazAlmaz-c1z 11 ай бұрын
Delelfanoooo❤❤
@MulualmEndaylalu
@MulualmEndaylalu 8 ай бұрын
Good
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ቤቶች ዛሬ ምነው በቀን ተከሰታችሁ በሰላም ነው ሰዓት ቀየራችሁ እንዴ 🤔
@sadamohamed7110
@sadamohamed7110 11 ай бұрын
ፍትህላማራ ህዝብ
@zuzu-sn6hi
@zuzu-sn6hi Жыл бұрын
አች ጂብአጎል ክክክክ
@selfiemobile2515
@selfiemobile2515 Жыл бұрын
Are shadhe madatish ba min xafalish😮
@Kedir7715
@Kedir7715 Жыл бұрын
ተው ቤቶች ለአማራ ህዝብ ድምፅ ሁኑን ስለ ጤፍ ከምታወሩ ስለ አማራ ብታወሩ የጤፉ ምንጭ አማራ ክልል ነው
@boonaabiyyaa2107
@boonaabiyyaa2107 Жыл бұрын
Comedy is not about advancing Amhara Supremacist ambitions, sick- head!
@avip1257
@avip1257 Жыл бұрын
ፍትህ ለእሰረኞች
@Mes355
@Mes355 Жыл бұрын
welcome 😂😂😂😂❤
@SemraAbdu
@SemraAbdu Жыл бұрын
❤❤
@abelcrazy-vz8ld
@abelcrazy-vz8ld Жыл бұрын
ይበቃልና ማፊ የድሮወችን መልሱዋቸው በተለይ በይበቃል ቦታ የሚተውነው ሲያስጠላ
@Hesai-u3s
@Hesai-u3s 11 ай бұрын
እረ ይሄኛዉም በጣም ጡሩነዉ እኔ በጣም ነዉ ደስ የሚሉኝ እና የሰዉ ሞራል አትኩ 👍👍
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 11 ай бұрын
💚💛❤
@beminethabta1505
@beminethabta1505 Жыл бұрын
እከ😂😂😂😂😂❤
@benben3820
@benben3820 Жыл бұрын
ድል ለአማራው
@HalimaMlk-px6iv
@HalimaMlk-px6iv Жыл бұрын
Welcome ❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@eniyishassefa9095
@eniyishassefa9095 Жыл бұрын
betoch endet endemewodachu
@YesharegGesese
@YesharegGesese Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤Hh
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
አይእከ❤❤❤
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
💚💛❤️🕊🕊🕊😍😍😍
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤እኬ
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
በቀን የተለቀቀበት ምክንያት ዛሬ ዘሩሞላ ከልጁጋር የሻይ ፕሮግራም ላይጨሥለሚቀርቡመሠለኝ ቀርበዋል ኢቤስላይ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
😂😂
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
እኔ ዞሮብኝ ነው ወይስ ቤቶች በጠዋት መተው ነው😂😂
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko Жыл бұрын
እኔ ደሞ እሁድ ጧት መስሎኝ ኮመት ሳይ ነው ቅዳሜ ጧት መሆኑንን ያወኩት ዘንድሮ ያልዞረበት የለም😉😂😂😂
@Tenaye-o8r
@Tenaye-o8r Жыл бұрын
​@@MedinaTube-no5ko እኔስ ብትይ😂😂😂
@amrh610
@amrh610 Жыл бұрын
😂😂😂👏👏👏👏kkkkkkk
@mulugetaadmasu6022
@mulugetaadmasu6022 Жыл бұрын
ወይ እካዬ ሁሌም የድራማው ጃርባ አጥንት ነህ ስለየሁክ ደስ ብሎኛል አንተ በሌለህበት ቀን ድራማው ብቆም ጥሩ ነው
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h Жыл бұрын
ምናምንህ ቆሞ ድንኳን ይሁን ከፈለክ አትይ
@selamkahsay2489
@selamkahsay2489 Жыл бұрын
​@@selamsamuel1hl15h😂😂😂😂
@TamaraSamha
@TamaraSamha Жыл бұрын
😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aliyeeyeewaalaa7717
@aliyeeyeewaalaa7717 Жыл бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@ralamerialameri563
@ralamerialameri563 Жыл бұрын
👌👌👌💯💯💯👍👍
@Asd-qi8wg
@Asd-qi8wg Жыл бұрын
ክክክክክክክ❤❤❤❤❤
@AzenegashKibret
@AzenegashKibret Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@fadaskoliyis479
@fadaskoliyis479 Жыл бұрын
❤❤😢😢
@saifsalim578
@saifsalim578 Жыл бұрын
😂😂❤❤❤❤❤
@تنااانقهبو
@تنااانقهبو Жыл бұрын
🇪🇹👍🇪🇹🇪🇹👍🇪🇹👍
Betoch | “ፎቢያ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 437
24:42
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 174 М.
ወደ ጅብነት የተቀየረው ወጣት PROPHET MENTESNOT BEDILU
14:44
Prophet Mentesnot Bedilu
Рет қаралды 447 М.
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 57 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 32 МЛН
Betoch | “ዱቄታም ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 444
21:01
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 184 М.
September 27, 2024
13:50
biniyamin
Рет қаралды 11 М.
Betoch | “ጡት ነካሽ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 432
22:02
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 451 М.
Betoch | “ፈጠነ?” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 440
22:13
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 297 М.
Betoch | “ትዳር ሊፈርስ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 433
29:39
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 214 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.16 "ሼፍ ሒሩት"
39:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 910 М.
Betoch | “ወንድሎጂ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 441
29:05
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 234 М.
Betoch |“እሽኩርምሚት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 425
24:25
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 379 М.
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 57 МЛН