Betoch Comedy Drama “3 ደቂቃ” Part 194

  Рет қаралды 958,495

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

6 жыл бұрын

Here is the Latest Betoch Comedy Drama “3 ደቂቃ” - Part 194 | “3 ደቂቃ” የቤቶች አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 194

Пікірлер: 1 100
@barhmtetjtj2733
@barhmtetjtj2733 6 жыл бұрын
ዋው ቤቶች በጣም ደስ ይላል የዛሬው ትክክለኛ የኢትዮጵያ ችግር ነው ያወራችሁት
@wollotube1
@wollotube1 6 жыл бұрын
ቤቶችን ይኔን ሁሉ አመት ሰይ ደራሲው ይበቃል መሆኑን አላውቅም ነበር ለይበቃል አስኪ ላይክ ግጩለት, 👍👍👍👍
@konjiysmini9932
@konjiysmini9932 5 жыл бұрын
wollo tube WowowoWowo
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
የብዙ ስው ድርስት ነው እሱ ብቻ አይደለም ግን ሁሉም ድርስት ይደርሳሉ
@Bernabasbernabas-hw9bb
@Bernabasbernabas-hw9bb 26 күн бұрын
jmhjn
@yamihabesha841
@yamihabesha841 6 жыл бұрын
ዋው እኳን ደና መጣቹ ቤቶችዬ። ፈጣሪ ሆይ ሀገሬን ጠብቃት ሰላሞን አብዛላት ዘርን ሀይማኖትን የሚለያዩትን እባቦች ከምድረ ገፅ አጥፋልን አኛንም በስደት ያለንውን ልጆችሽን ለሀገራችን ያብቃን።
@sofiecute3332
@sofiecute3332 6 жыл бұрын
Tela 80 ber balawe
@abdikeniyo4593
@abdikeniyo4593 6 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል 😂
@mesiiimolaa6509
@mesiiimolaa6509 6 жыл бұрын
+ፍቅር ያሸንፋል yehe lij meche yehon yemiwldw
@yamihabesha841
@yamihabesha841 6 жыл бұрын
Mesiii Molaa የቱ? ውዴ
@seadehyssen7180
@seadehyssen7180 6 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል አሚን ያረብ
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
ዋዉ ቤቶች እና ኮሜንቶችውሥጤ ናችሁ ሠላማችው ብዝት ይበልልኝ
@assajod4906
@assajod4906 6 жыл бұрын
ዋው
@ademyassin5085
@ademyassin5085 6 жыл бұрын
Zebiba Mohammed Yegayetu Zebiba nesh wey
@basherbash7302
@basherbash7302 4 жыл бұрын
እባካቹህ ኑሮ ኑሮ እያላቹህ አታሰልቹን።።ስደት ላለንው እስቡልን
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ እዳው ስጠብቃቹ እራት አስመለጣቹኝ ያው ደስ ይበላቹ ሳልበላ አደርኩ አሁን የማዳው ከፈር ዘግቼ ልምጣ እናተ አፋቹ ዘግታቹ እዩ አትረብሹኝ ዋአ
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
@ethiopiatekedemethiopiatek1055 6 жыл бұрын
ዜድ የብታጅራ ልኝ Jajsjwwjj Zade yebotagera lij
@user-pt5pi6ju4p
@user-pt5pi6ju4p 6 жыл бұрын
የወድ ልጂ እናት ልሆነው በላይክ አበሻብሹኝ
@s.a.w4079
@s.a.w4079 6 жыл бұрын
አላህ በሠላም ይገላግልሽ ሸጋዋ
@znebwolueaymoleymera4497
@znebwolueaymoleymera4497 6 жыл бұрын
ያተ ልሁንና በስምህ ልጠራ beslaemwelg
@Aaa-ou3mj
@Aaa-ou3mj 6 жыл бұрын
ያተ ልሁንና በስምህ ልጠራ ማሽ አላህ አላህ በሠላም ወልደሽ ለመሣም ያብቃሽ እኔንም ዱአ አድርጉልኝ ልጅ እፈልጋለሁ አላህ እድሠጠኝ
@user-sv9pg2ie1c
@user-sv9pg2ie1c 6 жыл бұрын
ፈጣሪ የተባረከ ልጂ ይስጥሺ በሰላም ተገላገይ
@user-vz3km4tx1l
@user-vz3km4tx1l 6 жыл бұрын
ያተ ልሁንና በስምህ ልጠራ ይሁን እድንክዋን ደስ አላሽ
@sarahabebe1433
@sarahabebe1433 6 жыл бұрын
ዋው በዛብህ ትክክለኛ ለኢትዮጵያ በአሁን ስዓት የሚያስፈልጋትን ነው የተናገርክው
@zdtube2303
@zdtube2303 6 жыл бұрын
Kkkkkkkk አይበዜ የዛሬዉ ንግግርህ ቅጥ ይመታል በመጀመሪያ የተናገርካት ንግግር ለተረዳዉ አሪፍ ናት እሷም ላሥታዉሣችሁ gays (እችላለሁ እችላለሁ እሚል ሠዉ ጋ ሥትደባለቅ አላዉቅም አልችልም ብሎ ማለፍን የሚያክል ነገር የለም) ።big right . . .ሢቀጥል አገራችንን ወደኃላ ያሥቀራት የኑሮ ዉድነትና ወያኔ ነዉ። በሌሎች ሀገር ሥኳር እንደ አፈር ሢዘገን እኛ አገር በአይንም ለማየት ጠፋ በሌሎች ሀገር ነዳጅ እንደ ልብ በማገኘታቸዉ አገራቸዉ በመኪና አይነቶች ተዥጎርጉራ ትታያለች ኢትዩ ግን የነዳጅ አለመኖርና ጣራ መንካት የተነሣ ሠዉ ብር ኑሮት አይደለም መኪና ሊመኝ ዶሮ ብገዛ ማለትን መረጠ ኢትዩ ዉሥጥ ዉሀ መጣ ሄደ መብራት መጣ ሄደ ሥኳር ጠፋ አልጠፋ ነዳጅ አለቀ አላለቀም የሞባይል ካርድ ጠፋ አልጠፋ ዉይ ኧረረረረረ ሥንቱን ጉድ ነዉ ኢትዩ የተቸገረችዉ ለዛም ነዉ የኢትዩ ህዝብ ሤት ወንዱ ሣይቀር ሥደትን መርጦ አገሩን ከድቶ ኢትዩ የህዝብ ጥማት የያዛት ፈጣሪ ሆይ ኢትዩጵያን ልክ እንደ ሣኡዲ ባርካት ዉሀ እንደልብ ፍሠሥባት ሥኳር እንደ ልብ ዝቀዉ ከመራራ ኑሮ አዉጣቸዉ መብራ እንደልብ ሁኖ ኑሮአቸዉን ብርሀን አድርገዉ ሥደተኛ ወደ አገሩ እንድገባ የኑሮ ዉድነትን ልክ እንደ ካሮት ቁልቁል ያድርግልን አሚን😢😢
@brhan826
@brhan826 6 жыл бұрын
Z bint islam amen amen ye hageren dekama gunouan mesemat edet edemamegn efffffu
@wibibakala680
@wibibakala680 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ሻሺዬ ተመቸሺኝ ከኑሮጋ አፋልቼው ነው ምሬቱን
@user-tm7xk2dy3q
@user-tm7xk2dy3q 6 жыл бұрын
Z bint islam አሚን በጣም ከባድ ነው
@user-bh6ht8nw2w
@user-bh6ht8nw2w 6 жыл бұрын
Z bint islam አሚንንን እህት
@radiabeheraddin9040
@radiabeheraddin9040 6 жыл бұрын
አሚንንን ማር እስኪ ዱአ አርጊ እፍፍፍፍ
@user-zy9jb2cy1b
@user-zy9jb2cy1b 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ ውድየሀገሬልጆች ቀኑንባርኮ በሰላም ያዋለን አምላክ በሰላም ያሳድረን ባላችሁበት ሰላማችሁይብዛ ሰላምእደሩልይ
@user-mk4iu7up1y
@user-mk4iu7up1y 6 жыл бұрын
መሰርት የጎጃሟ አሜን አሜን አሜን ቤቶች እኳን ደህና መጣችሁ መልካም አዳር ውድ የሀገሬ ልጆች
@berhankassaberhankassa60
@berhankassaberhankassa60 6 жыл бұрын
መሰረት የጎጃሟ Amen
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
@ethiopiatekedemethiopiatek1055 6 жыл бұрын
መሰረት የጎጃሟ Mesi amen amen amen
@wibibakala680
@wibibakala680 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ ስወዳችው እንካን መጣችውልኝ አዛልዬ ልክ እናቴ ነው ምትመስይኝ
@betselotmuche1553
@betselotmuche1553 6 жыл бұрын
መሰረት የጎጃሟ k
@user-lx5ps2nj7r
@user-lx5ps2nj7r 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ በር ላይ ነበርኩ ግን ተቀደምኩ አረ ሰው ጠብቁ የምን መሮጥ ነው ማራቶን አደረጋችውት እኮ
@user-wj7wi7rx3x
@user-wj7wi7rx3x 6 жыл бұрын
ውውው ከከከከ ቡናው ኑሮ ኑሮ ነው የሚለው ከከከከ
@betiguragewa9176
@betiguragewa9176 3 жыл бұрын
D yyu
@user-me4hc5op4u
@user-me4hc5op4u 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም ነው ። ቀጥሉበት የዛሬው ድራድራማ በጣም ጥሩ የሆነ ገምቢ ሀሣብ ነው ።
@ethio-promt6875
@ethio-promt6875 6 жыл бұрын
Great Episode...Thankyou 'Betoch' For Sharing This Amazing Drama.
@alle7907
@alle7907 6 жыл бұрын
ቤቶች እኳን💐💐💛 ደናመጣቹ 18 ነኝ Likግጩኝ ዉድድሩ.ደስይላል
@aishaaisha294
@aishaaisha294 6 жыл бұрын
wooo arfe new
@aboodalsmeri3233
@aboodalsmeri3233 6 жыл бұрын
shamisey ጉራጌዋ .
@user-dd2dq5cu7z
@user-dd2dq5cu7z 6 жыл бұрын
ይሄን ድራማ ልብ ብለን ከተከታተልነው ከሳቅ ጀርብያ ብዙ ነገር ያስተምራል እናም ብርቱልን ቤቶች
@user-vm6kf4um1o
@user-vm6kf4um1o 6 жыл бұрын
ቤቴችየ ምርጦቼ well ብያለው አሹ ብልሽ እንደት እንደናፈቀኝ ወዳጄ በስዴት ያላችሁ ያገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ ምርጦቼ ስወዳችሁ እስኪ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የደስደሱን #like ግጩኝ
@user-cu8wp2cl8g
@user-cu8wp2cl8g 6 жыл бұрын
ወቅታዊ የሆኑትን ነገሮች እያዘጋጁ ለሀገራችንና ለህብረተሰብ አስተማሪ የሆነ ገነር ነው የምታቀርቡት ቤቶች እናመሠገናል
@emuyi4847
@emuyi4847 6 жыл бұрын
ዉይ መጣችኀል ለካ የኔ ዉዶች ሠንሠለትን እያየሁ ነበር ዉድ እርቶዶክሥ እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለቸሩ መድሀኒአለም በአል በሠላም አደረሣችሁ በዝየ ሥላሸነፈ ደሥ ብሎኛል
@ethiopiatekedemethiopiatek1055
@ethiopiatekedemethiopiatek1055 6 жыл бұрын
Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ Amen amen amen enkan abero adersen
@dbdhddhdhdhdj293
@dbdhddhdhdhdj293 6 жыл бұрын
Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ። አሜን ፫ እንኲን አደርስን
@ababechargua6733
@ababechargua6733 6 жыл бұрын
Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን መዳኒአለም ይጠብቅሽ😍😍😍😍😍😘😘😘
@emuyi4847
@emuyi4847 6 жыл бұрын
አሜን የኔ ማሮች 😍😍😍😍
@samsontewelde8647
@samsontewelde8647 6 жыл бұрын
Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ Amen Amen Amen
@fekaduberihun5768
@fekaduberihun5768 5 жыл бұрын
i like this episode more, rather than the other. cos it can teach our society to change them selves and family. long live to all betoches. Beze love you more.
@gjxndgxmhxjsng6524
@gjxndgxmhxjsng6524 6 жыл бұрын
ውይ ቤቶች አሁንስ ምናለ ጨዌታውን ብትቀይሩት አረ አሰጠላ አሁንስ
@opfernliebe2562
@opfernliebe2562 6 жыл бұрын
Betam des yemil melekt new meknyatum sew malet Hager mehonun astemrachunal enam ejeg aregi new mamsgenachu enam ketlubet,👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🇪🇹🇪🇹
@nurashekur1052
@nurashekur1052 6 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ቤቶች ምጊዜም እወዳችሆለን
@user-fc8ym9cc5v
@user-fc8ym9cc5v 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ ቤታችሁ ይባረክ አዛሉዬ &ዘሩዬ የቤቶችን ድራማ አባላት በሙሉ እናተ ያመናችሁትን አዳኙ ጌታ አምነው እንዲድኑ በወንጌል መውረስ ይሁንላችሁ ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው ኢየሱስ ያድናል።
@SaraSara-th7qb
@SaraSara-th7qb 6 жыл бұрын
ሩት የክርስቶስ ልጅ!! ኢየሱሴ ደጉ አባቴ Grywoy
@htahta2186
@htahta2186 6 жыл бұрын
አሪፍ እርሠ ጉዳይ ነው ዱራማው ለጠጋራ መሪያችን አሥተላልፍወለት
@user-ej1wg7xm4v
@user-ej1wg7xm4v 6 жыл бұрын
ሸሻየ አይ አነጋገርሺ ተመቸኝ ከኖሮዉ ጋር አብሪ አፍልቸዉ ነዉ kkkkk
@hawahawa7767
@hawahawa7767 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@sumayaasumayaaoromo486
@sumayaasumayaaoromo486 4 жыл бұрын
Kkkkk👌👌👌
@user-lu2ck3uk8i
@user-lu2ck3uk8i 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አሰተማሪ ነው በኡነት
@dghjhg6508
@dghjhg6508 3 жыл бұрын
ሀይ
@ethioqueen-19ethiopian16
@ethioqueen-19ethiopian16 6 жыл бұрын
ውይይ ላይክ....የምትሉ በጥፊ ነበር ማላከክ
@liduyezeli2984
@liduyezeli2984 6 жыл бұрын
አዛሉዬን ስወዳት እናቴን ነው ምትመስለው she's look like my mom😍😍😍
@jsjsjjsjsj7930
@jsjsjjsjsj7930 6 жыл бұрын
Wawe yene meretoce😙
@burtkaalj8368
@burtkaalj8368 6 жыл бұрын
Lidu Ye Zeli 😍😍😭😭❤❤💝💝💖💖👍👍
@MayMay-wq4ee
@MayMay-wq4ee 6 жыл бұрын
Lidu Ye Zeli is a very
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
wooow የኔ ምርጦች ሁሌም የምትሰሩት አስተማሪ ነው በርቱ የኢትዮጵያ ኑሮ ጣራ ነክቷል 😂😂😏😂😂
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 6 жыл бұрын
😍 😍 😍 የዛሬው የቤቶች ድራማ (ክፍል - 195 ) በጣም ወድጄዋለሁ ! የበዜ ማሸነፍም ተገቢ ነው - የተናገራቸው ነገሮች ከሌሎቹ ሚዛን ይደፋሉና፡፡ በተጨማሪም ፡- የኅብረተሰቡን የልብ ትርታ ያዳመጠ ድንቅ የንግግር ሃሳብ ሆኖ አግኝቼዋለሁ - ከበዜ የማንጠብቀው ትንታግና መብረቅ የሆነ ሃሳብ ቢሆንም ! ……………………………….. ወ/ሮ አዛሉ በድራማው በተሻለ ስብዕና ሁሌ የምናውቃት ቢሆንም በዛሬው የመ/ቤቷ የፕሮጄክት ጥናት ላይ ግን እንደሌሎች ሙሰኞች የጥናቱ ሥራ በቤተሰብዋ (በልጆቿ) እንዲሠራና ቤተሰብዋ ተጠቃሚ እንዲሆን ማድረግዋ መልካም ስብዕናዋን አያደበዝዘውም ትላላችሁ ??? - አድሏዊ አሠራርን ተግብራለችና !!! 😍 😍 😍
@user-jw3fq1fh9w
@user-jw3fq1fh9w 6 жыл бұрын
ዛሬ ደስ ብሎኛል ላይኪ በሉኚ
@layla.hassemislum2968
@layla.hassemislum2968 6 жыл бұрын
Wowwwwwwww.bthiochea
@sabaafsabaa1222
@sabaafsabaa1222 6 жыл бұрын
suom
@hananhamed7805
@hananhamed7805 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጠቹልኝ ሰለመቹ ብዝት ይበልልን በናተቹ በጣም አንገብጋቢ ነገር ልንገራችሁ እሱም ምን መሰለቹሁ እበከቹ እመመ ሀገሬን ልገባ ነው በLike ሸኙኝ plese ለመጀመሪያ ግዜ ነው Like ምለቹሁ ለይክ ሲበል አልወድም ነበር ግን ምን ለድርግ ስለምትነፍቁኝ ነው ማሮች Like Like Like እበከቹ አንድ እንኳን 1st ሰልወጣ ልግባ ሀገሬ
@user-jc4xc9qt1t
@user-jc4xc9qt1t 6 жыл бұрын
Hanan Hamed የስልጤ ልጅ ፍቅር ሀነን ሀሚድ የስልጤ ልጅ ፍቅር ሰላም ግቢ ማሬ1000 ገጭቸሽ አለሁ
@ziyede12radwan59
@ziyede12radwan59 6 жыл бұрын
አርቤቶች ስወደቹ ሰለመቹን ብዝት የርግልን ለቀጠዩ በሰለም ይመልሰቹ አር አየት ስልጤዉ በሰለም እናት ሀጋርሽ ይመልስሽ አንደኛ ኡለቹም በስደት የለቹ ዉድ እይትወንድሞቼ በሰለም ለገርቼን የብቀን አር ለይክ ግጩኝ እመቸቹ
@zufam5490
@zufam5490 6 жыл бұрын
Hanan Hamed የስልጤ ልጅ ፍቅር ሀነን ሀሚድ የስልጤ ልጅ ፍቅር kkkkkkkkkkk
@alemlove4969
@alemlove4969 6 жыл бұрын
geta yasebshun yasaklishi
@user-xu2zu9jq7e
@user-xu2zu9jq7e 6 жыл бұрын
waw
@user-eo8hm5im7k
@user-eo8hm5im7k 6 жыл бұрын
ዋው ዛሬ 34ኛ ነኝ 100 ላይክ ግጩኝ ልሀውል ነው ምንዛሬ ጨምሯል
@santayit8217
@santayit8217 6 жыл бұрын
kkkkkkkkkkk
@user-pt5pi6ju4p
@user-pt5pi6ju4p 6 жыл бұрын
ክክክክክክ ውይ ውሬ
@user-ce2fw9py6q
@user-ce2fw9py6q 6 жыл бұрын
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ achi laykm mahawel tejemerede kotet
@user-eo8hm5im7k
@user-eo8hm5im7k 6 жыл бұрын
Fatuma Adem አዎ ተጀመረ
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 6 жыл бұрын
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ ስንት ነው ምዛሬው በሞቴ ንገረኝ
@user-ng2kf1tc9l
@user-ng2kf1tc9l 6 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ቤቶችየ ውስጤ ናቹሁ ይመቻቹሁ የምትወዷቸው #ላይክ♥
@mama-dx3eb
@mama-dx3eb 6 жыл бұрын
የልቤ በሽታ እራሱ ልቤ ነው
@rakdig1056
@rakdig1056 6 жыл бұрын
የልቤ በሽታ እራሱ ልቤ ነው ቅውእ
@bezalove2232
@bezalove2232 5 жыл бұрын
Ghhhhhhawwwghhaww🙇🙇🙇🙇🇪🇹🇪🇹👈🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💜💜💗💗💞💞💞💛💛💛💓💓💓💓💓💓
@hiwotmengistu1439
@hiwotmengistu1439 6 жыл бұрын
ይገባሀል በዜ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው እናመሰግናቸዋለን
@desalegnketema9215
@desalegnketema9215 5 жыл бұрын
Love betoch
@user-hm2pg2ct1z
@user-hm2pg2ct1z 6 жыл бұрын
ትክክል ነችሁ አስተማሪ ነው ድራማችሁ ይመቻችሁ ቤቶች ንሮ ውድነት አለ ሀገራችን ላይ
@user-yj7vo3bu7n
@user-yj7vo3bu7n 6 жыл бұрын
ዉድ የተዋህዶልጆች አንኳን ለፃድቁ ለአቡነ ሀፍተማርያም ወርሐዉይ በአል አደርሳቹህ አሜን ሰላም ለኢትዮጽያ ሰላም ለአገራችን የሰደት እህት ወንድሞቸ እወዳቹሀለዉ በያላቹህበት ሰላማቹህ ብዝት ይበልልኝ
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 6 жыл бұрын
የዛሬው ቤቶች ድራማ የምንጊዜ ምርጥ ድራማ ብዬዋለሁ ! እጅግ ውብ ማራኪ እና ትምህርት ሰጭ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ትስማማላቹ ወይስ አትማሙም ? ፃፉልኝ
@user-ud5lh8fi3p
@user-ud5lh8fi3p 6 жыл бұрын
AB SH እንስማማለን
@mohammedhadis9847
@mohammedhadis9847 6 жыл бұрын
enesemamalen♡♡♡
@tushbsghsjs6541
@tushbsghsjs6541 6 жыл бұрын
AB SH @
@user-fj2zi1fs2q
@user-fj2zi1fs2q 6 жыл бұрын
እንኳን መጣችሁ ጋይስ አማን ነው ወይ ስወዳችሁ እኮ የኤፍዬን ሙዚቃ ያስታወሰ ካለ እፍፍፍፍ ስወደዉ አይስኩል ትምህርት ቤት ጀለሶቼን አስታወሰኝ አይይ ስደት እድሜዉ ይርዘም 💚💛💜💝💙💜💛💚💛💜💚💜💛💜💜 አይ ሚስ ዩ ሁላቹህንም ስወዳችሁ
@dontstop2292
@dontstop2292 6 жыл бұрын
በጣም የተመቸኝ ክፍል ቢኖር የዛሬው ነው ለበዜ ከልቤ ነው ያጨበጨብኩት ቤቶችዬ ምችት ይበላቹ well done guys
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 2 жыл бұрын
me Too
@haregmare3223
@haregmare3223 6 жыл бұрын
በጣም መሣጭ ነበር የዛሬዉ ቤቶችየ የሣምት ሠዉ ይበለን መልካም እለተ ሠበት ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ
@beteltumiso4698
@beteltumiso4698 6 жыл бұрын
ዛሬም እንደከዚ ቀድሞ ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳቹት በጣም ወሳኝ ሀሳብ ነው በተለይ በአሁኑ ሥዓት ሰው አይደለም ለሀገሩ ለራሱም ማሰብ ከብዶታል መንግስት በዚ ጉዳይ ትኩረት ሰቶ መስራት ይጠበቅበታል ብዙ አነስተኛ ገቢ ያላቸው ስዎች አሉ ቢያንስ የተሻለ ኑሮ ባይኖሩም ለሆዳቸው እንዃን ያስብ የሀገራቸን መንግስት ከምንም በላይ በጣም የሚገርመኝ ስኳር የሚመረተው በሀገራችን ነው እና እንዴት ነው ስኳር ማግኘት የሚከብደው በጣም ያሳዝናል አሁን ነው የሀገሬ ህዝብ ስደት መውጣት ያለብት ደግሞ በጣም የሚያናደኝ ነገር በሀገር ውስጥ ያሉትን መስመር ሳያሲዝ በውጭ ያሉትን ለማስገባት የሚቀለቀለው እረፍ በሉት ያገሬን መንግስት... ዶላር ጨምሮ ሀሳብ ይጨምርብናል እንዴ ፎፎፎፎ ቤቶች ግን በጣም ነው የምናመስግነው ጥሩ ነው በዚው ቀጥሉ.....!!!!!❤❤❤❤❤
@hadiyabedro4223
@hadiyabedro4223 6 жыл бұрын
Betel mulu በትክክል
@lulalula7120
@lulalula7120 6 жыл бұрын
Shenkora ageda endedro ayebklem ende lemndnew sekar yetfaw
@user-ud5lh8fi3p
@user-ud5lh8fi3p 6 жыл бұрын
Betel mulu ሲሲ ልክ ነሽ እኔም ሀገሬ ለመሄድ አስብላው ግን ኑሮ ስስብ እፈራለሁ እግዚአብሔር ሆይ እትዮጵያን በምህረት አስብት
@utx125
@utx125 6 жыл бұрын
woww
@kidaneadhanom6054
@kidaneadhanom6054 5 жыл бұрын
Jxhydjdjdjghd TjfgfhFdaihvijjhxbfdkghr Jcjyhdhfjt
@user-bs8ng2fc8j
@user-bs8ng2fc8j 6 жыл бұрын
ስሞትላችሁ የዛሬንብቻ ላይክ ግጩኝ
@user-ti4uf3er4f
@user-ti4uf3er4f 6 жыл бұрын
የፍቅር ሠው 👊👊
@elsabehabtamuyewegdiljineg2464
@elsabehabtamuyewegdiljineg2464 6 жыл бұрын
የፍቅር ሠው yhew des ybelshi
@AliAlali-cq3tm
@AliAlali-cq3tm 6 жыл бұрын
የፍቅር ሠው
@ibrahimalessa6188
@ibrahimalessa6188 5 жыл бұрын
ቤቶችየ ሰውዳቹህ።አልድነም
@noefalrshede3590
@noefalrshede3590 5 жыл бұрын
ድፍር
@user-jj4kz9ub3r
@user-jj4kz9ub3r 6 жыл бұрын
ወይ ቤቶች ወይ ቤቶች እናተኮ ባትኖሩ ስደትን አልወጣትም ነበር ።
@enattube7318
@enattube7318 6 жыл бұрын
Love you betoch, bezabeh man of z match 😀😀😀😀
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 6 жыл бұрын
ቡራቦ ይህ ለዚህ ወንበዴ መንግሰት ትልቅ ማሴጀ ነወ
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 6 жыл бұрын
Waw 1ኛ ነኝ ሲገርም ለመጀመራ ጊዜ
@habibwiz9550
@habibwiz9550 6 жыл бұрын
ሞቴም ህይወቴም ለኢስላም ነው are 2 tega nesh kkk ena dmo 3 ga
@yemamyeeem8805
@yemamyeeem8805 6 жыл бұрын
እንኩን ደህናመጣችሁ
@user-lk6xs6ru9x
@user-lk6xs6ru9x 6 жыл бұрын
ሞቴም ህይወቴም ለኢስላም ነው አወን እኔነበርኩኝ 1ኛ አልተናገርኩምጂ
@user-hf2ku8xp2y
@user-hf2ku8xp2y 6 жыл бұрын
Birk new ende. Hulum ekul seat new yaferetew
@ganetabebe893
@ganetabebe893 6 жыл бұрын
Wowowow በዜ። እውነት ።
@user-sx1no8co9z
@user-sx1no8co9z 6 жыл бұрын
ወይ ጉድ እኮ ነው አይ እምዬ ኢትዮጲያ ህዝቦችሽ የኑሮ ውድነት አቃወሳቸው በሌላ በኩል ስደት አቃወሳቸው ታዳ ተሰደን የምንኖረው ኢትዮጲያዊያን እዚሁ እንቅር ማለት ነው አላህ ይሁነን ኸይሩን ይምረጥልን
@fetihussen6988
@fetihussen6988 6 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ድራማ የህዝኑን ችግር እና አሳሳቢ ጉዳይ እያነሳቹ ምስሩት ነገር በጣም አሪፍ ነው በርቱ ሌላው ደሞ መቼ ነው ስለስደት ምስሩት እጠብቃለን እያዝናና ትምርት እሚስጥ የወቅቱ ምርጥ ድራማ ነው ቤቶች አቦ ስላማቹን ያብዛው
@rabiah1825
@rabiah1825 6 жыл бұрын
ቀጥሉበት
@Fire-rg3xe
@Fire-rg3xe 6 жыл бұрын
በርቱ በርቱ ለገባውና ላስተዋልው የዛሬው ንግግራችሁ የሀገራችንን ወቅታዊሁኔታ ያሳያል
@user-wq9ie4yv1d
@user-wq9ie4yv1d 6 жыл бұрын
Fire ሀበሻዊት ቆንጃ ልክ ነሽ ማሬ
@DavidMe9535
@DavidMe9535 6 жыл бұрын
The best ever! U guys make my day's thank you.
@user-ez2yl9kb8k
@user-ez2yl9kb8k 6 жыл бұрын
ዋውውውውው አረ ቤቶች ቃላሀት አጣሁላቹ ከምር እያሳቁ ማስተማር ማለት እናተ ናቹ ልብ ያለ ልብ ይበል እከ ከጠጣሁ መራራ ቡና አስቶ በዛብ እስካነሳሁ እርስ። በጣ ትልቅ ትምህርት ስጪ ነው አቦ ስላማቹ ይብዛልኝ
@user-vw3lk4kd6n
@user-vw3lk4kd6n 6 жыл бұрын
ነገ አሁን ለሽ ነው ነገ ትምህርት አለብኝ ሳልወልድ የሰው ልጅ አስተምር ይዣለሁ
@ababchgatemasy7284
@ababchgatemasy7284 6 жыл бұрын
wow batoch batame naw yamewodachw dase yelale
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
ኤፍ ነኝ ያባቴ ዮሴፍ ልጅ ከወሎ በትክክል እኔም kkkkkkkkk
@seadaanwer5068
@seadaanwer5068 5 жыл бұрын
እስኪ እናቱን የሚ ውድ ብቻ ላይክ
@mazeadimesu6878
@mazeadimesu6878 6 жыл бұрын
ጡሩ ትምህርት ነው ቤቶችየ
@user-gf1fe6kn4r
@user-gf1fe6kn4r 6 жыл бұрын
kkkkkkkkkk፡በሳቅቅቅቅቅቅቅ ቤቶች ዉስጤ፡ናችሁ ስወዳችሁ ክፉ አይንካችሁ ደግሞም አይላያችሁ 💓💓💓
@yeborenawkuru7438
@yeborenawkuru7438 6 жыл бұрын
እኳንደህናመጣችሁ
@abrehammathewos7893
@abrehammathewos7893 6 жыл бұрын
እንደዛሬ ትልቅ መልእክት ያላው ኣላስተላለፉቹም።ጥሩ ስራ ነው በርቱ ለሚቀጥለው ደግማ ስለ ኣንድነት ስለ ፍቅር የሚሰብክ ስራ ይዛችሁ እንደምትመጡ ተስፉ ኣደርጋለሁ
@zelalemtenaw8660
@zelalemtenaw8660 6 жыл бұрын
This is the best episode. Thank you very much.
@hawawusseye8697
@hawawusseye8697 4 жыл бұрын
የቤቶች ድራማ በጣም ደሥ የሚሉ ናቸው አላህ ይጨምርላችሁ በተለይ ይበቃል ጫወታው ሁላችሁም ቀጥሉበት አብሽሩ
@mamalove4226
@mamalove4226 6 жыл бұрын
ወቅታዊና አንገብጋቢ ጉዳይ ነው ያነሳችሁት ዶላር ጨመረ በሚል ሠበብ ህዝቡ በችግር ሊያልቅ ነው በዚህ ጉዳይ መንግስት የበኩሉን ድርሻ በፍጥነት ሊወጣ ይገባዋል እግዚአብሔር አባታችን እባክህ ሀገራችን ኢትዬጵያን በቸርነትህና በምህረትህ አስባት ወገኖቼ ሁላችንም ተግተን እንፀልይ
@radiahkairodeen3892
@radiahkairodeen3892 6 жыл бұрын
mama love ትክክል ብለሸል እህቴ አለህ ህደያ፡ይስጠቸዉ
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 6 жыл бұрын
mama love እውነት ነው እህቴ እኛም እሥከ መቸ በሠው አገር ንሮ ተወዶል እያሉ ያሥፈራሩናል
@erikummegale8627
@erikummegale8627 6 жыл бұрын
አገራችንን ወደ ሁዋላ የጎተታት ወይም ሊጎታት የሚችለው ማነው ለሚለው ?ቤተመንግስት የመሸገው ባንዳ የወያኔ group ነው
@asalhus7773
@asalhus7773 6 жыл бұрын
ቤቶች እኮ ስወዳቹ ምታቀርቡት ነገር በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@nohemitebarkenana4185
@nohemitebarkenana4185 6 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል እያሣቀ የሚያሥተምር ቁልጭ አድረጎ የሚያንሣ የአገር ጉዳይ ውድድድድድድድ ቤቶች
@genetbirara1393
@genetbirara1393 6 жыл бұрын
ሰላም ቤቶችየ እንኳን ደህና መጣችሁ እናመሰግናለን
@user-zh6xv7nr8u
@user-zh6xv7nr8u 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@user-px9yo2uh8i
@user-px9yo2uh8i 6 жыл бұрын
ጠላው አማርኝ
@user-px9yo2uh8i
@user-px9yo2uh8i 6 жыл бұрын
i love you Ethiopia አይዞኝ አንድቀን እጋብዝሻለው ወይም እጋብዝካለው ክክክክ
@saronyesusu985
@saronyesusu985 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ ስወዳችሁ በጣም ኣሪፍ ትምህርት ሰጭ ነው በርቱ። አሹየ የኔ ቀልቃላ ጠፍተህ ነበር እንኳን ደና መጣህ . በዜየ የኔ ቦቼ ዛሬ ተሳካልህ ክክክ
@sadiibrahim6799
@sadiibrahim6799 6 жыл бұрын
Welcome back Ashu Bilshu.....Always beauty of the drama :)
@tezera4934
@tezera4934 6 жыл бұрын
እውነት እላቸዋለው ቤቶችን ከተጀመረ ጀምሮ አልፎኝ አቅም ነገርግን ከሁሉም የበለጠ አስፈላጊና መሆን ያለብትን ስለሆነ አግብጋቢ ጉዳይ የስንታችንን ህይወት የቀጠፈው በዛብህ ያነሳው ጥያቄ ነው ግን እንዲህ ስል ሌላው ጡሩ አይደለም ማለቴ አይደለም እና የሚመለከተው አካል በዚህ ጉዳ ላይ የሚመለከተው አካል ሰርች ማርገት አለበት በይ ነኝ።
@user-bv9sl3qj9o
@user-bv9sl3qj9o 3 жыл бұрын
እኔ ገና ዛሬ እያየሁ አቸው
@user-vk6ci8mm1v
@user-vk6ci8mm1v 6 жыл бұрын
ቤቶች ደስ ይላል በኮሜት 1 ኛ ነኝ ዛሬ
@user-vs6tj6kp7d
@user-vs6tj6kp7d 6 жыл бұрын
ሃሃሃ ውይ ቤቶችየ ፍቅር እኮ ናቹ ..ዛሬ ከመዳም ጋ ኣይጥ እና ድመት ሁነን ኣምሽተን ትንሽ ከፍቶኝ ነበር እና ዘና ፈታ ኣረጋቹን እግዚአብሄር እድማቹ ያርዝመው ኣሜን.. ስቀጥልም ኣምባሳደር በዛብህ የእውቀት ምንጭ ሁነሃል ዋው ብያለው.እና ቤቶች ድራማ ሳይ ሁሌ ሆድ ይብስብኛል እና ቤተሰቦቼን ኣስታውሳለሁ . በስደት ያለነው እህት ወንድሞቼ እግዚአብሄር በሰላም ወደ እናት ሃገራችን ኣስገብቶ እንደ ቤቶች ይሰባስበን እናመሰግናለን ቤቶችየ እወዳቸዋለሁ .እናፍቃቸዋለሁ..
@naniababa5925
@naniababa5925 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ ቤቶች ይመቻቹሁ
@shewittassew5034
@shewittassew5034 6 жыл бұрын
Batam dass ylal 👍 👏 ashu welcome back dass blognl sela ayh. GOD BLESS YOU ALL Betoch 🙇 ❤
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤቶች ድክም ብሎኛል ልተኛ ነው ነገ አየዋለሁ የነገ ሰው ይበለን ሰላም እደሩልኝ
@sadicall2135
@sadicall2135 6 жыл бұрын
weyi bezabh zaria tesakalh
@mednaenderis4256
@mednaenderis4256 6 жыл бұрын
Hrg
@martaarsiiasalhasanyijawar9589
@martaarsiiasalhasanyijawar9589 6 жыл бұрын
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ
@saralove7453
@saralove7453 6 жыл бұрын
well come blenal
@user-hk8xg9hf1q
@user-hk8xg9hf1q 6 жыл бұрын
በቤቶች ስም ላይክ ግጩኝ አዲስገቢ ነኝ ፕሊዚ
@abduuhusseen7783
@abduuhusseen7783 6 жыл бұрын
wowowowwooowwww netoc 💋💋💋💋💋💋
@HK-xl9nq
@HK-xl9nq 4 жыл бұрын
ተማችቶኛል ቃጥሉበት።
@asguhshx2884
@asguhshx2884 6 жыл бұрын
በዜ ዛሬኳ አሽንፈህ ታየህ ዋው ቤቶች እናመሰግናለን ብዙ ትምርት እየወሰዲኩ ነው
@user-iz4oi2oz7i
@user-iz4oi2oz7i 6 жыл бұрын
በእውነት በዜ እውነት ብለሀል በአሁን ግዜ አብሶ ሀገራችንንና ወገኖቻችንን በከፍተኛ ደረጃ እየጎዳና እያሰቃየ ያለው የኑሮ ውድነት ነው እኛም በስደት ያለነው የኑሮውን ውድነት ፈርተን ይኸው በስደት ከአመት አመት እየተሸጋገርን አለን እረ ፈጣሪ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@ebrotube1113
@ebrotube1113 6 жыл бұрын
ይቤ እስፓርት እየሰራ ይመስላል ሙስና ላይክ ብያሀለሁ ይቤ
@susuhassen4645
@susuhassen4645 6 жыл бұрын
#ርስቴ የኔ ቅመም ጠንክሪ ወደፊት ጥሩ ደረጃ እንደምደርሽ አስባለሁ😍
@najatnuru7141
@najatnuru7141 6 жыл бұрын
በእውነት ጥሩ መልክት አለው ዋው ላይክ አምሮኛል ገና ዛሬ ላይክ ስጠይቅ ፕሊስ
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 6 жыл бұрын
እር እከ በሳቅ እተስበስቡበት ለሽ ይሉና ሲጨበጨብ ይነሳሉ ኋላ ደግም ባልስሙት ነገር አብርው ሊያጨበጭቡ መነሳት ክክክክክክክክ
@user-qq3ed9fr7q
@user-qq3ed9fr7q 6 жыл бұрын
አቤት በዛብህ አድናቂህነኝ በጣም እናመሠግናለን
@user-wq4zw6nr7b
@user-wq4zw6nr7b 6 жыл бұрын
Oህህህህ ምናለ ህይወትም እንደ ድራማ በሰአታት ውስጥ አጥንተን ብንጨርሳት ሰሚ ቢኖር ሁሉንም ችግሮች እንደድራማ አቅርባችኋል ቤቶች እናመሰግናለን ♥ አላከ እስራኤል ኢትዮጵያን አደራ ♥
@hikmahikma234
@hikmahikma234 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ የምታቀርቡት ድራማ በምሉ ትምህርት ስጭ ነው
@sadiamohammed5738
@sadiamohammed5738 6 жыл бұрын
እንኮን በሰላም መጣቹ ስጠብቅ ነበር
@yasinkadi1355
@yasinkadi1355 6 жыл бұрын
Will commen betoch
@zuzulove7942
@zuzulove7942 6 жыл бұрын
ወይ ዛሬስ ታቀደምኩ well come betoch love love love love you bestoch ኑ በ ለይክ ስወዳችው
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 6 жыл бұрын
Woooww dasii yilalii betoch diramaa 💚💚💙💙💗💗💖💖💟💟💝💝💛💛❤❤💘💘💋💋💋💋💋💋💋👌👌👌
@saedsaed5990
@saedsaed5990 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ቀጡሉበት ይመቻችሁ የኛ ቤቶች
@wallaggaaoromonenislamgold1823
@wallaggaaoromonenislamgold1823 6 жыл бұрын
አረ ይበዬ ሰወደህ
@idjdhjdihtj5890
@idjdhjdihtj5890 6 жыл бұрын
wooow betoch
@user-uf5fz9nx8s
@user-uf5fz9nx8s 6 жыл бұрын
ኧረ ቤቶች ጨመራችሁ kkkkkkkk እከ ተናገረ ዋው በእውነት ተናገራችሁ ሰሚ ካለ
@user-tr1hl7rq6n
@user-tr1hl7rq6n 6 жыл бұрын
Tesfsnesh Shmels ዋው
@user-mm8yl3ih7g
@user-mm8yl3ih7g 6 жыл бұрын
ውውውውውው ቤቶችዬ እንደው ውድድድ በዜ እንካን ደስ አለክ
@glorytogod8536
@glorytogod8536 6 жыл бұрын
Shashiye buna atachign ye hagare buna Amirognal Shashe le ike chawo arigilat
@celinehi2987
@celinehi2987 6 жыл бұрын
mehiret demise God is lord hi
@celinehi2987
@celinehi2987 6 жыл бұрын
hi
@glorytogod8536
@glorytogod8536 6 жыл бұрын
Celine hi hi man libali ??????
@mnbcc2953
@mnbcc2953 6 жыл бұрын
ውይ ቤቶች እደዛሬ አሥቃችሁይ፡አታቁም በዜ ይመችህ የኔ ድብሼ
@agegngatiye2357
@agegngatiye2357 6 жыл бұрын
ዋውውውው በዜ ገና ዛሬ ተሳካልህ በጣም ደስ ትላላቹ
@maryamnortodoxneg3693
@maryamnortodoxneg3693 6 жыл бұрын
Zare gena 51ga honku kkkkk
@mollatesfay6429
@mollatesfay6429 6 жыл бұрын
wow emgerm asab new hulim weketawey bhon guday lay abo yemecacccccchhhhiiiiiiuuuuuuu betoooooooochyyyyyy
@abrahammeshesha9074
@abrahammeshesha9074 6 жыл бұрын
great job, I hope those who have the power will listen.
@mudsirsman3206
@mudsirsman3206 6 жыл бұрын
ይህ ቤቶች ሁሌም ንግግራቸው ትችት ብቻ ሌላ ፈጠራ ችሎት የላቸውም
@fikeryelomelej7891
@fikeryelomelej7891 6 жыл бұрын
setbekesh nora nora 😍😍😍😍man neber zefaghu🤔
Betoch - "ውድድሩ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 263
30:49
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 788 М.
Betoch Comedy Drama “ህንፃው” - Part 186
28:31
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 537 М.
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 22 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 22 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Betoch Comedy Drama “ተማሪ” Part 192
28:52
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 474 М.
Betoch Comedy Drama “ቼክአፕ” Part 190
32:47
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 624 М.
Betoch Comedy Drama “ስራ“ - Part 166
28:36
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,1 МЛН
Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 201
31:27
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,2 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 15 "እጅ ከፍንጅ "
47:18
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,9 МЛН
Betoch | “በዛብህ ለገሰ!" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 306
25:53
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 524 М.