Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 203

  Рет қаралды 869,882

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

የቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 203 | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 203

Пікірлер: 1 200
@ስለሁሉምነገርአማኑሄልመል
@ስለሁሉምነገርአማኑሄልመል 6 жыл бұрын
ውድ ጎደኞቼ የምር ደስ ብሎኛል የዛሬ ሳምንት አገሬ ልገባ ነው እህት ወንድሞቼ ያሰባችሁት ተሳክቶ በሰላም ለአገራችሁ ያብቃችሁ
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር አማኑሄል መልስ አለው አሜን አሜን አሜን የኔውዴ እህትየ መልካም ጉዞ ✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈✈ ውድድድድድ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@የጎንደርቀበጥነኝ
@የጎንደርቀበጥነኝ 6 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር አማኑሄል መልስ አለው በሠላም ግቢ ማር
@maryamenatiy8453
@maryamenatiy8453 6 жыл бұрын
Selame Gebey konjo
@ስለሁሉምነገርአማኑሄልመል
@ስለሁሉምነገርአማኑሄልመል 6 жыл бұрын
አሜን ውዶቼ ፈጣሪ ያክብር ይስጥልኝ
@rozamulugata4326
@rozamulugata4326 6 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር አማኑሄል መልስ አለው አሚን በስላም
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በስላም መጣችሁ እሁን እንኳን አለይም ነጋ አያለሁ በሀገርም ከሀገር ወጭ የለችሁ እህት ውንድሞቼ ደና እደሩ #እትዮጵያ ሀገራችን ስላም ትሁን እግዚአብሔር ሆይ እትዮጵያን ሀገራችን አደራ
@yohighness6167
@yohighness6167 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ kzbin.info/www/bejne/ppK2l52sq8dng80
@AminaAmina-mg4lr
@AminaAmina-mg4lr 6 жыл бұрын
አሚን የኔቆንጀ ስላም እደሪልኝ አላህ ስላሙን ያውርድልን ላሀገራችን
@AminaAmina-mg4lr
@AminaAmina-mg4lr 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ የኔቆንጆ ስላም እደሪልን
@askalekahsay5419
@askalekahsay5419 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ Amen Amen Amen sister
@sarahsarsarah4091
@sarahsarsarah4091 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ Ameeenn☝☝
@tureendalech6869
@tureendalech6869 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ "ቤቾች" በዘሩ ይሁንባችሁ እስቲ like ግጩኝ ዛሬ ወግ ወጉ ይድረሰኝ
@Vኡሙአማር
@Vኡሙአማር 6 жыл бұрын
ture endalech ክክክክክክክክክክ
@HlAsGbhn
@HlAsGbhn 5 жыл бұрын
ture end።
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ 6 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች♥ ውድ የሀገሬ ልጆች ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን በሉ አይከፈልበትም♥
@sofiyaoumer4763
@sofiyaoumer4763 6 жыл бұрын
ዲማ ዲማ አረ አሚን ውነትነው
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ 6 жыл бұрын
Sofiya Oumer አሜን ማርየ
@mekdesyekidanemehrtlij5564
@mekdesyekidanemehrtlij5564 6 жыл бұрын
ዲማ ዲማ አሜን እናት
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ
@ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ 6 жыл бұрын
tsehay kibret በጣም ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ሁላችንንም
@egzyabherfkrnewemenejiatfr6678
@egzyabherfkrnewemenejiatfr6678 6 жыл бұрын
ዲማ ዲማ amen amen amen
@medinaali5770
@medinaali5770 6 жыл бұрын
በሥደት ያላችሁ ዉድ የሀገሪ ልጆች ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ያሠባችሁት ተሣክቶ በሠላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@ወለተማርያም-ገ6ገ
@ወለተማርያም-ገ6ገ 6 жыл бұрын
Medina Ali አሜን
@animuttaglo2907
@animuttaglo2907 6 жыл бұрын
Medina Ali is the first
@fikert2915
@fikert2915 6 жыл бұрын
Amen amen amen
@fjfjgjhffj6634
@fjfjgjhffj6634 6 жыл бұрын
Medina Ali
@sdfgjertyu2967
@sdfgjertyu2967 6 жыл бұрын
Medina Ali አሚን እህተ
@ቤዛነኝየእድልናፋቂ
@ቤዛነኝየእድልናፋቂ 5 жыл бұрын
ቤቶችዬ ሁፍፍፍፍፍ እዴትኮ እደምወዳቹ ቃላት ያጥረኛል በጣም በጣም ነው ውድድድድ የማረጋቹ ቤቶች ድራማ ለኔ 1 .ትምህርት ይሰጠኛል 2.በጣም ሲከፋኝ የማየውና በሳቅ የማሳልፍበት በጣም ነው ውድድድድ ነው ማረጋቹ በዚሁ ቀጥሉበት ሁሌም ሰላማቹ ይብዛልኝ ሁሌም በተደጋጋሚ ባየው እራሱ አልጠግብም
@cofffee3441
@cofffee3441 6 жыл бұрын
በለው 1ኛነኝ ዛሬ ለቤቶች ስትሉ በላይህ ደብድቡኝ እስኪ
@ame7696
@ame7696 6 жыл бұрын
የቂርቆስ ልጅ Cofffee3 ለቤቶች ስል100.000
@mohara3748
@mohara3748 6 жыл бұрын
የቂርቆስ ልጅ Cofffee3 የቂርቆስ ልጅ ቂርቆስ ወስጤነው
@mesy6513
@mesy6513 6 жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ እኔም ተሳቀቅሁ ከይቤ ጋር በጣም ነው ያሳቀኝ ይመቻችሁ እናመሰግናለን ዘና ስላደረጋችሁን ሃሳባችሁ ሁሉም አስተማሪ ነው በርቱልን የኛ ውዶች
@betyakl1594
@betyakl1594 6 жыл бұрын
እስኪ ለሀገራችን እንደ ሙሴ ያለ መሪ ይስጠን አሜን በሉ እስኪ😢😢
@ኢትዮኦርቶዶክስናት
@ኢትዮኦርቶዶክስናት 6 жыл бұрын
Bety Akl አሜንንንንንን
@ሰብሊነኝየBአፍቃሪ
@ሰብሊነኝየBአፍቃሪ 6 жыл бұрын
Bety Akl በውነት አሜን
@berukabeba5329
@berukabeba5329 6 жыл бұрын
Bety Akl .Ameenn Amen
@mekedlawitterefe6915
@mekedlawitterefe6915 6 жыл бұрын
አሜን
@ruhamamhretyebezalgn9032
@ruhamamhretyebezalgn9032 6 жыл бұрын
አሜን
@የሰፈርዱርዬ
@የሰፈርዱርዬ 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን ደስስስ አላቹ ሀይለማርም ደሳለኝ ዙፋኑኑ ስለለቀቀ እጅግ በጣም ደስታ ተሰምቶናል እናንተንም ደስ ይበላቹ ጭራሽ እራሱንም ቢያጠፋ ደስስስስ ይለናል አይደል እንዴ ህዝቦቼ
@kemalaebdu5387
@kemalaebdu5387 6 жыл бұрын
ቤቶች እካን ደህና መጣችሁ ዛሬ ብቻ እማያችሁ ከች ልል ነው ሀገሬ ደህና ሁኑ በሥደት ያላችሁ በሙሉ መልካሙን ሁሉ ያጋጥማችሁ ከክፉ ነገር ይይጠብቃችሁ
@birtukanmohammed1470
@birtukanmohammed1470 6 жыл бұрын
kemal Aebdu አሚን ያረብ
@suzyyasuza4467
@suzyyasuza4467 6 жыл бұрын
kemal Aebdu አሜን ምንኛ ዕድለኛ ነሽ በሰላም ከቤተሰቦችሽ ጋር ያገናኝሽ መልካሙ ሁሉ ለአንች ይሁን መልካም መንገድ
@kemalaebdu5387
@kemalaebdu5387 6 жыл бұрын
Suzy Yasuza እሺ እህት አሚን አመሠግናለሁ
@nazsarnassar4211
@nazsarnassar4211 6 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@አስያቃሲም
@አስያቃሲም 6 жыл бұрын
kemal Aebdu መልካም ጉዞ እኔም እዳቺነኚ እህቴ
@አላህአንድነውአላህልጄንጠ
@አላህአንድነውአላህልጄንጠ 6 жыл бұрын
😜😜😜😜😜 እረ በሳቅ ፈነዳሁ ይብዬ ይመቻቹ አሪፍ ነው በርቱ ያገራ ልጆች እናመሠግናለን አቅራቢዎች መልካም ሳምት ይሁንልን ጋይሶች👋👋
@AminaAmina-mg4lr
@AminaAmina-mg4lr 6 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣችሁ አላህ ያገራችንን ስላም ያውርድልን ያረብ
@zuzulove7942
@zuzulove7942 6 жыл бұрын
Amina Amina አሚንን ያረብ
@tenatena7698
@tenatena7698 6 жыл бұрын
Amina Amina አሜን
@የሸዋቆንጆቲዙ
@የሸዋቆንጆቲዙ 6 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@roziiroza5637
@roziiroza5637 5 жыл бұрын
I love betochi riste
@haileekealo9011
@haileekealo9011 6 жыл бұрын
ቤቶች በጣም እየተሳካላቹ ነው .። በሳቅ እየገደላቹን ነው....። እናመሰግናለን..። በዚሁ ቀጥሉበት...
@እናቴሕይወቴነሽ
@እናቴሕይወቴነሽ 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ የዛሬ ሳምት እማዬ ጉያ ውሽቅብዬ። ፀጉሬን እየደባበሰችኝ ሀገሬ ላይ በቲቪ አያለው ውድድድድ ነው ማረጋችው
@ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ
@ተዋህዶሃይማኖቴ-አ1ዠ 6 жыл бұрын
Selam gbi
@libeebaigzabihertsannaaayi7757
@libeebaigzabihertsannaaayi7757 6 жыл бұрын
እናቴ ሕይወቴ ነሽ maare basalaam gibii inee damoo qaxayish negn
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 6 жыл бұрын
እናቴ ሕይወቴ ነሽ እማዬ ፀጉሬን እያሻሸች አልሽ ማንን ለማስቀናት ነው ለኔ ደግሞ ለፋሲካ ትመጣለች በእጇ የሰራችውን ዶሮ እበላለው ማሻሸቱን ለባሌ
@እናቴሕይወቴነሽ
@እናቴሕይወቴነሽ 6 жыл бұрын
Salam Love ክክክክክክ የኔ ቆንጆ ለማስቀናት አደለም የባልና የእናት አንድ አይደለም
@ሀኒቾየማርያምልጅ-ዀ6ኀ
@ሀኒቾየማርያምልጅ-ዀ6ኀ 6 жыл бұрын
ዋዉ ማር ደስ ሲል አስቀናሽኝ
@ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ
@ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኲን ደና መጣችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሀገራች ኢትዮጵያ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትታደገን የሰው ደም በከንቱ እየፈሰሰ ነው አምላክ ይታረቀን
@sofiasofia8189
@sofiasofia8189 6 жыл бұрын
ቤቶች እዴት ናችሁ ሶፉያ ነኝ ከሳኡዲ ድራማ መከታተል ባልወድም ቤቶችን ግን ስወደው እኔጃ አስተማሪና አዝናኝ ነውና እዴት ደስ እደምትሉኝ
@ebromameshewa1717
@ebromameshewa1717 6 жыл бұрын
sofia sofia በጣም እጂ ሶፊ
@zebibaabdu3638
@zebibaabdu3638 6 жыл бұрын
😂😂ይቤ ስወድክ እኮ ያራዳ ልጅ ቤቶች በርቱልን።💝
@girmaaberham1377
@girmaaberham1377 2 жыл бұрын
ወይኔ ዳኜ አንቴም ብሎ ጎዋደኛ ቦቅቧቃ
@عبدالله-م4ذ9ق
@عبدالله-م4ذ9ق 6 жыл бұрын
#ቼኩ😉 ቤቶችዬ እንኳን ደና መጣቹልኝ አለፈልኝ በግዜ ከች አልኩ ዛሬ ለሞራል እስቲ likwan ጫን በሉልኝ😊😌
@ihateracism5111
@ihateracism5111 6 жыл бұрын
እጅግ ተወዳጅ አዝናኝና አስተማሪ ወቅታዊ ሁኔታን የሚዳስስ ምርጥ ሴትኮም ድራማ ኑሩልን ቤቶች
@hayatdawud7801
@hayatdawud7801 4 жыл бұрын
ኢቤ እኔ ልጬነቅ እሽ ዛሬ በጭቅ ልትሞት ነዉ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤቶች ውድየሀገሬልጆች ሰላም ለናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልይ
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ አሜን የኔውብ ለሁላችንም
@renadigic1019
@renadigic1019 6 жыл бұрын
ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ Hi..አሚን እህትአለም እደትነሽልን ወገናችን ሃገር ሠላምነዎይ እናተጋ እህት
@negattefera1805
@negattefera1805 6 жыл бұрын
ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ Amen
@kidestgashanehdgh2836
@kidestgashanehdgh2836 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ ውድድድ ደስ ይላል ይበቃልዬ ያአራዳ ልጅ♥
@ረሂማእናቷንናልጇንናፋቂስ
@ረሂማእናቷንናልጇንናፋቂስ 6 жыл бұрын
ባቶችየ በወቅቱ ኮሜንት ያልሰጠሁት ቢዚ ስልሆንኩ ነው እስኪ #ዱአ አድርጉልኝ
@tejitukesks7951
@tejitukesks7951 6 жыл бұрын
አሜን( ፫)ዲማ ዲማ ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ቀጥሉበት በጣም ይመቻል
@misraupdirahmaan5504
@misraupdirahmaan5504 2 жыл бұрын
Ssss❣️❣️❣️❣️🇬🇭
@እሙቲነኝ-ዸ3ዸ
@እሙቲነኝ-ዸ3ዸ 6 жыл бұрын
145 ኛ ነኝ ለይክ አርጉልኝ አዲስ ግቢ ነኝ በናታቹ
@heriakleguzaye7935
@heriakleguzaye7935 6 жыл бұрын
No
@ጉራጌአንበሳ
@ጉራጌአንበሳ 6 жыл бұрын
😢😢😏😢 በጣም አሳዝናለሁ አንድ ቀን አያልፍልኝም? በተረፈው እንኳን ደህና መጣቹ የኔ ምርጦች የምር እናንተ ባትኖሩ እኔማ ፊቴ በማድያት ተበላሽቶ ነበር እናንተ ከፈጣሪ በኃላ የሳምንት መፅናኛዬ ናቸው
@رزقن-ذ7ط
@رزقن-ذ7ط 6 жыл бұрын
አሸነፊ ምርጥ ሰው
@tizitanagashi3160
@tizitanagashi3160 6 жыл бұрын
ቤቶች እናመሰግናለን ይቤ በጣም ነው የምታስቀኝ
@wizlina9977
@wizlina9977 6 жыл бұрын
Well ቼኩ እንኳን ደህና መጣችሁ ጋይስ ገባ ገባ በሉ አብረን እንሳቅ
@blackqueen8664
@blackqueen8664 6 жыл бұрын
wiz lina lol 😂😂😂 I saw you commented on senselet today and this so I had to reply
@jujubinthassenhuu4314
@jujubinthassenhuu4314 6 жыл бұрын
hahahahahaha ዘሩ ቀለጠ ሳይሆን ዘሩ ተባዛ መሆን አለበት አለ ሰይፉ ከምር ቤቶችዬ ሰላማቺሁ ይብዛ በተለይ ይቤ ያራዳ ልጅ ውድድድድ
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና
@ሠሚራየወሎልጅያውምየቦረና 6 жыл бұрын
እደትናችሁ ውድ የሀገሬ ልጅች ሥራ እደት ነበር ሥደት እደት ይዞችሆል እኔ ሠላምነኝ ሠላምአችሁ ብዝት ይበልልኝ ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን መልካም አዳር ይሁንላችሁ እወዳችሁአለሁ😍 ድራማውን ግን ነገነው የማየው በጧት ነው የምነሣው የመዳም ልጅች ት/ቤት/ ይህዳሎ
@ahh1167
@ahh1167 6 жыл бұрын
Samera Sfafg selame ederi enatu
@د.نوافالشراري
@د.نوافالشراري 5 жыл бұрын
እረማማየእመዳምጋርተጣልቸጨቆኛልብታይ
@poiqqq8071
@poiqqq8071 5 жыл бұрын
ሀይ የአገሬልጅ ሠላምነሽ
@መምእናቴዉስጤነት
@መምእናቴዉስጤነት 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጠቹ ቤቶችዬ ዉድ የአገሬ ልጆች በለቹበች ተፅናኑ ይመቸቹ
@bezajesus9345
@bezajesus9345 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ ዛሬ የሰራችውት ጥሩ ነበር ግን ሰለ ሙስና ስታወሩ ቆይታቹ ምንጩ ያልታወቀ ብር ልታወጡ መሄዳቹ አልተመቸኝም፣ምክኒያቱም ሁሉም ስው ማውራት እንጂ መኖር ወይም መተግበር አቅቶታል
@jjshdh2099
@jjshdh2099 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች ስወዳችሁ ውድየሀገሬ ልጆችሀገ ራችንን ሰላም ያርግልን አሜን 3
@tgestandalme4205
@tgestandalme4205 6 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ ውይ ይበቃልና መላጣው በሳቅ ግደላችሁኝ
@safiyaaaa2257
@safiyaaaa2257 6 жыл бұрын
ውይ ይቤ የራስ ያልሆነ ነገር እንደሚጎዳ ትልቅ ትምህርት አለው በርቱልን ይች ሚስት ተብየሀ አቃጠለችብኝ አይደል ሰው እንደቤቱ እንጅ እንደጎረቤቱ አይሆንም የሚባለው ትክክል ነው ክክክክክክክክክ ይመቻችሁ
@emanmohamed8321
@emanmohamed8321 6 жыл бұрын
እኔ ግን ለቤቶች ኮምቸ አላውቅም ላይግ ግጩኝ
@molomm3633
@molomm3633 6 жыл бұрын
waw
@حواءأحمد-م1ن
@حواءأحمد-م1ن 6 жыл бұрын
ታዲያስ ወተርጌት
@maryamalmhari5860
@maryamalmhari5860 6 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችውህ ቤቶች ውድ ያገሬ ልጆች አላህ ሰላማችውን ያብዛው በያለችውበት ለአላህ ብየ እወዳችዋለሁኝ
@ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት
@ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ጴጤዎች
@ትግስትሞላ-ቨ1ወ
@ትግስትሞላ-ቨ1ወ 6 жыл бұрын
ይቤ ጲንጤ አይደለም
@kalgirma636
@kalgirma636 6 жыл бұрын
የዛሬው ድራማ አስተማሪ ነው እነሙሰኞች እነ ቦርጫሞች እና ሙሰኞች እነ ሀገር በዝባዦች በደንብ አድምጡት የድሀው ደም እና እንባ ግፍ ነው
@Yige1998
@Yige1998 6 жыл бұрын
Please Beroch do one part for Teyanse organization which robbing money form poor people and teach the innocent people. እባካቹህ ቤቶች አንድ ክፍል ስለ ቴያንስ ሚባል ድርጅት ምስጊኑን እዝብ እየዘረፈ ፡ትከብራላቹህ ፡ መዳኒት ይሰጣቹሃል እያለ እያጭበረበረ ያለ ድርጅት ነው። ከቻላቹሁ አንድ ፕሮግራም ብሰሩ አክብሮታችን ከልብ ነው!
@zemihabshawite233
@zemihabshawite233 6 жыл бұрын
Yigzalem Zewdu Achebrebari Enkuan Ayedlem Lesrute Yekefelale Tikeklg Nate Worke Sistme New
@ያልተፈታውህልሜ-ረ7ዐ
@ያልተፈታውህልሜ-ረ7ዐ 6 жыл бұрын
እኔንም 280$ ዶላር ቅርጥፍ ያረጉኝ የሥራቸውን ይሥጣቸው
@Yige1998
@Yige1998 6 жыл бұрын
አዎ Genet አቺ ብቻ አደለሽም ብዙ ወገኖች ተዘርፈዋል ሆኖም ግን ለወደፊቱ መማርያ እዲሆን እንመስክር
@raheltsegaye4358
@raheltsegaye4358 6 жыл бұрын
Ahunm ale ende yihe tiyans yemilut
@webalemtanawe8980
@webalemtanawe8980 6 жыл бұрын
አሆነመ ትይንሰ አለ 4ሽ በር በልትወፓለ
@lav6505
@lav6505 6 жыл бұрын
ውድ የአገራችን ተወዳጁች እንኳን ደህና መጣችሁ ውድና ውብ ተዋናያን ቤቶች እንወዳችሁለን በርቱልን እናመስግናለን
@shavingi2865
@shavingi2865 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ስወዳችሁ 😍😍😍😍😘
@azalechmangstu9991
@azalechmangstu9991 6 жыл бұрын
enwedechawalen betochoye
@zeinbmohamed3127
@zeinbmohamed3127 6 жыл бұрын
I LOVe You So mach
@ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ
@ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ 6 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር እዳይለያችሁ እስትህ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ክርስትያን በፀሎት ሙስልም በዱአ እንበርታ ሀገራችን የወገኖች ደም እየፈሰሰ ነው
@genetmelaku5429
@genetmelaku5429 6 жыл бұрын
ወይ ይቤ አሳከኝ♥♥♥♥
@ኒውሌዲየውስታዞቼወዳጅነኝ
@ኒውሌዲየውስታዞቼወዳጅነኝ 6 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹልን ቤቶች የኛ ውዶች ናፍቃን ናፍቃቹን ውይ ይቤና ዳኜ በሳቅ ፍርፍር ነው ምያደርጉት
@tgtk7942
@tgtk7942 6 жыл бұрын
ቤቶች የምንወዳችሁ እንኳን ደና መጣችሁ
@anshaali5577
@anshaali5577 6 жыл бұрын
እኮን በሠላም መጣችሁልኝ ቤቶችየ ሥወዳችሁ የኔ መዝናኛ አስተማሪ ውድድ ሁላችሁንም
@አስራዘጠናዘጠኝ
@አስራዘጠናዘጠኝ 6 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ድክም አለኝ ኡኡኡ ዳኜ እምትባለው ግን ምን ጉድ ነህ 😃😃😃😃ዜሮው በዛ ምነው አለ ክክክ
@ebromameshewa1717
@ebromameshewa1717 6 жыл бұрын
ፅዮን የትዙ አፍቃሪkkkkkkkkkkkkkk
@mayamayamaya5982
@mayamayamaya5982 6 жыл бұрын
ቤቶች ውስጤ ናችሁ
@renadigic1019
@renadigic1019 6 жыл бұрын
wellቤቶች በርቱ ጥሩነው ግን አንድነገር የጎደለው አለ የእከልብስ ይቀየር ለተመልካችም ሥንት አመት ነው በዚህልብ የሚሠራው ትንሽ ለእይታነውጂ እኛ ልብሡ ተግባር አይሰጠንም ዋነው የምታሥተምሩትነገርነው ለኛ ተርጉሙ እሄየኔአሥተያየትነው
@yeenatochwegenamelkambetse7515
@yeenatochwegenamelkambetse7515 6 жыл бұрын
Renad Igic uniform eko new
@asteraster8508
@asteraster8508 6 жыл бұрын
tihitina Terefe። kkkkkkkkkkkkkk ♥ዘጠኝ የተማርንበት
@electroshop852
@electroshop852 6 жыл бұрын
ምርጦች ዳኝ የመሲ ልጂ
@sofiaibrahim7293
@sofiaibrahim7293 6 жыл бұрын
ቤቶች እካን በስላም መጣችሁ ሹክረን እህታችን በሳል ለገርሽ ያብቃሽ ለኛም ዱአርጌልን አሚን ለዱአሽ መልካም ጉዞ
@ሰላሜነሽድንግል-ቈ6ለ
@ሰላሜነሽድንግል-ቈ6ለ 6 жыл бұрын
በምሽት የመዳም ስራ ሲያልቅ መጠቹ ካለየው እንቅልፍ አይመጣም ስወዳቹ
@saramuhammed86
@saramuhammed86 6 жыл бұрын
ዋው እንኳን ስላም መጣችሁ ያአገሬ ልጆች ስላማችሁ ይብዛ
@ህይወትየእናቴልጅ
@ህይወትየእናቴልጅ 6 жыл бұрын
ይሔ ድራማ በይበቃል ሚስት ተብዬዋ እጅ እጅ አለኝ ጌታን ኤጭጭ እንደበፊቱ ነበር ደስ የምትሉት አሁን ልጅ ሚስት ብላቹ በጣም ተንዛዛቹ ከምር ምንም አይነፋም ።።።።።።።
@melesmeles2444
@melesmeles2444 6 жыл бұрын
እረ ምርጥ አስተማሪ ዲራማንው
@ህይወትየእናቴልጅ
@ህይወትየእናቴልጅ 6 жыл бұрын
Meles Meles በፊት በፊት አስተማሪም አዝናኝም ነበር ሚስት ተብዬዋ ከመጣች ወዲ ኑው የተዘባረቀው አቢ ምርጥ ነበረች እሷን አስወጥተው እቺን አስቃለሁ እያለች የምታሳቅቅ ካስገቡ ወዲ በጣም ለዛቸው ጠፍቷል ጨርሻለሁ።
@haregnahome5046
@haregnahome5046 6 жыл бұрын
ህይወት የእናቴ ልጅ እኔም ማር
@mahalettasew4364
@mahalettasew4364 6 жыл бұрын
ህይወት የእናቴ ልጅ lijtwa Kongo silehonech mnew mekenatu new ine yewesht mistu nech mare ayizosh kkkkk
@fikert2915
@fikert2915 6 жыл бұрын
Mayeit kalfalges man bagedaeta endetai asgadadeshi
@firahiwotterefe3608
@firahiwotterefe3608 6 жыл бұрын
እንኩአን ደህና መጣችሁልን ቤቶችዬ ውድድድድድ😘😘😘😘😘
@hiwothabesha1503
@hiwothabesha1503 6 жыл бұрын
ዌልዌል ብያለሁ ቤታችን
@eemyy4366
@eemyy4366 6 жыл бұрын
አይቤ በሳቅ ገደልሄኝ በተረፈ በርቱ ያምራል
@ፅጌየወንድማክአድናቂነኝ
@ፅጌየወንድማክአድናቂነኝ 6 жыл бұрын
ዕንክዕ ንለክቲት 11በሰላም አብፀሑኩም ቤቶችየ ስውዳችህ እንካን በሰላም መጣችህ ይቤ መለኛው ምችት ይበልህ
@amelshat5957
@amelshat5957 6 жыл бұрын
ፅጌ ወይኔ enkane abro adersene marrrr
@ፅጌየወንድማክአድናቂነኝ
@ፅጌየወንድማክአድናቂነኝ 6 жыл бұрын
Amelsha T አመሰግናለሁ ውዴ
@samrawithalofom319
@samrawithalofom319 6 жыл бұрын
ፅጌ ወይኔ aኣሜን ንኩላትና
@yeborenawkuru7438
@yeborenawkuru7438 6 жыл бұрын
ዊ ቤቶችየ እኳን በሰላም መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር
@lennaderjew2871
@lennaderjew2871 6 жыл бұрын
#የምረጡኝ #ቅስቀሳ #ጠቅላይ #ሚኒሲቴር #ልሁናችሁ #ሊና ብላችሁ ከመረጣችሁ :-Wifi በነፃ 24 ሰዓት. :- ቀረጥ ነፃ ማስገባትም ማስወጣትም @ይቻላል :-ለያንዳዱ ስራ ፈት 0-100.000 ብር ይሰጣል ፡- ዘረኛ ይወገዳል e.t.c አሀኑኑ ይምረጡኝ !
@hanayemariyamlijhanayemari1355
@hanayemariyamlijhanayemari1355 6 жыл бұрын
Lenna Queen ክክክክክክክክክክክ
@ሰላሜነሽድንግል-ቈ6ለ
@ሰላሜነሽድንግል-ቈ6ለ 6 жыл бұрын
Lenna Queen kkkkkk
@ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል
@ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል 6 жыл бұрын
Lenna Queen 😂😂😂😂😂 መርጠንሻል
@mekedlawitterefe6915
@mekedlawitterefe6915 6 жыл бұрын
kkkkkkkk temretshal gen lny bezu eka wed ager seleki be nesta new kkkkk
@zainabhawa4208
@zainabhawa4208 6 жыл бұрын
Lenna Queen ፣
@emancjguh5802
@emancjguh5802 6 жыл бұрын
እንኳን መጣችሁልን ቤቶችየ ስወዳችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ
@saraabebe4490
@saraabebe4490 6 жыл бұрын
የይበቃል ሚስት ድራማውን አበላሸችው አስወጧት
@amaamm6604
@amaamm6604 6 жыл бұрын
Sara Abebe ቅናት ነው እኔም ቀንቻለሁ ዩብየ
@alemzewdia3620
@alemzewdia3620 6 жыл бұрын
Sara Abebe er ayebalem
@hayarak8021
@hayarak8021 6 жыл бұрын
ለምን.ትውጣ.አቤት.ስው.እኔ.በጣም.ነው.የምወዳት.
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
@@hayarak8021 ሲያስጠሉ ምን አደርገች እኔም በጣም ነው የምወዳት ና የማደንቃት
@DavidMe9535
@DavidMe9535 6 жыл бұрын
Best family Tv show ever, 10q for your sharing my Home land people.
@glorytogod8536
@glorytogod8536 6 жыл бұрын
Well Come betoch
@libeebaigzabihertsannaaayi7757
@libeebaigzabihertsannaaayi7757 6 жыл бұрын
God is help all are Me love Jesus ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤mother indetinat mariyee tashaalaat?
@ክብነሸሊንትሶ
@ክብነሸሊንትሶ 6 жыл бұрын
God is help all are Me love Jesus kamadami tarakshi irasaishi.tashalashi?
@glorytogod8536
@glorytogod8536 6 жыл бұрын
ክብነሸ ሊንትሶ kkk bakishi yesuhan nagar teyat badi joro samitash beadi joro kalidafeshima ayasichilim mare ahun geta yimasigen turu naw hulu nagar
@ክብነሸሊንትሶ
@ክብነሸሊንትሶ 6 жыл бұрын
God is help all are Me love Jesus nurilin kifiu ayinakashi .maree💋❤
@glorytogod8536
@glorytogod8536 6 жыл бұрын
Libee Baigzabiher tsannaa Ayinalemiye geta yimasigen makisagno kani dawuyat betam dena nachi kabafitu betam turu lawut ale ina eyu gaaa wusadu sil addis ababa tanashi ihite alech ina girigri silalew tinsh sitara timatalachu alechi kaza aliwosadum benagar hulu geta kibirun yiwsedaw yimasigen maleti naw mare geta awaki naw yefaxare irasu yawukal
@eidem4family746
@eidem4family746 6 жыл бұрын
ቤቶችና በጣም ነው ደሰ የምልኝ ሁልጊዜ ነው የማይው ስከፍኝ ቤቶች ነውማይው:
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ 6 жыл бұрын
ይቤ ስወድክ 😍
@mtnmtn4906
@mtnmtn4906 6 жыл бұрын
ቡርቴ ስደተኛዋ
@aileshsss5607
@aileshsss5607 6 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣሁ ቤቶች ሠላማችሁ ይብዛ በጣም አሪፍ ነው በርቱ ኢትዮጵያ ሐገራችን ሠላም ትሁንልን።
@meseretteshome1714
@meseretteshome1714 6 жыл бұрын
ኤድ ግን ሰምጠሻል ገብቶልሻል ያው ተወደሻል
@toybaabrahim3420
@toybaabrahim3420 6 жыл бұрын
ቤቶች በምሉ እወዳችሁአለሁ ቀጥሎበት
@salasala2353
@salasala2353 4 жыл бұрын
ተወደሻል ከብት
@ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ
@ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በሰላምመጠቹሁ እናመሰግናለን
@የሀብሻልጅቀንእስኪውጣስደ
@የሀብሻልጅቀንእስኪውጣስደ 6 жыл бұрын
ረ የሰው ያለህ ኢትዮጵያ ባሌ ናፈቀኝ ሸበካ ይለቀቅ ንገሩልን
@suzyyasuza4467
@suzyyasuza4467 6 жыл бұрын
የ ሀብሻ ልጅ ቀን እስኪውጣ ስደተኛ ነኝ!!!! ኢንተሪኔት ብትይ ንሮ እነግርሽ ነበር
@የሀብሻልጅቀንእስኪውጣስደ
@የሀብሻልጅቀንእስኪውጣስደ 6 жыл бұрын
Suzy Yasuza ትክክክ ተሳስቸ ነው
@makdastasefaye6017
@makdastasefaye6017 6 жыл бұрын
የ ሀብሻ ልጅ ቀን እስኪውጣ ስደተኛ ነኝ!!!! አይዛን
@የሀብሻልጅቀንእስኪውጣስደ
@የሀብሻልጅቀንእስኪውጣስደ 6 жыл бұрын
Makdas Tasefaye እሽ ማር
@ለኔስልዩነሺእመቤቴ
@ለኔስልዩነሺእመቤቴ 6 жыл бұрын
የ ሀብሻ ልጅ ቀን እስኪውጣ ስደተኛ ነኝ!!!! ኧረ እኔ ጋም አለያዩኝ
@itzuzu233
@itzuzu233 6 жыл бұрын
አቤት የሚገርም መልክት ቤቶች ሁሌም እምወዳቹ
@momloveu833
@momloveu833 6 жыл бұрын
Welcome betochiye
@mulatemengsha7665
@mulatemengsha7665 6 жыл бұрын
የይ ጓደኛ
@rickyycelll2674
@rickyycelll2674 6 жыл бұрын
Mulate Mengsha
@እማኪያእወድሻለሁ
@እማኪያእወድሻለሁ 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@Razamedia10
@Razamedia10 6 жыл бұрын
Welcome betoch. በጉግት ነው የምንጠብቃችሁና ቀጥሉበት።
@ሀናየናቴናፋቂ
@ሀናየናቴናፋቂ 6 жыл бұрын
42 ለሀገራችን ሰላምን መረጋጋቶን ይስጥልን ለመጋው የሚጨነቅ መሪ ፈጣሪ ይስጠን አሜን ዘር ሀይማኖት ቤሄር የማይል በጣም አሳስቦኛል የእናት ሀገሬ ጉዳይ😢😢😢
@bilisummabasha7115
@bilisummabasha7115 2 жыл бұрын
Nice and funny I love it I love this drama 👍👍👍👍
@እናቴበጣምእወድሻለሁሁሌም
@እናቴበጣምእወድሻለሁሁሌም 6 жыл бұрын
ቤቶች ሰላም ቀጥሉበት በርቱ ትምህርት ስጭ ነው ሁሌም እምሰሩት።
@seadayimamustzaalhekantaga8529
@seadayimamustzaalhekantaga8529 6 жыл бұрын
ትክክል እስኪ አስረዳቸው ቢረድ ትምህርት ነው ሁሉም የምታስተላልፈት መልእክት
@fatemaatar1861
@fatemaatar1861 6 жыл бұрын
ወይኔ ዘግይቼ በማየቴ ይቅርታ እየጠየኩ እንኳን ደና መጣችሁልን ውድድድዶች
@zamzamomisaye569
@zamzamomisaye569 6 жыл бұрын
Best comedy ever I love betoch is funny
@selame.kassas.k7659
@selame.kassas.k7659 6 жыл бұрын
ወየል ቤቶችየ እርስቴና ሻሽየ የሉምሳ ዛሬ አየ ይቤ አራዳዋ ዘርሽን። አቃትላ ልትገድልነው የኔልጂ እደ ይቤ እዳይሆንብኝጅ በጣምነው የቀልቃላ ስራውን የማይለት። በስደት ያለን እህት ወንድሞቸ አይዞን የሀገራችን ሰላም ይፍጠርልን ይድንግል ልጅ መንግስታችንን ጌታ ያረጋጋልን እሚታጩት ሁሉ አይአይመቹኝም ቸው ደህና ሁኑልኝ
@ሱመያአህመድ-ሠ9ነ
@ሱመያአህመድ-ሠ9ነ 6 жыл бұрын
ቤቶችየ የኔ ማሳቂያወች መደበሪያወች.....የነ ይቤስ ትዳር ያስቃል ውይይይ ሞዛዛወች ስወዳቸው ይሄ መላጣው ውይይይ አፋም
@ሮዚነኝየአፄሚኒሊክዘር
@ሮዚነኝየአፄሚኒሊክዘር 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ቤቶች አይቼው እኮምታለው
@ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ
@ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ 6 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ቤቶች የፍቅር ቤቶች አቤት ፍቅራቺሁ ደስ ሲል በርቱልን
@mohmmdalshatru7291
@mohmmdalshatru7291 6 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ በስደት ኣለም ያላችው እግዝያብሔር ይጠብቃችው ሃገራችን እግዝያብሔር ሰላም ያርግልን
@fathimaseid7703
@fathimaseid7703 6 жыл бұрын
እንኳን ድህና መጣችሁ አይ ይቤ ክክክክክክ
@7yaat7yaat23
@7yaat7yaat23 6 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ የሳምንት ሰው ይበለን አሜን አሜን
@fhaksjuu6119
@fhaksjuu6119 6 жыл бұрын
kkkkkkkkk አይ ይቤ በሳቅ የለሁም እናመሰግናለን
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 6 жыл бұрын
ሠላም ለእናተ ይሁን ውድ የኢትዮጵያ ልጅች በሥደት ያላችሁ ሥደት በቃ ይበልን አገራችን ሠላም ያረግልን ለመላዊ ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኲን ለአብይ ፆም ለሁለተኛ ሣምንት አደረሣችሁ መልካም ፆሙ ከእኔ የበረታችሁ በፆሎት አሥቡኝ
@mohmmdalshatru7291
@mohmmdalshatru7291 6 жыл бұрын
Balaynesh Alebe ኣሜንንንንን ማርርር
@mounatsegya941
@mounatsegya941 6 жыл бұрын
ምርጥ ቤተስቦች ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃቹ ውድድድድድድድድድ...💙💛❤💙💛❤💙💛❤💙💛❤
@genettegabu5993
@genettegabu5993 6 жыл бұрын
Wwwwwwwwoooooooowwwwww ቤቶች ቤቶች በጣም ደስ ትላላችሁ እረፍት ይዞ በባዶቤት ቆሎ እየቆረጠመ መኖር ይሻላል ከሰው ላብ ብር ከመፈለግ እግዚአብሔር ይሰውረን እደይሁዳ ጻድቁን እየሱስ ክርስቶስን በ 30 ዲናር ብር የሽጠው ለራሱም አልበላውም ተቅበዝብዞ ምተ ሙስናን እግዚአብሔር ከድናችን ላይ እግዚአብሔር ያሳልን በየሱስም
@hanitaleb3276
@hanitaleb3276 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ ስወዳችሁ ።ሠላም ለኢትዮጵያ ይሁን
@garoch5605
@garoch5605 6 жыл бұрын
ቤቶች በጣም አሪፍነው በርቱልን
@buzuneshgaddisaa3543
@buzuneshgaddisaa3543 6 жыл бұрын
Wow wow wow wow wow wow wow Best of Ethiopia betoch bexam Arif new bartu😍😍😍😍😍
@ፍቅርየዎሎልጅ
@ፍቅርየዎሎልጅ 6 жыл бұрын
ቤቶች ዉስጤ ናችሁ
@samritame
@samritame 6 жыл бұрын
betam tiru point new yanesachut. hulu Ethiopia hibiretesb liyaywo migeba episode new. keep it up. GOD bless Ethiopia. from London
@sdfgjertyu2967
@sdfgjertyu2967 6 жыл бұрын
የቤቶችና የኔ ስደት አላበቃም አለ እኮ እኔ እራሱ እየው ከአገር አገረ ተዞዙሬ መኖር ሆናለ አንዴ ስደት ከተጀመረ በስደት ያአለቃል እድሜው
@ahmrak5085
@ahmrak5085 6 жыл бұрын
ዘናአርጋችሁኝ ኑሩልኝ
@lulsegeddemissie9806
@lulsegeddemissie9806 6 жыл бұрын
I like this topic fit for weyane before and after that's good example we are proud of you keep it up
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162
@seadawawwwbetamdesyemilnew2162 6 жыл бұрын
Kikikikiki እንክት በሳቅ ወይ ይብየ ስወድህኮ በርቱ አሪፍ ነው
Betoch - "እድል" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 235
27:02
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 660 М.
"ጤንነት"  Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 208
29:15
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 751 М.
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН
DID A VAMPIRE BECOME A DOG FOR A HUMAN? 😳😳😳
00:56
Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 198 “ብሩ ”
25:00
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 496 М.
"ህልሞች" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 211
30:24
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 785 М.
"ለፋሲካ" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 209
37:10
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,3 МЛН
Betoch - "መድሃኒቱ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 229
25:14
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 754 М.
"ዱባይ" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 206
32:53
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1 МЛН
Betoch Comedy Drama “አሳካሚ“ - Part 171
29:53
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 729 М.
Betoch - "ኮንትራት 2" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 216
22:34
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,5 МЛН
Betoch - "እናመስግን" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 269
35:54
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 577 М.
#EBC ቤቶች ድራማ  ክፍል -140
26:09
EBC
Рет қаралды 353 М.