Betoch - "እድል" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 235

  Рет қаралды 661,160

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@የእናቷናፋቂህይወቴ
@የእናቷናፋቂህይወቴ 6 жыл бұрын
*እንኳንም ደህና መጣችውልኝ እሰኪ ስደት እንደኔ ምርርርርርርርርርርር ያለው የእናት ፍቅር እንደውሃ የጠማው ማየው#?😭😭😭😭
@ብቸኝነቴኩራቴ
@ብቸኝነቴኩራቴ 6 жыл бұрын
አይዞሸ፡አንድ፡ቀን፡እንገናኛለን፡ከቤተሰቦቹችን፡ጋር
@kalcakol3991
@kalcakol3991 6 жыл бұрын
Mekdes Addis እኔአለሁልሽ
@ውቤውቤለፍቅርሟች
@ውቤውቤለፍቅርሟች 6 жыл бұрын
Ayezoshi mari
@bisrat-media
@bisrat-media 6 жыл бұрын
Mekdes Addis አይዞሾ ዉዴ ሁሉም በስደት ነዉ የሚኖረዉ ጠንካራ መሆን ነዉ እሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ዉዴ
@ብቸኝነቴኩራቴ
@ብቸኝነቴኩራቴ 6 жыл бұрын
እኔ፡እናቴን፡ናፍቂያለሁኝ፡ልጆቸይ፡ደግሞ፡እኔን፡ናፍቀዋል፡አላህ፡ያብጀው፡ሁሉንም፡ነገር፡እኔ፡ባልኩት፡ሰለማይሆን፡በእኔ፡ቢሆን፡እሰከሁን፡ኢትዩዸያ፡ነበርኩኝ
@ethiolove7219
@ethiolove7219 6 жыл бұрын
*በስደ ያላችሁ እህቶቻችን ወንድሞቻች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እወዳችሃለሁ*
@rahmamohammed2088
@rahmamohammed2088 6 жыл бұрын
እኛም
@denegelenate814
@denegelenate814 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@halimamossa2104
@halimamossa2104 6 жыл бұрын
አሚን.እኛምእንወድሻለን
@seladinrahman1542
@seladinrahman1542 6 жыл бұрын
Batam yaa hastal
@እስኪያልፍያለፍል
@እስኪያልፍያለፍል 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይጠብቀን
@ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊ-ከ6ቸ
@ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊ-ከ6ቸ 6 жыл бұрын
ውዶቼ የስደት ህይወት እንዴት ይዟቹዋል እኔ ስለሁም ነገር አልሃምዱሊላህ በየለቹበት ሰላማቹ ይብዛ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 6 жыл бұрын
እህቴ የስደት ህይወት አይወራም ምርር አድርጎኛል እህህህህ
@ፈጡሜስደተኛዋፈጡሜስደተኛ
@ፈጡሜስደተኛዋፈጡሜስደተኛ 6 жыл бұрын
ስልስደትስ ኡኡኡኡኡኡ ብቻ አልሀምዱሊላ
@ፈጡሜስደተኛዋፈጡሜስደተኛ
@ፈጡሜስደተኛዋፈጡሜስደተኛ 6 жыл бұрын
@@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ ሳኡዶች ስራፈልጉልኝ
@bisrat-media
@bisrat-media 6 жыл бұрын
ሀለዊያ ኑረዲን ሀበሻዊት ዉዴ የስደት አገር ጠንካራ ካልሆን ከባድ ነዉ። አይዞን ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪነኝ
@aminanuri7799
@aminanuri7799 6 жыл бұрын
Alhmdulilah Allaum Ameen Anhinem
@ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
@ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ 6 жыл бұрын
እድል የኔ እጣፈንታ በስደት መቃጠል ነው ስደት የሰለቸው ላይክ ይግጨኝ😍😍😍💓💖💘
@yetewhdolgnegyetewhdolgneg6559
@yetewhdolgnegyetewhdolgneg6559 6 жыл бұрын
ቤቶች መጣችሁ
@የጌታእናትየኔምእናትቲጅጎ
@የጌታእናትየኔምእናትቲጅጎ 6 жыл бұрын
ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ አይዞን ማማዬ
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 жыл бұрын
እፍፍ አይዞን😢😢
@JamalJamal-zo8ye
@JamalJamal-zo8ye 6 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@ማርታፍሬስላም
@ማርታፍሬስላም 6 жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ይህን ያላየ ይመኛል ተመስገን በይ
@ማርያዊትየድንግልማርያምል
@ማርያዊትየድንግልማርያምል 6 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን። ~ዮሐንስ ቀጥተኛ ትርጉሙ “እግዚአብሔር ጸጋ ነው” ማለት ነው። «አማን እብለክሙ ኢተንስአ እምትውልደ አንስት ዘየዐብዩ ለዮሐንስ።» «እውነት እላችኋለሁ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሳም።» (ማቴ.11፥11) መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እናት አባቱን ያጣው ገና የአምስት ዓመት ልጅ እያለ ነው። ይህ በነቢያት ትንቢት የተነገረለት ኢየሱስ የተባለው ነው ብለው አባቱን ዘካርያስን ልጅህን አምጣ ብለው ቤተ መቅደስ ድረስ ገብተው ገደሉት። ከዚያም እናቱ ቅድስት ኤልሳቤጥ ዮሐንስን ይዛ ወደ በርሀ ሸሸች፤በዚያን ጊዜ በመንገድ ላይ ሳለች አረፈች። ከዚያም ዮሐንስን “ቶራ” የምትባል እንሰሳ እንደ ድኩላ ያለች ጡት እያጠባች አሳደገችው። ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ 6 ወር ቀድሞ ጎባጣው ዝቅ ይበል ጠማማውም ይቅና፤ ሁለት ያለው አንድ ለሌለው ይስጥ፤ፍትህ አድርጉ አትበድሉ ከሚገባችሁ በላይ አትበድሉ እያለ መንገዱን እየጠረገ መጣ ። መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ ሳይበላ ሳይጠጣ የግመል ጸጉር ለብሶ በኤሞር ሸለቆ ማጥመቅ ጀመረ። መጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ በርሀ ያደገ እውነተኛ መናኝና የመናኝ ሁሉ አርአያ ነው። የቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት፣በረከትና ምልጃው አይለየን አሜን።
@كفىالبرّاوي
@كفىالبرّاوي 6 жыл бұрын
Amenn
@bisrat-media
@bisrat-media 6 жыл бұрын
ሳራችን የውሎ ሽላ አሜን አሜን ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ፎቶየን ጫን
@እማናፍቆቴእወድሻለሁእማና
@እማናፍቆቴእወድሻለሁእማና 6 жыл бұрын
ሳራችን የውሎ ሽላ አሜን አሜን አሜን
@ሳምሪየድንግልልጅነኝ
@ሳምሪየድንግልልጅነኝ 6 жыл бұрын
አሜን፫
@ሳምሪየተዋህዶልጂ
@ሳምሪየተዋህዶልጂ 6 жыл бұрын
አሜን አንኳን አብሮ አደረሠን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያአመት ሰው ይበለን
@ethiolove7219
@ethiolove7219 6 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ ሰላም ለእናንተ ይሁን
@bereketzeleke6837
@bereketzeleke6837 6 жыл бұрын
Egzbr yimesgen selam nen
@denegelenate814
@denegelenate814 6 жыл бұрын
አሜንን
@ath1381
@ath1381 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@ddt826
@ddt826 6 жыл бұрын
Amen
@ውቤውቤለፍቅርሟች
@ውቤውቤለፍቅርሟች 6 жыл бұрын
Amen lanchim
@jujumalmal6385
@jujumalmal6385 6 жыл бұрын
እስኪ እንዴ እኔ የአሜን አፍ የሚጣፍጣቹ እጃችሁን አውጡ
@gfhfggdbd1295
@gfhfggdbd1295 6 жыл бұрын
እኔ 1
@bisrat-media
@bisrat-media 6 жыл бұрын
Juju Mal Mal ዉዴ ሰብስክራይብ አደረግሽኝ አድርጊኝ እሽ ጀማሪ ነኝ ፎቶየን ጫን አድርገሽ ታገኝኝ አለሽ
@jujumalmal6385
@jujumalmal6385 6 жыл бұрын
አገሪ ኢትዮጰያ አደረኩሽ ውዴ
@jujumalmal6385
@jujumalmal6385 6 жыл бұрын
አገሪ ኢትዮጰያ አግንቸዋለው ሰብስክራይብ አድርጌሻለው
@menalumengstu6464
@menalumengstu6464 6 жыл бұрын
degmo
@jemishow1259
@jemishow1259 6 жыл бұрын
ሶሊ አለ ረሱሊላህ ሙሀመድ ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም *
@ራያአዘቦ
@ራያአዘቦ 6 жыл бұрын
ሰለላህ ወአለሂ ወሰለም
@abdalshkor5795
@abdalshkor5795 6 жыл бұрын
Sa walhi weslma
@angleangle7960
@angleangle7960 6 жыл бұрын
@@ራያአዘቦ ሶለሏህ አለሂወስለም
@ሀዩስደተኛዋየናቴናፋቂሀዩ
@ሀዩስደተኛዋየናቴናፋቂሀዩ 6 жыл бұрын
S.a.w
@angleangle7960
@angleangle7960 6 жыл бұрын
@@ሀዩስደተኛዋየናቴናፋቂሀዩ ወአለይኩም ስላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ
@susuhassen7220
@susuhassen7220 6 жыл бұрын
ዳኜ የኔ መላጣ ስወድክ😂ሰላም ያዋለን ጌታ ሰላም ያሳድረን
@الاخناا
@الاخناا 6 жыл бұрын
አሜን 3
@hanansaedjabir8373
@hanansaedjabir8373 6 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@najatnajat200
@najatnajat200 6 жыл бұрын
susu hassen
@saidoumer9695
@saidoumer9695 5 жыл бұрын
@@hanansaedjabir8373 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋❎
@እግዚአብሔርይመስገን-ተ4ገ
@እግዚአብሔርይመስገን-ተ4ገ 6 жыл бұрын
አይዞሽ በሉኝ በሰው ሀገር ክፍት ብሎኛል 😢😢😢
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ 6 жыл бұрын
አይዞሺማማየ
@abdalshkor5795
@abdalshkor5795 6 жыл бұрын
Ayizoshi ahety
@ዙዙወሎየዋ-ከ7ኘ
@ዙዙወሎየዋ-ከ7ኘ 6 жыл бұрын
አይዞሽ እህት
@amenamengamen2443
@amenamengamen2443 6 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@winshywinshy6613
@winshywinshy6613 6 жыл бұрын
የኔ ማር አይዞሽ እኔም እዳቺ ከፍቶኛል
@sofiamohammed3307
@sofiamohammed3307 6 жыл бұрын
ወይ እድል የኔ እድል በስደት ነዉ ኡፍፍፍፍፍፍ ስደት መረረረረረረረረረረረረረረረኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ እስኪ ይሁን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላህ ይጠብቃች አላህ ያሰብነዉ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ
@ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ 6 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@alabalab7171
@alabalab7171 4 жыл бұрын
አሜን
@genetjamaneh7572
@genetjamaneh7572 2 жыл бұрын
T
@kab7764
@kab7764 2 жыл бұрын
Dfghjkkkkkk,,,,mkkkk
@mazumuryoutubemazumuryoutu259
@mazumuryoutubemazumuryoutu259 6 жыл бұрын
በኢትዮጵያውም ከኢትዮጵያ ውጭ ያለችሁ እግዚአብሔር ባለችሁበት ይጣብቀችሁ
@yaseenmob7045
@yaseenmob7045 6 жыл бұрын
ሙዚቃ
@yaseenmob7045
@yaseenmob7045 6 жыл бұрын
የኢትዮያሙዚቃ
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 6 жыл бұрын
ከቢራ ከሎተሪ ከወለድ ወዘተ ከሚመጣ ከሀራም ገዘብ ቤት መኪና ጥቅማ ጥቅም አላህ ይጠብቀን ሰው ሰርቶ እጂ ሰክሮ ንብረት አያገኝም።
@hayatsultan9671
@hayatsultan9671 6 жыл бұрын
ዜድ ቡታጅራ Jajsjwwjj አሚን
@አላህዋክበርሱበሀንአላህ
@አላህዋክበርሱበሀንአላህ 6 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@shemimapro4060
@shemimapro4060 6 жыл бұрын
አሚን
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 6 жыл бұрын
Enen gin Ke enesu aytebkegn!
@መታገስትልቅዋጋአለው
@መታገስትልቅዋጋአለው 6 жыл бұрын
አሚን
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 жыл бұрын
ቤቶች ምርጦች ውስጤ ናችሁ ቀዳሜ መሆኑን ታስታውሱኛላችሁ እደኔ ቀዳሜ ቀዳሜ ከቤቶች ጋር ቀጠሮ ያለው ማን ነው?????
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 6 жыл бұрын
ርብቃየ ቻናሌን እይልኝ አሪፍ ኮማች ነሽ
@የእየሱስነኝ-ዀ5መ
@የእየሱስነኝ-ዀ5መ 6 жыл бұрын
ይህን መጠጥና ጫት ከምድራችን ላይ እግዚአብሔር ያንሳልን
@lemlemlove3452
@lemlemlove3452 6 жыл бұрын
amen
@serkalem7615
@serkalem7615 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 6 жыл бұрын
Amen
@ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ
@ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ 6 жыл бұрын
አሚን
@mamalove8008
@mamalove8008 6 жыл бұрын
አሜን
@adanuetio1511
@adanuetio1511 6 жыл бұрын
ነገ እኮ 30 ነው ↘✨መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ✨↙ 👉✨ረድኤት በረከቱ ይደርብን🙏🙏🙏✨ ↪Orthodox Twhedo lazalealem tenure ↩ 💚💛❤🕯🕯🕯💒🕯🕯🕯💚💛❤
@ውቤውቤለፍቅርሟች
@ውቤውቤለፍቅርሟች 6 жыл бұрын
Amen amen amen
@martatole1139
@martatole1139 6 жыл бұрын
Amennnn
@እሙልጃንናፋቂእሙ
@እሙልጃንናፋቂእሙ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እሙልጃንናፋቂእሙ
@እሙልጃንናፋቂእሙ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bogeta4109
@bogeta4109 6 жыл бұрын
አሜንን
@Loveyou-wt9sl
@Loveyou-wt9sl 6 жыл бұрын
ዉደ ያገሬ ልጆች አንካን ደስ ኣለሽ በሉኙ ከምወደዉ ፍቅርኛይጋ ተገናኘን ክስንተ ዓመት ባሃላ በላይክ ጉጭኙ
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 6 жыл бұрын
ማር እንኳን ደስ አለሽ ውብ
@ethipoianegi2680
@ethipoianegi2680 6 жыл бұрын
Wowww Enkan Des belki zahfity meary
@انيساحمد-ق7خ
@انيساحمد-ق7خ 6 жыл бұрын
ሰላሞ
@awol8029
@awol8029 6 жыл бұрын
እኳን ደስ አለሽ ውደ
@salmali1997
@salmali1997 6 жыл бұрын
እንኩዋን። ደስ አለሽ ግን ጠንቀቅ ወንድን ማመን ቀብሮ ያንችን እንጂ። የሱን። አታውቂም
@aa6750
@aa6750 6 жыл бұрын
ቤቶች እኮን በሰላም መጣችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ በሰላም ለሀገራችን ያብቃል አሜን አሜን አሜን
@zelalemtezita7341
@zelalemtezita7341 6 жыл бұрын
እኔ ዳኘ መላጣው እደት እደሚመቸኝ እኮ 😊 ሲቀዠቀዥ ሲወራጭ 😊 ቤቶችየ አሹ ብልሹንም ብቅ አድርጉልን ናፍቆናል።
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 6 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ ቤቶች። እንደየት ናችሁ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አሜንንንን 💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💖💖💝
@sitidubai6403
@sitidubai6403 6 жыл бұрын
Edalishi
@ኡስራነኝየህልሜድራሴ
@ኡስራነኝየህልሜድራሴ 6 жыл бұрын
ቤቶች እከታተላለሁ አንድ ቀን ኩምች አላውቅም ሁሌ እድኩምት ላይክ አድርጉኝ ባትኩምች ምን አግባች ማለት አይቻልም ክክክ ለማንኛውም ኢቶው ለዘላለም ትሳቅ♥♥♥♥♥♥
@abdulra7manalmutari629
@abdulra7manalmutari629 6 жыл бұрын
የቤቶች ቤተሰቦች መቼም ጥሩ ትምህርት እየሰጣችሁ እያዝናናቾሁ ነዉ እግዚያብሔር ጨምሮ ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ
@feqerfeqer3400
@feqerfeqer3400 6 жыл бұрын
በስደት ያላቹ እህት ወድሞቼ እግዚአብሐር በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ
@ዉዴያንተልሁንናበስምልጠራ
@ዉዴያንተልሁንናበስምልጠራ 6 жыл бұрын
አሜን
@betelotyearsemabaryakebede1310
@betelotyearsemabaryakebede1310 6 жыл бұрын
Amen
@Mona-wm5yi
@Mona-wm5yi 6 жыл бұрын
አሜን 3
@emabetassefa7836
@emabetassefa7836 6 жыл бұрын
ዛሬ ልበር ነው.ሰላም ግቢ በሉኝ
@fafibintseidkeasossa3091
@fafibintseidkeasossa3091 6 жыл бұрын
በሠላም ከቤተሠቦችሽ ይጨምርሽ እህት
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 6 жыл бұрын
አላህ በሰላም ያስገባሽ ማር ቻው♥♥♥
@እሮዝፍላወር
@እሮዝፍላወር 6 жыл бұрын
ጉድኮነው ሳጂን ምንማለትነው ዛሬ ልበርነው እና ዛሬ ከበረርሺ ሰአት እንዴት በቃሺ ልጄ የሚሳፈር ሰው የሚዘውን የሚጥለውን አያቅም አንች የሞላልሺ ነሺ
@fafibintseidkeasossa3091
@fafibintseidkeasossa3091 6 жыл бұрын
@@እሮዝፍላወር በትክክል አህት
@hzbhzhnd1719
@hzbhzhnd1719 6 жыл бұрын
በሰላም ግቢ
@angleangle7960
@angleangle7960 6 жыл бұрын
ስላም ቤቶች.እንዴት ናችሁ.አሳም.አይኩም ሙእሚ.ወገኖቼ ስሉ አነቢይ
@aminanuri7799
@aminanuri7799 6 жыл бұрын
Walykum Aslmu Werhamtulaeh Webrkatu S A W
@hijabnawwebatanasir2568
@hijabnawwebatanasir2568 6 жыл бұрын
s .a.w
@ZainZain-so6my
@ZainZain-so6my 6 жыл бұрын
wa as wr wb s a w
@marituadissu4632
@marituadissu4632 6 жыл бұрын
Alahumsuli woslim ala nebyna muhamed
@hayatbintalislam9314
@hayatbintalislam9314 6 жыл бұрын
ሰላለሁ አይሂ ወሰልም
@kasuethiolove260
@kasuethiolove260 6 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን ሰላምችሁ በያላችሁበት ብዝት ይበል
@kedijayesufyesuf2446
@kedijayesufyesuf2446 6 жыл бұрын
15ተኛ ነኝ የሰው ሀገር መሮኛል እስኪ ዱአ አድርጉልኝ የሚገርማችሁ ድራማ የማየው ቤቶችን ብቻ ነው ምክንያቱም እያዳንዱ ርዕስ ትልቅ ትምህርት አለው በግዜያውይ ጉዳይ ላይ ያጠነጠነ ነው ብርቱልን እናም ሀሳቤ ከተዋጣችሁ በላይክ ግጩኝ እ
@ayalayal4167
@ayalayal4167 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤቶች የሳምንት ሰው ይበለን 😍😍
@ትብለጥየናቷልጅ
@ትብለጥየናቷልጅ 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች በእናታችን አዲስ ገቢ ነኝ Like ግጩኝ
@bisrat-media
@bisrat-media 6 жыл бұрын
ትብለጥ የናቷ ልጅ እኔም አዲስ ጀማሪነኝ ሰብስክራይብ ግጭኝ ዉዴ
@habebaarage8047
@habebaarage8047 6 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ስላማችሁ ይብዛልኝ
@teztawortawu681
@teztawortawu681 6 жыл бұрын
እረ ኮሜቶች ቁጭ ብላችሁ ነዉ እዴ እምትጠብቁ ከመለቀቁ ስት ኮሜት እረ ተዉ እንጠራራ 😃😍😘
@ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ
@ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ 6 жыл бұрын
ቤቶችየ የኔ መዝናኛ ስወዳቹሁ በስደት ያለነዉ እህት ወንድሞች በሠላም ለእምየ ሀገራችን ያብቃን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑርርርር I miss YOU ETHiopian
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ እንዴት እደምወዳችዉ ኑሩልኝ ቤቶች💖 አምሰተኛ ነኝ እሲኪ ላይክ ግጩኝ
@adisiialemixagayee1588
@adisiialemixagayee1588 6 жыл бұрын
Welcome betoch I diramaa eye beteshebii diramaa bexamii iwoachaloo 💕❤💕❤💕💋💔💔💔💓💜👄💜👄💜❤❤❤❤❤❤❤❤☝☝☝☝👍👍👍
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አንደኛ ናት ሁሌም
@bisrat-media
@bisrat-media 6 жыл бұрын
የልጅ ፍቅር Love ዉዴ ሰብስክራይብ አደረግሽኝ ካላደረግሽኝ እሽ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 6 жыл бұрын
@@bisrat-media አረ አደርግሻለው ቤቴ ውስጥ ባሉት ሁሉ በልጄ አይፓድ ሳይቀር
@jtube3698
@jtube3698 6 жыл бұрын
😍😍😍😍
@bisrat-media
@bisrat-media 6 жыл бұрын
የልጅ ፍቅር Love እሰይ እኳን አደረግሽልኝ አመሠግናለሁ
@bisrat-media
@bisrat-media 6 жыл бұрын
የልጅ ፍቅር Love ያንችንም አደረግሁልሽ ዉዴ ሞክሪ ለማንም ከተመቸሽ
@tinamulu1903
@tinamulu1903 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ እናመሰግናለን በስደት ያላቹ ወገኖቼ ሰላሙን ያብዛልን
@ebabu8698
@ebabu8698 6 жыл бұрын
_እንኳን ደና መጣቹህ_ #አሜንየ ውድድድድ ጣፋጭ
@ቤዛዊተየማርያምልጅ
@ቤዛዊተየማርያምልጅ 6 жыл бұрын
ነገ እኮ መጥምቁ ቅዱሰ ዮሐነስ ነወ መጥምቁ መለኮት በረከት ይደርብን አሜን💛❤💚👍👍 ቤቶች ሰለም ብያለሁ ❤
@ምህርትምህርት-ሐ2ቈ
@ምህርትምህርት-ሐ2ቈ 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጠቸሁ ዉብች ሰእዉድቸዉ እካ ዉድድድ 😍😍😍
@luwamkudane9895
@luwamkudane9895 6 жыл бұрын
አባት እና ልጅ ደስ ትላላቹ በነገራችን ላይ ለሁላችም እወዳቸው አለው አማርኛ ስለ ማይችል እጂ ብዙ ክክክክክክ ደስ ትላላቹ
@hayemiwendi5626
@hayemiwendi5626 6 жыл бұрын
Ethiopian I miss you Ethiopian I love you
@sameyu8552
@sameyu8552 6 жыл бұрын
fuck Ethiopia tebdu
@ለዘርኝነትቦታየለኝምዘሬእ
@ለዘርኝነትቦታየለኝምዘሬእ 6 жыл бұрын
@@sameyu8552 dedbi
@sameyu8552
@sameyu8552 6 жыл бұрын
@@ለዘርኝነትቦታየለኝምዘሬእ fuck you
@hayatyoutube6326
@hayatyoutube6326 6 жыл бұрын
@@sameyu8552 gedeli giba amedammmm nehi zerhi yixa abo
@mominabashirali4663
@mominabashirali4663 6 жыл бұрын
ክክ
@ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ
@ሜሪየተዋህዶልጅ-ተ3ፀ 6 жыл бұрын
ከእግዚአብሔር አብ ከልጁ ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሠላም ለእናንተ ይሁን ኮመታተሮች እስኪ እናንተስ ከሠላምታ ይቀድም ስለ ቤታችሁ አቅራጥ ነዉ ምታወሩት በሣቅቅቅ ድክም እኮ ነዉ ምታደርጉኝ 😂😂😂😂😂
@cugkgjoo9232
@cugkgjoo9232 6 жыл бұрын
እስኪ ስደቱን በዚ አመት ኢንዴኔ ምተበቁት/ሀገሩን ዬምትገቡት ኢነማነቹ ? ? ?
@ህይወትገብረዮሐንስ
@ህይወትገብረዮሐንስ 6 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ ውድ የሃገሬ ልጆች በየአላችሁበት ሰላማችሁው ብዛት ይበልላችው ቤቶችዬ እንኮን ዳና መጣችሁ በጣም ድብር ብሎኝ ነበር በናንተም ፈታ ልበል ~~~~
@ዜድነኝየኮልፌዋ
@ዜድነኝየኮልፌዋ 6 жыл бұрын
አይ ይቤ በሳቅ ገደልከኝ ልክ አስገባቸው ክክክክክ
@zumitube8095
@zumitube8095 6 жыл бұрын
kkkkkk አዬ ኢትጲያኖች ስትሞቱ ውድ ናችሁ እውነት ነው ሰው በቁሙ መቀጣጠል ሲሞት ግን ይገርማል ልክ ነው ሰው በየ በረሀው እንደ እቃ ይወድቃል በህይወት እያሉ የት ናችሁ ተብለዉ ሳይጠየቁ ሲሞቱ ግን ሬሳቼውን ፍለጋ ሰው መጠቃቀም ያለበት በህይወት እያለ ነው ከሞተ ስራዉ ይጥቀመው የሰው ልጅ መጥቀም የሚችለው በህይወት እያለ መሆን አለበት። ቤቶች ብዙ ቁም ነገሮችን እያስጨበጣችሁን ነዉ በርቱልን 💌💌➡
@jerryappmedia-8504
@jerryappmedia-8504 6 жыл бұрын
እየጀነጀነ........ እሱ:-አንቺ ግን ቅን፣ተጫዋችና ለሰዉ አሳቢ ሴት ነሽ😚 እሷ:-እንዲህ የምትለኝ አልጋ ላይ እስክወጣልህ ነዉ ኣ?😒 አሱ:-አዊቂም ነሽና😁😁
@ፉኖያባቱልጅ
@ፉኖያባቱልጅ 6 жыл бұрын
መጣችሁመቶችmer💚💛❤
@ሀኒቾየማርያምልጅ-ዀ6ኀ
@ሀኒቾየማርያምልጅ-ዀ6ኀ 6 жыл бұрын
ቤቶችየየ እንኳን በሰላም መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመጥምቁ መለኮት ወረሀዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን
@Mነኝከወሎያውምከኮምቦልቻ
@Mነኝከወሎያውምከኮምቦልቻ 6 жыл бұрын
ምኔ 84 ሰው ያበናት ስራም የለ እንዴ እስክ ብርድ ሊገለኝ ነው በlike👉👍 አሙቁኝ እንደኔ ብቸኝነት የመረው ብርብርድ ያለው ደግሞ ኮሙቱልኝ በማህበር እንተቃቀፍለን😀😃
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 6 жыл бұрын
አይዞሽ ክስል አይይዘሽ ሙቂ. ያበናት አሁን አስተኝቻለሁ ተመስገን
@cmpcmp474
@cmpcmp474 6 жыл бұрын
Ayizhosh hode andun astegiwe menabatusnesena
@Mነኝከወሎያውምከኮምቦልቻ
@Mነኝከወሎያውምከኮምቦልቻ 6 жыл бұрын
@@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ ፥ አረ ከሰልየለም ውዶች ጋዝ ነው ያለው አተገቡ ከፍ ልበል መሰል😀
@Mነኝከወሎያውምከኮምቦልቻ
@Mነኝከወሎያውምከኮምቦልቻ 6 жыл бұрын
@@cmpcmp474 እሱ አሪፋ ነበር ቆይስቲ እፈላልጋለሁኝ
@bisrat-media
@bisrat-media 6 жыл бұрын
Mነኝ ከወሎ ያውም ከኮምቦልቻ ዉዴ በረደሽ እሚያሞቅ ያምጣ ሰብስክራይብ አድርጊኝና እንተቃቀፍ እሽ
@kulumtaie8283
@kulumtaie8283 6 жыл бұрын
ድራማው ተጀምሮ እስከሚልቅ አሜንዩ ብትኖርበት ደስስስስስ ይለኛል
@wubetewalelgni2085
@wubetewalelgni2085 6 жыл бұрын
ቤቶች እስኪ በናንተ ብፅናና በጣም ደብሮኛል
@ወይኗነኝስደተኛዋ
@ወይኗነኝስደተኛዋ 6 жыл бұрын
Amen betochye weddddd new yemadergachu beteley አሜንዬን ኡፍ ስወዳት እንደሷ አይነት ልጅ ይስጠኝ በስደት ያላችሁ ውድ የእናት ሀገሬ ልጆች ፈጣሪ በያላችሁበት ሰላማችሁን ያብዛልኝ በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን አሜን፫
@deruyefesha5795
@deruyefesha5795 6 жыл бұрын
~ቤቢ ሻወር ተጠርተሽ,,,,,,,የገላ ሳሙና ~ይዘሽ የሄድሽው ልጅ ደህና ነሽ?😀 😂😂😂😂
@kidestyeiyesusdontbeafraid5490
@kidestyeiyesusdontbeafraid5490 6 жыл бұрын
Kkķkkkkkkkk dahina nagn
@bisrat-media
@bisrat-media 6 жыл бұрын
Deru Ye Fesha ሲወለድ የልጁ ማጠቢያ ይሆናል ብላ ነዉ ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ጀማሪነኝ እሽ
@deruyefesha5795
@deruyefesha5795 6 жыл бұрын
እሺ አድርጋሻለዉ
@misiganaayele1873
@misiganaayele1873 6 жыл бұрын
Ahun damo shilemat minamin eyalachiw lijochi bira enditatu mabaratat tajemare
@lulworeta9879
@lulworeta9879 6 жыл бұрын
Deru Ye Fesha kkkkkkkk
@peaceethio7623
@peaceethio7623 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያነት መካምነት ከዛ የቢራ ማስታወቂያ! አላህ ይጠብቀን! ቤቶች በጣም አሪፍ መልክት
@hamdiyanassre537
@hamdiyanassre537 6 жыл бұрын
አሚን
@አላህዋክበርሱበሀንአላህ
@አላህዋክበርሱበሀንአላህ 6 жыл бұрын
አይ ይቤ በሳቅ ፍርስ ነው ያዴረገኚ ተ እዴዚናት ቀ እደዚናት እዴኔ ያሳቀው በላይክ ፍርፍር በሉ
@ሀናንዩቱብ-ነ7ነ
@ሀናንዩቱብ-ነ7ነ 6 жыл бұрын
ቤቶች ሰላማቹ ይብዛ በጣም ነው የምንወዳቹሁ በትቱልኝ
@aminyoutube1297
@aminyoutube1297 6 жыл бұрын
ሀገሬ ናፍቆኛል ምን ይሻለኛል
@እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ
@እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ 6 жыл бұрын
ቤቶችእንኳንሰላምመጣቹ በጣምደስየሚልጊዜነውያሳለነው እኔምለው'ደላላው እደዚህያስፈነጠዘው ደስታነው ወይስስኳር'ለማንኛውምየሳምንትሰውይበለን።
@roziyoutube9061
@roziyoutube9061 6 жыл бұрын
እህቶቼ ዱአ አርጉልኝ እኔስ ሁሉረ ሳስበዉ እደከመኝ ምርር ነዉ የለኝ እህ ህህህ
@jemilayeallahbariyahclasic9056
@jemilayeallahbariyahclasic9056 6 жыл бұрын
roozi you tube abshire mare allah wekil new duwa argi sikefashi demo rak2sigejina duwa argi barchi
@hawahawa7996
@hawahawa7996 6 жыл бұрын
አይዞሽ እህት
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 жыл бұрын
እኔም ምረረ ብሎኘል
@samerhail5109
@samerhail5109 6 жыл бұрын
አብሽሪ አይዞሽ ማሬ ያልመረረዉ የለም
@nuraabesinia1574
@nuraabesinia1574 6 жыл бұрын
ቤቶች እናመሠግናለን እያዝናና ብዙ ትምህርት ሠጭ ነው
@onelove4067
@onelove4067 6 жыл бұрын
የስ አንደኛ ነኚ ቤቶችን የሚወድ ላይክ ግጩኚ ለወገን ደራሽ ወገን ነው ስሞትላችሁ 😭 ዳኜ ምኑን ነው የሚስተካከለው ፈጣሪ ሁሉንም አይነሳም ሀሪፍ ፂም አለህ 😂😂😂
@ማርነኝለእናቴማርነኝለእና
@ማርነኝለእናቴማርነኝለእና 6 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደና መጣቹሁ 😂😂እንደኔ ስደት የመረረው 👍👍ያችን ተጫኗተ አሜንዬ እድግ በይ
@kokkobewmikaelezaberifukri3845
@kokkobewmikaelezaberifukri3845 6 жыл бұрын
wwwwwo ukani denaa mexachuu wdddddd betochii😗😗😗😗😗😍😍😍😍
@አትጠገብየናቶዐ
@አትጠገብየናቶዐ 6 жыл бұрын
አንደኛ ናችሁ ሀገራችን በተገቢው ነው የምታሥጎበኙን መርጃው በጣም አሥተማሪ ነው ይመቻችሁ አሜንየ እድግ በይልንንንን
@ሰብለወንጌልየድንግልማርያ
@ሰብለወንጌልየድንግልማርያ 6 жыл бұрын
ሰላም ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ አንደኛ ነኝ ሁልሽም ላይክ አድርጊ ሰምተሻል ክክክክ
@bisrat-media
@bisrat-media 6 жыл бұрын
እናቴ የኔ ውድ እድሜሽን ያርዝመው ሰምተሻል ሰብስክራይብ ግጭኝ ፎቶየን ተጭነሽ እሽ
@nejatummuanesbintmuhammeda3629
@nejatummuanesbintmuhammeda3629 6 жыл бұрын
18
@nattytewolde7912
@nattytewolde7912 6 жыл бұрын
በሉ
@houralanzi4367
@houralanzi4367 6 жыл бұрын
Ent
@saras50
@saras50 6 жыл бұрын
Amen wwwwwwww marr
@guzguzsemaw2884
@guzguzsemaw2884 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራን ቤቶች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በጣም ነው ቃላጥ እሚያጥረኝ እውነት ስወዳችሁ
@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 6 жыл бұрын
ላይክ አማረኝ😤😤😤😤😣😣😣😣😣😣😨😨😨😌
@ሀናማሪያም-መ2ለ
@ሀናማሪያም-መ2ለ 6 жыл бұрын
በስደት አለም የአላችሁ እህቶች ወንድማች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንበርታ ቤቶች በጣም ነዉ የምወዳችሁ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 жыл бұрын
1ኛ ነኝ ዛሬ ላይክ ግጩኝ ውድ #የአገሬ ልጆች
@aliimohamed8075
@aliimohamed8075 6 жыл бұрын
ሐይሸጋዋየ ስላም ምንልታዘዝ
@tigistzeleke5007
@tigistzeleke5007 6 жыл бұрын
Yibe magna kemaganagn siwodik benat yimechau yarada lij😅😅😅😅❤️👍👍👍👍👍
@ሀዩስደተኛዋየናቴናፋቂሀዩ
@ሀዩስደተኛዋየናቴናፋቂሀዩ 6 жыл бұрын
ቤቶች ተከሰታችሁ እኳን በሰላም መጣችሁ በመቀጠል በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ በሰላም ለናት ሀገራችን ያብቃን እኔ ከፍት ብሎኛል እስቲ አይዞሽ በሉኝ እናቴ በጣም ናፍቃኛለች ኡፍፍፍፍፍፍፍ አይ ስደት አልሞላ አለኝ አሁንስ
@angleangle7960
@angleangle7960 6 жыл бұрын
ለሁላችንም ነው ስታስቢ በጣም ያስጨንቃል
@ሳሮንስለሞን
@ሳሮንስለሞን 6 жыл бұрын
አይዞሽ እህት አለም ሁሉም ያልፋል ሁላችንንም ነን እህቴ እግዚአብሄር በስላም ከቤተስቦችሽ ያገናኝሽ እህቴ ለእናትሽም እርጅም እድሜና ጤና ስጥቶ እግዚአብሔር በስላም ያቆልሽ
@bisrat-media
@bisrat-media 6 жыл бұрын
Hayatmohammed Hayat አይዞን ዉዴ ጠንከር ነዉ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪነኝ ዉዴ
@ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
@ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 6 жыл бұрын
አብሺሪ ውደ ሁላችንም ደስተኛ ሁነን አይደለም ስደት ጕደሎ ነው ግን አብሺሪ ያልፋልልል
@hamdeahamdea8607
@hamdeahamdea8607 6 жыл бұрын
እሄ ድራማ ለየት ያለ ነው መልክቱ እራሱ ጥሩ ትምህርተረ ነው ሚሰጠው የሀገራች ጉዳይ ግልፅ የርገው ነው ሚሰሩት
@ቀመርያዳውድ
@ቀመርያዳውድ 6 жыл бұрын
ይቤ ባለቤትህ የት ሄደች ማለቴ የአሚን እናት
@sismeskelu4572
@sismeskelu4572 6 жыл бұрын
Men letazez
@kalbr8454
@kalbr8454 5 жыл бұрын
ቼቼ TV ተመቸኝ.. ድክም ነው ያረጋቹኘ...❤❤😄😄😄ቤቶች አደኝ ናቹ የምርርርርር
@ilove251
@ilove251 6 жыл бұрын
Enkwan Dena metachu betoch😍😍😍😘😘
@bisrat-media
@bisrat-media 6 жыл бұрын
Asnakech Lera ዉዴ ሰብስክራይብ ግጭኝ እሽ
@ilove251
@ilove251 6 жыл бұрын
Esh
@bisrat-media
@bisrat-media 6 жыл бұрын
Asnakech Lera አመሠግናለሁ
@aminaberri4754
@aminaberri4754 6 жыл бұрын
Monthsago
@የሚካኤልጥገኛነኝአርሴማ
@የሚካኤልጥገኛነኝአርሴማ 6 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጺያውያን እህት ወንድሞቸ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የሳምን ሰው ይበለን አሜን
@የድንግልማርያምልጅ-ፐ8ዸ
@የድንግልማርያምልጅ-ፐ8ዸ 6 жыл бұрын
እኔምለው ማፊ ግን አትወፍርም እዴ እኔ ካወኴት ጀምሮ ያችው ናት
@ሂወትበትዝታ-ቸ3ፈ
@ሂወትበትዝታ-ቸ3ፈ 6 жыл бұрын
በጣም በጣም ት,ት ሰጭ ነው ቀጥሉበት አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@jujumalmal6385
@jujumalmal6385 6 жыл бұрын
ቻባ ከሌለ በቀን 2 ጊዜ ነው ፂምክ የሚያድገው ሀሀሀሀሀ ጭንቅላትህ እጣ አለው እንዴ ሀሀሀሀሀሀ
@sedatgawhayu5290
@sedatgawhayu5290 6 жыл бұрын
Juju Mal Mal ምርጦች እኮ ናቸው ቤቴች
@jujumalmal6385
@jujumalmal6385 6 жыл бұрын
SEDATGAW HAYU በጣም ምርጥ አይገልፃቸውም
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ 6 жыл бұрын
ስወዳቹ እኮ የቤቶች ተዋናዮች ኑሩልኝ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ እኮነው ምትሰሩት 😍😍አሜን እድግበይ💖
@tegsteandualme9147
@tegsteandualme9147 6 жыл бұрын
BATOCEYA😍😘💕
@abduroba1273
@abduroba1273 6 жыл бұрын
ይድፍሺ
@የድንግልጅ
@የድንግልጅ 6 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አሳብ ነው ያነሳችሁት የቢራው ነገር መፍትሄ መስጠት አለበት ትውልድን የሚያበላሽ ነገር እያሽሞነሙ ያቀርባሉ
@የድንግልማርያምልጅ-ፐ8ዸ
@የድንግልማርያምልጅ-ፐ8ዸ 6 жыл бұрын
_አሜንዬ እዳው አፍሽ ሲጣፍጥ ምናለ እኔም እንዳች ቅመም የሆነች ልጅ በወለድሁ_
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል 6 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ለሁላችንም የልባችንን መሻት ከሀጢአት በቀር ይፈፅምልን አሜን ፫
@የድንግልማርያምልጅ-ፐ8ዸ
@የድንግልማርያምልጅ-ፐ8ዸ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን ማር
@yatelhunnabesmhltera6212
@yatelhunnabesmhltera6212 6 жыл бұрын
Wow,በጣም ደስ የሚል አዝናኝ ነው
@hayaat9236
@hayaat9236 6 жыл бұрын
😂😂 manew ende ene comment film eyaye yemeyanebew 😎😍😍😍
@jemilayeallahbariyahclasic9056
@jemilayeallahbariyahclasic9056 6 жыл бұрын
Hayat Hussein ine😄😅
@martatole1139
@martatole1139 6 жыл бұрын
Ene😃😃😃
@maanninimalamnim7817
@maanninimalamnim7817 6 жыл бұрын
Hayat Hussein inem indachew
@helenzayede2163
@helenzayede2163 6 жыл бұрын
Hayat Hussein እኔ ክክክክ
@ነኢምነኝየኮቻዋ
@ነኢምነኝየኮቻዋ 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ ዉስጤ ናቹ 😘😘
@fafinegn2257
@fafinegn2257 6 жыл бұрын
willcome betoch as wr wb yagerinlijoch wud comenteroch
@allahallah1172
@allahallah1172 6 жыл бұрын
wa wr wb semuye
@nxjzzkznjzjzmzm4887
@nxjzzkznjzjzmzm4887 6 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ሰላማችሁ ይብዛ አይዞችሁ ያልፍን
@medihabesha1541
@medihabesha1541 6 жыл бұрын
copyright ክልክል ነው 😂የመጋቢ ሀድስ እሸቱ አለማየሁን ንግግር ሰርቃችሁል😂
@RD-yc9vk
@RD-yc9vk 6 жыл бұрын
ቤቶች የኔ ተወዳዶች እንዴት ናቹ ያገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ
@ብሌንብሌና
@ብሌንብሌና 6 жыл бұрын
የዩትበር ዘበኞች አቤት ሩጫ ተደፍታችሁ ነበር ስሮጡ. 🙆😅😅😅😅😅
@shemsiaseid1210
@shemsiaseid1210 6 жыл бұрын
ብሌን። ብሌና 😀😀😀😀
@born2die939
@born2die939 6 жыл бұрын
በማንበብ የሚቀርብህ መሀይምነት ብቻ ነው።
@ጎንደርዋስስደተኝ
@ጎንደርዋስስደተኝ 6 жыл бұрын
አንደኝ ነን like ግጩኝ
@myfirstloveismybeautifulma8744
@myfirstloveismybeautifulma8744 6 жыл бұрын
ፈጣሪ አገረችን ሰላም የርግልን
@user-qo7ry3df5j
@user-qo7ry3df5j 6 жыл бұрын
At 14:53 What was that? What is the meaning of that? The disrespect! this is a well known ethiopian sitcom. Don't use Eritrean national anthem as a prop. You know they didn't use it for nothing, you know someone knew it from the start. I want to know who approved this shit in a national televised syndicated tv show!!! I just wanna know why asap before I share it globally!!!!!
@hanekonjo7363
@hanekonjo7363 6 жыл бұрын
ቤቶችዬ ሰላማችሁ ብዝት ♥ ትርፍርፍፍፍፍ ይበል ስወዳችሁ ። ♥♥♥♥ ዛሬስ የሰራችሁት ከምር አንጀት የሚያርስ ነው ።
@zdfker5469
@zdfker5469 6 жыл бұрын
ሠላማችሁ ይብዛልኝ እህትወድሞቼ በናፍቆት ልሞትነዉ ስወዳችሁ በላይክግጩኝ እደኔ የናፈቃችሁ
@ዜድነኝ.መውልድ.ናፋቂዋ.መ
@ዜድነኝ.መውልድ.ናፋቂዋ.መ 6 жыл бұрын
#ዋውው ይመቻችሁ😍😍😍ሀገራችን 🇬🇭🇬🇭🇬🇭አሏህ ይጠብቃት ሁላችንም አሏህያሳምረልን በያለንበት🌻😚😍
@meseretwoldegrebiel7602
@meseretwoldegrebiel7602 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ ወይጉድ የሚጣ አክተር አሳት ናት ይቢ ቻለው
@ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል
@ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል 6 жыл бұрын
ክክክክክ ቤቶች ሁሌም ኣስተማሪ ኣይ ኣላህየ እንደው መጠጥ ጫት የሱስ መንስኤዎች የሆኑትን ከምድር ብያጠፋልን ትውልድ እየተበላሸ እ ኣሜንየ የኔ ማር ከነ ኣባትሽ የድራማው ውበት ናችሁ እድፍ በይ
Betoch | “በሬ ወለደ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 491
32:02
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 29 М.
Betoch - "ፒንኪ" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 228
26:10
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 803 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 35 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 119 МЛН
Betoch - "ሆ…." Comedy Ethiopian Series Drama Episode 281
26:36
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,1 МЛН
#EBC ቤቶች ድራማ ክፍል-141 "ይሉኝታ"
26:02
//በስንቱ/ /Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 202
26:03
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,7 МЛН
Betoch - "ሀገር የሁላችን" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 249
24:16
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 847 М.
Betoch | “የቅዠቱ  ዓለም ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 338
31:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1 МЛН
Betoch - "አስደንጋጭ ጥያቄ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 276
28:21
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,1 МЛН
Ethiopian Comedy Series Betoch Part 82
21:44
Tewdage Bekele
Рет қаралды 334 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 35 МЛН