Betoch - "ሽብር" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 293

  Рет қаралды 1,435,347

Betoch Drama                ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

4 жыл бұрын

ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 293 "ሽብር" || Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 293

Пікірлер: 1 700
@user-vt7dd9hg9b
@user-vt7dd9hg9b 4 жыл бұрын
ዛሬ ደሥ ብሎኛል ደመወዝ ተጨመረልኝ ተመሥገን እግዚአብሔር
@cell3851
@cell3851 4 жыл бұрын
እንካንደሰአለሺእህቴ
@user-vm1km5ni1h
@user-vm1km5ni1h 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እኔ ደግሞ አለሁ አራት አመት ሙሉ 800 አጨምርም አሉኝ ሀገር ገብቶ መመለስ ካልተቻለ ብዬ ቻልኩት
@rahmarahma5181
@rahmarahma5181 4 жыл бұрын
እንኳን ደስስስስ አለሽ እህትዬ
@masabira2616
@masabira2616 4 жыл бұрын
@@rahmarahma5181 🤝🤝🤝💞💞💕🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 4 жыл бұрын
Enkuan Des Alesh Mamaye
@Mariam-zh2ie
@Mariam-zh2ie 4 жыл бұрын
በአማላጅነቷ ሁል ግዜ የማትለየን ከፀሐይ ሰባት እጅ የምታበራ የብርሃን እናት የሁሉ እመቤት የአምላክ እናት ከተለዩ የተለየች ከተከበሩ የተከበረች እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በቃላት ከምንገልፀው ከምንችለው በላይ እናመሰግንሻለን።
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 4 жыл бұрын
አሜን ከፍ ከፍ ትበልልኝ የጌታየ እናት
@mironmama2899
@mironmama2899 4 жыл бұрын
Amennnnnnnn
@ghenetftwi510
@ghenetftwi510 4 жыл бұрын
Yesus yegziabhier legn new
@FM-bb5hg
@FM-bb5hg 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Amene Amene
@user-ri8ej6vp4h
@user-ri8ej6vp4h 4 жыл бұрын
*ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ያብይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት (ቅድስት) የሰንበት ቅድስና እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን* *ጾም የነብስ ቁስል ትፈውሳለች❤❤❤🙏🙏🙏*
@user-rr4fu1bk7i
@user-rr4fu1bk7i 4 жыл бұрын
ኣሜን
@naninani-px7jv
@naninani-px7jv 4 жыл бұрын
Ameen
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አንኩአን አደርሰን በቅንነት sub aderegugn
@user-li6kt9hn4k
@user-li6kt9hn4k 4 жыл бұрын
አሜን እኮን አብሮ አደርሰን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 жыл бұрын
አሜን እንኲን አብሮ አደረሰን
@user-lb3pf5eq3s
@user-lb3pf5eq3s 4 жыл бұрын
ማነው እደኔ ቤቶች ዘና የሚረገው ❤❤❤😂 ውስጤ ነችሁ በርቱልኝ
@hussen6062
@hussen6062 4 жыл бұрын
ወሀብያ የሚባል አዲስ የመጣ ኢስላምን የሚመሳሰል ነገርግን ከኢስላም የራቀስራን የሚሰራ የጥመትና የሽብር አንጃን አንግቦ የተነሳ መንጋ ሀገራችንን ለማስረበሽ ሌትከቀን መኳተን ይዟል የዛሬው ድራማችሁ በትክክል የወሀብያን ሽብር ይገልፃል ያረብብብ ሀገሬን ከወሀብያ አይ ኤስ አራጅ ተንኮል ጠብቃት
@semira8660
@semira8660 4 жыл бұрын
ዙዙየ እኔ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጭኚ ሰወድሽ ያገሬልይ
@user-ok5du7ou4g
@user-ok5du7ou4g 4 жыл бұрын
መመመ
@user-ok5du7ou4g
@user-ok5du7ou4g 4 жыл бұрын
ሠላምነውፈቅር
@lubabalubaba5481
@lubabalubaba5481 4 жыл бұрын
@@hussen6062 ውሃ ግቡ
@user-rs7vu6fg9f
@user-rs7vu6fg9f 4 жыл бұрын
ውይ ዛሬ ወግ ደርሶኝ 20 ኛ ሁኛለሁ ውድ የሀገሬ ልጆቹች ከኮሮና ቫይረስ አላህ ይጠብቀን ያረብ በዱአ አንረሳሳ
@hijo7958
@hijo7958 4 жыл бұрын
የኢትዬጵያ_15_ቱጃሮች__እና_የገቢ_ምንጫቸው_2020 || Top_15_Richest_Ethiopian_2020 kzbin.info/www/bejne/fnWogaeAg56Ceac Please ሰብስክራይብ I am new KZbinr
@najatiadinaemayoutube875
@najatiadinaemayoutube875 4 жыл бұрын
H
@gdigde527
@gdigde527 4 жыл бұрын
አሚንንንንንን
@user-jo5hm7fn1j
@user-jo5hm7fn1j 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-yq6zv1md7g
@user-yq6zv1md7g 4 жыл бұрын
አሚንን ያረብብ
@mekidia.t5953
@mekidia.t5953 4 жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እንኳን ደና መጣችሁ ቤቶች
@yeearsemalijnegn2959
@yeearsemalijnegn2959 4 жыл бұрын
Amen
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@user-li6kt9hn4k
@user-li6kt9hn4k 4 жыл бұрын
አሜን እኮን አብሮ አደርሰን
@firnusabila8270
@firnusabila8270 4 жыл бұрын
Amen
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ ቤቶች አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ዓለም ፈርቶ ከሚንቀጠቀጥለት ኮሮና ቫይረስ አንተው አድነን 🙏😭😭😭😭
@bintjesustube8586
@bintjesustube8586 4 жыл бұрын
Ameeeen
@fmfm5695
@fmfm5695 4 жыл бұрын
አሜን ማማየ
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንእህት
@user-rf2um2ys1i
@user-rf2um2ys1i 4 жыл бұрын
ኣሜን ማማየ
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 4 жыл бұрын
አሜን
@fkryektachew5214
@fkryektachew5214 4 жыл бұрын
በህይወቴ ለሁለተኛ ጊዜ በሣቅ ፍርርርርርርርርርርሥ ሲያደርጉኝ አረ የአዛሉ አሯሯጥ ክክክክክ
@tigesthalaby4948
@tigesthalaby4948 4 жыл бұрын
ተወልጄ እስካድግ እንዴዛሬ ስቄ አላቅም ሠላማችሁ ይብዛልኝኝኝኝኝኝኝ ስወዳችሁ
@fkryektachew5214
@fkryektachew5214 4 жыл бұрын
@Tadese Joash እሽ
@tigisttig2188
@tigisttig2188 4 жыл бұрын
ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ላእመቤታችን ላቅድስት ድንግል ውራዎ በአል በስላም አደረስች ዳሞም እንኳን ላአብይ ፆም 2 ስምት በስላም አደረስች መልካም ፆም
@TUbe-rm5ez
@TUbe-rm5ez 4 жыл бұрын
ቲጂ ቲጂ እኔ ምለው በአንድ አመት ውስጥ ስንት በዓል ነው ያለቹ መልሱን ለተወዶዎች ደሞ ለሌላ ነገር አይዳለም ለመወቅ ብቻ ነው
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህት
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 4 жыл бұрын
@@TUbe-rm5ez አመቱን ሁሉ በአል አለን እግዚአብሄር ይመስገን ሁሉም የእርሱ ነው
@selamkonjo7182
@selamkonjo7182 4 жыл бұрын
አሜን
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kayeriakayeria1659
@kayeriakayeria1659 4 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ እንደኔ ቤቶች በጉጉት ምጣብቅ ማነው የኢትዮጵያ ሰላም ምፈልግ ሁሉም በየላባት ሰላሙ ይብዘ አሚን ስደተኞች አላህ ይጣብቃችሁ በየላችሁባት
@rahmar3372
@rahmar3372 4 жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@user-mb5ib2fz4x
@user-mb5ib2fz4x 4 жыл бұрын
አሚን አሚንንን
@musimusi3575
@musimusi3575 4 жыл бұрын
ይች ወር የአደዋ ወር ነች የዛሬዋን ኢትዮጲያ ላሰረከቡን ክብር ለአደዋ ጀግኖች
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 4 жыл бұрын
አሜን
@TUbe-rm5ez
@TUbe-rm5ez 4 жыл бұрын
ስደት ምርርርርር ያለው ማንን ነው አላህ ሆይ ለሀገሬ በሰላምን አስፍንልን ያ ራህመን አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊ ሀል
@user-mw7rh9lx6w
@user-mw7rh9lx6w 4 жыл бұрын
ኢወላ አልሀምዱሊላህ ያረብ ሰላም ለሀገራን ያብቃን መሮኛል እኔ ግን
@fatuma.1928
@fatuma.1928 4 жыл бұрын
አላህበሰላምበደስታላገራችንያብቃንሰዉደህናከሆነሁሉምያልፈልአብሽሩ
@user-yq6zv1md7g
@user-yq6zv1md7g 4 жыл бұрын
አይዞን ማር ሁሉምለበጎነው
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒያለም በስደት የሚኖሩትን እህት ወንድሞቼን ከክፉ ነገር ጠብቅልኝ ዛሬ ማሪያም ነች ያሳባችሁን ትሙላላችሁ ለሁላችሁም 🙏🙏🙏
@sarasara-yz1lb
@sarasara-yz1lb 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@SaraSara-rl7ko
@SaraSara-rl7ko 4 жыл бұрын
አሜን(3)🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@elfeneshdebela2194
@elfeneshdebela2194 4 жыл бұрын
አሜን
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
አሜንንን
@user-tk9vx5vl2z
@user-tk9vx5vl2z 4 жыл бұрын
አሜን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
አስቦ የሚናገር መልካም አንደበት: የሚወዱንን ብቻ ሳይሆን የሚጠሉንን የምንወድበት ቅን ልቦና ለሁላችንም ይስጠን! ደሰ የሚል ምሽት ተመኘሁ
@zabibab5148
@zabibab5148 4 жыл бұрын
አሚን
@businechbusinech495
@businechbusinech495 4 жыл бұрын
Ameniii
@gzhzgzghs3069
@gzhzgzghs3069 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 жыл бұрын
Minew zaru tefa beselam new
@user-og4ok5fr9i
@user-og4ok5fr9i 4 жыл бұрын
Amen amen amen marrr😍😍😍😍
@user-sv2cm7ms8s
@user-sv2cm7ms8s 4 жыл бұрын
ማርያምን ክፍት ብሎኛል ወገኖቼ ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢
@yeearsemalijnegn2959
@yeearsemalijnegn2959 4 жыл бұрын
Ayizosh
@ddd-cw4nn
@ddd-cw4nn 4 жыл бұрын
አይዞሽ
@user-cv5nu3in3j
@user-cv5nu3in3j 4 жыл бұрын
እኔም ማማየ ምክንያቱን ሳላቀው ከፍት ብሎኝ ዋልኩ ብቻ አይዞሽ
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
አይዞሽ ፀልይ እህት
@mariamhesham6197
@mariamhesham6197 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማር
@emu1070
@emu1070 4 жыл бұрын
እኔስ ድንግልን ወዳታለው ዛሬ እኮ 21 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት እንኳን አድረሳቹ የተዋህዶ ልጆች
@ruthzerfu7147
@ruthzerfu7147 4 жыл бұрын
Egnam endanchi enodatalen
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 4 жыл бұрын
እኔም እንኳን አብሮ አደረሰን
@bikis3523
@bikis3523 4 жыл бұрын
Amen marr
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዉድ
@mehubajuhar1408
@mehubajuhar1408 4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆችሰላማችሁ ይብዛልኝ 3ቀን ቀረኝ ሰላም ግቢ በሉኝ ቤቶች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ።።።።። በስደት አለም ለምትኖሩ አላህ በሰላም ያስገባችሁ አሚን በሉ አይከፈልበትም✈✈✈✈👋👋👋👋👋👋👋👋🙏🙏🙏👐👐
@user-oz2hr2pl5m
@user-oz2hr2pl5m 4 жыл бұрын
አሜን አሜን በሰላም ግቢ እህቴ
@hijo7958
@hijo7958 4 жыл бұрын
የኢትዬጵያ_15_ቱጃሮች__እና_የገቢ_ምንጫቸው_2020 || Top_15_Richest_Ethiopian_2020 kzbin.info/www/bejne/fnWogaeAg56Ceac Please ሰብስክራይብ I am new KZbinr
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 4 жыл бұрын
አሜን የኔ ማር በሰላም ግቢ
@KadijaKadija-sn7gi
@KadijaKadija-sn7gi 4 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@user-dt6jn5mp1s
@user-dt6jn5mp1s 4 жыл бұрын
አሜን የኔ እናት ላንቺም መልካም ጉዞ
@user-fe3wv6bj5q
@user-fe3wv6bj5q 4 жыл бұрын
እስኪ እርጉዝ ነኝ 1.K Like አማረኝ ስጡኝ 😍
@tjg8041
@tjg8041 4 жыл бұрын
ከማን???
@kebebadefris9030
@kebebadefris9030 4 жыл бұрын
Tj G ክክክ ከባሏ ነዋ
@user-fe3wv6bj5q
@user-fe3wv6bj5q 4 жыл бұрын
@@tjg8041 አሁን እስኪ ይጠየቃል 😂😂😂😂
@monaabdo8696
@monaabdo8696 4 жыл бұрын
እንደ ከኮሜንት ነው እንደ ያረገሽው ላይ ያማረሽ ለማንኛውም ልገጭሽ ነበር ፅንሱ ይጎዳል ክክክክክክክ
@gggh8051
@gggh8051 4 жыл бұрын
@@tjg8041 ኧረአይባልም
@user-sf1oq7mt7k
@user-sf1oq7mt7k 4 жыл бұрын
እዚህ ኮሜሰት የሚታነብ እና የሚትኮመቱሩት በሙሉ የማታ እንጀራ ይሰጣችሁ በአለም ላይ የምትኖሩ ሰደተኞች በሙሉ ለሀገራችን ያብቃን ኢትዩጺያ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሚን
@user-qi2ze6vn8n
@user-qi2ze6vn8n 4 жыл бұрын
አሚን ሀያቲ
@beyerrrrbrye2933
@beyerrrrbrye2933 4 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን
@Cd-qe1wt
@Cd-qe1wt 4 жыл бұрын
አማንንእህት
@ashz14gshag13
@ashz14gshag13 4 жыл бұрын
Amen 3
@user-gp5oh1su4b
@user-gp5oh1su4b 4 жыл бұрын
አሚን
@lealea711
@lealea711 4 жыл бұрын
ወይኔ ሻሺዬ ተከባለለች እኮ ዛሬማ ደጋግሜ ነው ያየውት 🤣🤣🤣🤣 ቤቶች ሰላማቹ ይብዛ የሰደት ድብርት ታቀላላቹ
@zawudezawude890
@zawudezawude890 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከሽብር ያውጣን ከምንሰማውና ከምናየው ሁሉ ይጠብቀን አሜን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
Amen
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 4 жыл бұрын
አሜን
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
አሜሪካ ካለው ሉሲፈር ኢትዮጲያ ያለው እግዚአብሔር ይበልጣል! የአባይ ጉዳይ የሁላችንም ጉዳይ ነው።
@user-ss7qm3ix8e
@user-ss7qm3ix8e 4 жыл бұрын
ቤቶች
@gdffyff4978
@gdffyff4978 4 жыл бұрын
@@user-ss7qm3ix8e አገር ሲኖር ነወ ቤቶችን እምናየው!!!!
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
@@gdffyff4978 አፌ ቁርጥ ይበልልሽ አንዳንድ አሉጂ ፀረ ኢትዮጽያ
@zeynebe6065
@zeynebe6065 4 жыл бұрын
ትክክል። እህቴ እኔ እራሴን አሞኛል በአባይ ጉዳይ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@clemobile2086
@clemobile2086 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ ውይ በሳቅ ገደላችሁኝ
@hijo7958
@hijo7958 4 жыл бұрын
የኢትዬጵያ_15_ቱጃሮች__እና_የገቢ_ምንጫቸው_2020 || Top_15_Richest_Ethiopian_2020 kzbin.info/www/bejne/fnWogaeAg56Ceac Please ሰብስክራይብ I am new KZbinr
@oneday9545
@oneday9545 4 жыл бұрын
iwunetim besaq motkugn wellahi
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
እውነት ነው ውይ እኔማ ብሳቅ ሎዴ ቆሰለ በተለይ የሻሼ አውዳደቅ
@user-db1ft8vz7j
@user-db1ft8vz7j 4 жыл бұрын
ዛሬ ግን የምር በሳቅ ብዛት አለቀስኩኝ😂😂😂😂አይ ቤቶች ውስጤ ናቹ።
@kemalsultanburka215
@kemalsultanburka215 2 жыл бұрын
,
@samirakadiro8332
@samirakadiro8332 Жыл бұрын
🤙❤️♥️🌹
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Ай бұрын
😂😂😂😂😢😢😢
@zabibab5148
@zabibab5148 4 жыл бұрын
ድው እህት ወድሞች እስኪ ዱዓ አርጉልኝ ሀፊዘል ቁራሀን እድሆን ቁራሀንን ያግራልሽ በሉኝ ከናተ ውስጥ ያዳችሁ ተቀባይ ልሆን ይችላል እና።
@hijo7958
@hijo7958 4 жыл бұрын
የኢትዬጵያ_15_ቱጃሮች__እና_የገቢ_ምንጫቸው_2020 || Top_15_Richest_Ethiopian_2020 kzbin.info/www/bejne/fnWogaeAg56Ceac Please ሰብስክራይብ I am new KZbinr
@user-pb5fz7tt2d
@user-pb5fz7tt2d 4 жыл бұрын
አላህ ያግራልሽ ማሬ ለኛም አላህ ያግራልን
@seadamohammed3309
@seadamohammed3309 4 жыл бұрын
@@user-pb5fz7tt2d አላህያግራልሽለኔምእአላህያግራልኝያረብ
@user-kt5zd6tv5m
@user-kt5zd6tv5m 4 жыл бұрын
ኣላህ ያግራልሸ እህት
@user-pm8uf4ud9y
@user-pm8uf4ud9y 4 жыл бұрын
አለህ ገር የድርግልሽ አብሽሪ
@user-cd2on4fj8w
@user-cd2on4fj8w 4 жыл бұрын
ይቤ ያራዳ ሰፈር ልጂ ስወድህክ እኮ እንዴኔ ይቤን የምወድ
@aminatseid280
@aminatseid280 4 жыл бұрын
የሻሻ አወዳደቅ የእውቀት ነው ለድራማው አይመስለኝም ክክክ
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
እኔስ የሚስጠላኝ ነገር ቢኖር ማስታወቂያው
@hijo7958
@hijo7958 4 жыл бұрын
የኢትዬጵያ_15_ቱጃሮች__እና_የገቢ_ምንጫቸው_2020 || Top_15_Richest_Ethiopian_2020 kzbin.info/www/bejne/fnWogaeAg56Ceac Please ሰብስክራይብ I am new KZbinr
@sarahsarahsarah1973
@sarahsarahsarah1973 4 жыл бұрын
Enem
@user-yt3ge2dg8j
@user-yt3ge2dg8j 4 жыл бұрын
ምሥኪን እደኔ አጀትሽን ቆርጦታል አይዞን
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
@@user-yt3ge2dg8j ማርያም በጣም አስጠላኝ
@Tube-fh5kk
@Tube-fh5kk 4 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ ወገኖቼ በዱዓችሁ አስቡኝ ውስጤ ተረብሿል ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን
@hijo7958
@hijo7958 4 жыл бұрын
የኢትዬጵያ_15_ቱጃሮች__እና_የገቢ_ምንጫቸው_2020 || Top_15_Richest_Ethiopian_2020 kzbin.info/www/bejne/fnWogaeAg56Ceac Please ሰብስክራይብ I am new KZbinr
@Tg-ym8ec
@Tg-ym8ec 4 жыл бұрын
አይዞን ኮልፌ የሰፈሬ ስም ነው
@user-xs7li7lv9n
@user-xs7li7lv9n 4 жыл бұрын
እናተያ ማማየ ካፊሮች ናቸው እደ ዱአ እሚያረጉል በይለማንኛውም እኔ አሰግልሻለሁ ሁቢ
@hussen6062
@hussen6062 4 жыл бұрын
@@user-xs7li7lv9n ክብር ስጭ ሀይማኖት የግል ነው ካፊርም ቢሆኑ ፀሎት ያውቃሉ ፀሎት ማለት ዱአነው ጉድኮነው አጅሬ ወሀብያ መቸም ለሰው ክብር የላችሁም አታሰድቡን ኢስላም የማያስበውን እያሰባችሁ ሆሆሆ ኢስላምን አትወክሉም እናንተ አሸባሪዎች የዛሬው ቤቶችድራማ እናንተን ይወክላል አገርን ለመረበሽ የተነሳችሁት እናንተናችሁና
@user-xs7li7lv9n
@user-xs7li7lv9n 4 жыл бұрын
@@hussen6062 ሰሚ እዳችያለው አሰመሳይ ነውእኮ ሱፍይ ሰነፍይ እያለ አገርያጠፋው አቸ ጠቆይ ወሬኛ አሸባሪቱስ አቸ ነሽ በይአሁን የውዱን የሲን ኑሩ ፍሬፋይል አውርጅ እኔ ሙስሊምመሰለሽኝነው ጠቆይ መሆንሽን ምንአውቄ
@kayeriakayeria1659
@kayeriakayeria1659 4 жыл бұрын
ሸሼ ግን ዘሬ ተርፌሻል የፈጣር የላህ ሆዴን አማመኝ እኮ ብቻ በሰቅ ሰላመቹ ይብዘልኝ
@fatumahmohammad6129
@fatumahmohammad6129 4 жыл бұрын
እንደኔ እኔ በሳቅ ሞኩኝ
@mulu2978
@mulu2978 4 жыл бұрын
ቤቶችየ እንኳን በሰላም መጣችሁ ውድ እህቶቼ በስደት የምትኖሩ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ዛሬ ማርያም ናት ያሰብነውን ታሳካልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 እወዳችኋለሁ ወገኖቼ ❤❤
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 4 жыл бұрын
አሜን
@bezatadasaa1396
@bezatadasaa1396 4 жыл бұрын
Ameen
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Amene Amene Amene
@samerbounehme9843
@samerbounehme9843 4 жыл бұрын
አሜን
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@massaratidersse7506
@massaratidersse7506 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ፍጻሜያችነንያሣምርልን በሀይማኖታችንያጽናንአሜን
@fmfm5695
@fmfm5695 4 жыл бұрын
አሜንንን
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
አሜን
@iloveyoumama7755
@iloveyoumama7755 4 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 4 жыл бұрын
አሜን
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@Hh-dp7yt
@Hh-dp7yt 4 жыл бұрын
ክክክክክ እረ ያዛሉ ሩጫ የተመቸዉ። ደራርቱ መሰልሽኝ ክክክክ
@meselchethio916
@meselchethio916 4 жыл бұрын
ለሰው ልጅ ሁሉ ሰላምን የሚመኝ ሰላሙ ይብዛለት
@emyasefa1592
@emyasefa1592 4 жыл бұрын
ከሁሉ በላይ የሆና በዙፈኑ ካፍ ብሎያለዉ ስለ እኛ የምአስብልን እርሱ የእዝአብሔር ልጅ እየሱስ ከምንሰማዉ ከሁሉ ይጣብቀን በክንፎቹ ይጋርዳን አሜን አሜን
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 4 жыл бұрын
አሜን
@koriya2713
@koriya2713 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gg3iu6mb7z
@user-gg3iu6mb7z 4 жыл бұрын
"ደቂቃ እና ሴኮንዶች በሰዓት ውሰጥ ሲኖሩ የምወደዉም ሰው ሁሌ በልባችን ወሰጥ ይኖራል " ❤
@user-ou7vv2hv4n
@user-ou7vv2hv4n 3 ай бұрын
እዉነትነው
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
አቦ ሪሱ በሳቅ ገደለኝ ለማንኛውም የተዋህዶ ልጆች እንኳ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ የወሩ ስው ይበለን የያዕቆብ ለሊት ያድርግልን መልካም ለሊት
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-br7un8lf9x
@user-br7un8lf9x 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 жыл бұрын
ዋውው ቤቶች የምታቀርቡት ድራማ እያዝናና ቁም ነገር የሚያስጨበጥ እና አሁንም እየሆነ እየተተገበረ ያለውን አስመልክቶ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን በርቱ
@destamamo4895
@destamamo4895 4 жыл бұрын
የአገሬ ልጆች እንዴት አማሸችሁ በየአለችሁበት ቦታ ሁሉ እግዚአብሔር አምለክ ከክፍ ሁሉ ይጣብቃችሁ ቤቶች እንኳን በሰለም መጣችሁ መልካም።መሽት ይሁንለችሁ
@abebechhabit1949
@abebechhabit1949 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen ehitachni
@user-gv9pf1xg8r
@user-gv9pf1xg8r 4 жыл бұрын
አሜን
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@addis.g6448
@addis.g6448 4 жыл бұрын
ሰላም ጤና ፍቅር ለሀገራችን ይሁንልን። እንኳን ዳና መጣቹ ቤቶችዬ ሰወዳቹ ከልቤ ነው
@user-yg2yc6je9y
@user-yg2yc6je9y 4 жыл бұрын
ቤቶች እንኳንደህና መጣችሁ በጣም ጥሩ መልክት አለው እናመሠግናለን
@h.j8360
@h.j8360 4 жыл бұрын
ዛሬ ደስ ብሎኛል በብድርም ቢሆን ቤት ገዝቻለው ያፅድቅልሽ በሉኝ
@fetib5377
@fetib5377 4 жыл бұрын
ያጽድቅልሽ እኔም በብድር ገዝቼ ከፍዬ ጨረስኩኝ ግን ካርታ የለውም
@user-ve4dz6gk2c
@user-ve4dz6gk2c 4 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ጤና እድሜ ሰጦሽ ከምትወጃቸው ሰዎች ጋር በደስታ ኑሪበት
@user-ve4dz6gk2c
@user-ve4dz6gk2c 4 жыл бұрын
@@fetib5377 ካርታ የግድ ነው ውዴ ሰው ተሰባሪ ነው ውዴ የግድ ካርታ መያዝ አለብሽ
@h.j8360
@h.j8360 4 жыл бұрын
@@user-ve4dz6gk2c አሚን ውዴ
@meseretkumas4198
@meseretkumas4198 4 жыл бұрын
Yeme mar inkon desi aleshi
@lidujesuse910
@lidujesuse910 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk ቤቶች ዛሬ በጣም ፈታ አድርጋቹኛል እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ለሰጣችሁንም ትምህርት እናመሰግናለን
@haditube1026
@haditube1026 4 жыл бұрын
አየ ይቤ ልጀ እሳ ብሎኪሱን ይዳብሳል ክክክክ ሙባይል ነች እደ ልጅህ
@radilove4517
@radilove4517 4 жыл бұрын
😂😂😂
@user-jd9gv7zw4l
@user-jd9gv7zw4l 4 жыл бұрын
ወይኔ ኮመንታችሁ እኮ ነው ፈታ እሚያዴርገው
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 4 жыл бұрын
betoch well come አቤቱ ቸሩመዲሃኒያለም ሆይ ቀኑን ባርከህ እንደዋልከን ምሽቱም ያንተ ቸርነት ሳይቀር በሰላም አሳድረን በሰው ሀገር ላይ የምትንከራተቱ እህት ወንድሞቼ እግዚያብሄር የልፋታችሁን ዋጋ ይስጣችሁ ያሰባችሁበት ደረጃ ያድርሳችሁ
@hijo7958
@hijo7958 4 жыл бұрын
የኢትዬጵያ_15_ቱጃሮች__እና_የገቢ_ምንጫቸው_2020 || Top_15_Richest_Ethiopian_2020 kzbin.info/www/bejne/fnWogaeAg56Ceac Please ሰብስክራይብ I am new KZbinr
@woyinshetbelete1871
@woyinshetbelete1871 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 በሣቅ ገደላችሁኝ
@user-bu1sz5ui5x
@user-bu1sz5ui5x 4 жыл бұрын
*አረ ሰዎች ታገቱ የተባሉት እህቶቻችን ተገኝተው ነው ወይስ ተረስተው ምንድ ነው ዝም ዝም*
@user-ne1mz3to6b
@user-ne1mz3to6b 4 жыл бұрын
ተረሰተው ነው እንጅ
@abletedasa1037
@abletedasa1037 4 жыл бұрын
@Tadese Joash malet?
@hannamariam2534
@hannamariam2534 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አያረሳችውም ቀን አለው ያሳዝናል
@user-br7un8lf9x
@user-br7un8lf9x 4 жыл бұрын
ኧረ ወራ የለም
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c 4 жыл бұрын
Kkkkkk እያዝናና የሚያስተምር ነዉ ዋዉዉ 👏👏👏ሳቅቼ ሞትኩኝ እኮ😂
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 4 жыл бұрын
እረ የዛሬው በጣም ያስቃል😂😂😂
@hannakibro1074
@hannakibro1074 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hawaahmad4364
@hawaahmad4364 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@user-ot5cj9xn6y
@user-ot5cj9xn6y 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አድዋ አድዋ አድዋ!!!።💚💛❤️ የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ቀንዲል ፈንጣቂ!!!! መቼም አድዋ ሲነሳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይታወሳል እረዴት በረከቱ ይደርብን ➕❤
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ ዉድ
@user-lc5rj2wm1l
@user-lc5rj2wm1l 4 жыл бұрын
በሳቅ ጀመረኩት በሳቅ አረሰኩት ቤቶችየ ረጂም እድሜ ይሰጣችሁ
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@bersab_eh
@bersab_eh 4 жыл бұрын
Wow! Amazing! Long time since I enjoyed betoch drama this much! Please make more betoch dramas like this! Good job!!! We love you!!!
@habeshalove4349
@habeshalove4349 4 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደና መጣቹ በመላው አለም ያላቹ ወገኖቼ ለአለማቺን ስጋት የሆነ ኮረና ቫይረስ አግራቺን እንዳይገባ ፀሎት አርጉ
@hijo7958
@hijo7958 4 жыл бұрын
የኢትዬጵያ_15_ቱጃሮች__እና_የገቢ_ምንጫቸው_2020 || Top_15_Richest_Ethiopian_2020 kzbin.info/www/bejne/fnWogaeAg56Ceac Please ሰብስክራይብ I am new KZbinr
@user-ne1mz3to6b
@user-ne1mz3to6b 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@mimilove2265
@mimilove2265 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶችዬ!!
@adamshoko1618
@adamshoko1618 4 жыл бұрын
Big messages for who have bright mind well done betoch comedy
@kidistmoges1869
@kidistmoges1869 4 жыл бұрын
አቤት ስወዳቹ እኮ በርቱልን።
@beyerrrrbrye2933
@beyerrrrbrye2933 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤቶች
@user-mf9gb2xs9w
@user-mf9gb2xs9w 4 жыл бұрын
የእውነት እደዛሬ ስቄ አላውቅም ደብሮኝ ነበር አዝናናችሁኝ ቤቶችየ ሁሌም ኑሩልኝ።
@hawawihawawi5061
@hawawihawawi5061 3 жыл бұрын
🌹🌹❤️❤️❤️❤️💋🤩🤩🤩🤩
@hawawihawawi5061
@hawawihawawi5061 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😆😆😆😆
@user-xx5pd9gc7b
@user-xx5pd9gc7b 4 жыл бұрын
ቤቶችዬ ይመቻቹ እውነት ነው ሰላም የሁሉም ነገር መሠረት ነው የዛሬው ድራማቹ በጣም ትልቅ መልእክት ነው በርቱልን እናመሠግናለን🥀🥀🥀🌹🌹🌹❤❤
@cell8632
@cell8632 4 жыл бұрын
የኔ ውዶች በሳቅ ሆዴ ቆሰለ አስተማሪ ድራማነው ሳላማቹ ብዝት ይበልልን
@user-bp9ty7nd8d
@user-bp9ty7nd8d 4 жыл бұрын
ፍቄ በጣም ወፈርክ ቀንሥ ወድሜ ዉፍረት ለጤና ጡር አይደለም በዚህ የምትሥማሙ ላይኩ አርጉ
@user-wr7bl9wi9y
@user-wr7bl9wi9y 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ በሉኝ በስው ሀገር እመም ለማንም አይስጥ
@bintjesustube8586
@bintjesustube8586 4 жыл бұрын
Geta yifawish inat.
@user-ps2mh9ez2c
@user-ps2mh9ez2c 4 жыл бұрын
አይዞሽ አላህ ያሽርሽ
@user-lo6tu9wt3t
@user-lo6tu9wt3t 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@danielzeru2354
@danielzeru2354 4 жыл бұрын
ይማርሽ
@tigisttg4062
@tigisttg4062 4 жыл бұрын
ቤቶችዬ የኔ ተውዳጆች እውነት ከልብ አመስግናለሁ ብዙ ነገር አስተምራችሁናል ቀጥሉበት 😍😍😍😍😍
@bilisummabasha7115
@bilisummabasha7115 2 жыл бұрын
You guys are the best drama in Ethiopia🇪🇹🇪🇹 I like it Keep it up 👍👍👍👍💝💝
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 жыл бұрын
እውነት ነው አብደን ለመኖር እራሱ ስላም ያስፈልጋል 😢😢😢😢
@eliana4193
@eliana4193 4 жыл бұрын
Yezarew andegna 😂😂😂azalu🏃‍♀️😂😂😂😂weyy egna eko ebde endemneferaw fetarin benfera yet enders neber🤔🤔🤔
@eduyagetaliji5048
@eduyagetaliji5048 4 жыл бұрын
አቦ እናንተ ቤታቹ የሰሣቅ እወዳቹኋለው በርቱልኝ እት ወንድሞቼ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ፀጋ በረከቱ አይለያቹ
@user-ji6kj8wc8s
@user-ji6kj8wc8s 4 жыл бұрын
😂😂😂😂ሰላማቹይብዛ ቤቶችዬ😍😍😍
@user-lk4jy1gh2i
@user-lk4jy1gh2i 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ ሽትቤት ማጠብ ሰለቸኝ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@user-du1dg4ss6j
@user-du1dg4ss6j 4 жыл бұрын
Ayazosh ehat
@user-li6kt9hn4k
@user-li6kt9hn4k 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማር የባሰም አለ እኮ ስራ ክብር ነው በርች ሁሉም ያልፋል
@ayyuuayyuuambo6571
@ayyuuayyuuambo6571 4 жыл бұрын
Ayizosh yane ite
@user-yx2wu9fk6i
@user-yx2wu9fk6i 4 жыл бұрын
እኔ ዳሞ የመዳም ድምፆ ናው የስጣለኝ
@user-gt5ro7cv3s
@user-gt5ro7cv3s 4 жыл бұрын
እር ዘላላም ሰቀቀን አሁንስ እንደት ሰልችት እንደለኝ
@mahmoodmahmood4547
@mahmoodmahmood4547 4 жыл бұрын
ፍቅርና ሰላም ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን በስደት ያላቹህ በያላችህበት ፈጣሪ ይጠብቃችህ ማነው እንዴኔ ቤተሰብ የናፈቀው በተለይ እናቴ ነው የናፈቀችኝ
@hijo7958
@hijo7958 4 жыл бұрын
የኢትዬጵያ_15_ቱጃሮች__እና_የገቢ_ምንጫቸው_2020 || Top_15_Richest_Ethiopian_2020 kzbin.info/www/bejne/fnWogaeAg56Ceac Please ሰብስክራይብ I am new KZbinr
@AliAli-gu5wi
@AliAli-gu5wi 4 жыл бұрын
@@hijo7958 hi
@amentadme449
@amentadme449 4 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን መጣችሁ ፕሮግራማችሁ በጣም ቆንጆ ነው ሲጀምር ጀምሮ እስከሚያልቅ ድረስ በጣም ነው ያሳቀኝ መጨረሻ ግን የኛ ነገር ያሳዝናል ብቻ ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት
@meseretmeseret8226
@meseretmeseret8226 4 жыл бұрын
Salam betoch Ewenet new betam arif temert new ymechi 😍😍😍😍😍😍😍👍👍
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
እንኳን። በሰላም መጣችሁ ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@altaseb8055
@altaseb8055 4 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ😍😘😘😍😍😍😍
@user-kn7ek3bi6y
@user-kn7ek3bi6y 4 жыл бұрын
ዋው እያዝናናችሁን ቁም ነገር አስተሚራችሁናል እጎዚአብሔር ይስጥልን
@user-cv4hf7oy5o
@user-cv4hf7oy5o 4 жыл бұрын
ዋው በጣምያስተምራል ቤቱች እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@zumitube8095
@zumitube8095 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ እናንተን ሳይ በቃ ደስታ ከየት መጣ ሳልለው በደስታ ፊቴ ይበራል በመዳም ቤት ስራ የተኮሳተረው ፊቴ በሳቅ ፈታ ይላል።አልሀምዱሊላህ ኑሩልን የኔ ውዶች ቀጥሉበት።አስተማሪና ፈገግ የሚያደርግ ፕሮግራም ነው ሁሌም የምታቀርቡልን ቅዳሜ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ።😗😗
@rahmarahma5181
@rahmarahma5181 4 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ ይህን ❤❤❤❤
@elsaderese2464
@elsaderese2464 4 жыл бұрын
እውነት ነው ሰላም ለኢትዩጵያ ለሀገራችን እግዚአብሄር ህዝቦችዋንና ሀገርችንን ይጠብቅልን
@zeharazehara7989
@zeharazehara7989 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ቤቶች ዛሬ በጣም ነው የሳኩት
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን አላህ ከክፊ ነገር ሁሉ ይጠብቃት
@haymihaymi6301
@haymihaymi6301 4 жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ ዛሬስ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂
@user-xo5rq6os4d
@user-xo5rq6os4d 4 жыл бұрын
ኧር በሳቅ ክክክክክክክክክ እያዝናና የሚያስተምር ቤቶች የምርጦች ምርጥ እብድ ግን አጀቴን በላው
@oykukarayeloykukarayel3229
@oykukarayeloykukarayel3229 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@user-jx7dp2oo9l
@user-jx7dp2oo9l 4 жыл бұрын
ክክክክክ ሁሌም ታስቁኛላችሁ እንደዛሬ ግን ስቄም አላውቅም ወይ አዛሉ ፈረጠጠች እኮ ማራቶን ብትሮጭ ያዋጣሻል ሆ ዴ ቆሰለ
@muluderbie3260
@muluderbie3260 4 жыл бұрын
እውነት ነው እንደዛሬ አስቀውኝ አያውቁም ክክክክክ ክክክክክ
@user-jx7dp2oo9l
@user-jx7dp2oo9l 4 жыл бұрын
@@muluderbie3260 እኔ እራሴን በጣም አመመኝ እኔኮ አዛሉነች በጣም ያሳቀችኝ እኮ ክክክ
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 4 жыл бұрын
Ewnet Behiwete Endezare Ske Alawkm Besmeab
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን ለአድዋ ድል ጥቁር ህዝብ ነፃነት .. ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️💎
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ ዉድ
@nigat2707
@nigat2707 2 жыл бұрын
@@user-gk2tk2cv5h one
@user-tv1ko8yo4y
@user-tv1ko8yo4y Жыл бұрын
ግንለሳ አትደርሡላትም
@abdulaziizjimmaa1754
@abdulaziizjimmaa1754 4 жыл бұрын
ቤቶች❤❤👌✅🇪🇹👌😃በጣም ደስይላል😃❤
@edilove2318
@edilove2318 4 жыл бұрын
Are zare shenteen nw yasleqequny🤣🤣🤣🤣🤣 betoch sewedachu ❤👍👈
@user-cx8yr3cb7h
@user-cx8yr3cb7h 4 жыл бұрын
በሳቅ ነው የሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂
@naafyaadrabbirra2792
@naafyaadrabbirra2792 4 жыл бұрын
Very very nice.tank you so much
@adamshoko1618
@adamshoko1618 4 жыл бұрын
Thanks betoch country learning something good way
@makiyaahmed758
@makiyaahmed758 4 жыл бұрын
እህት፡ወዲሞቺ፡በስደት፡ያላቺሁ ፈጣሪ፡ይጠብቃቺሁ ስብስክራይብ አርጉኚ
@user-gd4ym3rx1w
@user-gd4ym3rx1w 4 жыл бұрын
ok
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
አሜን እሽ
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኔ ዉድ
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 жыл бұрын
እሽ
@eyutube1977
@eyutube1977 4 жыл бұрын
ውድ የሐገሬ ልጆች ሠላም አድነት ለኢትዮጵያ ሐገራችን ይሁን።
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 жыл бұрын
👍👍👍ዛሬ ደስ ብሎኛል ምክንያቱን ግን አላውቀውም
@bortacala7864
@bortacala7864 4 жыл бұрын
ቤቶች ከልብ እናመሠግናለን በጣም ነው በሣቅ የገደላችሁኝ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
ፍቅር ያሽንፋል ፍቅር ያብዛልን አሜን በሉ መልካም ምሽት ይሁንላቹው🤲🤲🇪🇹🇪🇹
@hijo7958
@hijo7958 4 жыл бұрын
የኢትዬጵያ_15_ቱጃሮች__እና_የገቢ_ምንጫቸው_2020 || Top_15_Richest_Ethiopian_2020 kzbin.info/www/bejne/fnWogaeAg56Ceac Please ሰብስክራይብ I am new KZbinr
@user-te9mo7pu3n
@user-te9mo7pu3n 4 жыл бұрын
እነዚ ሰዎች ስዎዳቸው ሁላቸውም አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ብዙ ትምህርት ይሰጣሉ
@hijo7958
@hijo7958 4 жыл бұрын
የኢትዬጵያ_15_ቱጃሮች__እና_የገቢ_ምንጫቸው_2020 || Top_15_Richest_Ethiopian_2020 kzbin.info/www/bejne/fnWogaeAg56Ceac Please ሰብስክራይብ I am new KZbinr
@rmsrms6702
@rmsrms6702 4 жыл бұрын
ቤቶች እንኩዋን ብስልም ማጣችሁ ሁላቹንም እውዳችዋልህ ሻሺ ዛሬ በጣም ጥሩ ትምርት አስታምራችዋል ያኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ዛልላ ልኑር ቤቶች እንውዳችዋልን !!!
@atsedebraro7823
@atsedebraro7823 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ ዛሬ እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ነት በያለንበት ትጠብቀን ምልቸዋ አትለያቹ ያስቀየምናቸዉ ይቅሪታ የምንጠይቃቸዉ ልቦና ይስጠን ወገኖቼ ሰላማቹን ያብዛልን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 жыл бұрын
#ለማበድም ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ሚመቸው ይበል #ጥሩ ትምህርት ነው በርቱልኝ ቤቶች
Betoch - "እምቢኝ በቃ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 294
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,4 МЛН
Betoch - "ላገባ ነው" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 288
30:37
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,3 МЛН
When someone reclines their seat ✈️
00:21
Adam W
Рет қаралды 24 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,6 МЛН
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН
Betoch Comedy Drama “ጥያቄና መልስ“ - Part 172
30:45
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 993 М.
Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 200
30:39
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,8 МЛН
ምርጥ ቀልድ(2)
25:43
Beradm Tube
Рет қаралды 5 М.
Betoch | “አጥፍቶ ጠፊ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 309
27:50
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 546 М.
Betoch - "ሰኔ 30" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 220
21:11
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 892 М.
Betoch | "የተሳከረ ነገር!!" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 313
28:53
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,3 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.33 "መጪው ትውልድ"
41:20
ebstv worldwide
Рет қаралды 678 М.
Betoch | “የቁርጥ ቀን ልጆች”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 366
27:25
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 542 М.
Betoch - "ሆ…." Comedy Ethiopian Series Drama Episode 281
26:36
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,1 МЛН
Betoch | “ ኢትዮጵያዊነት”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 324
29:02
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 840 М.
When someone reclines their seat ✈️
00:21
Adam W
Рет қаралды 24 МЛН