Betoch | “ የዘመኑ ወጋሪዎች”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 389

  Рет қаралды 294,982

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер: 239
@Zedtube818
@Zedtube818 2 жыл бұрын
ሙስሊሞች በዱዓ ክርስቲኖች በፀሉት እንበርታ ሰላም ለሐገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@saada6007
@saada6007 2 жыл бұрын
እሺ.የኔእህት
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 2 жыл бұрын
Amen
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
ሰላም እንኳንደህናመጣችሁ ማነው እደኔ የሀገሩሰላም የናፈቀው እና ፍትህ ለህፃኖቹ በጣምነው ያዘኩት 😭😭😭😭እኔ እድህ የሁንኩኝ እናታቸው እደት ትሁን አይ የኛ አገር ሁሊ ለቅሱ በቃችሁ ይበለን ያረብ 😭😭😭
@saada6007
@saada6007 2 жыл бұрын
በጣምየኔ.ውድ.ያማልበጣም.😭😭😭😭
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 2 жыл бұрын
እኔ እፈልጋለሁ በሰላም መኖር የልጂወች ነገር ከባድ ሀዘን ነው 😫😫😫😫😫😭😭😭😭
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ 2 жыл бұрын
በጣም እህቶቸ አላህከልጅ ሃዘን ይጠብቀን እነሱንም ሶብርን ይስጣቸው እኔንየሚገርመኝ ሃዘንእደሠርግ ሲለቀስ ማልቀስ ቀርቶ ቀራጮቹብዛታቸው አይ ያሳዝናል
@rahmaabega659seid5
@rahmaabega659seid5 2 жыл бұрын
በጣም ያማል አላህ ሦብሩን ይሥጣቸው
@toyba969
@toyba969 2 жыл бұрын
ክፍል ስንት ነው ተቀያየሩብኝ ነው ሌላ. ነው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
አዲሱ አመት በስላም ይከበር ቤቶች ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁት አይ ሀገሬ ህዛባችን ስላምን ያግኝ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል አለ እውነት ነው የጊዜው የዘመኑ ነገር እንዲህ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችየ😍😍😍
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 жыл бұрын
እነዚህ ሁለት ጭሌና ቢሌ የሚባሉት ልጆች ሁሌሁሌ ከነተ ጋ ይስሩ በጣም ይመቹኛል ያራድየ ልጆች ናቸዉ ♥♥
@saadamohammed7345
@saadamohammed7345 2 жыл бұрын
ቤቶችዬ ሁለየም አሰተማሪ ና አዝናኝ ነው ቀጥሉበት እናመሰግናለን
@ስደትናህይወት
@ስደትናህይወት 2 жыл бұрын
ጌታየ ኢትዮጵያ ጠብቃት 🙏🙏🙏🙏
@paleto3640
@paleto3640 2 жыл бұрын
ዉይ ቤቶች ሰወቹ ሲቀያየሩ አሁንስ አስጠላ የበፊቶቹ ናቸዉ ምርጥ
@ytbabeawedtube1752
@ytbabeawedtube1752 2 жыл бұрын
ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን የነብያት ታሪኮች ለመከታተል ባረክ አሏሁ ፊኩም🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍
@GhvFjc-px3uw
@GhvFjc-px3uw 2 жыл бұрын
ሡለላሁአለሂወሰለም
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
እውነት ነው የሌቦችን ነገር ካልተባበርነ በስተቀር መቼም ሊጠፋ አይችልም የዛሬው ጥሩ መልክት ነው።
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
ሰላም ቤቶች እንኳን ሰላም መጣችሁ ሰላም ለሀገራችን ጦርነት በቃ በለን ያረቢ ያራህማን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏💕🇪🇹🇪🇹👍😢
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ 2 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹሁ ቤቶችየ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገኖቻችን ጦርነት በቃን ፍትህ በየቦታዉ ለሚገደሉት ንፁህ ወገኖቻችን ኧረ በቃ በለን 😭😭
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ 2 жыл бұрын
አሚንን
@zainbzzz3801
@zainbzzz3801 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ ቤቶችዬ ትለያላችሁኮ እናንተ_
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 2 жыл бұрын
አስተማሪዎቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ
@Nùh4424
@Nùh4424 2 жыл бұрын
ህጉ ካልጠበቀ የውስጥ እቃችንም መዘረፉ አይቀርም የሰረቀ እጁ ይቆረጥ የገደለ ይገደል ወንጀል የሰራ በወንጀሉ ልክ ይቀጣ የሙስሊሞች ህግ ስለሆነ አለም ይፈራዋል እንጂ የሚሻለው ይህ ነው የሚስማማ ላይክ
@agreeakemu5479
@agreeakemu5479 2 жыл бұрын
የገደለከተከደለምኑን ከመጀመሪያዉ ገዳይ ተሻልን የተዋህዶ እምነቴግን ክፉለዋለልህ መሌካምመልሥነዉ እሚለዉ ግን ሙሥሊሞች ግደሉ እምትባሉትለምድነዉ ለምሣሌ ከቤተሠብዉሥጥ አደሠዉ ሀይማኖት ከቀየረ ግደሉይላል ለምን
@zloveethiopia1295
@zloveethiopia1295 2 жыл бұрын
ወላሂ ትክክል የገደለ ቢገደል ኖሮ ዛሬ ኢትዮጵያ ላይ የሠው ህይወት እንደቀላል ባርገፈ ነበር
@meriemtube4869
@meriemtube4869 2 жыл бұрын
ትክክል የገደለ ይገደል
@zaharamudesir4205
@zaharamudesir4205 2 жыл бұрын
አው ከእስልምና ወድ ሌለ ሀይማኖት ከሄዳ እንድገል ነው እስክ ስኡዲን ተማላካች ብዙ ወንጀል አይስራም ምንክነቱ በሽሪአ የሚተደደር ሀገር ስላም ነው ለስራው ወንጀል ፊትህ አላ እንጅ እኮ ዝም ተብሎ አይደልም በወንጅሉ ልክ ነው አውቆ እና ስያውቅ ለስራው ነገር ቅጣቱ እኩል አይደልም
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_አንጀቴን በላህው ያለው ነገር አሳቀኝ ከምር ወይኔ ይመቻችሁ🫣🫣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣_
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
@ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ 2 жыл бұрын
አሚንን
@ሀዬነኝየወግዲዋ
@ሀዬነኝየወግዲዋ 2 жыл бұрын
እደትነውፁሁፉን የፅፍሽው ማር😍
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
@@ሀዬነኝየወግዲዋ _ነይ በቃ ላሳይሽ የኔ ውድ ነገር ደግሞ ቤተሰብ አድርግኝ ስወድሽ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣_
@ሀዬነኝየወግዲዋ
@ሀዬነኝየወግዲዋ 2 жыл бұрын
@@BeteHohe እ 😂እሺግን ንገሪኝና ነው ማረግሽ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
@@ሀዬነኝየወግዲዋ _ኦ ሀዩዬ እኔጋ ነይና ስልጠና ገብተሽኮ ነው ዝም ብለሽ ማ አትችይም ስልሽ ክክክክ_
@amihabsawit300
@amihabsawit300 2 жыл бұрын
ሀገር ልገባነው ውዶቼ በሰላም ግቢ በሉኝ🥺😭🇪🇹የሀገራችን ነገር በጣም አስፈርቶኛል 😭😭😭
@neimamohamde5467
@neimamohamde5467 2 жыл бұрын
አረ የኔውድ አገር ይረጋጋ እና ገቢለሽ
@ባለዉለታዬ
@ባለዉለታዬ 2 жыл бұрын
በሠላም ግቢ ዉደ
@mariouset142
@mariouset142 2 жыл бұрын
በሰላም ግቢ ውዴ
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
በሰላም ጊቢ
@betelkibru4621
@betelkibru4621 2 жыл бұрын
Beselam gib egzer yitebikish
@xajjoogutu2588
@xajjoogutu2588 2 жыл бұрын
Waqaayoo Biyyaa koo Ethiopia 🇪🇹 haa yaadatu🤲🙏😭 Namni Hojaatee nyaachuu dhiseeraa Dhigaa walii mi.eeffaatee 😭🤦Ergaa baayee Qaba Galatoma Betcho Dram 💘💔🌹
@Hhh-lw9mb
@Hhh-lw9mb 2 жыл бұрын
ደስተኛ አይደ ለንም አዱን ትናልፍ አዱ እየመጣብን የስው ሂወት በየቦታው እንደስሳት እየታርደ ንፁሀን በየቦታው እየተጨፈጨፈ ስው የርከስበት አገርሆኖል አገራችን በየምንነታችን ዱአን ማድርግ አለብን
@workushikuri2505
@workushikuri2505 2 жыл бұрын
አሹ ብልሹ በጣም ይመቸኛል።የፈለገ ቢሰደብ አይበሳጭም።
@vudy1554
@vudy1554 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ሳምት ስላልመጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር
@gizachewaberaabera6524
@gizachewaberaabera6524 2 жыл бұрын
የዱሮ ይቤ አለመኖሩ የቤቶችን ድምቀት ቀንሶል
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ቤቶችዬ
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች የሁናቹ ድንግል ማርያም ምትወዱ ይህ ጥላሁን ቢባል ሼባ በድንግል ማርያም እያሾፍ ነው መከታተል አቁሙ ስብስክራይፕ አንሱ ፀር ኦርቶዶክስ እናይም
@betitube1100
@betitube1100 2 жыл бұрын
በእውነት ነው ይሄ ድራማ ትክክለኛ ሕይወት ነው እኛ ቤት 5 ስልክ ተዘርፈናል እና ዳግም 7ሺህ ብር በዚሁ መንገድ ተዘርፈናል ይሄ ሁሉ ንብረት የሄደው ከአንድ እህቴ (2) ስልክ ከአንድ ወንድሜ(2) ስልክ ከሌላኛው ወንድሜ ደግሞ 1 ስልክና 7 ሺህ ብር ተወስዷል ከአሁን በኋላ ያለ ብር ያለ ስልክ መንቀሳቀስ ነው እያለን ነው ምን ትሉናላችሁ እናንተ እስቲ ሃሳባችሁን አጋሩኝ 😭😭😭😭
@ኡሙአብደለህቱዩብ
@ኡሙአብደለህቱዩብ 2 жыл бұрын
እኔ የዛሬ 4 አማት ስልኬን 8 ግረም ወርቅ 3 ሺህ ብር ምን እንደረጉኝ አለውቃም ዋላሂ በእጄ ነው የሰጠዋቻው ቦሃላ ወዳ ረሴ ስመለስ ምንም ነገር ዬለም ደንግጬ አልቅሼ ወደ ቤት ተመለስኩ ፈጣሪ የጀቸውን ይስጠቻው የደነገጥኩት ድንገጤ ብቻ አሁን አልፎዋል 💔😭
@afi5295
@afi5295 2 жыл бұрын
@@ኡሙአብደለህቱዩብ ይኸን መጠቀቅ እዴት ይቻላል እኔ ሀገር ልገባ ወራት ነዉ የቀረኝ በጣም ፈርቻለሁ ሌቦቹን
@ኡሙአብደለህቱዩብ
@ኡሙአብደለህቱዩብ 2 жыл бұрын
@@afi5295 አራ በጣም የሰፈረል
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 2 жыл бұрын
7ሺህ ዶላር? Oh my Gosh it's too much! ምንነካችሁ ባንክ አታስቀምጥም? ይህንን ሁሉ dollars ይዘህ ለምን ትንቀሳቀሳለህ? እርግጠኛ ነኝ ጥቁሮች አሜሪካን ናቸዉ? ወይንስ ነጮች ናቸዉ
@fakehaalkkgt3006
@fakehaalkkgt3006 2 жыл бұрын
መሲኪን
@onelove9754
@onelove9754 2 жыл бұрын
800k subscribers congratulations ❤️🥳
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ቤቶች በጣም ምርጥ መልህክት ነው እናመሰግናለን 🥰
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 жыл бұрын
ትክክል ነው እንኩላሊታችንም መስርቃችን ነው እኔም የፈርውት አፍዚዜ አደንዝ ነው በበለፍው አንደ ጉደይ ተስርቅልላች
@lema9174
@lema9174 2 жыл бұрын
አገራችን፣በዚ፣አይነት፣ነው፣የሚሰቃዩት
@zewedetuabera7532
@zewedetuabera7532 2 жыл бұрын
ቤቶች በጣም ደስ የምል ድራማ ነው ዘድሮ ፎርጂድ ፀጉርና ልብሲኩ በጣም የደበረኝ
@hayatahmedhayatahmed4587
@hayatahmedhayatahmed4587 2 жыл бұрын
የድሮወቹ እነይቤ እነመስከረም በነሱነበር በ ጣም የሚምር
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 2 жыл бұрын
አሸ እናማፊ🤣🤣🤣🤣❤👈ቤቶች ውድድድድ❤✈️✈️✈️🌹✈️✈️✈️✈️🌹🌹
@munamuna8297
@munamuna8297 2 жыл бұрын
አህለን ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹ👍👌🙏 ሀገራችንን አላህ ሰላሙን ይመልስልን 🤲🤲🤲🤲
@saada6007
@saada6007 2 жыл бұрын
አሚን🙏🙏🙏🙏🙏
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@jeri3637
@jeri3637 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቤቶችዬ የዛሬው ደግሞ ትምህርትም ይሰጣል ያዝናናልም
@hawiadula243
@hawiadula243 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምርት ነው ተባረኩ ሁላቹም💗💗💗💗
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አስባት ሀገሪቱ በሙሉ ሰላም ይብዛ
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ባጠቃላይ የእግዚአብሔር ፈውስ ያሻታል።
@mariouset142
@mariouset142 2 жыл бұрын
ይበቃል በጣም ጎበዝ ነው አድናቂህ ነኝ
@ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ
@ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ 2 жыл бұрын
ሰላም ቤቶችዬ❤🇪🇹ሰላም ላገራችን የሚመኝ ሁሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ🇪🇹
@DM-qo5sy
@DM-qo5sy 2 жыл бұрын
ዬ ቢዙ ቤት ህዎት ምኣሰይ ዲራማ 💯☑☑
@elsak5593
@elsak5593 2 жыл бұрын
Egziabher Ethiopian yasibelil tebarku
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
ወይ ግዜ ቤተሰቦቸ የሚነግሩኝን ቤቶች በትወና ሰሩልን አገር ለመግባት እኮ ፈራን
@zelalembrhane5765
@zelalembrhane5765 2 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹ ጥሩ ስራህ ነው ቆጹልበት
@መድስደተኛዋ
@መድስደተኛዋ 2 жыл бұрын
ኣየ ኣጌሬ ምን ይሻላል ዘንድሮ ☝💔😢😢
@Ethio_live_Record
@Ethio_live_Record 2 жыл бұрын
እነ ይበቃል ሲቀየሩ ወዙ ጠፋ ቤቶች ጓጉቼ መጠበቅ ሁላ አስጠላኝ
@ስደትናህይወት
@ስደትናህይወት 2 жыл бұрын
አደስ ነገር እስከምለምጂው ይሄው አይደለ ለዛ ነው
@mariouset142
@mariouset142 2 жыл бұрын
አዲሶቹ ከገቡ በኋላ በጣም አሪፍ ነው
@hayatahmedhayatahmed4587
@hayatahmedhayatahmed4587 2 жыл бұрын
እኔራሱ የምር ሱስጠላ በጣምነበር በጉጉት የምጠብቅ አሁን ትዝም አይለኝ ማፊም።ተቀይራነውዴ ቆየው ካየው
@amuyeamuye2269
@amuyeamuye2269 2 жыл бұрын
_እንካን በስላም መጣችሁ ቤቶችዬዬ💛💙💚_
@helanhelan50
@helanhelan50 2 жыл бұрын
ልክነው ሌባን ማወገዝአለብን ፍትህ በጭካኔ እደበግ ለታርዱት ህጻናት እባካችሁ ፍትህ ቤቶች ድምጽ ሁኑ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔 💔💔💔💔
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ....ሁሉም ቢተባበር......
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 2 жыл бұрын
ምረጥ ትምህረት ነው ማማ
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ 2 жыл бұрын
ይኸአሮጋት የኬኒያ አህያ አባቢ የጅልድሥነዉ ማንም ቤሄሩን አይጠላም አተየቀሠዉጅብ 🤮🤮🤗🤮🤗🤮🐉🐉🤮👺🤮👺🤮🤬🤮🤬🦖🤬🦖🦖🦖🐉🐉🦖👎🤬🤮🦖🤮🤬🤮🤮🐉🤮
@iiammuslimalhamdulillah9789
@iiammuslimalhamdulillah9789 2 жыл бұрын
መሸአለ አሜን አደገቸ 💖
@KhalidKhalid-qt7ci
@KhalidKhalid-qt7ci 2 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው በርቱልን
@elsanurye5843
@elsanurye5843 2 жыл бұрын
ቤቶችየ የምግዜም ምርጫየ
@nanacell1489
@nanacell1489 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጅ ነው ወዳጅች ተባረኩ❤❤❤
@sasrar6110
@sasrar6110 2 жыл бұрын
ዋው እኔኮ እደቤቶች ድራማ የም ወድው የለም።
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 2 жыл бұрын
እኳን ዴህና መጣችሁ ቤቶች
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 жыл бұрын
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ልኡል እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ላይ የመጣውን ጦርነት በቃ ይበለን🇪🇹💔
@sikosilo1295
@sikosilo1295 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለእስሮኞች 😭😭😭
@laylamohammed
@laylamohammed 2 жыл бұрын
የቤቶች ድራማ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው😍😍😍
@almazabebe4529
@almazabebe4529 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይሁን ቤቶች ግን ደስ እሚለው የጊዚውን ሁኔታ በድራም መልኩ ስለሚቀርቡ ህብርተሰቡ እደማርበት ይርዳዋን
@fadinobad591
@fadinobad591 2 жыл бұрын
Betochiye Enkoun be selam metachihu .Wiyyyi Azaluye siwedish koo Hulachihum des tilalachihu
@leylabintshifa13
@leylabintshifa13 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን በሰው ሀገርም ያለነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@hayathayat3384
@hayathayat3384 2 жыл бұрын
ውነትነው ሌበጂ በዝተዋል መግሥት ደህናቅጣትያውጣልን
@asef1015
@asef1015 2 жыл бұрын
የቤቶት ድራማ ተከታታይ ነበርሁ አሁንግን ማያየት ላቆምነው ምክኒቱም ያለሁት በሳውዱ እስር ቤትነኝ ማለትም የአላባ በርበሬ የዶሮ ወጥ እያስራበኝ ነው ማለትም ምግብ የለም
@tube-gf2fk
@tube-gf2fk 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ፀልይ ደሞ ያማረሽን ሁሉ አገር ስገቢ ታገኛለሽ ውዴ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ
@ሰሚሰይድ
@ሰሚሰይድ 2 жыл бұрын
በተረፈ love ❤️ you
@maratoachiso8857
@maratoachiso8857 2 жыл бұрын
ሰላም ቤቶች ሰምንቱ ሰላም ነዉ አዴል እንኳን በሰላም ተገነኘን በጠም እዎደቹሀሌን ዉድድ
@tigisttigist1354
@tigisttigist1354 2 жыл бұрын
ናፍቆቶቼ የናቴ ሱስ እኮ ቡና እራሱ እዲዚህ ሱስ አያሲዝም
@sasrar6110
@sasrar6110 2 жыл бұрын
አዲስ የገባውንም ስወደው
@rahimaayshutube2103
@rahimaayshutube2103 2 жыл бұрын
አላህዋ ሟች ለምን እንደሞተ የማያውቅበት ገዳይ ለምን እንደሚገድል የማይታወቅበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ለሞቱትም ህፃናት ቤተሰቦች መፅናናትን ጥንካሬን ይስጣቸው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህ ለሞቱት ነፍስ ላላወቁት ባልሰሩት ስራ ለተቀጡት ፍትትትትትትትህህህህህህህህህህህህህ ለሀገሬና ለህዝቦቿ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sitratube1193
@sitratube1193 2 жыл бұрын
#ሞት ብዙ ነገር እነመኛለን አይደል!? በዱንያ ሂወት መሰለን ጥሩ ሂወት እንመኛለን ያላገባን ከሆነ ማግባት መዉለድ ቤት መግዛት የተሻለ ኑሮ መኖር የተመቻቸ የተደላደለ ኑሮ ............. ከዚያ ግን #ሞትን አስቡት ወላሂ ሁሉ ነገር ነዉ ሚያስጠላን:: ዛሬም ሰዉ ሞተ ነገም ሰዉ ሞተ ቀብር መግባትን አፈር መልበስን ስታስቡት የዛሬ የዱንያ ደስታ ይፈርሳል ሬት ሬት ይላል ወላሂ:: የቱንም ያህል ዱንያ ላይ ብንኖር ወላሂ ሟች ነን እኔም🤌አንቺም/ተም🤏 #ዞሮ_ዞሮ_ወደ_ቤት_ኖሮ_ኖሮ_ወደ_መሬት እንደሚባለዉ ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን!! ሰዉን ሁሉ አንድ የሚያረገዉ ሞት ሀብታም ድሀ ወጣት ሽማግሌ ህፃን የማይለየዉ ቀጠሮ የሌለዉ #ሞት አይ የኛ ነገር ነጋ ዱንያ ሩጫ ነዉ መሸ ለነገዉ ማሰብ ነዉ አጂብ ሀብቱን ሰብስበን ሰብስበን #ሞት ሲመጣ ጥለነዉ ወደ ቀብር ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂራጁዑን!! #ዱንያ_ትበላለህ_ትበላለህ_ወደ_ሰገራ_ነዉ_የተቀረዉ_ለወራሽ_ነዉ: አስቡት እስቲ በሞቀዉ ቤታቹ በተደላቀቀዉ ቪላቹ🏠 በዛ ምቾት በመብላት 🍱🍱🍱በመጠጣታቹ🍷🍷🍷☕️☕️☕️ በልጆች በመከበባቹ መሀከል #ቀጠሮ ሳይሰጣቹ ሚመጣዉን #ሞት አስቡት👀 ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁዑን !! ከዛ ከሞቀ ቤተሰብ ወታቪኘቹ ብቻቹን በዛ በጠባብ ቤት አፈር ተደፍቶብን ........ ከምኖደዉ ከሞቀዉ ቤታችን ከምኖዳቸዉ ልጆቻችን ባላችን ሚስታችን ቤተሰቦቻችን ይለየናል #ሞት #ዳግም_ላንመለስ_ወደዚቺ_ዱንያ_አለም አዳራችን በዚክር ይሁን ምን አልባት በእንቅልፍ 🛌ባሸለብንበት ቀጠሮ የሌለዉ #ሞት
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
ዋነኛው የአዲስ አበባ ከተማ ችግር ነው ለዘመናት።
@rahelyifru608
@rahelyifru608 2 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ እኔማ ሐገሬ ኢትዮጵያ ለአዲስ አመት ሔዳለው ብዬ ነበር ግን ሌቦቹ ተች እያደረጉ ይዘርፋሉ ሲሉ ፈራው😥😥😥😥
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 жыл бұрын
አይዞሽ ይህንፈርተን በሰው ሀገር አንቀር ከቤት ስትወጭ ፀልየሽ ውጭ አፍዝ አደግዝ ሚሉት አይደርስብሽም
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
አብሽሪ ይሂተፈርቱ ከሀገራችን አንቀር እስከመቸ እሰውአገር እንሁናለን አትፍሪ
@elsanurye5843
@elsanurye5843 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናቶቹ
@ሀሊማጎደሬዋ
@ሀሊማጎደሬዋ 2 жыл бұрын
ሰላም ቤቶች ሳምትለት አልመጣቹህም በሰላምነው
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 2 жыл бұрын
ይሜ🤣🤣🤣❤
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
Thank you monsieur Telahoun Gogsa 👍🏾 4 le ababale Zeibeouche . You thinke US backup Scholl , familles Thalks ❗ like Thalks of The thoun in Thier was a Cfiteria in Bolie Rode Name of Thalks of The thoun . what a wonderfull memorise 🤔⁉️ Nostalgie 🤔🤩 It was a beauitifull pleace with Lovely Vrayite younge generations ❗ we spente over, over the Time. In Laughing 🤣 Extra Extra Extra . Thanks All of U 👈🏾 Keep up 👍🏾 bravo 💖✨🕊️🌿🌾🕊️💚💛❤️
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 2 жыл бұрын
ይቤ ተብዬው ይችላል በጣም የሆነ አዲስ ድራማ ላይ ቢሰራ ችሎታ አለው ግን ከዚህ ቀደም የለመድናቸው ልጆች ከሌሉ የሆነ የቃቃ ጨዋታ ነገር ነው የሚመስለው አይመስጥም ማፊ ናፍቃኛለች በጣም ማለቴ ገሊላ😥💕
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 2 жыл бұрын
anet defar yibekal ngne setebal ayideberehm betam atemesaselulm
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
ATO ZERU THAT'S TRUE THIS TIME MIRAGE IS BUSSINES.
@mesi9711
@mesi9711 2 жыл бұрын
🥰🥰ሠላም ለኢትዮጵያ አገራችን
@fettiahalbreadi5575
@fettiahalbreadi5575 2 жыл бұрын
ሰዎቹ ተቀያየሩ😳😳
@liveinpeacewitheveryone6579
@liveinpeacewitheveryone6579 2 жыл бұрын
መሐል ፒያሳላይ ሰላሳ ሽብር ተዘርፌአለሑ ሰውሐገር የለፋሑበትን ነገር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሑሉም ነገር ለበጎነው አሑን በተሻለ ደመወዝ ተመልሼ እየሰራሑ ነው እኔም በእርግጥ አጥፍቻለሑ ያንን ጥሬ ገንዘብ ይዤ መቀሳቀስ አልነበረብኝም ይሔን ኮመንት ለምታነቡ እሕት ወድሞቼ ያገሬ ልጆች እናተም ከኔ ተማሩ ሲሊፐር አርጌ ስሔድ ከሗላዬ ሲሊፐሩን በመርገጥ ነበር ዙሬ ጫማየን ስፈልግ ስራውን የሰሩት ደግሞ ብዙናቼው መሰል አድኛው ከፊት ለፊቴ ጫማሽን ካላረኩልሽ ብሎ ድርቅ ሲል ሌለኛው ስርቆቱን የፈፀመው ከዛም ትንሽ እደሔድኩ ጌወርጊስ ስሳለም ወደቦርሳዬ ድገት ሳይ ክፍት ሑኖ አየሑት እዛው መጮሕ ጀመርኩ ሰውም ተሰበሰበ የባሰ ነገር ሲነግሩኝ እኳንም አች ተረፍሽ ሲሉኝ እዛው ተፅናንቼ ተመለስኩ ሐገራችን የግፈኞች መፈንጫ ሑናለች በዚሕም በጣም ሑሌ ይሰማኛል እስኪ አምላካችን በምሕረቱ ይጎብኘን ማስተዋሉንም ይስጠን 🙏
@mekdes-d8o
@mekdes-d8o 2 жыл бұрын
ቤቶችየ አሪፍ ትምህርት ነው
@jesusislord288
@jesusislord288 2 жыл бұрын
ማን ይሰመዋል ሰው ሌብነት እስካተጸየፈ ድረስ መንግስት ብቻውን ምንም ልያደርግ አይችልም የአዲስ እበባ ከተማ ፖሊስ ብዛት ከህዝብ እኩል ልሆን ትንሽ ነው የቀረው ይህ ሁሉ ባለበ ሁኔታ በመሣሪያ ጭምር ስርቆት መበራከታቸው በጣም ይገርማል
@gideygezahegn9388
@gideygezahegn9388 2 жыл бұрын
መረጋጋት ጠቃሚ ነው። ግን የሻሼ ግምት ገርሞኛል መስተፋቅር አለችኮ!.
@helenhabeshatube1744
@helenhabeshatube1744 2 жыл бұрын
አይሰወች ይህሊብነት እኮ ድሮም ቢሆን አለ በተለይእማ ቀበና አደባባይ 5 ኪሎ ስቃይ ነው ታክሲ እንሰራለን እያሉ ሿዋሿዋ ይሰራሉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@emann7734
@emann7734 2 жыл бұрын
አይ አዲስ የሌባ መናሀሪያ ሆንሽ በጣም ያሳዝናል
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 2 жыл бұрын
እውነት እንተባበርና ሌባን ከሥሩ ማድረቅ አለብን ቀስ መስለው ዘራፍም መጥቷል ይሰልብና ባዶ ይለቃል
@meramahmed7727
@meramahmed7727 2 жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን
@ሀዩወሎየዋ-ነ3መ
@ሀዩወሎየዋ-ነ3መ 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ
@galdigsa3394
@galdigsa3394 2 жыл бұрын
Ende ye eritrea merahi rejim edme alew yebefit fkr adel mafi kkkkkkk❤️
@alhamdulilaa
@alhamdulilaa 2 жыл бұрын
እኔ ኮማንት አልጽፍም ግን በእዮፕያ እንዳ ቤቶች ድራማ አስታማር አለዬሁም
@kadeejadubai9638
@kadeejadubai9638 2 жыл бұрын
አመሰግነዋለሁ
@almazkiros7734
@almazkiros7734 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔንም ስልኬን በRi..ወስደውብኛል በደንብ ተደራጅተዋል በጊዜ መፌትሄ ካለገኘ ጉዳዮ ከባድ ነው
@halimatube6233
@halimatube6233 2 жыл бұрын
እኔም በልተውኛል ጀም1
@TsegaabTesfaye94
@TsegaabTesfaye94 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ አሳብ ላይ የተመሰረተ ነበር ግን ብዙ ጥሩ ከተጎዛቹ በዋላ ሌባዎቹን አዛሉ ስትመክር እጅ እግር አላቹ አለች አንድ አንድ ጊዜ ከመተወኑ በፊት ቃላቱችን መመርመር ጥሩ ነው! ምክንያቱም ሌላም የህብረተሰብ ክፋል አለና! ለምሳሌ አካል ጉዳተኞች የእጅም ይሁን የእግር በጣም ብዙ የሚሰሩ ቤተሰብ የሚያስተዳድሮ ድርጅት ጨምሮ ትልቅ ታሪክ የሚሰሩ ስለዚህም ዋናው ሰው መሆን ለማንኛውም ሥራ ፍቅር እና ለማደግ መጣር ነው እንጂ ሥራ ሁሉ በእጀ በእግር አደለም የሚሰራው ብትታረሙ ለሌላ ጊዜ ደግሞ ትምህርት ብትወስዱ ጥሩ ነው! ወጣት ሆናቹ ጎረቤት ጥሩ ዕድሜ ላይ በሚል አርሞት! ቤተሰብ ልጀ ያለው በጣም የሚሰራ ነገር ግን የእጀ ወይም የእግር ጉዳተኛ የህብረተሰብ ክፋል አለና!
@roseabay8775
@roseabay8775 2 жыл бұрын
Way ashu bilishu 😁😁yibe ina mafi kawexu bohala dimqetu yebetoch isu new
@Yohannes1958
@Yohannes1958 2 жыл бұрын
እዚህ ትወና ላይ ይበቃል የይበቃል ሚስትና ማፊ አልጣሙኝም የድሮዎቹን መልሷቸው
@GreatFuLLL
@GreatFuLLL 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የኔን እናትም እንደ አዛሉ የሆነ ነገር አስነክተው ዘርፈዋታል
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 жыл бұрын
ዋው
@saydgafary8415
@saydgafary8415 2 жыл бұрын
የቤን የተካዉ ልጅ በጣም ይችላን ቁርጥ
Betoch | “ ተጠንቀቁ ሃክ ተደርገናል” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 461
25:34
Betoch | “ስር ነቀል ለውጥ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 379
27:07
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 284 М.
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
Betoch | “የሽምግልናው ነገር ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 376
28:03
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 256 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.24 "ሚስጥር ነው"
35:14
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
Jesus Movie HD Amharic Language
2:07:47
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቲዩብ / orthodox tewahdo tube
Рет қаралды 1,9 МЛН
Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 200
30:39
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,9 МЛН
Betoch | “ ቃል አባይ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 384
31:28
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 331 М.