Betoch | “ስር ነቀል ለውጥ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 379

  Рет қаралды 281,240

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер: 356
@astuethi9020
@astuethi9020 2 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ፣ጤና ፣ፍቅር እና ደስታ ያብዘላቹ ውድ የሀገሬ ልጆች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ!!
@mitiketakele8174
@mitiketakele8174 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@ሰሙነኝህልሜንናፊቂ
@ሰሙነኝህልሜንናፊቂ 2 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ለሁላችንም
@kefenishikefenishi3331
@kefenishikefenishi3331 2 жыл бұрын
Ameeeen
@ወለተሰማእት-ዠ1ኰ
@ወለተሰማእት-ዠ1ኰ 2 жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን. ለሁላችንም ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Rቢንት
@Rቢንት 2 жыл бұрын
ዉይ ዛሬ ሁለተኛ እሲ ኢትዮጵያ በማሸነፏ ደስ ያለዉ ደሞ ነገ ደስ የሚል ቀን ነው 👍👍👍
@felahtube4108
@felahtube4108 2 жыл бұрын
ወንድሜ አንተ በጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌሎች ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና አልሀምዱሊላህ በል
@aidasaid6604
@aidasaid6604 2 жыл бұрын
አለሃምዱሊላሂ
@SAMS-vm2qw
@SAMS-vm2qw 2 жыл бұрын
Geta yemesgen❤❤❤
@እማዬየኔዉድነሸ
@እማዬየኔዉድነሸ 2 жыл бұрын
አልሀምዲሊላህ ወለሂ ትክክል ነው☝☝
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 2 жыл бұрын
Alhamdulilah
@abitube3078
@abitube3078 2 жыл бұрын
ተመስገን
@Zድ-d4w
@Zድ-d4w 2 жыл бұрын
አዳዲሶቹ በጣም እየወደድኳቸዉ ነዉ ሁለታቸዉም❤👍
@moonlove6210
@moonlove6210 2 жыл бұрын
ይሄ ልጂ ከይቤ በላይ የሰራው ጎበዝ
@aregalokiche2919
@aregalokiche2919 2 жыл бұрын
ሁለቱም በይቤና መፊ ቦታ ያመጡ ጎቦዞች ነቸው::
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 2 жыл бұрын
በተለይ ይቤ ይችላል
@eyeruseyu5678
@eyeruseyu5678 2 жыл бұрын
Betam
@abpower7942
@abpower7942 2 жыл бұрын
ere mafiwa bzum adelechm ashu bilshun new eko copy yaregechw
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ወቅቱን የጠበቀ የሀገርችን ሁኔታ የሚያሳይ ነው አይ ግዜ ቡና ፈርማሲ ገባ ደላላው እጁ ላይ ያለው ግንባር ቦታ ብቻ ነው😀😀 ቆንጆ ስርታችሁታል ሀገርና ወገኖቼ ስላማችሁ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🇪🇹
@sitratube1193
@sitratube1193 2 жыл бұрын
አሠለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ እንድሁም ሠላም አላህ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን መልካም የምንሠራበት ያድርገኔ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም እናመሠግናለን ውደ
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 жыл бұрын
ቤቶች እንደት ናችሁ ኑሩልን ትምህርት አዘል እውነታ ነው እምትሰሩት በርቱ ሰላም ለእማማዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yosyfiseha163
@yosyfiseha163 2 жыл бұрын
"እንደ ኮተቤ መንገድ በጅምር ነው የቀረችው" አላለችም ማፊ ትክክል ብለሻል የኮተቤ መንገድ ተሰርቶ አለቀ ማለት የሰይፉ ፋንታሁን ጭንቅላት ላይ ፀጉር አበቀለ ማለት ነው
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 2 жыл бұрын
አስተዋይ ሰው ማለት የሚፈልገውን ሁሉ የሚያዴርግ ሳይሆን የሚያስፈልገውን የሚያዴርግ ነው ።ስንቶቻችን ነን ፍላጎታችን ሰፍቶ በስዴት የቀረነው?
@malikatamn2589
@malikatamn2589 2 жыл бұрын
ቤቾችየ በጣም አሪፋ ትምህረት ሰጥ ከወቅቱ ጋ የሚሆድ ነው ።ግን ቤቶችየ እከ የትሄዶ ነው ጠፋቷል ።በርቱልን ሰላም ለሀገራችን ይሁን !!!
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 жыл бұрын
እከ ሊሞሸር አላየህም ዩቱበሮች ሚዲያዉን አጨናንቀዉ 🏃🏃👏👏
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም ውድ የኢስላም ልጆች ይምጡ 🚘
@mrindia2422
@mrindia2422 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@የስልጤዋናኝለድኔሟች
@የስልጤዋናኝለድኔሟች 2 жыл бұрын
🥰🥰
@mrindia2422
@mrindia2422 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 жыл бұрын
አረ ቤቶች እርስቴን አምጡልን ❤❤❤ አዳዲሶቹም በጣም አሪፍ ናቸዉ በተለይ ይቤ👍
@Wankooshow
@Wankooshow 2 жыл бұрын
Dansaadha. Continue more......የቤቶች ድራማ ተከታዮች ሁላችሁም ቤታችሁ ይባርክ..... አሜን አሜን በሉ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
በስማም እነዝህ አዳዲስ ልጆች በጣም ተመቹኝ
@seydali3477
@seydali3477 2 жыл бұрын
ይበልጣልንተክቶ የሚተዉነዉ ልጅ 1ኛ ነዉ ከእነደምፁ ከእነገፀባህሪዉ ቁርጥ ይቤን🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj 2 жыл бұрын
ዋዉ ደስይላል ያምራል በጣም ቤቶችየ ውስጤ ናችሁ በርቱ።
@የወሎልጅያውምየወግድ
@የወሎልጅያውምየወግድ 2 жыл бұрын
ውድየኢትዮጲያ ልጆች እደምን አላችሁ ቤቶች እኳንበሰላም መጣችሁ ቤቶችንበጉጉት የሚጠብቅ እደኔ
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
🙌💚💛❤😄😄
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
የምዬ የአገሬ ልጆች በስደት ያላቹ ሁሉ እግዚአብሔር በሰላም ለአገራችን ያብቃን🤲🤲🤲🤲
@MeselechAbebe
@MeselechAbebe 2 жыл бұрын
አሜንንን 🥰🥰🥰🥰
@ሀዩወሎየዋ-ዐ3ሰ
@ሀዩወሎየዋ-ዐ3ሰ 2 жыл бұрын
ቤቶችየ የኔ ድምቀቶች እንኳን ሠላም መጣችሁ
@mariouset142
@mariouset142 2 жыл бұрын
ቤቶች በጣም ነው የምወዳችሁ አዲሶቹ በጣም ጎበዝ ናቸው በተለይ ይቤ
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 2 жыл бұрын
እኔ ምነው ጣፍጭ የት ጠፋችፐእስቲ እሶ እኮን ሞቅ ታርገን አምጣት እናተ እኮን ብዙ አደደላቹም😢😢😍😘
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
የኑሮ ውድነት ጉዳይ ቢታሰብበት አላለሀ ወዴት እያመራ ነው ነገሩ 🙏
@romansurafel9283
@romansurafel9283 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen fetari Hgrachinen selam yadergelen
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣቹ ዘሩ ቀለጠ ፈታ ለሀገራች ሰላም ያድርግል ብቻ ፍቅሩ ይስጠን
@bezaa4264
@bezaa4264 2 жыл бұрын
አንኩዋን ደና መጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@aaaacx9836
@aaaacx9836 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ አድስ ሰው ሲገባ እሚደብረው❤❤❤❤❤❤
@BetochComedy7
@BetochComedy7 2 жыл бұрын
ሁሌም ለአዲስ ነገር እራሳችን እናዘጋጅ።
@toyba_tube132
@toyba_tube132 2 жыл бұрын
@@BetochComedy7 ትክክል
@Zድ-d4w
@Zድ-d4w 2 жыл бұрын
@@BetochComedy7 ትክክል እኔ በጣም እየወደድኳቸዉ ነዉ ሁለቱም ልጆች
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
አዳዶቻችሁ ችግር አለባችሁ አዳዲስ የሚሰሩ ሰዎች ማበረታታት ለምን እደማንዎድ አይገባኝም ማንም ሰው በናቱ ሆድ ተምሮ አይወጣም በልምድ ወይም በትምህርት ነው ስለዝህ አጋፋዎቹን ወደን እዳየናቸዉ ሁሉ አዲስ የሚሰሩ ሰወች ማበረታታት ይልመድብን በድራማ ብቻ ሳይሆን በማንኛውም ስራ
@tsionworku3627
@tsionworku3627 2 жыл бұрын
እነዚህም በጣም ጎበዝ ናቸው በርቱ
@ተዋህዶሃይማኖቴ-ቐ3ኀ
@ተዋህዶሃይማኖቴ-ቐ3ኀ 2 жыл бұрын
ዋውውው አዲሱቹ በርቱ💜💜💜💜
@أبراهيم-ظ3ك4ه
@أبراهيم-ظ3ك4ه 2 жыл бұрын
ፍትሕ ለአማራ ፋኖ ሀገርን ከውርደትለታደገው ዛሬ እያሣደደነው መላው የኢትዮጵያሕዝብ ሊየወግዝ ይገባል
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 жыл бұрын
ጎደር ላይ የሞቱት ሙስሊሞቺ የነሱ ግፍ ነው
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 2 жыл бұрын
Yehegnaw episode drama new film be ewnet betoch chemerachehual, selam Le ethiopia
@AbcAbc-ir6yf
@AbcAbc-ir6yf 2 жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ በግፍ ለሚያልቁ 😭😭😭
@hamzaapp1
@hamzaapp1 2 жыл бұрын
Betoch Thank you, very messageful
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ 2 жыл бұрын
የምር ድምቀት የለውም ይቤ እኮ ሣቁ ብቻ የቤቶች ድምቀት ነው
@የጅዳዋቦዘኔየሙዘሊፏቀበጥ
@የጅዳዋቦዘኔየሙዘሊፏቀበጥ 2 жыл бұрын
እኔ ይበቃል ሳለ ነው ቤቶች በጣም ስወዳችሁ የነበረው ይቅርታ ያሁኖቹ ግን እእ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች እደኔ በስደት ያላችሁ ከወር በሗላ አገሬ ልገባ ነው ይሳካልሽ በሉኝ እዲሁም እደኔ ልገቡ ያሠባችሁ ፈጣሪ ለናት አገራችን በሠላም ያስገባን
@kenabelkena.ethiopialezela9677
@kenabelkena.ethiopialezela9677 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk hahaha
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 2 жыл бұрын
Betoch enkuwan be selam metachu arife new, Addis yetatakute betam gobaze nachu bertu enamesegenale hagerachen Ethiopian egizabher yasebate
@sheemtube3000
@sheemtube3000 2 жыл бұрын
ወይ ቤቶች እናመሰግናችኾለን ትምህርት ሰጪ ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።ግን ምነው እርስቴ እና አሜንስ ጠፉ?
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
ቤቶች ከብዙ ጊዜ በኋላ ዛሬ አየሁኋቹ አሪፍ ነው በይበቃል ቦታ የተተካው ልጅ አሪፍ ተዋናይ ነው
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 2 жыл бұрын
ውዶችዬ እንኮን በሰላም መጣችሁልን በየ ሳምንቱ ለምታቀርቡልን ቁምነገር እናመሰግናለን ተባረኩልን ነገር ግን የአረጋሽ ከፀበሀሪ ደስ አይልም
@ልማርለድኔወሬለምኔ-ገ7ቐ
@ልማርለድኔወሬለምኔ-ገ7ቐ 2 жыл бұрын
ማፊ እናይቤን ስማቸዉን ብትቀይሩ ሀሪፍ እይታይኖረዋል ምክንያቱም ምንምቢሆን መቼም እንደ ይቤእና ማፊ ሰለማይሆኑ
@አልሀምዱሊላህ-ቐ5በ
@አልሀምዱሊላህ-ቐ5በ 2 жыл бұрын
ማንም አይተካቸው
@HundeMJara
@HundeMJara 2 жыл бұрын
ባክህ ዝምብለ አትጩዉ እንዳዉም የቀድሞ ማፊ እና ይበቃልን ይቦንሳሉ
@melkamhan3306
@melkamhan3306 2 жыл бұрын
betam nw desmitilut adisochu kes bekes degmo perfect tihonalachw👍👍
@salamsalam3691
@salamsalam3691 2 жыл бұрын
እር ይመቻቹሁ ሁሉም ጎበዝ ናችሁ ቤት ድራማ የምሰሩ የድሮም ሆነ አዲስ የመጡ ለምን እናሻቃብጣለን ግን
@NumberSeven49
@NumberSeven49 2 жыл бұрын
እከ፣ ኮሎኔል እና አሜን ቀሩ ማለት ነው? ይህ ቤተሰብ ቀስ እያለ እያዛገ እንዳይበተን ያሰጋል፡፡
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
Wud የሀገሬ ልጅች በያላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ እያልሁ በቀልድ እያዋዙ የሚያስተላልፉት መልእክት እንደእኔ የተመቸው አገራችንን ሰላም ያድርግልን መዋደዱን አብዝቶ ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@znew9521
@znew9521 2 жыл бұрын
Wudddddddd betoch 😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
ቤቶች በርቱ በጣም አስተማሪ ነው💝💝✌✌🇪🇹👍💖
@tamimeskel2189
@tamimeskel2189 2 жыл бұрын
እኛ ዛሬ ኢሮፕ ላይ ኮንክሪት አንስተው የጓሮ አትክልት በሚተካው ወቀት እኛ ጋ አረንጓዴ አንስተው በድሀ ሀገር በኮንክሪት መተካት ያሳዝነናል
@kiyaalamayoo1501
@kiyaalamayoo1501 2 жыл бұрын
Betoch 💕 betam arf dirama new 👍💕🙏bertu ye zaruma yeteleye new temechitonal 👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏 Ethiopia Le zelalam tirur 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 selam Le agerachin Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው ቤቶች ድንቅ መልህክት ነው ይመቻችሁ እናመሰግናለን ❤️❤️
@hulumtadergizedichaneamilk2612
@hulumtadergizedichaneamilk2612 2 жыл бұрын
😁😘😘😘wowww gobezochi inde zemenu huneta sile mitasayu turu
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 2 жыл бұрын
እኔግን የአረጋሽ ካራክተር ምኑም ደሥ አይለኝ። የሚያሥተምረዉ ምድነዉ ግን ሊገባኝ አልቻለም
@Salam-sh2dv
@Salam-sh2dv 2 жыл бұрын
woyine aragiye yimechshi 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰
@Salam-sh2dv
@Salam-sh2dv 2 жыл бұрын
azenayinm timirtim new betochiyeee 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw 2 жыл бұрын
እዉነት አሥታማሪነዉ በርቱ
@ማርታ-ኸ6ደ
@ማርታ-ኸ6ደ 2 жыл бұрын
አዲሶቹ ግን ደስ ይላሉ👏👏👏
@rahelyifru608
@rahelyifru608 2 жыл бұрын
ቤቶችዬ ረጅም እድሜ ይስጣቹ
@genazbsesay47
@genazbsesay47 2 жыл бұрын
Tewodaj.bekem.yebaye.gobaz.berat😘😘😘😘😘😘
@danboy2425
@danboy2425 2 жыл бұрын
እንደዚማ ማንም ይሰራል ወረደ በጣም
@makyama704
@makyama704 2 жыл бұрын
አይአርጋሸ😄😄😄😄😄😝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹💐💐
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk ba saq gadchi😂😂😂😂😂
@A.ነኝግዴለሿ
@A.ነኝግዴለሿ 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶችዬዬ ስወዳችሁ🌻🌻🌷🌷😍😍😍
@mekilove2049
@mekilove2049 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች በላችሁበት ሰላማቹ ይብዛልኝ ቤቶችየ ትመቹኛላቹ
@aleneasefa314
@aleneasefa314 2 жыл бұрын
ሁላችንም ኃጢአት ሠርተናል እናም የእግዚአብሔር ፍርድ ይገባናል። ምክንያቱም ያኃጢያት ደሞዝ ሞት ነው ና ::እግዚአብሔር አብ ይህንን የኃጢአት ፍርድ በላከው በአንድያ ልጁ እንዲሆን ልጁን ወደ አለም ላከው ። ፈጣሪ እና ዘላለማዊ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ኢየሱስ፣ ኃጢአት የሌለበት ሕይወትን የኖረ፣ ስለ ኃጢአታችን ሞቶ፣ የሚገባንን ቅጣት ተቀብሎ፣ ተቀበረ፣ እና ከሙታን ተለይቶ ተነስቷል፣ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለው። ይህንን በእውነት ካመንክ እና በልብህ ካመንክ ኢየሱስን ብቻ እንደ አዳኝህ ተቀብለህ "ኢየሱስ ጌታ ነው" ብለህ ከተናገርህ ከፍርድ ትድናለህ እና ለዘላለም ከእግዚአብሔር ጋር በሰማይ ትኖራለህ።እንዲሁም በክርስቶስ ብቻ የሚገኘውን የዘላለም ህይወት ታገኛለህ ( ሽ ) ዮሐ 3:16
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
ዛሬ የአንድት እህታችንን ከሳኡድ አረቢያ የሒወት ውጣ ውረድ ታሪኳን ሠምቼ በጣም አዝኛለው በሳኡድ እንድሁም በስደት ያላችው ወገኖቼ ብርም ሆነ ወርቅ ኢጃዛ ቤት አታስቀምጡ ብሩንም ላኩት እዚ ዘራፊና ሌባ ከሚበላባችው ቤተሠብ ቢያጠፋው ይሻላል እንግድ 8 አመት ሙሉ የሠራችውን ኢጃዛ ቤት ጥላ ተይዛ ሀገር መግባት ባዶ መሆን ያማል እድሜዋ ገንዘቧ ጊዜዋን ጉልበቷን አስቡት እስኪ😢 ቤቶች የሁል ጊዜም ኮኮቦች ናችው ከምር እንኳን ደና መጣችውልን ስወዳችው
@wllatube2938
@wllatube2938 2 жыл бұрын
አሏህ ይርዳት ጊዜው አስቸጋሪ ነው
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
@@wllatube2938 አሚን ውዴ
@zahrasaidmuhe7063
@zahrasaidmuhe7063 2 жыл бұрын
Akeraywan dewla beso enditlklat mareg atchilm
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
@@zahrasaidmuhe7063 9 ወር እስር ከርማ ከገባች ሁለት ወሯ ያው አመት በይው ቤቱ ተሠብሮ ስለነበር የተያዙት ሳይዘረፉ አይቀሩም ከባድ ነው
@zahrasaidmuhe7063
@zahrasaidmuhe7063 2 жыл бұрын
@@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ subhan Allah Allah yeteshalewn betam kebad new
@asdasdjasd1727
@asdasdjasd1727 2 жыл бұрын
በጣምነው ደሥየምትሉት
@rozaragasa9518
@rozaragasa9518 2 жыл бұрын
Betoch 💟💟💖
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ💚
@shoptab0911
@shoptab0911 2 жыл бұрын
Tewedye betam new dis yaleg betoch laye selayhu woww 😎😍
@ፉኖያባቱልጅ
@ፉኖያባቱልጅ 2 жыл бұрын
ቤቶችየ፣በጣከፍቶኛል፣ይቤ፣ናማፊ፣ስለለሉ፣ዴስአላለኝም፣በጣምነበትእምወዳቸው
@hananesane7184
@hananesane7184 2 жыл бұрын
Wow baxami arifi now
@mimigetahun2710
@mimigetahun2710 2 жыл бұрын
አረ አረገሽ ስተስፈራ😂😂😂😂
@girlscout6878
@girlscout6878 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጲያ ለናትሀገራችን
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 2 жыл бұрын
እነዚህ በእነ አሸናፊ ቦታ ተክተው የሚጫወቱት በጣም የሚገርም ችሎታ ነው ያላቸው። ነገር ግን ይህ ኮሜዲና ተከታታይ ድራማ ሻሼንና ኸከን ለመቀየር ከሞከረ ለዛውን የሚያጣ ይመስለኛል።
@bafkaduethio7269
@bafkaduethio7269 2 жыл бұрын
ሀገራችን በቡና እየተዎቀች ግን መውደዱ በጣም ይገርማል እና ይሰፍራል 😔😔
@እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ
@እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ 2 жыл бұрын
እረሰቴ በዛብ እኬን የትናቹ አሜን ናፈቃቹን
@BetochComedy7
@BetochComedy7 2 жыл бұрын
ሁሉም አሉ።
@miabaka8236
@miabaka8236 2 жыл бұрын
👍woww betoch👏🏻👏🏻🥰🥰🥰🥰
@ሳምሪነኝያጣዬዋ
@ሳምሪነኝያጣዬዋ 2 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጲያ እንኳን ደህና መጣችሁ
@bettybetty5976
@bettybetty5976 2 жыл бұрын
yekereta gen bezu amet yelemedekwachew enezan new ketekeyeru bewala ayechew alakem yemayet mude tefa melesulen ebakachu🙏🙏🙏
@Nati_vip
@Nati_vip 2 жыл бұрын
Betoch , my fevorite sitcom in my country
@bruk_1250
@bruk_1250 2 жыл бұрын
It's nice,keep it up.
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን አሚን
@danboy2425
@danboy2425 2 жыл бұрын
ይቤንና ማፊን መሆን ስለማይችሉ የቤቶች ድራማ ለዛው ጠፋ በተለይ እነሱ የሚሰሩበት part
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 2 жыл бұрын
አዲሶችን ማበረታታት ምናለ ብንለምድ ነገ አነሱም ልምድ ይኖራቸዋል
@meazayoutubechanal2539
@meazayoutubechanal2539 2 жыл бұрын
እነሡም ባቅማቸው ጥሩ እሠሩ ነው
@firehiwoteshetu6506
@firehiwoteshetu6506 2 жыл бұрын
በማፊና በይበቃል ቦታ ተቀይረው የመጡት ልጆች ጎበዞች ናቸው ነገር ግን ልለምዳቸው አልቻልኩም እውነት😌
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 2 жыл бұрын
የይቤና የማፊ ምትኮች ዋው ጎበዞች ናቾሁ ❤❤👌
@ኣዙጓልትግራይ
@ኣዙጓልትግራይ 2 жыл бұрын
ኣሸነፌ ማህሌት. እና ገሊላ ናፈቁኝ❤❤❤❤
@ድንግልማርያምአማላጅ-ተ5ዸ
@ድንግልማርያምአማላጅ-ተ5ዸ 2 жыл бұрын
በተለይ ገሊላ ውይ ነፍሴ ናት
@werkneshsahela3819
@werkneshsahela3819 2 жыл бұрын
የድሮው ይቤ በጣም ነው የናፈቀኝ
@samiraimam1641
@samiraimam1641 2 жыл бұрын
Mafi. Ena. Ybekal. Ymtuln. 😍
@AmiraMume
@AmiraMume 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yeneworktekle5738
@yeneworktekle5738 2 жыл бұрын
ትንሽ መንፈሳዊነት ብትጨምሩበት ጥሩ ነበረ:: አትፍሩ ጊዜው ነውና::
@አልሀምዱሊላህ-ዘ5ቘ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ5ቘ 2 жыл бұрын
እርስቴስ የትአለችየቤቶችድምቀት
@ayudawudtube
@ayudawudtube 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የቤቶች ድራማ ተከታዮች ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችንንንን ይሁንልንንን 💚💛❤️
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ💛🙏
@ayudawudtube
@ayudawudtube 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 እሺ አህት አንቺም ጎራ በይ ወደ እኔ
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና ሰንብታችሁ መጣችሁ
@rarecell4924
@rarecell4924 2 жыл бұрын
ቡንስ እንኳን ተወደዳ ለሀሜት ነው እንጂ ምን ጥቅሙ ጉዳቱ ይባልጣ😞😞😞😁😍
@MeselechAbebe
@MeselechAbebe 2 жыл бұрын
እር የሀገርችን ምግብ ቡና እኮ ነው 🤣🤣😬
@rarecell4924
@rarecell4924 2 жыл бұрын
አዎ ኔ የገጠር ልጅ ነኝ ቡና ቁርሳችን ነው ትርፉ ጮገራ ነው
@MM-he4xs
@MM-he4xs 2 жыл бұрын
አቶ ጋሼ ሌላ እከ ጥቁር እከን ከፈለጉ እኔ ጥበቃ መቼ ነው የሚቀጥሩት ? እሯሯሯሯሯሯሯ
@tube-vr3gs
@tube-vr3gs 2 жыл бұрын
ወይኔ ይቺ አረጋሽ የምትባላዋ ስታስፈራራ በእዉነት
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
ሰላም ለሰዉ ዘር በሙሉ 🙏🙏
@ማርታ-ኸ6ደ
@ማርታ-ኸ6ደ 2 жыл бұрын
ቤቶች እኮ አስተማሪ ነው አይ ሻሼ
@ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ
@ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ 2 жыл бұрын
የእውነት የይቤን ቦታ የያዘው ይችላል
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቹሁ
@BirhanuT
@BirhanuT 2 жыл бұрын
ይቤ እና ማፊን መወከል ይከብዳል።
Betoch | “ወድቆ ከመቅረት...”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 386
29:25
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 286 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
27:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 618 М.
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 12 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 41 МЛН
ልጅ አለኝ 😱 እስከዛሬ ስለዋሸዋቹ ይቅርታ🙏🥹
21:23
Ethiopia: ላስ ላስ ኮሜዲ ክፍል 8 -  Las Las comedy Part 8
19:08
Yam Habesha Entertainment
Рет қаралды 109 М.
Best Ethiopian TikTok Collection #ethiopiantiktok #donkey #funny #seifuonebs
5:38
Mule Tech and Entertaiment
Рет қаралды 549
Betoch | “የመጨረሻው አጨራረስ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 489
27:09
/በስንቱ/ Besintu EP 25 "የአባት ውለታው"
36:21
ebstv worldwide
Рет қаралды 677 М.
Betoch | “አፍራሽ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 383
24:19
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 247 М.
Betoch | “አደገኛው ማዕበል ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 483
31:31
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 108 М.
Betoch | “ አበዙት ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 397
32:46
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 276 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.24 "ሚስጥር ነው"
35:14
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
Betoch | “ የሰርፕራይዙ መዘዙ! ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 380
26:21
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 326 М.
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 12 МЛН