KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Betoch | “የመጨረሻው አጨራረስ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 489
27:09
Betoch | “የገናው ግርግር ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 451
28:29
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
Betoch | “ወንድሎጂ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 441
Рет қаралды 241,583
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 932 М.
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Күн бұрын
Пікірлер: 300
@tagewdasolomon555
Жыл бұрын
የዛሬው ይለያል። 😂😂😂😂😂 ወንዶች ሴት ከሌለች ዜሮ ናቼው ሁሉን እንዳመሉ የምትችል ገመና ከታች እሴት ብቻናት። ክብር ይገባል ለሴቶች❤❤❤❤
@sefan696
Жыл бұрын
ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ጠብቀን በሳውዲ የተሰረች እህታችንን ጎን ኢንቁም❤❤❤❤
@Methiopia11
Жыл бұрын
አሜን፫
@sarkihayat7160
Жыл бұрын
አሚንንንንን
@zaitunamaisapi183
Жыл бұрын
አሜን አሜን
@raheltesfasion
Жыл бұрын
Oooooof kedusan yeketeluat. Yene Ehet er yamale Amen 🙏
@seidymer8993
Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Zeynuube2559
Жыл бұрын
በሳውድ የሞት ፍርድ የተፈረደባት እህታችን የእኛን እርዳታ ትፈልጋለች ሁላችን ተባብረን እንድረስላት በዱአም በፆለትም እናስታውሳት ድምፅ ሁኑ ቤቶቾ
@SalamSalam-pd6ey
Жыл бұрын
ምን እናድርግ
@SalamSalam-pd6ey
Жыл бұрын
ማለቴ ከኛ ሜጠበቀው ምድነው
@sunrise2739
Жыл бұрын
የዛሬ ልዩ ነው😂😂😂😂 ወንዶች ያለ እኛ ሴቶች አይሆንላችሁም...ሳሪና ተመቸችኝ😂😂
@TUBE-fb2or
Жыл бұрын
እደኔ በስደት ብቸኝነት የሰለቸዉ የእናት አባቱ ናፍቆት ያደከመዉ እድሁም የመላዉ ቤተሰብ ሀገር ናፍቆት ያደከመዉ ማነዉ በላይክ ያረብ በሰላም ከቤተሰቦቻቾን አገናኘን ናፍቆት ትዝታየ
@muhamedmuhamed5114
Жыл бұрын
እኔ በሀሣብ ማለቄ ነው መቸ አገር ሠላም ሁኖ መቸ እገባለን
@ethiopiakebede5931
Жыл бұрын
የዛሪው ልዩ ነው ወንዶች እቤት የምትውል እናት ስራ የምትስራ አይመስላቸውም በተለይ ልጆች ካሉ ልብሷን ሳትቀይር ልትውል ትችላለች እንኳንም የሴትን ጥቅም አስተማራችሁ❤
@ሠአዳነኝወሎየዋ-ፐ8ኀ
Жыл бұрын
ፍትህ አአማራ ክልል እተረኔት😢
@emann7734
Жыл бұрын
የሀገራችን ወንዶች ብዙዎች ልጅ መያዝ የቤት ውስጥ ስራን አይሰሩም መስራት ብትችሉ እናትን እህትን ሚስቲን በቤት ውስት ስራ ብትተባበሩ ለእንዲህ አይነት ግዜ ይጠቅማችኋል
@najaatkadir4895
Жыл бұрын
አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 🤲🤲🤲
@tina..5325
Жыл бұрын
የዛሬ ይለየል ሰሮን ደግ አረገችህ አይ ወንዶችዬ 😂😂😂ጎበዞች በርቱ
@MedinaTube-no5ko
Жыл бұрын
የዛሬው ፈታ ያረጋል ና እና ይበቃል በተለይ😂😂
@ፍቅርነሽእናቴ
Жыл бұрын
ማሻአላህ እድግ ይበልልልልልልልልልልላችሁ ሳሮንየ ልጅሽን አላህ ይጠብቅልሽ በተረፈ ሁላችሁንም ውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sariy177
Жыл бұрын
ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን😢
@bitewm7998
Жыл бұрын
አሜንንንንን
@sbhgggffff8806
Жыл бұрын
አሜን😢😢
@mulukenmuluken3056
Жыл бұрын
እውነት ይለያል የዛሬው 😂😂😂😂 የይበቃን ልጅ አስተዛዘል የለለ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@እዉነትተናገሩ
Жыл бұрын
እኔ የመጀመሪያ ልጄን ኢትዮጵያ ነበር የተወለደው ግን የልጅን ጣእም ኢትዮጵያ እያለሁኝ አልተረዳሁትም ነበር። አሜሪካን ዉስጥ ደግሞ የወለድኩት ሁለተኛ ልጄ ገና ከእናቱ ሆድ ሲወጣ መጀመሪያ ያቀፍኩት እኔ ነበርኩኝ! በእዉነት ከጓደኞቼ ጋራ ወጣ ብዬ መዝናናቱ ባጠቃላይ ሁሉም ነገር ሁለተኛዉን ልጄ ሚስቴ ስትወልድልኝ እናቱ ወለደችዉ እንጂ እኔ ወንዱ አባቱ ነበርኩኝ ዳይፐሩንም ሳይቀር እየቀዬርኩ ያሳደኩት!!! አሜሪካን ሃገር ምግብ መስራትን ልጅን ማሳደግን ጣእም ያወኩብሽ በመሆኗ ከልቤ ነዉ የምወዳት❤ የልጅን ፍቅር የሚስትን ፍቅርን አሳይታኛለችና
@ማርያምየፍቅርእናት
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂የዛሬሁ የተለየ ነው❤❤❤❤❤❤
@tsehaydesalew4649
Жыл бұрын
የዛሬ ልዩ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉
@bithonbithkon1068
Жыл бұрын
ቀጣይ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ያለሴት ባዶ ናችሁ ወንዶችዬ❤❤❤
@tagewdasolomon555
Жыл бұрын
ወይኔ ልክአስገባቼው በጣም አሳቀኝ😂😂😂😂😂አቤት ሲያውቅበት ድለላውን
@hirutphone8602
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ዘሩ ሞላ የሳቄችን ምንጭ 😂😂😂😂😂😂
@Zinash-go9lm
Жыл бұрын
ወይ 😂😂😂😂😂😂😂 እንደዛሬ ስቄ አላቅም እድሜ እና ጤና ይስጣቹ
@djhdrjru1561
Жыл бұрын
ቤቶችዬ እንከን ደህነ መጠች እበከቹ በሰውድ የሞት ፍሪድ ለተፍርደበት እህተች እንድርስለት
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
Жыл бұрын
ያረብ አላህየ ኢቶጲያን እና እዝቦቿንሰላም አድርግልን እኛን ስድተኞችን በሰላም ለሀገራችን ለቤተሰቦቻችን አብቃን
@sadya-qh5db
Жыл бұрын
Aminiiii Aminiii 🤲🤲🤲☝️☝️🤲🤲💋💋🥰🥰✌️👍👍👍🙏🥰
@AyisheMohammed
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️ ወይኔ የዛሬው ደሞ ያበደ ነው በሳቅ ሞትኩ
@zobleselam5695
Жыл бұрын
አዛሉ ትመለስ የምትሉ ላይክ አድርጉ ።ምክንያቱም እዚህ ቤቶች ላይ በክፍያ ስላልተስማማች የራሷን ቲዩብ ከፍታ ሄዳለች ከራሷ ነው የሰማሁት ።
@mahletmulat6420
Жыл бұрын
really ashu bilshu weshmuat new yehedechiw semchAkehu
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 የዛሬው ቀውጢ ነው ይመቻቹ አይ ወንዶች ያለኛ ሴቶች አይሆንላችሁም እኮ 😂😂😂😂 ይቤ እዴት እዳሳከኝ
@TaybaYaMam-t8k
Жыл бұрын
በስደት ያላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ወቶከመቅረት አላህይጠብቃንያረብ
@RahmaRahma-p2z
27 күн бұрын
አሚንንንንንንንንያረብብብብብብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@andualemSCJ
Жыл бұрын
የዚህ ፈላ እድገት ደግሞ ገራሚ ነው
@melkamelak9882
Жыл бұрын
የትኛዉ ነዉ ፈላ? ኣታፍርም
@tenad7309
Жыл бұрын
የይቤ ልጅ(ቤቢ)
@zinatalemnew6090
Жыл бұрын
ሙሉቀንከፍቶኝነውየዋልኩት በእናንተፈገግአልኩ ሠላምለሀገራችን!!
@Amina-kr2bw
Жыл бұрын
እኛ ሤቶቺ እቤት ሥንቀመጥ ምንም የምንሰራ አንመስላቸውም 😂😂
@gfdgg8992
Жыл бұрын
ወይኔ አስተዛዘል😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይለያል
@eyosiasy
Жыл бұрын
Very good job Betoch. Please keep it this way!!!
@אגוסאברהם
Жыл бұрын
አሜን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን
@MissUnknown-iz9ed
Жыл бұрын
😂😂እኳን አዝሎ ለማሳደግ አበቃክ አረወይኔ ደሞ ማዘል ይችላለል😂😂❤
@sifenshume7726
Жыл бұрын
የዛውስ በሳቅ ሆዴን አሳመማቹኝ ወይ ይበቃል እና ልጅ 😅😅😅በቃ ወንዶች ያለሴቶች ምንም ናቸው ለማለት ብከብድም 🤣🤣
@jgsgsghcsv9530
Жыл бұрын
እድግ በልልኛ❤❤❤
@rihennamehemmed9830
Жыл бұрын
ወየው ዛሬስ😅😅😅😅😅😅😅😅እቁላል መቀቀል እና መላጥ😅😅😅😅😅😅
@tadalachgetachwe5118
Жыл бұрын
አረ ሻሽዬ እና አቢ ድረሱ ና የቂጥህ ብሎን ሳይላላ አይቀርም 😁😁😁😀😀😃😄
@Liii399
Жыл бұрын
Ye Life boy mastawekiya new 😂😂😂 next demo ye holeta korkoro new for sure 😂😂😂😂
@meslemmeslem-mj4uh
Жыл бұрын
ውይ በሳቅ ሞትኩ አይ ይቤ እና ዘርሽ
@ElifeKaderi
Жыл бұрын
Ene basew Hager eytamamku taskayahugn😢badua batsalot asbugn ❤allah kakifu yetabekachew 😢❤
@ziziEthiopia
Жыл бұрын
Egzaber yemaresh 😢
@alweyasedatengaw2757
Жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያርግልን
@medinamedinatube6509
Жыл бұрын
ወይኔ ልጂን አሽልኮ እዳይጥለዉ😂😂😂😂አይ ወዶች
@እሙአቲካነኝእንሻአላህበአ
Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ የሰሩት ምግብ ምን ይሆን እያልኩ መጠበቄ😅😅😅😅😅😅
@wolloborenatube9346
Жыл бұрын
እኔም ቢታይ ድንች😅😅😅😅
@ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ
Жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ይለያል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@DasashMeles
10 ай бұрын
ስታስጠይ
@AmiraMume
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@seblewonge3322
Жыл бұрын
የወንዶች የቤት ውስጥ አላፊነትን ለመወጣት የሆነባችሁ ዳገት ዛሬ አየነው
@helentube4131
Жыл бұрын
ዋው ትልቅ ትምህርት ነው ቤቶችዬ ❤❤❤❤❤
@seadi5
Жыл бұрын
ማሻአላህአላህያሳድግላችሁ ሳያምር
@AlenAlen-jh3rh
Жыл бұрын
ዘርሽ እና ይቤ በሳቅ ገደሉይ አይየወንዶች ጉዳይ አይ ሳቅ በጠፋሁ ስአት
@ssaa-er6rk
Жыл бұрын
🤔🤔🙆♀️🙆♀️🙆♀️ምግቡ ምን ይሆን ብየ ስጠብቅ ድንች🧐🙆♀️🙆♀️😂😂
@mymunahussen1263
Жыл бұрын
ወላሂ በሳቅ 😂
@tamanechtafese2694
Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ 😂❤
@Zekiya-th9hn2mr5z
Жыл бұрын
ክብር ለሴቶች❤❤😢
@مهرةالحمادي-ث6ش
Жыл бұрын
ቤቶቺ እንኳንሰላም መጣቺሁ
@Ggg-gz3vu
Жыл бұрын
እንካን ሠላም መጣችሁ ቤቶች🎉🎉🎉❤❤❤
@askaldesie4791
Жыл бұрын
ልከ አስገባቸው 😂😂😂😂አደጉ እስኪያገቢሺነው የምጠብቂው የመዳብ ቅመሞች እየተመላለሳችሁ አሳዲጋችሁ የዳራችሁ😂😂😂
@NaimaYassine-t7u
Жыл бұрын
ይሄ ድራማ ሁሌ አድስ የማይሰለቺ. ❤❤❤❤
@AbdulazizAbdu-ud5xy
Жыл бұрын
🎉
@mymunahussen1263
Жыл бұрын
ክብር ለሴቶች 😂😂😂😂
@tadalachgetachwe5118
Жыл бұрын
ወይኔ ይቤ መጨረሻ ላይ በጣም አሳቀኝ 😁😀😀😀😄😄😃😃😃
@እግዚአብሔርይመስገን-ጐ1ፈ
Жыл бұрын
ውይ ሴቶችኮ ግን ጎበዞችናችው ወዶችየ ያለሴቶችኮ አይሆንላችሁም
@ኤፍታህጵጌማርያም
Жыл бұрын
ሞትኩ የሴቶች ሰራ ይደርሳቹ እሰኪ እዩልን
@tenad7309
Жыл бұрын
ይቤ ልጅህን አስተዛዘልህ ደስ ሲል??? ወይ አባት እና ልጅ👦
@sameeraadam3135
Жыл бұрын
የዛሬው ይለያል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢
@seadltube2433
Жыл бұрын
የዛሬው ይለያል አባቢ❤🍎😂😂😂😂😂
@hannabiru8367
Жыл бұрын
ደሰስትሉ እንወዳቹዋለን ተባረኩ❤❤❤
@tina..5325
Жыл бұрын
አረ ዛርሽ ተው ወገቡን የሰርፍ😂😂
@ytl7750
Жыл бұрын
Very funny episode ebakachew keep it up
@AaA-wi1ev
Жыл бұрын
ጨውን ሲቆነጠጥ እደያመው ሰላምለቤቶች
@ቀብራራውወሎ
Жыл бұрын
ቤቶቾ ዛሬ ልዩ ነው 😀😀😀😀😀😀🥰
@wxcfdz5872
7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሻሻሻሻሻአቀረረባቸሁ🎉🎉🎉🎉
@BeletuSntayehu
Жыл бұрын
እኔ ደህና ነገር የሰሩ መስሎኝ ለድንች ነዉ ይሄ ሁሉ 😂😂😂😂
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
Жыл бұрын
ቤት ያለሴት አይደምቅም. ሴት ሁሉን ችላ ነው እምኖረው ትምርት ነው ለገባው
@najmiyauae7874
Жыл бұрын
በሳውዲ አረቢያ እህታችን 😢😢😢😢😢 ወላሂ ሳስባት እራሱ ያስለቅሰኛል በተለይ አባትዋ
@סבהדיטה
Жыл бұрын
ካካካካ አይ ይቤ በመጨረሻ በሳቅ ገደልከኝ😅😅😅
@yirgeduchekole5106
Жыл бұрын
እናመሰግናለን፣ በርቱ ጥሩ ነበር!!!
@AbushiSolomon-hw7kd
Жыл бұрын
አራ ይባቃል ናፋቅኝ ብቶቺ ላይ ዛሩ ሞላ ክንግ ኦፍዕ ክንግ
@امريانإنساءاالله
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂የዛሬው ይለያል
@ጦይባየሀይቋ-ዀ5ኀ
Жыл бұрын
በሳቅ ገደሉኝ😂😂
@የስደቷልእልት
Жыл бұрын
አይይይ. አሚን. ጉትታ. አወጣች. በቃ ደረሰች ማለትነው. ግን ጡቶቿ ሲያምሩ😂😂
@RahmaRahma-p2z
27 күн бұрын
ክክክክክኧረ በሳቅ
@Fatoma-nj7nm
Ай бұрын
ፈጣረአገራችንንሰላምያምጣልን❤ያረብ❤❤❤❤❤❤❤
@Genet-zg3xn
Жыл бұрын
የይቤ ምትክ በርታ ጎበዝ ነህ
@rahelyifru
Жыл бұрын
የዛሬውማ ክፍል 2 መኖር አለበት የሴቶቹ ጥቅምና ጉዳት😂😂😂😂
@semirasemira5861
Жыл бұрын
😆😆😆ቤቶችዬ
@seadltube2433
Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@zekeyahmed1529
Жыл бұрын
የቀጣጠነ😁🤣😂
@እራህመትአስፋዉ
Жыл бұрын
አትጠግቡም እኮ ክክክክክ ታስቁኛለች
@Mona-sz6gt
Жыл бұрын
አይ ታሪኳና ቀበለረ 😂 ልክ አስገባቸው ደሞ አዳድ ደላላዎችን አስታወሰኝ 😂😂 የና ሳቅ የሚያሥቀው😂😂
@fnggjh3553
Жыл бұрын
ወይ ልክ አስገባቸው የደላላ ነገር ሁሉንም ግንባር በግንባር አደረገው 😂😂😂😂😂😂
@HgBb-w5c
Жыл бұрын
ክክክ በሳቅ ገደሉኝ
@elsak5593
Жыл бұрын
Zemenachu yebark tebarki ❤❤❤❤❤❤
@sadiye466
Жыл бұрын
Ye zre betam nw yedekemakungi😂😂😂😂😂😂😂😂
@amsaleworku139
Жыл бұрын
God bless you all
@AaA-wi1ev
Жыл бұрын
ቤቶች እኔ ይበቃል በመቀየሩ አልወደድኩትም
@malikatamn2589
Жыл бұрын
አይ ወንዶች ልጅ ማቀፍ እንኳን አያውቁበትም የልጁን ወገብ ቆረጠው እኮ
@KedjaseidAhmed-fj4xc
Жыл бұрын
አላህወየሠላምለአገሪ😮😮
@seadltube2433
Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@Mነኝየተዋህዶልጂ
Жыл бұрын
ወይ ይቤ ዛሬ ተፈረደብህ😂
@bmm3152
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂በጠም ነዉ የሰቀቹኝ አለህ ይጠብቀቹ
@askaldesie4791
Жыл бұрын
የኔማረ ጩጨው❤❤❤
@SuJd-g7z
Жыл бұрын
የኔማር❤❤❤😂😂😊
@FatumaAssfa
Жыл бұрын
ይበቃል😂😂😂😂😂
27:09
Betoch | “የመጨረሻው አጨራረስ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 489
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 67 М.
28:29
Betoch | “የገናው ግርግር ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 451
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 269 М.
00:31
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
Daily Viral Brief
Рет қаралды 59 МЛН
00:59
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
00:19
How to Fight a Gross Man 😡
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 20 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 12 МЛН
28:35
የዝነኛዉ አርቲስት ልጅ አስደነቀችን @Ismail_Tekle #Kids #Ethiopia
Meskot Tube
Рет қаралды 134 М.
25:42
Betoch | “አበጀ ይሙት?” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 438
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 353 М.
10:51
የገጠር ልጅነኚ #የገጠውሏቸን#duet
ሲሀም ዩቱዩብ
Рет қаралды 23 М.
24:25
Betoch |“እሽኩርምሚት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 425
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 383 М.
27:03
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
ebstv worldwide
Рет қаралды 617 М.
32:17
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 13 #9Gnaw Shi Part 13
EBC Entertainment
Рет қаралды 481 М.
11:38
ደደቡ መሪ ? ሻጠማ እድር አጭር ኮሜዲ Shatama Edire Ethiopian Comedy(Episode 264)
GETSI 21 Entertainment
Рет қаралды 182 М.
21:23
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.20 "ይሆናል አይሆንም "
ebstv worldwide
Рет қаралды 976 М.
27:07
Betoch | “ስር ነቀል ለውጥ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 379
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 280 М.
30:25
Betoch | “አንቀፁ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 401
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 303 М.
00:31
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
Daily Viral Brief
Рет қаралды 59 МЛН