Betoch Comedy Drama “ማኖ” - Part 174

  Рет қаралды 814,060

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Betoch Drama ቤቶች ድራማ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@kelemuakale996
@kelemuakale996 7 жыл бұрын
ቤቶች እናመሰግናለን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የዳግመ ትንሳዔ በሰላም አደረሳቹ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን!
@abebasisay9030
@abebasisay9030 7 жыл бұрын
Kelemua Kale Enkuwan abro aderesen
@serkalem7615
@serkalem7615 7 жыл бұрын
Kelemua Kale Amen Enkon Abro aderesen
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 7 жыл бұрын
Kelemua Kale እንካን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 7 жыл бұрын
Kelemua Kale yatawahedo lejoch selatensae setaworu tenesh ayesaqaxexachehum enante yametesagedut latasaqalawe keresetos sayehon latasaqalabat encat nawe
@kelemuakale996
@kelemuakale996 7 жыл бұрын
Tigistu Abicho እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ወይም ይበልህ ለናተ እጨት ቢሆንም ለኛ ላመነው ግን መስቀሉ ሀይላችን ቤዛችን መፈወሻችን ነው ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ነውና ደሙን ያፈሰሰው ሰለዚህም ለመስቀሉ እንሰግድለታለን አባት ሆይ የሚያረጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው!
@etheunmemy3311
@etheunmemy3311 7 жыл бұрын
በእውነት ከበቀል ከበሽታ የፀዳ አስተማሪ እና አዝናኝ ድርማ ነው ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቀጥሉበት ስወዳችሁ
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 7 жыл бұрын
በቅድሚያ ቤቶችየ ከልብ እናመሰግናለን ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዳግማዊ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ለማለት እወዳለሁ እግዚያብሔር ከሁላችነም ጋር ይሁን፡፡ አሜን አሜን አሜን
@ahmdhsoon2730
@ahmdhsoon2730 7 жыл бұрын
Sarah Sarah ብ
@ስደተኛነውልቤ-ከ5ሐ
@ስደተኛነውልቤ-ከ5ሐ 7 жыл бұрын
ዋው ዘርሽ እንዲህ ብንተባበር ሙስና ይኖርም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ዳግም ትንሳይ በሰላም አደረሳችሁ
@shewayedengelmarymlejj9465
@shewayedengelmarymlejj9465 7 жыл бұрын
ስደተኛ ነው ልቤ AMEN AMEN AMEN enkuan abro adresen yene Mar
@ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ
@ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ 7 жыл бұрын
ስደተኛ ነው ልቤ ዳግመ ትንሳኤ ማለት ምን ማለት ነው??ኧረ ሰዎች የምትናገሩትን መጀመርያ ትርጉሙን እወቁት
@yonasjnb1629
@yonasjnb1629 7 жыл бұрын
ስደተኛ ነው ልቤ እንኳን አብሮ አደረሰን
@mule-ethiopia8497
@mule-ethiopia8497 7 жыл бұрын
Betty Betty ቤትዬ በእግዚአብሔር ፍቃድ ጥያቄሽን ልመልስልሽ ፡ ዳግም ትንሳኤ ማለት ቃሉ የተደገመ ወይንም ሁለተኛ ማለት ሲሆን የሚዘከረውም ትንሳኤ ባከበርን ሳምንት ነው……ምክንያቱምደግሞ የትንሳኤ ቀን ክርስቶስ ለሀዋሪያቶች ስላም ለናንተ ይሁን ብሎ ተሰብስበው ባሉበት በተገለፀላቸው ጊዜ #ሀዋሪያው ቶማስ አልነበረም ሲመጣ ሁሉም ሀዋሪያቶች ክርስቶስ እደተገለፀላቸው ሲነግሩት የተቸነከሩ እጆቹን ና የተወጋውን ጉኑን በእጄ ነክቼ ካላየው አላምንም ስላለ በትንሳኤ ሳምንት ክርስቶስ ለቶማስ ዳግም ተገልፅ መነሳቱን አረጋገጠለት ስለዚህም የተገለፀበት ቀን ዳግም ትንሳኤ ይባላል ። እናም እህታችን እንኳን ለዳግም ትንሳኤ አደረሰሽ !! ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስለ ክርስቶስ ስትሰብክ ከቃል በላይ እዲህ በተግባርም ሙሉ አድርጋ ነው!!
@serkalem7615
@serkalem7615 7 жыл бұрын
ስደተኛ ነው ልቤ Amen Enkon Abro aderesen
@ethiopialove3246
@ethiopialove3246 7 жыл бұрын
ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዳግሚያ ትንሳዔ በሰላም አደረሰችሁ ምርጥ የቤቶች ድራማ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ እንወዳችኋለን
@Ad-zy2sb
@Ad-zy2sb 7 жыл бұрын
ዋው ይቤ በጣም ጎበዝ በዚህ እድሜህ ይህን ያክል ማሰብህ እንዴት ደስ ይላል
@aryam_58sadaa63
@aryam_58sadaa63 7 жыл бұрын
ወድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዳግም ትንሳኤ በሰላም አደረሳቹሁ
@mealatyohanns1367
@mealatyohanns1367 7 жыл бұрын
Enkan abro adersen
@አያርሴገነናአያርሴ7ቤት
@አያርሴገነናአያርሴ7ቤት 7 жыл бұрын
aryam_58 sadaa wow
@በአማራነቴድርድርአላውቅም
@በአማራነቴድርድርአላውቅም 7 жыл бұрын
aryam_58 sadaa Amen Enkan Abero Adersen
@brhan826
@brhan826 7 жыл бұрын
aryam_58 sadaa enkuan abero aderesen
@aileshsss5607
@aileshsss5607 7 жыл бұрын
aryam_58 sadaa እንኳን አብሮ አደረሠን
@TG19948
@TG19948 7 жыл бұрын
በአስተማሪነት በአዝናኝነቱም ወደር የሌለው ምርጥ ፊልም ነው ፡ በርቱ ራፋኤል ናዳል ተመችታኛለች ፡ በተረፈ እንኳን አደረሳችሁ ለዳግመ ትንሳኤው።
@ኢየሱስክርስቶስኣምላኬድን
@ኢየሱስክርስቶስኣምላኬድን 7 жыл бұрын
ለክርስትያኖች በሙሉ እንኳን ለዳግማይ ትንሳኤ በሰላም ኣደረሳችሁ ቤቶች በጣም እናመሰግናለን
@meron4533
@meron4533 7 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ኣምላኬ ድንግል ማርያም ኣማላጄ አሜንን አሜንን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ውብተእኔሰአራፈምድንግልን
@ውብተእኔሰአራፈምድንግልን 7 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ኣምላኬ ድንግል ማርያም ኣማላጄ Amen enkan anbero adersen mare
@ስለሁሉምነገርእግዛብ-ፀ7ሰ
@ስለሁሉምነገርእግዛብ-ፀ7ሰ 7 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ኣምላኬ ድንግል ማርያም ኣማላጄ amen amen amen enkan abro adrsen
@alemtekle4135
@alemtekle4135 7 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ኣምላኬ ድንግል ማርያም ኣማላጄ አሜን አሜን
@buzuyemariyamilij2498
@buzuyemariyamilij2498 7 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ኣምላኬ ድንግል ማርያም ኣማላጄ Amen inikawan Abiro aderesen
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 7 жыл бұрын
ለመላው ለክርስትና። እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዳግሚያ ትንሣኤ። በአል በሠላም አደረሠን አደረሣችሁ ቤቶች ሥወዳችሁ መልካም በአል
@መአዚናየራያዋቆምጆ
@መአዚናየራያዋቆምጆ 7 жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችው የእውነት እንዴት እንደምታዝናኑኝ ሲከፋኝ እናንተን አይቸ ደስተኛ እወናለው ይታ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቸ9ሸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቸ9ሸ 7 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዳግማዊ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም እና ፍቅር ተመኘሁላቹ
@kdejadawud686
@kdejadawud686 7 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣችሁልን ቤቶች እድሜና ጤና. ብዙ ብዙ ትምህርት ነው የምሰጡን ጠክሩ
@gentaimiro4671
@gentaimiro4671 7 жыл бұрын
ተባረኩ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በትንሽ ሰዓት ዉስጥ የምታስተላልፉት
@memihertarikugfdsawelalash8078
@memihertarikugfdsawelalash8078 7 жыл бұрын
ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኲን ለደግማ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እንኲን በሰላም መጣቹ የእኛ ምርጦች
@serkalem7615
@serkalem7615 7 жыл бұрын
memiher tariku Gfdsa welala shibeka Amen Enkon abro aderesen
@linaliiina5221
@linaliiina5221 7 жыл бұрын
batoch sewedachu
@rorososo8809
@rorososo8809 7 жыл бұрын
Amen amen amen
@sameriatube16
@sameriatube16 7 жыл бұрын
*የእውነት ቤቶች በጣም ኣስተማሪ ነው ቤቶች ከሁሉም ነገር በጣም ይጠቅማል ኣስተማሪ ነው ልዩ ነው እናመሠግናለን*
@helengaleni9506
@helengaleni9506 7 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣችሁ የኛ ምርጦ። የተዋህዶ ልጆች እንካን ለዳጊማያ ተንሣይ በስላም አደረሳችሁ
@hanajackie1040
@hanajackie1040 7 жыл бұрын
helen galeni አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ማር
@ውብተእኔሰአራፈምድንግልን
@ውብተእኔሰአራፈምድንግልን 7 жыл бұрын
helen galeni Amen enkan aberon adersen yamete saw yebelni
@meharialem8661
@meharialem8661 7 жыл бұрын
helen galeni amen
@hellensweet5736
@hellensweet5736 7 жыл бұрын
helen galeni enquean abro Andersen
@ፍቅርነኝፍቅርነኝ-ኸ1ገ
@ፍቅርነኝፍቅርነኝ-ኸ1ገ 7 жыл бұрын
helen galeni ቤቤተክርስቲያን አደረጋችሁት ምድረ ኮታም
@ሞዴልቡጥቃ
@ሞዴልቡጥቃ 7 жыл бұрын
ወይኔ ዳኙ ስወድክኮ የመጨረሻ ነው ምታስቀው. ላንተና ለበዜ ስል ነው ድራማውን ማየው😚😉
@alemhailay2423
@alemhailay2423 7 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን ደና መጣቹ ብጣም እወዳቸዋለሁ♥ ጥሩ ትምህርት ስለ ምታስተላለፉ በረቱልን ። እናመስግናለን ለ ከርስቲያኖች እምነት ተከታዮች እንኳን ለዳግማይ ትንሳኤ በአል አደለረስን መልካም ባአል ይሁንልን ። በያለንበት እግዚአብሔር ይጠብቅን የሃገሬ ልጅች♥ ሃገራችንም ስላም ትሁንልን!!
@bettyyihun3440
@bettyyihun3440 7 жыл бұрын
መጀመሪያ እንኳን ለዳግሚያ ተንሳይ አደረሳቹ በጣም አስተማሪ ነዉ እዉነት በገንዘብ ሆነ በሂወት ተደብቆ አይቀርም ለግዜዉ ግን ይመስለናል እና ሁሉንም ነገር ይቤ ብሎታል ማንኝዉንም ነገር ሳይሆን መጠንቀቅ ነዉ
@ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ
@ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ 7 жыл бұрын
ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዳግማ ትንሣኤ አደረሣችሁ አደረሰን። ላመቱም እዲሁ ያድርሰን አሜንንን
@birhanmuruts7880
@birhanmuruts7880 7 жыл бұрын
ሙስና ከኢትዮጲያ አገራችን ያጥፋልን አሜን ምርጥ ድራማ ለተዋህዶ ልጆች መልካም ደግም ትንሣኤ ይሁንላቹ እንካን አደረሳቹ።
@Abenezerf
@Abenezerf 7 жыл бұрын
እንኳን ለዳግማዊ ትንሳኤ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ውድ የኢትዮጲያ ምርጦች ስራችሁ ሁሌም ምርጥ ነው አከብራችሁ አለሁ በስደት ሆኜ የናተ ፕሮግራም እጅግ ያዝናናኛል በሚቀጥለው አመት በ2018 እኔም አዲስ ፊልም ይዤ እንደምቀርብ ተስፋ አደርጋለሁ ድንግል ባማላጅነት ከሁላችን ጋር ትሁን አሜን።
@shewayedengelmarymlejj9465
@shewayedengelmarymlejj9465 7 жыл бұрын
Fekade Agede AMEN AMEN AMEN enkuan abro adresen #yani Malkam
@mayasalama8569
@mayasalama8569 7 жыл бұрын
amen amen amen enkan abero aderesn
@ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ
@ሩትየክርስቶስልጅኢየሱሴደ 7 жыл бұрын
Fekade Agede ዳግመ ትንሳኤ ማለት ምን ማለት ነው ምንድነው??
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 7 жыл бұрын
Betty Betty Google laye felgiw men malete Edehune እሺ ቤጢቆ
@serkalem7615
@serkalem7615 7 жыл бұрын
Fekade Agede Amen Enkon abro Aderesen
@zinachzozo884
@zinachzozo884 7 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለዳግማዊ ተንሳየ በሰላም አደረሳችሁ።ቤቶች ሁሌም እንወዳችሁ አለን
@ፍቅርየቅዱስገብርኤልወዳጅ
@ፍቅርየቅዱስገብርኤልወዳጅ 7 жыл бұрын
ሀይ ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለዳግማ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ
@shewayedengelmarymlejj9465
@shewayedengelmarymlejj9465 7 жыл бұрын
ፍቅር የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ AMEN AMEN AMEN enkuan abro adresen Mar
@serkalem7615
@serkalem7615 7 жыл бұрын
ፍቅር የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ Amen Enkon abro Aderesen
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 7 жыл бұрын
ፍቅር የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
@semirayimam8172
@semirayimam8172 5 жыл бұрын
ይቤ ፍቅር ስወድህ ማር እኮ ነህ ይመችህ
@gjchjvh4228
@gjchjvh4228 7 жыл бұрын
ዋው ቤቶች እንካን ለዳግመ ትንሳኤ እንካን አደረሳቹ ዋው በጣም ደሥ ይላል ይመቻቹ አቦ ይቤ ማር
@ageramebira8885
@ageramebira8885 7 жыл бұрын
ደብሮኝ ነበር ቤቶች አመሰግናለሁ
@martaayalew9319
@martaayalew9319 7 жыл бұрын
እር ኮመቶች ሳታዬ እሽቅድምድም ለማንኛውም ውስጤ ናችሁ ሁላችሁም ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ
@betatubebeta
@betatubebeta 7 жыл бұрын
ቤቶች እንዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለዳግመ ተንሳኤ አደርሳችሁ በያላችሁበት ሰላም ትሆኑ ዘንድ ምኞቴ ነው ♥♥♥♥
@shewayedengelmarymlejj9465
@shewayedengelmarymlejj9465 7 жыл бұрын
ቤታ ነኝ የማርያም ልጂ AMEN AMEN AMEN enkuan abro adresen yene Mar
@betatubebeta
@betatubebeta 7 жыл бұрын
a ss amennnn
@nadaalaweb6614
@nadaalaweb6614 7 жыл бұрын
a ss
@saidhosin8107
@saidhosin8107 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@yirgalemyirgalem3007
@yirgalemyirgalem3007 7 жыл бұрын
ቤቶች ሁሌ ትምህርትስጭ ነው ምትሥሩት እናመስግናለን
@yoniyoni8346
@yoniyoni8346 7 жыл бұрын
ጉቦ ነው ሀገሬን ያደህያት።
@ረንድየአባቷልጅ-ከ9ቀ
@ረንድየአባቷልጅ-ከ9ቀ 2 жыл бұрын
ይበቃል እስኪ ተመለስ ወደ ቤቶች አንተ እኮ ነበር በጣም ምታደምቀው🥰😘
@falahal_yahyai8834
@falahal_yahyai8834 7 жыл бұрын
እሥኪ የቤቶች ተከታታይ በቅርቡ ወደናት ሀገሬ ልመለሥ ሥለሆነ መልካም ጉዞ በሉኝ እወዳችኀለሁ emmmmmmma
@ወለተስላሴየድንግልልጅእኔ
@ወለተስላሴየድንግልልጅእኔ 7 жыл бұрын
FALAH AL_YAHYAI ሰላም ግቢ
@toybamohemmediloveyouallah1929
@toybamohemmediloveyouallah1929 7 жыл бұрын
Allah kebatesebochs gar bedehna yagenags marr
@ኢየሱስክርስቶስኣምላኬድን
@ኢየሱስክርስቶስኣምላኬድን 7 жыл бұрын
masallh abu heyder ز በሰላም ግቢ እህቴ
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ 7 жыл бұрын
FALAH AL_YAHYAI መልካም ጉዞ ቆንጆ
@ManafsKban
@ManafsKban 7 жыл бұрын
FALAH AL_YAHYAI በሻንጣሽ ይዘሽኝ ሂጅ እህት
@fetleworkyeshiwas7472
@fetleworkyeshiwas7472 7 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው ምታስተላልፉት መልእክት ሁሉ
@yoniyoni8346
@yoniyoni8346 7 жыл бұрын
ቤቶች ስወዳቹ
@zelalembelete1641
@zelalembelete1641 7 жыл бұрын
የሚሰማ ካለ ሁሌም ታስተምራላችሁ ምርጦች ናችሁ።
@ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ
@ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ 7 жыл бұрын
ኮሜንተሮች የት ሄዳቹህ ሰላማቹህ ይብዛ በያላቹህበት የሀገሬ ልጆች
@seadateshome959
@seadateshome959 7 жыл бұрын
እማየ በስምሽ ልጠራ yanchim selam bezet yibel marrr
@yonasjnb1629
@yonasjnb1629 7 жыл бұрын
እማየ በስምሽ ልጠራ አሜን አለን
@ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ
@ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ 7 жыл бұрын
SEADA TESHOME የአባቴ ልጅ ነኝ ameen wede
@genetalemu6155
@genetalemu6155 7 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ተከታታ አስቂኝት አስተማሪ ድራማ ነው በርቱልን
@ሰአዳየወሎልጂእስላምነውሂ
@ሰአዳየወሎልጂእስላምነውሂ 7 жыл бұрын
ነገ ኢሻ አላህ ወደ አገር ቤት ልሄድ ነው ሰላም ሁኑ እልሽ በጣም እወዳችሁ አለሁ
@hayothaile9510
@hayothaile9510 7 жыл бұрын
ሰአዳ የወሎ ልጂ እስላም ነው ሂወቴ በሰላምግቢወይመታደልእኔስመቼይሆንየምገባው
@hayathaya2170
@hayathaya2170 7 жыл бұрын
ሰአዳ የወሎ ልጂ እስላም ነው ሂወቴ ሰላን ግቢ
@hananabdi6412
@hananabdi6412 7 жыл бұрын
ሰአዳ የወሎ ልጂ እስላም ነው ሂወቴ selam gebi yene mar
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 7 жыл бұрын
ሰአዳ የወሎ ልጂ እስላም ነው ሂወቴ በሰላም ግቢ እህት
@hayothaile9510
@hayothaile9510 7 жыл бұрын
Hayat Haya ሰላምግቢልልፈልጌነውየቃላትስህትከየትነውግንከሳውድነው
@ሎዛሎዛ
@ሎዛሎዛ 7 жыл бұрын
ዋውውውውውውው በጣም ትምርትያለው ነው የዛሬው የተለየ ነው ይበቃል በጣም በጣም ነው ዛሬ ተቅይርሀል
@እናትክፉአይንካት
@እናትክፉአይንካት 7 жыл бұрын
ቤቶች ስሞትላችሁ ያው ወደሀገሬ ልመለስ ስለሆነ እንደምንም ብላችሁ ለኔ የሚሆን ቦታ አምቻችሉኝ የቤት ሰራተኛ ቢሆን በጣም ደስ ይለኛል ምክንያቱም በደብ ሰልጥኘበታለሁ
@laylasader945
@laylasader945 7 жыл бұрын
ام ياسين حبشي kkkkkkkk
@filmentekea5875
@filmentekea5875 7 жыл бұрын
ام ياسين حبشي mmkkmlkkkkmkmmmmnnnnjkokknmmm. l
@filmentekea5875
@filmentekea5875 7 жыл бұрын
ام ياسين حبشي jjjjjjjjjjjjjkkkkk
@fantafanta6244
@fantafanta6244 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ምርጦች። አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ጓደኞቼ ይመሻችሁ
@biniylove3874
@biniylove3874 7 жыл бұрын
ተመስገን ተለቀቀ ቤቾች እንግዲህ እ።ግ።ሬ።ን ~~~~ሰቅየ ማፍጠጥ ነው ደግሞ ኮንፓሴን የጠፋብኝ ስደተኛ ነኝ like አርጉኝ
@zd5484
@zd5484 7 жыл бұрын
Biniyam Love 😂😂😂😁
@biniylove3874
@biniylove3874 7 жыл бұрын
Zahra ዛህራ አረ አግብታቹ ለሃገሬን አብቁኝ ስሞትላቹ 😯😯
@nebyata4140
@nebyata4140 7 жыл бұрын
Biniyam Love አይዞሽ ያልፋል እህት
@ህሊናማር
@ህሊናማር 7 жыл бұрын
Biniyam Love .
@biniylove3874
@biniylove3874 7 жыл бұрын
Lenna Queen ሊና ደግሞ በዚ ተገናኘን 😂😂 well ማሬ ከምር ስደት ሞሮኛል
@ermyasayele
@ermyasayele 7 жыл бұрын
this is what we need for all Ethiopians. I love it it would be teach all Ethiopian and who love his country.
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
😘የሀገሬ ልጆች እኩዋን ለዳግማይ ተንሳይ በሰላም አደርሳችሁ 😘😘😘ቤቶችየ እወዳችዋለሁ😍 የኔ ምርጦች እኩዋን አደርሳችሁ ::😍😍😍😘😘😘
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 7 жыл бұрын
Kal Tsega አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
@sooodisaarif5062
@sooodisaarif5062 7 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች በአገር ውሥጥም በስደትም ያለን እንኳን ለዳግም ትንሳኤ አደረሰን መልካም በዓል ይሁንልን መልካም ቀን 😍
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 7 жыл бұрын
sooodi saarif አሜን እንካን በሰላም አደረሰን
@brhanmola4175
@brhanmola4175 7 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣቹህ ቤቶች በጣምነውምወዳቹህ ግን አሁን አላዬውም ሥራ ስላለኝ በኃላነውማየው እስከዚያው መልካም የመዝናኛ ግዜ ይሁንላቹህ ቤቶች በጣምነው ምወዳቹህ እግዚአብሔር ይባርካቹህ ቻው ለማንኛውም liek አድርጊአለው😍😍😍😀😊😊😭😭😭
@sgdhhfasdfg5657
@sgdhhfasdfg5657 7 жыл бұрын
Brhan Mola
@sgdhhfasdfg5657
@sgdhhfasdfg5657 7 жыл бұрын
Brhan Mola
@hfsbsh6691
@hfsbsh6691 7 жыл бұрын
ክክም.ክ።ህህግክኅክ.።ህክ.።ትፕህፕህ.ህ።ህልህ
@sisusissiasu4812
@sisusissiasu4812 6 жыл бұрын
brhane mola hayle tamralech. 😂😂😂😂😂 😂😂 😂😂 😂😂😂😂😂😂
@elsa4726
@elsa4726 7 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁ ቤቶች ለተመልካቾችም መልካም ቆይታ እኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች
@የሚመካብእግዝብሄርይመካየ
@የሚመካብእግዝብሄርይመካየ 7 жыл бұрын
ስለ ዳግማይ ትንሳኤ like. አማርኝ
@መሊታነፊስነገር
@መሊታነፊስነገር 7 жыл бұрын
የሚመካ ብእግዝብሄር ይመካ የሚመካ ብእግዝብሄር ይመካ kkkkkkkk
@yonasjnb1629
@yonasjnb1629 7 жыл бұрын
የሚመካ ብእግዝብሄር ይመካ የሚመካ ብእግዝብሄር ይመካ 😏😏😏
@ለኔስልዩነሺእመቤቴ
@ለኔስልዩነሺእመቤቴ 7 жыл бұрын
የሚመካ ብእግዝብሄር ይመካ የሚመካ ብእግዝብሄር ይመካ ሠለ ማረያም በለዉ ምግብ ሥለምኑ አዉቅ ነበር አች ደገሞ ላይክ ሆሆሆ
@shaima3561
@shaima3561 7 жыл бұрын
የሚመካ ብእግዝብሄር ይመካ የሚመካ ብእግዝብሄር ይመካ
@ahmedjundi5474
@ahmedjundi5474 6 жыл бұрын
Febeji kintraM
@uaeuae286
@uaeuae286 7 жыл бұрын
wow በጣም አስታማሪና። አስቂኝ ናው። ቤቶች። ድራማ። እናም ትንሽ ሰዓቱ አጣረ እንጁ
@ማሂማሂየፍቅርሰው
@ማሂማሂየፍቅርሰው 7 жыл бұрын
ይቤ ልዩ ስወድህ
@fatumahmohammad6129
@fatumahmohammad6129 5 жыл бұрын
እኔም በፍቅር ልሞት ነው መላ በሉኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ 7 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍና አስተማሪ ነው :: እናመሠግናለን ቤቶችየ ከድራማው የተማርነውን በተግባር ማዋል አለብን:: አይቶ ሠምቶ ዝም አይጠቅምም
@zenabzenab9475
@zenabzenab9475 7 жыл бұрын
ላክ ግጩኝ የምትሉ ሰዎች ከግርግዳ ማጋጨት ነበር
@shewayedengelmarymlejj9465
@shewayedengelmarymlejj9465 7 жыл бұрын
Zenab Zenab kkkkkkkk tekkle
@mayasalama8569
@mayasalama8569 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkk ewnete asakeshge
@ልጄላንተነውየምዴክምስሞኦ
@ልጄላንተነውየምዴክምስሞኦ 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ
@alemanuguse2629
@alemanuguse2629 7 жыл бұрын
Zenab Zenab kkkkkkkkkk like alesh
@ጦይባይመርየወሎልጅ
@ጦይባይመርየወሎልጅ 7 жыл бұрын
Zenab Zenab ትክክክል
@zyeallhbereyagergamerkma7062
@zyeallhbereyagergamerkma7062 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቤቶች ሌላው ኮሜንት እኮ ለድራማው አስተያየት መስጫ እንጂ ላይክ ምናምን መዘባረቂያ አይደለም እሽ
@ባይኖርህምትኖራለህ
@ባይኖርህምትኖራለህ 7 жыл бұрын
እስኪ ልይበት አትንጫጩብኝ ምነ የአረብ ሀገር ጅብ ቢፈጃችሁ
@oromoloveoromiyaoromiya2222
@oromoloveoromiyaoromiya2222 7 жыл бұрын
እኔ ትዳር ይዜ ቤተሰቡ ስመሰርት የልጆቼን ስም ይቤ ማፊ ወይም ምዕራፍ በዜ እርስቴ ነው የምላቸው እግዚአብሔር ያሰቡኩትን ያሳካልኝ አሜን
@sentayhukube9632
@sentayhukube9632 7 жыл бұрын
ይቤ ያራዳ ልጅ ዋዉ የመጨረሻ ተመቸሽኝ ፈጣን ለዉጥ ነው ሙስናን በጋራ እንከላከል የሚባለዉን እንደዚህ ነዉ👍
@toyebayomaregadyawwe5121
@toyebayomaregadyawwe5121 7 жыл бұрын
በዉነት በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነዉ በርቱ የኔ ምርጦች
@ሙሉጎጃምሙሉየተዋህዶልጂ
@ሙሉጎጃምሙሉየተዋህዶልጂ 7 жыл бұрын
ይህ ድራማ በየ ቀኑ ለየት ያለ እርእስ እና መልክት አለው በርቱ ይበቃል ግን ትንሽ ረጋ ብለህ ስራ ;;
@מולואלמו-י7כ
@מולואלמו-י7כ 6 жыл бұрын
ሙሉ ጎጃም ሙሉ የተዋህዶ ልጂ GB UN web
@ኢስላምነውሂወቴ-ተ5አ
@ኢስላምነውሂወቴ-ተ5አ 7 жыл бұрын
እኮን ደህና መጣችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ቤቶችየ
@ማርተሽአስገዶም
@ማርተሽአስገዶም 7 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዳግመ ትንሳየው አደረሳችው የዛሬ አመት የዳግመ ትንሳአ አገባ ለው እንዳትቀሩ እሺ
@afeworkdesta757
@afeworkdesta757 7 жыл бұрын
ሰላም የላስታዋ ልጅ
@afeworkdesta757
@afeworkdesta757 7 жыл бұрын
good job respect and love
@ማርተሽአስገዶም
@ማርተሽአስገዶም 7 жыл бұрын
Afework desta እሺ አይቀርም
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 7 жыл бұрын
ሰላም የላስታዋ ልጅ አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
@fatimahussain1506
@fatimahussain1506 6 жыл бұрын
ማርተሽ አስገዶም ክይይይይ
@ሀኒየአያቷልጅ
@ሀኒየአያቷልጅ 7 жыл бұрын
ልክ ብለሀል ዘሩ ከስር ከስር ቢጋለጡ መች ሀገራችን በሙስና ሰሪዎች ትጥለቀለቅ ነበር እናመሰግናለን የእኛ ምርጦች
@ፊፊየሀረሯ
@ፊፊየሀረሯ 7 жыл бұрын
እርጉዝ ng like አምሮኝ ነው በናታቹ like አርጉልኝ!
@seidkemal9901
@seidkemal9901 6 жыл бұрын
ከማን ነው
@zadhussen3050
@zadhussen3050 5 жыл бұрын
ውይ እስካሁን አልወለድሽም
@ወሊመሀፈመቃመረቢሂጀነትየ
@ወሊመሀፈመቃመረቢሂጀነትየ 5 жыл бұрын
ያረብ በሠላም ይገልግልሽ ሁቢ ላይክ ስወልጅ ይሻላል
@tigsttigst3895
@tigsttigst3895 4 жыл бұрын
@@zadhussen3050 y
@እየሩስስደተኘዋ
@እየሩስስደተኘዋ 4 жыл бұрын
@@tigsttigst3895 እኔ አረጋሽ አለህ ወንድ ወላጅ
@ሰሎሜሸዋረገድ
@ሰሎሜሸዋረገድ 7 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መልእክት ነው ይመቻችሁ ቤቶች !!"
@mmissyou4599
@mmissyou4599 7 жыл бұрын
እንኳን አደር ሳችሁ
@mmissyou4599
@mmissyou4599 7 жыл бұрын
ቤቶች ስወዳችሁ
@sgdhhfasdfg5657
@sgdhhfasdfg5657 7 жыл бұрын
M ኢት miss you
@salameharbee1708
@salameharbee1708 7 жыл бұрын
M ኢት miss you እንኳን አብሮ አደረሰን
@gelilataye5351
@gelilataye5351 7 жыл бұрын
Excellent performance. Zeru , Dagnea Ena YIBIE and everybody betam new yetewatalachu. Keep it up!
@ብቻአተንይመችህለሁሉምጊዜ
@ብቻአተንይመችህለሁሉምጊዜ 7 жыл бұрын
ኮመታችሁ በጣም ያስጠላል እዴ ጉዳዮ ወይም ድራመው የሀገር ነው የጋራ በኮመት የተዋህዶ ልጅ ምናምን ይህን እዚጋ ምን አመጠሁ አሳፍሪ ናችሁ አስተያየት ስጡእጅ የእምነት መነታረኪያ አታድርጉት ሰልችታችሁናል ሲቀጥል ቤቶች ውስጤ ናችሁ ትናንት ኔት ስላልነበር አላየሁትም ይህው ሲነጋ አየሁት ወጣ ወረደ እንወዳችሇለን
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 7 жыл бұрын
ሞሚና ውዱ ምን አገባችሁ ቅናት ነው
@ብቻአተንይመችህለሁሉምጊዜ
@ብቻአተንይመችህለሁሉምጊዜ 7 жыл бұрын
Hadif Ha በናተ ምኑ ይቀናል በፍጡር በማመናችሁ ነው አልቀረባችሁም በወሬ ምን የሚፈጠር አለ ያው ወሬ ነው ሳትዋሀድቅር እና በየለህበት ሰላም ካላችሁ ሁሉን አድነታችን ይሻለናል ከለዛ ድራመው የሀገር ነው አትለፍልፍብን
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 7 жыл бұрын
ሞሚና ውዱ ስሚ ባትይንም የተዋሀድን ነን እሺ እንደናንተ የመካን ድንጋይ የእምስ ቅርፅ ያለውን ከማመን አይሻልም ብለሽ ነው አፍ አለኝ ብለሽ አትዘባርቂ ይንገሩኝ ባይ
@kalkidanmollajesus3540
@kalkidanmollajesus3540 7 жыл бұрын
ሞሚና ውዱ ሚገርመው ቄሶች በፀበል አድርገው ስድብ ነው ሚያጠጧችው ወይ የኦርቶዶክስ ስድብ ስትወዱ ፍሬያችው ሴጣን
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 7 жыл бұрын
kalkidan molla Jesus አንቺ ነሽ እኛ ሴጣን እኛ ኦርቶዶክሶች በስራችንም አያልፍ ሴጣ እሽ እሱ የናንተ ነው በምድርም በሲኦልም
@masimasi7583
@masimasi7583 7 жыл бұрын
ይቤ ዛሬ አስደሰትከኝ በጣም እንዲህ ነው የ20 ውጤት ደስ ሲል በርቱ
@mazaratwonidmu1115
@mazaratwonidmu1115 7 жыл бұрын
enikoni basalami maxachu betochiye lamajamriy gizee 1ng sihoni
@Yetenbi114
@Yetenbi114 7 жыл бұрын
ይህን ስራ በመስራት በሀብት ለተጨማለቁ እና መጨማለቅን ለሚፈልጉ ትልቅ ምክር ነው ጥሩ የመስሚያ ጆሮ ካላቸው.... በትክክለኛ መንገድ ሰርቶ ማደግ የማይቻልበት ሀገር ቢኖር አፍሪካ ነው በማጭበርበር እና ኢሰበዓዊ ድርጊቶችን በማከናወን በሀብት መበልፀግ ድድብና ነው ምክንያቱም ሁልግዜ ማስቀደም ያለብን መልካም ስብዕና ነው ከዛን በእግዚያብሔር ፍቃድ የሚሰጠን ሀብት በስርዓቱ መጠቀም
@abdulrehmantuha9484
@abdulrehmantuha9484 7 жыл бұрын
ኧረ እባካችሁ ክርስትያኖች ዝም ዝምበሉ በየቀኑ በየሳምቱ በየወሩ እንኳን አደረሳችሁ ማለቂያ ገደብ የለውም
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 7 жыл бұрын
Abdulrehman Tuha ቅናት ነው ታድያ
@makikonjo6504
@makikonjo6504 7 жыл бұрын
Abdulrehman Tuha kkkkkkkk lik neh aydeberachewm zemmm belu nw meshalachew
@ethiopialezelalemtinurmaco9873
@ethiopialezelalemtinurmaco9873 7 жыл бұрын
Abdulrehman Tuha ብድ
@calehyweteyasemlne9504
@calehyweteyasemlne9504 7 жыл бұрын
Abdulrehman Tuha ክክክክክክክ ቅናት ነው አይደል
@leyugirma5352
@leyugirma5352 7 жыл бұрын
Abdulrehman Tuha። ምን አቃጠለክ ለዚህ ቀንም እንኳን አደረሳችሁ ውዶቼ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@nibertetsgeyae2324
@nibertetsgeyae2324 7 жыл бұрын
ዋው ቤቶች እንኻን ደህና መጣችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኻ ለዳግማ ተንሳኢ ባአል አደረሳችሁ
@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ
@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ 7 жыл бұрын
አቦ ከግድግዳ ጋ ማጋጨት ነበር እያንዳንድሽ like ግጩኝ ውቀጡኝ የምትሉ ስለ ድራማው አስተያየት አትሰጡም
@lolman3874
@lolman3874 7 жыл бұрын
ኢትዬጵያዊት ጉድበል ጎንደር እኮ hahaha ewnt nw eko😃😁😀
@alemtug9280
@alemtug9280 6 жыл бұрын
ኧረ በሳቅክክክክክክክክክክ
@ggalaxys2010
@ggalaxys2010 7 жыл бұрын
እንኳን እብሮ አደርሰን. የመት ሰው ይበለን ዋው ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ. ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ በርቶልን የሳምት ሰው ይበለን
@vanessasarkis6175
@vanessasarkis6175 5 жыл бұрын
Amen
@ገኒነኝበፍቅርየተጉዳው
@ገኒነኝበፍቅርየተጉዳው 7 жыл бұрын
ቤቶችዬ እንኳን ለዳግመ ተንሳኤው አድርሳቹሁ ዛሬ ከፍቅርኛዬ ጋር ተታርኩኝ ድሰ ብሉኛል እሰቲ like ግጩኝ plz
@mahletbelay9650
@mahletbelay9650 7 жыл бұрын
ቤተች በጣም አሪፍ ነው አይተን ተዝናንተናል አይተን ታዝበናል ተምረናል ስቀናል ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ኑሪ
@ethiopialezelalemtinurmaco9873
@ethiopialezelalemtinurmaco9873 7 жыл бұрын
እኔስ ድግል ማሪያምን እወዳት አለሁ እናተስ?
@በለጡ-ቨ1ጨ
@በለጡ-ቨ1ጨ 4 жыл бұрын
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@alemtayetata1338
@alemtayetata1338 7 жыл бұрын
ሠላማችሁ ይብዛ ቤቶች እኳን ደህና መጣችሁ፡ሥወዳችሁ፡ውሥጤ፡ናችሁ
@ዝምታመልስነው
@ዝምታመልስነው 7 жыл бұрын
ግን እንዳው fb ከተመቻችሁ ላይክ አርጉኝ.KZbin ላይ ላይክ.ግን አይደብራችሁም ግን?
@mayasalama8569
@mayasalama8569 7 жыл бұрын
እረ እኔ ላይክ አደርግሽ አለዉ ብቻ fb ስምሽን ስጭኝ
@ዝምታመልስነው
@ዝምታመልስነው 7 жыл бұрын
maya Salama. kkkkkk ene eko argugn aydelem.
@ቅንመሆንለራስነዉቅንመሆን
@ቅንመሆንለራስነዉቅንመሆን 7 жыл бұрын
ዋዉ ቤቶች በጣም እናመሰግናለን በጣም ያስተምራል ሁሌም የምትሰሩት አስተማሪ ነዉ
@abyottes6129
@abyottes6129 7 жыл бұрын
ይቤ ግን ጫማው ዩኒፎርም ነው? ???
@fffggolgammk6430
@fffggolgammk6430 7 жыл бұрын
Abyot Saab kkkk aykeyrewum ende
@ኢየሱስክርስቶስኣምላኬድን
@ኢየሱስክርስቶስኣምላኬድን 7 жыл бұрын
Fffggolga Mmk ኣይባልም ምክንያቱ እራሱ ነው የሚያውቀው ካጠፋው ይቅርታ
@abyottes6129
@abyottes6129 7 жыл бұрын
ሰው ያልገባውን ይጠይቃል ምን አጠፋሁ
@ሀናየገብረኤልልጅእኔየማር
@ሀናየገብረኤልልጅእኔየማር 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkk enamsgnaln
@ethiolove7934
@ethiolove7934 7 жыл бұрын
ያልበላችሁን አትከኩ
@myloveismymomajip2073
@myloveismymomajip2073 7 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውው እያዝናና ቁም ነገር የሚያስተምር። ድራማ ውድድድድድ
@zdtube2303
@zdtube2303 7 жыл бұрын
1ኛ ወጉ ደረሠኝ
@ጀነትነውሚኞቴ
@ጀነትነውሚኞቴ 7 жыл бұрын
ቤቶች በጣም ነው ምውዳቹዉ ትምርታዊ ነገር ነው የስታለላፋቸሁት 👍👍👍
@adisoimam1428
@adisoimam1428 5 жыл бұрын
ጀነት ነው ሚኞቴ
@ኡሚየኔአለኝታ
@ኡሚየኔአለኝታ 7 жыл бұрын
ውይይይ ኮሞንቶች ዩቱዩብ በር ላይ ነው ያላቹት ጉድ
@እሙፍርዶስእሙፍርዶስትወህ
@እሙፍርዶስእሙፍርዶስትወህ 7 жыл бұрын
እኮ ያስብላል ክክክክክክ
@haadhashunbearsi1118
@haadhashunbearsi1118 7 жыл бұрын
ቤቶች ሁሌም ምርጦች ናችዉ
@sameerabintzd5762
@sameerabintzd5762 7 жыл бұрын
ላክ አማራኚ
@kerstynakersetyna407
@kerstynakersetyna407 7 жыл бұрын
Sameera Nusro እና😜
@የኔናፍቆትእማክፈሽንአልስ
@የኔናፍቆትእማክፈሽንአልስ 7 жыл бұрын
Sameera Nusro argesgi endey
@sameerabintzd5762
@sameerabintzd5762 7 жыл бұрын
የኔ ናፍቆት እማ ክፈሽን አልስማ. አው
@bakarbakar8967
@bakarbakar8967 7 жыл бұрын
የማያልፍለት ድሃ ለሃብታም ያዝናል ሃሃሃ። ውስጤ ናቹ
@mahiabeshawitgal4194
@mahiabeshawitgal4194 7 жыл бұрын
ወይኔ ይብዬን እኮ ወድጄው ልሞት ነው የኔ ቆንጆ አንተን ያገኝት ምንኛ ነው የታደለችው ታፋጭ ነገር ይጠብቅህ
@makidessewnet9816
@makidessewnet9816 7 жыл бұрын
ዋው ቤቶች እያዝናናችሁ የምታስተምሮ ይመቻችሁ
@zinashfeleke9676
@zinashfeleke9676 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን የአመት ሰዉ ይበለን ቤቶች በጣም አሪፍ ነዉ እናመሠግናለን
@feyamatazizo4485
@feyamatazizo4485 7 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ የቤቶች ድራም ምን ጊዜም ምሣሌ እየያዘ ነዉ እሚቀርበዉ በጣም አሪፍ ነዉ
@iloveyoumomiloveyoumom9438
@iloveyoumomiloveyoumom9438 7 жыл бұрын
wow #ደስይላል አገራችን ሙስና የሚሰሩትን እንደዚህ ነበር ማዋረድ
@እናቲየሁሌምእወድሻለሁእና
@እናቲየሁሌምእወድሻለሁእና 7 жыл бұрын
ዋውውው ደስ ሲል ቤቶች የኛ ቅመሞች እናመሰግናለን
@taumulioevyou1035
@taumulioevyou1035 7 жыл бұрын
ሁብይ እስክይ እኔም ልየው
@yismamestimesti3736
@yismamestimesti3736 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናቸዋለን አስተማሪ ነገር ነው ተባረኩ ቤቶች
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ከፍቶኛ ነበር አሁን ትንሽ እፃናናለው ነብሴ ነገሮች
@hadikaajdj8952
@hadikaajdj8952 7 жыл бұрын
ዋው ጥሩ ትምርት ነው እንኳን ለዳግማትሳይ አደረሳችሁ
@ኢስላምነውሂወቴያረብፍትህ
@ኢስላምነውሂወቴያረብፍትህ 7 жыл бұрын
አይ ዘሩ የመጀመሪያ ግዜ እንግዳ በሳቅ ስትቀበል ዘሩ አይ ተሻሻልክ ክክክክክክክ
@ሚሚፍቅርJ2
@ሚሚፍቅርJ2 7 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ሁሉም እንዲ ቢተባበር
@moskotawet7593
@moskotawet7593 7 жыл бұрын
ናብ ዳግማይ ቲንሳኤ በሰላም ኢንቃዕ ኣብጸሓና ፡ ግና ኢከይ ኣይሰርሕን ዘሎ ስለምንታ ኢዩ ቀደም ደሃን ኔሩ ሃብዎ ኢባ ገለ ኒዕዑ ፡ ኩሉኩም ብታዕሚ ንፉዓት ኢኩም፡ i love betoch
@searekidane4215
@searekidane4215 7 жыл бұрын
Agame
@ስለሁሉምነገርእግዛብ-ፀ7ሰ
@ስለሁሉምነገርእግዛብ-ፀ7ሰ 7 жыл бұрын
seare kidane men atfach ????
@ስለሁሉምነገርእግዛብ-ፀ7ሰ
@ስለሁሉምነገርእግዛብ-ፀ7ሰ 7 жыл бұрын
Awet Tsegay amen amen amen እንካዕ ሓቢሩ ኣብፃሐና ማር
Betoch Comedy Drama “መፈክር = 0” Part 189
26:46
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 803 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 25 МЛН
Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 203
27:13
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 871 М.
#EBC ቤቶች ድራማ "991" …ሰኔ 02/2010 ዓ.ም
26:26
Betoch Ethiopian (comedy) part-19 302013
21:44
localmedia2
Рет қаралды 38 М.
Betoch Comedy Drama “ቀሽ ቡና“ - Part 167
25:43
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 727 М.
Betoch Comedy Drama “ሁለቱም” Part 195
28:15
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 844 М.
Betoch - "ኮንትራት 2" Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 216
22:34
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,5 МЛН
Ethiopian Comedy Series Betoch Part 77
23:14
Mihret Lema
Рет қаралды 388 М.