No video

አቤቱ የሆነብንን አስብ || አንድ አድርገን || አርቲስት እህቶቻችን ለቤተክርስቲያናችሁ ድምፅ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!

  Рет қаралды 153,692

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual KZbin Channel Content
አርቲስት እህቶቻችን ለቤተክርስቲያናችሁ ድምፅ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን
#አንዲት_ቤተ_ክርስቲያን_አንድ_ሲኖዶስ_አንድ_ፓትርያርክ
ምንም እንኳ ነጠላ ለብሰን
ባናስቀድስም በዐውደ ምህረቱ
ሁሌም ባንገኝም ባንጾምም
በኃጥያት የወደቅን ብንሆን
ከጠፉት በጎች መሃል ብንገኝም
በእምነታችን ግን አንደራደርም::
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Пікірлер: 195
@user-oy8le7bf9t
@user-oy8le7bf9t Жыл бұрын
ተመስገን ጌታዬ ኦርቶ ዶክስ ያደረከኝ አምላክ አፅያቴሳትቆ
@Mimimimi-ex8ky
@Mimimimi-ex8ky Жыл бұрын
አባት ሆይ ተመልከት ደከመን እኮ እኛ በሠው ሀገር ሆነን ቁስላችን በረታ ሀገር ሠላም ስትሆን ሠላሙ ብዙ ነው ችግራችንን ሁሉ አፍነን በኖርን መከራ በቃ በለን ኢሎሄ ኢሎሄ ኢሎሄ
@user-vr8ny3vo3l
@user-vr8ny3vo3l Жыл бұрын
እህ ቆሰልን በእውነት ጌታሆይ እርዳን እብክህ እባክህ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
እንኳን እንባችን ታበስ ጥቁሩ ልብሳችን እንደቀድሞ ነጭ እንለብሳለነ ጠላታችን ጥቁር ይልበስ
@user-vr8ny3vo3l
@user-vr8ny3vo3l Жыл бұрын
@@azebtufa7389 ያድርግልን አሜን
@mariamgelaye7255
@mariamgelaye7255 Жыл бұрын
ኡፍ ፍፍፍፍ ምን ላድርጋችሁ ዝማሬ መላዕክት ያሰማችሁ እንዲህ በአውደምህረቱ ለመዘመር ያብቃችሁ።
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Жыл бұрын
ሳስበው መሰረታቸው ከሰንበት ትምህርትቤት የወጡ ያደጉ ይመስለኛል ጉሮሯቸው በጣም ነው የሚያቀነቅነው ባላገሩ ላይም ሲወዳደሩ በነበረበት ወቅት ግን እንዲህ በመዘመር ቢያገለግሉ ምንኛ ጥሩ ነበር::
@Tube-ug4ot
@Tube-ug4ot Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ !!! ልብ የሚንካ ዝማሬ ነው በእውነት ደግሜ ደጋግሜ ብሰማዉ አልጠግበው አልሁ ማነው እንደኔ ደጋግሞ የሰማው??
@biniyenatu2118
@biniyenatu2118 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቤተ ክርስቲያናችንን ሰላም ያርግልን
@hana-21
@hana-21 Жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ አምላከ እስራኤል ፈጥኖ ደራሽ ዝም አልከን እኮ ሀፅያታችን በዛብህ አደራህን ስለ ህፃናቱ አደራህን ስለ አዛውንቱ ብለህ ማረን እግዚኦ ተሰሃለነ፫
@abaybirhanu2013
@abaybirhanu2013 Жыл бұрын
የተዋህዶን ልጆች ከሚያፅናናኛቸው አንዱ መዝሙር ነው ቃለህይወት ያሰማልን ተጨማሪ ምዝሙሮችን ቢሰሩልን መልካም ነው ባይ ነኝ
@zakzak9669
@zakzak9669 Жыл бұрын
ፀደፈጨፈፈገፐ
@wy2392
@wy2392 Жыл бұрын
አሜን አንድ ያድርገን😢🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዚሁ በዝማሬ ያፅናችሁ ወደዘፈን ሕይወት አይመልሳችሁ 🙏
@hedidiahedidia5865
@hedidiahedidia5865 Жыл бұрын
በቤቱ ያዕናችሑ (ን) ማንም ንዑሕ የለም አዎ አንድ!
@bete-yohannes
@bete-yohannes Жыл бұрын
ያለኝን ባልሰጥሽ እናት ተዋህዶ፣ አንጀቴ ይዘርገፍ ቆዳዬ ተቀዶ።
@abresh1226
@abresh1226 Жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር
@teenakonjo6648
@teenakonjo6648 Жыл бұрын
Amen.amen.amen
@yordigeze4062
@yordigeze4062 Жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ 😭😭🙏🖤
@atalelechhailu3166
@atalelechhailu3166 Жыл бұрын
😇💜💜💜 Abetu Maren Egziabeher Egna Sedetegnoch Besew Hager Honen Yewogenochachen Sekayena Mekerachew Amemen!!!
@atalelechhailu3166
@atalelechhailu3166 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@mekomulu6028
@mekomulu6028 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hanakebede282
@hanakebede282 Жыл бұрын
አቤቱ እንደ ቸርነትሕ ምሕረትን ሥጠን ጌታሖይ ማረን ማረን ማረን አጥፍቻለሑና እንደሐጣቴ ሣይሖን እንደቸርነትሕ ማረን ይቅር በለን
@tedoman-qr1dw
@tedoman-qr1dw Жыл бұрын
አቤቱ የሆነበንን አስብ አምላኬ አማን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@danielterefegulilat
@danielterefegulilat Жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ የእናቶቻችንን እና የብፁዓን አባቶቻችንን እንባ ተመልከት። የእስራኤል አምላክ ሆይ በቶሎ ና
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
አሜን 🙏🏽 ዝማሬ መላእክትን ያሰማንል🙏🏽❤️
@Kelyopa-lh7zl
@Kelyopa-lh7zl 6 ай бұрын
😥😔😔የእግዚአብሔር መምጫ ጊዜው ሳይቃረብ አይቀርም መሰለኝ ምን እንላለን ብቻ በቸርነቱ ያስበን😥⚛️✨እናም እህቶቻችን የምር በጣም ነው ደስ የምትሉት😍😍😍 ለታላቅ ክብር ያብቃችሁ እንወዳችኋለን🌺✨
@yohanishabite
@yohanishabite 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ፈጣሪችን አንድ አድርገን።አሜን
@user-yn3lp4xe3j
@user-yn3lp4xe3j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኡፍፍፍፍ ምን ላድርጋችሁ ፀሎታችሁን ይሰማ እግዚአብሔር ሀገራችንን ስላም አድርግልን
@saratasahi590
@saratasahi590 Жыл бұрын
አቤቱ ጊታኦይ አድ አድገን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የኦነብንን 😭😭😭💔☝የንንፁሐንን ደም ተፋረድ የኦነብንን አሥብ
@tseganeshadmasu2475
@tseganeshadmasu2475 Жыл бұрын
አቤቱ ጊታኦይ አድ አድገን አሜን አሜን አሜን
@richemitke6557
@richemitke6557 Жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ እና አንድ አድርገን
@user-de6et8so2y
@user-de6et8so2y 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭
@winnerreta4378
@winnerreta4378 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኩ
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Жыл бұрын
የየዛሬ የአባቶችና ምዕናን ሐዘንና ዕሮሮ ለቅሶ አንድ ቀን መልሱን ይሰጣል እውነት ይዘገያል እንጂ ፍርዱን አያጣም ያዋረደና ያቀለለ ይዋረዳል ይቀላልና 😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏 😭😭😭
@naemisemere9954
@naemisemere9954 Жыл бұрын
ማንንም ኣልከስም የኔ ሃጥያት ነው ቤተክርስትያኔን ማቅ ያለበሳት
@user-yz8dt9uh9h
@user-yz8dt9uh9h Жыл бұрын
አንድ አድርገን ሰላምን ፍቅርህንም ለግሰን😢😥😭
@user-op5gh2hn6j
@user-op5gh2hn6j Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቶቼ ።እግዚአብሔር ይመስገን ይህ የሆነው ለመልካም ነው በቤቱ አስመስለው የተሰገስጉትን ሊያጠራ ሊያበጥር ነውእና አይዞን ርትዕት ተዋህዶ የተሻለቀን ይመጣል ።
@girummax7440
@girummax7440 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በዝማሬው ያፅናችሁ
@birukfentahun9733
@birukfentahun9733 Жыл бұрын
and adrgen amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-jt2xf2ev4j
@user-jt2xf2ev4j Жыл бұрын
❤❤❤❤amen
@sumanbalkarsingh1656
@sumanbalkarsingh1656 Жыл бұрын
አቤቱ እባክህ የልባችን ሀዘን ከብዶብናል በቃችሁ በለን💔😢😢😢😢
@hannaalemu86
@hannaalemu86 Жыл бұрын
Amen amen amen ❤😢😢😢
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Жыл бұрын
እውነት 🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭
@bebawtube
@bebawtube Жыл бұрын
አንድ አድርገን
@firaolbedasa-xo8ck
@firaolbedasa-xo8ck Жыл бұрын
Ewnetnw adadrgen getahoy😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭amen
@yegoeachiso664
@yegoeachiso664 Жыл бұрын
አሜን አቤቱ የሆነብንን አስብ
@hiwot136
@hiwot136 Жыл бұрын
አቤቱ አንድ አድርገን💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
@ajemam9031
@ajemam9031 Жыл бұрын
❤❤
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
አንድ አድርገን ጌታ ሆይ ሰላምህን ፍቅርህን ለግሰን 😥😥😥ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-fi9yp8ro3o
@user-fi9yp8ro3o Жыл бұрын
ማረን ጌታ ሆይ ማረን
@dgst137
@dgst137 Жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደ ሀፂያታችን ሳይሆን እንደ ብደላችን ክፋት ሳይሆን እንደቸርነት ብዛት ማረን ይቅርም በለን እንጅ የቀድሞ በደላችንን አስበህ አታጥፋን
@ruttendale8488
@ruttendale8488 Жыл бұрын
ክርስቶስ በቃቹ ይበለን
@andualemgenetumersha
@andualemgenetumersha Жыл бұрын
amen አንድ አድርገን ጌታ ሆይ ሰላምህን ፍቅርህን ለግሰን 😥😥😥ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@aynishaynich8520
@aynishaynich8520 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አንድ አድርገንጌታ ሆይ🙏🙏😭😭😭😭😢😢😢🙏🙏🙏
@BirukWolde-mn6hi
@BirukWolde-mn6hi Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማችሁ እንዲህ በአውደምህረቱ ለመዘመር ያብቃችሁ
@shimzewge1195
@shimzewge1195 Жыл бұрын
እባክህን ፈጣሪ ሆይ አስበን! እየደሰረብን ያለውን ተመልከት፣ ለዲያብሎስና ለተከታዮቹ ጥቃት አሳልፈህ አትተወን፣ ተሰፋችንና መመኪያችን አንተው ነህና።
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
God blessed alls ethpiopia people forever 💚 💛 ❤ 💚 💛 ❤ 💚 💛 ❤ 💚 💛 ❤
@beziabey2656
@beziabey2656 8 ай бұрын
Amennn ebakihe teareakiean bekichu bealien miesanhe yealimena.....😢😢😢😢
@fekaduteferra4384
@fekaduteferra4384 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የባረካችሁ እና የመረጣችሁ ልጆች ናችሁ። ሁልጊዜ ድምፃችሁ ስለ ፍቅር ነው። ኢትዮጵያን ስትሏት ውበቷ ይደምቃል። ለተዋህዶ ሀይመኖታችንም አለኝታ ናችሁ። በናንተ ዓለማዊ ቃልና ድምፅ ምንም የለም። በርቱ!!!
@sosinahaddis7967
@sosinahaddis7967 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናንተ ልጆች እባካችሁ ወደ ዘፈን አትመለሱ በዚሁ በዝማሬ ማገልገል ይበጃችኋል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@mesereteshetie4520
@mesereteshetie4520 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 Жыл бұрын
Amen 1 አንድ አድርገን 😭😭😭😭😭
@sinatesfay1468
@sinatesfay1468 Жыл бұрын
Amen 1 አንድ አድርገን
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Жыл бұрын
አሜን ፫እውነት አንድ አድርገን😭☝️
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
😭😭🖤🖤🖤🖤🖤 እድ አድርገን ሰላምህን ፍቅርህን ደግሰን🖤🖤😭
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 Жыл бұрын
kale hiwot yasemalin!
@haregyoutube
@haregyoutube Жыл бұрын
አሜን ሰላም ስጠን
@mlibra1473
@mlibra1473 Жыл бұрын
አሜን ፩ አድርገን፤ የሆነብንንም አስብ ቅዱሱ እግዚአብሔር ።
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
ቤተክርስቲያን ሆይ ምነው ተረበሽ 😢😢💔💔
@selam1624
@selam1624 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን🙏😭😭😭⛪️🙏
@user-zc8jx9di8e
@user-zc8jx9di8e Жыл бұрын
ዝማሬመላክትያሰማልን
@binyamtefera1219
@binyamtefera1219 Жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@fiyorina7896
@fiyorina7896 Жыл бұрын
በሰው ሃገር ቆሰልን ስለተዋእዶ ታመምን እዛ ሆነነ ሰማእት ብንሆን ብለን ተመኘን ኣቤቱ ሃረችን ዝም ኣትበል😂
@eyuelkassahun7053
@eyuelkassahun7053 Жыл бұрын
bemariam mezmur awtu zefen yikribachu
@birtukankassu7356
@birtukankassu7356 Жыл бұрын
😭😭😭😭🙏🙏🙏
@Selam160
@Selam160 Жыл бұрын
አንድ ያድርገን አሜን ሀገር ሰላም ስትሆን ነው ሁሉም ሚያምረው በቃችሁ ይበለን
@user-pn2fb3tr2p
@user-pn2fb3tr2p Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በቃ በለን የሆነብንን አስበን የኔ አባት ይቅር በለን
@meazeiyoutube7928
@meazeiyoutube7928 Жыл бұрын
😭😭😭🕯🕯🕯🕯ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😭😭🕯🕯
@elshadaykonjo9509
@elshadaykonjo9509 Жыл бұрын
የኔ አባት በቃችሁ በለን ይቅር በለን
@asdgghjk6748
@asdgghjk6748 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hannaalemu86
@hannaalemu86 Жыл бұрын
Ayzhochu frdejie amlakenen nawe 😢😢😢😢😢❤❤❤
@lucychala4174
@lucychala4174 Жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አቤቱ ማረን ማረን ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭
@user-hm5ku6me2z
@user-hm5ku6me2z 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ : ሰው በሚጠፋበት ዘመን እግዚአብሔር ሰው ይፈልጋልና በተሰጣችሁ ፀጋ እስከመጨረሻው እንድታገለግሉ እግዚአብሔር ያፅናችሁ :: አደራ አደራ አደራ እንላለን ታላላቆቻችሁ :
@WeleteHana
@WeleteHana Жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ
@user-gx1pc5nz7i
@user-gx1pc5nz7i Жыл бұрын
😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አዲያርገን ቸሩ መዲሀኒያለም 😭😭😭😭😭
@user-ed9tu2vi1w
@user-ed9tu2vi1w 6 ай бұрын
😢😢😢
@shiferawfurgesa9195
@shiferawfurgesa9195 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እሱ በቃ ይበለን
@zmzm4577
@zmzm4577 6 ай бұрын
አድ አድርገን ጌታየሆይ 😢😢
@LemlemDegesa
@LemlemDegesa 6 ай бұрын
ጌታሆይ አንድ አድርገን❤❤❤❤❤❤❤
@gelatch24
@gelatch24 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን 21 ሚዲያ እናመሰግናለን
@eyerusalemyy1815
@eyerusalemyy1815 Жыл бұрын
💔💔💔
@betibetibalachoo7385
@betibetibalachoo7385 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@shemelistube2174
@shemelistube2174 Жыл бұрын
ዋውውው እግዚአብሔር ይባርካችው እንዴት ድንቅ የሆነ መዝሙር መሰላችው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@meazaayele4491
@meazaayele4491 Жыл бұрын
😥😥 አሜን አንድ ያድርገን 🤲
@mebrateayele7499
@mebrateayele7499 6 ай бұрын
አሜን
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
Peace & Love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 6 ай бұрын
💔💔💔😭😭😭
@kabtamuabayneh4061
@kabtamuabayneh4061 Жыл бұрын
አቤቱ አንድ አድርግን የሆነብንን አስብ
@nigusumesele166
@nigusumesele166 Жыл бұрын
KALEHIYWOT YASEMALIN!!!
@anegach9112
@anegach9112 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ሰጠን🙏🤲😭😭😭😭😭😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛላችሁ🙏🤲❤️
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
ኦፍፍፍ አቤቱ የሆነብን አስብ እግዚአብሄር
@bireyohanes1467
@bireyohanes1467 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማችሁ። በቤቱ ያጽናችሁ ሁላችሁንም።❤️🙏
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Жыл бұрын
አቤቱ የሆንብን አስብ እግዚአቤሔር እዉነት አቤቱ የስበን 💒💒💒✝️✝️💒💒💒😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔🙏🏿👆👆
@abenezeradugna267
@abenezeradugna267 Жыл бұрын
KALE HIWOTN YASEMALN... ABETU YEHONEBNN ASB🙏🙏🙏 #አንዲት_ቤተ_ክርስቲያን_አንድ_ሲኖዶስ_አንድ_ፓትርያርክ
@yewbubneshdabaash8461
@yewbubneshdabaash8461 Жыл бұрын
Abetu yehonebnn asb 😢😢😢💔💔💔🙏 kale hiwotn yasemaln
@deesdoos6676
@deesdoos6676 Жыл бұрын
ተዘከር እግዚኦ ሰላመ አሃቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 Жыл бұрын
አሜን አንድ ያድርገን ቸሩ እግዚአብሔር! ተባረኩ
@user-yb1ns7tv9d
@user-yb1ns7tv9d 10 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 817 М.
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 10 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 7 МЛН
ህመምተኛው ልጅሽ ቆሜያለሁ ከደጅሽ  ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ
9:14
ቅዱስ ፊልጶስ Kidus Philpos አርብ ጉባኤ
Рет қаралды 9 М.
ልዩ አጓጊ እና አስተማሪ ዝግጅት....ወጥ ውስጥ ጋዝ ጨምሬ ነበር።
1:30:34
ንፁህ ደምን አፈሰሱ || ወቅታዊ || በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
1:17:46
ጉባኤ ዘተዋሕዶ-Gubae zetewahdo
Рет қаралды 86
ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ @21media27
13:54
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 МЛН
አቤቱ የሆነብንን አስብ ዘማሪት ጸዳለ ጎበዜ
9:10
ሰዋስው ሚድያ(sewasiwu media )
Рет қаралды 3 М.
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН