ለእንጨት ቤት ሰሪዎች 40 ቆርቆሮ ቤት ለማሰራት ስንት ብር እንደሚጨርስብን ሙሉ መረጃ ቀረበ

  Рет қаралды 47,881

አብሮነት Tube Abronet Tube

አብሮነት Tube Abronet Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 164
@abronettube
@abronettube 3 жыл бұрын
ሰላም የቻናሌ ቤቸሰቦች በሙሉ t.me/abronet_tube_kemise አዲሱን የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ
@دارالسلام-د8ص
@دارالسلام-د8ص 3 жыл бұрын
ቴሌግራም እቢአለኝ
@jamilajamila1544
@jamilajamila1544 3 жыл бұрын
አህለን ፊክ
@ሀይክዘኢትዮጵያ
@ሀይክዘኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድም
@ሀይክዘኢትዮጵያ
@ሀይክዘኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
50ቆርቆሮ ተገርፎ እደገና ጅብሰም ኮኒስ ተሰርቶ ስንት ብር እንደሚፈጅ ንገረን
@-Ele
@-Ele 3 жыл бұрын
አብሩነት ፍጥነትህ ይመቸኛል ቀጥልበት ። ሰዉዳቹ ቤተሰብ አርጉኝ
@SameeraShaikh-s6w
@SameeraShaikh-s6w 3 ай бұрын
ጀዛ ከአለ ኸይር
@KubraCute-lo1fh
@KubraCute-lo1fh 8 ай бұрын
እናመሠግናለን
@رحمةسيد-ج7ه
@رحمةسيد-ج7ه 3 ай бұрын
በጣምእናመሠግናለንኢሸኣላህወላሂ
@رحمةسيد-ج7ه
@رحمةسيد-ج7ه Ай бұрын
👍
@griAashagri-ns4dg
@griAashagri-ns4dg Ай бұрын
በጣም እናመስግናለን
@bintaby1099
@bintaby1099 3 жыл бұрын
የ60ቆርቆሮ ስት ነው በአላህ ስራልን እኔ ሀገራችን ሰላም ከሆነ አሁን ልሰራ ነው
@munamohammad6044
@munamohammad6044 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሪፍ አረገህ ነው ያስረዳሃን
@Aumfwuzan-q3s
@Aumfwuzan-q3s 8 ай бұрын
ጀዛኪላሁ ኸይር
@LoloIolo-g8p
@LoloIolo-g8p Ай бұрын
👍👍👍❤❤
@እናቴየመኖሬተስፍናት
@እናቴየመኖሬተስፍናት 2 жыл бұрын
ማሽአላህደሥእሚልአቀራረብነዉ ጀዛክላህኸይረንወድም
@zedzuzu883
@zedzuzu883 2 жыл бұрын
በጣም የሚደነቅ ነገር ማአሻአላህ
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 8 ай бұрын
እነመሠንልን🎉🎉🎉🎉
@monanajash1007
@monanajash1007 Жыл бұрын
የኔ ሀቀኛ🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍
@رحمةسيد-ج7ه
@رحمةسيد-ج7ه 3 ай бұрын
በጣምተመቾቶናልወላሂበርታልንኢሸኣላህወዴፊትበናተነዉ
@EmbetGirma-fm7me
@EmbetGirma-fm7me Жыл бұрын
Selam sela asaa qoroqoroo Lamasaratii main Alii fajalii seralenyii❤❤ 55
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 Жыл бұрын
ለኩሽና ሰላሳ ቆርቆሮ ስትብርነውየሚጨርሰው ንገረኝወድም
@galaneb2340
@galaneb2340 2 жыл бұрын
Tabrek, wandem❤❤
@ፋፊነኝከወሎ-ገ7ኀ
@ፋፊነኝከወሎ-ገ7ኀ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@aminahassen2418
@aminahassen2418 3 жыл бұрын
Thankyou
@አለምየገብርኤልልጅነኝ
@አለምየገብርኤልልጅነኝ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድም በርታ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለንወድማችን
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 3 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላምያርግልን
@محمدامام-د8خ
@محمدامام-د8خ 3 жыл бұрын
👍👍
@ፋፊነኝየከሚሴዋ
@ፋፊነኝየከሚሴዋ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@ቅድሚያለተውሂድ-ቀ6መ
@ቅድሚያለተውሂድ-ቀ6መ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድማችን በርታ
@የእናቶአፍቃሪ
@የእናቶአፍቃሪ 3 жыл бұрын
በጠም አሬፍ ማስረጃነዉ እናመለግነለን ቀጥልበት
@sarayayi6928
@sarayayi6928 2 жыл бұрын
Enamsgenalen🙏🙏
@muhudinsied3331
@muhudinsied3331 3 жыл бұрын
ما شاء الله مره حلو
@yusrayoutube1243
@yusrayoutube1243 3 жыл бұрын
የት አከበቢነው አደረ መልስ
@hsggts6207
@hsggts6207 3 жыл бұрын
ጥሩ ማስረጃ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን
@zedzuzu883
@zedzuzu883 2 жыл бұрын
❤❤❤
@ማረይከበደ
@ማረይከበደ Жыл бұрын
❤😊
@tube-sw3uc
@tube-sw3uc 3 жыл бұрын
እንድንሠራ ሣይሆን እንዳንሠራ መሠለኝ ምክርህ አሁንኳ እ 🙄🙄🙄🙄 ምን ጉድ ነዉ ጎበዝ እኔ ሁሉንም በመቶ ሽ ይጠቃለላል እያልኩ ኧረ ከባድ ነዉ
@MeryemHussen
@MeryemHussen Жыл бұрын
አተ ሀቀኛ ነህ አላህ ይጨምርልህ
@Alemeto-x1e
@Alemeto-x1e 6 ай бұрын
ዋወ
@zeharahassen4598
@zeharahassen4598 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ወንድሜ
@zahraethiopian9117
@zahraethiopian9117 2 жыл бұрын
ኮርኒስ ላሰራ ነበር የብላስቲክ ይሻላል የጅምሰም ያሰራችሁ ንገሩኝ
@TamaraSamha
@TamaraSamha Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@mesiyoutube4186
@mesiyoutube4186 2 жыл бұрын
40 ቆርቆሮ ስንት ክፍል ያሰራል እባክህ መልስልኝ
@mekdesbussha2766
@mekdesbussha2766 3 жыл бұрын
Enameseginalen wendemachin tesifa eyeseten new betam
@faxumtube4932
@faxumtube4932 3 жыл бұрын
Wdime isiki amisiti kifila betalama sarata sitayasifaliganala. Inadamo amisiti kifila yamisara botabasita yiganyala balaha malisilinya💜
@allqua4182
@allqua4182 Жыл бұрын
የማቼ ነው ብድዮው አድስ ነው ዎይ🙄🙄🙄 ንገሩኝ በለሃ
@aliatala1942
@aliatala1942 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እስኪ ጃማ ደጎሎ የምታውቀው ባለሙያ ካለ አገናኘኝ ከወር በኋላ ቤት ለማስጀመር እያሰብኩ ነበር ግን የማውቀው ሰው የለም
@رحمةسيد-ج7ه
@رحمةسيد-ج7ه Ай бұрын
ቦታፈልጉልንእስኪዴሴእናተኑነዉየማሰራዉላሂ
@tube2530
@tube2530 3 жыл бұрын
ለ65 ቆርቆሮ ኮርኒስ ስንት ይፈጃል ?
@hayath8795
@hayath8795 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@sarahalia7921
@sarahalia7921 Ай бұрын
ክላሱ ስንትነዉ ወድም አለም??
@SaraSh-i8t
@SaraSh-i8t 3 ай бұрын
60 ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ይፈጃል ጥቅቅ አድርጎ ለመስራት በፈጠረህ ስራልን
@asiyloveasiyloveasiylove6244
@asiyloveasiyloveasiylove6244 3 жыл бұрын
እኔ የምልህ ወንድም አለም 60 ቆርቆሮ በብሎኪት ለመሰረት በአሁን ሰአት ሰንት ይጨርሳል ??? ሲቀጥል 60 ቆርቆር ለመሰራት ሰንት ካሬ ነወ የሚፍጅ ከችልክ መልስልኝ እሸ ወንደም አለም
@fafesied2564
@fafesied2564 3 жыл бұрын
ማሻአላህ።ወድማችን
@yenawaaylewa2736
@yenawaaylewa2736 2 жыл бұрын
የመቸ አመተ ምህረት ነው
@zemzem69
@zemzem69 2 жыл бұрын
አረ ኣዲሥ ኣበባውሥጥ እንዲህ ይቻላል ወይ መልሥልኝ
@seadamohammed2897
@seadamohammed2897 2 жыл бұрын
ወዓለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በዚህ ሰአት 60ቅርቆሮ ለመስራት ስንት ይፈጃል ወንድም
@suadsaed2593
@suadsaed2593 3 жыл бұрын
ወድሜአይተህእዳታልፈኝእናበሁንሰአትያለውንንገረኝቆርቆሮናሚስማር እጨትገዝቻለሁ
@momlove3589
@momlove3589 3 жыл бұрын
ዋአለይኩሁም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለል ወድም እኔ ጥያቄ ሶስት ክፍል በቦለኬት ለማሰራት ስንት ብር ይፈጅብኛል በአላህ መልስልኝ እጠብቃለሁ ጀዛከላህ ኸይር 🌹
@wowwow4098
@wowwow4098 2 жыл бұрын
እኔም መስራት እገልጋለሁ ግን ሰሪ ማናው
@rahmetseid3998
@rahmetseid3998 2 жыл бұрын
ወንድሜ በአላህ መልስልኝ ባሁን ሰአት ስት ይፈጅብኛል ስልሳ ቆርቆሮ ለመስራት ቆርቆሮ እና ሚስማር ውሀልክ ለማሳሰር ድጋ ስት ይፈጅብኛል በአላህ መልስልኝ
@galaneb2340
@galaneb2340 2 жыл бұрын
Ahunis, ba, min huneta, lay, yeganyal?
@فاطمهمحمد-و7و5ق
@فاطمهمحمد-و7و5ق 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@seadamohammed2897
@seadamohammed2897 2 жыл бұрын
እና ደግሞ 85ቆርቆሮ ጅብሰንና ኮርኒስ ስንት ይፈጃል?
@selamselam805
@selamselam805 3 жыл бұрын
👍👍
@kalkidanadmas760
@kalkidanadmas760 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ፍቃድህ ቢሆንየ 20 ቆርቆሮ እስኪ ንገረኝ በቪዶ ባችል በኮሜት ንገረኝ 🙏
@AAa-qj8hb
@AAa-qj8hb 3 жыл бұрын
መረጃው በጣም ጥሩ ነው
@ልጅኤMየወድሞቼሲስ
@ልጅኤMየወድሞቼሲስ 3 жыл бұрын
የትሀገርነው?
@selamselam805
@selamselam805 3 жыл бұрын
ye boleket bet 110 Kare lay yarefe bet ye Adama kororo be kare sint yebalali litgemitlin tchilalek? Lelaw ye Adama korikoro hono ende Akimachins le boleket bet yehonali yemitlewn Hasan btagaran? Amesegnalew slemiseten stekam merja🙏
@መሃዲዩቱብ
@መሃዲዩቱብ 3 жыл бұрын
በጠም አማሰግናላው ወንድሜ የጠበኩክ ነበር መሬት ገዝቼ ልሰራ ግራ ገብቶኝ ነበር ?
@mdhayatu7814
@mdhayatu7814 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ጥሩ ማረጃ ነው
@sayedahmada3998
@sayedahmada3998 2 жыл бұрын
ወአለአይኩም አሰላም ወራህማቱለሂ ወበራከቱሁ ጀአዘከለህ ወኳይራን ወንድማችንን ያአሁንን ያቤት ዲዘይን ቢታገራን እቅርታታ
@vvpp2845
@vvpp2845 2 жыл бұрын
የትነውያለህው
@فاطمهمحمد-ظ6م5ر
@فاطمهمحمد-ظ6م5ر 3 жыл бұрын
85 ቆርቆሮ የፕለስቲክ ኮርኒስ ለመሰረት ስንት ብር የስፈልገኘል
@haseamir612
@haseamir612 Жыл бұрын
Sint kilas yihonal 40korkoro
@frwrwe3792
@frwrwe3792 3 жыл бұрын
ወድማችን በጣም በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ሰላምህ ተባረክ በጣም ደስየሚል ምክርነዉ በመኮይስ
@jainabbhu1609
@jainabbhu1609 3 жыл бұрын
አሰለም አለይኩም ወድሜ ሰለምነው 70 ቆርቆሮ ለመሰረት ሰነትቢር እንጨረሰለሁ የኢጨት
@حياه-ح7ج
@حياه-ح7ج Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ 127ካሬ ቦታ ስንት ክፍል ቤት ይሰራል በፈጣሪ እንዳታልፈኝ በኮሜንት ቢሆንም አስቀምጥልኝ
@eshetudubela9891
@eshetudubela9891 2 жыл бұрын
አሰለማሌይኩም
@romanyoutube9518
@romanyoutube9518 3 жыл бұрын
500000 ሽብር 80 ቆርቆሮ ይሠራልኛል ወይ መልስልኝ በአላህ ❤️
@halimakmakle4745
@halimakmakle4745 3 жыл бұрын
ወንድሜ 90 ቆርቆሮ ውሀልክ ለማሣሠር ሥንት ብር ያሥፈልገኛል?
@amenahusen5481
@amenahusen5481 3 жыл бұрын
Aselamaleykum werahmetulahi wberkathu boloket bet lemesrat 60 korkoro baTekalayi snt bire yifejall
@ayshatube9546
@ayshatube9546 3 жыл бұрын
አህለን masheallih
@ዜድየSሀላልነኝአላህሙዱሊ
@ዜድየSሀላልነኝአላህሙዱሊ 3 жыл бұрын
በአሁንሰዓትሁሉምነገርውድነው የጀመርኩትነበርጨርሱልኝስል ውድነውአሉኝአሁን
@tube-xm4ii
@tube-xm4ii 3 жыл бұрын
ወንድሜ ከሚሴ ከተማ ህጋዊ ቦታ በሰንት ይገኛል 😿
@madinam919
@madinam919 3 жыл бұрын
80ቆርቆሮለመስራትስትብርይፈጅብኛልወድም
@seadamohammed2897
@seadamohammed2897 3 жыл бұрын
እስከፊኒሺንጉ ነው ወይስ የጠቀስከውን ብቻ 250ሺ
@yawebdar33yashe37
@yawebdar33yashe37 3 жыл бұрын
1 መኪና ድንጋይ ሥንት ነው አሽዋ ዋጋ
@مباركادريس-ع1ظ
@مباركادريس-ع1ظ 3 жыл бұрын
10000
@فاطمهمحمد-ظ6م5ر
@فاطمهمحمد-ظ6م5ر 3 жыл бұрын
ወንድሜ 76 ቆርቆሮ ውሃ ልክ ለመሰረት ስንት ይጨርሰል በአላህ መልስልኝ
@galaxycom4205
@galaxycom4205 3 жыл бұрын
፧👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@meimeiali9659
@meimeiali9659 Жыл бұрын
Eshi kifili hageri hedachu tiseralachu woyi
@ያአላህሶብርስጠኝ
@ያአላህሶብርስጠኝ Жыл бұрын
በልሱኑ ላይ ግርፍ አስመትተውብኝ ይሄው ሊላጥ ነው
@tamutfyoutube7562
@tamutfyoutube7562 3 жыл бұрын
Bereta wodeme enamesaganale
@ayshatube9546
@ayshatube9546 3 жыл бұрын
እኔ ብር ተበልቻለሁ 100 ቆርቆሮ 25.000ብር ለማሀንዲሱ
@ለሀዉለዉላቅወተኢላቢላህ
@ለሀዉለዉላቅወተኢላቢላህ 2 жыл бұрын
ከሚሴ ስሚቶ ስንትነዉ
@አልሃምዱሊላህ-ቀ1ጐ
@አልሃምዱሊላህ-ቀ1ጐ 8 ай бұрын
የመቸነዉ
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
የብርት ቀለም አይገባም እንዴ የጭቃ ቤት ለመስራት ስንት ክላስ ነዉ ሚሰራዉ 40 ቆርቆሮ
@babohussein1239
@babohussein1239 2 жыл бұрын
የመቼ ነው
@حمزهالانصاري-ح4ل
@حمزهالانصاري-ح4ل 2 жыл бұрын
ለኔ የተሰራቤት በመርሳ ፍልግልኝ ወድሜ የተጀመር
@አንሻዩቱብ-የ6መ
@አንሻዩቱብ-የ6መ 3 жыл бұрын
60ቆረቆሮ የቡሌኬት ቤት ለመሥራት ስንት ብረ ይፈጃል
@seidabdelkader1235
@seidabdelkader1235 3 жыл бұрын
እንዲኣይነት ዲዛይን የእንጨትግርፍ ስሚንት
@SameeraShaikh-s6w
@SameeraShaikh-s6w 3 ай бұрын
ወንድሜችን ለኜ 80 ቆሮቆሮ ቢቻ ስራምክ ሲራልኝ ከዋካ እሽ
@somali3266
@somali3266 2 жыл бұрын
የመቸነው
@amina0099-h9k
@amina0099-h9k Жыл бұрын
ኧረ 250 ሽብረ አልበቃኝም 40 ቆረቆሮ ሆ አሁን ላይ ከሆነ አይበቃም እከግረፍብቻነው የሆነው ከግረፍ በሆላ ያለውስ
@እናቴየመኖሬተስፍናት
@እናቴየመኖሬተስፍናት 2 жыл бұрын
75ቆርቆሮቤትኮርኒስሥትይፈጃል
@alinecell1438
@alinecell1438 3 жыл бұрын
65 korkoro la girif ina lisin sinit biri yibakl ina sinit kuntl simnto
@دارالسلام-د8ص
@دارالسلام-د8ص 3 жыл бұрын
መሬቴ አለኝ ቤቱን የሚሰራ ባል ፈልጉልኝ
@ssjhhh4348
@ssjhhh4348 3 жыл бұрын
እኔ እሳረለው
@vvpp2845
@vvpp2845 2 жыл бұрын
እጨትእራያቆቦታደርሳላቸሁ
@zebibaendris-t9x
@zebibaendris-t9x 2 ай бұрын
ኧረ ባክህ አረጋጋው ይሄ የመቼ ቪድዮ ነው በስንት ዓ.ም እንደሆነ አላውቅም በ2017ከሆነ ሁሉም ሂሣብ ስህተት ነው
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.