KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ወሳኝ መረጃ 70 ቆርቆሮ ቤት ከመሰረቱ እስከ ፊኒሽንጉ ለማሰራት በ2017 ስንት ይፈጃል
14:09
Anchor Media ''የዶ/ር አንዱዓለም ዳኜ ገዳዮች የአገዛዙ ወታደሮች ናቸው'' የአማራ ፋኖ በጎጃም
9:41
Support each other🤝
00:31
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
የህታችንን ቤት በትንሽ ብር አሰራንላት፤የመዝጊያው ዋጋ፤ወው በጣም ያምራል፤ምርጥ መረጃ
Рет қаралды 13,481
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 42 М.
መርከዝ Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 139
@ቤሊወለየዋ
Жыл бұрын
ማሻአላ በጣም አሪፍ ነው እኔም አሰራ ነበር እራቃችሁኝ ተመረጎ ሲጨረሰም አሳየን ወድም
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
Жыл бұрын
መሽአሏህ ሲያምር
@mameLove-w5b
Жыл бұрын
በርቱ ወድሞቸ
@hanantube6915
Жыл бұрын
ቤቱ ሥት እደፈጀ ብነግረን ጥሩነበር የበር ዋጋ ለመናገር ተንዛዛህ
@MastewalAlebachew-gc2bi
Жыл бұрын
በጣም ነዉ የማምረዉ
@Ddfghjkuygbn
Жыл бұрын
ዋጋው አሪፍ ነው
@Lbaba-jt6kw
5 ай бұрын
ማሻአላህ
@zakirgetahon168
Жыл бұрын
መጀመሪያሢገጠም፡አሪፍነው
@dizayiner3871
Жыл бұрын
ስንት ጨርሰ እጨቱ ከነዉሀ ልኩኩ ተናገር
@hayaomar8089
Жыл бұрын
ሰላም ልሙጡው ላሚርአ ስንትነው በአሁኑውዋገአ መስተይትየለለው ልሙጡው ስንትነው
@Sofi-mameTube
Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ነው የሚያምረው
@BintSeidTube-ts6lh
Жыл бұрын
እህቶች እንደው ስደት ላይ ሆናችሁ ጨራርሳችሁ ነው መምጣት ወላሂ እኔ ይሄው ሳልጨርስ መጥቼ ጨንቆኛል ለሰርቢስ በር እያሰራሁ ነበር አሁን ላይ ዋጋው ሰማይ ነው ።
@ሰዎኛለሰዎችሚዲያ
Жыл бұрын
እህቴ እስኪ ምከሪኝ እኔ ታች ኛውን ብቻ ሰርቸ ላይ ኛውን ሀገርም ቢሆን ሄደሽ ትሰሪዋለሽ አከራይተሽ እየደራሽ ይሉኛል እንግዲህ የስደትን ነገር ታውቄዋለሽ እድሜም ይሄዳል
@BintSeidTube-ts6lh
Жыл бұрын
@@ሰዎኛለሰዎችሚዲያ ምኑ ነው ታችኛው /ሊሾ ማለትሽ ነው ደ ?
@ሰዎኛለሰዎችሚዲያ
Жыл бұрын
@@BintSeidTube-ts6lh አይደለም የጀመርኩትG+1ነው እና ስጀምርው ያሰብኩት ሁሉም በርከሰ ነበር ግን ገና ከመጀመሬ ስሜንቶም ሁለት ሽይ ገባ ብሬን ተሎ ጨርስኩ ከመጣሁም አስር አመት ሞላኝ ሀገሬ መግባት እፈልጋለሁ ግን ገና አላለቀም የታችኛውም ገና ልስን ነው ሰራሜክ ጅብሰም ቀለም ሁሉም ገና ነው
@HayatEndris..Ethiopa
Жыл бұрын
@@ሰዎኛለሰዎችሚዲያ ኧር በአላህ እደምንም ጨርሽና ሂጂ እዛ ከሄድሽ ምጨምርሽ ልታሥጨርሽው ብዙ ነገር እኮ አላለቀም ፣ፊኒሽግ ደግሞ ብዙ ይፈጃል አላህ ይርዳሽ
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
Жыл бұрын
ወድሜ ለ75 ቆረቆሮ ሥትጀሡም ይወሥድብኛል ማለቴ ሥት ከረጢት እዳታልፈኝ በአላህ🙏🙏🙏
@سعيدسعيد-ذ8ه2ظ
9 ай бұрын
ماشاءالله
@አዳ1fp
9 ай бұрын
👍👍👍ከሁለት ወረቡሀላ እሺአላህ
@fhhg907
Жыл бұрын
ወላሒ እህቶች እዳትበሉ እኔ አንድ ትልቅ ፍሬች ዶር እና ትልቅ መስኮት በ29ሽብር ነው ያሠራሁት መስታወቱ ለብቻው ነው ሳምንት አልሞላም ቤተሰው ይብላቹ ዩትዮበሮች ውድ ናቸው ለምሳሌ በራሳቹ ከሆነ ይሔ 60ሺ አይበልጥም
@አላህወኪል-ጸ2ጀ
Жыл бұрын
እህቴ ድረጃ አለዉ እኔ መቶ 20ሺ ነው ያሰራሁ
@አላህወኪል-ጸ2ጀ
Жыл бұрын
እህቴ ድረጃ አለዉ እኔ መቶ 20ሺ ነው ያሰራሁ
@fhhg907
Жыл бұрын
አቃለው ቀጭኑ እስከ25አለ የኔው ወፍራም ነው በጣም አሪፍ ሚባለው ነው ከሰውዬው አገናኝተውኝ ከሱጋር ነው የተዋዋልኩት
@አላህወኪል-ጸ2ጀ
Жыл бұрын
@@fhhg907 የተ ነው ቦታው
@ዝምታወስጤነውYouTube
Жыл бұрын
እኔ42ሸነውየገዛሁት እና እሰውቤት ገብቶ መፈትፈቱጥሩአይደለም በርምርጥነው እደደረጃውይለያያል
@Amarita808
6 ай бұрын
ሳይመረግ በሩ መገጠሙ አሪፍ ነው እና እኔም ላስገጥም ምን ትመክሩኛላቹ ከተመረገ በህላ ብዬ ትቼው ነበር እኮ
@GhjLkj-j3y
3 ай бұрын
❤
@huassein
Жыл бұрын
ماشاء الله👌👌👌
@Ddfghjkuygbn
Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@workeueasenakew9039
Жыл бұрын
እኔ ምለው ግን ወሎ ውስጥ ብቻነው ወደጎንደር አትሄዱም እንደምናየው ከሆነ ስራው በጣም ያምራል
@prettythayebabirehon2778
Жыл бұрын
ከ150ካሬ መሬት ስንት ቆርቆቆ ይሰራል መልስልኝ
@SeYa13579
Жыл бұрын
ያለ መቃን መዝጊያና በር ገና ሳይ ሲመረግ ውበቱን አያጠፋውም?
@prettythayebabirehon2778
Жыл бұрын
ለምን ኮመት አመልስም ውዴሜ
@fatumaomer5422
Жыл бұрын
ወንዲሜ በርታ እኛንም አላህ ያበርታን ለምጠይቅህ ጥያቄ አይተህ እዳታልፍብኘ ከተመረገ ወዲህ በር ቢገጠም ችግር አለው ወይ ሲቀጥል ከመገረፋ እና ሊሾ ከሚደረገው የቱ ይቀዲማል??? መልስስስ ወንዲሜ
@merkztube
Жыл бұрын
ችግር የለውም ግን መጀመሪያ ቢገጠም ጥሩ ነው መገረፍ ይቀድማል
@fafesk3um
Жыл бұрын
የኔምጥያቄነበር
@MadinaAhmad-o2t
Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Hነኝወሎየዋ-b9b
Жыл бұрын
ማሸአላህ
@masemase4938
Жыл бұрын
ወንድም የዉሀ ልክ ድጋይ የት ይገኘል እስኪ አናግረኘ
@susuzuzuyoutube6742
Жыл бұрын
1ኛው የላመራ በር ሥትነው ዋጋው አደኛ የሚባለውሥ ምን አይነት ላሜራ ነው ብታሳየን
@SarahSarah-zl3vs
Жыл бұрын
መስተዋቱ በስንት ነው የምገዛ ?
@HayathHyath
6 ай бұрын
ውርጌሳ እሚሸጥ ቤት አሳየን ወድም
@BintSeidTube-ts6lh
Жыл бұрын
ግን ሳይመርግ በር ማሰራቱ ልክ ነው ደ ? ውሀ ጭቃ ምናምን ሲነካው ይዝጋል እኮ
@samkfn3321
Жыл бұрын
ሃርፉ ተገጥሞ ስመረግ ነው ቡሃላ ስገጠም ይጣመማል እጨቱ
@BintSeidTube-ts6lh
Жыл бұрын
@@samkfn3321 አሃ ለዛ ነው የኔ በሩ በደንብ አይዘጋም ተጣሟል
@samkfn3321
Жыл бұрын
@@BintSeidTube-ts6lh ወላሂ አወ ይጣመማል ተመርጎ ስገጠም ይባላል
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
Жыл бұрын
ታይመረግ ነዉ መገጠም ያለበት እኔም ታይመረግነዉ የገጠምኩት
@hiareg-oz3ot
9 ай бұрын
@@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢtemrgo sabek new telkt sabik
@AyalechEjeresa
5 ай бұрын
Esa jirtuu isini
@ayshamasafi1107
Жыл бұрын
መሸአላህ አራፍ ነው
@GhjLkj-j3y
3 ай бұрын
Apom
@shfiraw916
Жыл бұрын
ወልደያ ፈልጌ ነበር ቀጥርህን እባክህ
@Maqdas-n7k
8 ай бұрын
ሳይመርግ መገጠም ይችላል ወይ እስቲ ንገርኝ መርሳ
@merkztube
8 ай бұрын
አወ ይቻላል
@Sahala-ph4gl
2 ай бұрын
ለኔም ስሩልኝ ኮቻ
@አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@እሙሠአዳ
Жыл бұрын
ወድምቤቴንእሚገርፍልአሳውቀኝ
@merkztube
Жыл бұрын
እሺ የት ነው
@እሙሠአዳ
Жыл бұрын
@@merkztube ሀራነኝወድምየ
@fgbh865
Жыл бұрын
ወንድም እኔቆቦ በዚህ ሳምንት ሰኔ ወር ከገባ በር አስገጥሚያለሁ ልክ እደሱ ነው የኔ የደረጃም አጥርም አለው የከፍልኩት 160 ሺ ነው ግን እኛጋ በጣም ውድ ነው የምር 😢
@GenetA1227
Жыл бұрын
ትክክል ነሽ እኔም ቆቦ ነኝ
@GenetA1227
Жыл бұрын
ስንት ቆርቆሮ ነው ቤትሽ 😊
@fgbh865
Жыл бұрын
@@GenetA1227 88
@እንዴግቲዮብ
Жыл бұрын
ስንት በር ነወ ያቺ
@GenetA1227
Жыл бұрын
@@እንዴግቲዮብየኔ 70ቆርቆሮ ነው አንድ ትልቅ በር እና 2በር
@ያአላህበሪያናኝ
Жыл бұрын
ሜትር ስት ነው ወጋው? እፈልገለሁ
@bdhf9370
Жыл бұрын
.ማሻአሏ እስቲ የቡለኬት ቤት አሳየኝ ከቻልክ
@wert6163
Жыл бұрын
🥰🥰❤️🥰🥰❤️❤️
@iugggiuytf2049
Жыл бұрын
ስልክህን አስቀምጥ
@Truyegzehaye-lq8pv
Жыл бұрын
ወይ አለማፈር ብትንሽ ብር ይላል!!
@صالحالمطرفي-ق2و
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 Men yarg bleshe newu yawu wagawu newu
@Hነኝወሎየዋ-b9b
Жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም
@ዜድነኝየሁሴኔታናሽ
Жыл бұрын
ጣውላ የት አለውና?
@ሀዊሀዊሀዊሀዊ
Жыл бұрын
ጣውላ አይደረግም ቀርቷል ውዴ የኔም አተደረገም
@አላህወኪል-ጸ2ጀ
Жыл бұрын
እሰኪ ሊብሶ የውሰጥ ብር እፋልጋለሁኝ ነገርኝ እሰኪ
@hghytuu9326
8 ай бұрын
የኔ ከበሩ አስከ ደረጁ ብርትጋ ማለት የቤቱመዝጊያመሽኮት ደረጃላይ የሚደረገው ብረት ካድላይሖኖ ሁለት መቶ ኣርባሽብርኣሉኝ ዕናግራገባኝማለት😢ዕሲ ያስገጠማቹየምታቁበናታቹንገሩኝሳልበላ😥
@fathimaahmed8304
Жыл бұрын
90 sh betam wed new yeh 70 sh becha new yemfjew alahen fra
@Aynalove3382
Жыл бұрын
የኔ ቤት ነው ውሀ የጠጣው
@ኡሙሰዒድነኝገጠሬዋ
Жыл бұрын
ቁጥርህን ላክልኝ
@HanaGetahun12
Жыл бұрын
ቁጥርህን ስጠኝ እኔ እፍልግጋለሁ
@emawayishgetu2584
8 ай бұрын
መጀመሪይ ጭቃ ሳይለጠ ፍ መዝጊያ ሚገጠመው
@Hayuyoutub
6 ай бұрын
ስልክ ቁጥር ስጠን ወንድም
@merkztube
6 ай бұрын
09 22 67 55 29
@zinetali5785
Жыл бұрын
90-??????
@prettythayebabirehon2778
Жыл бұрын
እስኪ ይሄን የምታሳየውን ቤት ሙሉውን ፎቶ አስተህ ላክልኝ ቤት ላሰራ ነበር እኔ ያገርህ ልጅ ነኝ
@ZZ-th2mb
Жыл бұрын
ኮቦልቻ ቦታ ፈልግልኝ ተዉ
@aishasaed9247
Жыл бұрын
እኔስ ኮቦልቻ እዳልኩ ቀረሁ ሀርቡ ነውየገዙልኝ
@Elham-z7x
Жыл бұрын
2ሚሊየን ካለሽ ኮቻ አይጠፍም ቦታ ዳር ላይ 150ካሬ ነገር ግን ከተማው ውስጥ ከሆነ ከዛ በላይ
@HayatEndris..Ethiopa
Жыл бұрын
ሲጀመር የግራ ነውየገጠማችሁት😢😢
@rahamayimam9080
Жыл бұрын
መስታዋት እምገጥሙት እናንተ ናችሁ?
@BintSeidTube-ts6lh
Жыл бұрын
ከመስታወት ቤት ገዝተሽም ማስገጠም ይቻላል እነሱም ጋ ከገዛሽ ይገጥማሉ
@rahamayimam9080
Жыл бұрын
@@BintSeidTube-ts6lh ❤️
@አዳ1fp
9 ай бұрын
ቁጥርህአሰቀምጥ
@merkztube
9 ай бұрын
09 22 67 55 29
@atyub
Жыл бұрын
ማሽአላህ ግን ሳይመረግ ለምን በር አስገጠመች
@merkztube
Жыл бұрын
ጥሩው ሳይመረግ ማስገጠሙ ነው
@Ddfghjkuygbn
Жыл бұрын
እህቴ በር ከምርግ በፊት ነው
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
Жыл бұрын
ተመረገ ቡሀላ መገጠምኮ ቡሀላ ይላጣል የተመረገው ስለዚህ ልክ ናቸው
@toybayoutube4209
Жыл бұрын
@@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ እረ አይሠጥም እኔ ከተመረገ በኅላነው ያስገጠምኩት እኔብቻ አደለሁም ጎደኞቸም ምንም ችግረ የለውም
@atyub
Жыл бұрын
@@toybayoutube4209 ልክነሽ ብዙ ቦታ መጀመራ ከተመረገ ቡሀላ ነው በር ሲገጠም የማየው ከኛ በላይ ባለሙያዎቹ ስለማውቁ ችግር ከሌለው ሀሪፍነው በደስታ የምትኖርበት ቤት አላህ ያድርግላት
@አቤትእማ
9 ай бұрын
እረባክህደነዝ
@WeryDghj
11 ай бұрын
ስሪንቃስ አትሉም እደ
@የስደቷልእልት
Жыл бұрын
ስት ቆርቆሮነው
@hapitamahmad8755
Жыл бұрын
በሩ ብቻነው 90ሽ የፈጀው
@ሪችYouTube-l5c
Жыл бұрын
ሁሉምነው😂
@ሪችYouTube-l5c
Жыл бұрын
ቀቆይተሻመሰለኝ ስደትከመጣሽ😂😂
@ዮወርድ
Жыл бұрын
@@ሪችKZbin-l5c😂😂😂ሁሉም ነዉ አላልሽም
@henanhenan3893
Жыл бұрын
ከላላአትሔዱም
@zinetali5785
Жыл бұрын
አታዛዛ፣መልክትህ፣ባጭሩ፣ቅጨው፣
@marmaryeheyabenat1796
Жыл бұрын
አይባልም
@zakirgetahon168
Жыл бұрын
መጀመሪያሢገጠም፡አሪፍነው
@mameLove-w5b
Жыл бұрын
መሸአላህ
14:09
ወሳኝ መረጃ 70 ቆርቆሮ ቤት ከመሰረቱ እስከ ፊኒሽንጉ ለማሰራት በ2017 ስንት ይፈጃል
Abu Fewzan
Рет қаралды 8 М.
9:41
Anchor Media ''የዶ/ር አንዱዓለም ዳኜ ገዳዮች የአገዛዙ ወታደሮች ናቸው'' የአማራ ፋኖ በጎጃም
Anchor Media
Рет қаралды 30 М.
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
8:04
ሰርቢስ ማሰራት ለምትፈልጉ፤በጣም በትንሽ ብር፤ስንት ብር ይፈጃል፤የንጨት፤ቢስማር፤ቋሚ፤የሁሉም ዋጋ
መርከዝ Tube
Рет қаралды 11 М.
8:02
የቤት በራፍማሰራትለምትፈልጉሰዎች ወቅታዊ በካሬ ኤምተሺን በራፍ ዋጋ #youtube#abelbirhanu #home#ድንቅ #ሀበሻ
ራምዛን Tube
Рет қаралды 257
14:44
Haasawa..Dr.Abiyi Ahmad ka Ajaa'ibaa namatti taye..wagga 6 kana..daa'ima wagag 8 gud***te Fanni**te
abdu mobilapp
Рет қаралды 27 М.
8:01
ለእንጨት ቤት ሰሪዎች 40 ቆርቆሮ ቤት ለማሰራት ስንት ብር እንደሚጨርስብን ሙሉ መረጃ ቀረበ#አብሮነት_Tube #Yetbi_Tube
አብሮነት Tube Abronet Tube
Рет қаралды 47 М.
13:34
ወድ ሀይቅ በኔ ምርጫ የተሰራ መጅሊስ እንዴት አያችሁት#furniture #ዋጋ #አረቢያንመጅሊስ #ethiopian
Huss Tube
Рет қаралды 4,4 М.
9:12
ሰርቪሱን ግርፍና ሊሾ ሰራንላት ቅመሞች አልተቻሉም ስንት ብር ፈጀ ሙሉ መረጃ
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 13 М.
8:23
የእንጨት ቤት የጭቃ ቤት 50 ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል!2016 አዲስ መረጃ እሄን ሳያዩ በጭራሽ እንዳይሰሩ!#House price in Ethiopia
usmi tube ኡስሚ ቲዩብ
Рет қаралды 76 М.
23:30
ተገጣጣሚ ቤቶችን የሚሰራው ባለሙያ
AddisWalta - AW
Рет қаралды 12 М.
21:25
ኢንጂነሯ ሊስትሮ ምንተአምር በለጠ ለኢትዮ ቴሌኮም ሃላፊ ወ/ሪት ፍሬህይወት ጫማ ጠርጌ 10ሺ ከፈለች l Channel 7 Ethiopia l Mintamir
CHANNEL 7 ETHIOPIA
Рет қаралды 227 М.
9:26
ቤታችሁን ለማስገረፍ እና ሊሾ ለማድረግ፤በጣም በትንሽ ብር፤በትንሽ ሲሚንቶ፤ጠቃሚ መረጃ ለሁላችሁም
መርከዝ Tube
Рет қаралды 24 М.
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН