ቤዚ ወለደች በልጅ ተባረክን ተመስገን

  Рет қаралды 192,669

Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)

Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)

Күн бұрын

ቤዚ ወለደች በልጅ ተባረክን ተመስገን #seifuonebs #habesha #abrelohd #wedding #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethiopianmovie #love #habeshawedding #ebs #ethiopianmusicyarednegubirabiro2021 #music #amharic

Пікірлер
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 4 ай бұрын
ቤዚዬ ሰለአንች እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ዳግም አየንሽን አብርቶ አይንሽን ባይንሽ አሳየሽ ባረከሽ በልጅ ብቻ አምላክ እኮ ቸር ነው 😢❤
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 4 ай бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይመሠገን የድንግል ማርያም ልጅ🎉🎉🎉 እልልልልል እልልልልል እልልልልል
@HirutiIngidaa
@HirutiIngidaa 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘👌👌👌👌👌👌😍😍😍😍😍😍🙏🙏😊😊😊😊😊💖💖💖💖💖💖💖💖😚😚😚😚😚😚😚😚👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
@alemkebede5848
@alemkebede5848 4 ай бұрын
አሜን እግዚያብሄር ታላቅ ነው እንኳን ማሪያም ማረችሽ።
@fafitube2448
@fafitube2448 4 ай бұрын
እዴ ኖሮማል አይደለችም እዴ አይኗ አያይም እዴ😢😢😢😢😢😢
@Moges-l5k
@Moges-l5k 4 ай бұрын
@ዶኪ ቲብ​@@fafitube2448ገብተው ታሪካን ስሙ
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 4 ай бұрын
የኔ ልጅ ስለ አንቺ በብዙ ባለቀስኩበት አይኔ እመቤቴ ማርያም ታሪክሽን እንድትቀይረው በፀለየኩበት አንደበቴ። እልእልእልእልእል ብዬ እያመሰገንኩ ነው ። እመቤቴማርያም ክብር ምስገሰና ይግባት። እንኳን ደስ አላችሁልጆቼ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💕💕
@MagdasWado
@MagdasWado 3 ай бұрын
አሜን
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 4 ай бұрын
መዝሙሩ አስለቀሰኝ ምን ይሳነዋል ፈጣሪ ኡፍፍፍፍ እውነትም ድንቅ እርጎልኛል ❤❤❤❤
@mahiletadefrash4335
@mahiletadefrash4335 4 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ❤❤❤
@Eildana
@Eildana 4 ай бұрын
ለምን አለቀስኩ በመዝሙሩ ድንቅ አድርጎልሻል🥺 ቤዙ እንኳን ማርያም ማረችሽ ትደግላችሁ በደስታ ኑሩ❤🙏
@Amte_maryam116
@Amte_maryam116 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ አምላክ ነው ቤዛዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ❤❤❤❤❤
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 3 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@hassenhassen5569
@hassenhassen5569 4 ай бұрын
የኔ ማልቀስ ያለፈውን ኢንተሪቪ ሳስታውስ ፈጣሪ ሁሉም ቀን አለው
@EtuGe-bj1ic
@EtuGe-bj1ic 4 ай бұрын
ምን አይነት የተባረከች እናት ያሰሸደገችህ ወንድ ነህ አንተ ግን እሄንን በረከት አብሮህ ያዝልቅልህ እንኳን ደሰ አላችው❤️🙏🙏🙏
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 3 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@TgistGetachew-g3l
@TgistGetachew-g3l 3 ай бұрын
ቤዝዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ በልጅ መባረክ መታደል ነው ሰይፍሻም እንኳን ደስ አለኮ እመቤቴ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አርጋ ታሳድግላቹ ❤❤❤
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 4 ай бұрын
ያን ኹሉ አሳልፉ ይህን ላረገልሽ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@እናቴኪዳነምሕረት
@እናቴኪዳነምሕረት 4 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሺ ቤዚዬ እንኳን ደስ አላችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ስለእናተ ❤❤❤❤❤እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 3 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@HailuGossaye-ut4el
@HailuGossaye-ut4el 4 ай бұрын
አቤቱ ጉልበቴሆይ በዚህ ቤተብ ላይ ስላደረከው ነገር እጅግ አድርጌ አመሰግንሃለሁ ውድድድ ነው ማደር ጋቹ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤❤
@inatbizu9051
@inatbizu9051 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!
@bezasirago9176
@bezasirago9176 4 ай бұрын
Amen amen❤
@astersibeyn9540
@astersibeyn9540 3 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ያ አስተማሪ እና አሳዛኝ ታሪክ አልፎ ተመስገን በደስታ ያኑርልኝ ❤
@ethioasni6631
@ethioasni6631 4 ай бұрын
እንኳን ማሪያም ማረችሽ ቤዛ እግዛብሔር ልጃችሁን በፀጋ በሞገስ ያሳድግላችሁ።
@MesiTube12-19
@MesiTube12-19 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ድንቅ አምላክ ልጁ ስለሆንኩ ተመስገን ክርስቲያን ስለሆንኩኝ እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ❤
@rere9059
@rere9059 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እደዚ ታሪክ ይቀይራል ክበርልኝ መሸሸጊያዬ በጣምነዉ ደስያለኝ ማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ
@TsedayTesfaye
@TsedayTesfaye 3 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ለዚህ ክብር እበቃችሁ
@lishanmelaku4315
@lishanmelaku4315 4 ай бұрын
የእኔ ሙሉ ሴት እንኳን ማሪያም እግዚአብሔር አምላክ ልጃችሁን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ በምድር ላይ ያሉ መልካም ነገሮች ሁሉ ይገባችኋል እግዚአብሔር ይስጣችሁ በፍቅር በደስታ ኑሩልኝ ደስብሎኛል ደስ ስላላችሁ ሰይፍዬ አንተ መልካም ሰዉ እንኳን ደስ አለህ❤
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 3 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@YabsiraYdnekachew
@YabsiraYdnekachew 3 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃችሁ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር የሰላም የፍቅር የደስታ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤
@meskermtadess3513
@meskermtadess3513 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ አምላክ ነው ቤዛዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ
@BetiArkew
@BetiArkew Ай бұрын
ማርያምን እንዴት እደምወዳችሁ
@Yhs-pz2qo
@Yhs-pz2qo 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢ታድላ እግዚአብሔር ይወዳታል እኳንም ማርያም ማረችሽ ቤዚየ❤❤❤
@yabasra2900
@yabasra2900 3 ай бұрын
Anchnm ywedshal anchm eko yesu dink lj neshe demi yetekeklebshe eshu tagegnalachiw teyku ysetachwal bloal amlak demo egzyabir yaderglshal😊
@muluye-bc4kt
@muluye-bc4kt 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁላችንንም ይወደናል❤
@rozaalain8036
@rozaalain8036 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ተመስገን እንኳን ደስ አላቹ 🙏🙏🙏🙏
@Jemila-f5i
@Jemila-f5i 3 ай бұрын
እሰይ እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ በእውት ታሪክሽን ሰምቸሸ ነበርና አስለቅሰሽኝ ነበር የምር እግዚአብሔር ድንቅ ነገር ነው ያደረገልሽ የኔ እናት ለሃገር ለወገን ለወገን ለቤተክርስቲያን የሚጠቅም ልጅ ያርግላችሁ
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 3 ай бұрын
ደምረኝ ውዴ❤
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን መርያም ማረችሽ በማርያም እስከመጨረሻ ፅኑ እንደሌሎች አርትስቶች እንዳትሆኑ እወዳቹሀለሁኝቤታችሁ ይባረክ በማርያም ፅፅፅፅፅፅኑኑኑኑ እስከመጨረሻው አንድ ያድርጋችሁ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 4 ай бұрын
ለኛም አለህ ይስጣን ለስዳተኞች😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤😊😊
@adc-mm6mc
@adc-mm6mc 4 ай бұрын
አሚን
@marimmo8627
@marimmo8627 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@errr6415
@errr6415 4 ай бұрын
ኣሜን
@Sadasada-h3t
@Sadasada-h3t 4 ай бұрын
አሚንንን
@inatbizu9051
@inatbizu9051 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!
@Sisay-p8q
@Sisay-p8q 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማረች እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ ልጅሽን ታሳድግልሽ ❤❤❤❤❤
@azebtilaye91
@azebtilaye91 3 ай бұрын
ቢዚ ታሪክሽን ሳይ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እኔ ላንቺ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ልጃችሁን ኪዳነምህረት ታሳድግላችሁ እኔም አራስ ቤት ነኝ ቺርስ አጥሚት😅😅😅
@RozaHilemariyam
@RozaHilemariyam 3 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ምን ይሣነዋል እንኳን ለዚህ አበቃሽ ስላሴን ያመነ ወድቆ አይወድቅም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@SintaYabintleji-or8gh
@SintaYabintleji-or8gh 4 ай бұрын
ለድንግል ማርያም ምን ይሳናታል የኔ ቅዱሰ ሚካኤል አንተኮ የልብ ጠጋኝ ነክ
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 3 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@SelamawitAsfaw-oz5vh
@SelamawitAsfaw-oz5vh 4 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ....ቤዝዬ ስለ አንቺ እግዚአብሔርን አመሠገንኩ ❤❤❤❤❤❤
@nitsuh8222
@nitsuh8222 4 ай бұрын
እመብርሀን አብዝታ ትወድሻለች ሁሌም አመስግኛት!
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 3 ай бұрын
💕👏
@tiztaAbe
@tiztaAbe 3 ай бұрын
yeAlem dista hulu yegebasha Congra 🎉🎉🎉
@MekdesAdane-z4e
@MekdesAdane-z4e 4 ай бұрын
ሆዷ ሳያሥታውቅ ወለደች እርግጠኛ ነኝ ሴት ናት እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ይመሥገን ስለሁሉም ነገር ❤
@esralebeyene7702
@esralebeyene7702 3 ай бұрын
ተመሰገን ቤዚዬ ሰለአንች እግዚአበሔር ይክበር ይመሰገን ደሰሰሰሰሰ ብሎኛል አንድ ነበርሸ ሁሌት አረገሸ ሁለት ነበራቹ ሶሰት አረጋቹ ተመሰገን ዘራቹ እንደ አብረሃም ዘር ያብዛዉ የእኔ ቆንጆ ዘመንሸ ሁሉ በባርኮት ይሁን❤❤❤
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም ቸር አምላክ ነው አይንሽን በአይንሽ አሳየሽ እልልልልልልል ለቅሶን በደስታ የቀየረልሽ አምላክ ይክበር ይመስገን ✝️✝️❤❤🌻🌻🌻
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 3 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ❤
@ሀይለንበሚሰጠኝበክርስቶስ
@ሀይለንበሚሰጠኝበክርስቶስ 3 ай бұрын
ደስ ሲል እንኳን ማርያም ማረችሽ ቤዚዬ❤❤❤
@HaHa-q6c
@HaHa-q6c 4 ай бұрын
ደስሲል ይችልጂ ደስብሎት ማየት ትልቅ ደረጃ ደርሳ ማየትነበርየምገኝው ለመጀመሪያቀን ኮሜት ስጥፍ አሁንም ያስብሺው ሁሉ ይሳካ
@FFrrhirudbghf
@FFrrhirudbghf 3 ай бұрын
Bizye enkuanm lezih kbr abeqachihu egziyabher bemibeltewu lishom bemiyansewu yifetnal egziyabher amlak betsega bebereket yasadglachihu ewuyi yeni desta erasu❤
@ayaayalkbet5429
@ayaayalkbet5429 3 ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቤዝ ማርያም በሽልምት ታውጣሽ❤❤❤❤😊
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 3 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@AdminMano-l8u
@AdminMano-l8u 4 ай бұрын
Bez enkuwan amriyam amrchesh mariyam beshlem tawetash egzihabher eko hayale mwe men yesanwale 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@SeneduYelak
@SeneduYelak 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ፈጣሪይ ልጃቹን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ❤❤❤🎉🎉🎉
@ajibaaj3267
@ajibaaj3267 3 ай бұрын
አላሀምዱሊላ ቤዝዬ ያኔ ጃግነ እንኴን ዳስ አልሽ ሰይፈም በዚህ ልብህ ቀጥልባት አላህ መጫራሻችሁን የሰምርለቹ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 3 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ❤🎉
@etenesh8056
@etenesh8056 4 ай бұрын
እልልልልልልልልል ቤዝዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሸልምት ታውጣሽ❤ ሁሌም ሳቄልኝ ሜሜዬንም በሞገስ በፀጋ ያሳደግልን ስለ ሁሉም ነገር እግዜአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@djdbdmSjsbd
@djdbdmSjsbd 3 ай бұрын
እኳን እመቤቴ ማረችሽ ቤዚዬ እኳን ደስስስስስስ አላችሁ አብራችሁ አርጁ ፍፃሜያችሁ ይመር በሽልም ታውጣሽ አማላጇ🙏❤❤❤
@Seada-w9o
@Seada-w9o 4 ай бұрын
ዋውውውውውውውው መቶ ሽ ዱብ አላችሁ ከልጁ ጋር እንኳን ደስ አላችሁ በሉ ቃል የገባችሁትን ንገሩን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@senaitwelda
@senaitwelda 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ማርያም በሽልም ታውጣሽ❤❤❤❤
@ועח
@ועח 4 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ🙏🙏🙏🙏🙏ልጃችሁን ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ 🙏❤❤❤🇪🇷
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 4 ай бұрын
wow Congratulations❤❤❤❤🎉🎉🎉 ለ100km ድንኳን ደስ ያላቹ እጥፍ ደስታ በቤታቹ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤
@Amanda-oc3zfChennl
@Amanda-oc3zfChennl 4 ай бұрын
ማነው እደኔ የተደስተ❤❤❤ እንኳን እግዚአብሔር አይንንሽ በአይንሽ አሳይሽ❤❤
@TegstTegst
@TegstTegst 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስታችሁ ደስታችን ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘🙏
@asterzerga
@asterzerga 4 ай бұрын
እስይ ተመሰገን እንኳን ማርያም ማረችሽ ቤዚዬ እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Saemir-s7l
@Saemir-s7l 4 ай бұрын
የእግዚአብሔ ቸርነት ባች ዉስጥ በጉልህ ይታያል የዘመኔ በረከት ቸርነት የበዛላት ሴት ቤዚየ የእግዚአብሔር ስራዉ እፁብ ድቅ ነዉ እኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ዉድ
@TigyTigy-f8s
@TigyTigy-f8s 4 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመሥገን ለአንቺ የደረሰ አምላክ ለሁላችን ይድረስ እንኳን ደስ አላችሁ ሳይሽ ገና እምሳሳልሽ ነገርስ የኔ ውድ
@tigistfeleke3549
@tigistfeleke3549 4 ай бұрын
ቤዝዬ እንኳን ማራያም ማረችሺ እግዝአብሔር ይመስገን እንዲህ ያድርጋል ጌታ ስሙየተመሰገነ ይሁን በልጂ መባረክ መታደል ነው ሰይፍሽ አንኳን ደስ አለህ ፈጣራ የልጅ አባት ያደረገህ ጌታ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ፈጣራን ስለእናንተ ባመሰግን አልጠግብም ድቅ አድርጎልኛል ጌታ የሚለውን መዝሙር ቤዝዪ ዘምራ ለምን ብትይ በህይወትሺ ድንቅ ነገርን ስላደረገልሺ ይገባዋልና አግዝአብሔር አንዺህ ታራክን ይለውጣል ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያብቃላችሁሱይፍሽ በደንብ አርሳት መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ
@belekassaye9644
@belekassaye9644 4 ай бұрын
እልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ እግዚአብሔር በጥብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ውዶቼ 🎉🎉🎉
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 3 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤🎉
@አፀደማርያም-ቨ2ጐ
@አፀደማርያም-ቨ2ጐ 4 ай бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔርድንቅአምላክነው እንኳንደስአላችሁ ቤዚዬ እንኳንማርያምማረችሽ እልልልል አቀባበሉደሞልዩነውመዝሙሩ ስለማይነገርስጦታውእግዚአብሔርይመስገነውምንይከፈለዋልከምስጋናውጭ❤❤❤❤
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 3 ай бұрын
ለቤታችሁ አዲስ ነኝ ግን ይሄን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን enquan ማርያም ማረችሽ enquan ደስ አላችሁ
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 3 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 3 ай бұрын
@@YewhinVlogs21 ደመርኩሽ ውዷ
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 3 ай бұрын
@@aynalemdereje8713 እሺ ማሬ
@senaittirfu-berhe5371
@senaittirfu-berhe5371 4 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሸ ሰይፍሻ እንኳን አባት ሆንክ ተባረኩ ባርዬ እንኳን ደስ አለህ ይሄ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው እማዬ አባባ በሁለቱም ወገን ያላቹሁ እንኳን አያት ሆናቹሁ ቤተሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አለቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ቤዚዬ እንኳን እመቤቴ ማረችሽ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤ ከብዙ ስቃይና መከራ በሗላ ከዚሕ በላይ ደስታ ምን ደስታ አለ😢
@tinalove7589
@tinalove7589 4 ай бұрын
Yena wed enquan lizch kin abkchew mar enquanemi maryami merch bazye selhulemi nger yalemi medhanti yedngeli maryami liji semu yetbarkina yetmsegen yehun sayfem mekali yewndch mesala enkuan des alhi yena asetwayi wedme ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ህይወትበደረጃ
@ህይወትበደረጃ 4 ай бұрын
እልልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
@TsehayEthiopian
@TsehayEthiopian 3 ай бұрын
እኳን ማርያም ማረችሽ❤❤❤❤❤❤ ስለማይነገር ሥጦታው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 4 ай бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታሬክ ትቀይራለች ቤዚ እንኮአን ማርያም ማረችሽ❤❤❤❤❤❤
@uzeruzer-hf6yf
@uzeruzer-hf6yf 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜዘመናችሁን ይባርክላችሁ ደስ ሲል ልጅህን ያሳድግላችሁ 🎉🎉🎉
@selamisare5466
@selamisare5466 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ማርያም ማረችሸ የኔ እህት ማርያም በሸልም ታዉጣሸ🙏❤💐
@hannamengistu9260
@hannamengistu9260 3 ай бұрын
❤ እግዚአብሔር ይመስገን ቤዛዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ሰይፈም እንኳን የልጅ አባት አረገህ ችግርሽንም ሲካፈል የነበረው ወንድምሽ ይሄን ቀን ለማየት አበቃው ፡፡
@Zahra-uq1nt
@Zahra-uq1nt 4 ай бұрын
ቤዚዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@getineshiget3267
@getineshiget3267 3 ай бұрын
Congratulations Yene weda Ezgabher masgeni ❤❤
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 ай бұрын
እሰይ እንክዋን ጌታ እረዳሽ ቤዝዬ
@bezalesanu8640
@bezalesanu8640 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቤዝዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ❤❤❤
@tarkibalayn-hd3gn
@tarkibalayn-hd3gn 4 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ቤዚ
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 4 ай бұрын
ውይ እንኳን ማርያም ማረችሽ እናቱ ሁሉም ነገር በጣም ደስ ይላል ወንድማችን እንኳን ደስ ያለክ እናንተ ሳትለቁ ሰው በሌላ ነው ቀድሞ ያየው ሰው ለራሱ ነው እየተስገበገበ ያለ እና ሚጣን ያሳድግልን ማርያም በሽልም ታወጣሽ
@tsitsi-t9c
@tsitsi-t9c 4 ай бұрын
ተመስገን እንኳን ማርያም ማረችሽ🙏🙏🙏🙏🙏ማርያም በሽልም ታዉጣሽ🙏🙏🙏🙏
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 3 ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ❤
@mahilet1625
@mahilet1625 4 ай бұрын
Enkwan mariyam marechsh Yene konjo 💐💐💐
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 4 ай бұрын
እሰይ እንኳን ማርያም ማረችሽ❤❤❤
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 3 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤🎉
@BirneshAsafa
@BirneshAsafa 3 ай бұрын
አንኮን ማርያም ማርችሽ ቢዝየ ሰይፈ እንኮን ደስ አለህ❤❤❤❤❤❤
@fasikagebretsadik73
@fasikagebretsadik73 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 3 ай бұрын
አንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ቆንጆ አንተም እንኳን ደስ አለህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ዘመድtube
@ዘመድtube 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስስስስስስ አላችሁ💐🎉🎉 እንኳን ለዚህ አበቃች የተባረከ ፍሬ ያድርግላችሁ🤲
@asdfaaa8876
@asdfaaa8876 4 ай бұрын
❤❤ዋውው ደሥ ይላል አንች ጠንካራ ሤት ነሽ አያችሁ ተሥፍ ያልቆረጠ ሠው አሠበበት ይደርሣል❤❤
@AzanashAbay
@AzanashAbay 3 ай бұрын
ቤዚ እንኳን ለዚ አበቃሽ የኔ ወርቅ የኔ ብርታት ባንች ነው 😘😘😘
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 4 ай бұрын
እግዛብሄር ደግ ነው ሁሉንም ያውቃል እስከመጨረሻው በፍቅር አሁን በምናያቹ በምንሰማችሁ ደስ ይሚል ለሌላ ምሳሌ የምትሆኑ ያድርጋቹ ምቀኛን ቅናተኛን ያርቅላቹ ፈጣሪ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ደስ ይላል 💐🐥
@hilamoo928
@hilamoo928 3 ай бұрын
መብሩክ❤ ማሻ አላህ እኳን በሰላም ወለድሽ አላህ ያሳድግላቹሁ ልጃቹሁን
@selamhailu4448
@selamhailu4448 4 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረቸረሽ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ታሬከ ይቀይራል በዛ ሁሉ መከራ ውስጥ አልፈሽ ለዚህ ቀን ያበቃሽ መድሀኒያለም ይክበር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው እግዘከአብሔር ይመሰገን ♥🌹🌹
@HamadSalim-b2n
@HamadSalim-b2n 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ የተባረከ ቀን አደረሳችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Werkye-s3g
@Werkye-s3g 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይስገን እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ቤዚየ ሁሉ በርሱ ሆነ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
@Tigset-kp3qb
@Tigset-kp3qb 3 ай бұрын
እስይ እግዚአብሔር ይመስገን ቤዝዬ እንኳን ማርያም ማርችሽ በጣም ደስ ብሎኛል ስላንቺ እስይ
@zehabesha7778
@zehabesha7778 4 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ እህት ከምንም በላይ ለዚህ ያበቃችሁ ሥላሴ ይመስገን በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ በሐይማኖታችሁ ጠንክሩ ለቅዱስ ሥጋዉና ለክቡር ደሙ ያብቃችሁ በቤቱ ከልጃችሁ ጋር ተባርካችሁ ኑሩ 🥰🥰🥰
@ሀናየኢትዮጵያልጅነኝ
@ሀናየኢትዮጵያልጅነኝ 3 ай бұрын
እኳን ማርያም ማረችሽ አች ድቅ ሴት የማምላክ ልጅ ነሽ ፈጣሪ ይመስግን እልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@HirutSamii
@HirutSamii 3 ай бұрын
ቤዚቲ የኔ ቆንጆ እንኳን ማርያም ማረችሽ🎉🥰🥰🥰
@meronberhanu4152
@meronberhanu4152 4 ай бұрын
Yene enat unkan mariyam marechis ❤❤❤❤ faxarii yasadigishii sefiye yee hagare lij takabakibat beziyee ❤❤❤❤
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው ደስ ያላኝ ሴፋዬና ቤዝዬ ዘራችሁ ይብዛልን እወዳችሃላው
@lawayesh8994
@lawayesh8994 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ማርያም መረችሽ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏
@SarahAyele1020
@SarahAyele1020 4 ай бұрын
Congratulations Bezi and Seife. May God bless your little one 🎉🎉🎉🎉 congratulations for 100.000 subscribers and I just can’t wait to hear how you guys mate
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 3 ай бұрын
ዋውውው❤❤❤ ክብር ለቅዱስ ስላሴዎች
@helengebretnsae4205
@helengebretnsae4205 3 ай бұрын
Fetari hulunum yichilal desblongal enkuan des alachu Kibru hulu medhanialem yiwsed🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🇪🇷
@MedhanitYiheyis
@MedhanitYiheyis 3 ай бұрын
What a great human being, a great husband, God bless you all and God bless the newborn baby
@netsanetnega8947
@netsanetnega8947 3 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ቤዚ እግዚአብሔር ስራው ግሩምና ድንቅ ነው❤
@مريماول-س5و
@مريماول-س5و 3 ай бұрын
እንኳን በሰላም ወለድሽ ቤዝየ እድግ ይበልላቹ ልጃቹህም❤❤❤❤❤❤
@mariyamenatiymariyamenatiy8459
@mariyamenatiymariyamenatiy8459 3 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ቤዜዬዬዬ እግዚአብሔር በእንባ ነው ያመሰገንሁት ማርያም በሽልም ታውጣሽ 🙏🙏❤😍
የልጃችን ክርስትና ሙሉ ፕሮግራም
19:41
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Рет қаралды 80 М.
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
የእኛ ቀናት #221 ቅዱስን ያስቀናው ሰርፕራይዝ ....
11:01
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 47 М.
10th year anniversary & Mom of four to be!
5:33
Amleset Muchie
Рет қаралды 617 М.
🔴ማረፍ የፈለገ ይህንን ይስማ‼️👉መምህር ኢዮብ ይመኑ
53:46
ሲጠበቅ ለነበረዉ (የት ተገናኛችሁ) ጥያቄ መልስ ይዘን መጣን
44:22
Beza & Seife (ቤዛ እና ሰይፈ)
Рет қаралды 150 М.