📌ቢዝነስ ለመስራት ነው የመጣሁት ነገር ግን የጠበኩት ሳይሆን ያልጠበኩት ነው የገጠመኝ ‼️

  Рет қаралды 19,204

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 115
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 Жыл бұрын
ገራሚ 😊ሰው ነህ እግዚአብሔር ጉልበትህን ይባርክልህ ጎበዝ ፣ጠንካራ ሰው ደስ ይለኛል ።የኛ ሰው በብዛት ትንሽ ነገር ሲኖረው ራሱን ይቆልላል አንተ ግን እስከታች ወርደህ መስራትህ አርአያ ይሆነናል ለምናዳምጥህ ኪድዬ ተባረኪ እናመሰግናለን 😊😊😊❤
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
እንግዳሽ በጣም ጎበዝና ጠንካራ አስተዋይ ሰው ነው ለውሳኔ እራሱ አስቦበት አስተውሎ ነው የሚወስነው አድናቂው ነኝ ኪዲዬ እናመሰግንሻለን እንዲህ አይነት የህይወት ተሞክሮ ያላቸውን ሰዎች ስለምትጋብዠልን
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Жыл бұрын
ጠንክሮ መስራት ከጥሩ ደረጃ ያደርሳል💪💪💪💪💪 በጣምምምምም አስተማሪ እና መካሪ ፕሮግራም ነው👍👍👍👍👍👍ኪዲ በርቺ🙏🙏🙏🙏
@zewduabebezewdu4577
@zewduabebezewdu4577 Жыл бұрын
ዋው በጣም አስጋራም ና በጣም አስተማር ልምድ ነው ጌታ እግ/ር አሁንም ጨምሮ አቅም ይስጥ ያስብክበት ከፍታ ድረስ እግ/ር ይርዳ ክዱዬ አንችም በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ለወገኖችሽ ጥሩ ነገር ነው ምትወጅ ተባረክህ እግዘር ይስጥሽ ።
@1221mi
@1221mi Жыл бұрын
እግ/ር ኣይጻፍም ኣያጥርም እግዚኣብሔር ነው የሚጻፈው።
@user-wolde
@user-wolde Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ት/ት ነው ኪዲ በርች እኛ አረብ ሀገር ላለነው ጥንካሬን ትሰጡን አላችሁ እኔም አንድ ቀን መጥች ታሪኬን ላክፍላችሁ እችላለሁ እኔ ህልሜ ከሱ መምጣት ነው አረብ ሀገር ወጥች ወደውጩ አለም መንቀሳቀስ ነው የምፈልገው እዳተ ብዙ ስራወችን የምፈጥር ልጅ ነኝ ምን ታደርገው አለህ እውቀቴ አረብ ሀገር ታፎኖ ምንም ላደርግ አልችልኩም ግን ህልም አለኝ የሆነ ቀን እንደምወጣ ከእግዚአብህር ጋር ❤❤
@enatehode5065
@enatehode5065 Жыл бұрын
ኪዱ አንድ ነገር ልንገርሽ የአንች ተከታታይ ነኝ አሁን አሁን እንግዶችሽን የሚያወሩትን አታስጨርሽም አዲስ ባህሪ ነው ያመጣሽው please give to them chance. Thanks
@mulu1621
@mulu1621 Жыл бұрын
እኔ የምላችሁ ካናዳ አሜሪካ ምግብ ቤት ፀጉር ቤት ሌላም ያላችሁ ሀበሾች ከኢትዮጵያ ለምድነው ሰራተኛ የማትወስዱት ውሰዱን አረብ ሀገር በአንድ አመት የምናገኘውን አሜሪካ ካናዳ ከሆነ በአምስት ወር እናገኘዋለን ከዛ እራሳችን ችለን ለግላችን ስራ እንከፍታለን የሰው ሀይል ከምትቸገሩ ውሰዱን 🙄😂
@aleaiacetaest9132
@aleaiacetaest9132 Жыл бұрын
Nice joke 🤣
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
ሙሉዋ እራስን ለሥራ ማዘጋጀትን በጣም አድንቄዋለሁ ለዚህም ነው የተመለስኩት ለምሳሌ ፀጉር ሰሪ አመጣለሁ ብለዬ ባስገባ መጀመሪያ ባለሁበት አገር ላሉ ሰዎች እድሉን ለመስጠት በተለየ የሥራ ማስታወቂይ በሚያወጡ ጋዜጦች ላይ ለስራ ፈላጊዎች ለ3 ጊዜ አውጥተቶ በዚህ ዘርፍ ሰው አለማግኘቱን ማስረጃ አቅርቦ ነው በዛ ላይ ተጨማሪ ብዙ ውጣ ውረድ አለው በቅንነት ስለተጠየቀ ነው የማቀውን ያካፈልኩት በተረፈ ለፈጣሪ እየፀለዩ በቅንነት የሚገጥመንን ለጊዜው መስራት 🙏✌️
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Жыл бұрын
Ezam yalut abeshoch iko nachew . Dega zemed wuchi mewutat ina mesrat yemifelg bizu beteseb alachew .Silezih beserategna sim yerasachewun zemed ina beteseb new yemiwesdut . Leza new.
@seblekitchen
@seblekitchen Жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ኪዲ ለሰው ልጂ ይጠቅማል ያስተምራል ያልሽውን ስለምታቀርቢልን ከልብ እናመሰግናለን ዘመንሽ ይለምልም🙏🙏 ወንድማችን ስለሰጠህን የህይወትህን ተሞክሮከልብ እናመሰግናለን🙏🙏
@estar9stars173
@estar9stars173 Жыл бұрын
የልደትዬ ልጅ ወዲ ኤረይ ~~ ይሄ ነው ትክክለኛው የኤርትራዊ የስራ ባህል ዲስፕሊን ፤ የምታኮራ ወንድም ነህ ፤ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ። እናመሰግናለን ኪዲ ።
@nonofanta9528
@nonofanta9528 Жыл бұрын
ኪዲዬ ደግ ሴት
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Kidu betam tiru hasab new yametashiw good job 👏 👍
@Mewusha
@Mewusha Жыл бұрын
ሰላም ኪዱ እንዴት ነሽ የምትሰሪው ነገር በጣም ደሰ ይላል
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ Жыл бұрын
ጎበዝ ነህ የምር አስደነከኝ❤
@merry3355
@merry3355 Жыл бұрын
Proud of ye sefere lig kidye anchinm chemro
@madottsegaye4091
@madottsegaye4091 Жыл бұрын
ሰላም ኪዲዬ መልካም ሴት ♥
@senigebray4954
@senigebray4954 Жыл бұрын
Esey des stl gobez egziabher kantega yhun
@babydoll3635
@babydoll3635 Жыл бұрын
ፈጣሪ ም ገዳይም አንድ አምላክ ብቻ ነው እሡ የፈጠራትን ነፍስ ማጥፋት መብት አይደለም
@kedijahussin
@kedijahussin 5 ай бұрын
ዋዉ እሚገርም ጥንካሬ ነዉ👌
@mokninseyume2649
@mokninseyume2649 Жыл бұрын
Please I need to go canda I'm living in South Africa please guys help me South Africa it's not good
@ahmedhussien7282
@ahmedhussien7282 Жыл бұрын
ሶስት ወር እንደ ተቀምጥኩኝ ውንፒንግ ለቅቄ ነው የወጣሁት ድብርታም ከተማ ነው ከየትም ብትመጪ አሁን ግን አሜሪካ ደስተኝ ነኝ
@SoliyanaEnate-zd3hx
@SoliyanaEnate-zd3hx Жыл бұрын
Eski eseponeser tebaberegne besedete new yalehute yesedetegna wereqete alegne
@Madina-qe4em
@Madina-qe4em Жыл бұрын
እስቲ የምታቂው ኤጀንሲ ካለ ተባበሪኝ ወቶ መስራት እፈልጋለሁ ካናዳ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
ሰላም አሜሪካ እና ካናዳ መኖሪያ ፉቃድ ያላቸው ቤተሰብ አሉኝ እዴት ነው መምጣት ምችል በኢጀንሲ እችላለሁ ተባበረኝ መልካምነት ለራስ ነው
@ritatadsse675
@ritatadsse675 Жыл бұрын
ካላገባህ አግባኝ ወዲ ኤሬ ዝግጁ ነኝ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ኪዲዬ❤️❤️❤️❤️
@myloveyafuya
@myloveyafuya Жыл бұрын
ኪድዬ❤❤❤
@Amdo.m
@Amdo.m Жыл бұрын
አማንን አያሁት😂❤❤
@legessezewudie
@legessezewudie Жыл бұрын
kidi thank you so very much!!
@simonabebe-sy8xq
@simonabebe-sy8xq Жыл бұрын
ሰላም ኪድ
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ Жыл бұрын
በቅንነት ተባበሩኝ እኔም መውጣት እፈልጋለው የአረብ ሀገር ብር ጠብም አላለኝ
@nomore8101
@nomore8101 Жыл бұрын
ጓበዝ ልጅ ከፍተኛ 4 /49 ቀበሌ ተስፉኮከብ ትምህርት ቤትና በቀለወያ ትምህርት ቤት ጀርባ ነው ተባረክ አሁን የበለጠ ቦታ ድረስ ኤርትራዊያን ጓበዝ ናችሁ በርታ🙏🙏🙏
@beenasefa8342
@beenasefa8342 Жыл бұрын
ጎበዝ ጀግና ነክ በርታ መናገሩ እራሱ ስለቢዝነሱ 👏👏👏👏👏
@tefeyyhiwot6344
@tefeyyhiwot6344 Жыл бұрын
Gobez new betam ❤
@frie5868
@frie5868 Жыл бұрын
Kidi yegna enkuan dehna metashi❤🎉
@ejesera
@ejesera Жыл бұрын
ስላም ላንቺ ኪዱ
@habesha9871
@habesha9871 Жыл бұрын
Italia yenore italien ena italiyanochen yemayewed man ale!!!!ene ke hagerie enedewetahu Italy neberuku le 5 ametat betam bezu moya ena nekat agegnechebetalehu
@አስቴርየንጉሡ
@አስቴርየንጉሡ Жыл бұрын
ኪዱ ሰላም ላንቺ ይሁን 🙏🏽🙏🏽🥰🥰❤️❤️❤️
@zarakemalhasen1430
@zarakemalhasen1430 Жыл бұрын
ወይኔ እሔንን ጉረኛ ስግብግብ ምነው አቀረብሸልን እኔ ሁሉን አቃለሁ ዉዉዉ ጉረኛ
@woldedido7999
@woldedido7999 Жыл бұрын
ያምራል
@Jesusismyfather12
@Jesusismyfather12 Жыл бұрын
God bless you all ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@legessezewudie
@legessezewudie Жыл бұрын
kidi tekekel nesh condtionu nw weys menden nw
@demisehana3437
@demisehana3437 Жыл бұрын
He’s very smart
@እግዚአብሔርይመስገን-ነ8ቸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ነ8ቸ Жыл бұрын
Hi kidye well come 😊
@yaredgezahegn4754
@yaredgezahegn4754 Жыл бұрын
I wants to go 🇨🇦
@mintesnotzelalem3702
@mintesnotzelalem3702 Жыл бұрын
Hey kide can you give me some ideas about work permit visa? And the other one is how is the chance to apply in canada job bank ? Pls answer me this two questions
@zemzemwerku7006
@zemzemwerku7006 Жыл бұрын
I tried also to have some important information but I don’t know no reply. If u get her contact please share to me also. I guess she is busy!
@meinliebe3454
@meinliebe3454 Жыл бұрын
እኔም ካናዳ መምጣት እፈልጋለሁ ከጀርመን
@Madina-qe4em
@Madina-qe4em Жыл бұрын
ለምን አህት እዞ አልተመቸሽም እኔን ተኪኛ ጀርመን እኔም እየፈለኩ ነበር ወደ ካናዳ የሚልክ አጀንሲ የምታቂው ካለ ተባበሪኝ ዘመድ ስለሌለኝ ነው
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
​@@Madina-qe4emውዶቸ ተባበሩኝ ካናዳ እና አሜሪካ ከዛው ሚኖር ቤተሰብ አለኝ በኢጀንሲ መምጣት እችላለሁ እህቴ መልሽልኝ መምጣት ሚቻልበት መንገድ 😢
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
እዴት ነው የሄድሽ ማለቴ በሊቢያ ባህር ነው ወይስ በኢጀንሲ አስጨርሰሽ ነው ?
@hanimarmar2232
@hanimarmar2232 Жыл бұрын
Kid Selam
@elisa3493
@elisa3493 Жыл бұрын
😅😅በስት አመተምህረት መጥቶነው ብዙ ሃበሻ አልነበረም አለ፡መጀመሪያዎቹን፡ስለማቃቸውብዬነው😅😅
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
አጠያያቂ ነው 🤔
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
❤ very interesting ❤
@ademmohammedademmohammed9042
@ademmohammedademmohammed9042 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ
@ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ Жыл бұрын
አሜሪካ የምትኖሩ እህቶቸ ፀጉር ቤት ያላችሁ ስራ ፈልጉልኝ ሹርባ እችላለሁ አድስ ነኝ ከአረብ ሀገር መጥቸነው ተባበሩኝ ሰውም አላውቅም
@የግብፅህይወትአባይ
@የግብፅህይወትአባይ Жыл бұрын
የት ከተማ ነው ያለሽው
@ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ
@ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ Жыл бұрын
@@የግብፅህይወትአባይ ከሜኒ ሶታ 4 ሰዓት ይርቃል ሳውዝ ነብራስቃ ይባላል
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 Жыл бұрын
kidu salmi laniche yehuni enkone badana matachu
@asamnewsamuel4780
@asamnewsamuel4780 Жыл бұрын
Wow gobazi seratagna berita
@senigebray4954
@senigebray4954 Жыл бұрын
Ahunm yebelete tlk Neger ysthhhhh
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Жыл бұрын
🤣😒እኔ ካናዳን አይቻለው 80%ድብርታም ናቸው ውንዱ አጉብጦ ነው ያለው በ ፍራቻ ነው ሚኖሩት እዛ ሴቶች ናችው ያውቁበት ልክ እንደ ኢትዮጵያ ልጅ የፍለፍሉና ውንዱን ውልጃለው ከፍለከ ከራበክ ኪችን ስርተክ ብላ 🤣🤣ካለበለዚያ ድፍት 🤣🤣ውንድ ምንም ድምጽ የለውም እንደ ኢትዮጵያ ልጆች ሽ ብሎ ደረቱን ንፍቶ አይው 😂አያዋጣውም ያለው እድል ዋጥጥ 🤣🤣መንግስት ፍሱን ለመፍሳት እንኩአን ሚስ ትን አስፈቅድ ነው 🤣🤣የተባረከች ሴት ካልስጠው 🤣🤣🤣ጉዱ 😂😂ሊላ ሚስጥር ኢትዮጵያ ሄደው የሚ አግቡት ለዛ ነው በ አጭሩ ውንድ ይህን አምነክ ህድ እንደ ኢትዮጵያ ሚስትነ ልጅን ኢጭ እላለሁ እንዳትል ዋጋ ያስከፍላል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይዞን ለ ሴት እንጅ ለ ውንድ አደለም 🤣🤣እውነቱን ዋጥ 🤣🤣
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ውይ በሳቅ ገደልሽኝ🤣🤣🤣
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Жыл бұрын
@@rakibgirma7019 🤣🤣🤣🤣እኮ ሴት ነሽ ለዛ ነው የሳቅሽ ው ለዛውም እዛ አግር ምትኖሪ 🤣🤣ሜስጥር አውጣው 🤣🤣
@abebamedia2366
@abebamedia2366 Жыл бұрын
Hhhhh
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@mekdila9861
@mekdila9861 Жыл бұрын
Uffff beka anten yewatkuh new yemeselegn yhe new beka flagote
@hannahamare7708
@hannahamare7708 Жыл бұрын
Hei
@temesgengerman3110
@temesgengerman3110 Жыл бұрын
Hi kidi my name is temesgen I live in Addis Ababa I need move to Canada I have money how can you help me?
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Жыл бұрын
🤣🤣🤣ግንዘብ ካለክ ምን አስቀበጠክ 🤣🤣🤣ሽግር ታዋጣካለች
@solomonhagos8812
@solomonhagos8812 Жыл бұрын
ገንዘብ ካለህ የነጭ ቡችላ መጫሂያ ለመሆን ነዉ ምትሄደዉ ናይክ ጫማ አርጎ በተሽከርካሪ ወንበር መቀመጥ ያለ መሰለህ ጀለስ ኦሮሙማን ሽሽት ታገል የት ነዉ ፍርጠጣ ?
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Жыл бұрын
@@solomonhagos8812 😂😂አረ አማርኝ አረ ተው አታስፍራ ይህድ 😂😂ጭማ እንኩአን ግዝቶ ፎቶ ተነስቶ እንዲፖስት 😂😂
@legeta1M
@legeta1M Жыл бұрын
Please please kide I need some information about Canada work permit. How can I get Canada work permit from Ethiopia and Which way will help me find it faster? If you are willing, I would like to contact you by telegram please kide. Please i looking for your reply Thank you
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН