አንድ አይኔን ለ እናቴ ለመስጠት ነው ከጎጃም የመጣሁት። እናትዋን ያስደነገጠው ውሳኔ።

  Рет қаралды 114,027

Shegerians - ሸገሪያንስ

Shegerians - ሸገሪያንስ

Күн бұрын

Пікірлер: 464
@Lguama
@Lguama 2 жыл бұрын
እናት ቢገባትም ልጅን አጉድላ ሙሉ መሆን አትፈልግም እናት ልዘላለም ትኑር
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
😭እኔን የኔ ዉዶቼ አይሽችሁ ውዶቼ አቤት የእናት እልጅ ይህ ፍቅር አምላክ የእናታችን ብርሃን እግዚአብሔር ያብራልን ❤️❤️🙏
@woine123
@woine123 2 жыл бұрын
እማማ እውነታቸውን ነው:: የልጃቸው አይን ለእሳቸው አስፈላጊ ቢሆንም እናት ግን ልጅዋን ጎዶሎ ሆና ማየት ደሞ ከችግራቸው በላይ ከባድ ሃዘን እንጂ ደስታ አይሆናቸውም ::
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 2 жыл бұрын
ምን አይነት ታሪክ ነው 😭😭😭😭😭አባት አንተኮ ልዩ ነህ ታሪካቸውን ቀይር የሚሳንህ ነገር የለም 😭😭😭😭 አባ ለዚህ ቤተሰብ አንተ ብርሃን መሆን ትችላለህ ብርሃን ስለሆንክ የአይናቸው ብርሃን ይመለስ 😭😭😭plsss ወዴት ልሂድ እኔ አልቻልኩም ታሪኩን ሙሉውን ማየትና መስማት 😭😭😭ግን ፈጣሪ ከዚህ ሁሉ በላይ ትልቅ ነው ይችላል ክርስቶስ ያንን አይነስውር ምን ላደርግልህ ትፈልጋለህ ብሎ ሲጠይቀው ላይህ ብሎ ቃል ብቻ ተናገረ ተፈወሰ እምነትህ አድኖሃል እይ አለዉ አየ ተከትሎትም ሄደ ይችላል ክርስቶስ መድሃኒት ነው ካለንበት ሁኔታ ይበልጣል 😭😭😭መሃሪ ነው ፈውስ ያምጣ መንገድ አለው 😭😭እኔ አልቻልኩም ሙሉውን ማየት
@ethiolove9676
@ethiolove9676 2 жыл бұрын
የኔ እናት ከመወሰንሽ በፊት ግን ቃፅላ ማርያም ፀበል ብትወስጃቼው ባይ ነው ውሰጃቼው በማርያም እማ እመብርሃን የዚህችን እናት ብርሃን አብርተሽ አሳይን😢
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SamsungA-dr3uo
@SamsungA-dr3uo 2 жыл бұрын
ፀበል ይጠመቁ እውነት ይድናሉ እሳቸው የቤት አምልኮ ካለ እሱ ነው የሚያደርግ እና ይጠመቁ እየፀለዩ በፅናት
@ተወከሉአላህ
@ተወከሉአላህ 2 жыл бұрын
😂😀😀😀😃😃😂 እደውኮ የናተ ነገር የፈጣሪን ስራ ፀበል ፀበል እኘክ
@busyline2085
@busyline2085 2 жыл бұрын
@@ተወከሉአላህ አያሰቅም ሁሉም በእምነ ቱ ነው።
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 жыл бұрын
እናትሽን አላህ ያሽርልሽ ማማዬ ግን አች ስሜታዊ ሁነሽ ይመስለኛል ለማንኛውም አላህ አይቸግረውም አይናቸውን ይክፈትላቸው
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ኩኩየ ደምሪኝ
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 жыл бұрын
አላህ ያሺርልሺ እናትሺን እህት ሁላችነም እናቶቻችነን አብዝተን እንወዳቸዋል ግን የአችን ብርሀን ብሠጫቸውም አላህ ካልፈቀደ ላያይላቸው ይችላል ሥለዚህ አች ወጣት ነሺ እናትሺ የሚያሥፈልጋቸውን ማሟላት እና ከአጠገብሺ አድርገሺ መከባከብነው ያለብሺ አላህም የሚወደው የወላጆቻችነን ሀቅ መጠበቅ እዳለብን አሣውቆናል ሥሜታዊ መሆን የለብሺም ሠው ሥንባል እደዚህ ይጎልብናል ሢጎልብን አላህን የሚፈሩ ልጆችን ከሠጠን እድለኞች ነን ኢሻአላህ አላህን የሚፈሩ ልጆች ይሥጠን አሚን
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 2 жыл бұрын
ፀበል ጎንደር አለ አዲስ ዘመን ምን አላባት ካገኝሽው የዳቆን ይርዳኖስ ስልክ ካገኘሽው እሱ የፀበሉን ቦታ ይነግርሻል እግዚአብሔር ያድንልሻል እማምላክ ወላዲተ አምላክ ትርድሽ
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 2 жыл бұрын
ምናልባት ታይሮይድ የተባለው በሽታ ቶሎ ካልታወቀ አይን ያጠፋል ለማንኛው በሕክምና ይታወቅላቸዋል እግዚአብሔር ይርዳዋት እናቴ ዋናው ፀበል ይጠመቁ
@yeneMB
@yeneMB 2 жыл бұрын
Awo zenemaryam yemitbale tsebele alechi.Addiszemen
@yantfworknx201
@yantfworknx201 2 жыл бұрын
እማምላክ ትዳብሳት ፀበል ጎንደር አለ እባካችሁ እንዴት እንደምትደርስ
@asgedommaregu7917
@asgedommaregu7917 2 жыл бұрын
እውነት ነው ፀበል ያድናል የወሰነችው ውሳኔ እጅግ በጣም ከባድ ነው ፈጣሪን መለመን ይበልጣል።
@matebieeregnaye1479
@matebieeregnaye1479 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 жыл бұрын
የኔ እናት ለምን ከዓይን ባንክ ልገሳ እንዲደረግላቸው ነገሮችን አመቻቹላቸው በጣም አንጀት ትበላለች ልጅቷ እመብረሃን የይኖትን ብረሃን ትመልስሎት የኔ እናት
@selammekonnen3811
@selammekonnen3811 2 жыл бұрын
ምርጥ እናት ምርት ልጅ ፈጣሬ ብርሃኗን ይስጣት
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የእናት ፍቅር ገደብ የለውም ትክክል ነሽ: አንች ደግሞ የተለየሽ መልካም ልጅ ነሽ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 2 жыл бұрын
_እመብረሃን የአይናቸውን ብረሃን ትመልስላቸው ፀበል ውሰጂያቸው ይበራላቸዋል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይኑልን እኔም አንድ አይኔ በፀበል ነው የበራልኝ♥_ _ኦርቶዶክስ በመሆኔ ብረሃኔ ተመልሷል♥♥_ _እንኳን የእመቤቴ ልጅ ሆንኩ_
@abebina4362
@abebina4362 2 жыл бұрын
🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@biruketayetedenekw4848
@biruketayetedenekw4848 2 жыл бұрын
እመብርሀን የናትሽን አይን ያብራልሽ ፀበል ውሰጃቸው ምስጊን አንችም ለውሳኔሽ አትቸኩይ በቻልሽው አቅም አግዥ እጅ አይንሽን አታስቢፈጣሪ ሰበብ አለው ፀበል ውሰጃቸው
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና 2 жыл бұрын
እህቴ ለእናት ምንም ቢሰጣት እያንሳትም ያንቺን ሀሳብ እኔም እልቀበለውም ምክንያቱም ይበልጥ የናትሽን ደስታ ታጭዋለሽ ያዝኑብሻል እንንቺ ከጎንሽ እርገሽ እየተንከባከብሽ ፍቅር እየሰጠሽ ፀበል እስጠምቂያችው የልብሽን ኪዳነምህረት ታውቃለች ይድኑልሻል
@zuloveehio141
@zuloveehio141 2 жыл бұрын
ለእናት ያሳታል ነገር ግን ሌላ መፍትሔ ፈልጊ የመጨረሻ አማራጭ ከለለ ሰጫቸው ይህም ያሳቸዋል🌸🌸
@TadoGarbraham
@TadoGarbraham 4 ай бұрын
እናቴአንቺ በጣም ጥሩልጅ ነሺ እግዝያብሔር ይባርክሺ እኔየምመክርሽ እናትሺን ይዘሽ ፀበል አባባ ግርማ ብትሄጂ እናትሽ ይድናሉ።
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 2 жыл бұрын
አረረረዊዊዊ ቃጥላ ማሪያም ፀበል ቦሌ አራብሳ አዲስ አበባ
@matebieeregnaye1479
@matebieeregnaye1479 2 жыл бұрын
እመብርሃን ትዳብስዎት የእኔ እናት🤲🤲🙏🙏🙏
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ Жыл бұрын
ይቅር ይበልሽ አይን እያለን የምናየው መልካም ነገር በጠፋበት ዘመነ ያንችን አጉድለሽ ሊሳካም ላይሳካም ለሚችለነገርጊዜሽን አታጥፊ እናትሽንአጠገብሽ ይዘሽ ተንከባከቢ አታሰነካኪያቸወሸ።
@አስኪዩቱብ
@አስኪዩቱብ 2 жыл бұрын
የኔ እናት😢😢ጠበል ውሰጆቸው ማማዬ ብትሰጫቸውም እያዩሽ ነው እንደገና የሚጸጹቱ አምላኬ ሆይ ድረስላቸው
@tigmekonen3925
@tigmekonen3925 2 жыл бұрын
ፀበል ፀበል ምትሉ የጎጃም እናቶች ከፀበል ይለያሉ እወይ እረ አጉል ፃድቅ አትሁኑ ፀበል በእርግጥ ያለ ጥርጥር ይፈውሳል ግን ፀበል በጣም ነው ሚጠመቁ
@ethiopialove2158
@ethiopialove2158 2 жыл бұрын
@@tigmekonen3925 yikir yibelishe ehit bewunetu sitgermi
@አስኪዩቱብ
@አስኪዩቱብ 2 жыл бұрын
@@tigmekonen3925 ና ምንሽ አመመሽ እህቴ እነዚ እናት እኮ አይናቸው አለ እኮ ማለት ማየት ነው የከለላቸው እንጂ ጭራሽ የፈሰሰ አይደለም ታይ ጸበል ቢሄዱ ምንሽግር አለው ወይስ ልጆች አዌጥታ ትስጣቸው ምትዩ አሁን ኡኡ ክርስቲያን ሁኖም እንዲህ ይላል እንዴ ትግስቱን ስጠን
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት 2 жыл бұрын
@@ethiopialove2158 ምን ስላለች ነው ይቅር ይበልሽ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ሙሉ ጤና ይሰጠችሁ ያረብ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እናት እኮ እናት 🥰 የኔ እህት አይዞሸ የእናትሸን ደሰታ ይሰጠሸ ሁሉም ነገር የአላህ ሰራ ነው
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 8 ай бұрын
ከበድ ነዉ የእናት ዉለታምንም አይወክልም ዉዴ ደሚርኝ
@shalushalu58
@shalushalu58 2 жыл бұрын
እህቴ ፀበል ውሰጃቸው ይድናሉ ሱባየ ያዥ የድንግል ልጅ በረሀ ናቸውን ይመልስላቸው
@mengisteabzeray7505
@mengisteabzeray7505 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እኔ እምመክርሽ ከመምምህር ግርማ ወንድሙ ጋ ወስደሽ በፆሞ ፀሎት እየተደረገላቸው ይጠመቁ ይድናሉ አንቺ ግን ተባረኪ
@meleytsegay
@meleytsegay 2 жыл бұрын
ለ እግዚኣብሄር የሚሳነው ይለም የናትሽን ብርሐን ይመልስልሽ ዝሓፍተይ ❤
@selampeace4261
@selampeace4261 2 жыл бұрын
ኦ የሚያስደንቅ ፍቅር ነው እህቴ አይንሽን መስጠት አይጠበቅብሽም እናትሽን ብታምኚ አይናቸው በምንም መንገድ የጠፋ ቢሆን እግዚአብሔር ማብራት ይችላል የማወራልሽ ተረት ተረት አይደለም የእውነት ለብዙ ሰዎች እግዚአብሔር ያረገውን ነው የምነግርሽ እሱም በትክክል እግዚአብሔር ወደሚገኝበት ጉባኤ ወደ ቤተ ክርስቲያን ይዘሻቸው ሂጂ የቤተ ክርስቲያን ስሞችን ወይንም በፈውስ ፀጋ የሚያገለግሉ የጥቂት ነቢያት ወይንም አገልጋዮች ስም ዝርዝር ልስጥሽ እግዚአብሔር የሚያቅተው ነገር አንድም የለም ገንዘብ አትከፍይም እንድ ነገር ብቻ እመኚ እግዚአብሔር ይችላል ብለሽ ከዚያ የእግዚአብሔርን ክንዱን ታያለሽ በልጁ በኢየሱስ ስም ብንለምነው የጠየቅነው መልካም ነገር ሁሉ ይሆንልናል መሔድ አንኳን ባትችሉ ከቤታችሁ ሆናችሁ ቻላኑን በTV መመልከት ትችላላችሁ ቤቴል TV worldwide, Jesus TV , Glory Of God TV ወይንም ነቢይ ዘካርያስ ወንድሙ የ ቃለ ህይወት ቸርች አገልጋይ ፓስተር መስፍን ሙሉጌታ የቸርቹን ስም ይቅርታ ይደረግልኝ አላስታወስኩትም እና እህቴ ሆይ እግዚአብሔር ፈዋሽ አምላክ ነው ሌሎችም ትክክለኛ ቸርቾች አሉ ሁሉን ለመዘርዘር ስለማይቻል ነው አሁን ከላይ የጠቀስኩልሽ በትከከል እግዚአብሔር በልጁ nኢየሱስ ክርስቶስ ድንቅና ተዐምራት እያደረገ ያለ ቤተ ክርስቲያን ነው
@zemhretghebremicael1629
@zemhretghebremicael1629 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምደንቅ የናት ፍቅር ። እግዝኣብሄር መፍትሄ ኣለው። ኣንቺ ለናትሽ ያለሽ ፍቅር እናትሽም ላንቺ ያላቸው ፍቅር በጣም የሚግርም ነው። ፍቅር ማለት እንደዚህ ነው።
@اللهمَوْجُودٌبِلَاَمَكَان-ب9ح
@اللهمَوْجُودٌبِلَاَمَكَان-ب9ح 2 жыл бұрын
ያአሏህ አሏህ ያንቺም ሳትሰጫት አሏህ የእናትሽ አይን ይመልስሽ በእባ ነዉ ያየሁት
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
የኔ እህት ለናት ከዚህ በላይ ይገባታል ግን እህቴ እናትሽን በቀሪ እድሜያቸው ጥሩ አርገሽ ጠውሪ ታዛዥ ሁኝ ይሄ በቂ ነው ለናትሽ
@mdvip4743
@mdvip4743 2 жыл бұрын
ውይ የኔ እናት እግዚአብሔር ይማራቸው ፀበል ውስጃቸው በሀኪም ውስጡን አታስነኪው በፀበል ይድናሉ
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 2 жыл бұрын
እህቴ መጀመሪያ ፀበል ሞክሪላቸው አይዞሽ እባክህ አምላክ ሆይ የእኝን እናት አይን አብራልን።
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺ አግብተሽ ትወልጃለሽ ገና ብዙ ህይወት አለሽ አንቺን አድርሰዋል አጋጣሚ አይናቸው ሆነ እንጂ የማይተካ ነገር ቢሆንስ ማድረግ ያለብሽ አንቺጋ አርጊያቸው የእግዜሩን ጠብቂ ፀልይ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
የ ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ በመሃሪ እጆቹ ይዳብሳቸው 🤲🤲🤲😭😭❤ ጸበል ዉስጃቸው አንጀት ይበላሉ እናትም ልጅም ❤
@fasikawande3558
@fasikawande3558 2 жыл бұрын
እመብረሀን አይንሺን ትመለስልሺ እግዛቤህሪ አይኑን ይብረው
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 2 жыл бұрын
Betami ajeti ybelal gota mhiret ysitachew
@teddikebede6922
@teddikebede6922 2 жыл бұрын
እህት ዓለም እመብርሃን ትጠብቅሸ እዳደረግሸው ነው የምንቁጥረው
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 2 жыл бұрын
ቃጥላ ማሪያምምምምምምም ፀበልልልል
@ብሌንጎጃሜዋ
@ብሌንጎጃሜዋ 2 жыл бұрын
አይናቸው ይበራል ፀበል ውሰጃቸው እናትነት እናቴ በኖርሽ እና ዋጋ በከፈልኩልሽ
@yegletubetube1869
@yegletubetube1869 2 жыл бұрын
ማማዬ ኪዳነምህርት ፀበል ዉሰጃቸዉ እጦጦ የኔ እናት ኪዳነምህርት ብርሀንዎትን ትመልስለዎት🤲🤲❤
@YegeterlijTube
@YegeterlijTube 2 жыл бұрын
እኔም ለአባቴ አደርገው ነበር ግን የትም ብወስደው መዳን አይችልም የአይን ብሌን ደርቋል ተባልኩ እኔ ያሰብኩት ሳልነግረው ላሳክምህ ብየ ልሰጠው ነበር የኔንም አጥቼ የሱም ሳይመለስ ኪሳራ ነው ሲባል ነው የተውኩት ምን ም ብትይ እሺ አይሉሺም እደሚታከሙ ብቻ ነበር መናገር ያለብሽ::ፈጣሪ ይርዳሺ ለናት ያልሆ ቀሚስ ይበጣጠስ አችም ጀግና ልጅ ነሺ
@marathmarath1883
@marathmarath1883 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ አምላክነው ፀበል ውሰጃቸው ከዛበተረፈ ጥሩ ሃሳብ ቢሆንም ለእናት ይህ ይከብዳል ።አሁን እሳቸውን በደንብ የተንከባከብሽ ጡራቸው ይህ በራሱ እጅግ የአይን ብርሃነው።እህቴ ብዙ የአይን ብርሀን የሊላቸው ግን ልበብርሃኖች ሞልተዋል
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
እመብረሐን በብረሐን እጃ ትዳብሳቸው የኔ እናት እግዚአብሔር እሚሳነው የለም ጸበል ውሰጃቸው
@felahtube4108
@felahtube4108 2 жыл бұрын
ወንድሜ አንተ በጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌሎች ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና አልሀምዱሊላህ በል
@seidabate8547
@seidabate8547 5 ай бұрын
አልሀምዱላላህ የአላህ ኒእማ ትልቅ ነው
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት 2 жыл бұрын
ጸበል ውሰጃቸው የተላየዩ መንፈሳዊ መምህራኖችን ኣማክሪ
@rozasebru103
@rozasebru103 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይማሮይ እህቴ ውነትሽ ነው የናት ውለታዋ ሌላም ይከፈላታል ተባረኪ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥲🥲🥲🥲🥲
@birtukanayele4703
@birtukanayele4703 2 жыл бұрын
ለእናት ምንስ ብሰጣት አይቆጭም ህይወትም ቢሆን እናት እኮ ናት መጠሪያ ያነሳት መገለጫ የሌላት እናት!!!
@SalamSalam-bt5kd
@SalamSalam-bt5kd 2 жыл бұрын
እጎዚያብሄር ይሜርዎት ማዘርዬ እህት አንቺዴሞ እግዚያብሄር ይማርልሺ አይኗ አንቺነሺ አሁኑ በጣም ጠንክረሺ ፀበል ውሠጃት የሠይጣን ፈተናነው
@kedijaaየበረሀዋእርገብ
@kedijaaየበረሀዋእርገብ 2 жыл бұрын
እኔ የእስልመና ትክታይነኝ ገን ይሰወለጂ አላህ ያሺረው በረሀናቸወን ይምለሰው ልማለት አያግደነም እንድወም የታመምን መጥየቅ አይዙወቹሁ ማለት ማጥናከር ዲናቺን ያዘናል እና ወገናቺን የናትሺን ብረሀን አላህ ይምለስለሺ አይዞሺ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔናት ፈጣሪ ብርሐኑን ይስጦት እናቴ ውይ እኔ አልቻልኩም ፀበል ውሰጃቸው እህቴ
@dumatube646
@dumatube646 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እማማ እግዚአብሔር ሰያቅ የምሆን ነገር የለም አንቺ በአይንሽ ሰረተሽ ገብትሽ እናትሽ አከበከብሽ ቀሪ እድሜያቸው ብተገዝቿዉ ይሻላል
@luciemilan6631
@luciemilan6631 2 жыл бұрын
ተሥቅስቄ ሞትኩኝ ማርያምን ለናት ይኤም ያሳታል እንቺም መልካም ልጅ ነሽ እማማ እግዝያብሄር ብራኖትን ይመልስው ብርሃን ማጣት ክባድ ነው👏👏😭😭😭😭😭
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 жыл бұрын
በሀገርም በውጭም የምትገኙ ውድ የሀገሬ ልጆች እደወጡ ከመቅረት ከድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያርግልን ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🌹🌹🇪🇹🇪🇹
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ 2 жыл бұрын
ጓበዚልጂነሺ ማሬ ማዘርንም አላህብረሀኑን ይሥጣት
@Samf3031
@Samf3031 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ እንዳንች አይነት ንፁህ ልብ እና አስተዋይ አይምሮ ይስጠን አላቅም ብቻ ቃል የለኝም እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳሽ❤❤❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 2 жыл бұрын
እህቴ በመጀመረያ እናትሽን አላህ ብርሀናቸውን ይክፈትላቸው ሌላው አንቺ ከሀደምሻቸው ካጠገባቸው ካልተለየሽ አይንሽ ባሰጫቸውም እናት ልጁን በጠረኑ ታያለች እናትሽ እድመያቸው የገፋ ነው አንቺ ወጣት ነሽና እነሱን ለመሀደምም ለመከባከብም አንቺ ጤነኛ መሆን አለብሽ በተረፈ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን አብሽሪ
@edenmesfin9745
@edenmesfin9745 2 жыл бұрын
ልጅ እያለሁ አይኔን ያመኝ ነበር አና የሚታዘዝልኝን መድሀኒት ሁሉ መጀመሪያ ለ 3 ቀን ራሷ ላይ ትሞክር ነበር ። እናትየ ያንችን ዉለታ መቸም መክፈል አልችልም today this woman really touch my heart she made me cry 😢😢😢 እግዚያብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
@sahaai2277
@sahaai2277 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ አይዞሽ በጣም ነው ያስለቀሠኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yeshiwerk-wg9og
@yeshiwerk-wg9og Жыл бұрын
እናት ፀበልቦታ ዉሰጃቸዉ እመብርሀን ትከፍትላቸዋለች አይዞሸ እህቴ❤❤🎉🎉
@አልማዝፈንቴ
@አልማዝፈንቴ 2 жыл бұрын
ዘንዶ አስራ ባዕታ ለማርያም ጸበል ውሰጃት እህቴ ቸሩ መድኃኔዓለም በቸርነቱ ይማረዎት እናቴ
@jemmawork838
@jemmawork838 2 жыл бұрын
ለእናት ምንም ቢደረግላት አይጠገብም ውስጥሽ ያዘዘሽ ን መልካም መስሎ የታየሽን ለእናትሽ ካለሽ ፍቅር አሰብሽ ለሳቸውም አስቢ ይሄ ችሮታሽን የትኛዋም እናት አትቀበልም የልጁን እንቅፋት እንኳ ማየት የማትፈልግ እናት የለችምእንኳ ን አካልን አጉድሎ ለኔ ይደረግልኝ ልትል እሳቸውም ምቾት አይሰጣቸውም ተረጂአቸውና የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እግዚአብሔር ይችላል ጠበሉን ሞክሪ ስለእናትሽ ስላለሽ ፍቅር ግን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በርቺ!!!
@silasila9913
@silasila9913 2 жыл бұрын
አላህ ያሽርልሽ እህት የናት መፅዋትነት በጣም ከባድነው
@tringotri6479
@tringotri6479 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@ayeleraberra4338
@ayeleraberra4338 2 жыл бұрын
ምንም ኣይሆኑም እናት ለልጅዎ ይሄን ማሰብዎ እግዚኣብሄርን ያስደስታል ለዚህም ጥሩ ነገር የመጣለውታል። ይባረኹ እናትና ልጅ።
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
ማን እደ እናት😭 አላህ የአይን ብርሀኖን ይመልስላት ሙሉ ጤናወትን ይመልስላችሁ እናት አለሜ 😚የኔ እህት እናትሽን እዳከበርሽ አላህ ይውደድሽ እናትሽንም ያሽልልሽ እማ🥰
@molumolu3625
@molumolu3625 2 жыл бұрын
የኔእናትአልህየአይንሽንቡርህንይመለስልሽ
@busyline2085
@busyline2085 2 жыл бұрын
ፀበል ውሰጃቼው ፆለት አድርጊ እንጅ አንች ጤነኛ ሁነሸ እየሰራሸ ብጦሪያቼው መልካም ነው አይንሸን መሰጠቱ ለእናት ያንሳል ግን ቢሆንም አንች አይን ብታጭ ከሰራሸ ልትባረሪይ ትችያለሸ ለማንኛውም ፈጣሪይ ይርዳችሁ
@meleytsegay
@meleytsegay 2 жыл бұрын
እናት ብርሃን ናት ❤
@tgtube1261
@tgtube1261 2 жыл бұрын
ውይይ የእውነት እናነት እጅግ ከባድና ውድ ስጦታ ቢሆንም አንች ደግሞ ለእናትሽ ውድ መተኪያ የለለውን አይንሽን ለእናትሽ ስጦታ ለማበርከት በመወሰንሽ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ደግሞም እሱ ለእኛ ሲል የሞተው እናትሽን አይን ያበራልሻል ፈጣሪ ይርዳችሁ 😘😭
@titilove713
@titilove713 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዛብሄር የሚጠቀምባቸው ብዙ ነብያቶች አሉ ወደ አንዱ ወስደሽ አፀልያቸው
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 2 жыл бұрын
እውነታቸውን ነው ቀሪው እድሜ በጣም አጭር ነው እባክሽ አስቢበት ህክምናው ባይሳካስ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል የፍቅርሽን ነው ::
@banchbesratahmad8672
@banchbesratahmad8672 2 жыл бұрын
እመብርሃን ድንግል ማርያም የብርሃን አምላክ ጤናውን ይስጥዎት እናቴ ፀበል ውሰጃቸው እህቴ አይዞሽ
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረኪ ፀበል ዘንዶ እስራ ባታ ማርያም ቦሌ እራምሳ ውሰዷት ትድናለች ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀልንሽ
@aremiys2202
@aremiys2202 2 жыл бұрын
ትክክል አይናቸው ደህና ነው ፀበል ይጠቀሙ ተጠመቁ
@asgedommaregu7917
@asgedommaregu7917 2 жыл бұрын
የእሳቸው አስተሳሰብ ድንቅ ነው ልጅትዋ ግን እጅግ አደገኛ ሃሳብ ነው ፈጣሪን መለመን ፀበል ላይ በመበርታት ነው ፈውስ የሚገኘው ፈጣሪ ፈውሱን ይላኩሎት እናቴ አንጀቴን በሉኝ።
@ወለተፃድቅ
@ወለተፃድቅ 2 жыл бұрын
የናት ውለታዋን በቃላት መግለጽ ከባድ ነው ልኡል እግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል ፀበል ውሰጇቸው ይድኑልሻል
@yirgebaklilu3825
@yirgebaklilu3825 2 жыл бұрын
ኣንቺ እጅግ ጀግና ሴት የእናትሽን መታወር የማትወጂ እውነተኛ ልጅ ነሽ ። የአሁኑ ትውልድ ወላጁን ለማዳን ኣካላቱን መስጠቱ ይቅርና ወላጆቹ ቶሎ እንዲሞቱና ያለፋበትን ንብረት ለመውረስ በሚያሰፈስፍበት ዘመን ያንቺ ኣይንን ያህል ብርሃን ህይወት ለሰጡሽ እናትሽ ለመለገስ መወሰንሽ ይንቃል ምነው የኔም እናት በዛ ዘመን እንደዚህ ኣይነት ቴክኖሎጂ በነበረና በሰጠኋት የሚል ቁጭት ኣሳደርሽብኝ 🤔🤔
@aremiys2202
@aremiys2202 2 жыл бұрын
እንዲያው የመምህር ተስፋየን ትምህርት ብታዳምጥና ፀበል ቢጠመቁ እርግጠኛ ነኝ አይናቸው ይበራል
@ማህሌትያባቱዋልጅ
@ማህሌትያባቱዋልጅ 2 жыл бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር ያበርታሽ አይዞቹህ ሁሉ ለበጎ ነው የኔ እናት እናት አይክፋት
@GoitomHaile-h3l
@GoitomHaile-h3l Ай бұрын
ፈጣሪ የልባችሁን ይምላላችሁ...! ተባረኪ እህቴ...!
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
የኔ እናት ሲያሳዙኑ አስለቀሱኝ እህህረ እናቶቻችን ጤና እድሜ ይስጥልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
ፀበል እስቲ ሞከሪ መድሐኒዓለም ይርዳችሁ🙏እመቤቴ ማርያም ትርዳችሁ🙏🙏🙏
@saraasrataddisu1132
@saraasrataddisu1132 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዉ እባክህን ከአይን ባንክ እንዲያገኙ ህዝብ ይረባረብላቸዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነዉ ፈጣሪ ይርዳሽ
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 2 жыл бұрын
የኔናት እመብርሀን የብርሀን አይን ትስጥልን አናታችን ኦፍ ቃል አጣሁ እማየን ነው የምትመስል እናቴን ቁርጥ በስማም እናቴ እኔም በስደት አይኗን አመመኝ ብላ አይኗ እደማያይ ስትነግረኝ ግራ ግብቶያል በስደት ሁኘ ምንም ማረግ እልቻልሁም እዳለችሁ እህቴ የሚታዝ የለም አይዞሽ አንች ቃጥላማርያም አዲሳበባ ውሰጃት አንች ቢያንስ ከጓናነሽ እኔስ በስደት ሁኘ በሽተኛብቻነው የሆንሁ እናቴ ሁሉነገር ናት ስደት መመለስ አልቻልሁም አይዞሽ ፀበል ውሰጃት ባክሽ እህቴ ደስታሽን ያሳየን እባየ ነው የመጣሁ የኔናት
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ውደ ደምሪኝ
@mimibh7495
@mimibh7495 2 жыл бұрын
እግዚቤሔር ያግዝሽ እህቴ እናቴ ፈጣሪ ይማሩት
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
ምርጥ ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ ጎረቤት🌹 ምርጥ አስተማሪ🌹መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በመጫን ኑ ወደ ቤቴ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ረ4ረ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ረ4ረ 2 жыл бұрын
የኔውድ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ጸበል ውሰጃት ትድናለች እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት እመቤቴ ማርያም በጆቿ ትዳብሳት እናት ለዘለዓለም ትኑር
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከመድሃኒቱ ያገናኞት እማማ
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 жыл бұрын
እናትስ ይገባታል ተባረኪ ለእናት ረጅም እድሜ
@achamyelehdemewozie5893
@achamyelehdemewozie5893 2 жыл бұрын
መልካም ለጅነሽ ተባረኪ ነገር ግን በሐሳብሽ አልስማማም አንቺ ጤነኛ ሁነሽ ብትረጃቸው ይሻላል ከኦፕሬሽን በኋላ ባንቺ ጤና ላይ ምን እንደሚደር አይታወቅና ጥንቃቄ አድርጊ
@genetabebe3821
@genetabebe3821 2 жыл бұрын
እህቴ እውነት እናት አትጠገብም ግን ክርስትና ስማቸው እየሰገድሽ ሱባኤ ይዘሽ ፀበል እያስጠመቅሽ ይድኑልሻል ከእግዚአብሔር ጋራ እሱ ይርዳሽ
@ሙሉአጣዬ
@ሙሉአጣዬ 2 жыл бұрын
የኔ እናት እማማ ንግግራቸውኮ ሆድ አስባሰኝ አስለቀሱኝ እናትዬ የኔ እህት እናት ይገባታል ከዚህም በላይ ይገባታል እህትሽ ፍቃደኛ ብትሆን ከሁለታችሁም አንድ አንድ ሰታችሁ እናታችሁን ሙሉ አድርጓት እጅግ ውስጣችሁ ይረካል የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እናትሽን አይኖአን ያብራልሽ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው ምክንያቱም እጅ እግር የሌላችው እቤት ተቀምጠው የሚውሉ አሉ ውጭ ናፍቆአችው።አይዞሽ
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 2 жыл бұрын
ለናት ምንም ቢደረግ ሲያንስ ነው ግን እናት እሶዋ ተጎድታ ልጆዋ ደና ስትሆንላት ነው እናት እራስ ወዳድ አደለችም ብቻ ፈጣሪ በፀበል ምህረት እንዲሆንላቸው መፀለይ ነው አይዞሽ የኔ እህት
@asas-lu4oc
@asas-lu4oc 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማራቸው የኔ እናት😢😢😢😢
@ወይኩንፈቃድከቅድስትየድን
@ወይኩንፈቃድከቅድስትየድን 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን መጀመሪያ ፀበል ውሰጃቸው መንፈስ ነው የሚሆነው
@amentube4734
@amentube4734 2 жыл бұрын
ፀበል ዉሰጃት በንሰሀ በፀሎት ይድናሉ ሰይጣን ነዉ የከለላቸዉ
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 2 жыл бұрын
በፈጣሬ ስም ፀበል ይድናሉ
@ይበቃል16
@ይበቃል16 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አላቸው ሀሳብሽ መልካም ነው አሁን ተይ ብትባይም አትሰሚም ቢቻል ሁሉም ያደርግ ነበር ግን ከድሜ አንጻር ብዙ ምርምራ ማድረግ አለባቸው የኔ እህት እድሜአቸው ሰማኒያ እኮ ነው አይን ከሀምሳ በሀላ ያጋጥማል እኔም የህመሙ ተጠቂ ነኝ እንዳሉሽ አግቢና ልጅ ውለጅላቸው አታስጨንቂያቸው አደጋ እኮ አይደለም በእድሜ ይመጣል እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ደስ ባይልሽም ተያቸው ውጭ ነው ያለሁት ግን አይቻልም ተብያለሁ ሰላሙን ያብዛልን አሜን
@ramadanhassan6044
@ramadanhassan6044 2 жыл бұрын
ማዘርዬ አላህ ይርዳዎት ኢንሻአላህ ያያሉ አላህ ያሳካዋል ይታከማሉ ይድናሉ አብሽር
@lemeja6589
@lemeja6589 2 жыл бұрын
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ተቀበሉና የዘለአለምን ህይወት ወራሽ ሁኑ። ጌታ ኢየሱስ ይወዳችኋል ሞቶላችኋል ከሞት ተነስቷል ዳግም ይመጣል።
@merhawitembaye3813
@merhawitembaye3813 2 жыл бұрын
ዝም በይ ባክሽ እናቃለን ምን ኣይነት ሃይማኖት እንደሆነ ለራስህ እንዳይመሽብህ ቶሎ ብለህ ንሳሃ ግባ
@tsionfentahun5328
@tsionfentahun5328 2 жыл бұрын
አሜን በእየሱስ ስም ቢፀለይላቸው ይድናሉ እንኳን አይንን ማብራት ሙታንን የሚያስነሳ አምላክ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ እየሱስ ሀይማኖት አይደለም እየሱስ ህይወትና አዳኝ ነው ወደሱ ቅረቡ ከዛውጭ አዳኝ የለምና እየሱስ ስጋንም መንፈስንም ነው የሚያድነው ።
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 жыл бұрын
እናተመናፍቅሁላእናተጋእየሱስክርስቶስየለም..እናተቸርችውስጥያለውዳቢሎስነው...ሳይመሽባችሁከጭለማውስጥውጡ...በተረፈአፋችሁንዝጉ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 жыл бұрын
@@tsionfentahun5328 ጥፊአችአጋንትአምላኪከዚህ
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 2 жыл бұрын
አሜን ( 4 ) 🙌❤👈
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ለብርሃን ያብቃቸው። እኔ አያቴ ከ10 ዓመት ብርሃን ማጣት በኋላ ፈረንጆች ባህርዳር ሆስፒታል መጠው ህክምና ሲሠጡ የመታከም እድል አጋጥሟት ቀሪ ዘመኗን የዓይኗን ብርሃን አግኝታ ተደስታ ስትኖር አውቃለሁ ስለዚህ የእግዚአብሔር ፈቃድ መጠበቅ እንጂ ልጅ አንድ አይኔን እሠጣታለሁ ብሎ መነሣት ብዙ ነገሮችን ግምት ውስጥ ያላስገባ ሐሣብ ነው ባይ ነኝ። ችግሮች በህይወታችን ውስጥ ሲፈጠሩ emotional መሆን አያስፈልግም ።
@ተመስገንአምላኬ-ወ2መ
@ተመስገንአምላኬ-ወ2መ 2 жыл бұрын
ይህየመፈስ ሴራነዉ ጠክረሽ በፀሎት በስግደት ብታስቢአቸዉ ለመቤቴ ተስለሽ ቅባቅዱስ ብትቀቢአቸዉ እደሚበራላቸዉ እርግጠኛነኝ እመቤቴን ለምኖ ያፈረየለም ይህ የባድአሞልኮ ዉጤትነዉ የሰይጣንን ሴራ እንወቅ
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
እመብርሀን አይነብርሀናቸውን ትመልስላቸው ጸበል ውሰጃቸው
@እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ
@እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ 2 жыл бұрын
እግዙአብሔር አምላክ የአይንሁን ብርሐን ያብራልሁ በቸርነቱ ምን ይሳነዋል እግዚአብሔር ሆይ ያስደስትሁ የእኔ እናት አሜን አሜን አሜን
በቅርብ ቀን ሽማግሌ እልካለው። የመሪጌታ ስራ ነው ይሉናል
37:41
አንተ ጦጣ አንተ ጥቁር እያሉ ይሰድቡኛል
50:59
Shegerians - ሸገሪያንስ
Рет қаралды 62 М.
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
የዘኪዮስ ፊልም ዋና ተዋናይ የልጅ አባት ሆነ
26:05
Shegerians - ሸገሪያንስ
Рет қаралды 81 М.
ተመሳሳይ ጾታ እየመሰልናቸው ያማትባሉ
33:24
Shegerians - ሸገሪያንስ
Рет қаралды 46 М.