🛎️ያልጠበቁት ስጦታ ሰጠናቸው😱😍🥰

  Рет қаралды 83,626

Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ

Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 800
@Hab_Tube
@Hab_Tube 6 ай бұрын
እናት አለሜ ❤
@InspirationalGlassRose-ir1sv
@InspirationalGlassRose-ir1sv 6 ай бұрын
ማሺአላህደስሲሉረጂምእዲሜለናቶቺ,ለቤቱአዲስነኚ::❤❤❤❤❤
@أحمدعلي-ق4د
@أحمدعلي-ق4د 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@صالحخضري-ك4ف
@صالحخضري-ك4ف 6 ай бұрын
የምረም እናት አለም ናት እረጀም እዲሜና ጤና ለእናቶችችች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SmeraሰሚራTube
@SmeraሰሚራTube 6 ай бұрын
ደሚሪኝ❤
@Sara-w1n7t
@Sara-w1n7t 6 ай бұрын
ረጅም እድሜ ለሁሉም እናቶች
@ወሎዬዋ-የ5ፀ
@ወሎዬዋ-የ5ፀ 6 ай бұрын
እናቱ የናፈቀው ስደት ላይ ሁኖ እንደኔ😢❤👍
@SolranhSfhjj
@SolranhSfhjj 6 ай бұрын
አይዞን ወድሜ ሁሉም ያልፋል እሽ
@نصريها
@نصريها 6 ай бұрын
እኔየናፈቀችኚ❤❤❤❤
@SolranhSfhjj
@SolranhSfhjj 6 ай бұрын
ያንተም እናት ትመጣለች ከመጣች በኮመቱች ስም ቃል እገባለሁ ዱባይ ነኝ ግን እመጣለሁ
@روضهبيكيلي
@روضهبيكيلي 6 ай бұрын
❤❤እኔ❤❤😢😢
@EkeramMohammed-j1t
@EkeramMohammed-j1t 6 ай бұрын
wnawedmaayzon
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 6 ай бұрын
በጣም ከማድንቀው ሠው ለቤተሠቦቹ ያለው ክብር እና እንክብካቤ የሚያስዴስተው ሠው እንዴኔ በላይክ እነዚህን ጎበዝ ወጣቶችን ለእናቶቻቸው ያላቸውን ክብር አበረታቱ 👍👌
@SmeraሰሚራTube
@SmeraሰሚራTube 6 ай бұрын
ደሚሪኝ
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 6 ай бұрын
እናት ያላችሁ ረጅም እድሜ ይስጥላችሁ❤❤😍
@نصريها
@نصريها 6 ай бұрын
አሚን🎉🎉🎉
@EeEe-x1k
@EeEe-x1k 6 ай бұрын
አሚን
@binjabh
@binjabh 6 ай бұрын
አሚንአሚንንያረብ
@SeadaSeada-le6yl
@SeadaSeada-le6yl 6 ай бұрын
አሚንንንንንንንንን
@SaadaAlhosani
@SaadaAlhosani 6 ай бұрын
አሜንንንንንንን
@Bri_Tgraweyti-
@Bri_Tgraweyti- 6 ай бұрын
*_የእናት ደስታ እንዴት ያስደስታል በማርያም 🥹ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ እናቶቻችን እናትኮ ትለያለች ❤_*
@SmeraሰሚራTube
@SmeraሰሚራTube 6 ай бұрын
ደሚሪኝ❤
@SameraSamera-i3x
@SameraSamera-i3x 6 ай бұрын
ወይ ቡታጅራዎች አልተቻላችሁም ረጅም እድሜ ይስጣቸው ለእናቶቻችንን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@SameraSamera-i3x
@SameraSamera-i3x 6 ай бұрын
ዛሬ ገና ነው የተዋወኩህ ብርክ ደስ ትላላችሁ❤❤❤
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 6 ай бұрын
ታናሽና ታላቅ ነው የሚመስሉት ሁለት ደርባባዊች ሲያምሩ 💕
@SmeraሰሚራTube
@SmeraሰሚራTube 6 ай бұрын
ደሚሪኝ🎉😍
@kubra-n3l
@kubra-n3l 6 ай бұрын
በጣም
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 6 ай бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ ❤❤ታድላችሁ ከእናታችሁ ጋር ያላችሁ ቀረቤታ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ በስደት እናቶቻቻችሁ ጋር የተራራቅነም
@eyuentertainment
@eyuentertainment 6 ай бұрын
ሁላችሁም እናታችሁን ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ 😍😍
@نصريها
@نصريها 6 ай бұрын
አሚን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AminaSid-fn7qm
@AminaSid-fn7qm 6 ай бұрын
አሚን አሚን❤❤
@አህላምሀሰን
@አህላምሀሰን 6 ай бұрын
አሚን
@Buzekudosgabrhelabt19
@Buzekudosgabrhelabt19 6 ай бұрын
Amen ❤
@ስአዳያሲን
@ስአዳያሲን 6 ай бұрын
እኔ 12 አመቴ ታግኝሆት እስኬ የመዳም ቅመሞቸ ክብትሰቦቻቺን ጋር በሰላም ያግነኝን
@TryH5DFG
@TryH5DFG 6 ай бұрын
Ameneeeee 😢😢😢
@Sameera-o8w
@Sameera-o8w 6 ай бұрын
ኢንሻ አላህ ዊይናና ሄሉም እናታቸውጋር አላህ ያገናኛቸው እሱ አይቸግረውም ሁሉንም ነገር ቅልል አድርጎ
@umufaruqtube622
@umufaruqtube622 6 ай бұрын
ኢንሻ አሏህ ትገኛለች
@rahmethussen-qd5sk
@rahmethussen-qd5sk 6 ай бұрын
ኢሻአላህ
@mereasu2643
@mereasu2643 6 ай бұрын
Wow ደስ ስትሉ ፈጣሪ እርጅም እደሜ ያድልልን 🎉🙏🙏ሙዝቃው ግን አስለቀስኝ
@እናትአለሜእወድሻለሁ
@እናትአለሜእወድሻለሁ 6 ай бұрын
ንፍቅ ብለኛለች በስደት ሆኜ 😢 እናቴ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ያቆይላቹሁ እኛንም ከስደት በቃቹሁ ብሎን በሰላም ከቤተሰብ ከእናታችን ያገናኛን
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 6 ай бұрын
ወይኔ ብሩኬ እንደኔ ያሳቀዉ😂😂😂 እናቶቻችን አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤❤🎉🎉🎉
@mekde-t3w
@mekde-t3w 6 ай бұрын
ውይ እረ የናተ ይለያል ቡታጂራማ መግባት አለብኝ እናቶች ሺ አመት ይኑሩ❤❤❤❤❤
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 6 ай бұрын
እናቶቻችን ሲያምሩ አቤት የናተ ድምቀት እናቶቻችሁ ናቸው❤❤❤
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 6 ай бұрын
ጀነት ከእናት እግር ስርናት አሉ ነብያችን ረሱል ሱለላሁ አለይሂወሰለም❤🙏
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 6 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@sffdgg8523
@sffdgg8523 6 ай бұрын
صلى الله ءليه وسلم
@fedilaawel6304
@fedilaawel6304 6 ай бұрын
S❤A❤W❤
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 6 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@FwHhi
@FwHhi 6 ай бұрын
አላሁመሦሌ ወሠሊምአላነብይና መሀመድ❤❤❤
@የሚካኤልልጅ-ቸ4ዐ
@የሚካኤልልጅ-ቸ4ዐ 6 ай бұрын
ዋይኔ ደስ ሲሉ ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ሰቶ ያቆይላችሁ በጣም ነው ምታምሩት 🙏🥰
@bizu831
@bizu831 6 ай бұрын
የኔ ማልቀስ 😢😢 እናቴ አንድቀን ጥሩ ቀን ባሳለፍኩ ፈጣሪ ቢፈቅድ❤
@SmeraሰሚራTube
@SmeraሰሚራTube 6 ай бұрын
ደሚሪኝ
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 6 ай бұрын
ጎበዝ እናትን መከባከብ በሰማይ ቤት ትልቅ ዋጋ አለው ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ ❤❤🎉🎉❤❤
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 6 ай бұрын
ወዬኔ ደስ ስትሉ ታድላችሁ ከእናታችሁ ጋር ያላችሁ ቀረቤታ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ በስዴት እናቶቻችን ጋር የተራራቅንም አላህ በሠላም ያገናኘን የምር እማዬ በጣም ናፍቃኛለች
@SmeraሰሚራTube
@SmeraሰሚራTube 6 ай бұрын
ደሚሪኝ❤
@etetewami9042
@etetewami9042 6 ай бұрын
ተባረኩ ልጆቼ እናታችሁን 100 ዓመት ያቆይላችሁ።።
@hddhgdydydh9607
@hddhgdydydh9607 6 ай бұрын
ከስደት ስመለስ የእናቴን ፈገግታ ናፈቀኝ ወንድሞቸ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥላቹህ 💚💚💚👏👏👏👏👏
@SmeraሰሚራTube
@SmeraሰሚራTube 6 ай бұрын
ደሚሪኝ 😍
@habibahabiba-nv9zl
@habibahabiba-nv9zl 6 ай бұрын
ወላሂ ወድሜ ትመስለኛለክ ሁሌእከታተላሀለዉ❤ ረጅም እድምሜ ለሁሉም እናቶች❤❤
@Raheema-s3q
@Raheema-s3q 6 ай бұрын
እዳኔ ባቡሩኬ የሳቀ ማነዉ ሰዉ አሚን ይላል እሱን ንቦቹ አጨወቱት😂😂😂❤❤❤❤❤❤ አላህ እዱሜየቸዉን የርዝምለቹ
@KubraTofke
@KubraTofke 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@ikramtsegaye8088
@ikramtsegaye8088 6 ай бұрын
ወላሂ እኔ😂😂😂
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 5 ай бұрын
ወላሂ እኔ እባይ እያፈሠሠኩ😂😂😂😂😂
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v 5 ай бұрын
ውይኔ ማርያምን እሱ ነው የታየኝ ኡፍፍ በሳቅ ሆድ አመመኝ😂😂😂😂
@መድናmedina
@መድናmedina 6 ай бұрын
እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ደስ ሲሉ ደግሞ ይመሳሰላሉ መካችሁም ታሪካችሁም ተመሳሳይ ነው እንደት ደስ ይላል አላህ አይለያችሁ❤❤❤❤❤
@hermabahrain2870
@hermabahrain2870 6 ай бұрын
ኡፉ ታድላችሁ ከእናትጋ አብሮ መኖር እዴት ደስ ይላል የኔ ዉድ እናት እዴት እደናፈቀችኝ❤❤ ፈጣሪ ለእናቶች ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤
@EthiopiaEthiopia-z1l
@EthiopiaEthiopia-z1l 6 ай бұрын
የጓደኝነት ጥግ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው❤❤
@tbaheru
@tbaheru 6 ай бұрын
የኔ እናቶች ሽ አመት ኑሩ እናቴ ናፍቃኝ አለች የመዳም ቅመሞች በሰላም ላገራችን ያብቃን ያሰብነው ተሳክቶ እናቶቻችንጋ እምንገናኝ ያርገን
@SmeraሰሚራTube
@SmeraሰሚራTube 6 ай бұрын
ደሚሪኝ🎉🎉
@SmeraሰሚራTube
@SmeraሰሚራTube 6 ай бұрын
ደሚሪኝ🎉🎉
@samprincess378
@samprincess378 6 ай бұрын
የኔ እናት ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ ለሁሉም እናቶች ❤❤❤❤❤❤❤ማነው እንደኔ እናት የናፈቀው የእውነት እንባዬ መጣ።
@Guragewa5270
@Guragewa5270 6 ай бұрын
ሁለቱም እናቶቼ የኔ ደርባባዎች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን ❤ሁሌም ደስታ አይለያችሁ ልጆቻችሁም አላህ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 5 ай бұрын
ዋውውውውውው እናተ ልጆች ተባረኩ ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ታምራላችሁ❤❤❤
@GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ
@GaggdGghjዜድሻያናቷልጅ 6 ай бұрын
የኔ እናቶች ሽ አመት ኑሩልኝ እወደቹዋለሁ ❤❤❤❤❤❤ማርክ ና ብሩክ ዘሬ ልዩ ቀን ነበር❤❤❤❤❤ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤
@SaraSara-js5bb
@SaraSara-js5bb 5 ай бұрын
ስወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እናቶቻችሁን በእድሜ በጤና ያኑርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf 6 ай бұрын
እናት ያላችሁ ረጅም እድሜ ይስጥላችሁ🤱😘🥰
@abdulfattar6975
@abdulfattar6975 6 ай бұрын
አሜን 🤲❤❤❤
@yryhhd-gj1rc
@yryhhd-gj1rc 6 ай бұрын
ቡራ &ማርክ ማሻአሏህ አለይኩም ለእናቶቻችሁ ረጅም ዕድሜ ይስጣቸው የምር ታስቀናላችሁ ኡሚ አሏህ ይራህምሽ
@Erahmet-qd8ro
@Erahmet-qd8ro 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@A14-ny2tn
@A14-ny2tn 6 ай бұрын
ሁለቱም እናቶች የኔ ደርባባዋች ረጅም እድሜ ከጠና ጋር ይሰጣችሁ ❤
@SmeraሰሚራTube
@SmeraሰሚራTube 6 ай бұрын
ደሚሪኝ🎉
@AliMahdi-il5bj
@AliMahdi-il5bj 6 ай бұрын
አለህ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጠቻዉ❤❤❤የእነት እግሮ ስር ዉስጥ ነዉ የጄነት ቁልፊ ምገኛዉ ብለዋል ዉድ ነብየችን ሶላላህ አለህ ወሳልም❤❤❤❤
@lijsemi947
@lijsemi947 6 ай бұрын
የኔ እናቶች ነፍ አመት ኑሩልን እንወዳቹሀለን❤😢
@SmeraሰሚራTube
@SmeraሰሚራTube 6 ай бұрын
ደሚሪኝ❤
@SmeraሰሚራTube
@SmeraሰሚራTube 6 ай бұрын
ደሚሪኝ❤
@ሀሚራሱፍያን
@ሀሚራሱፍያን 6 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን አላሁ መሰሌ አቦ የናት ምርቃት ጉበስ ብዬ የናቴን ምርቃት ምቀልበት ቀን ናፈቀኝ
@ZedZed-e9i
@ZedZed-e9i 6 ай бұрын
እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ዊናዬ አንተንም እማምላክ እናትህን በሰላም በጤና ያገናኛቹ ♥️♥️♥️♥️
@AliiAhimed-tv1lz
@AliiAhimed-tv1lz 6 ай бұрын
ወላሂ የምትሰሩት ቪዲዮ እዳለ ይመቸኛል እወደዋለሁ እደዚህ ቪዲዮ ግን የወደድኩት የለም❤❤❤❤ እድሜና ጤና ለናቶቻችን
@ወለየዋ-4
@ወለየዋ-4 6 ай бұрын
እረጅም እዲሜ ከጤናጋ ይስጥላችሁ ክብር ለሁሉም እናቶች❤❤
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 6 ай бұрын
ውይ እናተ ልጆች ምን ልበላችሁ በቃ ፍቅር ናችሁ እግዚአብሔር እናቶቻችሁን ረጅም እድሜ ❤ሙሉ ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤ስታስቀኑ
@farahfarah4105
@farahfarah4105 6 ай бұрын
ማርክ ስወደው ለካሜራማን ሁሌም ያጉርሳል ❤❤❤❤
@henaborena9150
@henaborena9150 26 күн бұрын
ወይኔ የእኔ እናቶች ደስስ ሲሉ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 6 ай бұрын
የኔ እናት ብሩኬ እናትህ ቁጭ እናቴን የኔ ደርባባ❤❤❤❤
@SmeraሰሚራTube
@SmeraሰሚራTube 6 ай бұрын
ደሚሪኝ🎉🎉
@TsehayWoldesemyat
@TsehayWoldesemyat 6 ай бұрын
ጎበዞች እሰከዚሰአትድረሰ ዘመድየሥጋ ዘመድ ነው የምትመሰሉኝ የነበረው ቢተሰብ ሰታሰዋውቁ ነው በርግጥም ያላችሁፍቅር ከዛበላይ ነው ጌታ አይለያችሁ እናቶችን እንዲህ አሰደሰቷቸዉ ይጨምር ላየችሁ
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 6 ай бұрын
ብሩኬ እንደስምህ የተባረክ ነህ እናትህን እንደምታከብር ያንተም ልጆች ያክብሩህ
@seadayimam8488
@seadayimam8488 6 ай бұрын
እስካሁን እራሱ አለማስተዋወቃችሁ እናተኮ በጣም ቅርብና የትግባር ወንድምና ጓደኛ ናችሁ
@henaa3965
@henaa3965 6 ай бұрын
እድሜና፡ጤና፡ይስጠቹ፡የቅዱስን፡አምለክ፡እናቶቼ፡በጠም፡ነው፡እምወደችሁ፡ብሩክና፡ማርክ፡ትለየለችሁ፡በእውነት፡እማብርሃን፡ትጠብቀቹ፡ውድሞቼ፡አሜን፡💯💯💯👍👍👍😍😍😍🙏🙏🙏🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉
@hjgughkgkg1804
@hjgughkgkg1804 6 ай бұрын
እኔቴ አንገት ውስጥ ገብት ብየ ለሰአታት ጠረናን ባሸተው እንደት ደስ ባለኝ እማ ናፍቀሽኝል ያረብ እድሜ ስጥልኝ ከጤናጋር
@heyatmelaku40
@heyatmelaku40 6 ай бұрын
አይ እናት ምነው አዲ ባኮኝ ጥለሽን ስተጂ ጨለማ ይወረሰናል መበታተን ይመጣል ደስታ ከውስ ይጠፋል ብቻ አልሀምዱሊላ አለኩልሀል
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx 6 ай бұрын
የኔ ልዩ እናቴች ውድድድድድድ በማያልቅው በጣም ደስ የሚሉ ናችው እውነት እድሜና ገፈጤና ይስጠላችሁ😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ዬድንግልልጅ
@ዬድንግልልጅ 6 ай бұрын
❤️❤️❤️❤❤አርጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እናቶቻቺን 🙏😍😍
@ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ
@ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ 6 ай бұрын
ሲያምሩ❤እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ
@rozajemila7590
@rozajemila7590 6 ай бұрын
ለእናቶቺ እርጁም እድሜ አላህ❤ይስጣቸው
@ZainabZainab-f9t
@ZainabZainab-f9t 6 ай бұрын
ሁለቱምእናቶቼየኔደርባባዎችረጅምእድሜከጤናጋርያቆይልን❤❤❤❤ሁሌምደስታአይለያችሁልጆቻችሁሁለቱምእናቶቼየኔደርባባዎችረጅምእድሜከጤናጋርያቆይልንሁሌምደስታአይለያችሁልጆቻችሁምአላህለቁምነገርያብቃቼሁ ❤❤❤❤
@monashwarga8446
@monashwarga8446 6 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤናጋር ለእናቶች❤❤❤❤❤ደሞ ሁለቱም ናፍቀውን ነበር ቡርኬ ግን ንቦቹ 😂😂😂ምን አስበው ነው ሚያራርጡህ
@Yif7g
@Yif7g 6 ай бұрын
እናት ላላችሁ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እኔግን የሠው እናት ሳይ ልቤ ይሰበራል እማዬ መልካም እረፍት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Tij39
@Tij39 6 ай бұрын
እናቴ እንዴት ደናፈቀችኝ 😢😢ታድላችሁ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🙏🥰
@Miskiya-q9o
@Miskiya-q9o 6 ай бұрын
ፈጠሪ ረጅም እድሜ ከጤነገ ይስጠቸው እነቶቸችንን❤🎉
@reemahmad3374
@reemahmad3374 6 ай бұрын
እረዥም እድሜ ከጤና ጋር አሏህ ይስጥላችሁ❤❤
@aynalemyoutube3622
@aynalemyoutube3622 6 ай бұрын
😘😘😘😘❤እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይድላቸው ሲያምሩ ❤️❤️❤️
@damoursarah6
@damoursarah6 6 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ብሩኬ ማርክ መድሀንያለም እናቶቻችንን ይጠብቀን❤
@salamyotube5621
@salamyotube5621 6 ай бұрын
የኔ,እንቲ,ስውድሹ,ብሩክ,የኔ,ፍቅር,❤❤❤❤🎉🎉🎉ወህኣሎ
@BezaLegese-j7v
@BezaLegese-j7v 6 ай бұрын
እማ የኔ አልም መልካም ኤርፍት ግን የስው እናቶች ሳይ እንባ ይመጣል😢😢😢😢😢😢😢😢
@emabetyewalisowayoutube1207
@emabetyewalisowayoutube1207 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@BezaLegese-j7v
@BezaLegese-j7v 6 ай бұрын
@@emabetyewalisowayoutube1207 እሽ
@AjebaAneba
@AjebaAneba 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ😢😢
@EgigayehuDamena-pk9so
@EgigayehuDamena-pk9so 6 ай бұрын
የኔ ቢጤ ነፍሳቸውን በገነት ያርግልን
@AnaaAlia-z5l
@AnaaAlia-z5l 6 ай бұрын
እኔም
@DghjFhjj-c1b
@DghjFhjj-c1b 6 ай бұрын
እረጅም እድሜ ለናቶቻችን ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ ❤❤❤ብሩኬ ንቧግን ምንአስባ ነው😂❤
@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ
@ዳእዋቻናል-ኘ1ቀ 6 ай бұрын
ሙስሊም እህትና ወንድሞቼ ኑ ወደቤቴ. የተለያዩ ጠቃሚ. ኢስላማዊ ትምህርቶችን. ቁርአንን አብረን እንማር
@MadeenaMadi-s6o
@MadeenaMadi-s6o 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mmm-r7y6s
@Mmm-r7y6s 4 ай бұрын
እሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg 6 ай бұрын
ኢንሻአሏህ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ለናቶቻችሁ አብሮ ያኑራችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 6 ай бұрын
ቡራ ግን የት ልበር ነው እንደት እንዳሳከኝ😅😅😂😂😂 ንቦቹ አፈቀሩህ እንደ ምን አፍቃሪህ በዝቷል ብየ ነው ❤❤❤😂😂😂 በተረፈ እረጂም እድሜ ለናቶቻችን አሏህ ያቆይልን ሰወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@misrach2350
@misrach2350 6 ай бұрын
😂😂😂
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@memohmo4116
@memohmo4116 6 ай бұрын
እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁሉም እናቶች ይሁን ስታምሮ አይለያቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ እናቶች እርጅም እድሜ ተመኝሁላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፍቅራዲስ
@ፍቅራዲስ 6 ай бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤🎉
@WeyinYenatea
@WeyinYenatea 6 ай бұрын
እዉይ ሲያምሩ እህትማማቾች ነዉ የሚመስሉ እድሜና ጤናዉን ይስጥልችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ወ3ጰ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ወ3ጰ 6 ай бұрын
ለእናቶች ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ❤❤❤
@hayathayat9273
@hayathayat9273 6 ай бұрын
ወይኔ ደስ እምትሉ ጓደኞች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ከናተ አልፎ ቤተሰብጋ ዝምድና ፈጠራችሁ ማሚዋ ናፍቃኛለች እነ ማዘርን ሳይ እምባዬ መጣ😢
@jemilajemila3832
@jemilajemila3832 6 ай бұрын
የኔ ወርቆች እነቶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤ ሲያምሩ እኮ
@RabiaA-x7v
@RabiaA-x7v 4 ай бұрын
የኔ ናት ❤❤❤ ባለሽበት አለህ ይጠብቅሽ
@LailaLaila-fi6lp
@LailaLaila-fi6lp 6 ай бұрын
ረጅም እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን😢❤❤
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 3 ай бұрын
ብራየ ለናትህ ያለህ ክብር ይለያል እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን 🌹
@HananየEምርኮኛ
@HananየEምርኮኛ 6 ай бұрын
Waww ራጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ቡራዬ 2🥰🥰🥰
@Nurayanf4m
@Nurayanf4m 6 ай бұрын
Bamaryam,yhlanny,lkuleyny
@kokebeaberaFentaw
@kokebeaberaFentaw 6 ай бұрын
እግዚአብሄረይባረካችሁ በጣምነው ደሥያላችሁኚ ❤❤❤❤❤
@እግዚብሔርይመስገን
@እግዚብሔርይመስገን 6 ай бұрын
እረጅም እድሜ ለናቶቻችን 🥺❤❤❤❤ ማሪያማ እኔም እናቴ እደናፍቅሽኝ
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 6 ай бұрын
Erejim edima tana lenatochi ystilin❤❤❤❤❤❤
@HahaBabba
@HahaBabba 6 ай бұрын
ዋውውው ስታምሩ የኔ ውዶችአይለያችሁ ረጅም እድሜ እና ጤና የስጣችሁ😢😢❤❤❤
@HxhfYf-g2m
@HxhfYf-g2m 6 ай бұрын
የኔ ማርሮች ኣሏህ እድሜ ና ጤና ይስጣችው ኣሏህ ስላማችውን ያብዛላችው💝💝💝💝💝💝💝💞💞💞💞💞💞💞♥♥♥♥💞💞💞♥🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@hiba-wk4oz
@hiba-wk4oz 6 ай бұрын
እድሜ ና ጤና ለናቶች ለኔም እናት ዱአ አርጉልኝ እኔቴ ታማብኛለች😢😢😢😢
@marthaethio3211
@marthaethio3211 6 ай бұрын
እውነት እህትና ማቼች አይደሉም ይመሳሰላሉ በጣም
@BeetiNGUSAA-lp4hk
@BeetiNGUSAA-lp4hk 6 ай бұрын
የኔወድ ሞች እነታቹ ሺአመት ትኑርላቹ❤❤❤❤❤
@fatumat7506
@fatumat7506 4 ай бұрын
màashaa Allah ummii B&M👍👍✅✅🥰🥰Rabiñi umuri isinifi haadheersuu
@Mariam-ex3ee
@Mariam-ex3ee 6 ай бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጣችው አላህ ሰላማችውን ያብዛላችው
@HayatHayat-i8n
@HayatHayat-i8n 5 ай бұрын
Burayee Rejim deme yestachew koniyee enate❤❤❤❤
@rozijibo-cq8hq
@rozijibo-cq8hq 6 ай бұрын
ንቡ ቡርኬን አሠቃየው በጣም ነው የሣቁት ውይ በጣም ምታምሩት❤❤❤
@EgnaleegnaEthiopia
@EgnaleegnaEthiopia 6 ай бұрын
Egzabiher erjim edemina tena lenatochi yisetelen hulem saku
@rokiaali5726
@rokiaali5726 6 ай бұрын
ከእናቴ ተተለየሁ በሰደት አመቴ ያረብ የእናቶቺ እዲሜ አሥረዝምልን
@segaomeromer8014
@segaomeromer8014 6 ай бұрын
አይ ውዴ እኔኤ 20 አመቴ አልሀምድሊላህ በይ እናቴን አባቴን አሳይቶኛል እህ ብቻ አለሀምዱሊላህ ድዋ አረጊ
@rokiaali5726
@rokiaali5726 6 ай бұрын
@@segaomeromer8014 አልሃምዱሊላህ
@ኡሚ
@ኡሚ 6 ай бұрын
እኔነኝ ያላደለኝ ሞተችብኝ😢
@ኡሚ
@ኡሚ 6 ай бұрын
አላህ በጀነች ያገናኘኝ የኔ የዋህ እናት እኔስ ተቃጠልኩ
@zm5638
@zm5638 5 ай бұрын
​@@ኡሚአይዞሽ አላህ ይረሀማቸው ሶብሩን ይስጥሽ እህት
@wubalemdiress1042
@wubalemdiress1042 6 ай бұрын
ደስሲሉ ፈጣሪ ለናቶችረጅም እድሜ ከጤናጋይስጥልን ❤❤❤
@የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
@የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ 6 ай бұрын
❤❤❤እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 😍 እናቶቻችንን😢 የእኔ ውድ እናት አለም
@BelatBelat-ou4ej
@BelatBelat-ou4ej 6 ай бұрын
ዋዋዋዋዋዋ ዋዋዋዋዋዋ በጣም ደስ ይላል እናቶች ለዘለለም ትኑሪ እድሜ ነ ጤና ይሰጣችሁ የእኔ ውድች❤❤❤❤❤
@ፋኖየፋኖልጁነኝ
@ፋኖየፋኖልጁነኝ 6 ай бұрын
ወላሂ እናቴ ናፍቃኝ አለይ ከተለያየን 9አመት እኔ በሰደተ ሁኝ ነፍቀይኝ እማየ ሂወቴ ሁለየም ኑሪልኝ😭
@AhlamM-uk9fb
@AhlamM-uk9fb 6 ай бұрын
አላህ እናቶችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው🤲❤❤❤
🛎️ለ እናቴ ያልጠበቀጪውን ነገር ሰጠዋት😱🥰🥰🥰
12:31
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 87 М.
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 34 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 23 МЛН
እሩታየ መጣች አብርሽ ናፍቆኛል አለች💓
8:25
አህላም💞 ዩቱብ
Рет қаралды 13
በአባቴ ምትክ እሱን ሰጠኝ ፡ ፍቅርን በሱ ነው ያወኩት 💝
41:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 167 М.
ሀይሚ በድጋሚ ተጫወተችበት.ኤፍሬም ደነገጠ😱😭
16:55
Efa Tube ኤፋ ቲዩብ
Рет қаралды 121 М.
ማሂ እና ሩታ ደስ አላቸው ሩታ ለ ማሂ ስጦታ ሰጠቻት 🎁🎁🥰
16:28
🦋ሀይሚ መሄድ አለብኝ አለች ከኤፍሬም ጋ በከባዱ ተጣሉ😭
15:46
🛎️ብሩክ የ500 መቶ ሺ ብር እቃ ተዘረፈ 😱😱
20:59
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 199 М.