ዐቢይ አህመድ ጎንደር የላኳቸው ባለስልጣናት/በፋኖ አንድነት ጉዳይ የቀረበው ጥሪ/Ethiopia EMS( Ethiopia Media Service)Anchor Media

  Рет қаралды 18,174

Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ

Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ

Күн бұрын

Пікірлер: 73
@Sole-m4m
@Sole-m4m 13 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
@adanebelay781
@adanebelay781 13 күн бұрын
1 የአማራ ፋኖ ያሸንፋል።
@RighteousCourisity
@RighteousCourisity 13 күн бұрын
ጊዜው የቴክኖሎጅ ነው ምስሎችን እና ድምፆችን እስካን በማድረግ የቦታውን አቅጣጫ ሊያመለክት ይችላል! ስለዚህ ፍኖ አስከ ታህሳስ 30 ድምፁን አጥፍቶ ማጥቃት ነው ያለበት!!!!
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 13 күн бұрын
የፋኖ አንድነት ዘግይቷል! እባካችሁ የፋኖ መሪዎች የሕዝባችሁን ስቃይ ተመልከቱ! የማይረባ የሥልጣን ሽኩቻን አስወግዳችሁ አንድ የፋኖ ማዕከላዊ ዕዝ ባስቸኳይ ካልፈጠራችሁ በአማራ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ላለው ስቃይ እና መከራ ከአገዛዙ እኩል እናንተም ተጠያቂ ናችሁ! ሕዝብም አንቅሮ ይተፋችሁአል!
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 13 күн бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፖለቲካ ተከቦ እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 12 күн бұрын
ምስኪኑ የአማራ ሕዝብ በእነዚህ የተረገሙ ልጆቹ የተነሣ ከአባቶቹ የወረሰውን ድህነት፣ኋላ-ቀርነትና መሃይምነት እርሱም በተራው ለልጆቹ ሊያስተላልፍ ነው።ኣይ አለመታደል!
@Ethiopiafannoo
@Ethiopiafannoo 13 күн бұрын
ፅሁፉን እንደነበረ መልሱት መሌ ያች ትልቅ መለያችሁ ናት በተረፈ በርታ እንወድሀለን
@selemungebyaw6495
@selemungebyaw6495 12 күн бұрын
ድል❤ለአማራ❤ሕዝብ።🎉
@gechtube2828
@gechtube2828 13 күн бұрын
ድል ለአማራ ህልውና ለሚታገለው የአማራ ፋኖ!!
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 13 күн бұрын
ዝናሽ ታያቸው ማንነትዋን በንግስና ለውጣ በጀት እየበጀተች የጎንደርን ሕዝብ እርስበርሱም አጨፋጭፋለች ከጠላትም በላይ ጠላት ነች
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 13 күн бұрын
አምሐራ አምሐራ ነው ፋኖም ፋኖነው አላማውም አንድና አንድ ነው
@KokiGizaw
@KokiGizaw 13 күн бұрын
የኔ አማራ በርታ በጣም ትችላለህ
@TeshomeTeshe-d6z
@TeshomeTeshe-d6z 13 күн бұрын
እውነት ነው በተለይ የፋኖ ቀጠናዊና አገዛዙ እሥከታሣሥ 30 ያቀደውን ዘመቻ በአንክሮ/በጥንቃቄ ማየት ያሥፈልጋል በሁሉም ቀጣና እንቅሥቃሤውን ማጠናከር ተገቢ ነው#💪አንዘናጋ 🦅 ንስር አሞራው ፋኖ
@wondagirma4159
@wondagirma4159 13 күн бұрын
በአንድነቱ ተስፋ ቆረጠናል!!!
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 13 күн бұрын
የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!
@desalegntadese9210
@desalegntadese9210 13 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@Mesirat
@Mesirat 13 күн бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@ChalachewZe
@ChalachewZe 13 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@abrahammihret6239
@abrahammihret6239 13 күн бұрын
በርታልን ወንድማችን! ሚዛናዊ በሆነ ምታደርገው አካሄድ ይመቸኛል።
@negerekidusamedia
@negerekidusamedia 13 күн бұрын
ጥሩ አቀራረብ ነው
@SmSm-y4u
@SmSm-y4u 13 күн бұрын
ሠላም በሌ እረባክህ በደቡብ ወሎ አባሠል ወረዳ ሠዉ እያገቱ ብረእየተቀበሉነዉ በተለይ ሀይቅን አለፋብለህ ጨፌ እምትባል ትንሺ የገጠረከተማላይ ለ ሊት ሠዉን እየቀሠቀሱ እየዘረፋነዉ ለፋኖወች አደነስልን
@natinealgmariam
@natinealgmariam 8 күн бұрын
ዜና መቸ ነው የምጀምርልን???
@HayatHussen-p3t
@HayatHussen-p3t 12 күн бұрын
አንበሳየ በርታ አንተ ልዩ ነህ ።
@HabtamuTesema-ol7eh
@HabtamuTesema-ol7eh 13 күн бұрын
አንድ አማራ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 13 күн бұрын
በርታልን በለጠ
@GreenRose-s1l
@GreenRose-s1l 13 күн бұрын
በርታ በርታና ና
@ሀይሌልየው
@ሀይሌልየው 13 күн бұрын
ድል ለፍኖ
@ErmiasOkbay
@ErmiasOkbay 13 күн бұрын
አንድ መሆን የማይፈልግ ካለ ከትግሉ ማባረር በየቀኑ ህዝባችን እያለቀ ነዉ
@mengistudenekew9351
@mengistudenekew9351 13 күн бұрын
በሌ ወንድሜ አይዞህ በርታ ለስራናለስራ ብቻ የምትተጋ እውነተኛ የአማራልጅነህ አይዞህ ወንድሜ የነገው ቅዱስ የእግዚአብሔር መላክ ቅዱስ ሚካኤል በፊት በሇላ በቀኝበግራ ሆኖ ይጠብቅህ እውነትነው ምልህ በሌ ምንም ቢሆንምንም መሬትላይ እየተዋደቀያለ ፋኖ አይሰደብም ዘመድኩን ሚባልሰው አላማው ግልጽ አልሆነልኝም
@yaredtsegaye3386
@yaredtsegaye3386 13 күн бұрын
ፋኖ እራሱን አንድ አርጎ ካልታገለ መቼም አማራን ነጻ አያወጣም
@woldebazizew9385
@woldebazizew9385 13 күн бұрын
ማነው ያፈነገጠው? አንድ አልሆንም ያለው?
@SamuelAsres-u1j
@SamuelAsres-u1j 13 күн бұрын
በሌ በአ.አ የስራ አድል ፍጠራ በሜል ለመከላከያ ምዝገባ ተጅምሮል!!!
@ethocooking2034
@ethocooking2034 13 күн бұрын
ወሎ ወለጋ ሲኒድ አማራ ወሎ ሲቀመጥ ኦረሞ ከከከከከከከ
@AsmamawAndualem
@AsmamawAndualem 13 күн бұрын
ወንድሜ በለጠ እንደምንአመሸህ? እየተከታተልንህ ነው !! በርታ!!!
@tadessediress2029
@tadessediress2029 12 күн бұрын
እስክንድር ነጋ የውጭ ጉዳዩን ቢይዝና ዘመነ ካሤ ደግሞ ትግሉን ቢመራ ስል ምክሬን እለግሣለሁ ያለዚያ ሁላችን እንጠፋለን።
@belaliseid
@belaliseid 13 күн бұрын
እንደምን አመሸህ በሌ እናመሰግናለን ለምታደርሰን መረዳ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 13 күн бұрын
የአምሐራ ሕዝብ ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ እያለ ቢኖርም ውለታው ተረስቶ ጠላት ተደርጎ በቋንቋ በተደራጁ ቡድኖች እየተሳደደ ይገኛል
@GirumZewdu
@GirumZewdu 13 күн бұрын
ከእስራኤል ምርጡን የስልክ መቅጃ technology በአረቦቹ ዶላር ገዝቶ አስገብተዋል የበሻሻው ጎረምሳ ይህ አይዘንጋንጂ ጃል ። ድል ለፋኖ!!!!!!
@Mesirat
@Mesirat 13 күн бұрын
❤❤በርታ
@seifukebede9824
@seifukebede9824 13 күн бұрын
😂😂😂የተለያዬ አላማ ይዞ አንድነት የለም። መጀመሪያ ፋኖ ኢትዮጵያ የሚለውን ማርገፍ አለበት። ሁለተኛ የዶላር ፋኖ መሪ እስክንድር መወገድ አለበት🙏🙏🙏👍👍👍👍🙏🙏
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 12 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ደሞዝ አልከፍል አሉን ቤታችን ፈረሰ እያልክ አታልቅስ ነፃነት በነፃ አይገኝም ማልቀስ አቁም 😡😡
@YsmawYsmaw
@YsmawYsmaw 13 күн бұрын
ዘመነም ከዋሸም ያሳዝናል አሑንም ውጊያለ በሡግንባር ነው።
@ghecixgdi-1982
@ghecixgdi-1982 13 күн бұрын
በርታ ወድሜ
@Muluye-zr9cs
@Muluye-zr9cs 13 күн бұрын
Berta bro❤❤❤❤❤
@danielabebe6096
@danielabebe6096 13 күн бұрын
Welcome back
@solomonfeleke9470
@solomonfeleke9470 13 күн бұрын
💪💪💪💪💪💪
@tadessediress2029
@tadessediress2029 12 күн бұрын
ዛሬ በ12/3/2017 የግብርና ሚኒስትር ይመጣል በሚል የደጀን ካድሬ ድግሱን አጧጡፎታል።
@BimrewTefera
@BimrewTefera 13 күн бұрын
BElay yet derse asawuken
@adaneeshetu800
@adaneeshetu800 13 күн бұрын
በሌ የሚገርምህ የእምነት ግጭቱ እንፍረሰዝ ብቻ ሳይሆንምዕራም ጎንደር መተማወረዳ ኮኪት ዳስና ጉንዶ የሚባል አካባቢ ም እንደዚህ አይነት ነገር ይታያል ማብራርያ ስጥበት
@AsmamawAndualem
@AsmamawAndualem 13 күн бұрын
ከወንድምህ ከበላይ ማናየ ጋር መቼ ነው በጋራ የምትሰሩ ??
@AmarekinduFetene
@AmarekinduFetene 13 күн бұрын
Fano is legnd😢😢😢😢😢
@MisganawAyenew-t2h
@MisganawAyenew-t2h 13 күн бұрын
Mirt zegabi berta wendmahn
@DesalegnMuche
@DesalegnMuche 13 күн бұрын
ሀሳብ ማቅረቡን ተመችቶኛል የነ እከሌ የነ እከሌ የተጠለፈ የስልክ ቅጅ እያለ የሚያሰራጨው ዋስ የሚባል የግብረሰዶሙ አባል የሆነው ዩቲውቨር ነው
@tsigemezgebu2805
@tsigemezgebu2805 12 күн бұрын
አንተ እንደምትለው ከሆነ እኮ አይደለም የኢትዮጵያ ሰራዊት የኤርትራ ሰራዊትም እጁን ለጃውሳ ሰጥቷልi
@wondagirma4159
@wondagirma4159 13 күн бұрын
ፋኖ እራሱን እየበላ ነዉ
@ayalewgebrhiwot1935
@ayalewgebrhiwot1935 13 күн бұрын
ኸርማን ክብሮም ተብሎ ይሰተካከል😂😂
@yeshewendem7097
@yeshewendem7097 13 күн бұрын
በጣም ተቸግረናል በለጠ የከባድ መኪና ሹፌር ስሆን ከጎንደር አስከ አዲስ አበባ ያለው መንገድ ፍኖ ይታገልልናል ያልነው ክብራችን እየነኩና እየዘረፉን ነው እኛ ቤተሰብ የምናስተዳድር አይመስላቸውም በጣም መሮኛል ፍኖን ወደዘራፊነት እየተለወጠ ነው
@beletetigist9830
@beletetigist9830 13 күн бұрын
የብአዴን ፋኖ አለመሆናቸውን በምን አወቁ ? ፋኖ ዘራፊ ነወ ለማስባል ያዘርፋሉ
@berekettizazu-xz7zu
@berekettizazu-xz7zu 13 күн бұрын
Dedeb
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw 13 күн бұрын
ገልቱ ደደብማ አንተ ነህ
@JMehammed
@JMehammed 13 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@enanu7590
@enanu7590 13 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖኖኖ
@belaynehhulunayehu
@belaynehhulunayehu 13 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 258 МЛН
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН
ሰበር ዜና ማክሰኞ ሂዳር 24/2017
Zuzu Habesha You Tube
Рет қаралды 30
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49