No video

ቦምቡ ሳይፈነዳ በፊት (ልብ ድካም ካለብዎት እንዳያዩ) አስቂኝ The Bomb [EXTREMELY FUNNY]

  Рет қаралды 148,339

SOMI

SOMI

5 жыл бұрын

ቦምቡ ሳይፈነዳ በፊት (ልብ ድካም ካለብዎት እንዳያዩ) አስቂኝ The Bomb
#Somitube #BrightProduction #TheBomb

Пікірлер: 688
@rahimahm2618
@rahimahm2618 5 жыл бұрын
አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን በስደት አለም ላለነው በሰላም ለሀገር ለቤተሰቦቻችን ያብቃን አሚን በሉ እንደኔ በስደት ያላቹ 👍👍👍👍
@halhmaendris5725
@halhmaendris5725 5 жыл бұрын
rahimah m አሚን እኔሰ በጣም ጨንቆኛል እድት አገር እደምገባ ያአላህ
@rahimahm2618
@rahimahm2618 5 жыл бұрын
@@halhmaendris5725 አብሽር ሁቢ አላህ አለን ውዴ
@halhmaendris5725
@halhmaendris5725 5 жыл бұрын
rahimah m እንሻአላህ እህትአለም
@luzinghhh3401
@luzinghhh3401 5 жыл бұрын
Aaamiin yaarabb
@user-ot1co1ts5z
@user-ot1co1ts5z 4 жыл бұрын
አሚን ሁብ
@othmanibrahim4991
@othmanibrahim4991 5 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ዛሬ አንደኛ ነኝ እስኪ ላይክ ግጩኝ ሶሚውችን የምትውዱ
@hawabinhawabinteshilammama2932
@hawabinhawabinteshilammama2932 5 жыл бұрын
እኔ
@sameratubes.5231
@sameratubes.5231 5 жыл бұрын
ኤን በጠሚ ተሰዚንሌቼ ኢሪጊዚን ኢደዚ ነው ዪሚየቸጊራዉ እእእእእእ
@user-hx8te3jz7s
@user-hx8te3jz7s 5 жыл бұрын
በጥፍ ነበር መግጨት
@user-rr6ht2hy6i
@user-rr6ht2hy6i 5 жыл бұрын
ምን ያደርግልሻል ?
@imantube31
@imantube31 5 жыл бұрын
ላይክ ምን ነበር?
@tamimaalmashjari8710
@tamimaalmashjari8710 5 жыл бұрын
እስቲ Like አምሮኛል 😜ግጩኛ
@user-ot1co1ts5z
@user-ot1co1ts5z 4 жыл бұрын
ሥላማረህ ብቻ
@user-pc3zh9kd4m
@user-pc3zh9kd4m 3 жыл бұрын
ኧረ ስሜን
@rahimahm2618
@rahimahm2618 5 жыл бұрын
ትላትና በተፈጠረው አደጋ ወላሂ በጣም አዝኛለው ለቤተሰቦቻቸው ሰብርን እመኛለሁ 😭😭😭😭😭😭
@user-hv2lm3gl1m
@user-hv2lm3gl1m 5 жыл бұрын
እነም በጣም አዝኛለው ወላሂ😢😢😢😢
@grandcomputer6062
@grandcomputer6062 5 жыл бұрын
እኔም እደዛው መተኛት አልቻልኩም
@samerhussan1637
@samerhussan1637 5 жыл бұрын
እኔ ረሱ ቤተሰብ የጣው ነው የመሳለኝ
@yarustasey6091
@yarustasey6091 5 жыл бұрын
😭😭😭
@amirtahir3493
@amirtahir3493 5 жыл бұрын
Enem wuste selam yelewum
@user-rh6li1br3k
@user-rh6li1br3k 5 жыл бұрын
ሙስሊሙን አይወክልም የምትሉ ኮማቾች ይሄንን ትርጉም ተገባችሁ ለሰዉ ትምህርት ይሆናል ብለዉ እንጂ ሀይማኖትን አያካትትም
@user-zg3gq9mo8e
@user-zg3gq9mo8e 4 жыл бұрын
ደግሞስ ለምን ያዩታል ልክ በቃ እነሱ ብቻ አዋቂ ሁሉም ሀይማኖቱን ይወዳል ያከብራል እኮ ግን ዝም ብለው ይንጫጫሉ
@madinalove519
@madinalove519 5 жыл бұрын
የረበና ሰላም As wr wb እንደናችሁ ላይክ አርጉኝ ላገባ ነው
@mmmmaaa247
@mmmmaaa247 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ማር መልካም ጋብቻ
@halhmaendris5725
@halhmaendris5725 5 жыл бұрын
مبروك يحبيبتي
@user-oo1fv2xs9q
@user-oo1fv2xs9q 5 жыл бұрын
Madina B ማሸአላህህህ መቡሩክ
@fetihajundi8458
@fetihajundi8458 5 жыл бұрын
waleykum Selam Wetahmetulahi Weberkatu Mize Atfelgim😜😜 Meberuk
@semusemu875
@semusemu875 5 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ሀቢቢቲ
@user-lb4kk7kn9o
@user-lb4kk7kn9o 5 жыл бұрын
አሰላም ዋለይኩም ዴስ ሲል በሳቅ ሞትኩኝ የኔም ዛሬ ከፍቅረኛየጋ ቀለበት ልናዴርግ ነው ላክ አገጩኝም
@fatmafatii3525
@fatmafatii3525 5 жыл бұрын
ትምህርቱ ለገባው አሪፍ ነው አላህ እወነተኛውን መንገድ ይምራን ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 5 жыл бұрын
ዋጭው ወይኔ ያገር ሚስት ሰበሰበው ነፍስያ ጎበዝ ኢሄ ሁሉ የባባ ስራ ነዋ የኔ ጀግና ቀጥልበት እንዲህ ሀገራችንን ማፅዳት አለብን
@user-vc7cr1mn1p
@user-vc7cr1mn1p 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው በርቱ ሃገራችን አላህ ሰላም ያርግለን ትላት ለተፍጠረው አደጋ ለሞቱ ወገኖቻችን ንፍስ ይማር ለቤተሰባቸው መፅናናት እንመኛለን
@eri-dap1152
@eri-dap1152 5 жыл бұрын
ክክክ ኣሪፍ ስራ
@ikramtube4137
@ikramtube4137 5 жыл бұрын
Ahelen wesahela
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 5 жыл бұрын
ሰህ በትክክ በጣም አሪፍ ነው በርቱ
@bentnasir5029
@bentnasir5029 5 жыл бұрын
As wr wb Wlh betam des yemel Astemari nw wlh Sentochachen nw Wenjel Eyeseran nw Allah yeker yebelen
@lilayoutube6931
@lilayoutube6931 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጥሩ ትምህርት በበ ማቼስ ያኛ ምርጦች
@battylovejesus1310
@battylovejesus1310 5 жыл бұрын
ዋው👏👏👏👍👍👍👌👌👌👌👌
@user-vu3sx6wl6x
@user-vu3sx6wl6x 5 жыл бұрын
አላህ ሁሉን አዋቂ ነው
@ginnirtube8888
@ginnirtube8888 4 жыл бұрын
ወላህ በጣም አርፈ ንው አልህ ወቶ ከመቅርት ይጠብቀን
@user-zh6ou5kf6t
@user-zh6ou5kf6t 5 жыл бұрын
ውይ ጫላ ሀረካህ ሲመች ክክክ
@user-gs5yb5yp4f
@user-gs5yb5yp4f 5 жыл бұрын
well
@abdumagnamagna4933
@abdumagnamagna4933 4 жыл бұрын
ወንጀለኞችን እንደዚህ አርጎ ማወጣጣት ነው ጎበዞች
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 5 жыл бұрын
ክክክክክ ካሁን ካሁን ፈነዳ ስል ዋው በጣም ያምራል
@medifikerrweloyawayamuhaba2461
@medifikerrweloyawayamuhaba2461 5 жыл бұрын
ባባየ ምርጥ ትምህርት ነው አእምሮ ላለው ሰው አላህ በሁሉነገር ላይ ታጋሽ ነው አዛኝ ነው ልክ ነህ እሡ ደብቆልንጅ ሁላችንም ወጀለኞች ነን
@saud9833
@saud9833 5 жыл бұрын
የኔ ወድች በረቱ
@user-mw9jz8gv3m
@user-mw9jz8gv3m 5 жыл бұрын
ዋው ሀሪፍኖ
@rimehabshawite9181
@rimehabshawite9181 5 жыл бұрын
ፐፐፐ የሚገርም ትእይት ነው ጎበዞች ናችሁ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
በትክክል
@habeshatechno2195
@habeshatechno2195 5 жыл бұрын
አሪፍ መልዕክት ነው thanks
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 5 жыл бұрын
ሁላችንም ወንጆለኞች ነን አላህ እየጋረደልን እንጅ አላህ ይጠብቀን ከባሮቹ ያድርገን የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን
@eidrsmeoseidrsmeos3607
@eidrsmeoseidrsmeos3607 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ወዲሞቸ አላህ ይጨምር ላ ችሁ
@berutekedr1902
@berutekedr1902 4 жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ ማሻአላህ
@user-go1xs9cv6b
@user-go1xs9cv6b 5 жыл бұрын
ክክክክክ ከባሌ ጋር ተለያይተን ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረጋችሁኝ
@hikimetinegnisubscribearag1061
@hikimetinegnisubscribearag1061 5 жыл бұрын
حليم بينت يصف ሀይቲ አይዞሽ እሙ ለበጕ ነው
@user-go1xs9cv6b
@user-go1xs9cv6b 5 жыл бұрын
እሺ ሁቢ አልሀምዱሊላህ
@user-uz1mr3km1c
@user-uz1mr3km1c 5 жыл бұрын
አይዞሽ ላች ያለውን ይዞልሽ ነው የዘመኑ ትዳር በሁሉም ነው
@user-mm5un7zy3n
@user-mm5un7zy3n 5 жыл бұрын
አይዞሽ እኔም እንዳቺው ነኝ
@aishahgahab1959
@aishahgahab1959 5 жыл бұрын
Mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah mashallah betami dasii yilalii wellahii kkkkkkkk
@ElafTube
@ElafTube 5 жыл бұрын
ኢላፍ ቲዩብ - Elaf Tube ------------------------------- በቻናላችን የተለያዩ መንዙማዎች፡ ነሺዳዎች እና ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ። ሰብስክራይብ ያድርጉ!! kzbin.info/door/zdP5uB7INVbISSZbLy1KpA?view_as=subscriber
@minayebabalij8059
@minayebabalij8059 5 жыл бұрын
😂😂😂Ferii hulaa ቁም ነገር አዘል ነው በርቱ
@malkaminatlarasnew1381
@malkaminatlarasnew1381 5 жыл бұрын
Masha allah bartulign arif temehrt alew hullachinem wanjelegna nen allah wanjelachinen yasdalin thanks
@aminaabas6416
@aminaabas6416 5 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ዛሬ ወግ ደረሰኝ ላይከ ግጩኝ ሚገጭ ይግጫቹና ክክክክክ
@user-by7kp1ni7y
@user-by7kp1ni7y 5 жыл бұрын
ዋው እንኳን በሰላም መጣቺሁ
@user-zt1sn3rm1r
@user-zt1sn3rm1r 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ በሳቅ ክክክክክክ
@enatewusitenat4402
@enatewusitenat4402 5 жыл бұрын
It's nice bertu
@hawahawa2231
@hawahawa2231 5 жыл бұрын
ያረበና ሰላማችሁን ያብዛው
@user-fj7uf8kt2y
@user-fj7uf8kt2y 5 жыл бұрын
ወይ እናንቴ!!!!!🌹🌷🌙🌻👈👍👏🙏ክክክክክ ገራማኝ!!!!!
@fafiyeresulwedaj8039
@fafiyeresulwedaj8039 5 жыл бұрын
Yene wedoch masha allh
@hikmaadis
@hikmaadis 5 жыл бұрын
ይመመቻቹህ መጨረሻው ላይ ተመችቶኛን ቀጥሉበት
@toybahabib3436
@toybahabib3436 5 жыл бұрын
Enami
@elham9044
@elham9044 5 жыл бұрын
የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይስፈን ማሻአላህ ጥሩና አስተማሪ ነው ቀጥሉበት 💔💖💓💘
@user-qn8jb6ll6l
@user-qn8jb6ll6l 5 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ሱስ ሆናችሁብኝ እኮ ባባ👌
@user-nw8cv5iu1b
@user-nw8cv5iu1b 5 жыл бұрын
አህለን ክክክክክክክ በርቱ ማሻ አላህ
@othmanibrahim4991
@othmanibrahim4991 5 жыл бұрын
ደስ ይላል በርቱ ኢንሻአላህ እረመዳን እየመጣ ነው አሪፍ ስራ እደምሰሩ አልጠራጠርም
@zyadam2705
@zyadam2705 5 жыл бұрын
ቁርአን ስሚ እነዚህ ተይቸዉ
@user-vk5sz2ox5z
@user-vk5sz2ox5z 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሪፍ አርጋቹ ተውናቹዋል ትልቅ መልክት አለው ሁሉም ሰው ራሱን እድፈትሽ ያደርጋል ብቻ በጣም ተመችቶኛል ይመቻቹ ምርጦች
@ElafTube
@ElafTube 5 жыл бұрын
ኢላፍ ቲዩብ - Elaf Tube ------------------------------- በቻናላችን የተለያዩ መንዙማዎች፡ ነሺዳዎች እና ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ። ሰብስክራይብ ያድርጉ!! kzbin.info/door/zdP5uB7INVbISSZbLy1KpA?view_as=subscriber
@user-zh6ou5kf6t
@user-zh6ou5kf6t 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውድች በጣም አሪፍ ነው ያስተምራል
@user-zh6ou5kf6t
@user-zh6ou5kf6t 5 жыл бұрын
ለሮመዳን ጥሩ ስራ ይዛችሁ ኑ እጠብቃለን
@asmatube8387
@asmatube8387 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk አዝናኝ ነው
@saadaa6249
@saadaa6249 5 жыл бұрын
አሰላም አለይ ኩምወራህመቱላሒ ወበረካተሁ እምርም አለም በአሸባሬ አረፍነው በርቱ ውዳች ማሻአላ ሀሳባቻችሁ ሁሌም ደስ ይላሉ ቀጥሉበት
@wellotube8381
@wellotube8381 5 жыл бұрын
ክክክክክ ወላሂ ውነት ነው ግን በጣም አስቆኛል
@user-jz9rh6ls2o
@user-jz9rh6ls2o 5 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ ይውደዳችሁ ሁላችሁም ማሻ አላህ ናችሁ በተለይ አጠር ያው ልጅ ደስ ይለኛል ስታጠፉም ድምፂ የቀበሌ ጥሪ ነው ጥሩ መስራት ስለምትችሉ ነው መልዕክቱ ጎላ የላለ ስራ ስለሚደብር! አብሽሩ በተፈጥሮዬ ብዙ ገናና ነገር ስለማልወድ በተረፈው አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን !
@hxdd371
@hxdd371 5 жыл бұрын
ክክክክክሀስቡንአላህወኒአመልወኪል
@smairaibrahim1429
@smairaibrahim1429 5 жыл бұрын
ሱባሀነ አላህ በጣም አሰተማሪ ነው ለተማረበት እረቢይ ያህፍዝኩም
@mrsaluviya4566
@mrsaluviya4566 5 жыл бұрын
አፈንዳዉ አለች ሚሥቲቷ ጉዷን የሠማች ጊዜ 😆😆😆😆😆 በርቱ እያዝናና ትምህርት የሚሠጥ
@jvsm4446
@jvsm4446 4 жыл бұрын
ማሻላህናችህ አላህአይልያችህ አላህይጨምርላችህ
@user-fj4dc8gq7n
@user-fj4dc8gq7n 5 жыл бұрын
Wdoche allah ytebkachu
@user-mv9zc2nw4h
@user-mv9zc2nw4h 5 жыл бұрын
👍👍👍አህለን ባባዬ
@user-ni8lq5vd5l
@user-ni8lq5vd5l 5 жыл бұрын
ጫላ ውስጤ ነው ክክክክክክ
@eeesss7012
@eeesss7012 5 жыл бұрын
ለሞቱት ወገኖች ነፍስ ይማር ።ውስጤ ነህ አተልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁሉም ወጣት እዳተ ቢሁን ኖሮ ሀገሬ ኢትዮፒያ ሰላም በሆነች
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 5 жыл бұрын
ያረበና ልጆች እክዋን በሰላም ጣችሁ. ዝዝዝዝዝ ብረድነዉፍራት 😂😂😂😂😂 መጨረሻዉ 😂😂😂😂😂 ባባየ ዛሬ ዝም
@hawabinhawabinteshilammama2932
@hawabinhawabinteshilammama2932 5 жыл бұрын
የርበና ሠላምታ በናንተ ላይ ይሁን በርቱልን አሬፍነው የእሥልምና እምነት ተከታዩች በሙሉ ለርሙዳን ፆም በሠላም ያድርሠን ።
@halhmaendris5725
@halhmaendris5725 5 жыл бұрын
امين
@ethiosistersh2448
@ethiosistersh2448 5 жыл бұрын
Oh welah so funny I love you guys 😄😄😀😀❤❤
@Go-mf1fz
@Go-mf1fz 5 жыл бұрын
4 views ይላል ኮማቹ ግን 80 ነው፡ ይህ የሚያሳየው ሀበሻ አንድን ነገር ሳያይ ነው ነው የሚኮምተው ማለት ነው?
@user-wj1qj4sv6w
@user-wj1qj4sv6w 5 жыл бұрын
Eko
@user-vu8kc2oy3p
@user-vu8kc2oy3p 5 жыл бұрын
ሲጀመር vedio ካልከፈትሽው ኮመንት መስጨው መችሲመጣ
@emumesud1160
@emumesud1160 5 жыл бұрын
ማን ይሆን ትልቅ ሰው? ክክክጅጅጅጅ
@user-qo8or3uc3q
@user-qo8or3uc3q 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክበጠም ደስስስስይለል
@rahma3429
@rahma3429 5 жыл бұрын
ይህ ጫላ የሚባል ልጅ አክሽኑ በሳቅ ጦሽ ሊያደርገኝ ነበር ዉይይ ጫሉቲ ይመችህ
@samerhussan1637
@samerhussan1637 5 жыл бұрын
በጣም የምየረገቻው አክሽኖች የስቀሉ
@ze8865
@ze8865 5 жыл бұрын
Betam 😀😃😃😃
@abbasschreif4748
@abbasschreif4748 5 жыл бұрын
Temert alew jezak allh heyren
@tegesttegest3207
@tegesttegest3207 5 жыл бұрын
kkkkkkkk ይቺነገር ቅኔ አላት
@user-qj7go3ps6q
@user-qj7go3ps6q 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-ey6tc1jc8w
@user-ey6tc1jc8w 5 жыл бұрын
የኔ ውዶች አላህ ይጨምርላቹ በጣም ትምርት ያለው ነገር ነው ግና ምን ዋጋ አለው ኢትዮጰያ ውስጥ ፍትህ ስሊለ እንደዚህ በመናገራቹ እንደ አይጠምዱዋቹ እራሳቹ ጠብቁ አላህ ይጠብቃቹ
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ አስተማሪብቻ አይገልፀውም 👍👍👍👍👍👍
@user-jg6hj1qf1x
@user-jg6hj1qf1x 5 жыл бұрын
babaye aselamu aleyikum bale wudu balebete😃😃😃😃😃😃
@amenaail7071
@amenaail7071 5 жыл бұрын
ትክክል በርቱ
@DesTubeWorld
@DesTubeWorld 5 жыл бұрын
ውዶቼ የበዛ ደስታን ያድለን አቦ ጭንቀትና ትካዜ የት ሊያደርሰን የበዛ ብዝት ያለን ደስታ ይስጠን 🙏 አሚን
@hawabinhawabinteshilammama2932
@hawabinhawabinteshilammama2932 5 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@alain8492
@alain8492 5 жыл бұрын
አላሁመ አሚን ያረብ
@tayibakedir1187
@tayibakedir1187 5 жыл бұрын
@@hawabinhawabinteshilammama2932 አሚን
@lanaali5730
@lanaali5730 5 жыл бұрын
amene amen
@sulthansultan5966
@sulthansultan5966 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክያአላህየምርበሳቅልሞትነው
@samrteub5683
@samrteub5683 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አሥተማሪ ነው በርቱልኝ በትክክል ደበቀልእንጅ ሁላችንም ወንጀሎኞች ነን"
@user-fp6pz1yn1b
@user-fp6pz1yn1b 5 жыл бұрын
ወየዉ
@fatumamussa9718
@fatumamussa9718 5 жыл бұрын
የኔ ዉቦች አላህ ያቆያችሁ
@hanaanjimma7655
@hanaanjimma7655 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkk wawwwew💙💚💙💚💙💚💙💚
@user-vv7wg5fg4u
@user-vv7wg5fg4u 5 жыл бұрын
ትክክል ብላችኋል አላህ በግልፅም በድብቅ የሰራነውን ወንጀላችንን ይምልረን
@zabeba5936
@zabeba5936 5 жыл бұрын
somi wusita nacu 💚💚💚💝💝💝💝💝
@user-ep2oh5mo2g
@user-ep2oh5mo2g 5 жыл бұрын
kkkkkkk ጫላ ውስጤ ነው
@user-py3wh1ms6p
@user-py3wh1ms6p 5 жыл бұрын
ተጃጅላቺሁላ ክይር ብሰሩበት ከማራውን
@user-en4oo8cd7n
@user-en4oo8cd7n 5 жыл бұрын
Marshala nice
@user-ql1mi5by1q
@user-ql1mi5by1q 5 жыл бұрын
እብቅ ወዳች ውይ ሀበሻ
@kadirbaxe7590
@kadirbaxe7590 2 жыл бұрын
WoooooW bro
@Zahra-tg7jg
@Zahra-tg7jg 5 жыл бұрын
Waw mashallah qatelubat asetamari derama new
@habshayoutubehabshayoutube8945
@habshayoutubehabshayoutube8945 5 жыл бұрын
ኧረ ደስ ይላል ባባ
@user-zt7bd2oi7p
@user-zt7bd2oi7p 5 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን እናተ ምርጥ ልጆች ጎበዞች ስወዳችሁ ❤❤❤
@user-tf3no4ys8v
@user-tf3no4ys8v 3 жыл бұрын
ጫላየ የኔ ጌታ😁
@jg2911
@jg2911 5 жыл бұрын
የረበነ ሰለም በነንታ ይሁን አቦ ለአለህ ብዬ እወደቹሀለዉ ይገርማል ሁለችንም በዉንጀል የታጨመለቅን ነን
@seadifozitube3972
@seadifozitube3972 5 жыл бұрын
እጂ እጂ የሚል ስራ ነው ትምህርት የለው አያዝናና ከማል በስንት ጊዜ አየሁህ ደህናነህ ወንድሜ
@muntahamuntaha3124
@muntahamuntaha3124 5 жыл бұрын
ሶሚዎች እኔ ምን ብዬ ምን እንደምላቹ አላቅም ወላሂ ከምንም በላይ ትመቹኛላቹ አቦ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን
@user-xb2by6pu3o
@user-xb2by6pu3o 5 жыл бұрын
ሶሚወች ይመቻችሁ ደሥ ይላል አወ ወላሂ የሠዉልጂ ወንጀል ከፊቱ ቢለጠፍ አልቆልን ነበር ኢላ ማ እራሂመ ረቢ
@alitube2651
@alitube2651 5 жыл бұрын
Ye zare melekt legebaw betam asetameri new ... somi tube tnxs betam
@djfeysi9282
@djfeysi9282 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ የሀራራ ሰአት
@asas2835
@asas2835 5 жыл бұрын
ቦታልያዝ
@user-zs5bt5es5o
@user-zs5bt5es5o 3 жыл бұрын
Are baba betam taskalcu allha yetbkacu
@wesilabintmustefa7296
@wesilabintmustefa7296 5 жыл бұрын
ወዮ በሳቅ ፈነዳሁኝ 😂 በርቱ ሀቂቃ አላህ ደብቆልን እንጂ ስንት ወንጀል አለብን እኛስ ብንሆን
@ruki_ya_natwatube6968
@ruki_ya_natwatube6968 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍ምርጦች
小丑和奶奶被吓到了#小丑#家庭#搞笑
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 7 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 11 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 100 МЛН