በኦሎምፒክ የተፈጠሩ አወዛጋቢ ክስተቶች//Controversial events created by the Olympics

  Рет қаралды 202,549

ሀሴት መዝናኛ

ሀሴት መዝናኛ

Күн бұрын

በኦሎምፒክ የተፈጠሩ አወዛጋቢ ክስተቶች//Controversial events created by the Olympics
Welcome to our youtube channel
ሀሴት መዝናኛ (Haset meznagna) - is a company that creates reaction videos, funny videos, entertainment news and informational content for Ethiopians all over the world.
We strive to make our content fun, informative and relevant to Ethiopian audiences everywhere. Our team is passionate about Ethiopian culture and loves bringing the best of it to our viewers.
#ሀሴትመዝናኛ #hasetmeznagna
🔽 Follow me🔽
*Facebook: / hasetmeznagna
*Telegram: t.me/+gp7h6vNL...
Disclaimer:
this channel does not promote or encourage any illegal activities all contents provided by this channel is meant for educational purpose only. some contents are used for educational purposes under fair use.
Copyright Disclaimer:- under Section 107 of the copyright act 1976, allowance is made for fair use for purposes such as criticism, comment, news reporting, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favour of fair use

Пікірлер: 139
@amaretegbaru1200
@amaretegbaru1200 29 күн бұрын
ርዕሱ ሌላ ይዘቱ ሌላም አሽሙሩ የት ላይ ነው። የሜድያ አቀራረብ ታአማኒነት የጎደለው አሰራራችሁን መልሳችሁ ፈትሹ።
@Bogalastbogalast21
@Bogalastbogalast21 29 күн бұрын
በእውቀቱን በክፉ የምታነሱ የምቀኝነት ብቻ ና ብቻ ነው።
@Internationalwate
@Internationalwate 28 күн бұрын
Absolutely yes my dear!😂❤
@ddyy5110
@ddyy5110 29 күн бұрын
የስርውየው የድሮ ግጥምና ፅሁፍ ከኣሁኑ ፓሪስ ጋር ምንም ግኑኝነት የለውም dislike,and report
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 26 күн бұрын
Banda ye Banda Lij. Fesam Mehayem.
@MulugetaAyalew-of1sn
@MulugetaAyalew-of1sn 29 күн бұрын
የዛሬ ስንት ዓመት ነው ይሄ ወግ የተለቀቀው???
@barcontube1216
@barcontube1216 29 күн бұрын
Mask
@abizerama3902
@abizerama3902 23 күн бұрын
አራት አመት አይሆነውም
@zenebe614
@zenebe614 29 күн бұрын
እየሳቁ ያለቁ ሰዎች ።
@Grandas7358
@Grandas7358 24 күн бұрын
የእግዚአብሔር መንግሥት ብቸኛው መገኛ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን እና የህይወታችን ጌታ በማረግ ነው። ኢየሱስ ያድናል፣ በሱ እመን አትፀፀትም። ሰላምና እሪካታ በሱ ብቻ ነው ምገኘው።
@ephremgebre50
@ephremgebre50 29 күн бұрын
በእዉቀቱ እድሜህ ይርዘም
@surafelseyoum1015
@surafelseyoum1015 29 күн бұрын
አረባካቹ ፈጣሪን አሰቡ ሁሉም አላፊነ ነው
@yirgalemfilfile1717
@yirgalemfilfile1717 26 күн бұрын
በእውቀቱ ብቁ ኮመዲ ቁጥርአንድነው ይህ የፈጣሪፀጋነው ብቃትአለው
@alemgena989
@alemgena989 29 күн бұрын
ኑርልን የኛ መዝናኛ
@chalajote2864
@chalajote2864 27 күн бұрын
የልጅነትህ ምኞት በሽተኛ ሆነሃል።😂😂
@AlexAlemayehu-be4ip
@AlexAlemayehu-be4ip 23 күн бұрын
በእውቀቱ ስዮም ቀልድ አልቆብሀል መሰለኝ ! ተጃጃልክ 😂
@leulsegedchanie227
@leulsegedchanie227 28 күн бұрын
ነፍሳችሁን ይማረው
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 29 күн бұрын
10/08/2016 - 07/12/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@maxmini8328
@maxmini8328 28 күн бұрын
የዚህ ልጅ ቀልዶች ምንም ቁም አዘል አይደሉም
@TruthEz
@TruthEz 28 күн бұрын
ቁም ነገር ✅
@naserwabela1619
@naserwabela1619 24 күн бұрын
ድሮም ከቀልድ ቁምነገር መጠበቅ ነው ያንተ ቺግር
@goodnews2392
@goodnews2392 29 күн бұрын
ትችላለህ በእውቀቱ 😂😂😂
@CookSimple12
@CookSimple12 25 күн бұрын
Amen YEyesus Wetader ........
@tenad7309
@tenad7309 29 күн бұрын
የጂኦግራፊ ቲቸር የዱር ፍሬ😃
@TruthEz
@TruthEz 28 күн бұрын
ስነምድር = [ጂኦግራፊ] መምህር = [ቲቸር]
@user-jk4zl7sz9q
@user-jk4zl7sz9q 28 күн бұрын
ይገርማል! ሥራ አስፈቺውና ሥራ ፈቺው! እንዲህ ነው የተወረደው
@user-wn3rh9vw9u
@user-wn3rh9vw9u 25 күн бұрын
ሀሴታችሁን ያሳጣችሁ አዲስ አስመስላችሁ ጀዋርጋር ያያዛችሁት
@AmanialEma
@AmanialEma 23 күн бұрын
Nefxam neh bemelese qeledehe lebeke weleqe belehal lebe kaleke beyen stanesam
@user-lp9sz4ct2z
@user-lp9sz4ct2z 23 күн бұрын
ይህ ሁሉ I wonder what is better
@melekettube2362
@melekettube2362 26 күн бұрын
በውቀቱ ቁምነገር የሚያወራበት ቀን ይናፍቀኛል፣ የልጅነት ምኞቱ ተጽዕኖ ይሆን?
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 22 күн бұрын
Ethiopian and feranes olompices gite two gther only
@Zeetina
@Zeetina 25 күн бұрын
“Yedur fere “ !!
@AsmamawGeto-dz2if
@AsmamawGeto-dz2if 27 күн бұрын
አቦ ይመችህ ለሁለት ሚሊየን ብር ራስ ምታትና ሽልማት ይሁናቼው በውቁ ትለያለህ አድናቂህ ነኝ
@user-cp4nr6mq1g
@user-cp4nr6mq1g 26 күн бұрын
አንተ ክትክታ ዛፍ ፊት የኢየሱስ ወታደር መሆን በምን እድል ለአንተ አይነቱ ህዝብ ሰብስበህ የአሮጊቶች ተረት ማውራት እውቀት መስሎህ እውነት እና እውቀት አትሳት
@MasratNuse
@MasratNuse 29 күн бұрын
Lebochii Qomaxachii.nitee.safarii.wararya
@nuruyebogale4665
@nuruyebogale4665 24 күн бұрын
ብሎክ በማድረግ ተባብሬሃለሁ አጭበርባሪዎች
@th-ef6me
@th-ef6me 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂 ተባረክ ቀኔን አበራሃው
@muzz.bedabo1771
@muzz.bedabo1771 28 күн бұрын
Acherr (senzero) Daniel kesrett New
@mastewalabeneh1486
@mastewalabeneh1486 29 күн бұрын
አንዳንድ ጊዜ እኮ ኮንተንት ፈጥራችሁ አቅርቡ /:/
@AsmamawGeto-dz2if
@AsmamawGeto-dz2if 27 күн бұрын
አዋቂ ብለው ለሚጎረሩ የመልስ ምቱ እዚህ ያገኛሉ በቅኔህ እያሳቅ ተኩሳቼው
@Thinkatawe
@Thinkatawe 27 күн бұрын
Now days Ethiopian have problem.what do you think... you are not like write...by your way...am sorry!
@DEREJEHAILE-p3q
@DEREJEHAILE-p3q 23 күн бұрын
ለገጣፎ የአያትህ ነው? ምትክ ይሠጥሕ
@ruthegionatanmulualem6064
@ruthegionatanmulualem6064 27 күн бұрын
This is artis betam gobezz new!
@moad_funmood
@moad_funmood 27 күн бұрын
ሀይ bro and neger liteyksh
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 24 күн бұрын
Steel somebody program
@user-gr5ri8kp3k
@user-gr5ri8kp3k 24 күн бұрын
Stupid media...I like z man...But...didnt hear him mentioning olympic...pls be honest.
@saday1261
@saday1261 28 күн бұрын
ምነው ስለአገ ርህ ተወዳዳሪዎች ሳታወራ
@LawofGod
@LawofGod 29 күн бұрын
Amweregan accent - rip 🪦
@eyobtiruneh1282
@eyobtiruneh1282 28 күн бұрын
Mn agenagnew with Olympic
@user-zs9ek9qt3f
@user-zs9ek9qt3f 25 күн бұрын
በመለስና በትግሬ ቀልድ ዋጋ ያስከፍልሀል
@leulsegedchanie227
@leulsegedchanie227 28 күн бұрын
ነፍሳችሁን ፕማረው
@addgizaw7059
@addgizaw7059 25 күн бұрын
ወንድሜ ስም ብቻ ነው በእውቀት የሚጠራው ። እስከ መቼ ይሆን ያለ እውቀት የምትናረው ? ምስጉ ነው በፌዘኞች ወንበር ያልተቀመጠ የሚለውን መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ሁለት የግዕዙ ነው ከቤትህ የዶልከው ? ወይ እንደ አቅፏዳ ከደረትህ ያልሻጥከው ? ለሰነፍ እንደ ስንፍናው መልስለት ጠቢብ አለመሆኑን ይወቅ ።
@handakinavideoproduction8310
@handakinavideoproduction8310 26 күн бұрын
ድርሰትን ባምሳሌ እፈጥራለሁ ምንማለት ይሄን ሊገለፍጥ ገንዘብ ከፍሎ የገባን ህዝብ ለማሳቅ የእግዚአብሄር ቃል ላይ ሁሌ ማላገጥ። ደበተራ ነህ
@usmayoabbasutaa4855
@usmayoabbasutaa4855 24 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ደንቆሮ ህዝብ አቅም ነበር ደነዝ ተሰብስቦ ሀሜት
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 24 күн бұрын
አይባልም !!!
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 26 күн бұрын
ይህ የጠነዛ ዝግጅት ነው ። በሰውየው አታጭበርብሩበት ።
@AmanualMebratu
@AmanualMebratu 26 күн бұрын
ለምን ከትግራይ ህዝብ አናት አትወርድም አንተ አውርቶ አዳሪ
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s 25 күн бұрын
ወየው😂😂😂😂😂
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 26 күн бұрын
አታስፈራሩት መብቱ ነው ዶማ ሁሉ
@santosabebe2114
@santosabebe2114 27 күн бұрын
What is the title? And content
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 24 күн бұрын
Old program
@AmbasselAmba
@AmbasselAmba 29 күн бұрын
Teddy Afron ere please ere please even though it is real but for what purpose you should indicate him?
@debramuche4058
@debramuche4058 29 күн бұрын
ሀሰት አይሰለችህም በእናትህ?
@keftad5600
@keftad5600 29 күн бұрын
አሁን ስንተኛ ክፍል ነህ ?
@eyobtiruneh1282
@eyobtiruneh1282 28 күн бұрын
Lmn tedegemutalachu
@mulubelay5119
@mulubelay5119 29 күн бұрын
አታለይ ዩቲዩበር ነህ።
@user-ii9nr2cw1k
@user-ii9nr2cw1k 28 күн бұрын
Yemcheh
@habitamumindaye3386
@habitamumindaye3386 29 күн бұрын
Hilarious
@nesratahir5115
@nesratahir5115 27 күн бұрын
ትርጉም አይሰጥም ወረድክ የሀግር ችግር አውራ
@timeislikeariver.6753
@timeislikeariver.6753 26 күн бұрын
መለስ ዜናዊ አስረስ ይቅር በለን !!!
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 24 күн бұрын
Leba program
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 29 күн бұрын
🎉🎉🎉
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 29 күн бұрын
Cheat!!!!!!!!!!!!!!!!!
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 28 күн бұрын
ብጥርቁ
@user-qw5dk3br8u
@user-qw5dk3br8u 29 күн бұрын
የቆየ ስራ ነው
@AkremKalib
@AkremKalib 29 күн бұрын
😂😂
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 24 күн бұрын
ረጋ እንባል!!!!
@user-it4wb1nm1i
@user-it4wb1nm1i 28 күн бұрын
ውሸትና ማጭበርብር አላበረታታም ይቅርታ ansubscrib አድርጊያለው
@2K-oq9ev
@2K-oq9ev 29 күн бұрын
እርሱ ሌላ ይዘቱ ሌላ ደደቦች አና እራስ ወዳድ ናችሁ!!! ➨➡➩➨ unsubscribe
@kachaw3779
@kachaw3779 29 күн бұрын
ሠረጉ ላይ ሼክ አልነበረም ?
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 28 күн бұрын
ይህ ጣቢያ አጭበርባሪ ነው።
@melatdebele8501
@melatdebele8501 29 күн бұрын
❤😂😂😂
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 29 күн бұрын
የቆየ ቪድዮ ድጋሚ ትሸቅልበታለህ ወሬ ጠፋ?
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 24 күн бұрын
Liar program
@GetuTeshome-mv5pl
@GetuTeshome-mv5pl 29 күн бұрын
😂
@kachaw3779
@kachaw3779 29 күн бұрын
በሽተኛ ሆነህ ቢትቀጥል 😂
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 29 күн бұрын
አማራ የሚገደለው ስለሀገር፣ስለኢትዮጵያ፣ስለእምነት፣ስለሰው በማሰባቸው ነው አማራ መሆን ወንጅል ነው አማራ የሚዋጋው ለህልውና ነው! (ጌታሁን ዋቄ)
@1hagerachin
@1hagerachin 29 күн бұрын
Uhhhhhh
@LawofGod
@LawofGod 29 күн бұрын
Tich amara y emiwagaw Tbit, mhibent , telacha wotwrot new - 4 killo enjeru
@ddyy5110
@ddyy5110 29 күн бұрын
ኣሁን ቪድዮው ከኣማራ፡ጋር ምን ያገናኘዋል። ችጋራም
@Kiki_African_Craft_
@Kiki_African_Craft_ 29 күн бұрын
🗣️😂😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈🙈🙈🙈👀
@AnthonyEndeshaw
@AnthonyEndeshaw 28 күн бұрын
መናገር በላብህ ቦታ ተናገር ! ለማንኛውም ለተወለድክበት ብሄር ብቻ ሳይሆን ለሰው ልጆች ሁሉ ተቆርቋሪ መሆን ተማር ፣ ሰው ሰው ነው አከተመ!
@user-tm2dm4nu5o
@user-tm2dm4nu5o 29 күн бұрын
እያወራህ ሆድህን ሙላ ወንድሜ ሰዉ ሁን ኪነት ገጣሚ የህዝብ አይን ነበረ ሰዉ እንደ ቅጠል እዬረገፈ ሰዉ ሰራሽ እርሀብ ጥማት መገፋት ህዝቡን ግራና ቀኝ እያላጋዉ የለቃቀምካትን ሰብስበህ ብቻህን እዬበላህ ጠግበህ በጠኔ ሜዳ ላይ የተረፈረፈዉን ወገንህን ጥርስህን እዬጎረጎርክ እዬረጋገጥከዉ ታልፋለህ ሙት ሰዉ
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 29 күн бұрын
ተነፋ.ነፍ ሱሪ ግዛ ተበዳ..ደርና ክፈል
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 29 күн бұрын
እንዴ አልዘረፈ በተሰጠው ፀጋ ነው እየበላ ያለው ለምን ያፈናቀለውንና እረሀብ ያመጣውን መንግሥት አትሞግተውም? አንተስ ምን ሰራህ ለተራበው ህዝባችን? ቅናት ያስመስልብሃል::
@user-tm2dm4nu5o
@user-tm2dm4nu5o 29 күн бұрын
@@ethiopialove2772 ወንድሜ አንተም በቁምህ ሞተሀል አቢይ እንደከብት እዬነዳህ በቁም ነፃነቴ ተወስዶ እዬተራሞጥኩ ከምሞት ታሪክ ሰርቼ ብሞት እመርጣለሁ እኔ ከጀግኖቹ ጋር ነኝ
@Internationalwate
@Internationalwate 28 күн бұрын
ሁሉም በተሰማራበት የስራ መስክ ሊከበር ይገባል ። አንተ በእውቀቱን የመተቸት አቅም የለህም ። እሱን ከፍተኛ የሀገራችን ህዝብ ይከታተለዋል ። አንተን ማን ይሰማሃል ? እኔ በአጋጣሚ comment ህን ስላየሁ መለስኩልህ። anyways stay positive ?
@AbduMan-ly1ez
@AbduMan-ly1ez 27 күн бұрын
ሰው እንደ ቅጠል እንዳይረግፍ እኮ አከባቢው ላይ ያሉ የህዝቡ መሪዎች ለወንበር፣ለስልጣን፣ሀገርን ለመጣልና ለመግደል ከመሯሯጧቸው በፊት የሚመሩትን ህዝብ ግንዛቤ ውስጥ ማስገባት ነበረባቸው ok አዲስ አበባ or ሌላ ቦታ ያለው የሰው ምን ማድረግ ይችላል? ወይስ እንደ ትግራይ ሁሉም ህዝብ ሆ ብሎ ጦርነት እንዲከፍትባቹ ነው ። ፕሮግራም በቀረበ ቁጥር ገብታቹ እሪ የምትሉት
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl 23 күн бұрын
ግሞች።
@kachaw3779
@kachaw3779 29 күн бұрын
ምነው ለገጧፎ የኦሮሞ መሬት ነው ደብረማርቆስ የት ሄደው ?
@TruthEz
@TruthEz 28 күн бұрын
ለገጣፎ የሸዋ መሬት ሲሆን ፡ ደብረ ማርቆስ ደግሞ የጎጃም ነው።
@aishamohammed4459
@aishamohammed4459 23 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅 temegnu​@@TruthEz
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 29 күн бұрын
የጋዜጠኛው አነባብ በጣም ያስጠላል እባክችሁ ዕውቀት ያላቸውን አሳትፉ። ኧረ በስንቱ እንፈር
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 29 күн бұрын
ምን ያስቃል ዝምብላችሁ የምገለፍጡ ግን ይገርማል
@dannyhome1938
@dannyhome1938 29 күн бұрын
Try to relise your stress
@alemgena989
@alemgena989 29 күн бұрын
ምን አበሳጨህ ???
@lebaleba3086
@lebaleba3086 29 күн бұрын
ማን አስገድዶህ ነዉ ምታየዉ ያንተነዉ ሚገርመዉ
@besufkadalemu42
@besufkadalemu42 28 күн бұрын
Menetakalek
@andargemebt
@andargemebt 23 күн бұрын
አለመማርህ ነው እንጅ ተራራና ሸለቆ የጆግራፊ ትምህርት አካል መሆኑን አላስተማሩህም።
@user-kj8pg3yt8n
@user-kj8pg3yt8n 29 күн бұрын
ያልሆነና ያልተደረገ ወሬ አትዘላብድ፡፡ ስለመለስ የተናገርከው በፍጥነት አስተካክል፡፡
@MasratNuse
@MasratNuse 29 күн бұрын
Qomaxaxaa
@selahbeatsandtracks4932
@selahbeatsandtracks4932 29 күн бұрын
ደደብ
@SolomonAstatkie
@SolomonAstatkie 27 күн бұрын
መሀይም ገረድ
@tesfuabo2510
@tesfuabo2510 29 күн бұрын
ሌላ ስራ የለህም?
@alemgena989
@alemgena989 29 күн бұрын
ጥርስ ለሌለው ሰው የለውም ።
@aregashgebere
@aregashgebere 29 күн бұрын
​@@alemgena989😂😂
@user-gf3es3wi9i
@user-gf3es3wi9i 29 күн бұрын
ንባብ ዜሮ በደምብ ካልተማርክ ደግመህ ኣትምጣ !!
@lebaleba3086
@lebaleba3086 29 күн бұрын
አንተ ደግመህ አቲይ ምቀኛ
@user-cp4nr6mq1g
@user-cp4nr6mq1g 26 күн бұрын
አንተ ክትክታ ዛፍ ፊት የኢየሱስ ወታደር መሆን በምን እድል ለአንተ አይነቱ ህዝብ ሰብስበህ የአሮጊቶች ተረት ማውራት እውቀት መስሎህ እውነት እና እውቀት አትሳት
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 24 күн бұрын
Old program
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 76 МЛН
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 52 МЛН
13 August 2024
42:38
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 122 М.
እስረኛው አዲስ ኮሜዲ ድራማ || esregnaw new comedy drama
14:10
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 627 М.
Mind Blowing❗️SOUND-ALIKE Voices of FAMOUS Singers! 😱
29:01
Top Talent
Рет қаралды 6 МЛН
ስንት ደቂቃ ላርግልህ ?
8:29
Buchu Comics
Рет қаралды 153 М.
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН