Broken Wing (የተሰበረ ክንፍ) - Ethiopian Movie from DireTube Cinema

  Рет қаралды 1,192,997

DireTube

DireTube

8 жыл бұрын

Broken Wing (የተሰበረ ክንፍ) - Ethiopian Movie from DireTube Cinema
This Film is Ethiopian film by Yitagesu Gest Techane. FB Film production presents.

Пікірлер: 573
@yordikonjo7177
@yordikonjo7177 8 жыл бұрын
የሌለ ነገርን ጭንቅላት ሊፈጥር አይችልም ወንድም እህቱን ወንድ ልጅ እናቱን አባት ልጁን የሚደፍርበት ዘመን ነው አንዳንድ አባትና ልጅ ሚስጥራቸው እንዳይታወቅ አካባቢ ቀይረውም እራሳቸውን አሳምነው ባልና ሚስት ሆነው ይኖራሉ የዘመኑ መጨረሻ ምልክቶች ናቸው ይሄ የምጡ መጀመሪያ ስለሆነ ብዙም አትደነቁ ብዙ የሚሆኑ አሉና
@zainabzainab5138
@zainabzainab5138 8 жыл бұрын
በጣም አሰቃቂና ዘግናኝ ድራማ ነው ፡፡ ግን የልጅቱን መጨረሻ ምን እደተወሰነባት አላወቅንም እባክዎ ይቀጥሉ ውይ ውይ ኑሮ እንቆቅልሽ ሁናለች ከዚህ አይነቱ ድርጊት ጌታ ይጠብቀን፡፡
@waine6059
@waine6059 7 жыл бұрын
ፍሬህይወት በጣም ጎበዝ ፊልም ሰሪ ነሽ አድናቂሽ ነኝ አሪፍ ፊልም ነው
@aishahassan3901
@aishahassan3901 7 жыл бұрын
ww
@satasara3607
@satasara3607 6 жыл бұрын
+Aisha Hassan 5
@semirahassen5463
@semirahassen5463 8 жыл бұрын
ወይ የኢትዮፒያ ፊልም መጨረሻቹ አላምር አለ እኮ
@user-kb1pk4nl1o
@user-kb1pk4nl1o 2 жыл бұрын
ሆ ላይ ነበር ኮሜቶች አስፈራሩኝ ሳአቴን ከማቃጥል ሌላ ባይ ይሻለኛል🏃🏃💃
@user-ly7zx7gh2b
@user-ly7zx7gh2b 7 жыл бұрын
እእእእ እናንተ ነገሩ ያገራችን ተወናዋኞች ግማሹን ተመልካች ይጨርሠው ነው አዝናለሁ
@user-mz8yn6lo3n
@user-mz8yn6lo3n 7 жыл бұрын
በወሎየነቴ አልደራደርም
@arkebomkebede241
@arkebomkebede241 5 жыл бұрын
fhh
@hassanjomaa8689
@hassanjomaa8689 5 жыл бұрын
በዉሎ አልደራደርም እጂ ለኮ መትሺ አደለም
@sarongezmuzeed670
@sarongezmuzeed670 5 жыл бұрын
Hi
@salesale7981
@salesale7981 5 жыл бұрын
ሬልም
@yarayara7687
@yarayara7687 7 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ግን መጨረሻውን ብታሳምሩት ይበልጥ ይመረጣል ሆኖም ግን አስተማሪ ነው በርቱ
@user-hk2bp3kl5w
@user-hk2bp3kl5w 7 жыл бұрын
efffffffff ebakachu endezi yale film atlkeku yasaznal
@wudogabrybetambesyelel6844
@wudogabrybetambesyelel6844 8 жыл бұрын
betami yesezinali
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሥጠላ ፊልም ነው እውነት ፍሬወት ነግ አድናቂሽ ነኝ አባት እንደዚህ ውይይይይይ
@medaniteyob8840
@medaniteyob8840 8 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እና አስተማሪ ነው።
@fanetistcmekonen5105
@fanetistcmekonen5105 8 жыл бұрын
እንደ ድራማነቱ አልስራችሁትም ባንልም አጨራርሱ አንድም እንኮን የሚያስደስት ነገር አላየሁም የተጠለጠለ ነው ስቀጥል እንደ ኢትዮጵያነታችን በጣም አስቃቂ የሚያስጠላ ፍልም ነው።ምንም እንኮን አስፈሪ ዘመን ላይ ብንሆንም አባት በልጅ ላይ አስቃቂ ድርጊት የሚፈፅምበት ላይ አልድርስንም ስለዝህ ሌላ ሞክሩ!
@sayatja6466
@sayatja6466 8 жыл бұрын
Wow Betam des yilal
@ametmariyamdamet3818
@ametmariyamdamet3818 6 жыл бұрын
betam yasaznal gen alalekem begemru new yekoret
@belineyetg3464
@belineyetg3464 7 жыл бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ይቺ አለም ስንቱን ችላለች
@dhdh8658
@dhdh8658 7 жыл бұрын
beline ye tg
@tizitakebedetefera6841
@tizitakebedetefera6841 7 жыл бұрын
beline ye tg aligananyim
@hulubersuhonehulubersuhone9867
@hulubersuhonehulubersuhone9867 8 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ፊልም ነው ግን ምን አለበት የፍሬን እና የእጮኛዋን መጨረሻ ብናይ እንደገና ፍሬና የህግ ምላሽ ምላሽ ምን ይመስል እንደነበር ቢታይ በጣም ጥሩ ነበር አሁን ካሁን እያልኩ ነገሮች ሁሉ ጭካኔን ብቻ አንፀባርቆ በእንጥልጥል አስቀራችሁት ብጣም ነው የተናደድኩት ኡፍፍግፍፍ
@hjbliani4093
@hjbliani4093 8 жыл бұрын
wow betm des yelale
@hlhd6679
@hlhd6679 8 жыл бұрын
oohhh my god!! betam asazagn astemrii new👍👍👍
@hayatmuhammad7146
@hayatmuhammad7146 4 жыл бұрын
መሐከጠአሠሸጨጠገ
@hindeyahasne1879
@hindeyahasne1879 5 жыл бұрын
ክፍል ሁለት መሰራት አለበት በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው
@user-hi4zk3uy2h
@user-hi4zk3uy2h 4 жыл бұрын
Betamax Yaezinal😢😢😢😢
@fekritewerkiye5718
@fekritewerkiye5718 8 жыл бұрын
በጣም አሥጠያፊ ነገር ነው አባትና ልጅ ለማመን ይከብዳል መጨረሸው ደግሞ ያሥጠላል እረ ሁሉም ጥሩ ሚባል የለውም ትንሽ ጥሩ ሚሠኘው አጎቷንና እሷን አሠቃይቶ ሠውየውን እንኳንም ገደለተችው
@hdhdhdhdhdhdh9271
@hdhdhdhdhdhdh9271 4 жыл бұрын
@birhanenuigse8829
@birhanenuigse8829 7 жыл бұрын
Bexami yasznal 😢 😢
@mekdiabebe3958
@mekdiabebe3958 6 жыл бұрын
ooooikkkkk
@meryk2402
@meryk2402 7 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@mdabdullamdabdulla9062
@mdabdullamdabdulla9062 6 жыл бұрын
Yezazilaan betam
@user-qe4rn7ce3q
@user-qe4rn7ce3q 5 ай бұрын
የልጅቱን መጨረሻ ልቀቁልን እባካችሁ
@hanahanahanahana8446
@hanahanahanahana8446 6 жыл бұрын
betam yasazinal
@agegnteshome7862
@agegnteshome7862 6 жыл бұрын
arif new
@maedaabate
@maedaabate 8 жыл бұрын
betam yasetelal
@sifaneshetuu4740
@sifaneshetuu4740 8 жыл бұрын
Betame yasezenale gin malekewe betame yandedela
@user-hx5vl8yr8b
@user-hx5vl8yr8b 7 жыл бұрын
yasazinle betam
@fcb09adsl
@fcb09adsl 8 жыл бұрын
betam yasetelale
@halimahhalimah3269
@halimahhalimah3269 8 жыл бұрын
በጣም ዘግናኝ ናቹ
@marthatsegay5538
@marthatsegay5538 7 жыл бұрын
በጣም ያሳዝነል አሁን ከዚህ ምን እንማር?ነው ወይስ እንማርርርርርርር እር እኔ እማ የልቤ ምት 99%ደርሰ እኮ ግን በእግዚአብሔር ለሁለተኛ እንዲህ እንዳትሰሩ እንጅራ ሆኖባችው ነው ግን ባይበላስ አንት ፍቅር ተብየው ልጅችህ እንደሚፍሩህ አትጠራጥር
@yredt5261
@yredt5261 7 жыл бұрын
ags
@kdeja7610
@kdeja7610 7 жыл бұрын
Martha Tsegay
@HannaHanna-tn6qd
@HannaHanna-tn6qd 7 жыл бұрын
Martha Tsegay 😆😅
@mimigudata2409
@mimigudata2409 7 жыл бұрын
Martha Tsegay me loach moved hui bouncy
@adylovely
@adylovely 7 жыл бұрын
S
@abbaamuraad3628
@abbaamuraad3628 6 жыл бұрын
ጂል ናት እኔ በሆን እሽነበር የምለው ውይ ፍቅር ሲያሳዝን ትዝ አለኝ ፍቅረኛየ እህህህህህህ
@haydouscell5493
@haydouscell5493 4 жыл бұрын
Ynsdebr
@MayaMaya-ko8fl
@MayaMaya-ko8fl 8 жыл бұрын
betam ysazenal
@asratlovely1867
@asratlovely1867 6 жыл бұрын
amlka baze yeswaran
@hadasfiker2416
@hadasfiker2416 8 жыл бұрын
ere bsemeam men ayenet derama new betam yedeberal endza ayenet lemsefafat new temeretu ere abat ena liji metamen yseferal
@user-zx7mh4nf5u
@user-zx7mh4nf5u 5 жыл бұрын
አረ ልቤ 99 ደረሰ የልብ ምቴ እዴ አባት ልጁን እንዴት እያየሁ እረካለሁ እንዴት ይላል ስለ ፆታዊ ስሜቱ እያሰበ ነው መሰል ።።።እረካለሁ ሳይሆን እደሰታለሁ ነው የሚባለው
@es-iq3hn
@es-iq3hn 7 жыл бұрын
betam yasazenal wey abat gud new memot sanesew new lijita betam tasazenalech
@samirabdjv8221
@samirabdjv8221 8 жыл бұрын
Betam yasaznal
@aliismail6333
@aliismail6333 8 жыл бұрын
tsadkan melese ምን መሆናችሁ ነው አባትንና ልጅን እዳንተማመን እያደረጋችሁን ነው እኮ ምን ይመስላሉ የሠይጣ ቁራጮች
@bintislamkhan5890
@bintislamkhan5890 8 жыл бұрын
betam yasaznal
@azezamisebahvhbh7776
@azezamisebahvhbh7776 7 жыл бұрын
ውይይ ምናለበት ባላየሁት
@user-hh3ih9on6s
@user-hh3ih9on6s 8 жыл бұрын
ሎቱ ስብአት እዴት ይዘገንናል ኡፍ
@frehiwot7636
@frehiwot7636 8 жыл бұрын
betam ysazinali
@user-ks4bn5um1z
@user-ks4bn5um1z 6 жыл бұрын
አላህቀጥተኛዉንመንገድይምራን
@user-ks4bn5um1z
@user-ks4bn5um1z 6 жыл бұрын
አባቴምንግዜምእወድሀለሁ
@bilenalem938
@bilenalem938 7 жыл бұрын
uuufffffff betam ysazenal
@dirinali2178
@dirinali2178 7 жыл бұрын
Bilen Alem ishxjnki
@hadihadisa2676
@hadihadisa2676 8 жыл бұрын
ከሁሉም የሚገርመኝ የናተ ነገር
@liyaabebelliyaabebr3908
@liyaabebelliyaabebr3908 6 жыл бұрын
ሚገርም ነው እስካሁን ሳላየው እንኩዋን በፈልም በእውኑ አለም እንደዚ አይነት ታሪኮችን እያየን አይደል
@hayatali5181
@hayatali5181 8 жыл бұрын
መጨረሻዉ ደሥ አይልም
@hanawolloywa640
@hanawolloywa640 7 жыл бұрын
weyyyyyy end yasazinal
@haymihaymi8922
@haymihaymi8922 7 жыл бұрын
betam konjo new
@eliashayelom1211
@eliashayelom1211 7 жыл бұрын
Betam yasaznal betemesTo ayehut Telqu yale tmhrt alew
@zeytunamashallahbetamdessy836
@zeytunamashallahbetamdessy836 7 жыл бұрын
betam naw yazinkuthi uffff
@genetassefa6619
@genetassefa6619 7 жыл бұрын
eufffffff betam yasazenal
@zaheerjan7571
@zaheerjan7571 8 жыл бұрын
good.yesatoche.gud
@sadainsarmuu6553
@sadainsarmuu6553 6 жыл бұрын
Subanalla
@kuwaitaster4211
@kuwaitaster4211 7 жыл бұрын
bexam yasazenalin
@HahaHaha-cc8up
@HahaHaha-cc8up 7 жыл бұрын
Kuwait aster በጣም ያሳዝናል
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 8 жыл бұрын
betam yasazinal wuyyyyyyy mecheresha lay betelyyyyy
@malkasayoom6838
@malkasayoom6838 6 жыл бұрын
fkirta Macmo
@ksasam5034
@ksasam5034 7 жыл бұрын
betam miasazn film nw bemchresha gen tensh yegodlachwal
@feraabdurrahman8978
@feraabdurrahman8978 8 жыл бұрын
Betam yamiral Konjo new. biri
@norarak6090
@norarak6090 5 жыл бұрын
feraيرية abdurrahman በሠ
@meridoha5481
@meridoha5481 8 жыл бұрын
betam yasazenal abetu yeker belen abat belegu lay
@haimanuthar1571
@haimanuthar1571 7 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል
@EeEe-do5wr
@EeEe-do5wr 3 жыл бұрын
አረምነዉ በፈጠረቹ ለትዉልዱ ጥሩነገር አስታምሩ ያስጠለል
@shamseasha2235
@shamseasha2235 8 жыл бұрын
wow yeameral
@fetaridesalegn486
@fetaridesalegn486 7 жыл бұрын
Good
@abitihabtamu5050
@abitihabtamu5050 8 жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡኡ ምን አይነት ፊልም ነው በጣም ያስጠላል
@Sarasara-iq2zg
@Sarasara-iq2zg 7 жыл бұрын
bewntegna tarke laye ytmsery bune yastmril betrfe arife new bertuo
@tabocell5677
@tabocell5677 5 жыл бұрын
L0
@user-wu7fp7jl4t
@user-wu7fp7jl4t 5 жыл бұрын
በስማም ባላየሁት
@bibiyanabraham1449
@bibiyanabraham1449 8 жыл бұрын
ya hende filme enkuwan macharsha alwe
@jemalehtio6751
@jemalehtio6751 4 жыл бұрын
እሔ ትምርት ነዉ ቶኮል
@maryamchamass2804
@maryamchamass2804 5 жыл бұрын
Kandazi. Ayinatu. Igizabiher. Yixabiqan. Baxam. Yasazinali
@asu9191
@asu9191 7 жыл бұрын
+marei marei ልክ ብለሻል እውነት ነው አልተሳሳትሽም !!
@rawdahaliye1376
@rawdahaliye1376 7 жыл бұрын
መጨረሸው አልተስተከከለም ቀጠይ ከለው ጥሩ ነው ግን ፍሬ ህወት ፍትህ ወይም ቅጠት መግኘት ነበረበት ከቸለቹ ቀጠዩን እንፈልገለን
@asaa1995
@asaa1995 7 жыл бұрын
Rawdah Aliye ሁሉነገረ ለበጎዉ
@eyarustekele6260
@eyarustekele6260 7 жыл бұрын
ኡኡኡኡ ጨሩሱት ባካችሁ
@vipowowww184
@vipowowww184 7 жыл бұрын
uuuuuuuuuuuffffoooo
@miimedeegokwt8042
@miimedeegokwt8042 8 жыл бұрын
yasazinale
@hirutlove4742
@hirutlove4742 8 жыл бұрын
are betam new yemazazinewu gen mechereshawu
@selamadunya2157
@selamadunya2157 8 жыл бұрын
yazazinali bexami uuuuuuuffff
@user-lb7lv6qi1z
@user-lb7lv6qi1z 8 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያስጠላው
@user-gr4np2oi9e
@user-gr4np2oi9e 7 жыл бұрын
እረ ስታስጠሉ ምንድነው. መጨረሻው ሲደብር
@wamk8698
@wamk8698 7 жыл бұрын
ኢናሊላህ እድህም አለ
@zebnayzerihun
@zebnayzerihun 7 жыл бұрын
uuufff bexam yaszinal astemrii newm
@abebaibrahim1291
@abebaibrahim1291 7 жыл бұрын
zebnay zerihun 81998500 I
@rahymarahyema7729
@rahymarahyema7729 5 жыл бұрын
Uuuuuuuuuuufffff😭😭😭
@birtukenzenebednb8581
@birtukenzenebednb8581 7 жыл бұрын
batam yasezinal yana zar!!
@aretasfaye1249
@aretasfaye1249 8 жыл бұрын
betam yaszinal 😓😓😓
@classiccell7929
@classiccell7929 7 жыл бұрын
are tasfaye
@zebnayzerihun
@zebnayzerihun 7 жыл бұрын
uuufff bexam yaszinal astemrii new
@hayatbintislam3264
@hayatbintislam3264 6 жыл бұрын
zebnay zerihun 81398500 huhuhuhuhuhuhuhuhuhu
@egziyabherfkrnewnew8216
@egziyabherfkrnewnew8216 6 жыл бұрын
ይሄ ነገር ይቅርብኝ መሰለኝ ኮሜንታችሁ አላመረኝም!!
@biruktawtmisganew9995
@biruktawtmisganew9995 8 жыл бұрын
ምን አይነት ዘግናኝ ድርጊት ነው
@ane6283
@ane6283 8 жыл бұрын
beteme yasezenale gene afesaseme leke ayedeleme
@FatimaAli-qt9be
@FatimaAli-qt9be 4 жыл бұрын
በጣምያሣዝናል💔😭😭😭😭
@saidamohmad5466
@saidamohmad5466 8 жыл бұрын
በጣም የሚያሥጠላ ፊልም አባት ልጅን አላህ የለአንህ
@hayatmolla4274
@hayatmolla4274 8 жыл бұрын
አሳቅሽኝ ከምር ፊልም አይደል
@mammafrance9741
@mammafrance9741 7 жыл бұрын
Saida Mohmad
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 5 жыл бұрын
በታም ነው የሚገርመው እንኳንስ ፊልም ሆነ ኡፍፍፍፍ
@hizbayeshzerihun5623
@hizbayeshzerihun5623 8 жыл бұрын
menaw bakarabegn balayehut setasetalu batam yeworada film naw😏😏😏😏😏😏😏
@imaniman781
@imaniman781 8 жыл бұрын
አዎ በትክክል አይነፋም እንደ አጀማማሩ አጨራረሱን ትንሽ ቦታ ይጎለዋል!!!!!!!!!!
@zamzammohammed5992
@zamzammohammed5992 8 жыл бұрын
አባት ልጁን እንደዝህ የረጋል??? ይገረማል በየቤቱ ጉድ ብቻ ነው
@salasala5850
@salasala5850 8 жыл бұрын
uuffffeeeee ajete yebelale
@suzanyoumaryami3577
@suzanyoumaryami3577 8 жыл бұрын
betam yedberl mendenew endezeh ayenet filem meserat
@mammafrance9741
@mammafrance9741 7 жыл бұрын
suzan you maryami gen Balhi ewnt new
@eyesusgeta9598
@eyesusgeta9598 8 жыл бұрын
leze gezeyen matefate kochegn echiiiii
@esistoresss5926
@esistoresss5926 7 жыл бұрын
baxam yemehazanzanew
@user-zx7mh4nf5u
@user-zx7mh4nf5u 5 жыл бұрын
ጉድ እግዚኦ እግዚኦ የፈራሁት ደረሰ አባት ልጁን ደፈረ በቁስል ላይ ቁስል። ጨመረላት አይ ሰው መሆን
Yeltesebere (ያልተሰበረ) Full Amharic Movie from DireTube Cinema
1:34:29
በጊዜ ሙሉ ፊልም Begize full Ethiopian Movie 2022
1:30:31
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 148 МЛН
They RUINED Everything! 😢
00:31
Carter Sharer
Рет қаралды 14 МЛН
Ну Лилит))) прода в онк: завидные котики
00:51
Anelakekem - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:40:00
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 364 М.
DireTube Cinema - Leyekl (ለየቅል) - Ethiopian Film
1:38:44
News ET Social
Рет қаралды 1,1 МЛН
DireTube Cinema - Ewedihalehu - 2015 Movie
1:25:40
DireTube
Рет қаралды 899 М.
ይሉኝታ - Ethiopian Movie - Yilugnta Full 2015 (ይሉኝታ)
1:38:23
ትዳሬ ነሽ ሙሉ ፊልም _ Tidare Nesh New Amharic Movie 2024
1:30:04
Ge'ez Entertainment
Рет қаралды 1,2 МЛН
Sost Meazen 1 (Ethiopian Film 2017)
1:25:42
Addis Films
Рет қаралды 485 М.
Дайте газа! 😈 #shorts
0:27
Julia Fun
Рет қаралды 8 МЛН
Они убрались очень быстро!
0:40
Аришнев
Рет қаралды 1 МЛН
Форчан ищет Флаг (Финал) 🍀
0:46
i11ushenka
Рет қаралды 2,8 МЛН
Kawaii Girl Education #funny #viral #comedy
0:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2,1 МЛН