"አቡነ ሉቃስ አንድን የተከበረ ጠቅላይ ሚኒስትር..." "ከመንግሥት ጋር የነበረንን ግንኙነት ..." "ለአሉባልታዎችም መልስ እንሰጣለን" አቡነ አብረሃም

  Рет қаралды 8,213

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

Күн бұрын

Пікірлер: 111
@Orthodox_Secular_FantahunWakie
@Orthodox_Secular_FantahunWakie 5 ай бұрын
አትግደል የሚለው አባት ገዳዩን ይቅርታ እነዲጠይቅ በሲኖዶሱ ተወስኗል። ድንቅ ክርስቲያናዊ ፍትሕ ብለን እናጨብጭብ ወይስ እናልቅስ?
@solomonyalemzwede9480
@solomonyalemzwede9480 5 ай бұрын
ለምን እናለቅሳለን? ዘይገርምን እናቀነቅናለን እንጂ። ግራህን ሲመታህ ቀኝህን ስጠው ማለት በቀኝ እጅህ አቅምሰው ላለማለቱ ማረጋገጫ ቢቀርብልን መልካም ነበር። መርቀቅ በአባቶች ያምራል መራቀቅ በአባቶች ነውር ነው። አባቶቻችን የተራቀቁ ይመስለኛል መጨረሻቸው ብቻ ሳይሆን መጨረሻችን ያሳስባል። ሲኖዶስ አባትዬውን ለመንቀፍ ልጅዬውን ለማወደስ የተጓዘበት መንገድ ያስደነግጣል።
@asfawgizaw4158
@asfawgizaw4158 5 ай бұрын
አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ይባላል። አባቶቻችን በኛ በደካማ ልጆቻቸው ፊት ክፉ ሰርተው ባያሰናክሉን መልካም ነበር።
@selamtefera6597
@selamtefera6597 5 ай бұрын
እንግዲህ ምን እንላለን🙈🙈🙈🙈
@Yedengel2127
@Yedengel2127 5 ай бұрын
መምህራችን እነሱ እኮ አስልተው ነው እሚሰሩት tv አስፈቀዱ የጳጳስ አክብሮታችንን ለማላሸቅ እንደጀመሩት እነሱን ወደሌላ ሸኙ ማንም እንዳይናገር በማለት አቡነ ሉቃስና አቡነ ጴጥሮስን እዚህ እንዳይሰበስቡ አደረጉ አሁን እሚፈልጉትን ነጥቦች ስለ ወለጋው ከርሳም ሳይቀር ጥቂት ቀሩ ብለን በምንጠራቸው በአቡነ አብረሀም አስነበቡ: ምን ቀራቸው? የራሳቸው ፓትረያርክ? ምን ችግር አለው ስራው እንደሆነ እንደሚፈልጉት እየሄደ ነው ግን እኛን ማን ይሰብስበን ???? ማን ነው የቀደመችውን ይዞ እሚያስቀጥለን?? እኛ የተረከብነውን እንዴት እናስረክብ ለልጆቻችን? አብነ ጴጥሮስና አቡነ ሉቃስ ሌሎችም በመሆን በዚህ በአሜሪካ ያለውን ምእመን ይጥሩና ያወያዩ እነሱ ከዚህ ቦሀላ ቢገቡም ምንም እንዳይሰሩ ሁሉን ተቆጣጥረውታል ስለሆነም እነሱ እንደውም ኑ ግቡ ሳይሏቸው እዚህ ካለው ምእመን ጋር የቀደመችውን አስቀጥለው ቢቆዩ የኔ የትንሿ ደካማ ሀሳብ ነው:: እባካችሁ ከሱ ጋር ተወያይቶ ግቡ አለ ምህረት አደረገ ሳይሉና አባቶቻችንም እዛው የነሱን አስፈጻሚ ከሚሆኑ መምህራችን ካሉት ማህበራት ጋር አንድ አድርጉ እባክዎት መቼም እናንተን ሰጥቶናል ያበርታችሁ::
@zelalemtsega1719
@zelalemtsega1719 5 ай бұрын
"libisachew tikur,libachew tikur ayamnum aydnum" tebilo nigirt yetenegerelachew nachew ,zim bilo yeigziabhern fird metebek melkam new!!
@selamawit-zd3kv
@selamawit-zd3kv 5 ай бұрын
ምእመናን አኹን እንንቃ እስካኹን ተኝተናል ወደ አምላካችን እንቅረብ እውነተኛ አባቶችን ከመንበሩ እንዲያስቀምጥልን እነዚኽ ለእውነት የቆሙ አይደሉም ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ የነገሩንን የዉግዘቱን ቃል አስታውሱ እነዚኽ አባቶች ዛሬም ከጥፋታቸው አልተመለሱም የቁልቁለት ጉዞ ላይ ናቸዉ።
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 5 ай бұрын
ምን ትዝ አለኝ አቡነ አብርሃምና አቡነ ጴጥሮስ በተሾሙበት ጊዜ አብዛኛው ኦርቶዶክሳዊ በጣም ደስ ብሎት በተለያየ መንገድ በየሚዲያው ደስታውን እየገለጸ በነበረበት ስዓት ዲያቆን ዮርዳኖስ የገሰፀው ተግፃስ እንግዲህ ምን እንላለን ቤተክርስቲያን ሆይ የመሰረተሽ ክርስቶስ ይሁንሽ 😢
@agerenewu8397
@agerenewu8397 5 ай бұрын
የአባ አብርሃም መጨረሻ ያሳየን
@hanasolomon2863
@hanasolomon2863 5 ай бұрын
እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ብፁዕ አባታችን አቡነ ሉቃስ እድሜና ጤና ይስጥዎ።
@MikiasTadesse
@MikiasTadesse 5 ай бұрын
ቆየን እኮ ባባቶች ተስፋ ከቆረጥን😢😢😢
@berhanugizaw9629
@berhanugizaw9629 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ እየሆነብን ያለውን አስብ ለአባቶቻችን የሐዋርያት ጽናትን አድላቸው።
@Ethiopiataddese
@Ethiopiataddese 5 ай бұрын
የተገፋሁት፣የተሳደድኩት የሞትኩት ዛሬ ነው፡፡ ዛሬ የምር ምሬት ተሰማኝ ዛሬ የእውነት ደነገጥኩ ዛሬ በጣም ፈራሁ ዛሬ ተስፋ ቆረጥኩ እግዚአብሕር ይይላችሁ
@Helenita27
@Helenita27 5 ай бұрын
የጋምቤላው ጋንግስተር ሩፍኤል ለዘረፋ ተመቸው
@Orthodox_Secular_FantahunWakie
@Orthodox_Secular_FantahunWakie 5 ай бұрын
"ቤተ ክርስታያኒቱን የማይመጥን" ወሬ ይወገዝ። እንዲሁ የማይመጥኗት አባቶችም ይወገዱ።
@mekonnenaynalem3575
@mekonnenaynalem3575 5 ай бұрын
አባታችን እንወድዎት ነበር አሁን ግን አባታዊ ንግግር ሳይሆን ፖለቲካዊ ንግግር አስመሰለበዎት።በግልባጭ ይህ ቀጣፊ ሰዉ የሚናገረኝ እየመሰለኝ ተስፋ ቆረጥኩ።
@fasilgebre4150
@fasilgebre4150 5 ай бұрын
ምርጥ ካድሬዎች
@sofutameru6583
@sofutameru6583 5 ай бұрын
ወደላይ መትፋት እንዳይሆን ብለን ነው እኮ ዝም ያልነው አረ ተዉ
@Alem-e1p
@Alem-e1p 5 ай бұрын
7 ኛው ፓትርያርክ.....ብለው ፅንፍ ይዘው ምዕመናንን ያስቆጡት ጳጳስስ ምነው ተዘለሉ❓❓❓ ያሳዝናል በደብረ ኤሊያስ 700 መናኮሳት በተለያዩ በአማራ ክልል ለአብነት ተማሪዎች ሲጨፈጨፉ ካህናት ሲገደሉ ቤተክርስቲያን እንደችቦ ስትነድ ንፁሃን በድሮን ሲጨፈጨፉ እናንተን አይገዳችሁም አንድ ቃልም ትንፍሽ አላላችሁም። አቡነ ልቃስ ንፁሃንን አትግደል ነው ያሉት አትግደል ስላሉ ገዳዩን መንግሥት ይቅርታ ይጠይቁ እያላችሁ ነው? ያሳዝናል 😭😭
@fasilgebre4150
@fasilgebre4150 5 ай бұрын
ከብል ''ና ካድሬ እንዴት እንዴት ቦቦሎ ይከሰሳል??
@Gebdeg
@Gebdeg 5 ай бұрын
እርሶ ከአብይ በምን ተሻሉ እጅጉን በጣም ያሳዝናል እባክህ አትግደለን ቤተክርስትያንን አታቃጥል ካህናትን አትግደል ባሉ ዛሬ እጅጉን የሚያሳዝን እንዲህ ምዕመናንን የማይወክል መግለጫ ማስተላለፋ ያሳዝናል አቡነ አብረሀም አፍረንቦታል
@mesimesi7756
@mesimesi7756 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ የት እንግባ እኛን ምዕመንን ሸሽገን ይቅር በለን ቤተክርስቲያንን ዝጉት ሲል የነበረ ሰውዬን ጭራሽ ተጨማሪ ስልጣን፤ በሚድያ ቤተክርስቲያንን ያዋረደ ፓለቲከኛ፤ እርግጥ ነው ጥርጊያው ጀምሯል ንሰሐ ከአባቶች እንቀበል እንዘጋጅ ኑሮን ከእግዚአብሔር ጋር እናድርግ።
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 5 ай бұрын
እነዚህ አሳፋሪ ሆዳሞች!! እግዚአብሄር መአቱን ያውርድባቸው!! እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጣቸው!! ግድየለም ፋኖ ከአቢየሰ አህመድ ብቻ ሳይሆነሰ ፣ ከእነዚህም ሆዳሞችና ይሁዶች ነጻ ያወጣናል!!
@Hemefihifen
@Hemefihifen 4 ай бұрын
አባታችን አይሳሳቱ። እውነቱን እውነት ሀሰቱን ሀሰት በሉ። ከካድሬነት አመለካከት ውጡ። "የሰማነውን እንናገራለን ያየነውን እንመሰክራለን" አቡነ ሉቃስ ልክ ናቸው።
@genethaile9003
@genethaile9003 5 ай бұрын
ሁሉም ጳጳሳት ፀበል እና ፀሎት ያስፈልጋቸዋል ታመዋል ካማንም ማንም አይሻል ይይይይይይይይ
@fesehadeseta7438
@fesehadeseta7438 5 ай бұрын
በመንፈሰ ቅዱስ ሳይን የፓለቲካ ውሳኔ ነው በጣም አዝናለሁ።
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 5 ай бұрын
እየቀለዳችሁ ነው ቤተክርስቲያንን የማይመጥን ሥራ እየሰራችሁ ያላችሁት እናንተ ወይስ አቡነ ሉቃስ ???
@derejemekonnen3476
@derejemekonnen3476 5 ай бұрын
በእውነት የማይመጥነው ቤተ ክርስቲያንን ይህ መግለጫ ነው።
@zshow984
@zshow984 5 ай бұрын
ክፉውን ሊቃወሙና ሊገስጹ የማይችሉ አባቶች እንደምን ይህችን ታላቅ ቤተክርስቲያን ሊመሩና በጎቹን ሊጠብቁ ይችላሉ???
@asfawgizaw4158
@asfawgizaw4158 5 ай бұрын
በቅዱስ ሲኖዶስ አዝነናል። አቶ ሩፋኤልን ብፁዕ እና ሊቀ ጳጳስ ብሎ መጥራትና አለ ማውገዝ እንደ ምን ያለ ቤተ ክርስቲያንን መናቅ ነው?
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ለሚሞተዉ ሕዝብ ማዘን ትተዉ ለሕዝቡ ያዘኑትን አባት ወደ ማቃለል መሄዳቸዉ ያስተዛዝባል ባለፈዉ በትግራይ የተፈጸመዉ ይኅዉ ነዉ የሚቆረቆርለት የሌለዉ ህዝብ አባተ ፍለጋ እነዲጀምር ያደርጋል
@ethiopia1980
@ethiopia1980 5 ай бұрын
የለየለት ካድሬ ይሄንን አባ ማለት ይከብዳል
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 5 ай бұрын
ይህ የካድሬ መልእክት ነው ሰው እንዴት ከመነኮሰ ቦሃላ ለስጋው ይኖራል እነዚህ ሰዎች ግን ጤነኞች ናቸው ⁉️😊
@ያምላክፈንታ
@ያምላክፈንታ 5 ай бұрын
አባት ሳይሆኑ እበት ናቸው::
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 5 ай бұрын
አቶ ሩፋኤል አውደ ምህረት ላይ ቆሞ የዘለፈውንስ ምነው ዝም አላችሁት የሱ ሲሆን ትክክል ነው ማለት ነው ⁉️
@נחהן-נ1ח
@נחהן-נ1ח 5 ай бұрын
ጥቁር ለባሽ ታሊባን አገሪቱን ወሯታል ጠቅላላው የወንበዴዎች ስብስቦች እኮናቸው
@addismedirek2498
@addismedirek2498 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የሚመሩ የምእመናን ጠባቂ ነን የሚሉት ከስጋዊ ፍላጎታቸው ወጥተው በግልፅ መንግስት የሚፈፀሙን የቤተ ክርስትያን ውድመት የሕዝብ ጭፍጨፋን በማውገዝ ወንጀለኛውን ባደባባይ ከልገሰፁ አባትነታቸው ከመምኑ ላይ ነው⁉️ ቀደም ሲል የነበሩት አባቶች ሃቁን ተናግረን ከመሸብን እናድራለን በማለት መስዋእትነት እስከ መክፈል ደርሰዋል‼️ ሃቁን ለመሸፋፈን አትድከሙ‼️
@ethiopia8344
@ethiopia8344 5 ай бұрын
በእኔ እድሜ በቤተክርስትይናችን እንደዚህ ዓይነት ጉድ ሰምተን አይተን አናውቅም፥ መምህር ለመሆኑ ጳጳስ ለመሆን እድሜ እንደመስፈርት አይቆጠርም
@gs9648
@gs9648 5 ай бұрын
እነዚህ ሰዎች በሳቅ ገደሏቸው ተብለዋል መሰለኝ። ከክርስቶስ አስተምሮ ዉጪ ንፁሕ የነገድ ዘር እየመረጣችሁ አልነበረም እንዴ ለወለጋ ሀገር ስብከት ስተሿሿሙ የነበረዉ የዘር ሀረግ እየመረጣችሁ። !? አሁን ደሞ እነዛ በዘር የመረጣችዃቸዉ ማስተማር ስላልቻሉ ሌላ ቦታ ይፈለግላቸዉ እያላችሁ ነዉ። እኔ እኮ መቼ ከነዚህ ሰዎች እራሳችንን አድነን የእውነት አስተማሪ የምንፈልግበት ግዜ ነዉ የናፈቀኝ።
@sisaydesta-z9m
@sisaydesta-z9m 5 ай бұрын
የቅዱስ ሲኖዶስ በአቡነ ሉቃስ ቃል ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ ከቤተ ክርስትያን የማይጠበቅ ነው እንዳውም ሲኖዶሱ በስልትና በሴራ በመንግስት እንደሚዘወር የሚያሳይና ለምእመኑም አለመታመናቸውን የሚያሳይ ቀስ በቀስም ቤተክርስቲያንን የሚያጠፉ ሰዎች እንደሞሉባት የሚያሳይ ነው እውነተኞችም አንባገነን ገዚዎችን እንዳይናገሩ ለሌሎችም አፍ የሚያስዘጋ ነው
@rahelgebreselassie9500
@rahelgebreselassie9500 5 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ናየሲኖዶስን ልእል ና የሚያጠቃልል መግለጫ ነው ደሞ እኛና መንፈስ ወሰንን ከማለት እኛና አብይ ወሰንን ቢሉ ይሻላቸው ነበር አቃጠሉት እኮ::
@mezgebegashaw7531
@mezgebegashaw7531 5 ай бұрын
እስኪ የተጨፈጨፉትን ሰዎችና ቤተክርስቲያናት እንደዚህ ቁጠሩልን።አሳፋሪዎች።
@fesehadeseta7438
@fesehadeseta7438 5 ай бұрын
እረኞች እኮ ለበጎቹ ሣይሆን ለቁራሻቸው ከቆሙ ቆይተዋል። እግዛብሔር አምላክ ግን አየጥለንም።።።
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን
@atlabachew1
@atlabachew1 5 ай бұрын
እየገደለ ያለውን መንግስት ምን ይበሉ?
@Ethiopiataddese
@Ethiopiataddese 5 ай бұрын
ራሄል ሆይ የት ነሽ ???????? ገዳዬን፣ አሳዳጄን የገሰፀውን አባት ቤተክርስትያኔም ዝም በል ፣እንዳይለመድህ ፣አያገባህም ካለችው እንግዲህ ምን እላለሁ ፡፡
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 5 ай бұрын
በቃ አባት የለንም😭😭😭😭😭 ምንም በሉ ምንም እናተም መሞታችሁ ፋኖም ማሸነፉ አይቀሬ ነው ፈጣሪ የጃችሁን ይስጣችሁ ሆድ አደሮች ሲኖዶሱ ለሆዱ ብቻ ነው ያለው😭😭😭😭
@eliashabtu8674
@eliashabtu8674 5 ай бұрын
ከሁለት አመት በፉት እና አሁን ላይ ለእናንተ ያለኝን ክብር ሳስበው ይገርመል. አሳፋሪዎች
@Helenita27
@Helenita27 5 ай бұрын
ምን አይነት ቅሌት ሲሰሩ መረጃ ይዞባቸው ነው ግን አብይ እንደ አሻንጉሊት ሚጫወትባቸው ከዚ በሀላ አባት የለንም ። ገንዘባችንን ለነዚ አስገዳዮቻችን አንሰጥም ። አከተመ
@peacelove5040
@peacelove5040 5 ай бұрын
የእውነት የእሳቸው ድምጽ ነው ወይስ ቅንብር? ግልጽ አድርጉልንና ሲኖዶሱ እንደሞተ አውቀን ማቅ ለብሰን እንቅበር። መልስ እሻለሁ። አውስትራሊያ ምን አልስችሁ ይሆን???? በማውገዝ ከመንግስት ለመስማማት ስትሉ አታፍሩም???
@gedili144
@gedili144 5 ай бұрын
ይህ የካድሬ መልእክት ነው ሰው እንዴት ከመነኮሰ ቦሃላ ለስጋው ይኖራል እነዚህ ሰዎች ግን ጤነኞች ናቸው
@gs9648
@gs9648 5 ай бұрын
የሚገርም ነዉ። ምነዉ የሁሉ የእግዚአብሔር ፍጥረት ስም እየተለጠፈባቸው ግማሹ በአሩር ሌላዉ በስለት የተቀረዉ እየተወገሩ ደማቸው ደመከልብ ሆኖ ሲቀር መግለጫና የመከላከያ መፍትሄ የዘዉ አልመጡ! መግለጫውን የሚያነቡት ሰዉዬ ከሚገለንና ከሚያስገድለን አብይ አህመድ የሚለያቸው ምን እንደሆነ አልገባኝም። እያሉን ያሉት አብይ አህመድና ገዳይ ሰራዊቱ ቀኛችሁን ሲመታችሁ ግራውን አቀብሉት ነዉ። ! እንደኔ ቢሆን እኛ ክርስቲያኖች በነዚህ ሰዎች ተባባሪነት ከማለቃችን በፊት መፍትሔ መፈለግ ነዉ ከነሱ ውጪ የሆነ።
@derejemekonnen3476
@derejemekonnen3476 5 ай бұрын
በጣም ብልጽግና የሚሸት መግለጫ ነው። የወለጋው ጉዳይ ላይ የተሰጠው አመክንዮ በፍጹም ቤተ ክርስቲያናዊ እንዲሁም ቅዱስ ሲኖዶሳዊ አይደለም። አሳዛኝ ጊዜ!!!!
@BethelHabtom
@BethelHabtom 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@amanutmariam
@amanutmariam 5 ай бұрын
መልካም ግንኙነት ከመንግስት ጋ ነበረን የሚሉት የቱን ነው?
@muluworkbesha5406
@muluworkbesha5406 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭..........😭😭😭😭😭..............😭😭😭😭😭.........
@tadelegebriel4692
@tadelegebriel4692 5 ай бұрын
ወይ አባቶችችችችች !!¡⁈¡⁈
@addisieyalew1767
@addisieyalew1767 5 ай бұрын
Maferyawoch
@aidahailu3195
@aidahailu3195 5 ай бұрын
Can you please say the same for abune Rafael?
@DesetawGola
@DesetawGola 5 ай бұрын
አባታችን ብፁ ወ ቅዱስ አቡነ ሉቃስ ናቸው። የሲኖዶስ ጭምብል ሲገለጥ አብይ አህመድ። ምቾት እና ድሎት ይቀርብናል ብላችሁ ኦርቶዶክስን አንገት አስደፋችሁ።
@gragnabiy1823
@gragnabiy1823 5 ай бұрын
ካድሬ ሁሉ!!
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 5 ай бұрын
ሲኖዶሱ እቡነ ሉቃስን እንደገሰፀ ሁሉ የአቡነ ሩፋኤል በግል አቡነ ሉቃስን መወረፍን, ለጨቅላ'ይ ሚን. እቡይ አህመድ ጎልያድ ዕድሜ መለመናቸውን እና ጨፍጫፊውን የፓርላ'ሚስት ዘበኞችን ግፉ ወደፊትን ለምን ዘለለው? ፖለቲካ ውስጥ ሲንቦጫረቁ የተጠሪነት ወረዳቸውንስ ማብዛት ብዙ ምእመንን በተኩላው ማስጨረስ አይሆንምን?
@letssaveamhara936
@letssaveamhara936 5 ай бұрын
ከቀኖና ውጭ እየሰሩ በምን ሞራል ነው ቀኖና ተጣሰ የሚሉት
@ስስቴነሽድንግል
@ስስቴነሽድንግል 5 ай бұрын
እነዚህ አሁን አባቶች ናቸው ምን አቅም አላችሁ አቡነ ሉቃስን የማውገዝ እናንተ እኮ ገዳዬች ናችሁ ገዳይን ደግፋችሁ ህዝብን የምታስጨፈጭፉ በቃኝ አሁን እናንተን እያስተባበሩ ገንዘብ እንዳታገኙ ማድረግ ነው ::አባታችንን ግን እኛ እናቋቁማቸዋለን አይቀርም የማትረቡ አንገት ልታስደፉ አስባችሁ ከሆነ አትችሉም ቆባችሁን አቅልቁና ገዳም ግቡ ይፈነገጣችሁ እናንተ ናችሁ .: አትፍሩም ይሄንን ስታነቡ ጉድ
@hanabekele2315
@hanabekele2315 5 ай бұрын
Hulachehum papasat betekrstianen kedachehual ke engdeh balebetu yifredebachehu
@maruaragaw2724
@maruaragaw2724 5 ай бұрын
በአባ ማቲያስ የሚመራው ሲኖዶስ የሚያስተምረን ወያኔወች እየገደሉ መሬት ሲቀሙና: ኦነጎችም እያረዱ ሲያፈናቅሉ መፀለይ ብቻ እንጅ መበቀል ሀጢአት ነው እያሉ ነው
@asfawbono8250
@asfawbono8250 5 ай бұрын
አንድ ቴሬት አሌ ለዝአይነት ሥራ ይቴሬታልና በሁለት ጣት የታለቤው ወቴት በአሥር ጣት መመለስ ወይም ማስጌባት አይቻልም ለመንግሰት ፈረታችሁ ነው ለእግዝአቤሔር አትፌሩም የእስራኤል አምለክ እግዝአቤሔርቤቴክረስትያን ላይ ክፉ ያሴቤውን ኃይልና ጉልቤት ያለው እግዝአቤሔር ይለይልን ሁሉም ይቻለዋልና አሜን እውነትን ይፊሬድ ኡሩፋኤል የማይሬባ ጳጳስነው
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 5 ай бұрын
የናንተን ቦታ ለማስጠበቅና መንግሥት እንዲወዳችሁ ቤተክርስቲያንን ማዋረድ ለምን ተፈለገ።የአቡነ ጴጥሮስ ጉዳይ በልመና ሊሆን ቢመጡስ ተሸማቀው ሊሠሩ ምንድነው ዓላማው ቤተክርስቲያንን እያስገበራችሁ አሳልፋችሁ ለመስጠት ይህ ሁሉ የታሪክ ስህተት በጣም ያሳዝናል
@theodrostamrat7204
@theodrostamrat7204 5 ай бұрын
I have never ever seen anybody let alone a priest so shameful like this Abune Abraham who openly condones fascists and Fascism a shame for the Ethiopian Orthodox Church. Will do anything to protect his and Abiys positions in government.
@jangeta5392
@jangeta5392 5 ай бұрын
የተከበረ????
@yemesrachtamerat4489
@yemesrachtamerat4489 5 ай бұрын
ማፈሪያዎች ናችሁ እንዲህም አጎብድዳችሁ ሳያጠፋ አይተዋችሁ ሲቀጥል ቅዱስ ሲኖደስን ልእልና ነው ያላችሁት ቅዱስ ሲኖዶሱንማ ከናተ በላይ ያወረደው አለ ቀኑና ጥሳችሁ የማይመጥናትን ሰው ስትሾሙ ያኔ ምነው ልእልናው ትዝ አላላችሁ ።
@KassayeGetahun
@KassayeGetahun 5 ай бұрын
ብፁህ አቡነ ሉቃስ ጥፋታቸው አይታየኝም እኔ አቡነ ሳብሮስ ምክንያት መላ ኢትዮጵያ ተሸብራ ካህናት ምዕመናን በእኔ ሻ ሸመኔ በሰማዕትነት አልፎ መንግስት በእኔዝህ አሸባር ላይ ምን እርምጃ ወሰዴ ? ይህ ሁሉ ከሞቱ ሰማህታት ነፍስ የጠቅላይ ሚኒስቴር ነፍስ ይበልጣል ወይ ? ለእግዚአብሔር እኩል ነው የሁሉ ነፍስ እኩል ናትየአባታችን ብፅህ አቡነ ሉቃስ ጥፋት ከእነ ሳብሮስ ወንጀል ይበልጣል ወይ ?የብፁ አቡነ ሉቃስ ንግግር ለምን ትኩረት ሳበ? ኦሮሞ ስላ ልሆኑና በዓለም የሌለ የሠፈር ሲኖዶስ ለመፍጠር ከአሰሩ ጋር ያለማበር ነው:: ስለዚህ ፍርድ ከሰማይ እነጠብቃለን::
@sebbiru8701
@sebbiru8701 5 ай бұрын
Enquan des alachhu yeabiyn filagot asaktachhual tekidenal
@onedaytube2129
@onedaytube2129 5 ай бұрын
አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና፤አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎና።አባታችን አቡነ አብርሃም ምን አጠፉ ሲኖዶሱን ብቻቸውን አይመሩትም።
@Hemefihifen
@Hemefihifen 4 ай бұрын
7ኛው ጳጳስ ምን ይሁኑ? 😂
@Gelila-wd6zd
@Gelila-wd6zd 5 ай бұрын
Mengist Millionochen eyserabe eyegedele newe kalsema egnih abat mine lilut yichelalu kezih wechi
@seifukebede9824
@seifukebede9824 5 ай бұрын
🤣🤣🤣ከዚህ የወያኔ ሲኖዶስ ምን ይጠበቃል🤣🤣🤣👹👿👿👹
@techawatch
@techawatch 5 ай бұрын
መንግስታዊ ጫና ያለበት መግለጫ ነው የብልጽግና ጳጳሳት ስራቸውን እየሰሩ ነው እዚህ ላይ ያ ወደሉ ጳጳስ 7ተኛው ጳጳስ ያለው እና አውደ ምህረት ላይ ብለው ስሙን ያልጠቀሱት ሰውየ (ሩፋኤል) መድረክ ላይ ፖለቲካ ሲናገር፡ምንም አልተባለም አንዳንድ አባቶች ብለው አለፉት።አቡነ ሉቃስ ዘርህ ይጥፋ አላሉም ስለሱ ብቻ ነው የተናገሩት።
@Ethiopiataddese
@Ethiopiataddese 5 ай бұрын
መንግስታዊ ጫና ብሎ ነገር የለም እውነት እውነቱን ካልተነጋገርን ምንም መዳኛ የለንም፡፡ የበጎችን በረት ከፍቶ ተኩላ አስገብቶ በጎቹ ቢበሉ ጥፋቱ የእረኛው እንጂ የተኩላው አይደለም
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 5 ай бұрын
እኛም ከእንግዲህ አናቃችሁም ከዚህ በኋላ ሀይማኖት የግል ሀገር የጋራ ነው አሁን ባይሆንም እንኳ ያላችሁትም ያልገቡት ተዋህዶ እንደሁ ተበትናለች ምን ልትበጁን ምንም አስራት መብአ ስለት አንሰጥም እኔን እኔን ይጠሉ ምኔን ይረመርሙ ተዋርዳችሁ ያዋረዳችሁን እናንተ ተዋረዱ 😢☝️☝️☝️☝️
@አቤቱጌታሆይአድነን
@አቤቱጌታሆይአድነን 5 ай бұрын
ይብላኝ እላችሁ በሰው ተከብራችሁ በእግዚአብሔር ዘንድ የተዋረዳችሁ ። ከእግዚአብሔር ክብር ይልቅ የሰውን ክብር ወደዋል ይላል በቅዱስ ወንጌል ለእናንተ መሰለኝ 😢ያሳዝናል ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ያለው ቅዱስ ወንጌል ትርጉሙን የራሴን ፊት ሲመታን እንጂ ቤተክርስቲያንን እና ሕዝቦቿን ሲበድል የኔ ፊት አልተመታም ብለው እንደናንተ ዝም ይበሉ እንዴ ውርደት ነው ይህንን እራሱ ስታነቡት ቱቱቱቱቱቱ ሞት ይሻላል ይህንን ከመስማት አምላከ ቅዱሳን ብቻ ሃገሪቷን ይታደጋት ቤተ መቅደሱን ያጽዳው እንጂ እናንተስ ጠፍታችሁ ልታጠፍን ነው ሆድ አደሮች እግዚአብሔር ያጽናሽ ቅድስት ቤተክርስቲያን
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 5 ай бұрын
Aba I am hot agree for saying respect Ed Prime minster he is Not he is the onel who disrespect our Peoples and country On world stage I will be happy if you Don't Give attention Aba in compare to Abye Whatl abun lukas did nothing aba I wrote this with all Respect aba .
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 5 ай бұрын
የደም ቃል ኪዳን ፈፀማችሁ wow
@Gelila-wd6zd
@Gelila-wd6zd 5 ай бұрын
Betecrstiyanuan waga eyskefelat yalewe yabune Lukas tikikilegna nigiger sayihon ye mengistn fekad tekebilachehu yetasachehut kenona newe ewenetu yihene newe
@Michiille
@Michiille 5 ай бұрын
የጳጳሶች ስርአተ አልበኛ ወንበዴ ፖለቲከኞች! በቃ!!! ጳጳስ፣ አቡን፣ ቄስ፣ መነኩሴ፣ ዲያቆን፣ ታቦት የለም!!! ሁልሽም ተጋልጠሻልና ጓዝሽን ሸክፈሽ ወደ ዋሸራ ተሰብሰቢ። ኣባት ሳትሆኑ እበቶች ብትባሉ ምንም አይደለም። በቃን!!!!!!!
@AbebaBelayhun
@AbebaBelayhun 5 ай бұрын
አረ አባቶችችችችችች እሽ ወዴት እንሂድ አሁን ተስፋ ቆረጥን 😢😢😢😢😢😢
@Gelila-wd6zd
@Gelila-wd6zd 5 ай бұрын
Enante le ande sewe nefes lezawm tenagerut bilachehu tikerakeralachehu egnih Abune Lukas lemillion hizb tegebetewe tenageru mindedn sihetetu
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 5 ай бұрын
የሮማው ጳጳስ ባንቅ ይገርመን ነበር ልቀቁ በተዋህዶ ስም አንሻችሁም እንዴ አፍርጣችሁ ተናገሩ ነው የምትሉ
@fetlemekonnen4347
@fetlemekonnen4347 5 ай бұрын
አባቶቻች አብይን አትንኩብን የሚሞተውም ክርስቲያን አይገደንም ብለዋል::
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 5 ай бұрын
ስለ 7ኛ ፓትርያርክ ኦሮሞ መሾም አለበት ያለውንስ አሳማ ካድሬ ሳታወግዙ ደሃ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ ስላሉምታወግዙት ለዚህ ነው 7ጨየናቃችሁ 70ሚ ህዝብ እየመራችሁ ለጥቂጥ መሪዎች ማጎብደድ ድሮ ነው በእናንተ ተስፋ የቆረጥነው እግዚአብሔር ቤቱን ያጽዳው😍🙏
@AbebaBelayhun
@AbebaBelayhun 5 ай бұрын
ፓትርያርክ እንሆናለን የሚል ይወገዝ ወይስ በተግባር እየገደለ አትግደል ብለው ለዛውም በቃል ለተናገሩት አባት ይወገዙ በዚህ ሰዓት አንድ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቢኖር ማሳደድ ለነገሩ እሱንም ንግስት አውዶክስያ አሰድዳው አለችና አይደንቀንም
@GeberemeskelGetachew
@GeberemeskelGetachew 5 ай бұрын
?????
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 5 ай бұрын
የአሳ ምኑ ከጭንቅላቱ ውይ ቶሎ ባወረደችሁ
@zeyedealemayehu
@zeyedealemayehu 5 ай бұрын
አይ አቡነ አብረሃም ከገዳይ መንግሰት ጋር የተባበሩ ሆነው ተገኝተዋል ።ቅዱስ ሲኖዶስም ጭምር
@Ethiopiataddese
@Ethiopiataddese 5 ай бұрын
“አይ አንቺ ቤተክርስትያን ሰው የመጣብሽ መስሎሻል” አሉ አለቃ ገብረ ሃና
@MelakTarekgne
@MelakTarekgne 5 ай бұрын
ሞታችን ካልታያችሁ ካላመማችሁ ሰላም ካልነሳችሁ ከናንተ መልስ አንጠብቅም። ከፈጣሪ በቀር።
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh 5 ай бұрын
እረ አትባርኩን ስራችሁ ውስጥ ውስጡን መጥፎ ነው ምእመናን የእምነቱ ተከታዮች ንቁ ንቁ እኒህን ጉዶች ጓግል ግቡና አገላብጡ 😂 የእውነት ነው ተሳካላችሁ
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 5 ай бұрын
እነዚህ አሳፋሪ ሆዳሞች!! እግዚአብሄር መአቱን ያውርድባቸው!! እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጣቸው!! ግድየለም ፋኖ ከአቢየሰ አህመድ ብቻ ሳይሆነሰ ፣ ከእነዚህም ሆዳሞችና ይሁዶች ነጻ ያወጣናል!!
@kirubealbekele4955
@kirubealbekele4955 5 ай бұрын
እነዚህ አሳፋሪ ሆዳሞች!! እግዚአብሄር መአቱን ያውርድባቸው!! እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጣቸው!! ግድየለም ፋኖ ከአቢየሰ አህመድ ብቻ ሳይሆነሰ ፣ ከእነዚህም ሆዳሞችና ይሁዶች ነጻ ያወጣናል!!
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 21 МЛН
Молодой боец приземлил легенду!
01:02
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 2,1 МЛН
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 8 МЛН
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 11 МЛН
አባታቸው ስላልሆነ አጠገብሽ አታስደርሺው
12:12
የአህመድ ሙሐመድ ያሁኑ #ገብረስላሴ የክርስትና ጉዞ!
32:11
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 163 М.
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 21 МЛН