🛑አቡነ ኤርምያስ ለሠርግ ሽምግልና ተላኩ! በአገልጋዮች የደመቀውን የሽምግልና ስርዓት ይመልከቱ!!

  Рет қаралды 210,041

አርጋኖን-Arganon

አርጋኖን-Arganon

Күн бұрын

#like #Share #Subscribe @arganon
/ @arganon
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is prohibited by ARGANON.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2015|2023

Пікірлер: 251
@fikirareaya3430
@fikirareaya3430 Жыл бұрын
ዓለም ሳይፈጠር የነበረ ዓለምን አሳልፎ የሚኖር ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን🙏። የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ በሞገስ እመብርሀን ለቤታችሁ ፍቅርን ትስጣችሁ። የተባረከ ጋብቻ የቅድስና ሕይወት ያድላችሁ። እልልል.....💚🥳💚🥳💚🥳
@BayisaDerese-pk2tg
@BayisaDerese-pk2tg Жыл бұрын
Yard he
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
እነዚህን የሚያክሉ አባቶች ተልከው ትዳሩ እስከ እርጅና እስከ መጨረሻው የፀና ያድርገው ✝️❤❤❤
@chemeresemma5585
@chemeresemma5585 Жыл бұрын
ተባለ እንዴ አለ
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን አቡነ ኤርምያስ ቡራኬ በረከት ይድረሰን እንኳን ደስአላችሁ
@dechu2381
@dechu2381 Жыл бұрын
ትህትና እና ስነምግባር ማንን ይመስላል ቢባል አባ ኤርሜያስን ይመስላል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥል ለአባታችን 👏👏👏👏👏
@ehfdchd7744
@ehfdchd7744 Жыл бұрын
እውነት ነው እኔማ ሳያቸው ስስት ነው እምለው❤
@SunSet-z5q
@SunSet-z5q Жыл бұрын
ያላገባን ሁላችንም ለዚህ ቅዱስ ክብር ያብቃን መድኃኔዓለም አሜን🙏 አባታችን አቡነ ኤርምያስ የትህትና ተምሳሌት ነዎት እግዚአብሔር አምላካችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለመላው ህዝበ ተዋህዶ 💓
@Luchiyafikru
@Luchiyafikru Жыл бұрын
አቤት የ እግዚአብሔር ጸጋ ያደረበት ሰዉ❤❤❤ አቡነ ኤርሚያስ
@TairTemui
@TairTemui Жыл бұрын
አይ አማራ ታይታ ስትወዱ!!! ክርስቲያን ሆነን ጠላታችንን እንድንወድ ያስተምሩን ወንጌሉን፡፡
@MarituHaile
@MarituHaile 8 ай бұрын
እውነት ነው በረከታቸው ይደርብን ቡራኪያቸው ይድረሰን የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤
@habtamuregassa2852
@habtamuregassa2852 Жыл бұрын
እውነተኛውና አስተዋዩ የኢየሱስ ክርስቶስ ፈለግ ተከታይና አርአያ አበው ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ኤርምያስ በረከትዎ ይደርብን አባ፤አንደበተ ማር ድርጊተ ቅድስና እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን።እግዚአብሔር ቢፈቅድ የሚቀጥሉት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፓትርያርክ ቢሆኑ እጅጉን ለሀገራችን በረከት የሆኑ ሊቀ ጳጳስ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@mihiretnegash3751
@mihiretnegash3751 Жыл бұрын
በህይወት ዘመነ እያለሁ አባታችንን ባገኛቸው ደስ ይለኛል
@ሄባ
@ሄባ Жыл бұрын
ቃልእገባልሻለው ታገኛችላለሽ
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
እኔም በእውነት በጣምነው እምወዳቸው
@ውብሀገሬ
@ውብሀገሬ Жыл бұрын
​@@ሄባእግዚአብሔር ያገናኝሽ ነው እሚባለው በደቂቃ ምን እንደሚገጠመን እማናቅ ሰዎች የምን ቃል ነውእምትገቢው🙄😮
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 Жыл бұрын
እኔም😢
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek Жыл бұрын
እኔም በጣም የምወዳቸዉ አባቶቸ ናቸዉ 😢❤
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ ዘማርያን ዝማሬመላዕክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏❤❤❤
@misterdegefu3497
@misterdegefu3497 Жыл бұрын
ትህትና የሚባለው ቃል ግን አቡነኤርሚያስን ነው የሚመስለኝ
@mayakiyatube4276
@mayakiyatube4276 Жыл бұрын
Leslasa ebab nachew
@derejebekele2939
@derejebekele2939 Жыл бұрын
@@mayakiyatube4276 ወያኔ አለሽ እንዴ?
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 Жыл бұрын
​@@mayakiyatube4276😢😢ትውልድ ይልሀል ይሄ ነው የትውልድ አተሎች ነን በእውነት ይቅር ይበለን የተረገምን እግዚኦ 🙏
@meseretworku1054
@meseretworku1054 Жыл бұрын
😂des yemile አገላለፅ ነው
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
​@@mayakiyatube4276በስመአም 😢😢😢ክፉ ነሽ
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ ዘማራችን ሊቀ ቲድሮስዬ❤❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ Жыл бұрын
ፋንትዬ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ረጅም አመታትን በቤቱ በምስጋና በጽናት በእምነት መኖር እንዲህ ያስባርካል ክብር ለመድሀኒአለም የተባረከ ትዳር ይሁን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነመላው ቤተሰብሽ ዘማሪት እህታችን ፋንቱ ወልዴ እመኝልሻለሁ አሜን
@TGMTG
@TGMTG Жыл бұрын
ምንድነው ግን ???
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 Жыл бұрын
እንዲህ አንጀት የሚያርስ ክብርና ሞገስ ስርአት ያለሽ ተዋህዶ እምነታችን እግዚያብሔር ሰላሙን ያምጣልን ከመበታተን ይሰውረን !!! ማን ያውቃል ወደ ቀደመው ክብር ይመለስ ይሆናል አቤቱ ውዥንብሩን ሁሉ አጥራልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TesfaKidusan
@TesfaKidusan Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@LuluSha-vo7nq
@LuluSha-vo7nq Жыл бұрын
አቡነ ኤርሚያስ እንዴት እንደምወዳቸው እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን💙💙💙
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎት በሰደት በባእድ አገር ይድረሰኝ
@ድንግልማርያምይዥአንችንአ
@ድንግልማርያምይዥአንችንአ Жыл бұрын
አሜን
@yeayeshmenale8358
@yeayeshmenale8358 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል በአላችን አስታወስን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አገራችን ሰላም ያርግልን
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አቤት እርጋታ አብት ትህትና አቤት አባታችን አደበታቸው አባታችን አብነ ኤርማስ የተዋሃዶ እቁ የእኛ አሌታ የሆኖቹህ ሺ አመት አቤትእርጋታአብትትህትናአቤትአባታችንአደበታቸውአባታችንአብነኤርማስየተዋሃዶእቁየእኛአሌታየሆኖቹህሺአመትኑሩሉን ❤❤❤❤
@werkewerke-ln5qu
@werkewerke-ln5qu Жыл бұрын
ቴዲዬ አንተህን የሚገልፅበት ቃለት የለኝም ሺህ አመት ኑርልን እንቁ የተዋህዶ መግለጫ እመብርሃን አትይህ አሜን 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 Жыл бұрын
ለዘማሪ ፋንቱ ልጅ ሽምግልና ነው ቤተሰብ አስረዱኝ አባታችን በረከታቸው ይደርብን በእውነት
@Selamyargew
@Selamyargew Жыл бұрын
Awe wudie
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ዘማሪ ፋንቱ ማን ስለሆነት ድንግላይ ፖፖስ ከበረትር ወጥቶ ሽምግልና????? በጣም እሚያሳፍር እሚያስደነግጥ ኦርቶዶክስ የት እይሄደች ነው እሚያሰኝ በጣም እሚዘገንን ነው!!! ፖፖስ ማለት ትልቅ ክብር ያለው ንግላይ ነው እንዴት ሽምግልና መንደር ለመንደር???? በጣም ያስለቅሳል ኦርቶዶክስ የት እየሄደች ነው ሊያልቅላት ልናቅ ትንሽ ትንሽ እራፊ ነው የቅራት እናንተም አሜን አሜን እንጂ አታመዛዝኑም ተቃውሙ ይሄ ልክ አይደሉም በእውነት!!!!
@yesibethigi
@yesibethigi Жыл бұрын
መምርጥም በእግዚአብሔር መባርክም ክእሱ ፈፈጣሪ ነው ክብሩ ይስፋ መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው እግዚአብሔር ይባርካቸው❤❤❤❤በብዙ
@wagayeabadi9110
@wagayeabadi9110 Жыл бұрын
እነዚህን የሚያክሉ አባቶች ተልከው ትዳሩ እስከ እርጅና እስከ መጨረሻው የፀና ያድርገው
@yeshieseta
@yeshieseta Жыл бұрын
አባታችን በስደት በባእድ ሀገር ላለነው ልጆቸዎት ቡራኪዎት በረከተዎት ይድረሰን❤❤❤❤❤
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ስርአቱ መታደል እስካሁን አላገባችም ነበር መልካም ጋብቻ አቡነ ኤርሚያስ አባታችን ይፉቱን 🙏🙏 መታደል ነው በአባቶች በስርአቱ ሽምግልና ተልኮ ማግባት መመረቅ ነው❤❤😊
@HenokAschenek
@HenokAschenek Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ትድረሰን ከንቱ ውዳሴ እንዳይኾንባቸው እንጅ እኒኽ አባት ....ብቻ ቃል የለኝም የአባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 Жыл бұрын
ትትና የሚ ባለዉን አሁን አይን አቡነ ኤርመያስ እቁ አባት❤❤❤❤
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ እንደ እርሶ ያሉትን አባቶች ያብዛልን❤❤❤❤
@admikalemu5740
@admikalemu5740 Жыл бұрын
ዉይ!!!ደስ ሲል …የቀድሞዉን ስርዓት ስላሳየን እግዚአብሔር ይመስገን ፣ጋብቻዉን ያጽናልን ፣ለሰርጉ ግን እንዳትረሱኝ።
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
ለሽምግልናው እንድህ ከሆነ ሰርጉስ እንዴት ሊሆን ነው ትላለህ🤔😄🥰💖 የዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ቆንጅዬ ልጅ ልታገባ ነው😍😍😍
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Жыл бұрын
እልልልልልልል የተዋህዶ እንቁዎች ኑሩልን 🙏🙏🙏
@TAl-z8n
@TAl-z8n Жыл бұрын
እንዴት መታደል ነዉ አባታችንን በረከታችሁ ይደርብን
@ezeratube7792
@ezeratube7792 Жыл бұрын
እንዴት እድለኛ ቤተሰቦች ናችሁ ልጃችሁ በእነዚህ በብጹሀን አባቶች ሽምግልና መቀበላችሁ የብጹህ አባታችን ቡራኬና ጸሎት ይጠብቀን ትዳራችሁ ይባርክላችሁ አቦ አስቀናችሁኝ ❤❤❤
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 Жыл бұрын
በእውነት መመረጥ ነው ታድላቹ እነዚህን የመሰለ እንቁ የተዋህዶ ልጆች የተነኙበት የተባረከ ነው እግዚአብሔር ያኑራቹ
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ረዥም እድሜ ለአባቶቻችን አሜን! እኳን ደስ አላቹ ለእመቤታችን እልልልልልልልልልልልልል🙏
@makdayednglmariyamLiji
@makdayednglmariyamLiji Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰኝ ይሁንልኝ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 Жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይድረሰን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
@biruktawittilahun
@biruktawittilahun 10 ай бұрын
የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ በሞገስ እመብርሀን ለቤታችሁ ፍቅርን ትስጣችሁ
@ኢትዮጲያአገሬ
@ኢትዮጲያአገሬ Жыл бұрын
ታድላችሁ እኔንም ያደለኝ ለዚ ክብር
@getahunyeshanbel5190
@getahunyeshanbel5190 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።ብጹዑነታቸው ይባርኩን ትዳራችሁ የሰመረ ይሁንላችሁ ሊዲያ !
@meseretdibaba2118
@meseretdibaba2118 Жыл бұрын
ፋንቱ እና ከበሮ ❤❤❤ ረጅም እድሜ እናቴ ከጤና ጋር
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
አቡነ ኤርሚስ አባቴ ይፍቱኝ በረከቱ ይደርሰኝ ❤🙏
@delinagirmay9968
@delinagirmay9968 Жыл бұрын
አቡነኤርምያስ የትህትና አባት❤❤❤
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ:: እህታችን ሊድያም እንኳን ለዚህ ወግ ማዕርግ አበቃሽ:: ቤተሰቦችሽም እንኳን እግዚአብሔር አቆይቶ ለዚህ ክብር አበቃቸው:: Good luck with you future and I wish you that it will be fun and blessing!!
@woynshetaynadis541
@woynshetaynadis541 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን !እህታችን ሊድያ እውነት ይገባሻል ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ
@martabogale7735
@martabogale7735 Жыл бұрын
እስይ እንዴት ደስ ይላል ተዋህዶ ሁሉ ነገሯ ውብነው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@abebechtube3397
@abebechtube3397 Жыл бұрын
ዘማሪት ፈንቱ ልጅ ነው በይሰሞን ቀለበት አስራ ነበር አሁን ሽምግልና ስነስርዓት ነው ዘማሪ ፈንቱ ወልዴ እንኳን ደስ አለሽ መታደል ነው ልጅን በክብር መስጠት ያገለገልሽው እግዚአብሔር በልጆችሽ ካሰሽ
@elsabethteklearegay3517
@elsabethteklearegay3517 Жыл бұрын
ደስ ይላል ግን ከቀለበት በኋላ ነው አንዴ ሽምግልና ?
@abebechtube3397
@abebechtube3397 Жыл бұрын
@@elsabethteklearegay3517 እኔም የመጀመሪያ ነው ስሰማ ሚቀድመው ሽምግልና ነበር ግን አሜሪካ ሚባል ሀገር አላውቅም ውዴ
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 Жыл бұрын
አባታችን በረከቱ ይደርብን❤❤❤
@sasabatroun730
@sasabatroun730 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን. 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@tgagegnagegn9661
@tgagegnagegn9661 Жыл бұрын
አባ አቡነኤርሚያስ እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤❤
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤አባታችንበረከትሆይደርብን❤❤❤እግዚአብሔር ትዳራችውንይባርክልን
@sasabatroun730
@sasabatroun730 Жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏🙏💐🎤💐🎤💐🎤💐🎤🌺🌺🌺🌺💐💐🌹🌹🥀🥀🌹🌹ዝማሬ መልእክት ያስማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤
@mahelet21
@mahelet21 Жыл бұрын
ሽምግልናው እራሱ ሰርግ ነው የሚመስለው በጣም ደስ ይላል ❤
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ Жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ስነስርዓት ነፍስን የሚያረሰርስ ድንቅ እና ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን።
@fekerfeker-or2kf
@fekerfeker-or2kf Жыл бұрын
እልልልልልአሜንንንአባታችንእድሜ ጤና ይስጥልንመልካም ጋብቻ😊😊❤❤❤❤❤❤
@teshayneshfikremelaku8993
@teshayneshfikremelaku8993 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
እንኳን ደስአለሽ እናቴ ውብዬ ፋኒቱ ከነባለቤትሽ ከነልጆችሽ❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልደስብሎኛል መልካም ጋብቻ እንደብቃል ቀኑደረሶ ሊዱዬ❤❤❤❤❤ እልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን ብፁአባታችን ይባርኩን ይፍቱን😢😢
@عبداللهالثبيتي-ن3ج
@عبداللهالثبيتي-ن3ج 9 ай бұрын
Amen amen amen zemare melkte yasamalen tsagawun yabezalach setamerwu
@ሩሃማወርቁ
@ሩሃማወርቁ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meseretgetahun8252
@meseretgetahun8252 Жыл бұрын
እህታችን እንኳን ደስ ያለሽ ምንኛ መታደል ነው በእነዚህ አባት መባረክ
@ራህዋ-ቘ5ሠ
@ራህዋ-ቘ5ሠ Жыл бұрын
ማናት ግን ማር
@ktagrofarmandindustryplc
@ktagrofarmandindustryplc Жыл бұрын
ረጅምእድሜናጤናይስጣችሁ ዝማሬመላክት ያሰማልን ሙሽሮችም እኳንደስአላችሁ እዴትደስይላል
@negstibogale6618
@negstibogale6618 Жыл бұрын
ተመስገን ፍፃሜው ይመር
@GjGj-ng4uo
@GjGj-ng4uo Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤
@ዋውነው
@ዋውነው Жыл бұрын
ኦርቶዶክሷዊ መሆን ምንኛ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын
ለማን እንደሆነ ባይገባኝም በጣም ደስ ይላል ማንም ሆነ ማን በቤተክርስቲያን ስርአት ሽምግልና ለሰርጋችሁ ያድርሰን
@ganetteammar2063
@ganetteammar2063 Жыл бұрын
አሜን የልድያ ዉበቱ ሽምግልና ነዉ የዘማሪት የፋንቱ ወልዴ ልጅ
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын
@@ganetteammar2063 ነዉ አመሰግናለሁ እህቴ🙏
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ Жыл бұрын
​@@ganetteammar2063ማናት እድለኛ እያልኩ ነበር ዋዉ❤❤❤
@abebssisay7271
@abebssisay7271 Жыл бұрын
ይመሠለኛል አሜሪካን ሀገር ለምትገኘው የፋንቱ ልጅ ነው
@samilanicell8907
@samilanicell8907 Жыл бұрын
Sle hulum nger Egziabher Amlak kenante gar yihun ersu yimesgen 🙏🙏🙏🙏🙏ye Fantu welde lij nat mushrawa
@tigesttubee
@tigesttubee Жыл бұрын
አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Жыл бұрын
ከቅርብ ጊዜ ወዲ በጣም ደስ የሚባል የሽምግልና ባህላችን እያየነው
@ውብሀገሬ
@ውብሀገሬ Жыл бұрын
ሙሹሪትን አወቅን ሙሽራው ማነው ባወኩት🥰🥰🥰
@Azm622
@Azm622 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የምል በመጀመርያ ስባረክ መጨረሻዉም ያምራል❤❤❤
@የሚጠብቀኝ_አይተኛም12
@የሚጠብቀኝ_አይተኛም12 Жыл бұрын
አባታችን ቡራከዎት ትድረሰኝ።
@nunuabebe43
@nunuabebe43 Жыл бұрын
ዉይ ደስ ሲል ፋንትሽ ደስታሽ ፍክት ብሎ ይታያል ጋሽ ዉበቱ ሊዱዬ እንኩአን ደስ አላችሁ!!
@عبداللهالثبيتي-ن3ج
@عبداللهالثبيتي-ن3ج 11 ай бұрын
Amin amin amin egezaber yetabekek egezaber yebarkek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rimteshome7364
@rimteshome7364 Жыл бұрын
አቡነ አብርሀም ምን ያክል ትህትና ነው ያላቸው መታደል ምናለበት ሀገር ለሚገዙት ያተን ትህትና ቢያላብሳቸው
@bluefuel7727
@bluefuel7727 9 ай бұрын
አቡነ ኤርምያስ ናቸው
@woletem542
@woletem542 Жыл бұрын
ጋብቻ ቅዱስ አንደሆነ አምናለሁ ጌታችን ሠርግ ቤትም እንደተገኘ አምናለሁ። ባሁኑ ጊዜ ግን አባቶችን እየጎተቱ በየቤቱ ማዞሩ ተገቢ አይመስለኝም
@የገሀነብደጆችአይችሏትም
@የገሀነብደጆችአይችሏትም Жыл бұрын
ወየው መታደል😢🙏🏾
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Жыл бұрын
zemara melaktin yasemalin elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 elelelelelelelelelelel 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rozarose6532
@rozarose6532 Жыл бұрын
በነገሮች ሁሉ አምላካችን ስሙ ከፍ ከፍ ይበል
@kinfenigussie4157
@kinfenigussie4157 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው ድምፅ ቢኖረው የበለጠ
@hiyothiyot-ds5sg
@hiyothiyot-ds5sg Жыл бұрын
ወይ ውበት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@alemhabeshawit3381
@alemhabeshawit3381 Жыл бұрын
ፋንቱይ እንኳን ደስስስስ ያለሽ
@HayimFiker
@HayimFiker Жыл бұрын
ትትናን ከማርያም በሳቸውም አየሁ❤❤
@tarikunigatu7899
@tarikunigatu7899 Жыл бұрын
Beautiful and lucky couple to have been blessed by the presence of the Abune
@Linatube891
@Linatube891 Жыл бұрын
Bexam des yilal❤❤
@AlmeAlme-c7t
@AlmeAlme-c7t Жыл бұрын
Amen
@serkalemgetachew2121
@serkalemgetachew2121 Жыл бұрын
አሜን
@aliannan9776
@aliannan9776 Жыл бұрын
ሙሉሁን ልቀቁልን 😢👏
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 Жыл бұрын
ሠርግ እጂ ሽምግልና አይመስልም መጨረሻዉን ያሳምረዉ
@basbosabasbosa7917
@basbosabasbosa7917 Жыл бұрын
Zimara melikit yisemaln❤❤❤
@yo-yo8964
@yo-yo8964 Жыл бұрын
I love abune Ermias
@حياةالصلحين
@حياةالصلحين Жыл бұрын
እኔ አይቸ አላቅም እንዲህ ያ ሽምግልና
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
ታድለሽ እሰይ እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@freweyiniamare9111
@freweyiniamare9111 Жыл бұрын
ሰርጉን እንዴት ልደግሱት ነው ብዙ ሊቃውንት አባቶች የተገኘበት ደስ ይላል
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
እይትህትና፣አባታች:ሺአመትኑሩ
@TameMan-w9j
@TameMan-w9j Жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነው የአባታች ትህትና
@zeharaseid4210
@zeharaseid4210 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@abiyotasfaw8764
@abiyotasfaw8764 Жыл бұрын
Amennnnnnn......
@beideclassdoyo
@beideclassdoyo 5 ай бұрын
ወይኔ አባቴ የትህትና ነገር መታደል።
@AbaEyasu-d5d
@AbaEyasu-d5d Жыл бұрын
"ሚሥጥረ ተክሊል" ፈጣሪ ለባለ ትዳሮቹ እግዚአብሔር ያዘጋጀው መጸሐፍ ቅዱሳዊ ሥርዓት ነው።እንደ ተባለውም ጌታም ይህን የተቀደሰ ስጦታውን እርሱን ለሚወዱ እና ለሚያከብሩ ልጆቹ በአካል ተገኝቶ ባርኮ ሰጥቷል።ብፁአን ሊቃነ ጳጳሳት ከሽምግልና ጀምሮ እስከ ሰርጉ አልፎም መልሱ እና ቅልቅሉ ላይም ቢገኙ ለማስተማር ፣ለመምከር እና ለቡራኬ ስለሆነ መገኘታቸው ደስ የሰኛል እንጂ አያስከፋም።ትልቁ ችግር ግን ሰርጉ እውነተኛ እንጂ የይስሙላ እንዳይሆን አደራ!ሳምንት በቁርባን በሳምንቱ ቬሎ ካላችሁ ግን ቤተ ክርስቲያንን አሳፈራቹ አባቶቻችንንም ሰድቦ ለሰዳቢ አሳልፋችሁ ሰጣችሁ ማለት ነው።
@wubebelachew4652
@wubebelachew4652 Жыл бұрын
ደስስስስስስ አለኝ።ሲያምሩ።አቤት ሞገስ።
@እመቤቴማርያምሆይበክርስት
@እመቤቴማርያምሆይበክርስት Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ ይቀድስላችሁ
🔴ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ || ሽምግልና  @arganon
8:39
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 62 М.
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
I'VE MADE A CUTE FLYING LOLLIPOP FOR MY KID #SHORTS
0:48
A Plus School
Рет қаралды 20 МЛН
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
ፋና ቤተሰብ ጥየቃ - ሽምግልና ለሙሽሮቹ
21:15
Fana Television
Рет қаралды 66 М.
የረቡዕ አርጋኖን - Arganonn Wednesday
40:23
masresham
Рет қаралды 907 М.
ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ሰርጉ ላይ ያገጠመው ድንቅ ትእይንት
24:22
መርዓት ሚዲያ - Merat Media
Рет қаралды 55 М.
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН