ቡናን መቀባት ወይስ የካፌን ምርቶች መጠቀም | Caffeine Containing Products | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 470,602

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Күн бұрын

ለህክምና ቀጠሮ በ 09 74 16 34 24
በ ቴሌግራም ላይ መልክት በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል

Пікірлер: 821
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 Жыл бұрын
በዋናነት ከዶ/ር ሰይፈ የሚመቼኝ ነገር ምርጥ መልዕክት እና ትምህርት አጠር እና ፈጠን ባለ ስአት የምታቀርበው ነገር።የገባህ ከዘመኑ ጋር ተራማጅ ዶ/ር እናመሰግናለን በጣም።
@hjtube2467
@hjtube2467 Жыл бұрын
ውይ እደው ያረቢ ዶክተር ማንን ላመሥግን ያሥተማረህን ያሣደገህን አንተን ብቻ ሁሉን ምሥጋናዬ ትልቅ ነው👏👏👏 ግልጽ ለሆነ ማብራሪያ እናመሠግናለን
@ra7653
@ra7653 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ዶክተር አቀራረብህ እጥር ምጥን ያለች ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Жыл бұрын
ለመሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@Hannah-wg8nb
@Hannah-wg8nb 8 ай бұрын
አሜን
@ferdosyoutub9854
@ferdosyoutub9854 5 ай бұрын
ንግግርህ እኮ ትህትናህ የለለ ነው አላህ ይጨምርልህ እውቀት🎉❤
@alemkasahun1766
@alemkasahun1766 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተረ እውነት ትምህረትህና ምክሮችሁ ማሻአላህነው እውነት❤❤❤
@suzijeshwa1734
@suzijeshwa1734 Жыл бұрын
በጣም ምስጋና ከሁሉ ደስ የሚለው ግዜ ለመግዛት የሚደረጉትን ጉተታዎች አለመጠቀምህ እጅግ ደስ ይላል በቀጥታ ወደገደለው አመሰግናለሁ በጣም
@tgtube5574
@tgtube5574 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ፈጣር እውቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልህ❤
@adanche1001
@adanche1001 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም ግልፅ አርገህ ነዉ የምታብራራልን ተባረክልኝ ዘመንህን ሁሉ ይባረክ
@ensratube
@ensratube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር እኳን ደህና መጡ በእውነት እናመሰግናለን ፈጣሪ ያክብርልን❤❤❤❤
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
💯💯👌
@20f16f2
@20f16f2 Жыл бұрын
ዶክተር፣ሰላም፣ነው፣የትምህርትህ፣ተከታታይ፣ነኝ፣ዶክተር፣ጥያቄ፣ነበረኝ፣አህቴ፣ትንሽ፣ሸታ፣ሲሸታት፣ያፍናታል፣ግን፣አስም፣ግን፣የለባትም፣አሰቲ፣መፍትሔውን፣ንገረኝ፣አስቲ፣ዶክተር
@addisalemdagne8058
@addisalemdagne8058 Жыл бұрын
ዶክተር ሰላም ነው የምታቀርባቸው ነገሮች በጣም ጥሩ ነው ጠቃሚ ናቸው በተለይ ለኛ ለሴቶች ይጠቅመናል በዚሁ ቀጥል ዶክተር ሳላመሰግን አላልፍም አመሰ ግናለሁ መልካም።❤❤❤
@meseret1142
@meseret1142 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ያለህን እውቀት ሳትሰስት ስለምታጋራን በጣም እናመሰግንሃለን
@gelilaketema159
@gelilaketema159 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ዛሬ ጥያቄ ለመጠየቅ ሳይሆን ለማመስገን ነዉ በጣም መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏🙏 በዚህ ጊዜ ገንዘብ ከፍለን እንኳን በአግባቡ አገልግሎት በማናገኝበት ዘመን በመልካምነት የሚያገለግል ሰው ማግኘት ከባድ ነዉ ። ወደ ፋርማሲ ሄጄ የሆድ ቁርጠት መድሃኒት ስጠይቃት የእርግዝና መካላከያ ሰጠችኝ 😂😂 ጥሩ የሚሰሩልንን ሰዎች የማመስገን ልምድ ቢኖረን ጥሩ ነዉ በድጋሚ አመሰግናለሁ 🙏🙏
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ፣ ፈጣሪ ያክብርልኝ
@mimiworku4129
@mimiworku4129 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي Жыл бұрын
እና ተጠቀምሸው😂😂😂
@gelilaketema159
@gelilaketema159 Жыл бұрын
@@mimiworku4129 ትስቂያለሽ 😥😥
@mimiworku4129
@mimiworku4129 Жыл бұрын
@@gelilaketema159 እኔሰ ያሳቀኝ የፋርማሲው አገልገሎት ነው ወዶ አይሰቁ 🤣🤣🤣 የቀረነውን ደግሞ በሳቅ ሊገሉን እንኳን አንቺን አተረፈሸ🙏
@aaliyabh8959
@aaliyabh8959 Жыл бұрын
ዶግተር እናመሰግናለን እግዚያብሔር እርጂም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@kunigebre7360
@kunigebre7360 Жыл бұрын
These are very valuable information you have given!! Thank you so mach!!
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
የኔ ምርጥ ዶክተር ፈጣሪ ያክብርልን ውድ ወንድማችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ቡና ለፀጉር እንዴት እንጠቀም❤❤❤
@selamtube7601
@selamtube7601 Жыл бұрын
ዶ/ር አንተ ያለ ማመሰገን ኑፍግነት ነዉ ተባረክ
@tedggfdmm5516
@tedggfdmm5516 Жыл бұрын
እነቴነው እኔ ትግሬ ነኝ ብዙ ኣማርኛ ኣልሰማም ነበር መጋነን እንዳይ መስል እንጂ ያንተ ኣገላለፅ ሲሰማ ኣማርኛ ችየ ማለት እችላሎህ በእርግጠኝነት ስያምር በማርያም ❤
@ሀሉምYoUTube
@ሀሉምYoUTube Жыл бұрын
ክክክክክ አብሽሪ
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ማን ፅፎልሽ ነው ይሄንን
@fatimaalfatima9163
@fatimaalfatima9163 11 ай бұрын
​@@ethiopia7697😂😂😂😂😂እኮ
@Alhamlilah971
@Alhamlilah971 11 ай бұрын
​@@ethiopia7697እኮ😂😂
@ሶፊ-ከ3ኸ
@ሶፊ-ከ3ኸ 10 ай бұрын
​@@ethiopia7697 ጉድ እኮነው😅
@jhhhbv-kw8ce
@jhhhbv-kw8ce Жыл бұрын
በጣምእናመሰግናለን ዶክተርየ ጠክር በጣምየሚጠቅም ምክርነው
@هديهمحمد-ض5ط
@هديهمحمد-ض5ط 23 күн бұрын
እረጂም እዲሜ ከጤናጋ ይሥጥህ የምር ኣገላለፅህ ኣጠር ባለመልኩና ባለመሠልቸት የምሠማዉ ያተን ምክር ና ትምህርት ነዉ ቀጥልበት ፈጣሪ ባለህበት ዘመንህ ይባረክ ባተ ብዙ ነገሮችን ተጠቅሜለሁ
@Jemila426
@Jemila426 Жыл бұрын
ጀዛህ አላህ ኸይር ለምሰጠን ምክሮችና ትምርቶች ዶክተርየየየየየየ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ Жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኸይር ማለት በቀለት ከሚገለፁ ቀለቶች ሁሉ በለይ ነው እናም በአጭር ገለፃ ጀግኖችን ማባረታት መልካም ነው
@rukiaabdella3037
@rukiaabdella3037 Жыл бұрын
ብድርህን በበጎ በጥሩ ይመንዳህ ማለት ይመሥለኛል
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 Жыл бұрын
ዶክተራችን ተባረክ ወንድም አለም 🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@መሳቅነውአሞሌአይጨነቁኝም
@መሳቅነውአሞሌአይጨነቁኝም Жыл бұрын
ቆንጆ መረጃ ነው አላህ ይጠበቃህ👍👍
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ዶክተር እንኳን ደህና መጣ በእውነት ደሰ ይላል❤❤❤❤
@ሕይወት-ፐ3ለ
@ሕይወት-ፐ3ለ Жыл бұрын
ውይ ዶ/ርዬ አቀራረብክ ሲያምርብክ ኑርልን
@NetsanetKassa-p3i
@NetsanetKassa-p3i Жыл бұрын
ተመሰገን ዶ/ረን የሰጠን አምላከ 🙏🙏🙏
@Makia-pz3hy
@Makia-pz3hy Жыл бұрын
ፈጣሪይጨምርልህ ዶክተር ምርጥ ትምርት
@helenzergabaw
@helenzergabaw Жыл бұрын
እውቀቱን ይጨምርልህ ዶክተርዬ
@ramihaddad-td7lf
@ramihaddad-td7lf 9 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@yaracell969
@yaracell969 Жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ቁሩፉድ ለፀጉሪ አሪፍ ነው
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
ለፀጉር የሚሆኑ ቪዲዮዎች ሰርቻለሁ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
​@@Dr.SeifeWorkuዶ/ር ሰላም ይብዛልህ ሽ አመት ኑርልን በግራ ጎኔ ከእምብርቴ ዳር ይወጋኛል ያቃጥለኛል ኩላሊት ችግር ይሆን?በስደት እያመመኝ ነው
@tsehaygebre4124
@tsehaygebre4124 Жыл бұрын
ስለ ምትሰጠው ትምህርትና ምክር ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ ከጄኔቨ🙏
@selammare7732
@selammare7732 Жыл бұрын
ዶክተርየ እግዚአብሔር ይባርክሕ እጥርምጥን አድርገህ ስለሰጡኸን ዕምህርት
@tigistamubekeklejust251
@tigistamubekeklejust251 Жыл бұрын
ዶ//ር ❤❤❤❤❤❤❤❤ ጤና እና እረጅም እድሜ ተመኘሁ እግዚአብሔር ይሰጥ ቀጢል ቤት በርታ
@asmarech591
@asmarech591 Жыл бұрын
እነመሰግናለን ዶክተረ አሪፈ ገለፃ ነው
@mulato-v4v
@mulato-v4v Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠህን ዶ/ር
@AzebMesfin-ki2uh
@AzebMesfin-ki2uh 9 ай бұрын
በጣም፣ጎበዝ፣ዶክ፣
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ጀ Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር የሁል ጊዜ ተከታታይህ ነኝ ለምትሰጠውም ትምህርት እናመሰግናለን የኔ ጥያቄ ከንፍር ዳር ለሚጠቁር እና ለሚቆስል ነገር ቤት ውስጥ የሚዘጋጅ ነገር ካለህ እባክህን ንገርኝ🙏🙏
@user-vb5ny7nx9g
@user-vb5ny7nx9g Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዶክተር ነህ ጠንክር
@sminasmina2050
@sminasmina2050 Жыл бұрын
ትምህርትህውስጤነው❤
@فاطمةمحمد-ث1خ3ض
@فاطمةمحمد-ث1خ3ض Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዶክተር እጥን ምጥን ያለ ትምህርት 🎉
@TgAy-cw4xc
@TgAy-cw4xc 3 ай бұрын
ቅልጥፍ ያለ ምርጥ ትህምርት ተባረክ ዶክተርዬ
@genetlegesse3218
@genetlegesse3218 Жыл бұрын
አንደበትህ ይጣፍጣል ከእውቀት ጋር ከቅንነት ጋረ ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@abiy2144
@abiy2144 Жыл бұрын
Hi Dr,ከአይን በታች መጎድጎድ ምክንያቱ እና መፈተሄዉ ምንድን ነዉ ?
@keditube7321
@keditube7321 Жыл бұрын
ሁሌም የምልህ ነው የኔወንድም ግን የ3ወንዶች ልጆች እናት ነኝ አንደናትነት በጣም ታሥደሥተኛለህ የምሠራው ሥራ ሁላ እኔ እንዲህ ደሥ ያለኝ ያንተእናት እንደት ይደሠቱ አላህ ይጨምርልህ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ፣ ፈጣሪ ያክብርልኝ
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Жыл бұрын
ምርጥ የሀገራችን ዶ/ር እኔ አለመሰማማት ሳይሆነሰ ማርና/ቡና ስቀባው አይኔ ያቃጥለኝና ያለቅሳል /እምብዛም ያልተሰማ ነገር ነው ከቻሉ ቢመልስሉኝ /አመሰግናለሁ።
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Жыл бұрын
ከስት አመት እድሜ ላይ ነው የፊት መጨማደድ የሜጀምረው በተረፈ ትምርትህ እጥር ምጥን ያለች ናት እናመሰግናለን በርታ ግን ትቆያለህ
@saratube7323
@saratube7323 Жыл бұрын
ደኩተርየ እናመሰግን አለን በጣም ምርጥ ዉህድ ነዉ
@mekdaesyezihalem2461
@mekdaesyezihalem2461 Жыл бұрын
እደዉ ደከተርየ ለዘላለም ንሩልን ባዋልክበት ሁሉ ድግል ማርያም ትከተልህ የኝ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 Жыл бұрын
​@@Dr.SeifeWorku ዶክተር በኮመንት እንደሌሎቹ ላታይልኝ ትችላለህ ብየ ነዉ እዚች ላይ ምጠይቅህ እንደዉ አፈር ስሆን በምን ላግኝህ?ቴሌግራም ከአለህ ? ቁጥርህን አስቀምጥልኝ የብዙወች የጤና ጥያቄ ነዉ የኔ ግን በዛ በጣም ችግር ዉስጥ ነኝ እባክህ
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ጥበብ እዉቀትን ይጨምርለት ዘመኑንም ይባርክለት እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁነዉ🙏🙏🙏
@ወለተማርይምወለተማርያም
@ወለተማርይምወለተማርያም Жыл бұрын
አሜን
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም እንዴት በሁሉም ስፍራ ትገኛለች ይሄ የእግዚአብሔር ባህርይ ብቻ ነው እንኮን የሰው ልጅ መላእክት እንኳ በሁሉም ስፍራ ሊገኝ አይችልም የእግዚአብሔርን ባህሪያት ለእግዚአብሔር ብንሰጥ እግዚአብሔርም ደስ ይሰኝብናል እግዚአብሔር ለሰውም ለመላእክትም ለፍጥረት ሁሉ በውስንነት እንድንመላለስ አድርጓል እግዚአብሔር ለማርያም ወይ ለመላእክት የእራሱን ባህሪ ከሰጠ እግዚአብሔር ከፍጥረቱ አይለይም ማለት ነው እግዚአብሔር እግዚአብሔር አይሆንም ማለት ነው እግዚአብሔርን መፍራት እና ለእርሱ የሚገባውን ለእርሱ በመስጠት እንኖር ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን
@Balabaras
@Balabaras Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@ወሎቦረናዮቶብ
@ወሎቦረናዮቶብ 5 ай бұрын
አንደበተ ጣፋጭ ደክተርዬ እዲሜህን ያርዝምልን ያረብ
@shitulegesse452
@shitulegesse452 Жыл бұрын
ዶክተርዬ ሰላምክን እናት ማርያም ትጠብቅክ ስወድክ ማርያምን አገላለጽክ ልዩ ነው ለኔዬ❤ አይኔስር እየተሸበሸበ አስቸገረኝ በእድሜዬ ገናነኝ ምን ልጠቀም❤
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
ከዚህ በፊት የሰራሁት ቪዲዮ አለ ስለ ቆዳ መሸብሸብ
@SaloSiko-h5e
@SaloSiko-h5e 3 ай бұрын
ሱብሀን አሏህ ዶክተር አሏህ ኸዲያን ይስጥህ በጣም እናመሰግናለን
@salem4086
@salem4086 Жыл бұрын
You are excellent doctors I'm so proud of you
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Жыл бұрын
ቆንጆ መረጃ ነው👏
@BanchuBanchu-n7y
@BanchuBanchu-n7y 2 ай бұрын
Enameseginale gin dokiiter yekibatwun sim nigeregni hareb hager negni ena mazegaget alichilim
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 9 ай бұрын
ዶክተር አመሠግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነው ።
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ዶከተር ደግሞ ጠፍተካል 😊
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ሰላምክ ብዝት ይበል ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥክ 🙏እንወድሀለን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ፣ ፈጣሪ ያክብርልኝ
@thutthut4051
@thutthut4051 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ እናመሰግናለን ❤
@mimiworku4129
@mimiworku4129 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር👍
@lakechtubez5672
@lakechtubez5672 Жыл бұрын
አቤት ትህትና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን
@YemsirachYo
@YemsirachYo 8 ай бұрын
ዶክተር ስወድክ በጣም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ!!!
@TesefansheElyase
@TesefansheElyase 2 ай бұрын
ዶክተር ፈጣር እውቀትን ከትትና ጋር አድሎከል እንደ አንተ አይነት ያብዛልን ❤
@adnaelbinyam6473
@adnaelbinyam6473 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ
@MeseretSjrwehu-ji9xu
@MeseretSjrwehu-ji9xu Жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሠግናለን
@user-ur5jn2gf4j
@user-ur5jn2gf4j 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር በጣም እናመሰግናለን
@haHaimanot
@haHaimanot 4 күн бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር ❤❤❤❤
@EleniYetwale
@EleniYetwale Жыл бұрын
ለ ቡግር ማጥፊያ ለ ወዛም ፊት ምን ብንጠቀም ነዉ ቡግር ሚጠፋልን ...ዶክተር
@tg-lb7rd
@tg-lb7rd Жыл бұрын
ዶክተር በጣም አመሰግናለው
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 Жыл бұрын
Enamesegnalen دكتور ❤
@birukbarkelegn8188
@birukbarkelegn8188 7 ай бұрын
ስለ ልብ እመም ስራልን ማለት እኔ ከበሽታው ጋራ ስለሆንኩኝ በሽታው እንዳይባባስብኝ ማድረግ ያለብኝና ምን መመገብ ምን አለመመገብ እንዳለብኝ ሌላም ምን ማድረግ እንዳሌለብኝ ምከረኝ የእኔ የልብ እመም የደም ቫልቩ ደም ይመልሳል ነው የተባልኩት ለመዝጋት ይሞክራል ግን ስላጠረ ሙሉ በሙሉ ስለማይዘጋ ደም ይመለሳል ነው ያሉኝ በቶንሲል ኢንፌክሽን ነው የመጣው ብለው ነው የነገሩኝ እና እይወቴን በስጋት ነው እየኖርኩኝ ያለውት ዶክተር
@tibebtsehay
@tibebtsehay Жыл бұрын
Thank you for sharing
@HafsaMnur
@HafsaMnur Жыл бұрын
ዶክተር ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን 🙏 ቁጭ ብየም የማዞር ስሚት ስቆምም ያዞረኘነኛል የምን ምልክት ነው ?
@Hiber88
@Hiber88 Жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር!!!
@seifuamerga5933
@seifuamerga5933 Жыл бұрын
Dr.Seife,the greatest man
@GebruWKidan
@GebruWKidan 9 ай бұрын
ዶክተርዬ ፊትላይ የሚወጣ ፀጉር ማጥፏ ምን ድነው እባክ እርዳኝ በጣም እየተሳቀኩ ነው
@werketesere750
@werketesere750 Жыл бұрын
እናመሰግናለኖ ዶክተር
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤ ዶክተር
@sbhgggffff8806
@sbhgggffff8806 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MoraMora-y7w
@MoraMora-y7w 2 ай бұрын
ተባረክዶክተር❤❤❤❤❤በርታ❤❤❤
@zahraabrar7679
@zahraabrar7679 7 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@saratsegay6095
@saratsegay6095 Жыл бұрын
በጣም እና መስግናለን ዶክተር 🙏❤️💙🇪🇷
@txhffyxh9171
@txhffyxh9171 Жыл бұрын
እኔስ ችሎታህን ሳላደቅ አላልፍም ዶ/ር 👍👍👌
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 Жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር እውቀትን ይጨምርልህ እኔ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ስደት ከመጣሁ ወዲህ ንስ ካፌ ነው ምጠጣው በዱቄቱ ወተት ማለቴ በክሬሙ ወተት ታድያ አንዳንዴ ከጠጣው ቡኃላ ልቤን ይደክመኛል ለተወሰነ ደቂቃ ምናልባት እየጎዳኝ ይሁን አሰጋኝ ፉሪቼ ግማሽ የስኳር ማንኪያ ቡና ነው ምጠጣው በክሬሙ እስኪ ምን ትለኛለህ ዶክተር መልሱን እጠብቃለሁ ተባረክ
@kblovers9284
@kblovers9284 Жыл бұрын
ኣቋርጪ እህቴ በጣም ይጎዳሻል
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 Жыл бұрын
@@kblovers9284 እሺ አመሰግናለሁ
@FanomektYe
@FanomektYe 5 ай бұрын
አሪፍ ሀሳብ ነው ፡፡
@HalimaSeyifa
@HalimaSeyifa 4 ай бұрын
ሰዉ ለዘላለም አይኖርም ለዘላለምየሚኖ ኸያዉየሆነዉ አላህብቻነዉ አላህ ይጠብቅህ ዶክተር ከላይያለዉ የፃፍኩት ከላይ ለዘላለም ኑርየሚልስላየሁነዉ
@HalimaSeyifa
@HalimaSeyifa 4 ай бұрын
ዶክተር በምንአጌኝሀለሁ በዉስጥመስመር ማናገርእፈልጋለሁ ሰለማሀፀን እና ፊቴ ብግርአለቅም አለኝ እና በየጊዘዉ ይደማል ገን አፈነዳዋለሁ ከዛም ይደማል ምንላድጌ ፊትየተበላሽነዉ
@HalimaSeyifa
@HalimaSeyifa 4 ай бұрын
መልስ
@samrawettadu1249
@samrawettadu1249 Жыл бұрын
ዶክተር ፈጣሪ ይባርክክ ሰጉሬ በጣም ደረቅና የሚሰባበር ነበር ስለ ኮንዲሽነነር በሰራከው vedio በጣም ለውጥ አይቼበታለው ኮንዲሽነር አልጠቀምም ነበር
@MerafAbay
@MerafAbay Жыл бұрын
Enamesegenalen doceter Egziabehr amelak tenahin yeseteh.....tebarek
@abrahambrhan3452
@abrahambrhan3452 Жыл бұрын
ለጊዜው አንተ ጋር በአካል መጥቼ የህክምና አገልግሎት ማግኘት እና ማማከር ባልችልም ሌሎች ዶክተሮች በአካል አግቼ ካገኘሁት መፍትሄ ይልቅ የአንተ የዩቲዩብ ቪድዮዎችን ተከታትየ ብዙ ነገር አግኝቻለሁ :: በእውነቱ ብቁ ዶክተር እና አስተማሪ ነህ!!
@meskrmegrma2018
@meskrmegrma2018 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ
@ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ Жыл бұрын
እኳን በሠላም በጣህልን Dr ለምንጠይቅህ ጥያቄ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ሠአትህን ጊዜህን ሠውተህ ለምሰጠን የምክር አገልግሎት ከልብ እናመሠግናለን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ፣ ፈጣሪ ያክብርልኝ
@mohammedalasbahi3676
@mohammedalasbahi3676 Жыл бұрын
Thankyou dr.i am from yemen 🇾🇪 and I good result Allah bless you
@golgota2123
@golgota2123 Жыл бұрын
ዶክተር እንካን ደህና መጣህልን ❤❤❤🎉 ብዙ ነግረ እስተምረህናል እናመስግናለን እንተን በአስተማርከው ፀጉሪን መንከባከብ ጀምሪያለው ግን ፌቴ በማዴያት ተበላሽብኝ ብዙ መድኃኒት ተጠቀምኩ ግን በጣም ጨመረ አሁን ስው ቀና ብየ ለማውራት በራስ መተማመኔ ጠፍቶል መስታውት ሳይ ፌቴ ያስጠላኛል እባክህ በኮሚትም ቢሆን ምክር እርሐበኝ
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
እህቴ አትጨነቂ የኔም ፊት ማዲያት አለበት ምንም አልጨነቅም አድርጊ የተባለኩትን ሁሉ አደርጋለው ከዛ ውጪ አልጨነቅም አቺም አትጨነቂ ጭንቀት ያባብሰዋል ሰን እስክሪን መጠቀም ፀሀይ ላይ መጠንቀቅ አይዞሽ እህቴ ❤️❤️❤️❤️
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Жыл бұрын
መከላከያ ነው የሚያወጣው በብዛት አይ የሴት ፈተና😒
@golgota2123
@golgota2123 Жыл бұрын
@@almazali4784 እሽ እህቴ ፈጣሪ ያልብርልኝ
@sofyasofya2284
@sofyasofya2284 Жыл бұрын
Doctorey mashallah
@tihtinakassu9260
@tihtinakassu9260 8 ай бұрын
thank you for this great info
@Hiwot-p5p
@Hiwot-p5p Жыл бұрын
Thank you D.r
@rioethio3740
@rioethio3740 Жыл бұрын
ዶ/ር ተባረክ እናመሰግናለን እንወድሐለን
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
Thank you doctor, but I want to ask a question. my sister uses Laroche posay products for melasma, ለወር ተጠቅማለች but I haven't changed yet. Of course, it may take patience, but which one is better than laroche pure vitamin C እና ከላሮች ናሲናሚድ serum ለውጥ ቶሎ ለማየት የቱ የተሻለ ይሆን?? ብትመልስልንና አጠቃቀሙንም በደንብ ብታብራራልን ደስ ይለናል እባክህ🙏
@ሰአዳሙሄ
@ሰአዳሙሄ Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-xu3xc1mw4n
@user-xu3xc1mw4n 2 ай бұрын
ዶክተር እረጅም እድሜ ይስጥህ ያረብ
@BanchuBanchu-n7y
@BanchuBanchu-n7y 2 ай бұрын
Enameseginale gin dokiiter yekibatwun sim nigeregni hareb hager negni ena mazegaget alichilim 4:28 4:47
እርድ ለምን ይጠቅማል? |  Tumeric  | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
12:25
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 780 М.
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 375 М.
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 117 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 952 М.
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 22 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,2 МЛН
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:17
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 196 М.
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 117 МЛН