እርድ ለምን ይጠቅማል? | Tumeric | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 796,892

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Күн бұрын

ተጨማሪ መረጃ እዚህ ላይ ይገኛል
👉onlinelibrary....
👉www.mdpi.com/2...
👉scholar.google...
👉www.sciencedir...

Пікірлер: 1 000
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 2 жыл бұрын
እኔ በሳምንት 2 ግዜ እርድ ማርና እርጎ እየተቀባው በ40 አመቴ የ25 አመት ወጡሌ መስያለው አባቴ እናመስግናለን
@Mimi-qw4tw
@Mimi-qw4tw 2 жыл бұрын
10q
@اموعباسانشالله
@اموعباسانشالله 2 жыл бұрын
ለበላሸ ፊት የወሆናል
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ወጡሌ ምንድነው ?😅
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 2 жыл бұрын
@@Nejat197 ሀሀሀ ወጣት ማለት ነው በአ.አ ቋንቋ
@ادوادو-ح6ت
@ادوادو-ح6ت 2 жыл бұрын
😂😂😂
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 2 жыл бұрын
ወላሂ ትምህርት በጣምነው ደስ ብሎኝ የማዳምጠው ትለያለህ በርታ🌷🌷🌷
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 2 жыл бұрын
Thank you Dr! It helps
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 2 жыл бұрын
@@IChangedMyName_123 ውድ🌷🌷🌷👏👍
@sabitsabit-dv1tz
@sabitsabit-dv1tz Жыл бұрын
Mereki newa
@mesekerkifle9008
@mesekerkifle9008 2 жыл бұрын
ዶክተር አምላክ ጥበብን አብዝቶ ይጨምርልህ ዕድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ ተባረክ ።
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@mohammedabdu7802
@mohammedabdu7802 2 жыл бұрын
❤️
@tizibteabera2387
@tizibteabera2387 2 жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku ዶክ እባክህ ፊቴ ከእርግዝና ጋር ተያይዞ የመጣ ማድያት አለብኝ በምን ማጥፋት እችላለሁ
@bruktyrose5879
@bruktyrose5879 2 жыл бұрын
@@tizibteabera2387 Yanen atfetolengal 1, AVOQUIN 2, ALPHA PLUS Adeley Kelaklesh Mata mata Tetekami Ehite Yane Tefaleng
@noahpaulos5931
@noahpaulos5931 2 жыл бұрын
Fake Doctor, where did you get your dr, show us the document!!!???
@wusmanmohammed6847
@wusmanmohammed6847 2 жыл бұрын
ውይ ዶክተርየ እናመሠግናለን አብሽርልን ውዶቸ እናበረታታው ለኛ ይጠቅመናል
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 2 жыл бұрын
ዶክተር ያለ እድሜ አይን ስር ለሚሸበሸብና ለሚጠቁር ፊት እባክህ ተባበረኝ 😳
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 жыл бұрын
ዶክተር ሰይፈ Please ስለ ሰን እስክሪን ንገረን ለኛ ለሀበሻዎች የሚሆን
@hayatdubai5031
@hayatdubai5031 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ ተባረክ አላህ ይጪጭርልህ ብዙዎች እህቶቻችን በyou tube እያያችሁ ፊታችሁን አታበላሹ ተፈጥሮን ማድነቅ አለብን
@belayetsegenet5553
@belayetsegenet5553 2 жыл бұрын
ዶ/ር ሰይፈ አመሰግናለሁ አንተ የምትናገረው ያለውን ዕውነታ ነው::ማንንም አትነቅፍም ጥሩ ጥሩ ሃሳቦችን ነው ሁሉም አዋቂ ነኝ ስለሚል ገላገልከን::
@JhgHgf-pf6id
@JhgHgf-pf6id 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እባክህን ማድያት እዳለ ፊቴን እዳለ ተበላሸ እና እስቲ መፍትሄ ካለ እርዳኝ
@ሰደተኛዋሁሉንቻይ
@ሰደተኛዋሁሉንቻይ Жыл бұрын
ወንድሜ ሠላም ይብዛ እኔ አልሀምዱሊላህ ወላሂ ምንም አልወድም በሰሙና ብቻ መታጠብ ነዉ የሚያሰደሰተኝ🥰🥰🥰
@አላህከሪም-ሠ2ጸ
@አላህከሪም-ሠ2ጸ Жыл бұрын
ማሻአላህ ምንአይነትሳሙናነዉየምትጠቀሚዉ
@ZABIBA-j5g
@ZABIBA-j5g 6 ай бұрын
በትክክል ወንድሜዋ በጣም ጥሩ ነው ላንዱየተስማማው ላንዱ አይሆንም እህቶቸፊታችሁን እንዳታበላሺ በሳሙና ታጠቡ ከዚያም የለመዳችሁትን ተቀቡእኔ ከሚድያ ሰምቸ ጥሩ ፊት ነበረኝ ብጉር ወጣብኝ ብይ ፊቴ እንዳለ ተበላሺቶብዙ ስላልተጎዳ በግድነው የለቀቁው
@eyarustube9545
@eyarustube9545 2 жыл бұрын
ዶር ሰይፍ ቸሩ መድሀኒያለም ዘመንክን ይባርክልህ ወንድማለም እናመሰግናለን አብዝቶ ጥበቡን ይግለጥልህ🙏🙏🙏👈
@ክብራዬ
@ክብራዬ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን እኔ ቡጉር በፊቴ ላይ ወቶብኛል በቅርብ ነው የጀመረኝ እውነት ኮፊደሴ አሳጥቶኛል በምን ላጥፋው ዶክተሪዬ እመርቅሀለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bertukanzegye5862
@bertukanzegye5862 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እባክህን የማዲያት ማጥፌያ ንገረኝ
@wddss8555
@wddss8555 2 жыл бұрын
እህእኔሰለቺኚሞክርእያረኩመቀባትፊቴተበላሽበኚማዳትሲስጠላባልቴትአረገኚ😭
@AtaluTufa
@AtaluTufa Ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዶክተር በርታ በጣም ነው የምንወድህ
@Aine2721
@Aine2721 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዶክተር
@elhamnegn8510
@elhamnegn8510 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የእኔ ውድ ወንድም የሀገሬ ልጂ የሀገሬ ልጆች ሁላችሁም ወንዱንም ሴቱም ሁላችሁም ሰላማ ችሁ ይብዛልኝ ለሀገራችን ሰላም ፈጣሪ ያምጣልን ሰላምን ፍትህን ከፈጣሪ እንጅ አትለምኑ ከፈጣሪ እንጅ አትጠብቁ!! ሁላቸንም በየ ሀይማኖታችን ዱአ እናድርግ ፈጣሪን እንጣራ ሀገራችን ሰላም ያድርግልንና እድገቷም ጨምሮ በሀገራችን ተከባብረን የምንሮር ያድርፈን ያረብ
@ኢተቂላህነፉሴ
@ኢተቂላህነፉሴ 2 жыл бұрын
አሚንእህይ
@asratakele3179
@asratakele3179 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ያክብርህ እወድሀለሁ በጣም ጥሩ ነው
@Fafi-r4x
@Fafi-r4x 10 ай бұрын
Aminnnn yareb❤❤❤❤❤
@FanomektYe
@FanomektYe 7 ай бұрын
እርድ እኔም እጠቀማለሁ አሪፍ ነው፡፡
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ፀ8ጨ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር የማዲያት ማጥፋ ምክር አካፍሉን?
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
Go and see a dermatologist
@rukyaajman9128
@rukyaajman9128 9 ай бұрын
Eshi Docter btam Einamginaln .Eirjim Eidimea Eina Ateana Yistiln Wondm.
@አዋቂሁን
@አዋቂሁን 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ አላህ እውቀትህን ያብዛልክ እናመሰግናለን
@HaregAbboy
@HaregAbboy 3 ай бұрын
እናመሰግነለን ዶ/ር የማድያትስ ዶ/ር❤❤❤
@misrakesileshe1031
@misrakesileshe1031 Жыл бұрын
ዶ/ር እናመስግናለን ስለእርድ ሳሙና ጥቅሙን ስራልን
@tigreweyti
@tigreweyti 11 ай бұрын
በጣም ነው ምናመሰግነው እግዘአቢሄር ይባርክልን🙏🙏🙏
@ድግልእናቴ-ዐ2ሰ
@ድግልእናቴ-ዐ2ሰ 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ዶክተር የማዲያት መዳኒት ነገረን
@martatadesse2973
@martatadesse2973 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የምትሰጠው የኔ ጥያቄ አይኔ ስር ጠቁሯል በምን ላጥፋው መፍትሄ ካለህ አመሰግናለሁ
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
ይህንን ዶክተር ስወደው ብርክ በለ የልጅ አዋቂ ነህ አንተ ❤
@MekdesMekonen-zs4bm
@MekdesMekonen-zs4bm Жыл бұрын
Docter Shawur gebiche kewotau bohala sewuneten yasakikegnal mn timekregnalek
@እየሩስዘኢትዮጵያ
@እየሩስዘኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር የእውቀት አድማስክን ያስፋልህ ወድማችን ግን እዴው የፀጉር መነቃቀል መፍትሄ ብትነግርኝ ከይቅርታ ጋር
@inshaallah5217
@inshaallah5217 8 ай бұрын
ዶክተር ሰይፈ ትለያለህ እናመሰግናለን
@MehretTaye
@MehretTaye 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር መልካም ሰው 😍😍😍
@Zuzutube113
@Zuzutube113 5 ай бұрын
የእርዲ ክሬም ብንጠቀምስ ችግር አለወይ መልሱልኝ plaesss ከሱቅ ገዝተን
@ፉፊወለየዋ
@ፉፊወለየዋ 2 жыл бұрын
ልብ ብሎ ላዳመጠው ሰው ጥሩ ትምህርት አለው በረታ
@roseadugna2666
@roseadugna2666 2 жыл бұрын
ዶክተር በጠም እናመሰግናለን አንዴ የኔ ቆዳ በጣም ወዛም ነኝ እና አይለኛ ብጉር እያስቸገረኝ ነው
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
አዎ፣ ወዛም ቆዳ ላይ ብጉር ያስቸግራል፣ ጠባሳ እንዳይፈጥር ክትትል ማድረግ ያስፈልጋል
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا 2 жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku በምን እንከታተለዉ ዶክተር በስደት በሰዉ ቤት ነዉ ያለነዉ ቤት ሁነን መከላከል ከቻልን ጠቁመን የኔም ብጉር በጣም ይወጣብኛል ግን አይጠፋም ጠቁሮ ቁጭ ይላል
@jinadjinad7377
@jinadjinad7377 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ስለ እቅርት ማወቅ እፈልጋለሁ ማለቴ እቅርት ኖርበት ኦብርሽን የሆች ሴት የወሌድ መደሁኒት ብትጠቀም ውይም ብታርግዝ የሚፈጥርው ተፅኖ አለ ምን ማርግስ አለባት
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
አሺ በቪዲዮ ለማስረዳት እሞክራለሁ፣ ቅድሚያ ብዙ ጥያቄዎች ግን አሉብኝ
@Dubai-cv4vw
@Dubai-cv4vw 2 жыл бұрын
ዶክተር እኔአንድ ጥያቄ አለኝ እና ፍቴ አንድኛዉ ትልቅ አንድኛዉ ትንሽ ነዉ ማለቴ ከቀኘ በኩል ያለዉ በጣም ያበጠነዉ የሚመስለዉ ስለዚህ ምንማድረግአለብኝ
@Tesfanesh3780
@Tesfanesh3780 2 жыл бұрын
Woww ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በጣም ጥሩ ምክር ትምህርት ነው ✅️❤
@z.e598
@z.e598 2 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ሳይሆን ፍጡሩነው እደኛ ሰውነው አትሳሳቱ እሽ
@Rahmet-s3m
@Rahmet-s3m 2 жыл бұрын
ፍጡርን ፍጡር እንዴት ሊባርከው ይችላል
@አንቲውእቱተስፋሁለአ-ነ2ዘ
@አንቲውእቱተስፋሁለአ-ነ2ዘ Жыл бұрын
@@z.e598 እፈር
@FirehiwotGirma-h5q
@FirehiwotGirma-h5q Жыл бұрын
Eyesuse.keresetose.yedengele.mariyame.lege.amenkeme.alamenekem.begochu.yefeTüren.esetenefasun.yesten.fetaryachen.new😢😢😢😢
@DanielTeffera
@DanielTeffera 10 ай бұрын
​@@z.e598እምነትሽን ብቻ ተከተይ በማይመለከትሽ አስተያየት አትጪ።
@tizitalemma8003
@tizitalemma8003 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር .... ስለምትሰጠን መረጃዎች ከልብ እናመሰግናለን ። የኔ ጥያቄ የእርድ ሻይ መጠጣት ለተለያዩ የጤና ችግሮች መፍትሔ ነው ይባላል በእርግጥ አኔ ሳል በጣም አስቸግሮኝ ተጠቀሚው ብለውኝ ለውጥ አይቼበታለው.....ነገርግን ይህ የእርድ ሻይ በህክምና ምን ያህል ይደገፋል? ፣ በቀን ምን ያህል መጠን መውሰድ አለብን ?፣ ያለው የጎንዮሽ ጉዳትስ ምንድነው ? እባክህ ዶክተር በዚሀ ዙሪያ ቪዲዮ ስራልን ከልብ እናመሰግናለን ተባረክ።
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካምነትህን ያብዛልህ አንተ መልካም ነህ ሰላምህን ያብዛልህ
@Today_better
@Today_better 2 жыл бұрын
ዶክተር ፊቴ ዝንብሉ እየጠቆረ ተቸገርኩኝ ምን ማደርግ አለብኝ
@KokobeGetu-q7z
@KokobeGetu-q7z 7 ай бұрын
ዶ/ር ትምህርትክ በጣም ጥሩነዉ የኔ ጥያቄ የእርድ ሳሙና ተጠቅሜ ነበር 15"ቀን ሆኞኛል ግን ፊቴን በጣም ያቃጥለኛል እንደ መቁሰል እያለነው ምን ይሻለኛል
@haymaritube4981
@haymaritube4981 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ እንደናንተ ያሉትን ያብዛል ተባርክ
@ሰአድነኝየፓሶዋ
@ሰአድነኝየፓሶዋ 2 ай бұрын
ዶክተር የከፈር ቁስል ከምን እደሚነሳ ስራልኝ ወይም ኮሜንት መልስልኝ እባክህ
@mariegezhagn9279
@mariegezhagn9279 2 жыл бұрын
የተወለድኩት በሶማሌ ክልል ነው በዛ አካባቢ ቀሲል የሚባል ከቁርቁራ ዛፍ የሚገኝ ቅጠል አለ በርግጠኝነት ለውበት ጠቃሚነው በተለይ እድሜ ለገፋ ሰው ፊትን በመጠገን የሚጠቅም ቅጠል ነው ቦሌ ሚካዬል አካባቢ ይገኛል። አጠቃቀሙን መአወቅ የአስፈልጋል።
@zuzuti-guraga-tube
@zuzuti-guraga-tube 2 жыл бұрын
እሺ አለ ወይ
@ማድረግ
@ማድረግ Жыл бұрын
ቁርቁራ ቅጠል በኢስላም መዳኒት
@madina3828
@madina3828 10 ай бұрын
አወ ሀሪፍ ነው እኔም ገዝቸ ነበር
@HiwotNigatu-in9sn
@HiwotNigatu-in9sn 3 ай бұрын
አጠቃቀሙ
@SofiyaSofiya-kc4hk
@SofiyaSofiya-kc4hk Жыл бұрын
ዶክተር ሰይፈ እንዳታልፈኝ እኔ ፊቴ በጣም ወዛም ነው በዛላይ ብጉር ሽፍታ አለው እንደት ነው የማጠፋው ወይስ ምን አይነት ነገር ልጠቀም
@ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
@ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ለአይን እብጠት ምታቅ ከሆነ እስከ ተባበረኝ ወይም ተጠቅማቹ ለውጡ ያገኛቹ ካላቹ ተባበሩኝ ሰላማቹ ይብዛ አገራችን ሰላም ያውርድልን ፈጣሪ
@salemtegen8077
@salemtegen8077 2 жыл бұрын
እህቴ ለአይን አብጠት ህክምና አድርጊ ቼካፕ ኡድርጊ የውስጥ ችግር ሲኖር ነው ምርመራ ማድረጉን እመርጣለሁ
@abebechgetaw1050
@abebechgetaw1050 2 жыл бұрын
በቀዝቃዛ ውሃ በፎጣ እየነከርሽ ለ5ደቂቃ ከአይንሽ ያዥው እነ ሞክሪው ካልሆነ ግን ሀኪም ቤት ሂጅ
@merryhiyab4585
@merryhiyab4585 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ doctor ማዴት እንዴት ማጥፋት ይቻላል? እባክህ ምክርህን ስጠኝ
@shalomtewo6286
@shalomtewo6286 Жыл бұрын
ድንቅ ሰው ነህ !!
@kingmedia6358
@kingmedia6358 Жыл бұрын
Doctor ebakhn bugur aschegeregn betam bezi lay sraln ebakhn
@lewamehabtay7842
@lewamehabtay7842 2 жыл бұрын
ተባረክ ዶክተራችን ብዙ እየተማርን ነው
@ፎዚሠይድ
@ፎዚሠይድ 2 жыл бұрын
ኧረለማዳትንገረኝዶክተርየበፈጠረክበጣምተቸግሬነዉ
@tsehaygwold
@tsehaygwold Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ግልፅ በሆነ መልኩ ገልፁህ ዋል እድሜ ይስጥልኝ
@berutgaredew6356
@berutgaredew6356 2 жыл бұрын
ዳክተር በጣም እናመስግን አለን በርታ Thank you so much!!
@habsi7989
@habsi7989 2 жыл бұрын
ሸክረን
@woloyewa
@woloyewa 2 жыл бұрын
ዶክተር እኔ ብጉር ያስቸግረኛል በዛላይ ማዳት ምን ይሻለኛል ሰሙናስ ምን አይነት ልጠቀም
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 2 жыл бұрын
እኛ ኢትዬጵያውያን በጣም ሞኝ ነው አንድ ተነስቶ የፈለጉትን ዓይነቶች ይመርጡና ሶሻል ሚዲያ ላይ ይዘው ይቀርባሉ እኛ ይህ ውህድ ጥሩ ነው ብለን እንጠቀማለን የሚበላሽም አለ የሚፀድም አሉ እነሱ ለገንዘባቸው ብለው ነው አሥሩን እየደባለቁ የሚመጡት ብንጠነቀቅ ይሻለናል
@emusalhi
@emusalhi Жыл бұрын
ትክክል🎉
@jemberteshale2246
@jemberteshale2246 Жыл бұрын
ትክክል ነኸ
@AbesalatMolaye-f7h
@AbesalatMolaye-f7h Ай бұрын
Tikkl neh wendmachin enem teshewujalehu benesu turinafa
@EmebetTesfaye-qd1st
@EmebetTesfaye-qd1st 7 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ከዚ በፊት የቆዳ ህክምና አርጌ betaderm ታዞልኝ 10 አመት ሲያሳክከኝ እቀባ ነበር አሁን ግን ፊቴ መጥቁወር,ማዲያት,መሳሳት አይቼበታለው ምን መፍትሔ አገኛለው
@bayushabebe2731
@bayushabebe2731 2 жыл бұрын
ተባረክ ዕውቀትክን ያብዛልክ
@saratube7323
@saratube7323 Жыл бұрын
ዋዉ ደኩተርየ እናመሰግን አለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ
@melatassefa723
@melatassefa723 7 ай бұрын
እርድ የምግብ እና የፊት እርድ አንድ አይነት ነው ወይስ ይለያያል?
@hiwotnegash4841
@hiwotnegash4841 2 жыл бұрын
ዶክተር በእውቀት ለተደገፈ መረጃዎችህ አመሰግናለሁ እኔ እቤት ውስጥ አዘጋጅቼ ለፊቴ እየተጠቀምኩት ነው በጣም ጥሩ ውጤት አይቼበታለሁ
@azizainternational9719
@azizainternational9719 2 жыл бұрын
ከምንጋር ቀላቅለሽ ተቀብተሽዉነዉ ሥትደቂቃሥ ታሥቀምጭዋለሽ
@hiwotnegash4841
@hiwotnegash4841 2 жыл бұрын
@@azizainternational9719 ከአቮካዶ ፣ከእሬት፣ ከማር ... የእውነት ደቂቃውን ልብ ብዬ አይቼው አላውቅም አንዳንዶቹ መደባለቂያዎች ሲደርቁ የመጨምደድ ባህሪ ስለሚኖራቸው ያኔ ነው የምታጠበው
@hirutassefa4037
@hirutassefa4037 2 жыл бұрын
@@azizainternational9719 ከወተትም፣ከማርም፣ቆንጆ፣ነው
@እግዚአብሔርያበርህሊተእግ
@እግዚአብሔርያበርህሊተእግ Жыл бұрын
ለማዲያት ይሆናል ንግሩኝ ተወዳጆች
@jaleniedemissie6268
@jaleniedemissie6268 2 ай бұрын
Please tell me who knows best soup for dry face?if you know it reply to me on comment section tnx for ur kindness
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ 2 жыл бұрын
ዶክተርየ አንተ መልካም ሰዉ እንኳን ደህና መጣህ 😍
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@majazsajaa3378
@majazsajaa3378 2 жыл бұрын
የቴሌግራም እባክህ ቁጥርህ በስጠኛ ብዙ ማአማክር ምፈልገው አለኛ በተለይ እቅልፍ ላይ አመሠግናለሁ
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ
@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ 2 жыл бұрын
@@majazsajaa3378 የቴሌግራም ቁጥሩ ቲክቶክ ፕሮፍይሉ ስር አለ ቀጥታ ቴሌግራም ከገባሽ በሃላ በተጠቀሱ ቀንና ሰዓት ታገኝዋለሽ እናት 💓
@KoraniC-z1r
@KoraniC-z1r 18 күн бұрын
ባጣም ነው እናምስግናለን
@mesayberhanu2136
@mesayberhanu2136 2 жыл бұрын
ዶክተር አድራሻህን ማግኘት ስላልቻልኩ ነው እዚህ ላይ የጻፍኩልህ፣ እባክህ በኢትዮጵያ ውስጥ ጥሩ የሚባል የጭንቅላት እጢ ሕክምና የሚሰጥበት ሆስፒታል የት ነው?
@happya-r4i
@happya-r4i 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ከሆንሽ ወይም ከሆምክ ለጥቆማ ያህል አዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል ቢሄዱና ከአንገት በላይ ህክምና ክፍል ገብተው ዶ/ር ሙልቀንን ካገኙ መልስ ያገኛሉ ብዬ አስባለው።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
Alert
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 3 ай бұрын
ዶክተር ሰይፍ ለማደት ጥቅ ል ጎመን መጠጣ ጥሩ ነዉ ?
@drzemen4328
@drzemen4328 2 жыл бұрын
good point dr keep the lesson for our society thank you for the information
@hayatjamal7031
@hayatjamal7031 2 жыл бұрын
አናመሰግናለን ዶክተር አላስፈላጊ ፀጉርን እንዴት ማጥፋት እንችላለን
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
Laser treatment only can stop hair growth
@ታሪኳቻናል
@ታሪኳቻናል 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምእርነው
@GenafS
@GenafS Ай бұрын
ሰላም ላተ ይሁን ዶ/ር ግራ ጎኔን በጣም ያመኛል በተለይ ቆሜ ስራ ስሠራ ያመኛል ስደትላይነኝ መላበለኝ እባክህ🙏🙏🙏🙏🙏
@ሰማርያyouTube
@ሰማርያyouTube 2 жыл бұрын
እርባካችሁ እኛ ሴቶች ዉበታችን እግዚአብሔር ነው ።ምንም ባንቀባ ቆጆነን እስኪ ኢትዮጵያዊነታችን አንርሳ ስወዳችሁ ተቀባችሁ አልተቀባችሁ ፊት ማበላሸት እጂ ምንም ጥቅም የለዉም ይንን ሁሉ ከምናደናደርግ ሌላ ጥበብ ብንማር እና ለሌሎች ተምሳሌት ብንሆን እላለሁ ።ወድማችን በርታ።
@sanadsand7343
@sanadsand7343 2 жыл бұрын
Tabrakilg
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
ልክ. ነሽ እህቴ. ግን. በዚህ መልኩ. ትዳር. የለም. ግን. ቢሆንም. ይቅር ብሎ ይቅር. እናም. እሴቶች. ለትዳር. ሰለሚጨነቁ. ነዉ.
@Emuti-wj7wt
@Emuti-wj7wt Жыл бұрын
No ! we have to take care our face always.
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤የኔ ውድ እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤
@NETSANETASefa-zi7lt
@NETSANETASefa-zi7lt 5 ай бұрын
ዶክተር ሰይፈ ይተብክን ተከታትዬ አላውቅም ግን አሁን እየተከታተልኩክ ነው ተመችቶኛል
@tigisperspective200
@tigisperspective200 2 жыл бұрын
እኔ ሬት ተጠቅሜ ፊቴን በጣም አሻሽሎልኛል ነገር ግን በተደጋጋሚ መጠቀምን ይፈልጋል። የሰራሁትን በ ዩትዩብ ላይ አጋርቼ ነበር።
@tigistsahlemaryam2848
@tigistsahlemaryam2848 2 жыл бұрын
ዶክተር ፊቴ ላይ ቡግር ሲያቆስለኝ ሰታከም perfect wayet የሚሉት ስቀባዉ ጥሩ ለዉጥ አመጣልኝ ከአሁን ግን ሳቆም ለያሳክከኛል dr ቀጥይበት ይለኞል ጉዳት አያመጣም
@melatgabre1607
@melatgabre1607 2 жыл бұрын
D/r እናመሰገናለን እባክህን ዳክተር በተደጋጋሚ ማጋሳትና የሆድ መነፋት ችግሮችንና መፍትሄወችን ላይ ብትሰራልን
@floridatekeste5683
@floridatekeste5683 2 жыл бұрын
እርድ በሞቀ ውሀ አርገሽ ጠጪ
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 жыл бұрын
ሀኪም ቤት ሂጅ ቼል አትበይ
@tesgeg6055
@tesgeg6055 2 жыл бұрын
ከሙን የሚባለው ቆንጃነው
@DanielAlemayoh-j9y
@DanielAlemayoh-j9y Жыл бұрын
እባክህ ዶክተር ስለ kojie san ሳሙና ንገረን
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 6 ай бұрын
ዶክተር ለማዲያት ከምን ጋር ቢቀላቀል ይመርጣል 😢
@konjittesfaye-sf9cd
@konjittesfaye-sf9cd 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@melkam5482
@melkam5482 2 жыл бұрын
betam Asitemari Neger New Yemitakerib Dr Enameseginalen Beritalin
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 2 жыл бұрын
Hello Dr. Do uou think tumeric will work for melasma? Thank you
@MekdesGmichael-e1d
@MekdesGmichael-e1d Жыл бұрын
dr seife ande teyake alegni eski fite laye yemiwotu tininishi netebtabochi endet yetefalu menseawus mendenew?
@عبدالله-ج4ب9ل
@عبدالله-ج4ب9ل 2 жыл бұрын
شكرا جزيلا يا دكتور الله يحفظك
@neimamuhammad4765
@neimamuhammad4765 2 жыл бұрын
امين
@Khadeeja-t9w
@Khadeeja-t9w 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ በጣም ሰውነቴን ያሳክከኛል ዶክተር ጋር ሄጄ ነበር ክሬምና መድሃኒቶችን ሰጥቶኛል ግን አላዳንኝም ምክንያቱ ምንድነው ደሜንም አሳይቻለሁ
@fatumasane7414
@fatumasane7414 2 жыл бұрын
ዶክተር በፈጠርህ በጣም እያመመኝ ነው በውሥጥ ላግኝህና እማማክርህ ጉዳይ አለኝ ከቻልክ የዎትሣብ ሥልክህን አሥቀምጥልኝ እድትርዳኝ እፈልጋለሁ
@tadasealemuta1298
@tadasealemuta1298 2 жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ የፊት ጥቁር እንዴት ላጥፋዉ እዳታልፈኝ አደራ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርብልን በርታ👍
@AlemAsefa-wb8qx
@AlemAsefa-wb8qx 6 ай бұрын
Dear Dr, Bemejemeria Lante Tilik Akibirot Alegn❤❤❤❤ Bemeketelim Andi Tiyake Alegn Ene 28 Amete New Fite Gin Beteley Ginbare Akebabi Teshebshibobignal Min Timekiregnaleh? Endemitmelislign Tesifa Adergalew😊
@helenfikir3671
@helenfikir3671 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል ዶክተር💜
@senaitguesh5858
@senaitguesh5858 2 жыл бұрын
Doctor lewezam fit yihonal erd????.....sile kesl siraln
@genettecere8937
@genettecere8937 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ ትምህርት
@ሩቅያጀማል
@ሩቅያጀማል Жыл бұрын
እናመስግናልን ዶክተር እኔ ምንም ነገር አልጠቀምም በሳሙና ባባያ እታጠባለሁ ግን ምግብ ሰለ ምስራ ፊቴ እንደ ጭርት ያወጣብኛል አግር ገብቼ ነበር የጠፋልኝ ነበር ተመልሼ የሰዉ ሀገር ሰመጣ ተመልሶ አወጣብኝ እዚ አገር ከሙቀቱም ይሁን አላዉቅም ግን ያዉ ሆኖ ምንም አይነት ክርሬም አልጠቀምም መክኒያቱም ምን አይነት ክሬም መጠቅም እዳለብኝ አላዉቅም ይህ ችግር እጂ ሌላዉ አልኸምዱሊላሂ ምንም ነገር አያስፈልግኝም አላህ ሲፈጥርኝ ቆንጆ አርጎ ፈጥሮኝል ሁላቸንም አላህ የሰጠን አካላቸን በንፅህና ከያዝነዉ ቆንጆዎች ነን
@Ethiopia465
@Ethiopia465 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዚህ ዙሪያ ብትሰራ ምርጥ ነው በአሁኑ ሰዓት ሴቶች ይህ ሆኗል ስራቸው
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 2 жыл бұрын
አንዴ !! በርበሬ አያሳየሄንኮ ነዉ ዶክተር ??
@lubuumerga3047
@lubuumerga3047 2 жыл бұрын
It's great, for my face I used ones a weeks even I have tablets
@zeburaawel6093
@zeburaawel6093 2 жыл бұрын
betam enamesegnalen eski madat matfiya ngeregni
@fekertube5822
@fekertube5822 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ ተባረክ ትልክ ትምህርት ነው የሰጠከን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
@muhamadyasin282
@muhamadyasin282 2 жыл бұрын
ደኩተር የማዳት ማስወገጃ ንገረኝ
@foziyayasin7176
@foziyayasin7176 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር😍😍
@yesrebahmohialdin9778
@yesrebahmohialdin9778 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@ሰላምማንደፍሮ
@ሰላምማንደፍሮ Ай бұрын
ዋው አሪፍ ነው በረታ
@wedneshbadenga7331
@wedneshbadenga7331 2 жыл бұрын
ዶክተር እባክህ ስለ ጸጉር ማሳከክ እና የፎሮፎር መፍትሄ ካለ? 🙏🙏🙏
@iloveethiopa9966
@iloveethiopa9966 2 жыл бұрын
ማሬ ሎሚ ከመታጠብሽ በፊት ከዘይት ጋ ቀላቅለሽ ተቀቢው
@mimia7202
@mimia7202 2 жыл бұрын
በጣም ይገርምሀል አንዳቸውንም ተከትዬ አድርጌ አላውቅም አሁንማ ምንም የማታውቀዋ ተነስታ ፊቷን በፊልተር እያሳመረች እኔን አሳምሮኛል ተጠቀሙት ትላለች
@mariegezhagn9279
@mariegezhagn9279 2 жыл бұрын
ስለ እርድ ወይንም በኛ ቃንቃ ኡርድ ስለሚባለው ለሰጠከው አስተያየት መልካም ነው ግና ከልጅነቴ ጀምሮ ስቀባው አድጋለሁ ኡሩድ በሶማሌ መሀበረሰብ የባህል የውበት መጠቀማነው ውበት ነው።
@azidireart
@azidireart 2 жыл бұрын
ኡሩድ እና እርድ ልዩነቱን የሚያውቅ የሐረር ልጅ ብቻ ነው ህዝቤ የወጡን እርድ ነው የምትቀባው ውዴ
@meronyealmaz4001
@meronyealmaz4001 2 жыл бұрын
አድጋለሁ?ማለት አልገባኝም
@zahraaamaaaqq3470
@zahraaamaaaqq3470 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እንደው ሰለቦርጭ ዢድዮ ብሰራልን ከወሊድ በሃላ የሚመጣ ምን እናድርግ
@easypc8806
@easypc8806 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 429 М.
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 119 МЛН
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 3,4 МЛН
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:17
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 206 М.
ለየትኛው ቆዳ ይሻላል | የፊት መታጠቢያ አይነቶች | Cleansers
11:42
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН