No video

አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 005 -

  Рет қаралды 8,606

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

ዮሐንስ በዚህ ክፍል ሞቶ የነበረውን ኋላም የተነሳውን ያረገውንና በክብር የሚመጣውን ጌታ አይቶ በማያውቀው ሰማያዊ ክብር ይመለከተዋል። ለመሆኑ ኢየሱስ ምን ይመስላል? ኢየሱስ ፑቲን እንደሚሉት ጥቁር ነውን? ወይስ ቫቲካን እንደሚስለው ፈረንጅ ነው? ቀለሙስ ምን የሚፈይደው ነገር አለ/

Пікірлер: 46
@user-kt8mp1jl6o
@user-kt8mp1jl6o 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ስለ ይመስገን ክብሩን ጌታ እየሱስ ይውሰደው አሜንንን 🙏🙏🙏
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 10 күн бұрын
አቤቱ የኢየሱስ ዉበት
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 10 күн бұрын
ኡፈይ ተባረክልን እግዚአብሔር እንደ እርስዎ ያሉትን አገልጋይ ያብዛልን።
@goldenshadow1968ec
@goldenshadow1968ec 4 ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ።ለእግዚአብሔር ቃል እውቀት አእምሮዬ እንድካፈት ምክንያት የሆንክልኝ ሰው ነህና ዘመንህ ሁሉ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ ።ለተገለጠ ሕይወት ፤የእግዚአብሔር ቃል፣ የመስቀሉ ቃል፣ የእውነት ቃል፣ የእግዚአብሔር ጸጋ፣ የጌታ መንፈስ ፣የክርስቶስ ደም እና የኢየሱስ ሥም አስፈላጊ ናቸውና!!!አመሠግናለሁ ❤❤❤
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 4 ай бұрын
አሜን አሜን
@derejeasefa6240
@derejeasefa6240 3 ай бұрын
ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ።
@eyerusalemhaile6802
@eyerusalemhaile6802 4 ай бұрын
More blessings, grace, wisdoms and knowledges of Christ to You and God’s mission in you and your family Pastor! I am really received and learned from you more than words and also I am very thankful to The Lord for you and your biblical teaching and family. This is from Himself the Lord Christ & He is a faithful God to make you a means of a blessing for His church! Glory to God🙏🙏🙏
@salameskyes7240
@salameskyes7240 4 ай бұрын
አሜንንንንን❤❤❤❤❤
@user-hu2ow8wx7k
@user-hu2ow8wx7k 4 ай бұрын
አሜንንን ጌታ
@user-hu2ow8wx7k
@user-hu2ow8wx7k 4 ай бұрын
አሜን ፓስተር ጌታ ይ
@tewabechbelayneh4443
@tewabechbelayneh4443 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ErmiyasAsrat-ds9qg
@ErmiyasAsrat-ds9qg 4 ай бұрын
Amen
@mekdestefera798
@mekdestefera798 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ አንዳንድ የምትሰጠንን ማስረጃዎች ለምሳሌ ስለዶኒታን የሮም ንጉስ ዮሀንስ በዘይት መቀቀል እንደዚ ያሉ መሰል ሀሳቦችን ሪፈር ብትጠቁመን ተባረክ።
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት እዉነተኞዉን ወንጌል ሰለምትታሰተምሩ ተባረኩ።
@Hirut-hn2lf
@Hirut-hn2lf 4 ай бұрын
ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
@ageriealehegne3119
@ageriealehegne3119 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክህ። በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ትምህርት መማር እጅግ አሰፈለጊ ነው። እንደ አንተ እዉነት የሚያስተምሩ አስተማሪዎች እግዚአብሔር ያብዛልን። እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ።
@user-wy9zb8ow7o
@user-wy9zb8ow7o 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አባት ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ፓሰተርዬ
@user-ir2ug2my7c
@user-ir2ug2my7c 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ አባ❤❤❤❤❤❤
@fretaasme5794
@fretaasme5794 4 ай бұрын
Amen maranata eyesus
@user-do3lh2pn4w
@user-do3lh2pn4w 4 ай бұрын
Thank God bless you my eyes opened from this teaching ❤❤❤
@gmalmu650
@gmalmu650 4 ай бұрын
Amen zemnehe yebark pasterya
@mintesnotkaru
@mintesnotkaru 4 ай бұрын
Thank you God bless you 🙏
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji 4 ай бұрын
ጌታ ይባረክህ ፓሰተርዬ❤❤❤
@MelatTesfaye-zp8hn
@MelatTesfaye-zp8hn 4 ай бұрын
getahoy ewedhalew yhen kibr yemaybet ken nafekeng lezelalem kiber
@user-rg2bi5rb6h
@user-rg2bi5rb6h 11 күн бұрын
Tebarek bebzu pastor 🙏🙌
@MelatTesfaye-zp8hn
@MelatTesfaye-zp8hn 4 ай бұрын
Antem tebarek paster
@selamwoldemariam4256
@selamwoldemariam4256 4 ай бұрын
ፖስተር ተባረክ እንወድሀለን
@fretaasme5794
@fretaasme5794 4 ай бұрын
Behuletum enanebawalen ewqetn alemfeleg eko new paster
@user-hu2ow8wx7k
@user-hu2ow8wx7k 4 ай бұрын
አሜንንንን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ‏‪1:08:46‬‏
@kathylor6213
@kathylor6213 4 ай бұрын
Geta abzeto yebarkih
@abebechabdissa8943
@abebechabdissa8943 4 ай бұрын
አሜን አሜን ፓስተር እግዚያብሄር ይባርክህ!!!ፀጋይብዛልህ!!
@user-lh9zj5bw6y
@user-lh9zj5bw6y 4 ай бұрын
አሜን,አሜን,ተባረክ,ፓስተር,ጌታ,ይባርክህ
@melakulemessa2925
@melakulemessa2925 4 ай бұрын
ameen
@derejeejersa8957
@derejeejersa8957 4 ай бұрын
Bless you in the name of Jesus
@user-qe3jx5mv1c
@user-qe3jx5mv1c 4 ай бұрын
Tabarke pastre salame qedusane
@richsint9440
@richsint9440 4 ай бұрын
Thank you and God bless you!
@masara7252
@masara7252 4 ай бұрын
Egezehabehere yebareki ❤❤❤
@abrhammola7086
@abrhammola7086 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተር
@habtesemay7727
@habtesemay7727 4 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ❤
@user-ri5yj5pq8k
@user-ri5yj5pq8k 4 ай бұрын
መዝሙሮቹን ከየት ነው የምታገኛቸው ተባረክ
@aronhabtay9501
@aronhabtay9501 4 ай бұрын
Selam pastor what does God promise to Ethiopia,when will happen because Rupert will be soon.The Beast that came out of see is woman her name is Judith Mendoza she is Spanish.The Beast that came out of ground is man.both they live in Toronto.they will reveal from Toronto
@user-tz7bg8ot2u
@user-tz7bg8ot2u 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ፕሮሚስ 😂😂
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 4 ай бұрын
dear Aaron ... there is no better hope than rapture. what promise does Ethiopia has in the bible? it has raised its had to God already. your claim to know who the antichrist is, where he is to come from even you claim to know his wife is very wrong. you need to go to bible teaching church...or read your bible diligently. ውድ አሮን ... ከመነጠቅ የተሻለ ተስፋ የለም። ኢትዮጵያ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ምን ተስፋ አላት? እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ማንሳት ቀድሞውንም ወደ ተፈጽሟል። የክርስቶስ ተቃዋሚ ማን እንደ ሆነ፣ ከየት እንደሚመጣ፣ አንተ ሚስቱን አውቃለሁ የምትለው ግን በጣም ስህተት ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ወደምታስተምር ቤተ ክርስቲያን መሄድ አለብህ...ወይም መጽሐፍ ቅዱስህን በትጋት አንብብ።
@user-ep3wx6ex8r
@user-ep3wx6ex8r 4 ай бұрын
Amen
@AbenDan
@AbenDan 4 ай бұрын
Amen
"ሚስቶች"_የሚፈልጉት___በፓ/ር ቸሬ
51:59
Epaphras Christ church
Рет қаралды 154 М.
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 4,2 МЛН
what will you choose? #tiktok
00:14
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 5 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 39 МЛН
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 003 - 1:1-8
2:04:16
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 11 М.
አቡቀለምሲስ - የዮሐንስ ራዕይ- Apocalypse 004 - 1:10-20
1:53:44
ትምህርተ ክርስቶስ ክፍል-2// በመምህር አክሊሉ ኩማ
1:12:26
Kebena Meserete Kristos Church(KMKC)
Рет қаралды 624
የሺህ አመት መንግስት ውይይት
2:05:16
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 65 М.
መለኮታዊ የተሃድሶ መንገድ ክፍል ሦስት
1:09:34
Bole Kale Hiwot church Official
Рет қаралды 8 М.
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 4,2 МЛН