ቡቲክ ለመክፈት በቅናሽ ማከፋፈያ ቦታ እና ሚስጥሩ cloth business

  Рет қаралды 57,039

Business man የስራ ሰዉ

Business man የስራ ሰዉ

Күн бұрын

Пікірлер: 568
@HailemariamTikueGebreyohan-j5f
@HailemariamTikueGebreyohan-j5f 3 ай бұрын
የምታቅርባቸው ሃሳበች ምርጥ ናቸው። እኔ መስራት ምፈልገው በትንሽ ካፒታል የቅማ ቅመም የሽያጭ ስራ ነው።
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
ጥሩ
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን እስኪ የስልኮች ቢዝነስ ስራልን❤❤❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
እሸ
@Mihretbayissa
@Mihretbayissa 3 ай бұрын
አንተ መልካም ሰው ነህ ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@TiziTaTiziTa-k5x
@TiziTaTiziTa-k5x 2 ай бұрын
የሴቶች ፀጉር ቤት ብታጠናልን ደስ ይለናል ወንድማችን እናመሰግናለን❤❤❤❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
እሽ
@lula6977
@lula6977 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እዉነት በጣም የምፈልገው ሥራ ነዉ አቦ ተባረክ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
Thanks
@EjegayhuWondafrash
@EjegayhuWondafrash 3 ай бұрын
እጅግ በጣም መልካም ሰውነህ ዘርህ ይለምልም
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
አሜን
@SaraBedrSara
@SaraBedrSara 3 ай бұрын
@@EjegayhuWondafrash አሜንን
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 3 ай бұрын
እኔ መስራት የሚፈልገዉ የቦንደዉን ልብስ ከመከፋፈያ ተረክቤ ወደ ገጠር ከተሞች ወስጄ ለነጋዴዎች መከፋፈል ነዉ ከገጠር ደግሞ እነደ ቅቤ አይብ እንቁላል አይነቶችን ወደ ከተማ አምጥቼ ማስረከብ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
Tiru hassab new
@NeimaAhmed-u4r
@NeimaAhmed-u4r 3 ай бұрын
ወይ ወንዲችን ትለያለህ 🎉🎉🎉🎉
@zinab8199
@zinab8199 3 ай бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ለደግነትህ! ላይክ ለጓደኞቻቹህ ሼር አድርጉት ወላህ ጥሩ ትምህርት ነው ማወቃችን ለወደፊት ይጠቅመናል ሀገር ስንገባ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
Shikuren
@የልቤበሽታእራሱልቤነ-ኈ9ዐ
@የልቤበሽታእራሱልቤነ-ኈ9ዐ 3 ай бұрын
መልካምነትህ❤ ከቃል በላይ ነው ተባረክ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
Amen
@RiyadSultan-f3v
@RiyadSultan-f3v 2 ай бұрын
​@@የስራሰውbusinessman habtsh adama yemitakachew bond asrakbi silk yinorahal
@AregaAlemu-y7q
@AregaAlemu-y7q 2 ай бұрын
እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን በርታልን ወንድሜ።
@seadagetent4798
@seadagetent4798 28 күн бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ አመስግናለሁ
@hayatteshome573
@hayatteshome573 3 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ። እና ብጀምረው ያዋጣኛል ብዬ የማስበው ጣቃውን ገዝቸ እየሰፍሁ መሸትጥ ። እና ስንጀሪ ለመማር ወስኛለሁ ።እስኪ በዚህ ጉዳይ ብትሰራልን😊
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 3 ай бұрын
እደየ ሀገሩ ይለያያልእንጂ የኔም ጓደኞቸ ከሳኡድ ገብተው እየሠሩትነው አሪፍነው ።ሽቲ እደዚሁም አሪፍ ዲዛይነር ቀጥረሽ በፈሽን የሚሰፈልሽ ከሆነ አዋጭነው
@Ty23r
@Ty23r 3 ай бұрын
​@@emuemran-zw9vjሢንጀር ባህርዳር ላይ በጣም ያዋጣል
@ZeEthiopiaYouTube
@ZeEthiopiaYouTube 3 ай бұрын
​@@Ty23rባህር ዳር ስንት ነው የልብስ ሲንጀር
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
Eshi
@hayatteshome573
@hayatteshome573 3 ай бұрын
@@emuemran-zw9vj እሽ ውዴ
@እማ-እማ
@እማ-እማ 3 ай бұрын
ወድሜ በአላህበቀጣይ ካላስቸገርኩህ ስለሺቲ እና ስለ ድሪአ አቅርብልኚ እሱንመስራት ፈልጌነበር በተረፈ ለቅንናትህ አላህ ይጨምርልህ
@TedyAragew
@TedyAragew 3 ай бұрын
በአሪፍ ዋጋ የሚያስረክብሽ ሰው አገናኝሻለሁ አናግሪኝ @Tedyone1
@genetabay8968
@genetabay8968 3 ай бұрын
ሀትሽ ስልኩን አልተውም ስልኩን ተውልን😂
@genetabay8968
@genetabay8968 3 ай бұрын
ሀብትሽ ይቅርታ ስልኩን አየሁት❤
@AFox-z2y
@AFox-z2y 2 ай бұрын
ሀቡትሸሰለሺትአቅረቡልኘሰወዱህ❤❤❤❤
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm 2 ай бұрын
በረታ ማኛው
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድም አለም
@LamrotTamer
@LamrotTamer 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ከዱባይ እያመጣሁ ለመነገድ ሀሳብ ላይ ነኝ በዚህ አመት ፈጣሪ ይርዳኝ❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
Absir
@tube2712
@tube2712 2 ай бұрын
ነይ እኔም እፈልጋለዉ ጓደኛ እየፈለኩኝ ነዉ
@dawitdendir4310
@dawitdendir4310 2 ай бұрын
ወንድሜ እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው ጌታ ይባርክህ የወንድ የቦንዳ ልብስ ላይም ብትሰራልን
@nefisaadane868
@nefisaadane868 28 күн бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉 ጤና ከድሜጋ ይስጥልኝ አቀራርብህ ራሱ እደት ደስ እደሚል😊
@smeerasmeeraa1683
@smeerasmeeraa1683 3 ай бұрын
አመሠግናለዉ ወድሜ በርታ ጥሩ ምክር ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ቅድስትነኝየማርያምልጅ
@ቅድስትነኝየማርያምልጅ Ай бұрын
አዱስ እይጀመርሁ ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ አናግራቸዋለሀ
@SenaitAnteneh-e3g
@SenaitAnteneh-e3g Ай бұрын
thank u betam tru informagion nw, merkato bonda yemiyasrekb kale tekumugn ende option esu kalew wuch
@munafetena4472
@munafetena4472 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@SaraBedrSara
@SaraBedrSara 3 ай бұрын
በጣም እንድሰረው ምፈልገው ዘመነዊ ደቦ ቤት
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
እሽ
@Musamasri-j6z
@Musamasri-j6z 3 ай бұрын
Tebarek.wondime.kesidet.mexiche zore.shixalewu.tebarek.xuru.sira.newu.enameseginalen
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
Thanks
@zinet-lf1op
@zinet-lf1op 3 ай бұрын
ወድም እደሽርጥና ሽቲ.ወይም ቢጃማ ድሪአ የመሳሰሉትን አቅርብልን እስኪ እናመሰግናለን ጀግና ነህ🎉🎉🎉❤❤❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
እሽ
@tofahadubai222
@tofahadubai222 3 ай бұрын
ሀብትሽ አንተ መልካም ሰው ጎበዝ በርታልን በቀጣይ ቬሎ እና የሚዜ ልብስ ማከራየት ወይም መሸጥ እፈልጋለሁ እኛ አካባቢ የለም ከሌላ ቦታ ነው ተከራይቱው ሰርጉ ሲያልፍ የመልሳሉ እና መረጃ ፈልጋለሁ ።
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
Eshi
@user-jk3vr3fj8i
@user-jk3vr3fj8i Ай бұрын
በጣም ጥሩ ነገረ የመጣልን
@AdanechCherinet
@AdanechCherinet 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤
@mollalignwassie9703
@mollalignwassie9703 3 ай бұрын
ሀብቲሽ የስራ ሰው በጣም ጥሩ ነገር ነው ስለ ሞባይል አክሰሰሪ በብዛት ማከፋፈል ስለምፈልግ የት እንደሚገኝና ስለአዋጭነቱ ብታቀርብልን
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
እሽ አቀርባለሁ
@ህይወት-ዘ8ጀ
@ህይወት-ዘ8ጀ 3 ай бұрын
ከሰው ጋር አገናኘኝ በቅርብ ሀገር እገባለሁ እኮ ይህን ስራ ድሮ ጀምሬ አስብ ነበር
@zuzuየመርሳዋ
@zuzuየመርሳዋ 2 ай бұрын
በርታ ወንድሜ🌹🌹
@foziamohamed1874
@foziamohamed1874 Ай бұрын
በጣም ቅን ሰው ነህ እስካሁን ስላላወኩህ ቆጭቶኛል አሁን ላይ ከሰሞኑ ስራ ልጀምር ነው የቤት እቃ ልቤ ግን ልብስ ላይ ነው አካባቢያችን ብዙ ልብስ ቤቶች አሉ ምን ትመክረኛለህ
@maryelove7751
@maryelove7751 3 ай бұрын
ስለሰጠህን ማብራሪያ እናመሰግናለን ወንድማችን እኔ የዲኮርና ኢፖክሲ ስራ ላይ መሰማራት እፈልጋለሁ እባክህ እስኪ አይተህ ቪዲዮ ስራልህ ስል በአክብሩት እጠይቃለሁ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
እሽ
@DanielSimon-iw6lj
@DanielSimon-iw6lj 2 ай бұрын
ቦታዌችን መጠቆም በተጨማሪ ልብሱን በተወሰነ ብታሳየን አድራሻ የወንድም ወንድሜ እናመሰግናለን
@LotiGemechu
@LotiGemechu 3 ай бұрын
ሸቀጣሸቀጥ ሱቅ ስራልን
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 3 ай бұрын
እኔ በጣም ነው የምፈልገው
@endrisahmed9108
@endrisahmed9108 3 ай бұрын
የኔ ምርጥ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
አሜን
@ElasNegash-yi7tb
@ElasNegash-yi7tb 3 ай бұрын
እጀራቤት ብከፍት ውስጤ ነው መረጃ ካለህ ብሮ ብታካፍለኝ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
Yisera
@TsehayDinku-o8u
@TsehayDinku-o8u 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@HayatiAbati
@HayatiAbati 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማቺን ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@mikiiethiotube8080
@mikiiethiotube8080 3 ай бұрын
የቤት እቃ ሱቂ ነው የምፋልጎው ❤
@ሰላምማንደፍሮ
@ሰላምማንደፍሮ 2 ай бұрын
ዋው አሪፍ ሀሳብ ነው
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Thanks
@MayetAlemayehu-y6y
@MayetAlemayehu-y6y 3 ай бұрын
ሀብትሽ አድራሻቸውን ብታስቀምጥልን❤
@alemtsehayashagriegezimu
@alemtsehayashagriegezimu 2 ай бұрын
#ሼርየህጻናት ልብስ ቡትክ ለመጀመር አስፈላጊ ነገሮች እባክህ ግለጽልኝ
@zinet-lf1op
@zinet-lf1op 3 ай бұрын
አገላለፅህ ደስ ሲል አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
አማን
@MAHIDERESHETU-kl7gf
@MAHIDERESHETU-kl7gf 2 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@Madena45
@Madena45 29 күн бұрын
እናመሠግናለን እኔ እፈልጋለሑ መክፈት
@MakeyaMakeya-l4y
@MakeyaMakeya-l4y 24 күн бұрын
ማሻላህየትነህ
@ShemsyiaJemal88
@ShemsyiaJemal88 3 ай бұрын
እሿላህ እኔም እያስብኩ ነው አላህዬ ካል
@shiferawdejene
@shiferawdejene 2 ай бұрын
Thanks bro እባክህ በ ውስጥ ኣውራኝ
@EteneshJemaneh
@EteneshJemaneh 2 ай бұрын
Yasetohi kamisi. Shamizi hamawohi lamasirati nabaei esun lamasirati min yakili biri yasifaligaghali
@Laila-w4y
@Laila-w4y 11 күн бұрын
ስልክ ቁጥር 🎉🎉❤❤🙏
@HalemaMohammed-tr6kk
@HalemaMohammed-tr6kk 2 ай бұрын
ሀብትዬ ወድማችን በርታልን በዚ vedeyoc ላይ ቅር ያለኝ ቦታቸውን አልነገርከንም በተረፈ እናመሰግናለን
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Silk askemche yelede dewullulachew
@HalemaMohammed-tr6kk
@HalemaMohammed-tr6kk 2 ай бұрын
@@የስራሰውbusinessman eshi
@Shaklama
@Shaklama 2 ай бұрын
ዋዉ ይመችህ
@Memhrtitna
@Memhrtitna 2 ай бұрын
ወንድሜ ስለ ጣቃ ልብስ ማለትም የሚሰፋ ዋና መነሻውን ቦታ ጠቁመን እናመሰግናለን
@Almaz-x8m
@Almaz-x8m 2 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤
@HalimaAwla
@HalimaAwla 2 ай бұрын
እናመሠግናለን
@AbdeSemsu
@AbdeSemsu 15 күн бұрын
እነ ነጋደነኝ ሳጃ የምባል ቦታነው ምኖረው ወልቅጠና ጂማመሀል ያለች ከተማናት ቦንዳሳይሆን አዳዲስ ልብስና ጫማ ነጋደ ነኝ ብዙም ትርፍ አላገኝም ግን አልሀምድልላህ እርፍ የምያስረክበኝ ሰው ስልክስጠኝ አመሰግናለው።
@ГаоалаГулуьктк
@ГаоалаГулуьктк 3 ай бұрын
ሀብትሽ የኔ ውድ ወንድም ቅንነትህን ሳላደንቅ አላልፍም!! እኔ መስራት የምፈልገው የከርሰ ምድር ውሃን በማሽን ለማውጣት ነው ካቀረብቃቸው የቢዝነስ ሀሳቦች እሱን ወድጄዋለሁ። በተጨማሪ ደግሞ የቦንዳ ልብሶችን መስስራት እፈልጋለሁ ከ 4ወር ቡሃላ ወደ ውዷ ሀገሬ ኢትዮጵያ እገባለሁ።
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
Abishir
@Getacheweleyase
@Getacheweleyase 3 ай бұрын
ተባረክ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
Amen
@fatumafafi-o9m
@fatumafafi-o9m 3 ай бұрын
Inamesegnalen berta🙏🙏🙏
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 3 ай бұрын
እኔ ጥበብ ቤት ብከፍት ደስ ዪለኛል እናመሰግናለን
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 ай бұрын
ጥበብ ምን ማለት ነው
@yashikonju8805
@yashikonju8805 3 ай бұрын
በጣም ደስ ስላለኝ ሰፕስክራይብ አደረኩህ አቦ በርታ እኛም ከስደት ወደ አገራችን ገብተን እንሰራለን 🙏
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
Eshi
@hawaahmed8867
@hawaahmed8867 2 ай бұрын
Long life wendeme arif mereja new❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Thanks
@user-pg3yh4ng3p
@user-pg3yh4ng3p 2 ай бұрын
ኡነት በጣም ቆጆ ት/ት ነው አይቸህ አላውቅም ነበር ዛሬ ሳይህ ሰብ አረኩሁ እና ትስፋ እድኖረኝ ነው ያረኩኝ 11አመቴ አረብ ሀገር ምድነው እምሰራው እያልኩ ግራ ገብቶኝ ነበር
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Thanks
@FamilyAgent-gy5ou
@FamilyAgent-gy5ou 24 күн бұрын
Thankou!!
@ቃልዬ-ጐ9ከ
@ቃልዬ-ጐ9ከ 3 ай бұрын
Thank you so much🙏🏾🙏🏾🎉
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
You are so welcome
@haneenabusada4455
@haneenabusada4455 3 ай бұрын
Tebarekii❤❤❤❤🎉
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
አሜን
@SerkalmmulatWeldehana
@SerkalmmulatWeldehana 3 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ እኔ ውስጤ ያለው ኮስሞ ቤት ወይም ጥፍር ቤት ነው ምን ትላለህ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
Tiru
@helentube4131
@helentube4131 2 ай бұрын
ልክ ነክ ይሄ ስራ እና ኤሌክትሮኒክስ ንግድ ያዋጣል በጣም
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Thanks
@فاطوماه
@فاطوماه 3 ай бұрын
ስለፋብሪካ ስራለን ለምሳሌ የዘት የሳሙና የመሳሰሉት መረከባ ቦታ ትርፋቸው ዋጋው
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
Eshi
@NejbadinFejiru
@NejbadinFejiru 3 ай бұрын
ወንድሜ የወንዶችንስ የት ነው ምናገኘው በናትህ ንገረኝ
@MedhanitMesfin-w9i
@MedhanitMesfin-w9i 2 ай бұрын
እኔ የምጄምረው ስራ ግራው ገብቶኚ እቤት ነው የምውለው ያተን ቪድዬ ሳይ ስራ የጄመኩ ያክል እጽናናለው ግን በየት ወጥቸ ልጀምር አድ ስራ ብታ ስጀምረኚ በሰማይ ቤት የገነት መግቢያ እሆንህ ይሆናል ለእኔ በአሁን ስአት ቀኑም የጨለመብኚ ሰው ነኜ ይሄ ስጽፍልሕ እባ እየተናነቀኚ ነው
@AssfuMarsa
@AssfuMarsa 2 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ጨለማው ያርቅልሽ ፀልየሽ የሆነ ስራ ጀምሪ ከዛ ፈጣሪ ያቃል
@dhfg336
@dhfg336 Ай бұрын
ጸልይ
@antana3982
@antana3982 2 ай бұрын
ስላምውድሜ እስቴ ይዳቦእን ይዳቦ ቆሎ ቤዝንሶች ስራልኝ ካላድችግርሁሀ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
እሽ
@ዜድ
@ዜድ 3 ай бұрын
ሰብእክራይብ አረኩህ❤❤❤❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
Thanks
@BetelhemTesfayeGelagay
@BetelhemTesfayeGelagay 2 ай бұрын
የወንዶች ልብስና ጫማ ስራልን
@bedryaSeid-l3q
@bedryaSeid-l3q 3 ай бұрын
ምን እደምሰራ ግራ ተጋብቸነበር አመሰግናለሁ❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
Abishir
@bedryaSeid-l3q
@bedryaSeid-l3q 3 ай бұрын
@@የስራሰውbusinessman አመሰግናለሁ
@zenamichael479
@zenamichael479 3 ай бұрын
በርታ እናመሰግናለን
@እልፍነሽጋንታ
@እልፍነሽጋንታ 2 ай бұрын
እኔም ለመስራት ፈልጋለው እግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ከስደት መልስ
@almaasalmas3845
@almaasalmas3845 2 ай бұрын
እኔም ልጀምሪነው ወንድሜ
@SelamTameru
@SelamTameru 3 ай бұрын
አብትሽ እኔ መስራት የማስበዉ ዳቦ ቤት ነዉ እና ስለሱ ብታሳየኝ ደስ ይለኛል
@shewayahmma9546
@shewayahmma9546 3 ай бұрын
በርታ ወንድማችን
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 2 ай бұрын
እኳን አገኘሁህ❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
ሽኩረን
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 2 ай бұрын
@@የስራሰውbusinessman አፎን❤
@TashomeFikadu
@TashomeFikadu 3 ай бұрын
ሀብትሺ በጣም ነው ማመስገን ግን የወንዶች ልብስ ቤቲ ወይንም ቡቲክ ለመክፈት ፈልገ ነው please ጡሩ ቦንዶ የም አስሩክቡ ቦታ ጦቁመኝ ወንድሜ ለመልካምንትክ እግዚአብሔር የከፈለ thank you so much
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
Eshi
@YYy-v7n
@YYy-v7n 3 ай бұрын
❤❤❤❤በርታልን እናመሰግናለን
@Woderyleshe
@Woderyleshe 3 ай бұрын
ቦታውን ንገረኝ እኔ መስራትእፈልጋለሁ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
Silk askemichalhu video lay
@ellenitsegaye4380
@ellenitsegaye4380 3 ай бұрын
ቱርክ ቦንዳ የሚሸጥበትን ቦታ ንገረኝ ቦንዳ ከቻይና ነው ነሚገባው
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 2 ай бұрын
በረታ አባቴ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Eshi
@sarahbiruk2574
@sarahbiruk2574 Ай бұрын
ጀመራችው ልጆች ንገሩኝ ያዋጣል ወይ
@EnatfantaRegassa
@EnatfantaRegassa 2 ай бұрын
አመሰግናለው ሰብስክራይብ አርጌሀለው ❤
@lovelovertube507
@lovelovertube507 3 ай бұрын
Habtish melikam wondimachn❤❤❤❤❤shi amet nur kifu ayinkak❤❤
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
Amen ehitalem
@siyad.b8585
@siyad.b8585 2 ай бұрын
Thank you so much bro God blessed U 🙏
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 2 ай бұрын
Thank you too
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf 3 ай бұрын
አቦ ይመችክ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopia1554
@ethiopia1554 3 ай бұрын
Thank you
@RyfeVfggc
@RyfeVfggc 2 ай бұрын
ሀገር ስገባ ምን ልስራ ብዪ እያሠብኩ ነበር አድራሻህን ሹክ በለኝማ በፈጠረህ
@ሠምራአሊ
@ሠምራአሊ 3 ай бұрын
የቤትእቃጠይልን
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
እሽ
@abeltarekegn8144
@abeltarekegn8144 Ай бұрын
Thanks
@wubyechernet2536
@wubyechernet2536 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@mariamm1947
@mariamm1947 2 ай бұрын
ስልክቁጥርየትነው
@asinetdemli
@asinetdemli 3 ай бұрын
ወንድሜ በጣምነው የምናመሰግነው ጀዛ ኸላህ ኸይር ወላሂ ዘጠኝ አመቴ አረብ ቤት ያውም ጠለብ ስልችት ነው ያለኝ ብቻአልሀምዱሊላ አሁንግን ስመጣ ዶሮእርባታ አስቤ አለሁ ኢንሻአላ ካንተ እየተማርኩነው የተወሰነች ብርብይ ባገሬ እሰራለሁ እህቶቸ እንቃ ካገራችን ስራ ሞልቶል እውቀት ስለሌለን ነው ሀረብ አገርብቻ መፍትሄ እየሰለን አገርም ሂደን ደሞመልሰን እስኪ አላህየ በቃበለን
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v 3 ай бұрын
አብሽሪ ኢንሻአላህ
@የስራሰውbusinessman
@የስራሰውbusinessman 3 ай бұрын
Abishir
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
ባላችሁበት ሆናችሁ በሳምንት 50 ሺብር biznes idea ተጠቀሙበት
21:45
How to make money online /ኦንላዬን ላይ  ገንዘብ እንዴት መስራት
18:41
ታላላቅ አዕምሮዎች
Рет қаралды 86 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН