ቸር ነውና - ዘጸአት መዘምራን || Cher Newna - Zetseat Choir (Lyric Video)

  Рет қаралды 39,447

Apostle Yohannes Girma - Johnny

Apostle Yohannes Girma - Johnny

Күн бұрын

Пікірлер: 28
@becky.d
@becky.d 8 ай бұрын
ቸር ነውና ምህረቱ ለዘለአለም እግዚአብሔርን አመስግኑ ቸር ነውና ምህረቱ ለዘለአለም እግዚአብሔርን አመስግኑ የበላይ አይደል ወይ የመጨረሻው ማንም ማይጠይቀው ይገባኝ የሌለው እንደ በደላችን ቢፈርድብን ኖሮ ፊቱ ቢከብደብን በአመፅ ተማሮ ማን ይቆም ነበር ተርፎ ከፊቱ በዝቶልን ነው ምህረቱ ማን ይቆም ነበር ተርፎ ከፊቱ በዝቶልን ነው ምህረቱ ይህ ታላቅ አፍቃሪ ፃድቅ እውነተኛ ሲበደል ይህ ቅዱስ በእጆቹ ስራ መልካም ላደረገው በደል ምላሽ ቢያገኝ ሊያጠፋን ሲገባ ሞት አግኝቶን ቢገኝ ማረን ይቅር አለን ማረን ማረን ማረን ይቅር አለን ማረን ማረን ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ከምህረቱ የተነሳ ነው ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ከምህረቱ የተነሳ ነው ማለዳ ማለዳ ምህረቱ አዲስ ነው ታማኝነቱ ብዙ ነው
@sarondereje8491
@sarondereje8491 Жыл бұрын
ዘጸዐቶች አቤት ስወዳችሁ..... የተባረካችሁ ናችሁ
@mollalegnmergia5831
@mollalegnmergia5831 Жыл бұрын
ባንተ ዝማሬዎች Heaven ደርሼ እመለሳለዉ….ዘመንህ ይብዛ ወንድሜ Glory to Jesus for his gift.
@bisratdesta-sn6dq
@bisratdesta-sn6dq 5 ай бұрын
God is Compassionate! God is Merciful!
@achamodawit6912
@achamodawit6912 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹን ይባርክ እናንተ የዚህ ክፍለዘመን የትውልዱ በረከት ናቹ አሁንም ይብዛላቹ!!!
@bereketlemma
@bereketlemma 2 жыл бұрын
ዘርህ አሁንም ይብዛ ❤️❤️ ያንተ ዝማሬዎች ለልጅ ልጆቼ እንደ ርስት ማስተላልፍላቸው ናቸው ፡፡
@yodaheestifo916
@yodaheestifo916 2 жыл бұрын
Amen.
@fikrabrham6028
@fikrabrham6028 2 жыл бұрын
Oh...ኦኦኦ የጌታ ቸርነት ሳሰብ እንባ ይቀድመኛል!!!ተባረኩ♥♥♥
@biruktaye4082
@biruktaye4082 Жыл бұрын
ወይኔ ይሀ መዝሙር ስሰማው አስራአምስት አመት ወደሀላ መለሰኝ ተባረኩልኝ
@elsbbbb1
@elsbbbb1 2 жыл бұрын
One of my favorite gospel songs that , it is all about the mercy of God. God bless you all!!
@habyeab4210
@habyeab4210 2 жыл бұрын
Oooo my Destiny Molder is Zatsati! OMG! ka Lijenata Esakazera " I never you Join "🤔🤔🥰🤔🥰
@haleluyahale2162
@haleluyahale2162 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቸር ነው Hallelujah
@natingrace777
@natingrace777 2 жыл бұрын
WUY Emen Emen .....beye iletu adis new mihretu #BLESS U ALL ZETSEAT CHOIRS YOU ALL ARE BLESSING FOR OUR NATIONS......
@selamawitkebede6376
@selamawitkebede6376 2 жыл бұрын
ተባረኩ ጌታ ፀጋውን ያብዛላቹ
@dawitworku3375
@dawitworku3375 Жыл бұрын
An amazing song
@linahenok3827
@linahenok3827 2 жыл бұрын
Wooooooo my favorite👏👏👏 God bless you all ❤️❤️❤️❤️
@mesaymidaso2957
@mesaymidaso2957 2 жыл бұрын
Ewedachualehu tebareku
@rediettefera4015
@rediettefera4015 2 жыл бұрын
My blessings 🙌
@abelbeyene9263
@abelbeyene9263 2 жыл бұрын
L
@roafayez3742
@roafayez3742 2 жыл бұрын
This is my favorite song
@mekiltmesfin9972
@mekiltmesfin9972 2 жыл бұрын
geta yebarkachu❤❤❤
@sarakasim6912
@sarakasim6912 2 жыл бұрын
Tebareku👏👏👏👏👏
@amanuelsime963
@amanuelsime963 2 жыл бұрын
Wow 🙌🙌🙌🙌🙌
@negesaniguse1053
@negesaniguse1053 2 жыл бұрын
Pastor ere yedero album ezeh lay yelekeklen
@wengelwalilign4591
@wengelwalilign4591 2 жыл бұрын
Amen Egziyabeher cher new geta yebarekachu
@amenasire6183
@amenasire6183 2 жыл бұрын
wow
@roafayez3742
@roafayez3742 2 жыл бұрын
English translation please🥲
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 887 М.
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 69 МЛН
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 85 МЛН
Cher Newna
6:09
Release - Topic
Рет қаралды 1,7 М.
Denberu Bayleyegn ቸር ነውና Cher Newna
7:00
Denberu Bayleyegn Channel 2
Рет қаралды 5 М.
Yemigedaderih
6:54
Release - Topic
Рет қаралды 2,5 М.
ከሰማያት በላይ - Kesemayat Belay (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
11:34