Рет қаралды 5,589
ቸር ነዉ (Cher New) Official Lyric video by Tsion Hilawe ft. Bezawit Mesfin from Baroque Records
Stay Connected:
Instagram: ...
Facebook: / baroque-records-eth-11...
Telegram: t.me/baroquere...
TikTok: www.tiktok.com...
"ቸር ነዉ"
Lyrics and Melody by: Mesfin Tesfaye and Tsion Hilawe
Music by: Yohannes Tilahun
VERSE 1
ከናርዶስ ሽቱ ይልቅ መአዛ የሞላው
ኢየሱስ ለህይወቴ ግሩም ጠረን ሰጠው
እንደአበባ ፈክቶ ፊቱን አየውና
በልዩ ፈገግታው ልቤን ይሞላና
ህመሜን በሙሉ ቁስሌን ያስረሳኛል (x2)
እንደ ህፃን አባብሎ ያስፈነድቀኛል
CHORUS
ኢየሱስ /x4/
VERSE 2
ማለዳ በፊቱ ገና ከመውደቄ
ሸርተት ብሎ ይወረዳል የመከራ ማቄ
ያ የጽድቅ ጠላት ክፉ ደመኛዬ
የክስ መአቱን ሲያወርደው በላዬ
የተወጋ ጎኑን ለአብ አሳይቶ (x2)
የሱስ ያወጣኛል ስለኔ ተሟግቶ
ኢየሱስ /x4/
VERSE 3
ማረኝ ተለመነኝ ብዬ አለቃቅሼ
ወደዚያው ትፋቴ ስሄድ ተመልሼ
የፍቅር አይኖቹ ዳግም ይቃኙኛል
የምህረት እጆቹ ይዘረጉልኛል
እንደ ግሩም ዘይት በልቤ የፈሰሰው (x2)
በደስታ ውስጥ ሞልቶ ህይወቴን አደሰው
ኢየሱስ /x4/
BRIDGE
ቸር ነው የሚራራ /x4/
#Ethiopianmusic #TsionHilawe #BezawitMesfin #BezaMesfin #Lekyelelewfikir #CherNew #Baroquerecords #Ethiopianmezmur #mezmur #newsongs2022 #Ethiopianchristiansong #newmezmur #protestantsongs #protestantmezmurnew
Music in this video
Learn more
Song Cher New
Album Lek Yelelew Fikir
Artist Tsion Hilawe
Recording Studio Baroque Records
Graphics Baroque Records
Note You can get the full album on telegram by following the instruction from our bot @baroque_recordsbot
*Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited!