ነጭ ከብሳሀ የሳውዴ አሠራር ሁሉም አረቦች የሚወዱት ዋው ይወደድላችዋል

  Рет қаралды 8,059

TG ARABIAN FOOD

TG ARABIAN FOOD

Күн бұрын

Пікірлер: 58
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
ዋውውውው ሚሚዬ እንኳን ደሰሰ አለሸ 40k ሰብሰክራይብ ስለሆነ በቅርቡ 100k እንጠብቃለን በርቺ😘😘😘😘
@bb6526
@bb6526 4 жыл бұрын
አንቺ ልጅ ወላሂ በሁሉም ኮሜንት እከታተልሻለሁ ካፍሽ ክፉ አይወጣም እንዳንቺ ያሉ ቅን ሰው ያብዛልን አላህ ከመጣው በላ ይሰውርሽ
@fetiha375
@fetiha375 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እህት በጣም ነዉ ሚጣፍጠው👍👍 ዛሬ ሰሪቻለሁ 😘
@Tube-vb8bq
@Tube-vb8bq 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ቴጅየዉድድድድድነዉ እማረግ ሽ በጣም ትመችኛለሽ ምርጢ!!!!
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 4 жыл бұрын
ዋው ቲጂአስጎመጀኝ።የምር።ተባሪ በርቺ
@-dx1tw
@-dx1tw Жыл бұрын
ዋው አላህ ይጨምርልሽ
@hirj2602
@hirj2602 2 жыл бұрын
አሪፈነው በርች ልበስሽ ተቀዶል ውይ ሌላ ልበስ አተሽነው አሁን የተቀደደ የለበሽው ነው እኔ ሳልሰማ ፈሽን ሆነ😂😂😂
@samribaira4724
@samribaira4724 4 жыл бұрын
ግበዝ ነሽ በጣም ያምራል ተባረኪ 🙏🙏
@hey1232
@hey1232 4 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ .... ተባረኪ በርቺ አይዞኝ☝🏾🙏🏾
@ኡሚአቢእቱሀያቴ
@ኡሚአቢእቱሀያቴ 4 жыл бұрын
ሺኩረን ቀለል ያለ ስራ ነው ምሳ ልስራላቸው ገላገልሺኝ
@mekamohammed7556
@mekamohammed7556 9 ай бұрын
ቲጅ ማሻ አላህ❤❤❤ አቤት ሙያ ጀግናብየሻለሁ
@ጃማኤልሻማ
@ጃማኤልሻማ 2 жыл бұрын
ወተቱ ግን እሩዙን በጣም ያፋፈዋል ትንሺ
@אפרייםדרב
@אפרייםדרב 4 жыл бұрын
በርች የኔ እናት አሪፍ ነው
@fetiha375
@fetiha375 2 жыл бұрын
በርቺ እህት👍🌹
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m Жыл бұрын
እግርፊሊ ሽዎይ😋😋😋
@rahmetasefa5026
@rahmetasefa5026 4 жыл бұрын
ነገ እሠራዋለው ቲጂዬ አላህይስጥልን ባለሙያ አረግሽኝ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
የኔ ውድድድ
@rahmetasefa5026
@rahmetasefa5026 4 жыл бұрын
@@tgarabianfood2937 ማስቲካ ያለ መስሎኝ ነበረ ዝብዬ ብሠራውስ ያለ መስቲካ ቲ ይጣፍጣል
@umuneg
@umuneg 4 жыл бұрын
ምናለ ሁሉም ምግብሸሰ የሰኡዲ በሆነ😃
@meseretmeseimeseretmesei9793
@meseretmeseimeseretmesei9793 4 жыл бұрын
Arif new ejesh yibarek
@dook3087
@dook3087 4 жыл бұрын
በርችባንችቡዙተምራለሁቁጥርሽንባገኘሁት
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 4 жыл бұрын
ዋው የኔ ባለሙያ
@ክድናነምረትጠቢቂኝ
@ክድናነምረትጠቢቂኝ 20 күн бұрын
እወድሺአለሁ❤❤❤❤
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
ተባረኪ እናመሰግናለን
@hnanni5798
@hnanni5798 4 жыл бұрын
Enamesegnalen tigi
@genetdebebe8019
@genetdebebe8019 4 жыл бұрын
ማስቲካ ያልሽውን ፎቶ አስቀምጭልን እስኪ
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 4 жыл бұрын
👏🏾👏🏾👏🏾
@woloyewa
@woloyewa 10 ай бұрын
መንዲነዉስሙ
@fatangewindy3899
@fatangewindy3899 4 жыл бұрын
ማስቲካ ያልሽዉ ምንድን ነዉ በጣም አመስግናለው
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
አረቦች ሱፐር ማርኬት ታገኜዋለሽ ጠይቄያቸው ሻጮቹን
@fatangewindy3899
@fatangewindy3899 4 жыл бұрын
በአረበኛ ማስካ ነዉ ስም
@neyate4363
@neyate4363 4 жыл бұрын
ተባረኪ ❤️❤️❤️❤️
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 4 жыл бұрын
🇪🇷👍
@مريامامبري
@مريامامبري 4 жыл бұрын
❤❤❤
@فاطمهعالي-ل4ج
@فاطمهعالي-ل4ج 4 жыл бұрын
የምትሳደቡ ሰዎች አላህ ልቦና ይስጣችሁ በዚህ በሽታ እንኳ ፈጣሪያችሁን አትፈሩም አሁን መሳደብን ምን አመጣው በሽታ ቢገባ ታዳ ምግብ መብላት ቀረ ያለው ማነው የፈለገችውን መስራት ትችላለች አለማየት መብታችሁ ነው
@milonbd-ul6ld
@milonbd-ul6ld Жыл бұрын
እናመሰግናለንቆንጆ
@ዘዳነኝ
@ዘዳነኝ 4 жыл бұрын
እናመስግናለን እህታችን እኔ ግን ዶሮዉ ፎርን ላይ አድርገዋለው ቀይ እንድሆንልኝ
@Fatuma-om6lk
@Fatuma-om6lk 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ዶሮው ነጭ ሲሆን ይዘጋል
@hey1232
@hey1232 4 жыл бұрын
ቲጂኮ ስታስተምሬን የቅመሞቹን ስም በእንግሊዝኛ ከቻልሽም በኦሮምኛ ወይም ባማርኛ ንገሬን😍...!!!
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
እሼ ውዴ
@hey1232
@hey1232 4 жыл бұрын
@@tgarabianfood2937 🙏🏾 Thank you ..!!!
@ዉቢቷኢትዮጵያ
@ዉቢቷኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
ኮሮና ይድፋሺ ከርሳም አስቀያሙ የሆንሺ ጭራሮ ጭፎልቅ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
አረ አይባልም በዚህ ጭንቅ ወስጥ መጥፎ ነገር ትዕግሥት እህቴ ክፉ ነገር አትናገር
@minlargelhkfiqir662
@minlargelhkfiqir662 4 жыл бұрын
Egzber amlak yeqer yebalesh ahun min honku belesh tesadebalesh aganent nesh eshi tsebal heje
@አኢሻኢሳ
@አኢሻኢሳ 4 жыл бұрын
ያአላህምንአይነትስድብነው
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እእቴ እኔን ነው ወይስ ሊላ ሰውን አልገባኝም
@neyate4363
@neyate4363 4 жыл бұрын
tigist destaw አንደበትሽ ቆሻሻ ነው እግዚአብሔር ይግስጵሽ
@ዉቢቷኢትዮጵያ
@ዉቢቷኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
ግማታም እና ተረብሸናል አንች ትግማሚያለሺ ከርሳም
@እኔነቴማንነትእምዬናፍቆቴ
@እኔነቴማንነትእምዬናፍቆቴ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስጽሽ ምን አይነት መንፈስ ነው
@kedjiatwo236
@kedjiatwo236 4 жыл бұрын
እረ የሚገረም ነዉ ስድቡን ምን አመጣዉ ምን አጠፍችሁ ካልፈለግሺ አለማይት ነዉ እንጂ
@neyate4363
@neyate4363 4 жыл бұрын
tigist destaw ምነው ይህ ሁሉ ስድብ እግዚአብሔር ይገስጽሽ
@ferdosmuhammed2980
@ferdosmuhammed2980 4 жыл бұрын
ወይኔ ሰው ሱብሀነላህ ይገርማ ል ስድቡ ምን አመጣው እዝህ ቦታ
@ዘዳነኝ
@ዘዳነኝ 4 жыл бұрын
በስመ ምን ነካሽ እህት ልቦና ይስጥሽ
ኮሸሪ አሠራር የአረብ አገር ዋው ነው
17:45
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 39 М.
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 22 МЛН
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,1 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 39)
34:43
ለዛ
Рет қаралды 63 М.
ከብሳ ሩዝ በስጋ Arabic Rice kabsa with Lamb meat
5:16
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 31 М.
ምርጥ የሳውዲ ከብሳ kabsa saudi recipe
10:19
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 59 М.
አፍላ ፍቅር 70 - School life /ስኩል ላይፍ/
45:51
Liyu cinema
Рет қаралды 29 М.
ቀላል የመዲ  አሠራር
13:03
Z hulagabe ዜድ ሁለገብ tube
Рет қаралды 211 М.
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 22 МЛН