KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - ምክር ቤቱ ስለነ እስክንድር ድርድር፣ በጉዳዩ እስራኤል ገባችበት፣ ሶማሊያ ኢትዮጵያውያንን አሳደደች፣ አስደንጋጭ የአውሮፕላንአደጋዎች
15:26
የንስር አይን የታገተበት ቤትውስጥ ያልተጠበቀ ጉድ ተገኘ!!
47:18
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
Chain Game Strong ⛓️
00:21
በመጨረሻም ሶስተኛው ቁልፍ ሰው በቁጥጥር ስር ዋለ!!
Рет қаралды 98,332
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 239 М.
ዱካ ሾው /duka show
Күн бұрын
Пікірлер: 4 100
@AbdulhakimAdera
Күн бұрын
ኤፍሬም የተለየ ሽልማት የሚታስፈልገው ምርጥ ንፁህ ልብ ያለው ዳይመድ የሆነ ልጂ ነው ዘመንክ ይባረክ።
@እስቴ-ፐ5ጀ
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው
@መቅዲጎንደሬዋ
Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@UaeUae-hy1cn
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤@@መቅዲጎንደሬዋ
@RozaSamsom
Күн бұрын
Amen ❤
@mikeasse5200
Күн бұрын
My 😂sweet Zelalem 😅i love your cases the way you handle them are amazing!! 😻. And i always laugh when they try to run 🏃 away 😂😂😂😂you catch them quickly like rat 🐀 you’re awesome 👏 😀and cool keep up the wonderful job ❤
@Amdo.m
Күн бұрын
ኤፍሬም ከእንገድህ የደሃ ልጅ ነኝ አትባላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ባብዛት ደሃ ነን ሰለዚ ዳሃ እነዚህ ተማረን የሚባሉት ሌቦዎች ነው አንተ የዳሃ ልጅ ብቶሆንም አዕምሮ ሐብታም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
@GGMedia376
Күн бұрын
እዉነት ነዉ
@buruktawit
Күн бұрын
በእውነት እውነት ነው
@addisw1713
Күн бұрын
እውነት ነው❤
@sosinatade9795
Күн бұрын
ዘሌ አወነት ነው የተባረከ ኤፍሬም ይባርክ።ጀግናዬ ዘሌሌሌሌሌበርታልኝ እራስህን ጠብቅጀግናዬዬዬዬዬዬ
@CallMeLordOfDaTags
Күн бұрын
How to help him this guy??? Please
@yeneneshketema2583
Күн бұрын
የወታደር ልጅ ጀግና ነው እዳባቱ ተባረክ።
@yegeleabelay8906
Күн бұрын
Amen Amen Amen 🎉
@sayameen760
Күн бұрын
እዉነት, ሲጀመር ወታደር ለህዝቡ የቆመ ነው
@genetbiru2328
Күн бұрын
That's true
@tigist3975
Күн бұрын
ቁጥሩን የሚያውቅ ካለ
@SalamSalam-n8e
Күн бұрын
ኤፍሬም በእዉነት በዚ ሰአት እንዳንተ ወጣት በዚ ግዜ ጠገኘቱ በእዉነት እናትና አባትህ ትልቅ ክብር አለኝ ለንተም እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ኤፍየ ❤❤❤
@bayushkabada2196
Күн бұрын
❤❤❤
@bushman3946
Күн бұрын
ዘላለም ኤፍሬምን እናንተ ጋር እንዲሰራ ብታረጉት ጎበዝ ነው እራሱን ነብሱን አሸነፎ ድህነቱን መርጦ የወሰነ ጀግና ነው
@rahimadola9978
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፍቅርጌታቸው
Күн бұрын
ከጅግናም ህግን እደው ታማኝ የመንግስት አካል ቤገኝ ሽልማት ይገቦዋል ህግን ድእነቱን የወደደው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Yishe-g7y
Күн бұрын
እውነት ነው❤❤❤❤❤❤
@ethiopiaafikari2113
Күн бұрын
ማርያምን እኔም ልጽፍ ነበር ❤️
@arielasgedom3242
Күн бұрын
Tikkile beLshaL
@marysam9193
Күн бұрын
ይህ ልጂ ምስጋናም ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ራሷ በስሟ ብተሸልመዉ ይገባዋል የኔ ጌታ ነጻነትህ ከፋ ያደርግሃል
@SalamSalam-uk9cp
Күн бұрын
ጨዋ ቤተሰብ ያሳደገው እድገቱ ያረሳ ጎበዝ ኤፍሬም ጎበዝ እውነተኛ ሀቀኛ ልጅ መሸለም አለበት ያቋረጠው ትምክህቱን መቀጠል አለበት🥰🥰🥰🥰🥰
@AzaluDejene
Күн бұрын
Betikikil ❤️❤️❤️igzaber kekifu nagar yexabiqaw
@እስቴ-ፐ5ጀ
Күн бұрын
በጣም የደሀ ኩርው ወንድሜ እድሜ ከጤነ ይስጠው ይለያል የዘመነችን ጀግነ ልጅ ነው በብር ያልታለለ
@SebleTadesse-nv8fi
Күн бұрын
Became yena hekna diha
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
Күн бұрын
በጣም የምርሰዉነዉ ❤❤❤ የሐይምሮ ሐብታም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Susu-p8v5w
Күн бұрын
ይለያል🌙
@سمرا-ط7و
Күн бұрын
ኢፍሬምን ያቅማችን እናግዘውና ትምርቱን ይቀጥል ምርጥ የጭንቅላት ሀብታም በዛላይ ለጓድኛው ለናቲ ያለው ታማኝነት እስማርት የድሀ ኩሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopia-wj3vo
Күн бұрын
ይሄ ልጀ ሀቀኛና ጎበዝ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረበት ወጣት ነው።ቤተሰቦችህ ሀቀኛና ታማኝ ናቸው።ሰው አስተዳደጉ ይመስላል።ሊሸለም ይገባል።ተባረክ
@hanaabatehana5489
Күн бұрын
አዎ፣ሊሸለም፣ይገባዋል
@yegeleabelay8906
Күн бұрын
Amen Amen Amen 🎉
@tinebebfetene8754
Күн бұрын
" በሰንበት ት/ ቤት ተኮትክቼ ነው ያደኩት " የእግዚአብሔርን ቃል ማወቅ ሁሌ ሀፅያትን እንዲፀየፉ ያደርጋል ደስ የሚል ህይወት
@arielasgedom3242
Күн бұрын
You are absolutely right
@munaworku4455
Күн бұрын
በትክክል 100%
@jastavms2119
Күн бұрын
ትክክል❤
@AsgaTqshu
Күн бұрын
ኤፌሬም ምርጥ ኢትዮጰያዊ ወጣት ነው የአይምሮ ሀብት የለው ልጂ ነው ሀቀኛ እናመሰግንሀለን ኤፍሬም ፈጣሪ ልትል ቁም ነገር ያበቃህ ወንድማችን ዘሌ ለዚህ ልጂ የሁነ ነገር አድርጉለት
@senayasefaw7148
Күн бұрын
ዘሌ የምትጠቀማቸው ቃላቶች በጣም ነው የሚያስደሱትኝ በርታ የኛ የሚስክኖች ሃይላችን ከእግዚያቤሄር በታች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sara-w1n7t
Күн бұрын
ኤፍሬም የዘመናችን መልካም ወጣት ነህ
@hiwotyehualie9445
Күн бұрын
ደስ ስትሉ መወለድ ቋንቋ ነው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የዘመናችን እንቁወች
@solomonali-rr7mt
Күн бұрын
ኤፍሬም የዘመኑ ምርጥ ወጣት ተባረክ!!
@yegeleabelay8906
Күн бұрын
Amen Amen Amen 🎉
@negistberhane3022
Күн бұрын
ኤፍሬም ጀግና ታማኝ የሰንበት ትምህርት ቤት ልጅ ስለሆንክ በጣም ደስ ብሎኛል ጀግና የእግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ወንድምችህ ጋዜጠኛ ዘላለም ገየና ጋዜጠኛ ልዑል ጀግኖቾ ወንድሞቻችን ናቸው እና ትምህርትህን እንድትቀጥል ያደርጉሃል።
@BettyEStifo
Күн бұрын
😢ኤፍሬም ግን በጣም ልቤን ሰበረው የደሃ ልጅ ነኝ ሲል በጣም ያማል🥰❤️ እውነት አንተ በጣም መልካም ልጅ ነህ ደሀ ነኝ አትበል አንተ ልብህ ትልቅ ሃብት ነው ደሀ ነኝ አትበል ዋና ለሰው ልጅ አስተሳሰቡ ነው ሁላችንም ስንፈጠር ደሀ አድርጎ ነው የፈጠረን ፈጣሪ አንተ ልብህ ንፁህ ነው እና ኤፍሬም ለሁሉም ጊዜ አለው በርታ ❤️🥰 አይዞክ ዘሌ እኔም ባቅሜ በረዳው ደስ ይለኛል እባክህን አድራሻውን ብታስቀመጥ ዘሌ ሁላችሁም ከካሜራ ጀርባ ያላችሁ ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሆናችሁ❤️❤
@arielasgedom3242
Күн бұрын
I like your comment. Be blessed
@BettyEStifo
Күн бұрын
@arielasgedom3242 🤔አልገባኝም
@DubaiUae-yp9ou
Күн бұрын
አሜን❤
@DubaiUae-yp9ou
Күн бұрын
አሜን❤
@NeimaAhmed-u4r
Күн бұрын
በጣም የምር አስለቀሠኝ
@alamzniguse5007
Күн бұрын
ልጁ ግና ሲያሳዝን አንጀቴን በለኝ የኔ ንፁ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ❤❤❤❤
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
Күн бұрын
በጣም ወላሂ
@FevenFebu-mh9sp
Күн бұрын
አግዙት ይህ ልጅ የዘመናቺን ሐቀኛ መኪና ይገዛለት ትምርቱ ይመረቅ ትልቅ ደረጃ አድርሱት❤❤❤❤❤
@TenaTola
Күн бұрын
ኤፍሬም ልጄ ሁለተኛ የደሃ ልጅ ነኝ አትበለ አብዛኛው ኢትዮጵያው ደሃ ነው አንተ ንፅህ የሂሊና ነፃነትና የእውነት ሰው ነህ
@FetiyenGebreslasie
Күн бұрын
አንተ ጀግና !! የህዝብ ልጅ አንተ የተሸከመች ማህፀን ትባረክ !! ጀግኖች ኮራንባቹቹቹቹቹቹቹ❤❤❤❤
@yealemtekea410
Күн бұрын
ኤፍሬሜ የዘመናችን ምርጥ ወጣት ከዚህም በኋላ እግዚአብሄር አምሮህን ይጠብቅ ተባረክ 🙏🏽
@yegeleabelay8906
Күн бұрын
Amen Amen Amen 🎉
@ኑሮበገጠርTube
Күн бұрын
ይቺ ሴትዮ አቃጥላ ልደፋኝ ነው ዘና ብላ እየሳቀች ነው እኮ የምታ ወራው በቁምሽ ገሀነም እሳት ይደድብሽ እና ተባረክ ኤፍሬም አተ ከእናት እና አባትህ ጋመሸለም አለባችሁ
@Aleye-tx3br
Күн бұрын
እኔንም አቃጠለችኝ እረ እዛው ትደፉ ለምን አባቷ ነው የምትደፉን ብቻ ልጆቹ ይገኙልን
@arielasgedom3242
Күн бұрын
Amen Amen Amen
@HyatHyat-c5x
Күн бұрын
ወለሂ መልሷ ሁሉ ጥሩ የሰራች ነው የምትመስለው
@breehanyrobi8537
Күн бұрын
እረ እኔም አቃጥላልደፋኝ ነው ደህና ጀብድ እንደሰራ ሰው እኮ ነው ምታወራው
@almazsentiyw
Күн бұрын
እኮ ስታወራ ምንም ማታፍር ደነዝ ነች እ.ር ይፍረድብሽ ተምራ ያልተማረች
@abebaneshabdela1517
Күн бұрын
ኤፍሬም አንተን የወለድ እናትና አባት ይባረኩ እግዚአብሔር ይባርክህ እዉነተኛ ዜጋ ወጣትነትና ድህነትን ያልበገረህ ጀግና ነህ እደነዚህ አይነት የአገር ጠንቆች ጋር ባለመስማማትህ እናመሰግናለን ❤❤
@sisietho6261
Күн бұрын
አይ ይሄ ወንድማችን የዘመናችን ምርጥ ወጣት ድህነት ፀጋ አርጎ ትላለች እንዳቺ ተምሮ የጋን መብራት ከመሆን ይሰውረን ድህነት ክብር ነው አፀያፊ ሴት ነሽ ቀፈፍሺኝ ከነ ቤተሰዎችሽ አሰዳቢ
@nefissaredi6723
Күн бұрын
ኤፍሬም እውነትም በስርአት ያደገ ፈጣሪውን የሚፈራ ነፁህ ኢትዪጲያዊነቱን ያረጋገጠ በዚህ ዘመን ከነዚህ የሰው ጅቦች ፈተና ነጥሮ የወጣ ንፁህ ልጅ አሁንም ፈጣሪ ላንተ ከዚግህ የፈተና ውጤት ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንደሚያደረስህ አልጠራጠርም ዘሌ ተባረክ ያነሳኸው ሃሳብም ተገቢና ትክክለኛ በመሆኑ ሁላቸችንንም ይመለከታል
@ማርያመይሩፍታልበይይይይ
Күн бұрын
ዘላለም ኤፍሬምን እናንተ ጋር እንዲሰራ ብታረጉት ጎበዝ ነው እራሱን ነብሱን አሸነፎ ድህነቱን መርጦ የወስነ ጅግና ነው ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ניצן-ד6ב
Күн бұрын
ኤፍሬም ኡፍ የዋህ የኔ ሩህሩህ ታማኝ ዘመንህ ይባረክ በመንግስትም በኩል ትልቅ ሽልማት ይገባዋል ወላጆችህ ይባረኩ ማሳደግ ማለት እንዲህ ነው ተመስገን❤❤
@አማራነኝየጀግናዘር
Күн бұрын
ሁሉም ዲያስቦራ እና ስደተኛ ለኤፍሬም ታላቅ ሽልማት ያስፈልገዋልጀግና ነው ድህነቱን አሼንፎ ለዚህ መብቃቱ ጀግና ነው አንተን ወልደው ያሳደጉህ ቤተሰቦች የተባረኩ ይሁኑ❤❤❤😢😢😢😢
@elsaayalew
Күн бұрын
ኤፍሪም የእውነት ጀግናነህ ልዬ ነህ ፈጣሪ ይሄን አስተሳሰብህን ይጠብቅልህ ሌላ ምንም የምንልህ ቃል የለንም ምክናየቱም አንተ ሁሉ አውቀሀል
@fanusbugale5154
Күн бұрын
በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ወጣት መገኘቱ መታደል ነዉ እግዚአብሔር አሁንም ፍፃሜህን ያሳምርልህ ወላጆችህ እራሱ ታድለዉ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
@SaraLebanon-u1i
Күн бұрын
በጣም ጌታ ይበርከው ጀግና ወጣት ነው መልከምና ልበቅን ሰው ነው ይበርከው ጌታ ይርደው🎉🎉🎉
@helengebremedhin7164
Күн бұрын
ይቺ ሴት የሞት ፍርድ ይገባታል አረመኔ
@אסמוןמוצה-ס5ח
Күн бұрын
ף❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Susu-p8v5w
Күн бұрын
@helengebremedhin7164በጣም ስታስጣላ አጭ🤨🤨 ቢቻል በግል አግተው ልክ ምሷን ብታገኝ በራብ በውሃ ጥም በመግረፍ ጭራሽ መቸም እምትመለስ ነገር ነች ደሞኮ በኩራት እምታወራው ነገር ሙጫ የቂም እሬሳ
@abekebe4028
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@comceill4193
Күн бұрын
እ/ር አሁንም እንደዚ አይነት ስው ይብዛልን እ/ር የሚፈራ ለስውም ያዝናል መልካም ቤተስብ እናት እና አባትክ እድሜ ጤና ይስጣችው ኢፊ እ/ር ከክፍ ነገር ይጠብቅክ ይባርክክ❤❤❤❤
@JemilaApp
Күн бұрын
የልጆቹን መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ 😢😢😢😢 be Strong 💪💪💪Zele
@HyatHyat-c5x
Күн бұрын
👍👍👍👍👍👍💋😍🥰😘🙏
@ኪያኪያ-ለ8ኸ
Күн бұрын
Betam😢😢😢
@YIDIDYAASEGED
Күн бұрын
ጭንቅላት ያለውን ልጅ እንደዚ በመንገድ አስቀሩት እነኚ የተረገሙ እግዚአብሔር የስራቹሁን ይስጣቹ ኤፍሬም አንተ ጀግና ነክ እግዚአብሔር ያሰብክበት ያድርስክ
@JfuehdNcishs
Күн бұрын
ብር ይዞ የተወለደ የለም ጀግና ነህ ደህነትን ሰርቶ ማሸነፍ ይቻላል የፊርም ምርጥ ልብ አላህ የማኩር ነዉ
@Susu-p8v5w
Күн бұрын
ሳ ምርጥ ጀግና
@eshetneshteklehaymanot9615
Күн бұрын
ዘላለም ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህልን። ኤፍሬም አንተ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር ያከበረህ የዘመኑ ታማኝ ጀግና ነህ። አንተ የእውቀት ሀብታም ነህ አይዞህ ልጄ በርታ ዘላለምና ልዑሌ አደራችሁ ከፍተኛ ጥበቃ አፍርጉለት።
@emebetdagne-zk2kp
Күн бұрын
ኤፍሬም ንፅህናህን አይቶ እግዚያብሔር ነፃ አወጣህ መጨረሻህን ያሳምርልህ❤❤❤l love you❤❤❤❤
@ቅድሰምካኤልአባቴ
Күн бұрын
ኤፍረም የዘመኑ ምጥ ወጣት አደንቃለሁ እዉነት ዘመን ይባረክ
@seadahassen-n9r
Күн бұрын
ውይ ይህ ተማሪ በጣም ነው ያሳዘነኝ የግቢን ት/ት ትቶ እውነትን መርጦ ሌብነትን ሽሽቶ የተወ የዘመናችን ምርጥ ትውልድ ነው!!
@bertukanmebgestu-o3g
Күн бұрын
የጀግና ጀግና ናቹህ እመብርሀን ትከተላቹህ ቃል የለኝም እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቃቹህ የልፋታቹህ ዋጋ ትስጣቹህ ትይላቹህ የእውነት አምላክ ይርዳቹህ
@MignoteFikre
Күн бұрын
ዘሌ ልዑል በጣም ኮራንባችሁ ምክሮቻችን ተግባራዊ አድርጋቹ እጅግ ልብ አንጠልጣይ እጅግ በጣም አሳዛኝ እጅግ በጣም ሰብዕናው የሚያኮራ አርዐያ የሆነ ልጅ ነው ሊረዳ ትምህርቱን እንዲጨርሰ እርዱት
@MisraQader
Күн бұрын
ጅግና ነህ ኤፍሬም ያሳደገህ ይባረክ
@እስቴ-ፐ5ጀ
Күн бұрын
አሜን የአመቱ ምርት ወጣት ነህ
@zenayalew9779
Күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመብርሃን በቀሚሷ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ትሰውራችሁ መልካም ሰዋች❤❤
@orthodox6639
Күн бұрын
ጀግኖች ናችሁ፡፡ ኤፍሬምም የከፈለው መስዋዕትነት በጣም የሚያስደስት ነው፡፡ ክብር ይገባዋል፡፡ አቤት ሰው ግን ስንት አይነት ነው፡፡አንዱ ወንጀልን እንደ ስራ ሲያይ እንደ እናንተ እና እንደ ኤፍሬም ዓይነትም አለ ለህሊናው እስከ ሞት የሚጋደል፡፡ እውነት ለሁላችሁም (ለዞል፣ለልዑል ከነ ባልደረቦቻችሁና አብረዋችሁ ለሚታገሉ እንዲሁም ለኤፍሬምና በሃቅ ለሚኖሩ ሁሉ)እግዚአብሔር አምላክ ሞገስ ይሁናችሁ፡፡
@GaladOsss
Күн бұрын
ለኤፍሬም እደዘላለም አደ ልዑሌ ጀግና እውነኛ ነው ሁላችሁም እግዛብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤
@fatiya8477
Күн бұрын
ምስኪኑ😢😢😢ተማረ❤❤❤❤❤ኤፍራም እንደው ላንተ ቃላት አጣውልክ የኔ ወንድም ቆፍጣናው የደሃ ልጅ ዘሌና ❤❤❤❤ልኡሌ ይህንጀግና ሸልሙልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@እስቴ-ፐ5ጀ
Күн бұрын
እውነት ኤፍሬም የደሀ ኩርው ወንድሜ ትምህርቱን በሳቀጥሎት
@TGt5c
Күн бұрын
ከወለዱ ካማጡ ከተጨነቁ አይቀር እንደናተ ነው እንጂ ወንድ ጀግና ዘሌ የኛ አንበሳ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንወድሀለን❤❤❤❤❤
@raheltadese4061
22 сағат бұрын
ኤፌሬም በዚህ ዘመን አንደዚህ አይነት ወጣት መገኘቱ መታደል ነዉ እግዚአብሔር አሁንም ፍፃሜህን ያሳምርልህ ወላጆችህ እራሱ ታድለው ነው በርታ አዞህ አግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏❤❤❤🇪🇷
@hjdhdhhjrjie259
Күн бұрын
ዱካሾ ጀግናው እንኳን በሠላም መጣህ አባቱ 👍👍❤❤❤💪💪
@askualaregawi2963
Күн бұрын
ዘሌ ለኤፍሬም አግዙት።ትምህርቱ ይማር ፣ሃቀኛ ሰው ነው በእውነት ክብር ይገበዋል።ብሩክ ልጅ ነው።ድህነቴ ይሻለኛል ብሎ ብበር አለመሸወዱ ከልቤ ኣመሰግናለው፣ኣደንቀዋለው።ትምህርቱ ጅግና ስለሆነ እንዲማር አግዙት ዘላለምየ
@bekelechbaffa
Күн бұрын
ኤፊሬም የዚህ ዘመን አደኛ በእውነት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው የእግዚአብሔር ቃል ገንዜብ የሐጥያት ስር ነው ይላል ለዚህ ምድራዊ ለምያልፊ ደስታ ባለመገዛትክ ተባረክ ጌታ ይረዳሃል አይዞክ ነገ ለላ ቀን ነው
@yegeleabelay8906
Күн бұрын
Amen Amen Amen
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
Күн бұрын
ኤፍሬም ምርጥ ወጣት ለሀቅ የቆመ ምርጥ የሸገር ልጅ ቆራጥ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ስራ ስጡልን❤❤❤
@አልሀምዱሊላህ9291
Күн бұрын
አላህ ይጠብቃቹሁ ዘሌ እና ልኡል🎉🎉
@seadaabdu6617
Күн бұрын
ይሄን የመሠለ ሃቀኛ ወጣት ማግኝት በዝህ ዘመን ካባድ ነው የምረ ጀግና ታዳጊ ነህ በረታ በሃቅ ላይ ኑረ👍👍👍👍👍👍👍 ምረጥ እናትና አባት ነው ያሳዴገህ
@asdpeh3842
Күн бұрын
አዎ ከባድ ነው በዚ ዘመን ገንዘብ የማያታልለው ሰው ማግኘት 💪
@TomasKashy
Күн бұрын
እዕምሮ ሐብታም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ የወታደር ልጅ ጅግና ነው ኤፍሬም የዘመናችን ምርጥ ወጣት❤❤❤❤❤
@Sara-w8l8l
Күн бұрын
በዚህ ምድር ስራና ገዘብ ይዘው የሰው ሂወት ሲያጨልሙ አንተ ግን የእውነት ሰው ሁነህ መገኝትህ ልቤን ነካኝኝኝኝኝ ዘሌና ልኡል አደራ ወድማችሁን ካጠገባችሁ አትለዩት ኤፍሬም የኔ የእግዚአብሔር ሰው አንተ ነህ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ferida4432
Күн бұрын
ኤፍሬም ስለሱ ለማውራት ቃላት የለኝም በዚጊዜ እንዲ አይነት ወጣት አላህ ይጠብቅህ ሽልማት ያስፈልገዋል
@ועח
Күн бұрын
ስለ ሀቅ ሂወታችሁን አደጋ ላይ ጥላችሁ የምታደክሙ ጋዜጠኞች በሙሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏ኤፍሬም ገንዘብ ያላታለለህ ሀቀኛ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ 🙏❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇷
@MadenahMuhammad
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ ይህንን ወንድማችን. እገዙት ሀቀኛ ሠዉ ማበረታት. ይልመድብን
@እስቴ-ፐ5ጀ
Күн бұрын
እውነት ነው
@arielasgedom3242
Күн бұрын
I agree
@NejmuMohammed
Күн бұрын
እንደው ሄንን ልጅ ተባብረን ብናግዘው ኣትሉም
@NeimaOumer-p3h
Күн бұрын
ዘላለም ይሄ ወጣት የሚገባውን ነገር አላገኘም ሀቀኝነቱን ግን በጣም ኦደንቆኛ እውነተኛ አማኝ❤አላህ ይጠብቅህ ❤
@EyerusAyele-dr9do
Күн бұрын
ኤፍሬም ምርጥ ልጅ ነው ዘመኑ ዪባረክ አሳዳጊዎቹም የተባረኩ ሰለሆኑ ነውልጁምምርጥ የሆነው!
@AsgaTqshu
Күн бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ዞላዩ እንኳን መጣህልን ጀግናች ሰሞኑን ጠፍተህ ነበረ ወንድምአለም ክፉውች ረኩሶች አረመኔውች እናታቸው ሆድ ቢገቡ ከጀግናው በምን ታምር ያመልጡ አሪወሶች
@alembekele240
Күн бұрын
ኤፍሬም እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ቦታ ድረስ ያሳደጉህ እናትና አባትህ በጨዋ አሳድገውሀል ፍፃሜህን ያሳምርልህ ይህቺ የማታፍር በጨዋ አድጌለሁ ብለሽ እንዳታወሪ አስተዳደግሽነው በሥራሽ የገለፅሽው
@elroimulugeta9003
Күн бұрын
ምርጥና ጀግና ናችሁ አንተንና ልኡልን የምገልፅበት ቋንቋ የለኝም ተባረኩ በጌታ ደም ተሰወሩ
@bezubb3137
Күн бұрын
ኤፍሬም ንፁ ኢትዮጵያዊ ነው መረዳት ያለበት ልጅ ነው ምን ጊዜም የወታደር ልጅ ጀግና ነው👍
@fantayegezahegn3563
Күн бұрын
አይዞህ ኤፍሬም ትምህርት አይረፍድም እነ ልዑል እንድትቀጥል ይረዱሃል አንተ መልካም ወጣት ነህ
@fantayegezahegn3563
Күн бұрын
ኤፍሬም አይዞህ ወንድማችን ይቺን ሴትዮ ባታቀርቧት ደስታዬ ነው ሙሉ አካል ያለው ፈጣሪን የሚፈራ ድሃ አይደለም ወንድማችን በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን ሁለተኛ የድሃ ልጅ ነኝ አትበል አንተ ሃብታም ነህ አይሚሮ አለህ እጅ እግር አለህ የሃብታሞች ሃብታም ነህ ኮራንብህ
@AzameLucky
Күн бұрын
እፍሬም እ/ሄር ኣብዝቶ ይባርከክ በርታ ለእፍሬም እባካቹ ጠብቁት 🇪🇷🙏🙏🙏🇪🇷
@alemayele7521
Күн бұрын
እኔ ስለዚ ታማኝ ልጅ ቃል የለኝም !! እዉነትም የወታደር ልጅ!! አከበርኩህ!!! ሂወት ተብዬዋ ግን ያደገችበትን ቤተሰብ እና መሃበረሰብ ነዉ የምታሳየዉ!! ባለጌ የባለጌ ልጅ መማር እንደዚህ ከሆነ ለዘላለም መሃይም ሆኜ ልቅር!! አባቷም ተባባሪ ናቸዉ!!
@AbebaWm
Күн бұрын
ዞላ እንኳን ደህና መጣህ ኤፊ ሀቀኛ ንፁህ ልጅ ነህ መድኀኔዓለም ይጠበቅህ🙏🙏በጣም ረጅም መንገድ ተጉዛቹኃል በርቱልን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ🙏🙏🙏
@ksaSaudi-p1x
Күн бұрын
አቤት መታደል ነዉ እንቆነህ ዘመንክ ይባርክ ንፁህ ልብ ነዉ ሰዉ ማለት እንደዜህ አይነት ነዉ መዳህኑአለም ያብዛልን አይዞክ ቤተሰባችህ የተባርኩ ነቸው እንዳተ ፀባየ ሰናይ ገንዘብ የማይገዛህ ጀግና ነህ እማምላክ ጥበቀዋን አትለያችሁ 💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@luckyt8767
Күн бұрын
ኤፍሬም. መርህ ይባረክ. በጣም. ጨዋ. የጨዋልጅ. እግዚአብሔር አብዝቶ. ይባርክህ. እኛም. እንረድሀለን. ካስፍለገ.
@SerkalemAyalew769
Күн бұрын
ዘልዬ ኤፍሬምን ከእናንተ ጋ አሰሩት እዉነት የዘመናችን ምርጥ ወጣት ነዉ ተባረክ❤❤❤።
@Muez_Gidey
Күн бұрын
ዘላለም ድንቅ ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት። እኔ ካናዳ ኣገር ሁኜ ነው ስራዬን እያቋረጥኩ የምከታተላችሁ። ይህንን የወንጀል ስራ የሚሰሩት ሰዎች የመጀመርያቸው እንዳልሆኑና ብዙ ሰው እንዳስወገዱ ያስታውቅባቸዋል። በነገራችን ላይ ማስወገድ ማለት ምን ማለት ነው ብለህ ህይወትን ስትጠይቃት ልክ እንደ ልዑል ወንድምህ ለጊዜው ዞር ኣድርገን ልናቆየው ነበር ብላ ነው የመለሰችልህ። ሆኖም ልዑልን ሊገድሉት እቅድ እንደነበራቸው ራሳቸው ተናግረዋል። ሌላው ካለፈው ስህተታችሁ ያለመማርን እመለከታለሁ። የተዘጋ ቤት ውስጥ ዘው ብለህ ትገባለህ። ለምን? መሳርያ ኣቀባብለው ጠብቀው ቢገድሉህስ? ለነሱ ሁሉም ያው ነው። ሁሉም ሞት ነው። እኔ ሁሌ እሳቀቃለሁ። ቢያንስ እህቱን ከፊት ኣስቀድመህና በስዋ ተከልለህ መግባት ነበረብህ። ስለዚህ ለቀጣይ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እመክራለሁ። በተረፈ ድንቅና ግሩም ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት ቀጥሉበት። ኢፍሬም ግን ብዙ እንክብካቤና ሽልማት (የዓመቱ በጎ ሰው) ይገባዋል።❤❤❤
@SableDabebe
Күн бұрын
አይ ዘሌ ጀግና ነህ እኮ እንዴት እንደምወድህ እያሳደዳችሁ ልቀሟቸው ለወንጀለኛ እንዳትራሩ የታባታቸው የእጃቸውን ማግኘት አለባቸው❤❤❤❤❤
@hirutdemissie5081
Күн бұрын
ኤፍሬም በጣም የምትደነቅ ሰው ነህ።እግዛብሄር ይባርክህ።ድህነት ሳያሸንፍህ ተደብቀህ ችግርን ማሳለፍህ።እግዛብሄር ቀሪውን ዕድሜህን ይባርክልህ።በእምነትህ ፅና።
@AbdulhakimAdera
Күн бұрын
ዘልየ መጣ ወይ የልኡሌ ቀኝ እጂ እናንተን የወለደች እናት ዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤
@እስቴ-ፐ5ጀ
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@arielasgedom3242
Күн бұрын
Amen Amen Amen
@HaregAmHaregAm
Күн бұрын
ኤፍሬም እግዛቤሄር ይባረክህ አነተ ጀግና ነህ 🎉 ዞላዬ ይህነነ ልጅ ደግፉት አበረታቱት🎉🎉
@HenokWendemgegn
Күн бұрын
ዘሌ እዉነት አንተ የያዝከው ስራ በሰማይም በምድርም በወርቅ ቀለም ተፅፎ የሚቀመጥ ስራ ነው የኔ ጀግና ስንቱ ተስፋ ቆርጦ ጨለማ የሆነ ህይወታቸውን ብርሀን ሆንክላቸው አደራ ክፉ እንዳይነካህ እራሰህን ጠብቅ
@wgggaha290
Күн бұрын
ልዑልና ዘሌ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክልን እኔኮ በእናተ እግዚአብሔርን አመሰገንኩት ለካ መድኃኔዓለም በጎ ሰው አዘጋጅቶ አኑሮልናል ተመሰገን ኤፍሬም ወንድሜ ደግሞ ወንድሜን መሳይነህ የኔ ወንድም ቃላት አጣሁልህ እንዲህ ነው እግዚአብሔርን መፍራት ።እመብርሃ በዘመንህ ሁሉ አትለይህ ዘርህ ይባረክ
@almazreta9110
Күн бұрын
ጀግናች መጣ መጣ ገባ ገባ በሉ ዘሌ የኔ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gnetgremew9967
Күн бұрын
😂ሌባ ልተማልጥ እግዝብሔር ይበቀላችሁ
@خديجها-س9ل
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ዘሌ ላንተና ለልዑል ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቃችችሁ
@Mee-y7s
Күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ አንተ የአእምሮ ሀብታም ነው የማያልቅ ህብት አእምሮ አለክ ተባረክ አሁን ደሞ ታሬክህ ይቀየራል እመነኛ ሁሉም ለበጌ ነው ተባረክ🙏🙏🙏💗💕❤️
@HanaGirma-j8e
Күн бұрын
የዘመናችን ጀግና ወጣት ትምህርቱን ይቀጥል እግዚያብሄር ይርዳቹ
@fantayegezahegn3563
Күн бұрын
አዎ ትምህርቱን ይቀጥል ይቺ ሰገጤ ሰው ድፍረቷ ጀግና የሆነች ነው የሚመስላት ይብላኝ ለአባትሽ በብስጭት እንዴት እራስቸውን እንደሚጎዱ ይታየኛል😂
@AbebchYeabsr
Күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ ኤፉሬም በአታ ማርያም ባለበት ትጠብቅህ መንታ ትውለድ. እናትህ ከክፉ ይሰውርህ
@tigstysak3333
Күн бұрын
ኤፍሬም ሀቀኝነትህን አይቶ ፈጣሪ ይክፈልህ የኔአንበሳ የምርጀግናነህ ለገንዘብ ሳይሆን ለህሊናህ የተገዛህ ጀግናነህ
@Webit-p5h
Күн бұрын
ዘሌ ትግስታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም ሰው በዚህ ልክ ብር ይወዳል ይቺ ሴትዮ እንዴት እንዳስጠላችኝ ኤፍሬም ጀግና ነህ
@serkserk1091
Күн бұрын
Welcome ዘላለም ዘገየ። አንተ መልካም ቅን ሰው ነህ ወንድሜ እንዳንተ ዓይነቱን ያብዛልን❤
@alemneshtilahun8887
Күн бұрын
ኤፍሬም ንፁህ ኢትዮጵያዊ በተባረኬ በተሴብ ያደገ ትውልድህ ሁሉ ይባረክ እርዳታ ተደርጎለት ያቋረጠዉን ትምህርቱን ይጨርስ።
@meseretkassa6790
Күн бұрын
በዘህ ዘመን ሰው መሆንን ያሳዬ ጀግና ኤፍሬምም እግዚአብሔር መልካምነትህን አይቶ ይክፈልህ
@Alam-k6l
Күн бұрын
ጀግናችን ልኡልን እያገዝከው ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርክ የኔ ምርጥ ወንዴም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BancheamlakMamaru
Күн бұрын
አቤት የሰው ክፉት ወንጀለኛ ደብቆ እንዲህ ድርቅና አቤት እግዚዎ ማህርና ክርስቶስ እኔነት ብቻ የሰለጠነበት ግዜ እግዚዎ ማህርና ክርስቶስ ወንድሞቸ እግዚያአብሔር ከክፉ ይጠብቃቹህ ዘሌና ሉእሌ ጀግና በርቱ❤
@EKR24-i1f
Күн бұрын
እንደኔ ጠብቅ የነበረው ጀግናዬ ❤
@martaabraha1305
Күн бұрын
ትክክል❤❤❤
@madinanorala3169
Күн бұрын
እኔ ትለት ሥለነበረ ዘሬይመጠል አለኩም ግን አለሀምድልለ በሠለምመጠ
@SenaiteKebede
Күн бұрын
ኤፍሬም እግዚአብሄር ይህን ክፍ ተግባር እንዳታደርግ ፀጋውን ስላበዛልህ እናመሰግነዋለን ተባረክ
@memohmo4116
Күн бұрын
የዘመናችን ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ኤፍሬም ግን ሳላደንቀው አላልፍም ጀግና አቤት የዘመናችን ኢንጀነር ፖሮፌሰር መምህር ለትውልዱ ምን አይነት ትምህርት እዳስትምራቹሁ ሊብነት ወንጀል መማርም ካአፍጫዬ ይውጣ እንኳንም በጊዜ ተውኩት አቤቱ ጌታሆይ መጨርሻዬን አሳምርሊኝ አማሞቴንም አሳምርሊኝ ገንዘብ መውደድ የኃጢያት ስር ነው
@Sara-pj6yx
Күн бұрын
ኤፈሬም እውነት ለሀይማኖት እምትኖራሠው ፈጣሬ ዋጋህን ይክፈለው ሥረ ይዘህ ከግብተህ ወልደህ ለማየት ያብቃህ ከተበዳይ ጉን ለመሁን ያብቃህ ወድማችን በጣም አሥተማሬ ተግባራ ነው የሠረሀው❤❤❤❤❤❤❤
@meseretabebe8668
Күн бұрын
እሰይ እልልልል እልልልል እልልልል ተመስገን ጌታዬ እንዚህን ወንበዴዋች በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ ወንድም ዘላለምን እና ልዑልን ስለረዳሀቸው አመሰግንሀለሁ ። ልጆቹ ብአጭር ግዜ ይገኛሉ ።💪💪💪
@HyatHyat-c5x
Күн бұрын
ከአላህ ጋር የእውነት አምላክ
@FoziaYesuf
Күн бұрын
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤❤ እራስህን እየጠበክ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤ እነዚህ ልጆች ተገኝተው እናንተም ባረፋችሁ ተገላታችሁ ወላሂ አላህ ይገዛችሁ 😢😢😢❤❤❤
@Ethiopian-38
Күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ትልቅ ስራ እየተሰራ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቹ ጀግኖች ትልቅ ትምህርት ነው የወሰደኩት እራስን አጥብቆ መጠበቅ ወሳኝ ነው ከቅርብ እና ከሩቅ ወዳጅ ወዳጅነት በርቀት ጊዜው አይነፋም
@alemneshtilahun8887
Күн бұрын
ዘሌና ልዑለ እግዚአብሔር አሁንም መንገዱን ሁሉ ይጥረግላችሁ።
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
Күн бұрын
እንቁዋችን ዘሌ እንኳን በደህና መጣህልን አንተን እና ልዑልን የወለዱ እናቶች እግዚአብሔር የባረካቸው እድለኛ ናቸው በዚህ ዘመን እንዲህ እውነተኛ ለሰው ልጅ ክብር እና መብት በሀቅ የሚቆም ራሱን አሳልፎ የሚሰጥ እናንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኑሩልን እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን ወንድሞቻችን 😍🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@redseaeritrea3722
Күн бұрын
ዘሌ ጎበዝ እግዝአብሄር ካንተ ጋ ይሁን አንተን የወለደች እናት ትባረክ።
15:26
Ethiopia - ምክር ቤቱ ስለነ እስክንድር ድርድር፣ በጉዳዩ እስራኤል ገባችበት፣ ሶማሊያ ኢትዮጵያውያንን አሳደደች፣ አስደንጋጭ የአውሮፕላንአደጋዎች
Feta Daily News
Рет қаралды 15 М.
47:18
የንስር አይን የታገተበት ቤትውስጥ ያልተጠበቀ ጉድ ተገኘ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 93 М.
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
16:30
ስጋ ወጥ እኛ ቤት ጀነራል ነው #kids #funny #comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 2 МЛН
15:34
"የአራት ኪሎው ሕፃን አውኮታል'' ሻዕቢያ ፤ ከአዲስ አበባ የታወጀው ትጥቅ ትግል |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 188 М.
20:22
የቤታችንን እቃ አውጥተን ጣልነው
Rosiye
Рет қаралды 83 М.
51:16
ዩኒቨርሲቲ ያስተማሩት ድብቁ ተማሪ የነገረን ትልቅ ሚስጥር!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 108 М.
49:42
የሰማነውን ማመን አቃተን ። ያልጠበቅነው ዱብዳ ገጠመን !!
Gojo Tube
Рет қаралды 48 М.
16:35
🔴በህዝብ ፊት የጋብቻ ጥያቄዬን ዉድቅ አደረገችዉ... | Dallol Entertainment #prank
Dallol Entertainment
Рет қаралды 179 М.
19:16
"ከድሮን አስመለጧቸው" ፊ/ማርሻሉ፣ የመቀለው ግርግርና ህወሓት፣ የሻዕቢያ ምላሽ ለብልፅግና?፣ የብርሃኑ ነጋ ተቋምና ብ/ጄ ከበደ ረጋሳ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 128 М.
31:08
ሞታል የተባሉት ባለሀብት ሚስጥር ይዘው መጡየ40 ሚሊዮን የውርስ መዘዝ
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 73 М.
11:59
Zelensky Addresses Trump / Key Condition
NEXTA Live
Рет қаралды 486 М.
1:23
"Не дать пасть брандмауэру": немцы протестуют против ужесточения миграционной политики…
Euronews по-русски
Рет қаралды 97
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН