No video

ቅንጡ መኪናን በእጁ የሰራው ዓለም የተደመመበት ጀግና ኢትዮጵያዊ ወጣት ! | luxury car in Ethiopia | business idea | car price

  Рет қаралды 209,201

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Ай бұрын

ቅንጡ መኪናን በእጁ የሰራው ዓለም የተደመመበት ጀግና ኢትዮጵያዊ ወጣት ! | luxury car in Ethiopia | business idea | car price | Gebeya
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 546
@gebeyamedia
@gebeyamedia 24 күн бұрын
እውነቱ ሲጋለጥ ! የቅንጡ መኪና ፈጠራው የማነው ? | ሀቁን የሚያጋልጥ ቪዲዮ ወጣ ! kzbin.info/www/bejne/innPfaaNnLeIjas
@YesharegTeshome
@YesharegTeshome Ай бұрын
ወንድማችን አለማድነቅ ቅናት ነው ግን ውስጥህ ሰላም እንዲኖርህ ጎደኛህን ባልካድከው ለምን የሱም አሻራ አለበት እውነት የስው አድናቆት ለጊዜው ነው ዋናው ሂለና ነው ወንድሜ ግን በርቱ ጎበዝ ናችሁ❤❤❤❤
@genetfasil
@genetfasil Ай бұрын
@@YesharegTeshome የምናደንቀው ሰራነው ቢል ነበር ሙሉ ብቻውን ሰርቻለሁ የሚል አለ ሰርተናል ብዬ ነበር አሁን ግን ባለቤት ነኝ ባዩ ሌላ ሆነ ብቻውን አልሰራም ደግሞ ፌራሪ የነሱ ፈጠራ ሳይሆን ሰርትናታል ቢል ጥሩ ነበር ከእግር ኳሳችን ጀምሮ እኔ ብቻ ባያጠቃን ጥሩ ነበር
@mekdesjosen7725
@mekdesjosen7725 23 күн бұрын
እውነት ነው እኔ እራሱ በጣም ነው ያዘንኩት አብሮህ የደከመን ሰው መና ባታስቀረው ጥሩ ነው ምንም ታክል አስተዋፅኦ ካደረገ ክሬዲት መስጠት አለበት ከራስ ወዳድ ብቻ ከመሆን በሽታ እንውጣ ክፉ አንሁን ዘላቂ የሆነ ስራ እንስራ መጥፎ ሀሳብ ይዘገይ ይሆናል እንጂ አንድ ቀን ዋጋ ያስከፍለናል
@mekdesjosen7725
@mekdesjosen7725 23 күн бұрын
ፈጣሪም የጨከነብን እንደዚህ አይነት ክፋት ምቀኝነት እኔ ብቻ ልታወ እኔ ብቻ ልበልፅግ የምንል ማህበረሰብ ስለምንበዛ ይኸው ሁሉ ነገር እያለ ድሀ ሆነናል ምን ዋጋ አለው ጎበዝ ከክፋት እንውጣ
@zizitino6797
@zizitino6797 Ай бұрын
ምን ያደርጋል እኛ ጋር እውቀት ነበረ ጥሩ የሰራ አይከበርም ይሄኔ ውጪ ቢሆን ስንት ክብር ይሰጠው ነበር መንግስት ይህን ዓይቶ ሰፋ ያለ ቦታ ቢሰጠው? ይህንን ፈጠራህን በዓለም ማሳወቅ አለብህ ጎበዝ በርታ
@semiraadem2865
@semiraadem2865 Ай бұрын
ሀብታሙ ኑርየ የኔ ስራ ነው ሼውደውኛል ብሏል ግን ለምን ?
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
​@@semiraadem2865 አረ የኔ ሰራ ነዉ ሁለቱም ሸወደዉኝ ነዉ እህቴ ፍቅሬ እነባ አልመጣልህ ብሎኝ ነዉ U-ቱዩብ ያልሰራሁት አሁን ሙሾ አወራጅ ቀጥራለሁኝ በቅርቡ ጠብቁን ሀ-ዩትብ ላይ አንባዬ ሳንዧረግገዉ
@enkebaberleselam1603
@enkebaberleselam1603 Ай бұрын
ማልቀስ ብቻ
@aklilumengistu4056
@aklilumengistu4056 Ай бұрын
Leba naw
@user-od2vs3of1y
@user-od2vs3of1y Ай бұрын
B Negative yjemerkaw Comment-un Ende bedereglet tru nw betil ashalim nebber? Hulle eyeye
@ethiopia4083
@ethiopia4083 Ай бұрын
የሰራው ሌላ ተመስጋኝ ሌላ ። መጀመሪያ ለባለቤቱ ለፍቶ ለሰራው እውቅና ስጥ እግዚያብሔር ይገስፅህ ማፈሪያ
@addisalemayotaddese8103
@addisalemayotaddese8103 Ай бұрын
በትክክል: ሰወዬው ጮቤ ነው:
@frutube1112
@frutube1112 Ай бұрын
እውነት ነው ይሄ የሌባ ልጅ​@@addisalemayotaddese8103
@YohannisKiflie-cq7fv
@YohannisKiflie-cq7fv Ай бұрын
ለፍርድ አትቸኩሉ እዉነቱን ሳታረጋግጡ እስኪ ማነው 80% የስራ ሰዉ በአንድ video ብቻ ዝም የሚለው ?
@aronhailu8556
@aronhailu8556 Ай бұрын
ማነው ፈጣሪ ነኝ ባይ ይሄ እኮ የታወቀ የውጭ መኪና ኮፒ ነው። በ youtube በጣም ብዙ video አለ አንተም መስራት ከፈለክ አሰራሩን በደምብ የሚያሳዩ video አሉ። የፋይበር ግላስ ቴክኖሎጂ ነው ስራውን ያቀለለው
@EDYWAN
@EDYWAN 19 күн бұрын
just he do modify the car not a big deal
@SH-ly7rt2
@SH-ly7rt2 Ай бұрын
ድንቅ ሥራ አይተናል 🙏 ሰላሙን ከሰጠን ተስፋ ያላት ሀገር እንዳለችን መገንዘብ ይቻላል።
@kemalabdulaziz1661
@kemalabdulaziz1661 Ай бұрын
የኔን ፈጠራ ካለኔ እዉቅና ነው ለሚዲያ ያወጣው የሚል ሰው አለ፤ "ቢዝነስ ማን" የሚል የዩቱብ ቻናል ላይ ይህን ቅሬታ አይቻለሁ። ለዚህ ጉዳይ ማብራሪያ መስጠት አለብህ ካልሆነ ግን ብዙ ዋጋ ያስከፍለሀል!!!
@user-hn1cp8px1g
@user-hn1cp8px1g Ай бұрын
Inem ayichalew
@asefudesta441
@asefudesta441 23 күн бұрын
የሰራነዉ ስትል:ብዙ ሰወች አሉበት ማለት ነዉ:መኪኒዉ ለዉጭ አገር አዲስ አይደለም::ግን ለኢትዪጰያ አዲስነዉ!!!እኔ አትበል:እኛ ብትል ያምርብሐል: :
@birukadane8022
@birukadane8022 Ай бұрын
የሱ አይመስልም ፈጠራው የኔ ነው የሚል አለ ከማስረጃ ጋር
@kabetube
@kabetube Ай бұрын
በትክክክል
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 25 күн бұрын
ትክክል
@genetteferi9552
@genetteferi9552 22 күн бұрын
አበሳ በርታ ጓበዝዝዝዝዝ🎉🎉🎉🎉🎉
@apicultureethiopia5276
@apicultureethiopia5276 Ай бұрын
ይህን ያለማድነቅ የጤንነት ችግር ነው። በእርግጥ የሌሎች እጅ ካለበት መግለጽና ማመስገን ይኖርበታል።
@tbb9074
@tbb9074 Ай бұрын
ይህንን ፈጠራን የሰራው ወጣት ሌላ እንደሆነና ፈጠራዬን ሰርቀውብኛል ብሎ በእራሱ ዩቲዪብ ዘግብል። የፈጠራን የኮፒ ራይት መከላከል ለፈጣሪዎች እድገት ወሳኝ ነው ‼️
@Hiwot246
@Hiwot246 Ай бұрын
የዛኛውን፣you tube: አዚህ፣ላይ፣ለጥፊው።
@amengoldsh3804
@amengoldsh3804 Ай бұрын
@habfilm production
@amengoldsh3804
@amengoldsh3804 Ай бұрын
​@habfilm production
@genetfasil
@genetfasil Ай бұрын
ኧረ እንደው እኛ ኢትዮጵያዊያን ምን ይሻለናል አብሮ መብላት እንጅ አብሮ መስራት መቼ ይሆን የምንለምደው ምነው ግለኝነት ትታችሁ እኛ ብለን ትልቅ ቦታብለመድረስ ብንችል አይ አለመታደል
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Ай бұрын
ኮፒ ማረጉ ቢደነቅም የሌላን ፈጠራ ባለቤትነት መቀማት ዋጋ ያስከፍላል ። ይሄን ሌባ በቅርቡ የሚሆነዉን እናያለን ጉዳዩን ይዘነዋል።
@user-dx8by6xw8n
@user-dx8by6xw8n Ай бұрын
የልቤ ሓሳብ ማየቴ በጣም ደስ ብሎንኛል እዉነት ለ ሃገራችን እንደዚ ነው የምጠቅማት በርታ.
@gebeyamedia
@gebeyamedia Ай бұрын
በከብት እርባታ ስራ ውጤታማ የሆነችው የ74 ዓመቷ ጀግና እናት ! kzbin.info/www/bejne/gZTEZmSChN9omMksi=AknpQvIzmiCyp8ey
@elsatilahun5241
@elsatilahun5241 Ай бұрын
የፓዲውን ዲዛይን የሰራው ሌላ ሰው ነው ስለዚህ ብቻህ እንደሠራህ ሠድርገን አታውራ የኔ ስራ እሄ ነዎ የፓዲው ስራ የዚህ ሰው ነው በል ተመልሠህ ስራው ብትባል አትሠራውም እውነቱን ተናገር አታካብድብን እዚህ እየሸፋፈናቹ
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
አካሉን = [ቦዲውን] ንድፍ = [ዲዛይን]
@davidmesfin9619
@davidmesfin9619 3 күн бұрын
እንግሊዝኛ ካላወክ አትፅፍ ፓዲው አይደልም ቦዲው ነው(body)
@beselamseyed2869
@beselamseyed2869 Ай бұрын
የሌባ አይነደረቅ ቢያንስ ቦዲውን እንትና ሠራልኝ ብሎ ለምስጋናም ስሙን አይጠራም?
@Hiwot246
@Hiwot246 Ай бұрын
የዛኛውን፣ KZbin:አዚህ፣ላይ፣ለጥፈው።
@user-ex5bv3mu6b
@user-ex5bv3mu6b Ай бұрын
Mean Askenah?? Ye tekededewen surehean enkuwan mesefaet yemateheal.
@amengoldsh3804
@amengoldsh3804 Ай бұрын
​@habfilm production ( Busines man)
@amengoldsh3804
@amengoldsh3804 Ай бұрын
​​@habfilm production ( Busines man)
@encouephrem5799
@encouephrem5799 Ай бұрын
@@user-ex5bv3mu6bAre you insulting him❓🤔
@shimelsgisila8701
@shimelsgisila8701 Ай бұрын
በመጀመሪያ ይህ ስራም ሆነ ማንኛውም ስራዎች ፈጠራ አይባሉም ሌሎች አዳዲስ ስራዎች ግኝት ነው የሚባለው ከአለ ከነበረ ነገር ላይ የተሰራ ሁሉ ግኝት ይባላል ። ፈጣራ ማለት የአዳም መፈጠር ብቻ ነው ለዛም ነው ፈጣሪ የምንለውም እግዚአብሔር አዳምን ፈጠረው የሚባለው ። ይህ መኪና ግን እንኳን ፈጠራ ግኝትም ሊባል አይችልም ምክንያቱም መኪናን ብዙ ሃገሮች እየሰሩት ስለሆነ ። የልጁን የስራ ጉብዝና ሳላደንቅ አላልፍም ።
@user-se8ei6fi7f
@user-se8ei6fi7f Ай бұрын
አታፍርርም እውነት ያሳፍራል ከኬሚካል ጋር ተቃጥሎ ስሙን ለማንሳት አልደፈርክም በሞያ ደግሞ ፈጣራ የብዙ ሰው ውጤት ነው
@kabtamgatawey7264
@kabtamgatawey7264 Ай бұрын
እግዚአብሔር እውነቱን ይፉርዳል
@Tewodros52
@Tewodros52 Ай бұрын
ጋዜጠኛዋን ማነው የሰራት:ድንቅ ቁንጅና:: i have a great respect keep up your skill
@fathiashafey9535
@fathiashafey9535 Ай бұрын
ቦዲውን የሰራውንልጅ ጠይቂ ተመልካች ምታከብሪ ከሆነ ተሰርቆል ውነታውን አውጪ
@abhitubeandmediagreathistory
@abhitubeandmediagreathistory Ай бұрын
man endeseraw kawek lakelege ene awetawalhu
@YohannisKiflie-cq7fv
@YohannisKiflie-cq7fv Ай бұрын
ለፍርድ አትቸኩሉ እዉነቱን ሳታረጋግጡ እስኪ ማነው 80% የስራ ሰዉ በአንድ video ብቻ ዝም የሚለው ?
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 23 күн бұрын
የተሰረቀ ሀሳብ ነው ለማረጋገጥ ሞክሪ
@salem4086
@salem4086 Ай бұрын
ቀጥሎ የሚትሰራ. በራሱ የሚሄድ ትሰራለህ you are a smart boy television I'm so proud of you be blessed
@wendemerawi2980
@wendemerawi2980 Ай бұрын
እግዚአብሔር በሚያውቀው በእውነት ክብር ይገባሀል በጣም ታኮራለህ በጣም ትልቅ ስራ ነው በርታ ።
@dagmewkifledemissie2868
@dagmewkifledemissie2868 Ай бұрын
እግዚአብሔር እጅህን ይባርከው:: በሀገራችን ሞተር ሊመረትበት የሚችል አሸዋ እንዲሁም የፋይበር ማምረቻ የሚሆን እንደ ዶሎማይትና ቤንቶናይት ያሉ የኢንዱስትሪ ማእድናት አሉ፡፡ ሀብታሙ የመሣሠሉትን ጀግኖች ድጋፍ መኪና ፣ጀልባ እና ኢሊኮፍተር አልፎም መርከብ እና አውሮፕላን በኢትዮጵያ ማምረት ይቻላል፡፡
@henokmuhe
@henokmuhe Ай бұрын
ድንቅ ፈጠራ ነው በእውነት። ወጣቶቻችን በእንዲህ አይነት ሀሳቦች ተጠምዳችሁ ሀገራችንን የስራ ሀገር አድረሰጓት። እኛ እንኳ አረጀን በቃ 😢
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 Ай бұрын
አገላለፁ የባለሞያ አይመስልም ከጀርባው ሌሎች ባለሞያ ያለ ይመስላል please be check
@addisababatube1012
@addisababatube1012 Ай бұрын
በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ሀገራችንን የምታስጠራ ያድርግህ🙏🏾
@ZenbechTeshome-p8y
@ZenbechTeshome-p8y 11 күн бұрын
የሀብታሙ ፈጠራ ያጋጠሙትን ፈተናዎችን በፅናት በመቋቋም ለፍሬ ስላበቃህ እንኳን ደስ ያለህ። ለሠራሄው ተግባር እጅግ የላቀ አድናቆት አለኝ። በርታ!!!
@messaybekele5243
@messaybekele5243 Ай бұрын
እናንተ የሰፈር ጋዜጠኞች ሙያውን አታቅሉ የተጣራ ነገር አቅርቡ የስራው ባለቤት ማን ነው?
@-marizematube
@-marizematube Ай бұрын
አይዞህ በርታ ማንኛውም ውጪ ሀገር የሚሰሩ መኪና አንዱን ከአንዱ ገጣጥመው የሆነነገሩን ቀይረውነውና በጣም ጥሩ ሙከራነው አይዞችሁ በርቱ!!!
@user-vm9qx3yv4z
@user-vm9qx3yv4z 28 күн бұрын
I listed the news with tears. May God bless you and be on your side throughout your life.
@adualex
@adualex Ай бұрын
አረ ክህደት ለምን ።ምን ይጠቅምሀል ??? መጋለጡ ላይቀር
@user-ex5bv3mu6b
@user-ex5bv3mu6b Ай бұрын
Kenaeh, waeyes mamean akteh ??
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Ай бұрын
​@@user-ex5bv3mu6bየሠራዉ ልጅ ሌላ ነው አርቲስት ሀብታሙ ኑርየ ነው በራሱ ቻናል እየዉ 😣😣
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Ай бұрын
እረ ተው መልካም ስናይ እናበረታታ ‼‼‼‼ ሁል ጌዜ ቅናት አይጠቅምም እኛም በሌላ ሙከራ እንስራ 👉👉👉 ሰው የሰራውን መተቸት ጥሩ አይመስለኝም 👏👏👏👏👏 👏👏 ሌላው የሰራው ሰውዬ እራሱ ለምን አይናገርም በጣም ያሳፍራል 👉👉👉👉 የለፋውን እጁ ይባረክ 👏👏👏👏 እግዚአብሔር የጠብቀው አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ጥሩ ነው ጠላት ከፍ እንድትል ነው የሚያረግህ 👏👏👏👏👏 አመሰግናለሁ
@Jegolejegole
@Jegolejegole Ай бұрын
እጅግ በጣም የሚያስደንቅ እውቀት ፍልስፍና ከመንግስት ልዩ ድጋፍ ይገባሀል Automotive Industry በስምህ መከፈት አለበት ለሀገር ለአፍርካ ለአለም ትጠቅማለህ በርታ
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 Ай бұрын
ከዚች ሃገር ጂቦች ፈጣሪ ይጠብቅህ
@mulugetanurilign3946
@mulugetanurilign3946 Ай бұрын
ከአነጋገር ጀምሮ የተረጋጋና በቃ እውቀት ያለው ጀግና ነሕ ከነ ጓጅደኞችሕ በርቱ
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Ай бұрын
በእርግጠኝነት በኢትዮጵያ ስም ምየ ልንገራችሁ ሀሳቤ (ፈጠራየ ) ተሰርቆብኛል ያለው ምርጥ ወጣት የተሰረቀ ነዉ አንዱ በለፋበት መሀይም ላይ አይሄድም ። ይህ ልጅ ኮፒ ማረጉ ቢደነቅም ባለቤትነቱን መቀማት የለበትም። ከፋይበር ግላስ ነዉ የሚሰራ ❤ እናም የዚህ አስመሳይ መጨረሻ በቅርቡ እናያለን ጉዳዩንም ይዘነዋል።
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ማስመሰሉ = [ኮፒ] ማረጉ
@koki9528
@koki9528 Ай бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል ማድነቅ ማበረታታት ሲገባን መሳደብ ማንቁሸሺ ተገቢ አይደለም የተበላሸ ስልክ ማስተካከል የማይችል ሁሉ እዚህ መተው የሰውን ቅስም የሚሰብር አስተያየት ይሰጣሉ ከቻላችሁ ሰውን አበረታቱ ካልቻላችሁ ዝም በሉ ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነው እግዚአብሄር አምላክ ከዚህም በላይ እውቀቱን ጥበቡን ይጨምርልህ በርታ
@temaledtube8302
@temaledtube8302 Ай бұрын
Business man የሚል ዩ ቲዩብ ላይ የመጨረሻውን ቪዲዮ ተመልከት
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
@@temaledtube8302 ነጋድሰው = business man
@afiyaabi8436
@afiyaabi8436 Ай бұрын
ሌባን ለምን እናበረታታለን
@ethiopiadesta3060
@ethiopiadesta3060 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኢትዮጵያ መቼም የሰራ አይወደድም
@addisalemayotaddese8103
@addisalemayotaddese8103 Ай бұрын
እሬ ያሳፍራል: ይሄን መኪና የሰራውም የፈጠረው ሌላ ሰው ነው: እግዛብሔር ፍራ
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ጭንቅላታችን ክፍል ነበር ምን ያርጋል እግዚአብሔር ይርዳህ የበለጠ
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 27 күн бұрын
እግዚአብሔር እጆችህን ይባርክ በጣም ይገርማል ምዕራባውያን እጅግ ግዙፍ እሚባሉ እና የረጅም አመት ልምድ ያዳበሩ የዐውቶሞቢል ድርጅቶች የደረሱበትን እንዲህ አይነት ዘመናዊ መኪና በዕኛ ሀገር ያልዘመነ ቴክኖሎጂ በዐንድ ሰው እንዲህ አይነት ታምር ማየት እጅግ ያኮራልም ደስም ይላል ወደፊት ይህን ስራ ሀገራችን ላይ እንዲህ በመላው ዓለም እንደሚዳረስ ተስፋ አደርጋለሁ እንዳትቆም እድር ተባረክ ወንድሜ
@netserehabteselasie503
@netserehabteselasie503 24 күн бұрын
ጀግና ጎበዝ የሚደንቅ ነው በርታ እግዚአብሄር በስራህ ሁሉ እየረዳህ የበለጠ ፈጠራ እንድትሰራ ይርዳህ🎉❤😮😊 ተባረኩ
@TirngoAbebe-dj8ft
@TirngoAbebe-dj8ft 15 күн бұрын
ወንድማችን ለሐገር ትልቅ ተሥፋ ይዘህ ሥለመጣህ የምታኮራ ኢትዮብያዊ ነህ በርታ ነገ እንደ ቴዎታ እና ማርቸዲሥ ካምፓኒ ትሆነለህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 25 күн бұрын
በጤም የሚገርም እውቀት ነው እንተ በዚህ ችሎታህ የተለያዬ ስራውን ማፋጠን የሚችሉ መኪና መስሪያ ዕቃዋች ቢኖርህ ከዚህ የበለጠ ስራ መስራት ትችላለህ ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳህ ይህንን ስራ በይበልጥ ለመስራት በእለሀብቶች ዕርዳታ ቢያገኝ በይበልጥ ውጤታማ ይሆናል ብዬእስባለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sebat24
@Sebat24 Ай бұрын
ጀግና አንበሳ በረታል ከዚህ የበለጠ እንጠብቅሀለን❤🙏❤🙏❤🙏🙏🙏❤🙏❤🙏
@yohannesmulugeta3604
@yohannesmulugeta3604 Ай бұрын
ቃለመጠይቁን ሰምታችሁ ሳትጨርሱ ሰውን ለመተቸት አትቸኩሉ ሊበረታታና ሊደነቅ የሚችል ሰውን ማጥላላት ምንይባላል እርስ በእርስ ስንመቀኛኝ ነው እስከዛሬ በድህነት እየኖርን ያለነው
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 Ай бұрын
fiber glass (የመኪናውን ) አካል ዲዛይን ያወጣሁት እኔነኝ ያለ ልጅ አለ እንደካድከው እንደተሸወደ ነው ያወራው እስቲ አብራቹ ቅረቡልን ለማጥራት !!
@KiflomhailuKf
@KiflomhailuKf Ай бұрын
መጀመርያ ከትንሹ ለምን አልጀመርክም ምንም አልጣመኝም ፈጠራው ስታብራራም እራስ የሰራሐው አትመስልም ከቻልክ ከሕንድ ባጃጅ እንጅን ጀምር ወዴ ላምባርግን ምን አስሮጠህ?????
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Ай бұрын
@@KiflomhailuKf ወላሂ በማስረጃ የሠራውልጂ ሌላነው ይህከሀዲ በሠው ፈጠራ እኔነኝ የፈጠራው ባለቤት ብሎ ለመፈመስ በአደባባይወጣ ስለስራው እንኳን በደንብ ድፈይን ማድረግአልቻለም ለምን እሱስላልሠራው ማብራራትአልቻለም
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Ай бұрын
​@@emuemran-zw9vjበጣም አርቲስት ሀብታሙ ኑርየ ነው የሠራዉ መኪናዉን 😮ይሄ ከሀድ ዉሸቱ ይጋለጣል ኢንሻአላህ
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
@@zedahmed9371 ነገር ግን ፥ - በልብ እያመኑ ፡ በአስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ግን በክህደት ቃል መናገር ፡ በ’ኣሏህ’ ዘንድ አያስቀጣም ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፮ የንብ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ነሕል] ቁ. ፩፻፮)። 📖👈🏾🫢
@user-zf8vu6td7b
@user-zf8vu6td7b 23 күн бұрын
ጎበዝ ወንድሜ ሌሎቻችንም ከመስረቅ ያቅማችን ባለን ችሎታ ሁሉ መስራት አለብን
@shimelesyigletu
@shimelesyigletu Ай бұрын
ይህ ነገር በሕግ ይጣራ ብቻውን አልሰራውም አጭበርባሪ ነው
@user-ex5bv3mu6b
@user-ex5bv3mu6b Ай бұрын
Weay kenat, mekejeneat. Keteal Beal, gaena yebeletea yeseral.
@YilmaNadew
@YilmaNadew Ай бұрын
ምንአለ ብታበረታታው ምቀኛ
@semiraadem2865
@semiraadem2865 Ай бұрын
​@@YilmaNadewሀብታሙ ኑርየ የኔ ስራ ነው ሼውደውኛል ብሏል ግን ለምን ?
@amengoldsh3804
@amengoldsh3804 Ай бұрын
​@habfilm production ( Busines man) እዚህ ቻናል ላይ እሱንም ማየት ጥሩ ነዉ በሰዉ ፈጠራ መደነቅ አይደብርም
@user-xz3pv3hx3o
@user-xz3pv3hx3o Ай бұрын
ሞራል ለመንካት ሳይሆን ...ይሄ ፈጠራ ሳይሆን የሚባለው ...' ሪቢውልድ' በሚለው ትክክለኛ ትክክለኛ ስያሜው አስተካክሉት...በተረፈ ጥሩ ጅምር ነው...ሌላው በአሁኑ ሰአት አገራችን እንደዚህ አይነቱ ውድ መኪናዎች ሳይሆን አመኮኖሚያችን ባማከለ መልኩ የስራ መኪናዎችን ብትነካካ አትሊስ ውጤታማ የምትሆን ይመስለኛል ...ከፒት ሀፕ
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
መልሶ ግንባታ = [ሪቢውልድ] በትንሹ = [አትሊስት]
@ahmedthamarudin8953
@ahmedthamarudin8953 Ай бұрын
ምርጥ ሀሳቦች ናቸው ። ለወደፊቱ ቀለል ያሉ ህዝቡን ያማከለ ተሽከርካሪ ከሰራ ተስፋ አለው
@destalencho9106
@destalencho9106 Ай бұрын
ባለሞያው ሌላ ሰው ነው ። የበሬን ውለታ ወሰደው ፈረሱ
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu Ай бұрын
ሌላው ሰው ከሠራ አሁን ድጋሚ ለምን አይሠራም ?
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Ай бұрын
@@FortyfourMertule-iv4gu አንድአመት ይወስዳል ሸክላአደለም በ3ቀንአይሰራም ሆ
@solomonmiheretu5117
@solomonmiheretu5117 Ай бұрын
ይኸን ከሚሊዮኖች በላይ ሊያቱት ይገባል። የሚያበረታታ ሥራ ነው። ሌላ ስው ነው የሰራው ልብን ባርነት ጥያቄ አለበት የተባለውንም ካለስድብና ርግማን መረጃ ይዞ መሞገት. መተራረም ፣መታረቅና አብሮ መሥራት ይገባል። በተለይ ይህን ሥራ ወደ እርሻ አገልግሎት ማሽኖችና ሌሎች መሰረተ ልማት ማምረቻ መሳሪያዎች ማስፋፋት ይቻላል። ሁለ ነገራችን ከማድነቅና ከማበረታታት መጀመር ይኖርበታል። ጥንት በእጅ ባለሞያዎች ላይ ባናላግጥ ኑሮ በምድራዊ ህይወት የት በደረስን ነበር ። እናስተውል። ሰሎሞን ወልደመድህን ማሳቹሴት ፣ቦስተን
@M-yj5qv
@M-yj5qv 28 күн бұрын
የኢትዮጵያ ጀግና ብዬሀለሁ የአገራችን ወጣቶቾ ባለሞያ ናቸው ግን ሀገራችን ጥሩ መሪ የሚያሳድግ አላገኘችም ወደፊት የፈጣሪ ኪዳን ስላለን ጥሩ መሪ አግኝተን እናድጋለን ጥበብ አለንና
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 28 минут бұрын
በርቱ በደንብ አምርቱና ሁላችንም ባለመኪና እንሁንበት
@user-gf3es3wi9i
@user-gf3es3wi9i Ай бұрын
እግዚኣብሄር መላክት በፈጠራቸው ሳጥናኤል እኔ ነኝ የፈጠርኳቹ ብሎ ነበር ግን ወድቅዋል ታጋሾች መላክት ግን በትግስት ጠበቁ ሃቁን ወጣ ( እናንተ ጋዜጠኞች ደሞ ሃቁን በትግስት ቀድማቹ ኣጣሩ እንዴ ---- ምነው ? )
@bogaletadesse8124
@bogaletadesse8124 Ай бұрын
ውሽት ነው እስቲ ሌላ ሰርተህ አሳየን፡፡ የተሰረቀ ፈጠራ ነው፡፡
@BerhanuGuadie
@BerhanuGuadie Ай бұрын
አሁንማ mold ጨርሶለታል እኮ በዚያዉ በዚያዉ መግጠም ብቻ ነዉ። ብቻ ያሳዝናል
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 Ай бұрын
Wow ,be strong. God bless your dreams እግዛብሄር አሁንም የበለጠ ጥበቡን ይስጥህ ። 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen Ай бұрын
የሚዲያ ባለሞያዎች ይህ ልጅ በይፋ በህጋዊ መንገድ የቀረበ የሌላ ሰው ፈጠራ አቀረበ ብሎ እየከሰሰ እያለ ማቅረብ የለባቹም።ሀብታሙ ኑር ለማለት ምነው አንደበትህ ተዘጋ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Ай бұрын
መልዬ የኔ ቅመም ሳቅሽን ስወድልሽ የኔ እመቤት በርች ዋዉዉዉዉ ብየዋለሁ የፈጠራ ጀግናዉንም 💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌❤❤
@LovelyHouses-bd1xx
@LovelyHouses-bd1xx Ай бұрын
የጓደኛውን ፈጠራ ሰርቆ ነው
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 Ай бұрын
የሆነ ልጅ እኔ ነኝ የሰራሁት መረጃ አለኝ ሲል ሰምቻለሁ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Ай бұрын
@@yohannesabebe3088 አወ ወላሂ 100%መረጃአለው ሲጀመር ይሄመካኒክ ነው አብረው ሠርተው ከጨረሱቡሃላ ካደው እኔነኝ የሠራሁትብሎ በሚዲያ አወጣው ባለጌከሀዲ ሞልዱን ጭምር የሠራው ሀብትሽነው።
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Ай бұрын
@@yohannesabebe3088 አወ 100% ከሞልዱጀምሮ እስከቦድው ሁሉ መረጃአለው ከሀድ በስከመጨረሻ ካደው ወላሂ እደትእዳናደደኝ ሀይዋን
@amantes6832
@amantes6832 Ай бұрын
eko siruwa ke esu gar mn yagenagewal
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 Ай бұрын
@@amantes6832 ሳይገባህ አስተያየት አትስጥ ሞልዲንጉን ሰርቼ አምርቼ ተካድኩኝ የሚል ልጅ ቪዲዮ ሰርቷል እኮ ነው ያልኩት ምንያንኮሻኩሽሃል
@tewodrosgetaneh4329
@tewodrosgetaneh4329 Ай бұрын
እኛ እያለ በተደጋጋሚ ይጠቅሳል ግን ሞልዱን ማን እንደሰራው ሆን ብሎ አይናገርም ቅሌታም ነው ለሚዲያችሁም አይመጥንም አጣርታችሁ እውነቱን ልታሳውቁ ይገባል
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Ай бұрын
@@tewodrosgetaneh4329 ይህከሀድ ሀብትሽን ክዶ ደረቱንነፍቶ ይቦተረፈል ባለጌ ሞልዱን ቦድውን አንድአመትሙሉ በኬሚካል ተቃጥሎ የሠራው እያለ እኔነኝ አለ ደነዝ የተማረሰው እሱእዳልሠራው ማወቅይቻላል በደንብ አድርጎ አላብራራውም ለምን እውቀቱስሌለለው
@fitsumhailemicael5594
@fitsumhailemicael5594 Ай бұрын
Ere endewm be detail explain madreg alchalem. Yehone shemidido minager new mimeslew. Ewunetawn masaweq gid yilachewal
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Ай бұрын
@@tewodrosgetaneh4329 ይህቀዳዳ ወላሂ ጉረኛነው
@lenasarhaasnake566
@lenasarhaasnake566 Ай бұрын
ሀገር ቀያሪ ጀግኖች በብሔር ካንሰር የተበከሉ ሌባ ባለስልጣናት የሚሰርቁትን ሀብት ለነዚህ የፈጠራ ባለቤቶች አቅራቦት ቢቀየር ቢውል ሀገር ወገን ይጠቀም ነበር እግዚአብሔር አምላክ እነዚህን መርዞች ካንሰሮች ከምድር ላይ ያፅዳልን አሜን
@habtamucabew5810
@habtamucabew5810 9 күн бұрын
ይህን ፈጠራ የሰራ የሰራው ሌላ ነው እኔ ምስክር አለው መስታወቱን ሲያሰራን የፈጠራው ባለቤት ምን ያህል ድካም እዳለው አይቻለው እና ያሳዝናል በጣም የውነት አይ ኢቶጵያ
@michaelchristian754
@michaelchristian754 Ай бұрын
እሱ አልሰራውም የሰራው ሌላ ሰው ነው ይሔ ከሐዲው ነው
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu Ай бұрын
እሱ ካልሆነ እኮ ሌላ አይሠራም ።ያ እሱ ሰራው የተባለው ሰው ለምን ድጋሚ አይሰራም ?
@michaelchristian754
@michaelchristian754 Ай бұрын
@@FortyfourMertule-iv4gu አንድ ግዜ ሞልድ ከተሰራ ማንም መስራት ይችላል ሲመጀመር እሱ እንዳልሰራው ማወቅ ቀላል ነው ምንም በቂ ማብራሪያ አይሰጥም ኮንፊደንስም አይታይበትም በቅርቡ እውነታውን ታውቁታላችሑ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Ай бұрын
@@michaelchristian754 ትክክል በደንብ ማብራራትእኮአልቻለም ለም እውቀቱስለሌለው😀
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
@@michaelchristian754 በራስ መተማመን = [ኮንፊደንስ]
@user-gf3es3wi9i
@user-gf3es3wi9i Ай бұрын
የፈጠራ - ስራየን ከማለትህ በፊት የፈጠረህ - ኣምላክ ብትፈራ ምን ኣለበት ይህ ያንተ ሳይሆን የሌላ ሰው ድካምና ጭንቅላት ሰርቀህ ለቀጣዩ ውድቅትህ እንጂ እድገት ኣያስኬድም እውነት ለጊዜው ይደበቃል እንጂ ሳይወጣ ኣይቀርም !!
@melakeg.117
@melakeg.117 Ай бұрын
ሰራሁ የምትለው ነገር በህግ መጣራት ያለበት ጉዳይ ነው !የሰው እውቀት ዘርፈህ ከሆነም መጣራት አለበት!!!
@amengoldsh3804
@amengoldsh3804 Ай бұрын
​@habfilm production ( Busines man)
@assefashsura578
@assefashsura578 Ай бұрын
You are Amazing smart በርታ የኔ ወንድም የማድነቅ በዓል አገራችን ስለሌለ Negative commentችን አትስማ keep up the Good job
@Jigjiga-Tribune
@Jigjiga-Tribune Сағат бұрын
ቦዲ መስራትና መኪና መስራት የተለያየ ነዉ። ሞተር፣ጊር ቦክስና ዲፍሬንሻል ከዉጪ ከመጣ መኪና አልሰራም፣ ቦዲ ሰርቶ ገጣጠመ ነዉ ሚባለዉ።
@user-kk3zg4cu2c
@user-kk3zg4cu2c Ай бұрын
አተ ከሀድ የፈጠራውባለቤት አተሣትሆን ሀብታሙኑርየነው እሡመረጃአለው አተግንዝብለህ ታወራለህ ማፈርያነህ
@semiraadem2865
@semiraadem2865 Ай бұрын
ሀብታሙ ኑርየ የኔ ስራ ነው ሼውደውኛል ብሏል ግን ለምን ?
@Lule-xe3zo
@Lule-xe3zo Ай бұрын
ቦዲውን የሰራው ሌላ ሰው ነው ስለዚህ እውቅና እውቅና መሰጠት ያለበት ለሱ ነው
@BirhanuteshomeGebeyehu
@BirhanuteshomeGebeyehu Ай бұрын
@Lul ቦዲ ቦዲ ትላለክ የምቀኛ ልጅ ሞተር ነዉ ከችልክ አተም ሌላ ብራንድ አምርት
@BirhanuteshomeGebeyehu
@BirhanuteshomeGebeyehu Ай бұрын
ዋናዉ ሞተር ነዉ ቦዲ አይደለም ልጁ ይስራበት እከክ አትሁንበት
@BeazaB
@BeazaB 27 күн бұрын
ከሀዲዎች መጨረሻ ቸዉ ስላም አይኖራቸውም አበሮኽ የለፋዉ ብታመሰግነው ስሙን ጠርተህ መልካም ነበር ። ድፍረትህ ይገርማል
@fikruhaile4929
@fikruhaile4929 Ай бұрын
በርታ ወንድማችን በጣም እናደንቅሀለን ።ከክፉ ይጠብቃችሁ
@እቢ
@እቢ Ай бұрын
ጀግና ማለት እንዲህ ያለ ትዉልድ ነዉ ስደት ከማዘጥዘጥ በየ በረሃዉ ወጥሮ ህይወትን ሃገር ላይ መታገል አዉሬ ስዎቹንም
@Yeshemebetsisay
@Yeshemebetsisay Ай бұрын
እባክህ እራስህን ችለህ የሰራህ አስመሰለህክ ቀጣይ ሰርተህ ስታሳይ እናያለን
@TikdemTadesse
@TikdemTadesse 23 күн бұрын
ጐበዝ በርታ በዚህ እንኳን አሳዉቀን እግዛብሄር ይርዳህ ከዚህ የበለጠ እንድትሰራ❤❤
@genetfasil
@genetfasil Ай бұрын
Bussenes man የሚል ዩቱብ ላይ ወናው ባለቤቱ ተሰርቄአለሁ ብሏል ማንን እንመን
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ነጋድሰው = business man
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 24 күн бұрын
አተ የገረመኝ ለኮብልስቶን እዲመች አድርገክ ነው የሰራከው ያምራል በርታ ወድማችን አሁን መኪና ሲቀጥል ኢሊ ኮፍተር እያልክ ታስደምመናለክ ይበል ብለናል
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 Ай бұрын
ምነው ሞልድ ሞልድ ማለት አበዛህ ነገር አለ😊😊😊
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Ай бұрын
የሀብታሙ ኑርየ ነው ስራዉ አጭበርባሪ ነው ይሄ 😮😮
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
መቅረጫ = [ሞልድ]
@YohanesAforke-cw6ig
@YohanesAforke-cw6ig Ай бұрын
Manem ysraw manem balebeatu Ethiopiawe bemhonu dess yeklal!!❤❤❤
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 21 күн бұрын
God is the source of all wisdom, and understanding. He gives amazing revelation of IDEAS to sell. You are blessed 🙌
@elaybright8884
@elaybright8884 Ай бұрын
ኦኬ ዘመናዊ መኪና ለሀገራችን ለሁሉም ህዝብ የሚሆን መኪና ስራ በተለይ በጸሀይ በዉሃ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሰሩ መኪኖች ብትሰራ የበለጠ ተጠቃሚ ያደርጉሀል ይሄ በጣም ቅንጡ ሰወች ብቻ ናቸው የሚፈልጉት ምክንያት በጣም ዉድ ናቸው ለሀገሪህ የሚጠቅም የቀላል መኪና ስራና ተሎ ብለህ አክስዮን አድርገው ከዚያ አንተም ሀገርም ታድጋለች።።።።።
@Hkim185
@Hkim185 Ай бұрын
ፍቅር እለይ ብርሃን የፈጠራ ሰዎች የፈጠራ ሰዎች እነጂ የA business mindset የላቸዉም ። አንድ ያደለዉ Entrepreneur መጥቶ ርክሻ ታክሲ በመሰራት ቢሊዬነር ይሆንበታል ጥላሁን ገሰሰ ብዙ ዘፈኖቹ ታቆለታትል ተሞግሶበታል ግን የፈነን ግጥም ፀሐፊወን ብዙዎቻችን አናቃቸዉም እንደቴዲ አፍሮ ደግሞ በ60 ዓመቱ የፃፈዉን ይዘፍናል ግን እንዴቲ ያሉ ጥቂቶች ሰለሆኑ አይግረምህ ይሆዉ ልጅ እግዝብሸን ላይ አንድ አድዳቂ ለእንጀራህ የሚሆን መኪና አታመርትም ሲሉ ገረመዉ እነዚህ ሰዎች አይረዱኝም ብሎ ተዉ እሱ ከንቅልፉ ሲነሳ ሌሎች ቀድመወት ያገኘዋል
@ethioman1241
@ethioman1241 20 күн бұрын
በርቱ ጎበዞች ጋዜጠኛዋም ጎበዝ ነሽ በርቺ የኛ ልጅ👍
@GetahunDebele
@GetahunDebele 29 күн бұрын
Fantastic ooo my good inyaa inch❤ilaaalenni
@germaalem4213
@germaalem4213 22 күн бұрын
KEEP UP A GOOD JOB. DON'T GIVE UP NO MATTER WHAT
@adualex
@adualex Ай бұрын
አጭበርባሪ ነው ። የፈጠራ ሀሳቡ ዋናውን ጋደኛውን ምናለ ቢናገር አብረን ሰራን ቢል
@milliondemere4881
@milliondemere4881 26 күн бұрын
በዚህ መኪናን በተመለከተ የኔ የፈጠራ ዉጤት ነዉ የሚል ሰዉ አይቻለሁ .እሱን ማጽዳት አለብህ::ፈጠራወን በተመለከተ ሳላደንቅ አላልፍም አንተም ሆንክ እሱ::ይህ የፈጠራ ዉጤት ክደሀዉ ከሆነ አንተም የትም አደርስም::ለምን ልብንና ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ አለ::
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms Ай бұрын
ሌባ ይሄ ያተ ሥራ አይደለም እውነት ትመነምናለች ግን አትበጠስም እግዚያብሄር እውነቱን ያውጣ😢😢አተ ሌባ😢😢
@Amy123.
@Amy123. Ай бұрын
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ደረሰላት።መኪና ወደፊት ይረክሳል።አባክህ አንተ ጀግና ኢትዮጵያዊ ለእኛም ተመጣጣኝ ዋጋ የሚሆን ስራልን።
@zebutube9644
@zebutube9644 17 күн бұрын
ማሻ አላህ 😊😊🎉🎉 መልካም እድል ሳድግ ይችን መኪና ምትመስል ነው ምገዛው 😎
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 21 күн бұрын
አንበሳ እግዚአብሔር ክፍ ያለ ደረጃ ያቀምጥህ
@elaybright8884
@elaybright8884 Ай бұрын
ሀይ በቃ አክሲዮን ማህበር አድርገው ሀገርን እናንሳ ሀቢቢ ብዙ ኢትዮጵያን አለን በዉጭ በቁጭት ኢትዮጵያ ትበልጽግ አሁን።
@user-gf3es3wi9i
@user-gf3es3wi9i Ай бұрын
ኡ ኡ ኡ ኡ ተው ተው ተው በፈጠረህ ኣምላክ ፈጠራው የሌላ ነው እውነቱን ተናገር !!
@degolabraha9972
@degolabraha9972 29 күн бұрын
ወርቅ እጅ ተሰጥቶሃል እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ ቴክኒሻኖቻችን
@fikiryibeltal1557
@fikiryibeltal1557 25 күн бұрын
May God bless the brain and effort behind this hard work.
@oneoneone8030
@oneoneone8030 28 күн бұрын
እጅህ ይባረክ።እድሜና ጤና ይስጥህ።
@zj2164
@zj2164 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ በርታ። የኔም አስተያየት ነበር የፈጠራ ሥራ ያስባል ሥራ ፍጠሩ ስባል እንሰማለን ነገር ግን በምን training ያድርጉ ወይስ ይለማመዱ? ከ toys ጀምሮ ለሕጻናት ለሴቶች የማያስፈልግ ቁሳቁስ ከአሜሪካ ሆኔ ከሚያስፈልግ ቦታዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ወደ አገር ውስጥ ብናስገባ ትውልድ ይጠቀማል። አገርን ለመጥቀም computer እንኳን ወደ ኢትዮጵያ ማምጣት ችግር ነው። ትውልድ ታድያ በምን ይጠቀም ወረሞ ይስራ? ኢትዮጵያ ውስጥ አውሮፕላን መስራት የምችሉ አሉ። ከችግር የተነሳ ወጣቱ ሥራ ፈት ይሆናል። የመንግሥት አካላት ትምህርት ቤቶች ጭምር ከሕጻናት ጀምሮ መማር ቁሳቁስ ብያስገቡ ከተቻለ ከስሩ ፋብሪካ ብሰራ ለትውልድ ይጠቅማል።
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Ай бұрын
እሱ የሰራው ጥቂቲን ነው ሌላ ልጅ የኔ ፈጠራ ነው ቦዲ ፓርቱ ተግባቡ በውሸት የኔ ፈጠራ ነው አትበል ለትውልድ ጥሩ ነገር አውርሱ
@MarshatNegashe
@MarshatNegashe Ай бұрын
ጎበዝ በርታ የሚል ቃል ብንለምድ ሐገራችን ትለወጣለች
@tofikbeshir42
@tofikbeshir42 12 күн бұрын
መሻአለሀ አገሩማ የእውቀት ሰዎች ወይም ልጆች የሚያፈራ ወይም የሚፈጠርበት አገር ነበር ኢትዮ ግን ሰላምን ፣ አንድነትን ፍቅርን መተባበርን መረዳጃ ትን - መተሳሰብ አላህ ይወቅ ፈን ጌታ አማያ ኣለና ህ ያድርግልን ይርዳት እናንተን ና እንናንተን ያብዛልን ጌታ በርቱ ድዋ አድርጐ ቻው ቻው ቻው ውውው
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 Ай бұрын
የሰው ፈጠራ ሰርቆ ነው😢
@user-jf4fv9qv2p
@user-jf4fv9qv2p Ай бұрын
እስኪ ተመልከቱ ኮማቾቹ ደግሞ እስኪ ተስማምተው ሌላ ብዙ ነገር እንዲሰሩ የጋራ የሆነ ሀሳብ እንስጥ። ጭራሽ እኮ የሚሳደብም አለ ምንም አይነት ማስረጃ ሳይኖር ለዛውም። አንዲት ነገር ሲሰራ እኔ ነኝ ለማለት ትግል። ሲጀመር አንድ ፋብሪክ በምን ተአምር ነው በአንድ በሁለት ግለሰብ የሚቆመው ?
@yergalemberhan7623
@yergalemberhan7623 Ай бұрын
ዋና ቦዲዉን የሰራውን ሳታመሰግን ቀቢዉን
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 22 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10