No video

"በአደባባይ ንስሀ ገብቼበታለሁ

  Рет қаралды 16,231

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

4 ай бұрын

ሐዋሪያው ዘላለም ጌታቸው ከክርስቲያን ፓድካስት ጋር ያደረገው ልዩ ቆይታ

Пікірлер: 95
@mustefaashenafi6765
@mustefaashenafi6765 4 ай бұрын
ዘላለም አብረን ነው የተማርነው አብረን ነበር የምንቀመጠው ስለሱ የማውቀውን ለመናገር ያክል ከሌሎች የሚለየው ከልጅነቱም ፔንጤ ነበር በጣም ፈገግታ ነበረው ቴኒስ ቴብል ጎበዝ ነበር ለሊት አስራአንድ ሰአት ከአውቶቢስ ተራ ሰባደረጃ እንሮጥ ነበር የምመሠክርለት ግን ሀይማኖታችን የተለያየ ነው ነገር ግን ዘላለም ከምንም ነገር የፀዳ ጨዋ ነበር አዲስከተማ ት/ቤት ትዝታ
@Fikrte-bs2dg
@Fikrte-bs2dg 4 ай бұрын
አሁንም ከምንም ነገር የፀዳ ጨዋ ነው
@mekedestilahun5420
@mekedestilahun5420 4 ай бұрын
አባቴ ኩራት ነህ እኮ!! አንተ አባቴ ስለሆንክ ጌታን ሁልጊዜ እባርከዋለሁ !! አመሰግነዋለሁ!! ደስ ይለኛል
@thionlema7724
@thionlema7724 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አፓስትል ዘላለም እና አፓስትል ዳኒ ጌታቸው ስወዳቹ የመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርታቹ ናፍቆኛል ተባረኩልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@loveyourneighbors9843
@loveyourneighbors9843 4 ай бұрын
የገባህ ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ! ወሬኞችን ተዋቸው እና ከጌታ ጋር ወደፊት ቀጥል! በርታ! ደስ የሚል ኢንተርቪው ተባረኩ!
@thionlema7724
@thionlema7724 3 ай бұрын
ታድለክ ሰማይ ተከፍቶ ማየት ያስፈራል እውነት ነው ሐዋሪያው ዘላለም በእናንተ ፀሎት ነው እነ እዩ ጩፋን የመሳሰሉ ነብያቶች ዛሬ በነፃነት እያገለገሉ ያሉት እውነት ተባረኩ መላው ቤተሰብክ የተባረኩ ይሁኑ
@enatneshtelahun672
@enatneshtelahun672 4 ай бұрын
የትውልድ አባት እውነተኛ የመለኮት ራዕይ የተቀበለ ዘመንህ ይባረክ
@rahelmebrahatu1438
@rahelmebrahatu1438 3 ай бұрын
GOD bless you more and more Apostil.
@estifanosabdu4798
@estifanosabdu4798 4 ай бұрын
Apostle man of God
@thionlema7724
@thionlema7724 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ይህ ምክር ለአቡናና ለአማን ሻሎም ለመሳሰሉት እንዲደርስ አድርጉ በፈጠራቹ እየበጠበጡ ያሉት እነሱ ናቸው ለሰው መዳን የማይቆረቆሩ
@mekedestilahun5420
@mekedestilahun5420 4 ай бұрын
የተወደድክ አባቴ አፓስትልዬ
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 4 ай бұрын
Interesting !!ሐዋርያው ዘላለም በትክክል የሪቫይቫሉን ታሪክ ገልፆታል ።
@ganetganet3217
@ganetganet3217 3 ай бұрын
አባቴ በአላማክ የፀናክ የተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤
@AsmlshJongile
@AsmlshJongile 4 ай бұрын
እባካችሁ ደግማችሁ ጋብዙት ?
@ProphetAmanuelwarku
@ProphetAmanuelwarku 3 ай бұрын
Apostle Zelalem Getachew True Man of God
@newcreationtube_3013
@newcreationtube_3013 4 ай бұрын
Love the episode. You guys should invite him back to talk about the end of the world. Thanks!
@user-ml2jj7cd2q
@user-ml2jj7cd2q 4 ай бұрын
ጥሩ ነው የታውቁ የሀስት አስተማሪዎችን በምጋበዝ ወደ ስህተት ትምህርታቸው እየጋበዛችሁን ነው የጆባ፣ የኦንለሌ ጂሰስ ፣ የቡደሀ አና ይልይሎቸም ይቀራችሁዋል ትውልዱን ፟
@tsiontilahun9990
@tsiontilahun9990 4 ай бұрын
እየሱስ ያድናል ❤
@mel20216
@mel20216 4 ай бұрын
የተወደድክ አባቴ
@petrostamrat6690
@petrostamrat6690 3 ай бұрын
አባቴ አንቴ መቸም ትለያለህ ሰው በስው አይምሮ ሰምቶ ይስታሉ ለምን ያለህበትን ደረጃ ለመረዳት የግድ በመንፈስ መሆን አለበት። (dad blessed )
@Tube-cn1qw
@Tube-cn1qw 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ አፖስትል ዘሌለም ❤❤❤
@Mom2023new
@Mom2023new 4 ай бұрын
ወገኖቼ፣ በዚህ ገጽ ላይ የላክሁላችሁ፣ እውነተኛ የጌታ ድምጽ ስለ ቤ/ክ. (ስለ እኛ ስለ ክርስቲያኖች) በጥንቃቄና በማስተዋል እንድታነቡት በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ!! ማዘር ነኝ፣. ተባረኩ
@alemtiruneh8137
@alemtiruneh8137 3 ай бұрын
አይጠገብም!!!! ተነቃቃሁ!!!ተባረኩ ሀሳብህ ይሙላ!!!ተባረኩ፤ ጠባብነት የሌለው ሰው ነፃ ነው አይፈራም። ህጸጽ አፍጦ ወጥቶ አካል ካልጎዳ መሠረቱን ካልናደ ፈጥኖ መፈራረድ መንቆርና መናቆር ይበቃል። መተቃቀፍ ያስፈልገናል።
@user-nm6fm3bi7n
@user-nm6fm3bi7n 4 ай бұрын
የተወደድክ አፖስትልዬ ወደ ፊት ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@filiberamanii
@filiberamanii 4 ай бұрын
Apostel zele we love you
@natnaeledilu3002
@natnaeledilu3002 4 ай бұрын
አንተ ትክክለኛ የትውልዱ አባት ነህ ሐዋርያው ❤❤❤
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 3 ай бұрын
ወንድሜ ብዙ የእግዚአብሔር ስራ ሸክም እንዳለብህ፣ ይህን ከዳር ለማድረስ የሄድካቸው እርቀትና ጥልቀት ዋጋ ከመክፈል ጋር ያለውን እረዳዋለሁ አደንቀዋለሁም። ነገር ግን ይህ የመንግስቱ ወንጌል በእውነትም በመንፈስም የሚስራ ነው እንጂ በእውሽትም፣ በስጋም የሚስራ አይደለም አሁን ከቃለ ምልልሱ እንደተረዳሁት ቀደም ብሎ በስሜት የተናገርካቸውን አልደገምክም ምክኒያቱም እነዚህ ልጆች ኢንተርቪ ስለሚያደርጉህ ጥያቄ በማይጭር ጥንቃቄን በተሞላ መልክ ነው እያደረክ ያለኸው ስለዚ ሁልጊዜም ስታስተምርም፣ ስትሰብክም በጥንቃቄ ካደረከው ስህተትም ጥያቄም አይፈጠርም ስብከትህንም ትምህርትህንም ብቻህን አብላላው መልካም ይሆናል ግዲለሽነትና ጀብደኝነት ለክርስትና የሚመጥን ስለማይሆን የተቀዱትን እንኳን live ካልሆነ አርሞ ማውጣት ይኖርብሀል። በአሁን ለምን ብዙ ጥያቄ ለፈጠሩ ትምህርቶችህን እንዴት አርመህ እንደምትቀጥል አልጠየቁህም ያነሳሉ ሳትመልስ በራስህ እራይና ባለፈው(በጅማሬ ) ትርክትህ አፍዘሀቸዋል፣ እኔግን እላይ የጠቀስኩትን ሆነህ፣ ያለ ጥያቄና መሰናክል አቅርብ። ጌታ ሁላችሁን ይባርክ ለሌላው መሰናክል ከሚሆን የስህተት ልምምድ ሁላችንን ጌታ ይጠብቀን።
@filiberamanii
@filiberamanii 4 ай бұрын
Behunet ate denk setota achin nek temertoch hiwoten kiristosi lay tukuret aderge betam retongal
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 4 ай бұрын
ፖስት ስታደርጉ በክፍል ብታደርጉት ጥሩ ነው አንድ ኢንተርቪው 2 ሰአት ከ 20 ብዙ ነው። በተረፈ በርቱ❤
@fikruwondafrash4300
@fikruwondafrash4300 4 ай бұрын
apostle zealem blessed
@user-ew3sm7dx1i
@user-ew3sm7dx1i 4 ай бұрын
Amen Amen
@የጌታ_ልጅ
@የጌታ_ልጅ 3 ай бұрын
ይህንን ታላቅ ሰው ጋብዛችሁት ሳዓቱን አሳነሳችሁት
@fitsumtadesse5011
@fitsumtadesse5011 4 ай бұрын
Love the Podcast. God Bless you All
@barkotayano5455
@barkotayano5455 4 ай бұрын
#1 Apostle
@fikermekonnen4738
@fikermekonnen4738 3 ай бұрын
May God give you mercy
@yeshuahamashiahadonai52
@yeshuahamashiahadonai52 4 ай бұрын
*አፖስትል :- *በመንፈስ*ቅዱስ*የሚታወጀው *የመንግስቱ*ወንጌል *እየሱስ*እርሱ*መሢሑ*ነው [*እየሱስ*እርሱ*ክርስቶስ*ነው] *የሚል*ነው*ስትል*ውስጤ*ነደደ!!!!!!! *ይህ*ሚስጥር*የሚገባን *እንደ*ሐዋርያት *አይሁዳዊ*ከሆንን*ብቻ*ነው።
@trhastekle2543
@trhastekle2543 4 ай бұрын
ህ አንተይ ሳስታውሰ እንዴት እንደሚገርመኝ ትዝ ይልሃል ሱዳን ካርቱም ስትመጣ በ ሊሞዚን በጋርድ ታጅበህ ቀይ ምንጣፍ ነነጥፎልህ ከጊቢ እስከአዳራሹ ተኾፍሰህ ስትገባ ሱዳኖቹ አፋቸውን ይዘው ሲያዩህ እነዴት እንዳፈርኩ 🤔 ከዛ መድረክ ላይ ሰብከህ ስትጨርስ ፎቶ ለመነሳት ሰላም ለማለት ሰው ሲመጣ ጋርዶቹን እንዳታስጠጉብኝ ብለህ ስታስከለክለን አሁን በውነት አንተ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነህ? ዛሬ ስለተነፈስኹ ጌታ ይመስገን። ከዛ እኔ ለኤልሻዳይ ሳተላይት የሚከፈል ትንሽ ብር ውሰድልኝ ብላቹ ጠይቁልኝ ብዬቸው ለሰው አልወስድም አልከኝ ተናደህ ሁሉ ነገርህ የጌታ ነገር አልታየበትም እንደገረመኝ አለሁ።
@የጌታ_ልጅ
@የጌታ_ልጅ 3 ай бұрын
Apostle zele dink sew
@henoktesfayeofficial4843
@henoktesfayeofficial4843 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@samueltesfahun4136
@samueltesfahun4136 4 ай бұрын
ክርርስቲያን ዩቱቦች እናንተ ጥሩ አቅራቢዎች ናችሁ ባለፈዉ በጣም ጣፋጩ ፓስተር ጻዲቁን አሳይታችሁን ምነዉ አሁን እኔ እኔ የሚያበዛዉን ለዛዉም የጌታን ስም እያሰደቡ ያሉትን ነብያት እኔ ነኝ ወደፊት ያመጣዋቸዉ ይላል ኸረ ምታቀርቡትን ምረጡ ከአክብሮት ጋር!
@cgmtvchannel177
@cgmtvchannel177 4 ай бұрын
ጭፍን አትሁን
@wendem-jn6ee
@wendem-jn6ee 4 ай бұрын
​@@cgmtvchannel177 ቀዳዳ,,, ጠንቋይሽ ተነካ😂
@mimitesfaye3700
@mimitesfaye3700 4 ай бұрын
@mekedestilahun5420
@mekedestilahun5420 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@laaftoon
@laaftoon 4 ай бұрын
ከዚህ ኢንተርቪው ያገኘሁት (ya, wow, እህ , ያ, ያ, ዋው ,እህ , ያ, ያ, ዋው ,እህ , ያ, ያ, ዋው ,እህ , ያ, ያ, ዋው ,እህ , ያ, ያ, ዋው ,እህ , ያ, ያ, ዋው )😃😃😃😃😃😃😃😃
@dontmiss53787
@dontmiss53787 3 ай бұрын
ኤሬ ረገጣ። ይመችኽ። ዘላለም ከዚህ በፊት ቴኒስ ስንጫወት ራዕይ ታየኝ ስትል ነበር። ዛሬ ደግሞ እርግጫ ስንጫወት እያልክ ነው። ደፍረትኽ ብዙ እንድትዋሽም አድርጎሃል። አማኝ ክርስቲያን ሚባለው ኢየሱስን በመቀበል ነው። በኢየሱስ ያመነውን አማኝ ሚያሳድድ የሃይማኖት ድርጅት እውነተኛ ልታደርግ ተነስተሃል። ፍትፈታህ ያስጠላል። ሌላ ስህተት ውስጥ ነኽ። ሻርገጥ። ቼርች ሰርተው ለግል ጥቅም ያውላሉ። ለምሳሌ፤ ቼርች ብለው ሰርተው ለሱቅ ያከራያሉ። ርስ በራሱ የተጋጨ ንግግር 35 ሚሊዮን ነን ከሶስት አመት በኋላ 90ሚሊዮን እንሆናለን። ካልኽ በኋላ ከሃይማኖት ወደ ሌላ ሃይማኖት መሄድ አያስፈልግም ምትል ከሆነ በትክክል ዞሮብሃል። የብንያም ሽታዬ ዕጣ እየጠበቀኽ ነው። ካነጋገርህ፤ ወደ ኢየሱስ የመጣችሁት የብር ችግር ስላለባችሁ ህንጻ ሰርታችሁ ለማከራየትና መኪና ፍለጋ ይመስላል። ክፍት አፍስ ኢዮብ ሳይሆን አንተ ነበርኽ ደሞ ነህ። በመጨረሻም፤ ጴጥሮስ (በ2ኛው ጴጥ3፡16 ላይ) እንደዚያ አላለም። ደግመኽ አንበው። የስሁት ሰው ባህሪ አስቸጋሪ ነው ሰዎች።
@WondyfrawNigatu
@WondyfrawNigatu 4 ай бұрын
Bless You brother's
@new-oj9ih
@new-oj9ih 4 ай бұрын
ሳየዉ ያናደኛል በቃ ዼንጤን ከሚያሰድቡ አንዱ ነዉ
@goldenshadow1968ec
@goldenshadow1968ec 4 ай бұрын
Jesus is Lord ❤❤❤
@wendem-jn6ee
@wendem-jn6ee 4 ай бұрын
አገር ዉስጥ ነዉ ወይስ ውጭ ሀገር ንስሀ የገባው? ስላልሰማን! ofcourse ንስሀ ለሰው ባይሆንም....በትምህርትህ ያሳትከዉን.....ይቅርታ አልጠየክም! እነ ሰጠነ!! ለምን ይዋሻል?? ዋሸሁ እነዴ? እነ"አፓስትል"
@ethiopianoel7454
@ethiopianoel7454 3 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ የዘመኑ ሰው እነዚህን መከተሉ
@HolyFireTv-we9vf
@HolyFireTv-we9vf 3 ай бұрын
አትጠገብምኮ አፖ
@chalashumi5491
@chalashumi5491 4 ай бұрын
Sorry Hawariya 2016 ke xri wor bohala be hagar dereja emihonu tinbitochiin yesemow yimesilegna !!! Indet know teda kemin derese?
@Selampeace111
@Selampeace111 4 ай бұрын
ከ ና ክ ያዙልኝ😊
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 3 ай бұрын
ስለኢንተርቪ አድራጊዎቹ ሲወጣ ሊል የሚችለው በሚፈልጉት ትርክት አፈዘዝኳቸው ነው ምክኒያቱም ህዝብ የሚጠብቀውን ይቅርታ ፍንትው ብሎ በግልጽ አልተጠየቀም። በሚቀጥለው ጥያቄዎቻችሁን በቅደም ተከተል ይዛችሁ ቅረቡ በአንዴ የያዛችሁትን ጥያቄ መልስ ሲዘረግፍ ለእሱኛው በኋላ እንመልሳለን እያሉ በረድፍ በተራ ማስቀጠል ነው። ጥያቄያችሁን በሙሉ በዳሰሳ አስጨረሳችሁ ይሄ ስህተት ነው ብሎ ንስሀ ጋብቼበታለሁ አሁን ደሞ በዚህ ቃለ መጠይቅ ይቅርታ እጠይቃለሁ አላለም ለምን ስቶ ነበር የሚለውን አይቀበለውም። ትረካ ወይም ምስክርነት ቢባል አይበዛበትም ፕሮግራሙ።
@user-xt2oq7cy5u
@user-xt2oq7cy5u 4 ай бұрын
I am excitedly waiting for the reflection of this episode from aman and abuna🤣
@user-dc5qe5vt6e
@user-dc5qe5vt6e 4 ай бұрын
What ?
@user-xt2oq7cy5u
@user-xt2oq7cy5u 4 ай бұрын
@@user-dc5qe5vt6e what what?
@user-fw4qv5nl1j
@user-fw4qv5nl1j 3 ай бұрын
ከአፓስትል ተማሩ መማር ካልቻላቹ አትቃወሙ
@Selampeace111
@Selampeace111 4 ай бұрын
ዱ😮
@user-fw4qv5nl1j
@user-fw4qv5nl1j 3 ай бұрын
እንዴ ዘሌ ሀዋሳ 2001 አርብ አርብ አንተ ስትመጣ አንተ አሁን የምትለውን የጊታን መገኘት እኔ ስተውለው ነበር
@tasewzenebe
@tasewzenebe 4 ай бұрын
Self expression. Is there any christ flavor in this all talk ? Oh God, hàve mercy on us
@Selampeace111
@Selampeace111 4 ай бұрын
ከ እና ኽ pls
@yemesgentasew4517
@yemesgentasew4517 4 ай бұрын
ስለ ቤተ ክርስቲያን መምራት የምታወራ ሳይሆን የፓለቲካ ፓርቲ ጨዋታ ነው የሚመስለው
@Selampeace111
@Selampeace111 4 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ግን ??😊😊
@mordecai4675
@mordecai4675 3 ай бұрын
👉 ዘላለም ከዚህ በፊት በዓጉል ድፍረት በተናገርካቸው የውሸት ትንቢቶች እሱንም ተከትለህ እየሳክና እየተሳለክ በየሚዲያዎች እየቀረብክ "ያ ትንቢት ዝም ብዬ ከስጋዬ ነበር ውሸት ነበር" እያልክ በዓደባባይ በማውራት በውጪ ባሉት የክርስቶስን ቤትክርስትያን መሳለቂያ በማድረግ ምን ያክል ለወንጌል እንቅፉት እንደሆንክ ታውቆህ ?❗አንተን መሰሎች የዘመኑ አገልጋይ ነን ባዮች በድፍረትና በዕንዘላልነት ባለ መብሰል በምትናገሩትና በምታደርጉት ብዙዎች ለወንጌል ምስክርነታችን ጆሮአቸውን ነፍገውናል❗ ከንስሃ ባሻገር አካሄድህን ቀይር❗ስለ ወንጌል እውነት ስለ ሰዎች መዳን ሲባል! ሁሉ በዓግባብ ሁሉ በስርዓት ፣ ሁሉ በትህትና እና በፍርሀት ይሁን❗
@etheth5034
@etheth5034 3 ай бұрын
እንዴት አዋጫ ቢዝነስ ነው 5 አገልጋዮች ከአንድ ቤት የ4ቱን አላውቅም አንተ ግን አገልጋይ ተብለህ ከምትጠራ አጎብዳጅ ነህ
@GulilatAmanuel-sv4ft
@GulilatAmanuel-sv4ft 4 ай бұрын
ሰው ማትመስላቸው አሉ!? እንዴ አይደለም እኮ😅😅 ተሸወዳቹ 🙆
@user-ih9lo3jf2r
@user-ih9lo3jf2r 4 ай бұрын
Pls the brother wiz eye glasses ur under breath talk disturb.if u talk just talk just the way u just did
@tamratyemer8600
@tamratyemer8600 4 ай бұрын
የማሽቃበጥ ጥግ በደንብ አትጠይቁትም ?....ለነገሩ ምን ታውቃላችሁ ወሬ ብቻ ጠንካራ ጥያቄ ከሌላችሁ ለምን አትተውቱም ?
@Fikrte-bs2dg
@Fikrte-bs2dg 4 ай бұрын
አንተ ጠንክር ያለ ጥያቄ ካለህ ጠይቀው ለመመለስ ችግር የለበትም
@Selampeace111
@Selampeace111 4 ай бұрын
ዱደብ ሀዎሬያ ከ ኣና ክ😊😅
@abdellatekaabdellateka6046
@abdellatekaabdellateka6046 4 ай бұрын
ወደ አንድ ግለሰብ ቸርች አትሄዱ እባካችሁ እነሱ ቸርች ያለው ኢየሱስ ሌላ ኢየሱስ ነው ገንዘብ አብዥው ኢየሱስ በስሙ ዘይት የምነገድለት ኢየሱስ ATM ካርድ የሚታተምለት ኢየሱስ በአጠቃላ ሌላ ኢየሱስ ነው በእነሱ መድረክ ላይ ኢየሱስ ሳይሆን ግለሰቡ ነው የሚከብረው ራሳቸውን ቤተሰባቸውን ለማበልፀግ አማኙን በስጋም በመንፈስም ለማደህየት የተጠሩ ሰዎች ናቸው
@Gosple234
@Gosple234 4 ай бұрын
ሀልዋት ነብይ ጥሌ ሌላ እየሱስ ነው እንዴ ሚሰብኩት እራሳቸውንም ያበለፅጋሉ አይደል
@abdellatekaabdellateka6046
@abdellatekaabdellateka6046 4 ай бұрын
@@Gosple234 የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ስም ዝና ሐብት ከገንቡ በኃላ ጌታን ወደ ጎን አሸቀንጥሮ ይጥላሉ ቀን ጠብቅ ይህ ይሆናል የቸርች እጥረት ሳይኖርብን በግላቸው ቸርች የከፈቱት ለምን ይመስልሀል ለዛውም .አፋር. አማራ. ትግራይ . ሶማሌ . ስልጤ .ሀላባ ሳይሆን አዲስ አበባ እና ሀዋሳ ብቻ የሚከፈቱት ለምን ይመስልሀል ግን አንተ ወደ ህብረት ቸርች ተመለሰብ የእውነት ጠበቃ ሁን እንጂ የሐሰተኞች ጠበቃ አትሁን
@Korebgosplemedia
@Korebgosplemedia 4 ай бұрын
ኧረ ተው እባክህ።በቃ ወንጌል ገብቶካል ማሐት ነው
@Fikrte-bs2dg
@Fikrte-bs2dg 4 ай бұрын
የግለሰብ ቸርች የሚባል አለ
@sanchosancho2231
@sanchosancho2231 4 ай бұрын
Deha
@yemesgentasew4517
@yemesgentasew4517 4 ай бұрын
በጣም ቤተ ክርስቲያን ባንተ የቆመች አስመሰልከው በግድ ልታወስ እያልክ አወዛጋቢ ሀሳብ purposely ይዘህ ስለምትመጣ እንጂ በህዝብ ዘንድ ተረስተሀል። ሌላው በዛን ጊዜ መንፈስ ቅዱስ እንደወደደ ሰራ እንጂ አንተ የሪቫይቫሉ ምንጭ አይደለህም ስላልሆንክም ነው የሳትከው። ስላልተማርክም ነው ደፋር ሳች እና አሳች የሆንከው እዬብን መስደብህ ትክክል እንደሆነ ማቅረብህም ለዛ ነው። እና አሁንም አትርሱኝ አትበል!!!
@hiwjjj4582
@hiwjjj4582 4 ай бұрын
ወንድሜ ምነው ለመተርጎም ለምን ትፈጥናለህ ለመናገር ከመፍጠንህ በፊት ብዙ ለማድመጥ ራስህን አስለምድ አትሳት❤❤❤
@belaynegash6550
@belaynegash6550 4 ай бұрын
ምን አለ በዚህ ባለቀ ዘመን የወንድምህ ከሳሽ ባትሆን ?
@GulilatAmanuel-sv4ft
@GulilatAmanuel-sv4ft 4 ай бұрын
አንተ እንደ ዱባ ቤትህ እየተገላበጥክ ይሄን ሀሳብ መስጠት አይከብድም😮
@cgmtvchannel177
@cgmtvchannel177 4 ай бұрын
ጭፍን አትሁን
@ethiopianoel7454
@ethiopianoel7454 3 ай бұрын
ክርስትናን በውሸት ነቢይነት ኢትዮጵያ ውስጥ ያሰራጨህ የመጀመሪያው ሰው በውሸት ገንዘብ ያካበትክ ለእዩ ጩፋ እና ዮናታን መንገድ የጠረግክ ሰው ራስህን ነቢይ ያደረክ ንስሀ ግባ
@new-oj9ih
@new-oj9ih 4 ай бұрын
ሳየዉ ያናደኛል በቃ ዼንጤን ከሚያሰድቡ አንዱ ነዉ
@Fikrte-bs2dg
@Fikrte-bs2dg 4 ай бұрын
አታውቀውም ለዚነው የምትጠላው
@new-oj9ih
@new-oj9ih 3 ай бұрын
@@Fikrte-bs2dg ምን የሚታወቅ ነገር አለዉ ከ ዉሸቱ እና ሌብነቱ አሰዳቢነቱ ዉጭ
@Fikrte-bs2dg
@Fikrte-bs2dg 3 ай бұрын
@@new-oj9ih ደግሜ እልሀለሁ ይሄን ቃል የተጠቀምክው ሰውየ አታውቀውም ስታየው የሚያናድድህ ከሆነ ናና ጮሆ ይወጣልሀል አጋንንት ነው ወንድሙን የሚጠላ ነብሰገዳይ ነው
@new-oj9ih
@new-oj9ih 3 ай бұрын
@@Fikrte-bs2dg መስገድ እኮ ነዉ የቀረህ ከ ሌባ እና ሀሰተኛ አስተማሪ ጋ ህብረት የለኝም በጌታዬ ደም የተሸፈንኩ ኩሩ ክርስቲያን ነኝ የምን አጋንት ነዉ ላንተዉ አስወጣለዉ እያለ ይጨምርልህ
ደርግ እንደሚወድቅ ትንቢት ተናግሬ ነበር
2:19:43
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 14 М.
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 154 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 36 МЛН
በልቱ ቀን ያረፈው አገልጋይ በብዙ እምባ ተሸኘ
1:12:48
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 79 М.
ፓስተር ጻድቁ ከባባድ ሚስጥሮችን አፍረጠረጡ
31:41
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 13 М.
እንደሴት ሺቲ ለብሼ እጠነቁል ነበር |ኢየሱስ ከዚህም ጉድ ያወጣል|
1:08:00
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.