ፓስተር ጻድቁ ከባባድ ሚስጥሮችን አፍረጠረጡ

  Рет қаралды 13,351

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 42
@christiantube4198
@christiantube4198 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/nafMko2Xic-Cgrs kzbin.info/www/bejne/kJqmYoxnbtuCnaM
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 2 жыл бұрын
እርስ በርሳችን ስንተቻችና ስንነካከስ አላማችንን ስተን ሰዎች ከእግዚአብሔር ሐሳብ እንዳንጠፋ እንጠንቀቅ ።
@martadaba870
@martadaba870 2 жыл бұрын
Ln
@lalacan6003
@lalacan6003 Жыл бұрын
❤️❤️❤️ጌታ ይ በ ር ክ
@lalacan6003
@lalacan6003 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️ታብርኩ
@woninlove2630
@woninlove2630 2 жыл бұрын
Pastor Tsadiku abdo is true servant of the mighty God and our Lord Jesus Christ.
@gabrieltule3020
@gabrieltule3020 2 жыл бұрын
ታማኞች ሁለም ይጠቃሉ እግዝአብሔር ይረዳቸዋል
@getaredawmilkias1929
@getaredawmilkias1929 2 жыл бұрын
Bekiribu hulum yistekakelal ...tihutina eh.rin yemefirat lib yinuren...God bless you.
@getayawkaldemissie4581
@getayawkaldemissie4581 2 жыл бұрын
Pastor Tsadiku we believe that you gonna defend the true Christianity from those robber prophets
@mebe6857
@mebe6857 2 жыл бұрын
paster እግ/ር ይበርክህ በወጌል አይቃላድም ፡፡
@aregahegnpetros9736
@aregahegnpetros9736 2 жыл бұрын
It is all about #Earthly power not #Gospel. " …ቤቴ የጸሎት ቤት ይሆናል ተብሎ ተጽፎአል፤ እናንተ ግን የወንበዴዎች ዋሻ አደረጋችሁት አላቸው።" (የሉቃስ ወንጌል 19:46)
@gabrieltule3020
@gabrieltule3020 2 жыл бұрын
ይህ የማመን ጉዳይ ስለሆነ አለመቀበል መብት ነው ማነው የምጫነው?ህብረት አለማድረግ መብት ነው
@maranatagetahoytolona2566
@maranatagetahoytolona2566 2 жыл бұрын
Bravo paster wongel ende shegete anshetim
@user-xp4wl1ib5x
@user-xp4wl1ib5x 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያን ክርስትና እምነት. ተቆም የቀደዱመች ታላቅ. ስትሆን ትልቅ. ስው ግን የላትም ከጌጎታ ስልጣን ይለው ሐዋራያዬ ልክ እንደ ጵውሎስ በሁሉም ቤተክርስቲያን ስልጣን ያለው የለም የዘመኑ ነብይቶች ፣ሃዋራያት በፈፉፅም ከጌታ አይደሉም የብልፅግና ወንጌል ጠማማ ትምህርት የመናፍስት ተልኮ አስፈፅሚ ናቸው
@reflection8626
@reflection8626 2 жыл бұрын
ሙሉውን ሃሳብ Comment መስጫው ላይ ልናገኘው አልቻልንም፤
@Luna23official
@Luna23official 2 жыл бұрын
እባካችሁ ሁላችሁም አሁን አገራችን እርዳታ እየፈለገች ነው በገፍ ከሰበሰባችሁት ገንዘብ ቢያንስ ጥቂቱን አውጡና ለተፈናቀሉ እና ቤታቸው ለፈረሰባቸው ወገኖች እርዱ አገር ከሌለ ወንጌል እንደሚገባ ሊስፋፋ አይችልም እናንተም አትኖሩም ይህ ከዚህ ከድሀ ሕዝብ እያታለላችሁ እያስጨነቃችሁ ያካበታችሁት ሀብት የት ሆናችሁ ልትበሉት ነው
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 2 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ
@lalacan6003
@lalacan6003 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@asratyihun3880
@asratyihun3880 2 жыл бұрын
Why are we treating church’s cases the same as this world 🌎 is doing it.
@getamesayyeksme9717
@getamesayyeksme9717 2 жыл бұрын
Keep informing
@mesayalemayehu996
@mesayalemayehu996 2 жыл бұрын
Hahaha metengna kefya yalew gust house fikdenal. Hakegna negade
@bbhuhh5737
@bbhuhh5737 2 жыл бұрын
Wogenoch endezhi Ayineti misxir lemiin wode media yizo ymxalu b wusxi bitichersusa( yaleqe) bihonim ehe ye wuchi sewu mesimati yalebetim!! 🙉🙉lelochi mini kezhi yimaralu liki Aydelem!!!!ende ene enden ene 🤐🤐😏😏😢😢
@deguyegetalij5199
@deguyegetalij5199 2 жыл бұрын
Betkikl ayigebachewum
@senaitgetachew1781
@senaitgetachew1781 2 жыл бұрын
Xkm ፈልግህ axh ልዝነው ክርስቶስ ክርስቶስ ነው
@bute5158
@bute5158 2 жыл бұрын
ለምንድነው ቤተ ክርስትያን እነ ፃድቁ ዘመቻ የማይሄዱት ቤተክርስቲያንን ሲያብጠለጥሉ የሰው ህሊና ሲያበላሹ ከሚውሉ ሀገር ሲኖር ነው የሚኖረው በሰማይም በምድር ይጠየቃል
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 2 жыл бұрын
መዳንያለም እናንተን እንደ ዶረ ይገነጣጥላቹ
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 2 жыл бұрын
Hawaryaw Zelalem is a cult leader beware okay!!!🙏
@Luna23official
@Luna23official 2 жыл бұрын
Paster ፃድቁ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ናቸው ሐዋሪያው ጳውሎስም በወንድሞች ሲሳደድ ነበር ያ spirit ነው አሁንም የሚታየው
@miku_christiantube1219
@miku_christiantube1219 2 жыл бұрын
ስለተቸ እውነተኛ የሚባለው ጳውሎስ እኮ እነ ጴጥሮስን ቻሌጅ ያደረግ እነሱ የነበረው ወግ አጥባቂ ስለነበሩ ነው
@Luna23official
@Luna23official 2 жыл бұрын
Miku ሚካ christian tube ጳውሎስ ጴጥሮስን የገሰፀው በግብዝነቱ ነበር እንጂ ሌላ ክርስቶስ ስለሰበከ አልነበረም ሰው ለዚህ ፓስተር ፃድቁም እንደ ሰው አይሳሳቱም ማለት ሲይሆን በክርስቶስ ግን አይደራደሩም ምክንያቱም እየሱስ ክርስቶስ ስለ ህይወት ነው እንጂ ስለሚጠፋው ትርኪ ራሱን አልሰጠንም
@miku_christiantube1219
@miku_christiantube1219 2 жыл бұрын
@@Luna23official አሁን ተሳሳት በክርስቶስ ሳይሆን በዶክትሪኅ ነው የማይደራደሩት
@tigesttadesse1293
@tigesttadesse1293 2 жыл бұрын
@@miku_christiantube1219 mejemerya esi wengelin nurona keza Pastor Sadku yemenager moral yinurachew. leba hula! Pastor Stadku yewngel arbegna nachew eshi!
@miku_christiantube1219
@miku_christiantube1219 2 жыл бұрын
@@tigesttadesse1293 sijemer wengel metechet weym mekawem aydelem lik end sadku abdu
@maranatagetahoytolona2566
@maranatagetahoytolona2566 2 жыл бұрын
I can’t not compare muluwongle with kalehiote kalehiote angafa church new
@solomontadese9832
@solomontadese9832 2 жыл бұрын
ለአቶ ኮማንደር ፃዲቁ !! የአንተ አይነት የስልጣን ጥመኛና ትዕቢተኛ በህይወቴ አይቼ አላውቅም !! የነብያት ቸርች አገልግሎት ችግር እንዳለበት እናውቃለን ። አንተ አስተባብረዋለሁ ከምትለው የፈሪሳውያን ሸንጎ ግን በጣም ይሻላል። ቢያንስ የሰማይ ሽታ አለበት ።አንተ መራዋለሁ ከምትለው ከሙታን ጉባኤ 100% ይሻላል ። እነሱ ፀጋውን ተቀብለው የገንዘብ ጭን ላይ መተኛታቸው ግልፅ ነው የአንተ ቸርች ግን ስም አለህ ሞተሀል ከተባለ እኮ ዘመናት ተቆጠረ ። ሌላው ደግሞ አንተ ረግጠኸው የማትወጣው መድረክ ምን አለ የትዕቢተኞች ቁልፍ ያዥ እመነኝ ጌታ አንድ ቀን ያዋርድሃል። ።
@tigesttadesse1293
@tigesttadesse1293 2 жыл бұрын
@@fasilhaile681 lebochi sineku eko mesadebi new sirachew. Geta gin and ken yimetabachewal !
@tigesttadesse1293
@tigesttadesse1293 2 жыл бұрын
Ante demo leba silehonki new eko yemitsadebew! lebochi Geta yimetabachiwal! hastegn astemar ena hasetegn nebyatochi. ufff sitastelu. Demo Pastor Sadkun yemenager moral yelachewm eshi. Pasor Sadku ye wengel arbegna new! endenante leba aydelem!
@fantahunmamo7377
@fantahunmamo7377 Жыл бұрын
አንተ አረ ትንሽ እንካን እፈር ደሞ
@tigsttemesgenabese1066
@tigsttemesgenabese1066 2 жыл бұрын
የናተ መነካከስ ለኢትዮጵያ መዘዝ ተረፈ ፀብ ጦርነት ከቤተመቅደስ ነውና መቼ ነው ቀዳሚዎች ልባችሁ የልጆቻችሁን ልብ የምትቀበሉት ዘመናችሁ በሙሉ መረጃና ማስረጃ በልብ እና በቁስ አስቀምጠክ ነእ እንደአገር የምትፀልይ የምሰብክ ለመሆኑ ፈራጅ ማን አረገህ ከአንተ ትውልድ በሀላ ከስላሴም በሀላ ምን ነበር አመለካከታቸውን አይተህ መዝነሀል ሚዛን ማን አረገህ እውነቱ መፃሀፍ እንጂ የአንተ የደረስክበት እውቀት በዘመናት በትውልዶች መሀል የሚነሱ ባለራዮችን በስልጣንህ ተጠቅመህ የትውልድ ጭቅላት ዛሬም ባልተለወጠ የሀላውን ባልረሳ መሪ ቤተክርስቲያን ስትመራ ያስሳዝነኛል ዘመናችሁን በሙሉ ያልተዋጠላችሁን ትምህርት እንደትንኝ እየፈለጋችሁ ግመል የሚያክል እናተ ውስጥ እያለ ወንጌል እሰራለን ትላላችሁ ትውልድ ከናተ ምን ይማራል ያላመነው ማንን ይመን ዶክትሪን እያላችሁ እየሱስን በሰው ልብ መሳል ትታችሁ ድርጅትና ሀይማኖትን ወበራችሁን ክብራችሁን ለትውልድ ታሸጋግራላችሁ ማነው የኬፋ ማነው የአጵሎስ ማንስ ነው አሳዳጊ በምንስ ነው የተገዛው የማን ናችሁና እራስህን ተመልከት እባክህ ጦርነት በቃን ወንድም ወንድሙን አያሳድድ ተሸንፈህ ትላንት በአንተፀሎት ነው የመጣው ካጠፋ ይቅርታ በተደጋጋሚ ተደረገ ፋይል መያዝ ስለምትችል ከሚድያ ላይ ፋይል ሰብስብ የቀረው መኖርያክ ቤት እስኪመጣ ጠብቀህ ከሆነ ለመረጃ የምጠብቀው ከሆነ ለአህዝብ ለማሳመን ከሆነ በእርግጥ በውስጥክ ያለው ፍቅር ቅዱስ መንፈስ አይደለም ቅናተኛ እልከኛ በደል ቆጣሪ መንፈስ ነው ያለው ልጆቻችሁን ገዳይ ትውልድ በአዲስ አሰራር ትምህርት መንገድ ሲመሩ የሀይለስላሴ አሰራር አመራር እየመራችሁ ለውጥ ሳታመጡ ወይ የመንፈስ አገላለጥ አልገባችሁ ወይ አላስገባችሁ ትውልድ የሚጠፋበት ወሬ ውይይት እርሾ ብሶት ታወራላችሁ ለነገሩ ክርስቶስን የምንሰብክበት መንገዱ ሰልችታችሀል አልያም አዲስ መንገድ ጠፍቶባችሀል ለውጥ ማምጣት የሚችሉት ወጣቱ ነው ተሸከም እዘል ባይዋጥልህም አሻግረው ከናተ ጭቅጭቅ የተነሳ ህፃናት እንካን ሳይቀር ለወንድሞቻቸው ጠላትነት ዘር እየዘሩ ነው እናተ የዘራችሁት ለሁሉ እንደስራው የሚከፍል ጌታ አለ የሱን ፈራጅነት ለምን ትወስዳለህ የራስህን ጉድፍ ተመልከት
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Жыл бұрын
Tikikilgnawa church orthodox nech ! Ke geta hawarya kidus Filipos Ke yordanos wenz yemetach nech !!!
@lalacan6003
@lalacan6003 Жыл бұрын
ዎ ኝ ጌል. አይ ቀ ለ ቀ ል ም
🛑 NEW || ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:30:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 170 М.
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 79 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 35 МЛН
Tigrigna Audio Bible, The Book of Isaiah | ትንቢት ኢሳይያስ
4:14:21
Tigrigna Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 221 М.
የትንቢት ጊዜ ከሐርትዬ
3:59
Ontime International Ministry በጊዜው ዓለም አቀፍ ሚንስትሪ
Рет қаралды 46 М.
"በአደባባይ ንስሀ ገብቼበታለሁ
2:22:10
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 16 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 599 М.
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 79 МЛН