ከፍቼ ሰላሌ እስከ አዲስ አበባ አስከሬን ተሸክመን እንመጣ ነበር |ፓስተር ሔኖክ ሲንገሌ|

  Рет қаралды 30,232

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

3 ай бұрын

#christiantube #pastorHenoksingele

Пікірлер: 149
@yohannestadesse1522
@yohannestadesse1522 3 ай бұрын
Zedoye ❤❤ ያ እና ዋው ግን ትንሽ ቀንስ ከዚያ በተረፈ Podcastu🎤🎤🎤 ፀዴ ነው ፓስተሪዬ ❤❤❤❤
@samuelmilki4181
@samuelmilki4181 3 ай бұрын
exactly
@user-bb5on2ri4b
@user-bb5on2ri4b Ай бұрын
የሚገርመው ነገር እኔ ጊታ ያገኘኝ በሄኖከ በክሉ ነው ጊታ ይመስገን የሚገርመው በዮቱብ ፊልም አያለሁ ብዬ ስከፍት ሲንገሌ የሚል አነበብኩ የምን ኳሚዲ ነው ብዬ ስከፍት እያሳሳቀ የሳቅ መአባል ጠርጎ ወደእየሱስ ወሰደኝ እና ሄኖክ ሁሌም ስላንተ ጊታን እባርካለሁ እና በዚህ አጋጣሚ አንተንም ባንተ ተጠቅሞ የጠረኛን አምላክ አመሰግናለሁ ❤
@yayeneshetwoldeyes8913
@yayeneshetwoldeyes8913 3 ай бұрын
የዛሬ 28 አመት አካባቢ ካይሮ መጥተህ ያገለከንን ቀን እልረሳውም ተባረክ
@wayessaolkaba249
@wayessaolkaba249 3 ай бұрын
ጥሩ ፖድካስት ነዉ። የበለጠ ግን እንግዳው ብዙ እንዲያወራ እድል መስጠት! በርቱ እግዝአብሄር አብዝቶ ይባርካችዉ!!!
@HALELUYA62
@HALELUYA62 3 ай бұрын
ፖስተር Heni/singele ተባረክ እኔ ሰላሌ ፍቼ ገነት ቤ/ክርስቲያን ነው ማገለግለው ስለ አንተ ብዙ ሰምቻለሁ ወንጌል ስትሰብክ ዋጋ እንደከፈልክ 👉 ሰላሌ ፍቼ ዛሬም ቢሆን አገልግሎት ከባድ ነው! 👉ብቻ እግዚአብሔር መልካም ነው! 🙏🙏🙏ተባረኩ🙏🙏🙏
@getachewalemu6720
@getachewalemu6720 3 ай бұрын
ፓስተር ሄኖክዬ፣በጣም ወድሃለሁ፣ደግሞ አባትህ እጅግ ተወዳጅና ተጫዋች ወዳጄ ነበር ፣፣አየር ኃይል ብዙ ዓመት በቴክኒሽያን አብረን ሠርተናል፣፣ተባረክ ወንድሜ፣፣
@amenamen8239
@amenamen8239 3 ай бұрын
ውይይቱ እጅግ መልካም ነው ቀጥሉበት ተባረኩልኝ :: ነገር ግን በተደጋጋሚ ያያያያያ የሚለው ልጅ እጅግ ያሰለቻልና እባክህ ተወዉ አሰልቺ ነው በልልኝ
@samcook9137
@samcook9137 3 ай бұрын
ያያያ ዋውውው next ይስተካከል for z next show
@wodehord7063
@wodehord7063 3 ай бұрын
ድንቅ ውይይት ነው ጌታ ይባርካችሁ ፓስተርዬ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ❤❤❤
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እደጉ
@zed8788
@zed8788 3 ай бұрын
በጣም አስፈላጊ ውይይት ነውና በርቱ ;;እኛ ኢትዩጰያዊያን የምንወደው የራሳችን ነው የምንለውን ብቻ ነው:: ሀገሬ የጋራ መሆኑን እየረሳን ሌሎችን መብት እንዳላቸው እንረሳዋለን ይቅር ይበለን:: ሀይማኖት የግል ሀገር የጋራ: :🙏🙏
@-melheqtube7800
@-melheqtube7800 3 ай бұрын
ያያያያያያያያያያ በዛ ትንሽ You're blessed brother PR.heni waw በጣም ምወደው ሰው ❤❤❤❤❤❤❤
@eshetud210
@eshetud210 3 ай бұрын
😂😂 ያያያያያ ክባድ እኮ ነው😂
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 3 ай бұрын
በመስቀል አደባባዩ ፕሮግራም እርር ድብን ላሉ በሴራ ለተሳተፉ ሁሉ ወንጌል ይብራላቸው ወንጌላችን ገና ድል ያደርጋል ኢየሱስ ያድናል ተባረኩ
@abeni9311
@abeni9311 3 ай бұрын
ያያ ዋው ማይኩ አፋች ሁ ላይ ስለሆነ በጣም ለመስማት ይረብሻል በሚቀጥለው የናንተን ኦፍ አድርጉት ወይ ዝም በሉ
@diramudub6413
@diramudub6413 2 ай бұрын
ምርጥ ውይይት!👍አንጀቴን አራሳችሁኝ! ተባረኩ!
@helentesfay4158
@helentesfay4158 3 ай бұрын
Paster heni Geta abzito yibarkih
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 3 ай бұрын
❤❤❤ ፓስተር ሄኒዬ የኔ አባት ሽበት ሳይ የምታረጅብን እየመሰለኝ እሳሳልሃለሁ ጌታ እግዚአብሔር ከኖርከው በላይ እድሜ ዘመንህን ያለምልመው የእኛ በረከታችን❤
@brookbaraki6487
@brookbaraki6487 3 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው። ክብርሽ እና ዘርሽ ቀጥሉበት። እንደዚህ የቤተክርስቲያን መሪዎችን መስማት ትልቅ ጥቅም አለው።
@hannameshesha4854
@hannameshesha4854 3 ай бұрын
ወንድሜ ዘርሽ አንተን በዚህ ደረጃ ከፍ አድርጎህ ማየት ደስ ይላል ።በርታ ፓስተር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ያው አስተያየት አልሰጥም ህዝቡ ነግሮአችሁአል ምርጥ አስተያየት ነው የሚሻሻለውን አሻሽላችሁ ወደፊት።
@getutemesgen3153
@getutemesgen3153 3 ай бұрын
ያ... ያ...ዋው...ዋው over all wow ነው።
@RedietDereje-hg3xi
@RedietDereje-hg3xi 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቀጣይ ዳዊት ጌታቸውን ብታቀርቡ Please 🙏🙏🙏
@AndualemSolomon-sf2wy
@AndualemSolomon-sf2wy 3 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ውይይት ተባረኩ
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 3 ай бұрын
ሰሜን ሸዋ እንደው እግዚአብሔር ያስበን በጣም ችግር አለ
@ZerihunGirmaDegefa
@ZerihunGirmaDegefa 3 ай бұрын
ስለሰጣችሁን አስተያየት እናመሰግናለን። ሌላው ያ ያ የሚለውን በቀጣዩ ቪዲዮ አርማለሁ፣ ለዛሬው ይቅርታ እጠይቃለሁ።
@enuase5324
@enuase5324 3 ай бұрын
Great zerish. Ya yan ወደ አማርኛ መቀየር ሳይሆን እንደ ሌላኛ ጠያቅ challenging and clear ጥያቄ መጠየቅ። Also avoid to be too much spiritual. Try to ask challenging questions . Don’t assist the one who is there to answer . Though you need to throw your idea . Then your podcast would be more nice .
@brookbaraki6487
@brookbaraki6487 3 ай бұрын
ዘርሽ ቅን ሰው🥰🥰🥰
@user-cj2li2gy9h
@user-cj2li2gy9h 3 ай бұрын
Oh commetekn slayehu des blognal tebarek ❤❤
@addistedla
@addistedla 2 ай бұрын
የግዴተዉ መንገድ ለክብር was the one I never forget. I watched it may be 30x and still getting new things in it. That is clearly the Holy spirit
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 3 ай бұрын
ሀገሬ ሰው አላት ❤ Thank you Pastor Heni ❤
@tateonesmos4658
@tateonesmos4658 3 ай бұрын
ሰንገሌ በጣም የምወድአገልግሎት የማይጠገብ በሮሆቦት ቤቴ/ ክርስትያን 2000 ዓ/ምህሬት
@MeseratAmare
@MeseratAmare 3 ай бұрын
ወንጌል ሁሉ ያሸንፍል❤
@melhkjc217
@melhkjc217 3 ай бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርታልን ብሮ
@user-vb1eu1ex1i
@user-vb1eu1ex1i 3 ай бұрын
ያያያ እባክህ ይረብሻል
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 ай бұрын
ፓስተር ሄኖክ ሲንገሌ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ የዛሬዉን ባላዉቅም መጀመሪያ በፅድቅ ወንጌል የጀመርክ ንፁህ ሰው ነህ
@gospel_missions_for_all
@gospel_missions_for_all 3 ай бұрын
የመንግሥቱን ወንጌል ለማደረስ የምታደርጉትን ጥራት እናደንቃለን እግዚአብሔር ይረዳችሁ
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 3 ай бұрын
አዎ ሁሉም መጤ ነዉ::አፍሪካ የራስዋ ሃይማኖት የላትም ቢኖራትም ጥንቆላ ነዉ ያላት::በቀላሉ እሬቻን ብናይ ቅቤ ዛፍ መቀባት ዶሮ ማረድና ደም ማፍሰስ የጥንቆላው ስርአት ነዉ::ጨሌ ቅቤ መቀባት ና ውቃብን መለመንም አለበት:ወደ ሌላው አከባቢ ስንሄድም ብዙ ዘግናኝ ነገር እናያለን::ስለዚህ አፍሪካ የራሱዋ የሆነ ከሰይጣን ጋር እንጁ ከፈጣሪ ጋር የሚያገናኝ ሃይማኖት የላትም::ክርስትናም እስልምናም ከውጪ ነዉ የመጣው::ሁሉም መጤ ነዉ::እኔ በጣም እድለኛ ነኝ ምንም አይነት ጥንቆላ ውስጥ ሳልገባ ኢየሱስ ክርስቶስን በልጅነቴ ማግኘቴ::ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ የዓለም ሁሉ ጌታ ነዉ ሁሉም ሰው ሊቀበለው የሚገባ::ሰይጣን ና ስራው በፊቱ የማይቆም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ::ሌላው በሰይጣን ላይ ስልጣን የለውም::ስለዚ ኢየሱስ ክርስቶስ የዓለም ሁሉ ጌታ ነዉ::በሱ የሚያምን ከሞት ወደ ህይወት ይሻገራል::ከሰይጣን እስራትም ነፃ ይወጣል::ኢየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ለዘላለም ጌታ ነዉ::
@new-oj9ih
@new-oj9ih 3 ай бұрын
ችግሩ ከኛም ነዉ አንድ አለመሆናችን አንድ ጠንካራ መሪ አለመኖሩ እና በወንጌላዊያን ስም የተነሱ የሰይጣን ልጆች የሆኑትን ሀሰተኛ ነብያት ባንድነት አለመቀአወማችን ለራሳችን ያለን ክብር ዝቅ እንዲል አርጓል ለራሳችን ክብር ሳይኖረን ከሰዉ ለምን እንጠብቃለን first በጌታ ስም የሚነግዱትን ሌቦች ማጋለጥ እና መለየት አለብን እሱ ይቀድማል ከዛ እዉነትን ስለያዝን ቢጠሉንም ያከብሩናል
@TigistGashew
@TigistGashew 3 ай бұрын
yez ye😢v
@Abewaaa
@Abewaaa 3 ай бұрын
በጣም የምንወድህ ፓስተር በብዙ ተባረክ::
@lozabogale3561
@lozabogale3561 3 ай бұрын
ሄኖክ በጣም ነው ምወድህ ተባረክ
@burutujesas5336
@burutujesas5336 3 ай бұрын
ውይ ፓስተርዬ ስወድ ጌታ ጨምሮ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ተባርኩ ወንድሞች ❤️❤️
@MisaSt-hz8tr
@MisaSt-hz8tr 3 ай бұрын
We need this kind of podcast.Great Job.🎉
@AMER0521
@AMER0521 3 ай бұрын
Welcome Christian podcast we love you God bless you ❤
@mesaygudina2658
@mesaygudina2658 3 ай бұрын
ስንገሌ❤❤❤❤❤❤
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 3 ай бұрын
ወንድሞች ራፕ ሙዚቃ ነው የሚመስለው እኮ Ja Ja Ja waw Waw Waw የሚለው እያጀባችሁ በርቱ 😂😂😂😂😂
@mmn6040
@mmn6040 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@sewyewyew4005
@sewyewyew4005 3 ай бұрын
ጎበዝ ውይይታችሁ መልካም ነው ግን ከየት የመጣ ያያያ ኣአአአ እእእ የምን ጫጫታ መፍጠር
@user-wf4jh6te8k
@user-wf4jh6te8k 2 ай бұрын
ጅሜሬ ስለሆነ ደስ ይላል ግን ያያ እና ዋው ቢቀር ወይም በአማርኛ ቃላት ቢተካ ተባረኩ
@gelanalamecha4502
@gelanalamecha4502 3 ай бұрын
ያያ እየልክ አትረብሽ እስኪ
@user-pd2sc3qn2p
@user-pd2sc3qn2p 2 ай бұрын
Poster Heni Menfes Yalebh Agelgay Neh Egzabher Mogesun Benat Lay Yadrg ❤❤❤❤
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 3 ай бұрын
You have to say 'ጌታ ቢፈቅድ ብንኖርም' በሚቀጥለው ሳምንት እንገናኛለን Inshallah!!! እግዚአብሔር በሉ ያለንን እንበል ቅዱስ ቃላትን እናለማምድ
@meheretmekonnen3931
@meheretmekonnen3931 3 ай бұрын
Pastorye ejige betam ewedehalew. Enkuwanem yante lij honku 🥰🥰🥰🥰
@user-jf9nz2qz9x
@user-jf9nz2qz9x 3 ай бұрын
ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነው ነገር ግን ያያያያ ዋው የሚለው ድምፅ በጣም ነው የሚረብሸው ለማስተካከል ሞክሩ በተጨማሪ እንግዳውን ጥያቄ ከጠየቃችሁ በኋላ እንግዳው ተናግሮ እስኪጨርስ ጠብቁ እባካችሁ ጣልቃ አትግቡ
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 3 ай бұрын
Keep going... God bless you ❤️
@yeabsiragarkbo5359
@yeabsiragarkbo5359 3 ай бұрын
የአማኞች መብዛት ጥቅሙ መዳናቸው ነው። ዕለት ዕለት የሚድኑትን በሐዋሪያት ላይ እግዚአብሔር ይጨምር ነበር። የቤተክርስቲያን ከፍታ ግን በብዛታቸው አይደለም የእግዚአብሔር አብሮነት ነው እግዚአብሔር ከአንድ ሰው ጋር ከሆነ ድል አለ ።
@eseyasfshaye9007
@eseyasfshaye9007 3 ай бұрын
God bless you blessed 🙏
@edenmoges4968
@edenmoges4968 3 ай бұрын
ፓስተር ሄኖክ በጣም ከምወዳቸው እንዲሁም ከተማርኩባቸው አገልጋዮች መካከል አንዱ ነው !!! አስተያየት፦ በመቀጠል አንድ ሰው ሲያወራ ሁለተኛው ተደርቦ አያውራ፥የአንዱን ሃሳብ አንዱ ያስጨርስ ለምንሰማው እየተምታታ ዋናውን ፍሬ ሃሳብ እንዳንይዝ(ሃሳባችንን ይሰርቃል) ስለዚህ ይሄንን ብታስተካክሉ በጣም የተዋጣ እና ለብዙዎች ጥሩ ነገር መቅሰምያ ፕሮግራም ይሆናል። ተባረኩ በብዙ አስተያየቶችን ተቀብላችሁ ተግባራዊ ስለምታደርጉ አመሰግናለው ❤!!!
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 3 ай бұрын
ተባረኩ
@yemisrachtadesse9811
@yemisrachtadesse9811 3 ай бұрын
You are very correct.realy lord bless you. Yehen media gen mtyke albet
@BertukanHailu-my3so
@BertukanHailu-my3so 3 ай бұрын
ተባረኩ በርቱ
@user-hq1tz4vf9j
@user-hq1tz4vf9j 3 ай бұрын
ጌታ ይረዳሀል
@enuase5324
@enuase5324 3 ай бұрын
Zedo good show . Please try to limit the gap filling words . Not appropriate for podcast that is for in-person conversation .
@eshetukedir5311
@eshetukedir5311 3 ай бұрын
Tewedaju pastoriye #1
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 3 ай бұрын
I like this channel... Bertu ❤
@zewdituaduna8701
@zewdituaduna8701 3 ай бұрын
Ayzon my brother’s Every thing will be!!! Good 🙏🙏🙏🙏🙏 Esu Tenstowal
@rosemare8314
@rosemare8314 3 ай бұрын
Geta yebarkachew❤❤❤
@nedaalex
@nedaalex 2 ай бұрын
ያያ እያልክ መስማት አልቻልንም እባክህ ያን ቀንሳት
@alemuamare3167
@alemuamare3167 3 ай бұрын
ፕሮግራማችሁን ወድጄዋለሁ በርቱ በተረፈ ጮርቃ ማለት ያልበሰለና የማያቃጥል ቃሪያ ነው ።
@emmanuel6935
@emmanuel6935 3 ай бұрын
God bless you all.
@abrahamlencho8546
@abrahamlencho8546 3 ай бұрын
Ya ya ya 😊😊
@HALELUYA62
@HALELUYA62 3 ай бұрын
ያ ያ የሚለው ነገር በጣም ነው ሚረብሸው ሌላው ደግሞ አብራችሁ ባታወሩ መልካም ነው ይስተካከላል
@denekealembo840
@denekealembo840 3 ай бұрын
አውንምእኮ መከራው አለህ በወንጌል አማኞችውስጥ
@tadelechsinamo1611
@tadelechsinamo1611 3 ай бұрын
Amazing podcast brothers keep shining. I expect more guests which we r eager to hear and learn from. You know guys many christians are spending much of their time in different secular podcasts which has nothing usefull.
@bettyalu7
@bettyalu7 3 ай бұрын
ፓስተር ሄኖክ/ስንገሌ/ ❤❤❤❤❤
@dankiraye
@dankiraye 3 ай бұрын
ya ya ya ya ya ya bexam beza
@hussenjemal6837
@hussenjemal6837 3 ай бұрын
የበሰለና አስተማሪ ዝግጅት ነው እናመሰናለን የሚረብሽ ግን ልምድ ስላለ ያያ የሚለውን እሱን ብታስተካክሉት ጥሩ ነው ፡፡
@Yegeta
@Yegeta 3 ай бұрын
If God is with us who can be against us!!!
@misganagirma
@misganagirma 3 ай бұрын
ኧረ ያያያያያያያ በዛ ዘርዬ እባክህ እና ደግሞ የፖድካስ ፍሎ ጠብቁ እንደመጀመሪያ አሪፍ ነው
@kaljo5671
@kaljo5671 3 ай бұрын
ምንድነው ጥቁር የለበሰው ልጅ ያ ያ ያያ የሚለው🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@ndagne7394
@ndagne7394 3 ай бұрын
Yaa yaa kens ebakih
@user-jd5wd5oh9r
@user-jd5wd5oh9r 3 ай бұрын
ያያያያያያያ😂😂😂😂😂 እረ ኡኡኡኡኡኡኡ ሲያስጠላብህ😊😊
@melakuanulo1927
@melakuanulo1927 3 ай бұрын
Bale hamsa ken is very good idea.
@ethiopianoel7454
@ethiopianoel7454 2 ай бұрын
ሲንገሌ ሲሰብክ ለመስማት እሮብ ህይወት ብርሃን አልቀርም ነበር
@EyobkibruEyob
@EyobkibruEyob 3 ай бұрын
Pastare ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EzikelTibebu
@EzikelTibebu 3 ай бұрын
Ya ya ya ya ya betam beztual
@lielttessema2335
@lielttessema2335 Ай бұрын
It is important to remember that Satan is working 24/7 to steal kill and to destroy
@mrzmrz5650
@mrzmrz5650 3 ай бұрын
ስለ አዳማዉ ወንድማችን መሬት ወይም ተዘረፍኩ ስላለዉ መልስ ይሰጠን። አለበለዚያ ግብዞች ናችሁ እንዳልል።
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm 3 ай бұрын
❤❤
@Mesijohn762
@Mesijohn762 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@abrahamfessehaye7294
@abrahamfessehaye7294 3 ай бұрын
@tigistregassa280
@tigistregassa280 3 ай бұрын
Ya ya yaይቅር
@abdiigadaa8957
@abdiigadaa8957 3 ай бұрын
Heni I love you
@salameskyes7240
@salameskyes7240 3 ай бұрын
❤❤❤
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 3 ай бұрын
ንግግር ላይ ያያ ማብዛት ማወቅ ወይም የመማር ምልክት አይደለው የሰው ትንሽነት ሚዲያ ላይ ወይም ንግግር ላይ ነው የሚገለጸው ።
@motigeleta8414
@motigeleta8414 3 ай бұрын
ሜሞንቶሞሪያ የማልርሳው ስብከት
@alpalp8780
@alpalp8780 3 ай бұрын
❤❤❤🎉
@zed8788
@zed8788 3 ай бұрын
He is,one of Godly servants bless him🙏🙏🔥 if you ask how i have a reason to say this 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TakeleBizuayehu-gl1hu
@TakeleBizuayehu-gl1hu 3 ай бұрын
ሄኖክ የአዳማውን የአደራ ዶክመንት ምን አደረግህ? ሰውዬው አዝኖብሃል
@mahletabraham917
@mahletabraham917 3 ай бұрын
Very true everything is wrong without any evidence of the truth.8
@enanyene2999
@enanyene2999 3 ай бұрын
ሆዳቸው አምላካቸው የምለውን ስብከት......
@user-tj9th7wj7y
@user-tj9th7wj7y 3 ай бұрын
Please prophet henok germa አቅርብልን
@Olifanofficial
@Olifanofficial 3 ай бұрын
Afuftuu yemil voice ale 3.08 minute lay manew iza yemsadebew?
@maheletfanta2579
@maheletfanta2579 3 ай бұрын
በትክክል እናመሰግናለን ወንዳታ ናቹ
@mahletabraham917
@mahletabraham917 3 ай бұрын
Pastor we love you.😅
@abdiigadaa8957
@abdiigadaa8957 3 ай бұрын
Yeah yeah yeah........... atibel
ያላልኩትን አልሽ ብለው ዋጋ አስከፈሉኝ
1:23:27
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 1,9 М.
ዘማሪ ዳጊ 500ሽህ ተከፍሎት ነው
49:22
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 24 М.
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 111 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 21 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 72 МЛН
የተረጋጋ ሰው መሆን! ተወዳጁ ፀባይ|Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ​
27:14
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 18 М.
ደርግ እንደሚወድቅ ትንቢት ተናግሬ ነበር
2:19:43
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 14 М.
ነፍስህን ሽጥልን አለኝ
1:50:10
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 20 М.
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 111 МЛН