እንዴት ፀጋ የበዛለት ሰው እንሆናለን? || ይህንን ትምህርት ተመልክተው ፀጋ ይብዛልዎት || How can we be full of Grace?

  Рет қаралды 18,619

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Күн бұрын

Пікірлер: 62
@TewodrosAyele-fq1dh
@TewodrosAyele-fq1dh Жыл бұрын
Tebaareek paster ፀጋው ኢየሱስን በማወቅ ይበዛልናል የሚገርም መረዳት ነው እወድሀለው paster❤❤
@selomezelelew3431
@selomezelelew3431 Жыл бұрын
ፖስተር ጌታ ይባርክህ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ
@etalemahuwondafrash1428
@etalemahuwondafrash1428 Жыл бұрын
ጸጋ የ ሚበዛው እየሱስን በማወቅ በእምነት በቃሉ ብርሀን መሆኑ ገባ ኝ በፊት ግብረገብ ይ መ ስ ለ ኝ ነበር ተባረክ ፓስተር 🙏👏😘
@ayele7255
@ayele7255 Жыл бұрын
ፓስተር ተባረክ በትምህርትህ ተለውጫለሁ። ጌታ ይባረክ ። አሜን ።
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 Жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ ያባቴ ብሩክ ፀጋውን ያብዛልክ❤❤❤
@gospelsingersamueladelloof7369
@gospelsingersamueladelloof7369 Жыл бұрын
❤ዋው ፓስተር(ዶ/ር) አንተን ስለሰጠን ሁሌም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እጅግ አድርጌ አመሰግነዎለው እንዲህ ባለ መንገድ ስለ ጸጋ አላውቅም ነበር በብዙ እንድረዳ በጣም በቀላል መንገድ አሳይተሀኛል አመሰግናለሁ ፣ በእውነት አሁንም አሁንም አብዝቶ አብዝቶ ጸጋውን እንዲያበዛልህ በኢየሱስ ስም ጸሎቴ ነው ነው እውድሃለው❤
@semirasulemanabagena
@semirasulemanabagena 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@markostadele8104
@markostadele8104 Жыл бұрын
በደስታ እምባ ነው yechereskut Pastorye thanks so much My God bless you ❣️
@mamushTafese-gf1zn
@mamushTafese-gf1zn 4 ай бұрын
አሜን አሜን
@mamushTafese-gf1zn
@mamushTafese-gf1zn 4 ай бұрын
ፓስተር አመሰግናለሁ ተባረከ❤😮😮
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
መመስከር እፈልጋለሁ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነህ
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 Жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ ብሩክ ሁን በጣም እየተባረኩ ነው ጌታ ይባረክ ስላተ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ክብር ለጌታ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤
@hanadechasa8326
@hanadechasa8326 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@abegazetsegaye237
@abegazetsegaye237 Жыл бұрын
በጌታ በእየሡ በሆነዉ ፀጋ ድኛለሁ ሀሌሎያ
@kidantesfaslase9932
@kidantesfaslase9932 Жыл бұрын
Thanks a lot pastor blessed
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
በማውራት እሚሆን ነገር ነው ለዛ ነው ተንገላታው ግን ለክብር ሆነ ከዛ አንድ ቀን አይችህ ስፀልይ የእውነት ተቀባሁ ።
@taduselamtt6332
@taduselamtt6332 Жыл бұрын
አሜን
@elenitekle147
@elenitekle147 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋን ያብዛልነ ፣ አሜን አሜን አሜን አባት ሆይ በፀጋህ ፈውሰኝ፣ ፀጋህን አፍስልኝ፣ በፀጋህ ጎብነኝ።አሜን
@sihinabay
@sihinabay Жыл бұрын
የትያዘልንን ካለማወቃችን የተነሳ የምንጠይቃቸው በጣም ትንሽ ሆነው ፀጋ ሳይበዛልን ዘመናችን እንዳያልቅብን። ዋው እግዚአብሔር ሆይ አይኔን አብራልኝ። እውቀት፣ ማስተዋል፣ ጥበብ ስጠን።
@sintusintu7950
@sintusintu7950 Жыл бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ። በትምህርት ህይወቴ ተለውጣል።
@hanadechasa8326
@hanadechasa8326 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@amynegussie6681
@amynegussie6681 5 ай бұрын
God bless you
@christineimhof8615
@christineimhof8615 Жыл бұрын
Ke egzyabeher tewelijalew
@tunewalde6899
@tunewalde6899 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን ❤️🙏🙏
@amelemelese5628
@amelemelese5628 Жыл бұрын
“በመንፈሱ ሰማያት ውበትን አገኙ፥ እጁም በራሪይቱን እባብ ወጋች።” - ኢዮብ 26፥13 ሀሌ ሉያ መንፈስቅዱስ ተባረክ
@Jesuse1
@Jesuse1 8 ай бұрын
Geta yebarkh tegan yechemereleh E/r
@kumeinkosagalata8195
@kumeinkosagalata8195 Жыл бұрын
Eyesus bemawk betsga lay tsga ybezalnyl. Ameen ameen
@mete2387
@mete2387 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤swedewko❤❤❤❤❤❤❤
@rahelsuard758
@rahelsuard758 Жыл бұрын
Amen Amen
@emebetlamboro2563
@emebetlamboro2563 Жыл бұрын
Ameen Ameen
@dawitfre
@dawitfre Жыл бұрын
የእግዚአብሄር ፀጋ፡ ነውርና ነቀፋ የሌለን ያደርገናል!
@emebetlamboro2563
@emebetlamboro2563 Жыл бұрын
Bless you, Pastor 😊
@hiwotteklemariam8353
@hiwotteklemariam8353 Жыл бұрын
Amen!!!
@YetnayitKebde-fe1fs
@YetnayitKebde-fe1fs Жыл бұрын
Amen
@BetiYeshet
@BetiYeshet Жыл бұрын
Amen 🙏 God bless u more anointing
@ebsaduba2967
@ebsaduba2967 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ አይን ከፉች እውነት ነው
@saraassefa9561
@saraassefa9561 Жыл бұрын
Thank you so Much!!!
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Amennn haleluyaaa, geta yibarek mulate berekete eyesus new tebarek paster
@tsegaamare3093
@tsegaamare3093 Жыл бұрын
Tebarek paster
@kidantesfaslase9932
@kidantesfaslase9932 Жыл бұрын
Yemigerm ewnet new yakafelnen tebarek bebzu
@selamwitTibebe9292
@selamwitTibebe9292 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Almaz-e4l
@Almaz-e4l Жыл бұрын
Yes
@mercy1653
@mercy1653 Жыл бұрын
ተመስገን እሜን አሜን
@azeeketsela514
@azeeketsela514 Жыл бұрын
AMEN! what a great message!!!
@kearyamtubechannel
@kearyamtubechannel Жыл бұрын
የፀጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶልኛል ደግሞም ይበዛልኛል 🙏 ❤❤❤❤ God bless you pastor💕
@evamero8172
@evamero8172 Жыл бұрын
God bless you more Pastor ❤
@lensagudeta9766
@lensagudeta9766 Жыл бұрын
Amen 🙏🏼 and Amen 🙏🏼
@amarechdufera721
@amarechdufera721 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@SaraSowa-t4v
@SaraSowa-t4v Жыл бұрын
ameeeen
@nebiatandemicael1210
@nebiatandemicael1210 Жыл бұрын
Amen. Amen. Amen🙌🙌🙌💡💡💡👑👑👑🐑❤️❤️❤️
@tizita532
@tizita532 Жыл бұрын
Amen 🙏
@AbiotAragaw-fb3qm
@AbiotAragaw-fb3qm Жыл бұрын
የተባረከው ተስፉ ኢየሱስ
@lilytilahun2710
@lilytilahun2710 Жыл бұрын
I have heard this teaching before and I’m listening to it for a second time because it’s really mind blowing wow! Thank you pastorye for sharing this knowledge with us. We appreciate you. May God bless you more and more!
@ZebibMustefa
@ZebibMustefa 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤
@dawitfre
@dawitfre Жыл бұрын
ኣምላክ ምጥቶ ለኔ ሞተልኝ፡ ለሞቱ የሚመጥነው ልጅነት ካልሆነ ምንድነው? ፓስተር ተስፋሁን አብዝቶ አብዝቶ እግዚአብሄር ቅባቱን ያብዛልህ።
@rahelsuard758
@rahelsuard758 Жыл бұрын
Amennn
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 8 ай бұрын
ቆላስይስ 2÷1 ስለ እናንተና በሎዶቅያ ስላሉት ፊቴንም በሥጋ ስላላዩት ሁሉ እንዴት ያለ ትልቅ መጋደል እንዳለኝ ልታውቁ እወዳለሁና። 2 ልባቸው እንዲጸናና፥ በፍቅርም ተባብረው በማስተዋል ወደሚገኝበት ወደ መረዳት ባለ ጠግነት ሁሉ እንዲደርሱ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም ክርስቶስን እንዲያውቁ እጋደላለሁ። 3 የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና።
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 8 ай бұрын
Colossians 2÷1 For I would that ye knew what great conflict I have for you, and for them at Laodicea, and for as many as have not seen my face in the flesh; 2 That their hearts might be comforted, being knit together in love, and unto all riches of the full assurance of understanding, to the acknowledgement of the mystery of God, and of the Father, and of Christ; 3 In whom are hid all the treasures of wisdom and knowledge.
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
ሚስጥሬ ኢየሱስ ድፍረቴ እሱ
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
ኑ እናንተም እንደኔ ትሆናላችሁ 😁😁 ውሸት ሁሉ በእርሱ ደግሞ እሚታይ ታሪኪ አለኝ ክርስቶስ አልሰወርክብኝም
@clawdytessema5840
@clawdytessema5840 Жыл бұрын
አሜን 😂
@elenitekle147
@elenitekle147 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏
Молодой боец приземлил легенду!
01:02
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 1,8 МЛН
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 31 МЛН
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 12 МЛН
ከፈተና በድል መውጣት
1:11:58
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 57 М.
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,3 МЛН
Молодой боец приземлил легенду!
01:02
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 1,8 МЛН