የፀጋው ኃይል || እምነትን ከፍ የሚያደርግ ድንቅ ትምህርት || The power of the Grace

  Рет қаралды 21,010

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Күн бұрын

ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
www.cmmlife.or... የአገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ
Contact: +251966328684
Email: joshubera@gmail.com
website: cmmlife.org
Follow us on
Instagram @christmissiontvethiopia
Facebook @CmCAddis
Telegram @ChristMissionTvEthiopia
Tiktok @christ_mission_tv
የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
USA & Canada
+1 (740) 304 6000
UK & Europe
+44 795 079 1224

Пікірлер: 62
@hilinagebeyehu2183
@hilinagebeyehu2183 11 ай бұрын
ፓስተር በጣም ነው የምንወድህ የእግዚአብሔርን በታላቅ ክብር እና ሀይል ስለምታስተምረን ከአንተ ትምህርቶች በኋላ እርግጠኛ ሆነህ የእግዚአብሄርን ሀይል ስለአስተማርከኝ በእግዚአብሔር ቃል ላይ እምነት አግኝቻለሁ እወድሀለው ፓስተርዬ
@megersahaile
@megersahaile 5 ай бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ ስላካፈልከን የፀጋው ቃል እውነት ክብር ለእርሱ ይሁን
@tegistkebede1986
@tegistkebede1986 Ай бұрын
አሜን
@mamushTafese-gf1zn
@mamushTafese-gf1zn 4 ай бұрын
አሜን አሜን ❤
@markosgoa3969
@markosgoa3969 Жыл бұрын
ፀጋ ከእኛ ያልሆነ በእኛ ያልሆነ መለኮታዊ ብቃት እና አቅም ነዉ! አሜን! ይህም የመሆን እና የማድረግ ብቃት ነዉ! አሜን ሰዉ በሕይወቱ የምፈተንበትና የማይወደዉ ነገር ቢኖር የባዶነት ስሜት እና የአቅም ማነስ ስሜት ናቸዉ፤ ይህን ለመሸሽ የምወሰዱ እርምጃዎች ሕይወትን ለከፋ ስህተት ይዳርጋል፤ ከዚያ ፀፀት የተሞላ ሕይወትን መምራት ግድ ይሆናል፤ ሰዉ ከእግዚአብሔር ጋር ባለዉ ኅብረት እንዴት ዓይነት ድንቅ የሆነ ሕይወት መኖር እንደምችል ከዚህ ትምህርት የመረዳትን ብርሃን ያገኛሉ።
@shewangizewtaddess8665
@shewangizewtaddess8665 4 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክህ
@lidyazewdu7
@lidyazewdu7 Жыл бұрын
የክርስትናችን ጥልቅ ሚስጥር ያለበት እውነት የእግዚአብሔር ፀጋ በአምላክ እኔነት ላይ አርፎ በእርሱ ስራ መብቃት(መደረግ ወይም የመሆን supernatural ችሎታ በፀጋ በፀጋ ሀሌሉያ !! ፓስተር እናመሰግናለን ተባረክ!!
@chernetworkichow
@chernetworkichow 5 ай бұрын
ፀጋ ይብዛል ፓስተር
@mulujesusmulujesus3165
@mulujesusmulujesus3165 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን
@SofiYrgalem
@SofiYrgalem Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏 ድንቅ ነው።
@helenbelay6990
@helenbelay6990 11 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 haliluya tebark pastorya
@megersahaile
@megersahaile 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@tiblezteclehaimanot3600
@tiblezteclehaimanot3600 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንን
@samig5738
@samig5738 Жыл бұрын
አሜን
@samraabarra3940
@samraabarra3940 Жыл бұрын
Pastor egzeyabeher zemenhen yebarekew
@shaweldagnachew3754
@shaweldagnachew3754 11 ай бұрын
አሜን የምኖረው በእግዚአብሔር ፀጋ ሥጦታ ብቻ መሆኑን አየሁ ሰራልኝ ሰጠኝ አባባ ተባረክ
@jerryalex3801
@jerryalex3801 Жыл бұрын
ፀጋው ለተፈጠርንበት አላማ የተሠጠን ነው
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn Жыл бұрын
ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@uarz7202
@uarz7202 Жыл бұрын
amennnnn amennnnn amennnnn pstriiinii ysnsliinii amlkchiiniii lzalalmii kbiirii msgnaa ygibaa yblxaa indmglxii amnlo tbrkii tbrkii❤❤
@psgfblegbs2096
@psgfblegbs2096 5 ай бұрын
Amen pastor kebir lageta yehun
@anketsp.4670
@anketsp.4670 Жыл бұрын
God bless you and your ministry
@malkamolgira8672
@malkamolgira8672 Жыл бұрын
Betam yemiwedw paster tebarek❤❤❤❤❤❤
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 Жыл бұрын
አሜን የእግዝአብሄር ባርያ እግዝአብሄር አብዝቶ ጸጋው ያብዛልህ ❤
@SPIRITUAL_TV_WORLDWIDE
@SPIRITUAL_TV_WORLDWIDE 11 ай бұрын
Life changing lesson 🙌🏾❤️‍🔥
@የኪዳንልጅ-ጘ8ነ
@የኪዳንልጅ-ጘ8ነ 9 ай бұрын
አሜንን አሜንን ፓስቴርዬ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ የተጠራሁበት ጥረዬን አዉቄ አገለገግል ዘንድ እግዝአብሔር ይሪዳኝ 😭❤❤❤
@tewodrosmekonnen
@tewodrosmekonnen Жыл бұрын
ሰዎችን ሁሉ የሚያድን ፀጋ ተገልጦዋል በእምነት እቀርባለው እቀበላለሁ
@alextekabe1551
@alextekabe1551 Жыл бұрын
amen❤❤❤
@maeregtesfye
@maeregtesfye Жыл бұрын
ተባረክ ያባቴ ብሩክ እግዚሀብሄር አይኖቼንን እንደአንተ እንዲያበራልኝ ፀሎቴ ነው
@tigestkafa7219
@tigestkafa7219 Жыл бұрын
Amenn tebarke
@teruberhanabraham2775
@teruberhanabraham2775 Жыл бұрын
አሜን ክብር ለእግዚያብሔር ይሁን ፓስተርዬ ትምህርትህ ምን ጊዜም አይጠገበም እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርክ
@NigatGurmesa
@NigatGurmesa Жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ አሁንም እጥፍ ፀጋ ይጨመርላችሁ
@maeregtesfye
@maeregtesfye Жыл бұрын
አከብርሀለው እወድሀለሁ ሁሉም አገልጋዬች ሁሉም ተባረኩ
@kearyamtubechannel
@kearyamtubechannel Жыл бұрын
አሜን ሃሌ ሉያ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁንንንንንንን የኔ ህይወት በእርሱ ፀጋ ተጀምራል በእርሱ ደግሞ ይፈፀማል ።
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Жыл бұрын
“ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና።” - ፊልጵስዩስ 2፥13 ጌታ ሆይ ባንተ ፀጋ ብቻ እንድታመን እርዳኝ በራሴ ምንም ማድረግ አልችልም ፓስተር ይሄን እውነት ስላስተማርክ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ❤
@kearyamtubechannel
@kearyamtubechannel Жыл бұрын
አሜን አሜን የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልኝኝኝ ❤❤❤❤ እኔ መረጥኋችሁ እንጂ እናንተ አልመረጣችሁኝም ፤ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ እንዲሰጣችሁ ፥ ልትሄዱና ፍሬ ልታፈሩ ፍሬአችሁም ሊኖር ሾምኋችሁ ። እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ይህን አዛችኋለሁ ። ዮሐንስ 15-16
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Amenn.Amenn.haleluyaa simh yibarek tsegahin silesetehegn ameseginhalehu aba🙏🙏🙏🙏🙏 paster tebarek
@hewantesfamichael5800
@hewantesfamichael5800 8 ай бұрын
Thank u paster
@sabayohannes9982
@sabayohannes9982 Жыл бұрын
Amen tebarek
@workuzufan6924
@workuzufan6924 3 ай бұрын
🙏🙏🙏
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 Жыл бұрын
ያንተን ትምርት በጉግት ነው ሚጠብቀው ዘመንክ ይባረክ ተባረክ ያባቴ ብሩክ ❤❤❤❤
@ghenetghebre6767
@ghenetghebre6767 Жыл бұрын
Amen 🙏🏽 Amen 🙏🏽 Amen 🙏🏽
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 Жыл бұрын
አሜን ተባረክ ፖስተር ❤❤❤
@meazagyonas310
@meazagyonas310 Жыл бұрын
“ The ultimate goal of of a believer is to glorify God” GBU Pastor.🤍
@abebechaberta3553
@abebechaberta3553 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመነችው ይባርክ
@alexhabtay6192
@alexhabtay6192 Жыл бұрын
Amen
@TewodrosAyele-fq1dh
@TewodrosAyele-fq1dh Жыл бұрын
Pastorye endet eko endemiwedh tebarek❤❤
@abushiofJesusson
@abushiofJesusson Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@SaraSowa-t4v
@SaraSowa-t4v Жыл бұрын
AMEEEEEEEEEEN AMEEEEEEEEEN AMEEEEEEEEEEEEEN ❤❤❤❤❤❤ TABRAKI
@bolelemicustoms
@bolelemicustoms Жыл бұрын
Our God is marvellously teaching us through you.
@EyerusalemAmdemariam
@EyerusalemAmdemariam 8 ай бұрын
Kiber neges eyesus
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Yene hiwet berisu tejemruwal berisu yalikal haleluyaaa, simh yibarek
@chaltualemudagne9896
@chaltualemudagne9896 Жыл бұрын
አሜንአሜን❤❤❤❤
@Simenesh-s7g
@Simenesh-s7g Ай бұрын
tabark.yaigizaber.saw
@FikerteAlemu
@FikerteAlemu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@awottesfahunegn3745
@awottesfahunegn3745 Жыл бұрын
አሜን
@el-saeleelicho4391
@el-saeleelicho4391 6 ай бұрын
Amen
@SemiraarayaMahari
@SemiraarayaMahari 10 ай бұрын
Amen amen🙏🏽💞
@genettsegaye9467
@genettsegaye9467 3 күн бұрын
🙏❤️
@jesusislord2367
@jesusislord2367 Жыл бұрын
Amen BE zelalem feker wedjeshalehu Thnk you God sle zelalemawiw fekrh ❤🙏
@asnakechgebremaskel9917
@asnakechgebremaskel9917 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@soniyadelboso4538
@soniyadelboso4538 Жыл бұрын
AmenAmen❤❤❤
@azeeketsela514
@azeeketsela514 Жыл бұрын
AMEN!!!
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 204 МЛН
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,9 МЛН
" እግዚአብሔር ይሰማል! " ፤ መጋቢ ሚሊዮን ጉደታ
2:18:41
Elshaddai Television Network Official
Рет қаралды 8 М.