ጩቢቲ ወንድሙን ተስፉ ብርሀኔን ሰርፕራይዝ አደረገው || Tadias Addis

  Рет қаралды 69,673

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 82
@ninahabtamu290
@ninahabtamu290 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይመስገን ተስፉዬ በጣም ደስ ይላል በዚ ለውጥ ላይ መሆንህ ደስስስ ብሎኛል እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ወላዲተ አምላክ ስሟ ይክበር እናቴ
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን 2 жыл бұрын
የእናቴ ልጅ ሲል እንደት አንጀት ይበላል እፍ እግዚአብሔርን ድንግል ማርያምን የያዘ ያከበረ ሁልጊዜ ይከብራል እግዚአብሔር ያበርታችሁ
@matilove3643
@matilove3643 2 жыл бұрын
ተስፉ ብረሀኔ ድንቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር በከፍታ ላይ ያስቀምጥህ ድንግል ማርያም አትለይህ!!!
@bkentertainment6384
@bkentertainment6384 2 жыл бұрын
ተስፉ እኮ ምርጥ ባለሞያ ነው:: እንደገና ወደ ሙያው ስለተመለስክ ደስ ብሎናል::
@tarikyemedaniyalem6372
@tarikyemedaniyalem6372 2 жыл бұрын
የ እመቤትየ ቅድስት ድንግል ማሪያም ስም ስሰማ እንዴት ደስ እንደሚል.የ እናቴ ልጅ ሲል አንጀት ይበላል. ፀገነት ይቅርታ አድሪግልኝና እንደጋዘጠኛ ሁኚ ጣልቃ እየገባሽ ትዘባሪቂያለሽ .የ በዘባረቅ መንፈስ አለብሽ.የ መምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ ስሚ.
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
በዚህ አመት በሱስ ውስጥ ያሉ ስዎች በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያሉ ወገኖቻችን በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ከሱስ ያውጣቸው የእናቴ ልጅ ሲል እምባዬን አስመጣው ፈጣሪ አይለያችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 2 жыл бұрын
Oh my God I was crying😭 Hearing Tesfu speach and at the same time very happy to see he is changing and come back to work!!! Alhamdulilah!!! much much respect for all of you👍👌❤
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
ተስፉ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመሰገን ለዚህ ያበቃሕ መልካሙን ሑሉ ይግጠምሕ 🙏
@laylamohammed
@laylamohammed 2 жыл бұрын
አቤት ወድምነት የናቴልጂ ሲል 😥እዴት ደስ ሲሌ አላህ ይጠብቃችሁ
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ስራ ፍቅሩን ያብዛላችሁሁሁሁሁ
@ቃልትልቅ
@ቃልትልቅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ተስፉና ሚሊዬ ወንድማማቾች ናቸው እንዴ? ደስ ሲሉ የእናቴ ልጅ ሲል ድንግል ማርያም ትርዳህ ተስፉዬ ለብዙ ወጣቶች አርዓያ መሆን ችለሀል
@tibebu1789
@tibebu1789 2 жыл бұрын
ተስፍዬ በጣም እፈልጋለሁ ከስደት ወደ ውዶ ሀገሬ ስመለስ 🇪🇹❤🙏!
@sella_llamu1802
@sella_llamu1802 2 жыл бұрын
ጩባውን የምወድ 🤪🤪🤪❤️
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 жыл бұрын
አርቲስት ተስፍ ብርሀኔ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ መልካም ሰው ነህ ሰወችን ለመርዳትም ፍቃደኛ በመሆንህ አርቲስት ሚሊዬን አድናቂህ ነኝ የእናቴ ልጅ ሲለው ደስ ሲል
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
💞💞ጩባው ምርጥ ልጅ ነው ወንድምህ ከዛ መከራ በምታምናት ወይብላ ማሪያም ተፈውሶልሃል ስትዋደዱ ስታስቀኑ💞💞ውፍረት መቀነስ ውይም መጨመር ለምትፈልጉ ፕሮፋይሌን በመጫን እየገባችሁ እዩት👍👍👍
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 2 жыл бұрын
ወይብላ ስትይ ትዝ አስባልሽኝ ወይብላ ማርያም ፍለፊት ነው ቤቴ እመቤቴ አንቺንም ትጠብቅሽ ያሳደገችኝ እናቴ🙏❤❤❤❤
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
@@fasikaLifetube1118 አሜን ውዴ ቤተሰብ እንሁን💞💞👈
@kidist1955
@kidist1955 2 жыл бұрын
ሲያምሩ ሁለቱም በጣም የምወዳቸው ና የማደንቃቸው ኣርቲስት ናቸው ወንድማማቾች እንደሆኑ ሳውቅ ደግሞ ይበልጥ ደስ ኣለኝ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣቸው ኣይለያችሁ 😘😘😘
@fesumetilahune4941
@fesumetilahune4941 2 жыл бұрын
ላተየደረሰች እመብርሀን ከነልጇ ጭቀትውስጥ ላለን ትድረስልን
@marcanm1014
@marcanm1014 2 жыл бұрын
ተስፉ ምርጥ ሰው ምርጥ ካራክተርህን ይበልጥ ባማረ መልኩ እንደምናይክ ተስፋ አለኝ ድንግል ከነ ልጇ ከጎንህ ትቁም
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ ይባርክ
@asnikaawoke541
@asnikaawoke541 2 жыл бұрын
እንኮን እግዚአብሔር ለዚህ አደረሳቹህ ተስፍሽ እኔም ያንተን ርዳታ እፈልጋለሁ እንድት እንደማገኝህ አላውቅም
@yezihalemasrate7327
@yezihalemasrate7327 2 жыл бұрын
GOD BLESS BOTH TESFU and MILI. I'm crying. Respect!!!
@ቃልትልቅ
@ቃልትልቅ 2 жыл бұрын
አሜን በውነት ትልቅ ምርቃት ነው
@amanuel7643
@amanuel7643 2 жыл бұрын
ወይኔ ተስፍሻ በጣም በጣም አክባሪህ ነኝ ችሎታህ እራሱ እኮ ቀላል አደለም
@dantek1753
@dantek1753 2 жыл бұрын
ሰይፎዬ ልጄ 9 አመቱነው እና ጩቢቲን ለማግኘት መቶ በምን ላገናኘው ቃል ገብቸለት ሳልፈፅም ተመለስን እንደው እንደዚህ አርቲስቶች አድናቂዎቻቸው እንዴት ነው ሚያገኛቸው????? መፍትሄ ያስፈልገዋል ጩቢቲ በጣም ብዙ እዢህ የተወለዱ ልጆች እንደሚያደንቁት አውቃለሁ ምክንያቱ ወይም ሚስጢሩ ምንእንደሆነ አላውቅም አማርኛ አይችሉም በምን ተባብቶው እንደሚያደንቁት
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 2 жыл бұрын
ተስፉዬ መልካም ሰው ስወድህ እኮ
@ablakat4821
@ablakat4821 2 жыл бұрын
በውጭ ሀገርም በመጥፎ ሱሶች ተጠምደው መውጣት ያቃታቸው ወንድሞች ጓደኞች አሉን እባካችሁ ምን ያድርጉ እርዳታ ያስፈልጋቸውል ሰይፍ በዚህ ዙሪያ ትምህርት ስጡበት ብዙ አሉ ሳይፈልጉ የተበከሉ ያሳዝናል በሰው ሀገር ላይ
@zeusapollo1576
@zeusapollo1576 2 жыл бұрын
በቁም ነገር ልጠይቅሽ (ህ) ውጭ የምኖረው ሰው በመጥፎ ሱስ የምጠመዱበት ምክንያት ምንድነው?
@mayatube1107
@mayatube1107 2 жыл бұрын
@@zeusapollo1576 ማጨስ ምንም አያደርግም ብለው ሲለሚያስቡ በዛ ላይ አብዛኛው ከእናት አባታቸው ነው የሚለምዱት በዛ ላይ የሚገዙበት ገንዘብ አለማጣታቸው ሁለት ሰዓት ሰርተው ለሱስ ይበቃቸዋል ሁሉም ነገር መብታቸው ነው የሚሉት ብትናገሪ ብትቆጭ በነጋታው እስር ቤት እራስሽን ታገኛዋለሽ የእውነት ለመናገር በሀይማኖትና ቀጦ ለማሳደግ ለማዘዝ ኢትዮጵያ ምርጥ ነው በዛ ላይ አብዛኛው የእናት አባት ፍቅር የላቸውም ለምን ብትይ የሚያድጉት አብዛኛውን ግዜ የሚያሳልፉት ተለያይቸው ነው አሁን እኔ ወልጃለሁ ሌላውን እያየሁ ስጋት ይዞኛል
@amanuel7643
@amanuel7643 2 жыл бұрын
አይ ተስፍሻ እግዘብሔርን ይባርክህ
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck 2 жыл бұрын
Weyyy yen march yenat lij selag 😭😭😭❤️❤️🙏🙏
@ekiramajeba8481
@ekiramajeba8481 2 жыл бұрын
የናቴልጅ ሲል ታላቅ ወድሜ መሰለኝ የኔም ወድም የናቴልጅ ብሎነው ሚጠራኝ 😘
@lashih4441
@lashih4441 2 жыл бұрын
ወድም አማች ናቸው እዴ
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 2 жыл бұрын
አዎ ባለፈው
@arsamaaa.m5177
@arsamaaa.m5177 2 жыл бұрын
አዎ
@useruserr6099
@useruserr6099 2 жыл бұрын
ጩብቲ ልዩ ሰዉ ነህኮ
@motumademissie4027
@motumademissie4027 2 жыл бұрын
ፀጊ ቆንጆ
@tigistzewde7854
@tigistzewde7854 2 жыл бұрын
ተስፍዬ ስወደው እኮ ጎበዝ
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 2 жыл бұрын
የኔ አባት
@henokeshetu2491
@henokeshetu2491 2 жыл бұрын
ሰብራይዙ ምንድን ነዉ ታዲያ
@ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ
@ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ 2 жыл бұрын
tesfu meli egizabeher bedem betena yetebikachu bedem new mewdachu🥰❤🥰❤👏
@romanasrat8038
@romanasrat8038 2 жыл бұрын
Egeziabher endante yeredan be ewenet Emebeatea Maryam Men Yesaneshal Enatea temesegnelen. enean yemetagi enkefat ayemetah ye enanetea leji.
@amorthodox661
@amorthodox661 2 жыл бұрын
ዘመነ ሉቃስ ሁሉም ከሱስ ሚወጣበት ይሁን
@abrshhaile7578
@abrshhaile7578 2 жыл бұрын
Welcom chba kkkkkkkkk 🙏🙏🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🙏🙏🙏🙏
@wublfmfkwt8693
@wublfmfkwt8693 2 жыл бұрын
ምንም ቢሆን ወንድም እፉፉ አስቀናችሁኝ ወንድም ሲንበረከክ ታናሹ ደገፈው አይ ደስ ሲል።
@extrachange8771
@extrachange8771 2 жыл бұрын
Tesfa had/has a great potential and he must belive on him next to big B MaMa/GoD!🎈🎈
@samrieman673
@samrieman673 2 жыл бұрын
Tegi konjo
@danielteklu1136
@danielteklu1136 2 жыл бұрын
የተስፉ ብርሀኔን አድራሻ አስፈቅዳችሁ ላኩልኝ
@hiwihiwot9054
@hiwihiwot9054 2 жыл бұрын
Milonin faligwalew aganagugi please
@tsiyecherelij3709
@tsiyecherelij3709 2 жыл бұрын
ተስፍዬ እኔን ብታየኝ ሰው ሆኜ ቆሜ እሰራለው ግን ግን አንድ አይደለም ብዙ ሱስነው ያለብኝ ሲጋራ የሃሺሽ አይነቶች ሺሻ ኮኬይን ሴክስ ታድያ አሁን እንደው በ እመብርሃን ትንሽም ስለምፀልይ ስለማለቅስም ከደጀሰላሞ ገብቼ በቃሽ በለኝ ስለምል እንጂ እንዲህም አልቆም ነበር ቤተሰብ ብቻ ፀልዩልኝ ንስሃ ልመግባት ከእራሴጋም ከተጫነኝጋም እየተጣላው ነው ሰማእቷአ እናቴ አርሴማ ትርዳኝ ትርዳቹም የዘውትር አድማጫቹ ከቤሩት ሊባኖስ 😔😔😔😔😔😔😔😔
@ldiyazechrist
@ldiyazechrist 2 жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ
@mayatube1107
@mayatube1107 2 жыл бұрын
ውዴ አይዞሽ ከዚህ ትወጫለሽ ብቻ ጠንካራ ሁኝ እራስሽን ቢዚ ለማድረግ ሞክሪ መውጣት እችላለሁ በይ ለራስሽ ቀስ በቀስ ትወጫለሽ መዝሙር አዳምጭ ፁሚ መፀሀፍ ቅዱስ አንብቢ በትሪፍ ሰዓትሽ ዘና የሚያደርጉ ነገሮች እይ
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 2 жыл бұрын
አረ ትርፍ ግዜ የለም
@eden2056
@eden2056 2 жыл бұрын
Chubiytiy wedddddd
@nattyinfinity
@nattyinfinity 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዉድ ኢትዮጵያዊያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አያልኩኝ ዘመኑ የዲጂታል አለም አንደመሆኑ ተሞክረዉ በትክክል ስለሚሰሩና ጠቃሚ ስለሆኑ አፖች፤ሶፍትዌሮች እንዲሁም የአዲስ ቴክኖሎጂ ዳሰሳ እና ሙሉ አጠቃቀም መረጃ መጋራት ከፈለጉ ከፈለጉ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ ያዲርጉ !!!
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 жыл бұрын
ኡፍ እኔን የመታኝ እቅፋት አንተን አይምታክ አለ ኡፍ
@gezegeta923
@gezegeta923 2 жыл бұрын
When will this media get matured? 1. Using unnecessary pictures than using a better one... 2. Laughing when someone serious talk about addiction (the female specially) 3. Talk irrelevant stuff when someone talking about serious stuff( both hosts) 4. All in all both hosts the male and the female MUST LEARN about the concept of emotional intelligence specially how to avoid emotional damages early during and after interviews... Please take class.
@abrahamhaile
@abrahamhaile 2 жыл бұрын
Ye enate lij des yilela
@chrismetube6696
@chrismetube6696 2 жыл бұрын
Enzi Familwoch eysus Yasflgachwal Eysus yadnal Atshwedu Seytan yemishnfew In Jesus name Becha new Medan Bemanm yelm. Ewkuuuuuuuuuuu Alzya seytan yechawtbachwalllll believe me.
@defarutube9953
@defarutube9953 2 жыл бұрын
Menafk drom sraw menkef new eyesus yedgilmatiyam lij new esu yelebesew sga ye emebrhann sga kesgawasga kenefsua nefs nesto new sew yehonew egna yetewahdo lojoch eyesus kirstocn amlakachin fetariachin medhanitachin eyesus kirsyos blen enamelkew alen kenante befit egna enamelkew alen enante ye ariwes lijoch gn eyesus amalagi new blachihi ke abayu ke ab ena kemenfeskdus leyitachihu kbrun awardachihu eyesus tlalek smun enkuan bedeb atterawm 'le'law degmo bezerh ena bezerua telatnetn adergalehu yemilew ye orit mesthaf anbb yihe bezerih ena bezerua telatnetn adergalehj ante sekona sekonawn tnedfewalek esum eras erashn yiketektha'l tebloal ena ye amlak enat sm sinesa yediabilos zeroch yichohalu leza new kdusan abatoch smuan 'lemetrat bemn adebetachin ye amlakn enat bemn msgana enamesgnat yilalu kesua bayiweled alem ayidnm zm blek atkebatr ish enkuan ye amlak enat antem tera enathn takebralek egziabher aynnhn abrtolk yedigln fkr yistk bezih koshasha 'lbk ante kirstosn atawkewm wetete
@chrismetube6696
@chrismetube6696 2 жыл бұрын
@@defarutube9953 You will see. REMBER artist Zenbech Mariyam Mariam. Alch wef yelm yemiyadnew Eysus becha ena becha new. Medan be manm yelm JESUS IS SAVIOR.
@defarutube9953
@defarutube9953 2 жыл бұрын
Tsemignalesh sew edmew kederese memot gd new manm sew kemot yemiker yelem gebash anchim byjogni adarash wust slezelelesh atdignm liyawm be martin luter haymanot e ltdigni bemegemeriya eyesus amlak fetari engi amalag aydelem enante yearious lijoch ye amlakn enat kdusann tsadkann semaetatn egziabher be kidusu metshaf lay tsadkn be tsadk sim yemikebel ye tsadkun waga yagehnal teblo tesfoal kirstos temalage enji amalag aydelem yemigermew gn yenante wushetam pasteroch tsadkan ayamaldum kalu behuala enesu gn egna ensetelyilachihu yilalu a mud yiyizubachihual lenegeru yenante emnet sayihon dirgit new bemegemeriya 318 likawnt yawegezut ye arious kihdet yetewegezebet weld eyesus kirstos lk endenante amalag new yale bedifret eski ngerign sle eyesus letewahdo lijoch masredat stmokru atafrum ende e yilkuns besme yimetalu yebeg lemd yelebesu yetebalachihut enante nachihu geta le dekemezamurtu getahoy getahoy yalegn hulu wedemengste semayat aygebam bloal ena eyesus kirstosn keabatu keab kebahri hywetu kemenfes kidus leyitachihu amalag new blachihu kibrun yeamlaknet kibrun zk adrgachihu betawere libonachihu leflfu zm blachibu ok ye abrhamun slase satamnu ke abrham befit ene alehu blo yasredawn geta zare enante balgebachihu begezeb betekuakuame tera adarash wust chefru methaf kdusunm endewerede eyeteregomachihu admta abatoch yeteregomutnm atawkut kesrachihu kerachihu ye amlak enat wede kirstos yemnkerbbat yaekob beloza yayat meselal nech enatun satakebri and ermja athegim enkuan ye amlakn kibirt nsthit ye adam zer mergem yaltelalefebat anchmim nege afer lemthonew enatish kibr alesh binagerubsh bisedbubishi des aylshim a kirstosm enatun betera kalat stnageri ke ftret hulu merto yakeberat yemelekotn enat esun lemasadeg kehager hager yetekeratetechiwn ye ngusun enat lay afshin stkefchi yiferdibshal diabilos new kesua yeteweledew bemeskelu tereko ketkito slaserew ye digil lij kisltanu slesharew be emebrhan lay bekuta yeminesaw abatachin aba gorgis zegascha be arganon wmebetachinn bemiyamesegnubet mesthafachew lay seytan kehulum anchinn yitelal mkniyatum alemu yedanew anchi beweledshiw lij new ena anchi batnori getachin kanchi bayweled alemu aydnm ena slezih seytan kehulum belay emebetachinn yitelal ye esu tewekayoch enantem endezaw slezih yihe enante endezih btaweru yemigem aydelm ye diabilos frewech nachihu ok
@chrismetube6696
@chrismetube6696 2 жыл бұрын
@@defarutube9953 mndnew zeba zenkee weree “ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?” - ማርቆስ 8፥36 Hulet mot Atmutuu wakeup Wendem
@defarutube9953
@defarutube9953 2 жыл бұрын
Bemegemeriya anbbesh mels mestet new enji wey zm malet new ewketu kelelesh wey degmo abbo meredat lerashi dagni engna yedigln lij yzen mnm anhonm traznetek hula
@konjitgetahune9843
@konjitgetahune9843 2 жыл бұрын
Tesfu! U need Jesus! To be free any addiction! Jesus is lord! Addiction is spirit the only Jesus makes you free!Jesus said l am the truth and the way and the life!
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እንደሚያድን አምኖ ከሱስ ወጥቷል
@effortmedia3337
@effortmedia3337 2 жыл бұрын
he already have jesus! with his beloved mother,
@Esube56tube
@Esube56tube 2 жыл бұрын
ዶንቆሮ ቶሎ አይሰማም
@ruth-ku7tj
@ruth-ku7tj 2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም አለችው
@konjitgetahune9843
@konjitgetahune9843 2 жыл бұрын
@@ruth-ku7tj which meryam the bible Mery, my soil glorfy my lord! Also do what jesus told you to do. That only written. If you any other Mery to worship that is not biblical so come back the truth word of God before to late! Under the earth the oly giveen jesus there's no other name to believe. Please come out religious beliefs and thoughts. Read the truth word of God!
@amanuel7643
@amanuel7643 2 жыл бұрын
በለው ሰፍሻ እንኳን ጋበዝከው
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
እኔን የመታ እቅፋት አይምታህ የናቴልጅ ሲል
@meandyoutube7307
@meandyoutube7307 2 жыл бұрын
ፀገነት የምትባል ጋዜጠኛ ስታስጠላኝ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
ክክ ምን አጠፋች
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 2 жыл бұрын
ሙርኮኛ kzbin.info/www/bejne/rWrKXpiwaZV-gKM
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | New Ethiopian Movie 2024
1:37:04
Eliana Entertainment
Рет қаралды 2 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН