"ፍቺ የሚለዉ ቃል ደስ አይልም!" አርቲስት ሰላም ተስፋዬ // ጉልቻ ፖድካስት Ep1 / Gulicha Podcast

  Рет қаралды 695,241

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Жыл бұрын

Episode 1 Gulicha Podcast with Artist Selam Tesfaye
#besintu #seifuonebs #seifu #adey_drama

Пікірлер: 1 400
@Eyualex863
@Eyualex863 Жыл бұрын
ሰላምዬ የኔ ጀግና ሴት ልጅ በራሷ ስትተማመንና ስትጠነክር ደስ ይለኛል አብዛኛውን ወንድ ሀበሻ ሴት ልጅ በረሷ ሙሉ ስትሆን ስትተማመን አይቀበሉትም የወንድ ጥገኛ እንድንሆን ይፈልጋሉ አንቺ ደግሞ ጎበዝ ነሽ ጌታ ልጅሽን በሞገስ ያሳድግልሽ
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 Жыл бұрын
ለምን ይሆን የኛ የሴቶች ምቀኛ ወንዶች ናቸው እኛን ሴቶችን እማይመቀኙን አባታችን እና ወንድማችን ብቻናቸው ባል ሚስቱ ጥገኛው እንድትሆን ይፈልጋል
@funforall_media
@funforall_media Жыл бұрын
Anch dedeb nesh zm blesh atawuri mn lematakwui ngr endanch aynetu nw hager yemiatefaw
@wubanchilidu9966
@wubanchilidu9966 Жыл бұрын
አሽቃባጭ የ ሴት ልጅ መገለቻዋ ይሄ አይደለም ቆሻሻ አስተሳሰብ እና እርካሽነት ነው ይሄ
@_tube1072
@_tube1072 Жыл бұрын
Hehe gna setfter raswan chla btftrch
@ouzipistol1703
@ouzipistol1703 Жыл бұрын
You sound like you are falling in love with her get a room
@asmeretfessha6102
@asmeretfessha6102 Жыл бұрын
ጀግና አስተዋይ ሴት ነሽ ሰላምዬ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ❤😘
@mahiabebe4188
@mahiabebe4188 Жыл бұрын
"ሁሉም ሰው ላይ ከባድ የሆነ የምንቀበለው ነገር አለ". ሰላምዬ አንቺ ምርጥ ነሽ!!
@meri5019
@meri5019 Жыл бұрын
I didn’t like the way he was asking her, but she was so respectful and humble I didn’t now she had such an amazing personality ❤
@memeron2477
@memeron2477 Жыл бұрын
After you ask a question please let the guests speak and listen more. She has a beautiful soul that shines and spreads love to others!
@Godislove4813
@Godislove4813 8 ай бұрын
You're right I feel like that. He couldn't give her a chance to finish her speech.
@hirutabe
@hirutabe Жыл бұрын
ለየት ያለች ናት እኮ ሰላም በእውነት ካቺ ብዙ እንማራለን conference 100%
@user-nz8ob7pk9x
@user-nz8ob7pk9x Жыл бұрын
ዋውውውውውውው ኮሞንቶሮች እንድ ሞጡፎ አላየሁም ደስስስ ይላል ምነው እንድዝ ብንሆን ሁሌ ጥላቻና ዘርኝነት ብቀሪ😢😢😢 ሰላምዩ ምቅርት ❤❤❤
@misekirteshome
@misekirteshome Жыл бұрын
yh
@user-nz8ob7pk9x
@user-nz8ob7pk9x Жыл бұрын
@@misekirteshome ምነው መርገም መሆኑ ነው
@aledwake
@aledwake Жыл бұрын
TPlF 💊 Eko nw zeregninetin yetekelebin
@Tigrayadey123
@Tigrayadey123 Жыл бұрын
@@user-nz8ob7pk9x bizaeba hziba zikone neger tetinager tserfi bitserfi kimelie neyru Comment eskab hezi bizaeba hzibi tigray mekera kitinager silezeyreaywa eyom zeytserefiwa fetiyomiwa keymesleki
@Tewatube
@Tewatube Жыл бұрын
tplf sayhon ethiopiawi tefetrow zeregna new, ewnetu yihe new
@asterB134
@asterB134 Жыл бұрын
ሂወት ይቀጥላል እኔ ገና ድሮ ድሮ ነው አስተሳሰብሽን የማደንቀው አስተዋይ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ ያሰብሽው ቦታ ያድርስሽ እህል ውሀ ካላችሁ ወደ ፊትም በድጋሜ ያጣምራችሁ
@helenyonas2475
@helenyonas2475 Жыл бұрын
የኔ ለባም አስተዋይ ገና ቁጭ ብለው አንቺ ረጅም ትሄጃለሽ እመብርሀን ከጎንሽ ትሁን 🥰🥰🥰
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
እመብርሃን ክዳታለች እሷ የጌታ ናት😂ኤኒዌይ ወዳታለው
@soliyanatilahun9362
@soliyanatilahun9362 Жыл бұрын
😅 VP Racing 1 E ymm
@emteemte3985
@emteemte3985 11 ай бұрын
​@@user-letsub12121true betam tkkl mels new yesetahat mariam ena fetari ketenesu lehulum sew elul nachow egna dedeboch gn yebchachin ymeslunal
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
ስላምዬ የነበረሽ ቆንጆ ትዳር "እኛ እንደምናስበው" ሳይሆን ቀርቶ ሲበተን እዝኛለሁ ግን የአንቺን ጥንካሬ ሳይ በጣም ነው ይበልጥ ያከበርኩሽ ።አሁንም በርቺ ጠንክሪ ጎበዝ።ትዳራችሁ እንዲመለስ ግን ምኞቴ ነው የልጅነት ትዳራችሁ ስለሆነ በቀላሉ አይረሳም ።
@merhawitatsbha
@merhawitatsbha Жыл бұрын
ሰላምይ ፅብቅቲ፡ ለዋህ፡ ቅንዕቲ፡ ሙሉ ሴት we love you Queen❤
@fiorifessehaye6434
@fiorifessehaye6434 Жыл бұрын
ኡሳ ስታወራ በማህል የገባህ ኣታስቃርጣት ቡናትህ ሙሉ ሃሳባን እስክትጨርሽ ጠብቃት😮 ሰላሚና እወድሻለዉ❤
@yon1623
@yon1623 Жыл бұрын
no. we want to hear him
@berytsehay7864
@berytsehay7864 Жыл бұрын
Meglets siaketat eyagezat eko new.....endewum adnkewalew
@solimar238
@solimar238 Жыл бұрын
ትክክል ብለህል ምን እንድምይስጨንቀው እንደው አላውቅም
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f Жыл бұрын
ማሻአላህ ኮሜንቶች ደስስትሉ ሁላችሁም ጥሩ ኮሜንት ነዉ የጻፋችሁት ዘረኛነት ይብቃን ፍቅርን ብቻ እንስበክ
@TemesgenWorku-fy6sg
@TemesgenWorku-fy6sg Жыл бұрын
😂😂Kedada
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
ማን ገምጋሚ አደረገህ ? መዠንገር አገጭ 😂
@adamuadmasu4325
@adamuadmasu4325 Жыл бұрын
ልታስታዉሰን እየሞከርክ ነው? 😀
@Future979
@Future979 Жыл бұрын
@@adamuadmasu4325 ማን ጠራህ ጣባ ራስ ዳውላ መጅ እግር ግመል አቋ ም
@neimaseid334
@neimaseid334 9 ай бұрын
​@@adamuadmasu4325 😁😁😁
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 Жыл бұрын
አለስወራ አለካት ጊዜ ስጣት።ለሁሉም አግዚአብሔር የተባረከ ተደር ይስጠው።
@miheretberhanekidane7579
@miheretberhanekidane7579 Жыл бұрын
Ewnitisgn eqo nw interview iymeselim eqo it looks kind of argument
@etuhiwot853
@etuhiwot853 Жыл бұрын
Amen
@user-qy3kb1wu1i
@user-qy3kb1wu1i 7 ай бұрын
tiyakew lela melsu lela sihonibet newa! mn yadrg altegbabum meslegn yekrikr asmeselutko bcha gn enkwanm awora selam ketasebechw belay sletekotebech nw gn wodatalew
@geez2115
@geez2115 Жыл бұрын
አማርኛ ፊልምን እንዳይ ያደረገችኝ በድንቅ ብቃትዋ ድንቅ ተዋናይ ሰላም በርቺ☺
@ferinabintsir2537
@ferinabintsir2537 Жыл бұрын
You know I was not that much fun of her but really liked her so much !!!! The concentration she gave, the eye contact,the confidence, the attitude,the way she explain things and most of all her undefinable trust worth own her self I do like her not because of she’s actors but because of the full soul that out shine with in her conversations and being her self in front of camera too 💯
@nuramohammed103
@nuramohammed103 Жыл бұрын
ሰላምዋይ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ አንደበተ ቁጡቡ ስወድሽ አላህ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሽ ይስጥሽ ማዓረይ
@sabawittube1982
@sabawittube1982 Жыл бұрын
ብሓቂ ፍትውተይ ኩሉ ይሓልፍ'ዩ:: ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኪ ጠንካራ ጋል ኢኺ እና ጎብዚ😘😊
@jelo3241
@jelo3241 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ እውቀት ያለህ ስው እንደሆንክ ከእያንዳንዱ ንግግር ያስታውቃል በብዙ ተባረክ ስራህ ይስፋ ። ስላምዬ ተባረኪ
@melatmelat5588
@melatmelat5588 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@lamrotlamri7008
@lamrotlamri7008 Жыл бұрын
😂😂😅
@Roda08
@Roda08 9 ай бұрын
😂😂😂
@beana3912
@beana3912 Жыл бұрын
ሰላሜ ሽኮር 😘ጥንካሬሽ ፅናትሽ በራስ መተማመንሽ💯💯💯👌 keep it up gul😘😍
@betelhemhaylu2793
@betelhemhaylu2793 Жыл бұрын
ሰው በሰላም ተስፋዬ አይጨክንም ብለህ በሶ ጀመርከው
@mimilam5753
@mimilam5753 Жыл бұрын
የወንድና የሴት ጓደኛሞችን በተመለከተ አንተ ያልከዉ ነገር የኔም ሀሳብ ነዉ አብዛኛው ወንድ በፍፁም ነፃ የሆነ ስሜት የላቸዉም ።
@hafizmuhdin5647
@hafizmuhdin5647 Жыл бұрын
ዶ/ር ሰምሐር ተክሌንም ጋብዝልን -- በዚህ አይነት እርእስ ላይ ጥሩ ትምህርትን ከአንተም ሐሳቦችን የመጠየቅ ክህሎት ጋር አሪፍ አስተማሪ ፕሮግራም ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለው -- በርታልን ወንድማችን...በጣም አስተማሪ እና ለየት ያለ ፕሮግራም ነው .. አመሰግንሐለው --
@ethiopia2838
@ethiopia2838 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ሰላምዬ ለብዙ እህቶች ብርታት ትሆኛለሽ ለኔም ጭምር ህይወት ይቀጥላል ❤❤❤❤❤
@Sejah-st1uz
@Sejah-st1uz Жыл бұрын
Why is every body complaining about him? I loved how he share his ideas freely and it is a podcast so it is a free stage. He do have a right to talk. Man keep it up. 👏👏👏👏👏👏
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast Жыл бұрын
Families, We apologize for the audio quality🙌🏽 Will get improved on the next episodes❤️Much Love❤️ NB: Know the difference between interview and podcast!
@belladan6239
@belladan6239 Жыл бұрын
Even if it is podcast, we want to mainly hear the guests speak not you. You ask her a question and when she tries to explain, you cut her off. She is the famous one and why we tuned in to watch the show, let her speak!
@mdagne18
@mdagne18 Жыл бұрын
Who said you can cut off your guests on a Podcast? And why are you so defensive? Take the criticism and work on your communication skills.
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Жыл бұрын
@@belladan6239 ሰላም ቁጥብ ስላለች ለማስወራት ይመስለኛል
@gelilaunicorn
@gelilaunicorn Жыл бұрын
You can still do a podcast without interrupting your guests or trying to shove your opinion down someone’s throat or arguing…. Plus for a first episode you should take criticisms and not gaslight your audience.
@telilezerihun9888
@telilezerihun9888 Жыл бұрын
Yeah u guys gotta know z difference
@lijseni2
@lijseni2 Жыл бұрын
ጠያቂዉ ተመችቶኛል ለመጀመሪያ ጊዜ ያልተለመደ ፕሮግራም ሰለሆነ ይመስለኛኝ ብዙ ሰዉ ቅር ያለዉ😊
@maritukonjo9633
@maritukonjo9633 Жыл бұрын
በስንት ቀን እነደጨረስኩት አታዉቁም አላዉቅም ከተለቀቀ ጀምሬ ስራና እንቅልፍ ጋር ታግዬ ጨረስኩት😅 ሰላሚና በፈጣሪ እርጋታሽ ራሱ ሰላም ነው ሳላዉቅሽ ስለወደድኩሽ ስላከበርኩሽ ደስ አለኝ እግዚአብሔር ፀጋና ሞገሱን ያብዛልሽ መልካም ሁሉ ተመኘሁልሽ 🎉❤❤❤
@esetezelalem812
@esetezelalem812 Жыл бұрын
I think there is a difference between an interview and a podcast. In a podcast ideas are discussed by BOTH parties. That being said, you have to let her finish her ideas.
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 Жыл бұрын
Exactly!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@yordanosmehratte9298
@yordanosmehratte9298 Жыл бұрын
I notice that ,and he keeps using "mnamn"
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ Жыл бұрын
It does not matter they both involve one to listen and reply and follow up as needed.
@banchamlakbemerw3700
@banchamlakbemerw3700 Жыл бұрын
It looks like he want to hear himself talking. Very childish
@Nade863
@Nade863 Жыл бұрын
ብዙ የሚያወራ ወንድ ለካ ያስጠላል😢
@hanachirato5910
@hanachirato5910 Жыл бұрын
ሰላምዬ የእውነት አይቼ አልጠገብኩሽም አንደበትሽ ይጣፍጣል ነገሮችን የምታይበት መንገድ በጣም የሚደነቅ ነው ጥንካሬሽ በጣም ደስ ይላል ላንች ልዩ ፍቅር አለኝ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለው ኑሪልኝ የኔ ቆንጆ ደሞ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል አርብ ማታ ስለተባለ ጠብቄ ነበር ብዙ አወራሁኛ የምር ደስ ስላለኝ ነው ደግመሽ ደጋግመሽ ቅረቢልኝ አብነትንም ሳላመሰግንህ ማለፍ አልፈልግም የምትሰራቸውን ነገሮች በጣም አወዳቸዋለው በ TikTok በ KZbin አይሀለው ትመቸኛለህ🙏🙏
@sarahje5238
@sarahje5238 Жыл бұрын
Agibat
@natanyemamlak9201
@natanyemamlak9201 Жыл бұрын
​@@sarahje5238 🤣🤣
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 Жыл бұрын
@@sarahje5238 savage 😆😆😑
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ሠላምዬ የኔ ቆንጆ ጥንካሬሽ አስተማሪ ነው!!!!እወድሻለው!!!ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው!!እንዳልሽውም ኡለቱም ሠዎች አላፊነት አለባቸው!!!እንግዲእ ምን ይደረጋል ካልኦነ ለልጃችው ጥሩ እናትና አባት ኡኑና አሳድጉት!!!ሕይወት ይቀጥላል!!!ነገ ሌላ ቀን ነው!!!
@selamawitchanyalew2605
@selamawitchanyalew2605 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሰላምዬ በፍፁም እውነት አይመስለኝም ነበር ወሪውን ስሰማ ።ብቻ መለያየትን ፈጣሪ አዬወደውም ።ልጃችሁን በጋራ አሳድጉ ።
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
የኛ ሀገር ሰዉ ከተጋባ መፋታትን እንደሀጢያት ነዉ የሚቆጥረዉ። ትዳር መግቢያ በር እንጂ መዉጫ በር የለዉም ይላሉ። መዉጫ በር አለዉ እኔ ሰዉ ካልተስማማ መለያየት የግድ ነዉ ምክንያቱም ሰላማዊ ትዳር እግዚአብሔር ከሰጠ ጥሩ ካልሆነ ግን ስቃይ ነዉ ነጋ ጠባ መቃጠል መበሳጨት ያ ደግሞ ለጤናም ለልጅም toxic የሆነ ነዉ የሚሆነዉ። የሀገራችን ወንዶች ሁሉም ባይሆንም mature የሆነ አስተሳሰብ የላቸዉም። መለወጥ አይፈልጉም በብዛት ይቀናሉ ሴት ካገባች በዃላ ከቤት እንድትወጣ አይፈልጉም ጓደኛ እንዲኖራት አይፈልጉም። የምትለብሰዉን ልብስ ሊመርጥላት ይፈልጋል። ባሎች ከትዳር በፊት ያላቸዉ ባህሪ እና ካገቡ በዃላ በጣም ይለያያሉ ወንዶች መጥፎ ባህሪያቸውን ደብቀዉ መቆየት ይችላሉ።
@edenqtr1056
@edenqtr1056 Жыл бұрын
እንደ ወንድ መርዝ አለ እንዴ
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
ትክክል ...ፍቺ ጥሩ ባይሆንም ካልተጣጣምሽ መፋታት ነው ...እኛ ሀገር ችግሩ ሴት ልጅ እያየች እምታድገው እናቷ ስተደበደብ ስትሰደብ እያየች ነው...እሷም ትዳር ከያዘች በሗላ በተመሳሳይ ስቃዩን ስትቀምሰው አሜን ብላ ትቀበላለች ፍቺ ከፈለገችም እሚደግፋት የለም...እናቷም ቻይው ነው ወንድሞቿን ቻይው ነው ሁሉም ቻይው ነው...ሌላው ተፋተሽ ለብቻሽን ኑሮን እንዴት ትችይዋለሽ ብለው ቅስሟን ይሰብሯታል ..መስራት ትችያለሽ ከዚህ ትዳር ውጪ ብለው አያበረታቱም
@hiwel9209
@hiwel9209 Жыл бұрын
እሱ ብቻ አይደለም ቀኑ ምናምን እንዳይባሉ አሁን አሁን ስታይላቸው ሌላ ነው በፊት ለብሳ ስትወጣ መከልከል ምናምን ነበር አሁን ግን የኑሮ ውድነቱም ብቻውን ማስተዳደር ስለማይችል ሴቶች በብዛት ተምረው ከራሳቸው አልፈው ለወንዱም ስለሚተርፉ ብዙዎች በራስ መተማመን የላቸውም ያን ደግሞ የሚገልፁት ሴቷን ባለማገዝና ባለመረዳት አይነት የውጪውንም የቤቱንም የልጆችንም የወጪውንም ሁሉ ሀላፊነት እሷ ክንድና አይምሮ ላይ ያሸክሟትና በድካምና በሀሳብ እንድትዝልና እራሷን የምትመለከትበትን ጊዜና ሰአት እንዳታገኝ በማድረግ ኑሮ እጅ እጅ ብቻ ሳይሆን እንዲያቅለሸልሻትም ማድረግ ጀምረዋል በቃ ሲሰለቻት ልጇን ለብቻዋ ማሳደግን ትመርጣለች እሱ ባል ሳይሆን ከልጁ ያነሰ ህፃን እየሆነ ያስጨንቃታል በቃ ስትበሳጭ ከውጭ ስራዋ ከቤት እሱና ሌሎች ሀላፊነት ሲጨመሩ እንኳን ልጆቿንና ትዳሯን መንከባከብ እራሷንም አትችልም ትዳር ቢቀርስ ይባላል
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
@@hiwel9209 ትክክል...እኔ እመፍልገውን ያመለካከት ደረጃ ያለውን ወንድ እስካሁን አላገኘውም ...ከማይገጥም ወንድ ጋ ተጋብቼ ህይወቴን ሲኦል ማረግ አልፈልግም ...ሰው አያምንም እንጂ ሲንግል በመሆኔ ደስተኛ ነኝ እስከመጨረሻም ባላገባ ምንም አይመስለኝም
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Жыл бұрын
@@mariyamawit የሚገርመዉ ነገር በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ሀበሻ ሴቶች በአሜሪካን ሀገር በቸርች ተፅዕኖ እየተደረገባቸው ነዉ ተብሎ ፖሊስ በጣም comunity ላይ በጣም መስራት አለባችሁ እየተባለ ነዉ። በራሷ እየሰራች ገንዘብ እያላት ግን አስተዳደጋችን ተፅዕኖ እያመጣ ከመፍታት ይልቅ ብዙ ሴቶች መጨረሻቸው መገደል ነዉ ።
@eyerusalemabraha1567
@eyerusalemabraha1567 Жыл бұрын
ግን ትዳር ለምን አልበረክት አለ !!! ጌታ ሆይ ሰላምን ፍቅርን ስጠን ለልጆቻችን ብለህ በቃችሁ በለን !!!!
@vipvp4386
@vipvp4386 Жыл бұрын
አሚን
@user-yo7oy4fb5x
@user-yo7oy4fb5x Жыл бұрын
እድሜ ለትዳር ምያመጣው ጉዳት የለውም እድሜ ፀጋ ነው ሌላ ትልቅ ስለሆነች ቀድማ አትሞትም ወንድም እንደዛ ነው ዋናው ፍቅር ነው❤ ቅን ልቦና ነውፈጣሪውን ሚፈራ ምትፈራ መሆንአለባቸው❤
@hayyathawani7430
@hayyathawani7430 Жыл бұрын
She is Matured & smart 🙌🏾 good luck 🤞🏼
@mejuna8589
@mejuna8589 Жыл бұрын
ጥያቄዎችህ ምታብራራችው ሀሳቦች በነገሩ ላይ ጥልቅ ዕውቀት እንዳለህ ያስታውቃል ብዙ በማብራራት ባትደክም ለነሱ ሀሳቡን ብተውላቸው
@gebresilassietekeba7962
@gebresilassietekeba7962 Жыл бұрын
I think this will be a good Amharic podcast. Keep doing great .
@emilyalove8284
@emilyalove8284 Жыл бұрын
በጣም ጀግና ጠያቂ ነህ ❤ሰላምዬዋ የኔ መልካም የ እንደገና አምላክ እግዚአብሔር በትዳርሽ ይግባ ልባችሁን እንደገና በትዳርና በፍቅር ያጣምር ይሙላው አምላክ እኮ ሀያል ነው እውነት❤ ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጠላት ይረር ይቃጠል ፊቱን ይንጭ😅
@RM-fy1en
@RM-fy1en Жыл бұрын
የመጀመሪያ እንግዳዬ ናት ስላልክ ይችን አስተያየት ልስጥህ: ጥያቄውን አዋከብከው.. አታስጨርሳትም.. አንዱን ጥያቄ ልታብራራልህ ስትጀምር አስቁመሀት ደሞ ሌላ እርእስ ትገባለህ:: አንተ ብዙ ታወራለህ.... ተጋባዥ ስለሆነች ሀሳቡዋን ሙጥጥ አርጋ እንድታወራ እድል አልሰጠሀትም:: ሰላም ግን I loved all your sayings you are smart. አምላክ ቀሪ ዘመንሽን በደስታ ይሙላው
@mihrethagos8291
@mihrethagos8291 Жыл бұрын
በራስሽ ኮፍደንሰ የሚትኖሪ ሰው ነሽ ማረይ ቀጺሉሉ የኔ ጀግና ድሀው ህዝብሽን ግን አትርሺ ህጻናት እየተራቡ ነው ህዝብሽን አትርሺ በተረፈ ግን እንወድሻለን የኛ ጀግና የኛ አስታዋይ በርቺ ምቅርተይ)🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bitanyabalcha4455
@bitanyabalcha4455 Жыл бұрын
Betam checkecek adarakaw friend.give freedom to your guests.u dont have to argue them every now and then.....
@nazleo333
@nazleo333 Жыл бұрын
The setup is beautiful but it's painful to watch, the host ask long winded question that doesnt make sense and he is not willing to listen to the answer, talks over the guest, he has an immature way of looking at things and lacks perspectives, surprising how this person sits in an office giving other people advices Pleasantly surprised by selam who has layers to her and very mature, she challenged him when necessary, she was expressive, articulate and handled herself impeccably 👏🏾
@summerassfaw6449
@summerassfaw6449 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏
@ellenimessay1066
@ellenimessay1066 Жыл бұрын
Thank you
@ethiolove7386
@ethiolove7386 Жыл бұрын
Thank you
@ellub5242
@ellub5242 Жыл бұрын
Well said
@rahwagebreselassie7017
@rahwagebreselassie7017 Жыл бұрын
ልክ ብለሻል፡
@user-oe5ux4ho5e
@user-oe5ux4ho5e Жыл бұрын
ከነ ስህተቶቿ ወዳታለው የፊልም ትወና ብቃቷንም በደንብ አደንቃለው ቢችሉና ቢታረቁም ደስ ይለኛል ከባሏ ጋር በጣም የተመጣጠኑ ለግላጋዎች ናቸው ለልጃቸው ሲሉ አንዳላይ ቢሆኑ እላለው ግን ጎበዝ ሆናለች በአስተሳሰብ እያደገች ነው ሰላምዬ በፊት ቃለመጠይቅ ሲደረግላት የማውራት ችሎታ ብዙም የላትም ነበር አሁን በሰል ብላለች በአመልካከት ጎበዝ ሰላሙን ሁሉ ይስጥሽ ግን ይኤ አለኝ ብለሽ ግልጥልጥ ብትይው ነገርሽ ቢያናድደኝም ከነ ስተትሽ ነውና መውደዴም አድናቆቴም ወድሻለው ያማታቂኝ እህትሽ ነኝ ካለሁበት!
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Жыл бұрын
Amazing topic Thanks both of you.
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE Жыл бұрын
30:00 📌ለመፋታት የሁለት ሰው ስምምነት አያስፈልግም:: አብሮ ለመኖር እንጂ::
@hiwotyerdaw1697
@hiwotyerdaw1697 Жыл бұрын
What do you mean ?
@ethioland4938
@ethioland4938 Жыл бұрын
አረ አንቺ ሴት እግዚአብሔር ይቅር ይቅር ይበለሽ" በየቦታው የምትለጠፊው እንደ ዝናብ ልብስ ምንድ ነው!!! በተለይ በትዳር ዙሪያ 😳😳😳 አንቺ ባልሽን ስታገቢው ግንባርሽ ላይ ሽጉጥ የደቀነ ሰው ነበር እንዴ አግቢው ብለውሽ ???? በሙድ አይደል እንዴ የተጋባችሁት ' ለስሙ ፔንጤ ነኝ ምናም ምናም ትያለሽ የእግዚአብሔር በፍቃድ እንኳን ማወቅ የማትችይ ሴት ነኝ ዝብለሽ ልጆሽን አሳድጊ የሆንሽ ነገር !!!!
@hiwotyerdaw1697
@hiwotyerdaw1697 Жыл бұрын
@@ethioland4938 thank you dear tell her more!! Sew wedo mefta yemselatal..
@godislove8937
@godislove8937 Жыл бұрын
ጤነኛ ነሽ?🤔
@ethioland4938
@ethioland4938 Жыл бұрын
@@godislove8937 Aydlechem" becuse she think everbody is crazy like her😳😳😳.
@nanehma8837
@nanehma8837 Жыл бұрын
የምወድሽ በጣም ነዉ ሰላምዬ ከነቤተሰቦችሽ ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@mulugetaabrarie1351
@mulugetaabrarie1351 Жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው። እና የድምፅ ጥራት ይታሰብበት የሚያስተጋባ ድምፅም ይሰማል እና ይረብሻል
@geni581
@geni581 Жыл бұрын
ዋው ሰላሜ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ💙 ጠንካራ ሴት ጋዘጠኛው በጣም ጎበዝ ነህ ግን ትንሽ ለምትጠይቃቸው እነሱ መልስ እስከ ሚሰጡ ጠብቃቹ በተረፈ ቀጥልበት🥰🥰🥰
@yonatangoshime424
@yonatangoshime424 Жыл бұрын
Good Start : Please take note : Wit all due to respect , Interviewer : Please Improve your interviewing skills (Specifically try to have a pre-scripted short and precise questions , sound is terrible please increase the base and add lots of sound proofing on the next go around , Camera also not on point) , Interviewee : I saw a lot of maturity with Selam. She have grown and I've got to say I'm proud!! , I bet she had a lot of life experience to kinda give her a rhythm on how she responds. Love y'all, Keep up.
@amipedia8109
@amipedia8109 Жыл бұрын
Best comment here...all on point::
@yonatangoshime424
@yonatangoshime424 Жыл бұрын
My takeaway : make a your passion your career, Love what you do essentially. Selam that's a Bold statement coming from a 3rd world country. But then again I agree 💯.
@yonatangoshime424
@yonatangoshime424 Жыл бұрын
You see my family wanted me to be a medical Doc , just because I got some good grades... Remind you this was in 2006, everyone thought I was a failure, except my mom when I choose software engineering . . . If success was about money 💰 I now work with the largest tech companies Facebook , Visa, ... But then again I also love what I do , everyone is now saying I made a good choice seeing the fruits of it but back then everyone had doubts . . . Y'all that's totally true be really great at your craft but you can only do that if you love what you do , You can't grind out greatness out of sheer love of money . . .
@amanu78
@amanu78 Жыл бұрын
But it was nice more than i expected
@amanu78
@amanu78 Жыл бұрын
Podcast እና interview ይለያያል podcast ላይ የ intervieweeን ንግግር brake mareg ይቻላል ወደ ክርክርም ያደላል በኛ ሀገር አዲስ ስለሆነ ብዙዋቹ አልገባቹም
@messayfentaw6401
@messayfentaw6401 Жыл бұрын
I listened word by word!every morning when I woke up for 5 days!Thanks for sharing ur experience
@milyoh
@milyoh 9 ай бұрын
wey meskin
@mykeydire1158
@mykeydire1158 Жыл бұрын
Very Entertaining podcast 👏🏽 👌🏽 thanks for sharing!! 👍🏼 .....keep it up!
@user-fm2go6ex9x
@user-fm2go6ex9x Жыл бұрын
በጣም የሚያናድድ ጋዜጠኛ ለምን ጥያቄ ጠይቀክ መልስ እስክትሰጥ አትጠብቅም በጥያቄ ላይ ጥያቄ መጨመር ሰላምዬ በጣም የምትገርም ሰው እናመሰግናለን ለሰጠሽን ትምህርት
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
ሰላምየ የኔ ልእልት በጣም ነዉ የምወድሽ 😍እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ ❤️❤️❤️🇪🇷
@underrated8519
@underrated8519 Жыл бұрын
ትግራወይቲ መሆንዋን ታቅያለሽ?
@user-nv5vt5ct6f
@user-nv5vt5ct6f Жыл бұрын
​@@underrated8519 ዉይ ክፋትሽ በቃ ትግራዋይ የሆነ ይጣልል ኣምላኬ ትእግስቱን ሰጠኝ ሁሉም ለበጎ ነዉ 😏😏
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
😂😂😂 ወያኔ በኤርትራ ባንዲራ ስታጭበረብር
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
@@mordecai4675 ኤርትራ ❤️❤️❤️❤️🇪🇷
@telilezerihun9888
@telilezerihun9888 Жыл бұрын
Can't wait for z next one👏
@danayitsdanayits4161
@danayitsdanayits4161 Жыл бұрын
Gobez Set nesh 👏👏👏l wish you all the best from Eritrea(Canada)🤗😍
@makigursha3106
@makigursha3106 Жыл бұрын
''ህይወት ይቀጥላል የማያልፍ ነገር የለም’' ሰላሚና 59:14
@tihutshow633
@tihutshow633 Жыл бұрын
ሚኪዬ የት ጠፋሽ
@fenanwendy4523
@fenanwendy4523 Жыл бұрын
59፡14👈what do you mean?
@mebratugebremedhin2098
@mebratugebremedhin2098 Жыл бұрын
ሰላምየ የኔ ልእልት በጣም ነዉ የምወድሽ
@sebleworkbelaineh5495
@sebleworkbelaineh5495 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ ሁሉ ይለወጣሉ አዲስ ነገር የለም በግዜ በሰላም መለያየትሽ አሪፍ ነው ተባረኪ።
@senaittiumelisansetegn8673
@senaittiumelisansetegn8673 Жыл бұрын
የመጀመሪያህ ከሆነ ብዙ መወቀስ የለብህም የሰዉ ሃሳብ አስጨርስ ከመግባትህ በፊት ለጥያቄዎች ተዘጋጅ። ሰላምዬ ሁሌም በርቺ ማሬያም ትርዳሽ
@kidikm5139
@kidikm5139 Жыл бұрын
አንድ አስተያየት መናገር ፈልጌ ነው, ጥያቄ ከጠየክ በሆላ ለነሱ እድል ብትሰጥ ጥሩ ነው ብዙውን ሰዓት አንተ ነህ የምትይዘዉ እነሱ ሀሳባችሁ መግለጽ ቢችሉ.
@bemnihan
@bemnihan Жыл бұрын
ትክክል በጣም ነው የሚያወራው
@edenjoy7231
@edenjoy7231 Жыл бұрын
It's not an interview. Yawra
@samuelmebrahtu1981
@samuelmebrahtu1981 Жыл бұрын
ስላምይ ዝያዳ ኩለን I love your smile 👌❤
@amanueltafesse2239
@amanueltafesse2239 Жыл бұрын
Abega my beloved brother. You're on the right truck bro# GOAHEAD and LOOK FORWARD.
@genetkasa2373
@genetkasa2373 Жыл бұрын
You're so beautiful and strong selamy. God bless you mar
@SAREL2385
@SAREL2385 Жыл бұрын
It's a nice podcast. Keep it up!! Please let the guests speak their perspective and listen more.
@marmar803
@marmar803 Жыл бұрын
I don't think he's trying To speak more , he throw a question but she had difficulty of understanding the concept of some of the questions so he had to explain it, 2ndly she's trying to filter every single word that comes out of her mouth, & on the top of that she's very reserved of sharing her personal information & life experience, because of that he had to go further to break it down the idea , this is what I observed from this Podcast...!!!.
@SAREL2385
@SAREL2385 Жыл бұрын
@Mar & Mar I am under the impression that this is a podcast, not an interrogation field. Listening goes a long way, and the comment was for the host. He has the right to take it or disregard it. She understood his LEADING questions in her own perspective if you know what I mean by leading 😏
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ Жыл бұрын
He is overwhelming! It’s just another human being dude just listen. He is over excited she was his guest.
@Mychannel-tk5kl
@Mychannel-tk5kl Жыл бұрын
@@marmar803 💯 I felt the same way ,,, and I’ve read the comments and thought I was the only one thank you for sharing this!! He was absolutely incredible in my opinion
@kalkidanhailu8563
@kalkidanhailu8563 Жыл бұрын
​@@Eyerusalem_ probably 😂
@menbilove2757
@menbilove2757 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው የማያልፍ ነገር የለም
@sarareda821
@sarareda821 Жыл бұрын
ጠያቂ ግን ከነ ስህተት ለሰላም ስንል ተቀብለንሃል።በጣም ብዙ በተማርን ግን ቁጥብ ኦንድትሆን በትንሹም ቢሆን አድርገሃታል ይሁን ከሌላ እንግዳ እንጠብቅሃለን ቻናሉ ተቀላቅለናል እናመሰግናለን ሰላምየ መልካም ህይወት የኔ እህት።
@redietalemneh6945
@redietalemneh6945 Жыл бұрын
It’s a nice show. 👍 keep it up 👍 selam is the strong woman keep shining, dear!!
@Wholisticlife_
@Wholisticlife_ Жыл бұрын
Great studio setup, great lighting, overall great design 🎉
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 Жыл бұрын
More thank interview i was interesting of the decore lighting and set up ❤❤❤
@tsigeweldu4812
@tsigeweldu4812 Жыл бұрын
ሰላመይ ለባም ክፈትወኪ መዓት ❤
@abduhassen5058
@abduhassen5058 Жыл бұрын
Selam you are the smartest person love you from butajira
@gdnlentertainment2605
@gdnlentertainment2605 Жыл бұрын
The best broadcast thank you abi and selam
@ferefere1654
@ferefere1654 Жыл бұрын
ሰላምዬ የኔ አስተዋይ ብልህ❤❤ በጣም ነው እምወድሽ ፈጣሪ ይባርክሽ
@mulugetagoitomhailemariam-703
@mulugetagoitomhailemariam-703 Жыл бұрын
Selam,your way of communication is very very interesting, even makes me to listen you more.
@lelemtesfay1967
@lelemtesfay1967 Жыл бұрын
ሰላምዬ ፊልምሽ ናፍቆኛል በአጠቃላይ ድሮ ናፍቆኛል አለመመለሱን ሳውቅ እራሱ ድብርት ውስጥ ነኝ
@honeyhe4713
@honeyhe4713 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ።
@tsehayneshworku3699
@tsehayneshworku3699 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል ሰላምዬ ሳይመችሽ በሰው ምን ይለኛል ሰበብ ዝም ብሎ ከመኖርና ከመቆጨት ልክ ብለሻል ነገም ሌላ ቀን ነው ህይወት ይቀጥላል ዋናው ልጅሽን በጥንካሬ ማሳደግ ነው በርቺ የኔ ጀግና መልካም ይግጠምሽ
@yemimaeshete3454
@yemimaeshete3454 Жыл бұрын
Selamye yene werk! So matured and elegant!!!! Nice podcast but stop interrupting your guest when they are talking please! And also use paper and be organized ❤
@tesfaneshyayeh
@tesfaneshyayeh Жыл бұрын
Wow comment 👏
@fitsumpawlos1034
@fitsumpawlos1034 Жыл бұрын
በቀኝ በኩል ያለው ስእል ተንሻፏል በተረፈ አሪፍ ኮንተንት ነው
@HilinaT-ef5pz
@HilinaT-ef5pz Жыл бұрын
ሰላምዬ በጣም በሳል አመለካከት ነው ያለሽ በጣም አድቄሻለሁ ጠያቂው ግን በአስተሳሰብ ተበልጠሀል እራስህን ከመጠየቅህ በፊት በደን ብ መዘጋጀት አለብህ ሰላምዬ መልካም ሴት
@dagembelete8475
@dagembelete8475 Жыл бұрын
An interesting podcast. Do a part 2 of this episode, but this time you let her speak her ideas and thoughts without cutting her off.
@tsigebezabh100
@tsigebezabh100 Жыл бұрын
ሰላምታ አይዞሽ ትዳር ይመጣል አንች የመሰለ ቆንጆ love you so much 💕 Mearey
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 7 ай бұрын
ድምፅ ብታስተካክሉ በራዶ የሚተላለፍ ድምፅ ይመስላል ሌላዉ 😮😮👌👌ሰላም በጣም ነዉ የምወዳት እህቶቼም በጣም ነዉ የምንወዳት❤❤❤❤❤❤
@hb6990
@hb6990 11 ай бұрын
She so beautiful positive mind kind humble o my Goodness keep it girl
@user-cj4kb2ss7i
@user-cj4kb2ss7i Жыл бұрын
ሰላመይ my Queen proud of u❤💎 ጠያቂው ግን አላስወራ አልካትኮ🙄😂😍
@bitaniyama9154
@bitaniyama9154 Жыл бұрын
WOW, MORE THAN 130K VIEWS IN A DAY. I THINK IT IS A GREAT START AND SMART WAY TO BEGIN WITH ARTIST SELAM. KEEP IT UP 💯 👌
@abebaberhane6468
@abebaberhane6468 Жыл бұрын
Good to see you again Selamina! Very good show... a little short but enjoyable.
@sabasaba2633
@sabasaba2633 Жыл бұрын
ሰላምዋይ ኣሳዱ ሰላምዋይ ፅርይቲ ሳላምዋይ እምበይቲ ኩላተን ስም መልኣክ ያወጣዋል ኣሉ ሰላምዬ እንደ ስምዋ ሰላም ናት እግዝኣብሔር ኣብዝቶ ኣሁንም ይባርክሽ ስላም ለህዝበ ትግራይ ሰላም ለኢትዮጵያ
@mimi-md8og
@mimi-md8og Жыл бұрын
I really really like her , she is not what i expected her to be .wow...... selam u have one more fan 🥰
@rahwagerencheal9489
@rahwagerencheal9489 Жыл бұрын
ሳላምዬ go ahead mearey😘
@bettytesfay4483
@bettytesfay4483 Жыл бұрын
My favorite ❤️
@Amanuel465
@Amanuel465 Жыл бұрын
ሰሉዬ ሁሌም እደምልሽ አንቺ ከሚዲያዉ መስኮት መጥፋት የለብሽም ደግመሽ ደጋግበሽ ብቅ በይ ❤👍
@Lijeyassu
@Lijeyassu Жыл бұрын
She is such a pretty girl …❤
@sarontewelde4500
@sarontewelde4500 Жыл бұрын
Selam shikor stay blessed 🇪🇷
@user-bj3sl5sx3k
@user-bj3sl5sx3k Жыл бұрын
She’s so powerful tho wow her answers are just matured and smart wey to go girl kip the power
@leilasalah5073
@leilasalah5073 Жыл бұрын
ሲጀመር እንደዚህ አይነት ፕሮግራም የሚጀምሩ ሰዎች ምን ማቅረብ ምን አስተማሪ ነገር ለህዝብ መቅረብ እንዳለበት የሚያውቁ አይመስለኝም ሁሉም በአርቲስቱ ዙሪያ ያሉትን ሰዎች ብቻ ነው የሚያቀርቡት ከሄለን ሾው እና ጥቂት ሰዎች በስተቀር I know ብዙ view የሚገኘው ከእንደነዚህ አይነት ሰዎች ነው ግን እንልመድ ብዙ የተማሩ ሰዎችን በመጋበዝ ልምዳቸውን እያካፈሉን ብንማርበት:: በነገራችን ላይ እርቲስቶችን ጠልቼ አይደለም በቂ የነሱም ፕሮግራም በብዙ አቅራቢዎች አለ ለማለት ነው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
My love ሽኮሪና ሰልዬ 💝my favorite one 💝
@bili312
@bili312 Жыл бұрын
ሰላመይ ጠንኻራ ሄዋን ከመይ ከምልፈትወኺ💚🥰
@mah21mariyam
@mah21mariyam Жыл бұрын
gobez selam! Egziabher keri zemenshen yebarklesh!
@kaleab491
@kaleab491 Жыл бұрын
Best 👌👌👌.dont stop
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 Жыл бұрын
የምወድሽ ነገር በሂወቴ ከኛገር አርቲስቶች አቺነዉ የምወደዉ❤❤❤❤
La revancha 😱
00:55
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 69 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 46 МЛН
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 131 МЛН
የልብ ወግ (YeLeb Weg) _ ሰሊና እና ነባ ክፍል 1
36:13
ኤልዳና ስለ ፍቅር ታሪኳ አጫውታናለች ይከታተሉን
56:36
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 1,2 МЛН
🛑 ከ break up በኋላ ማድረግ የሌለባችሁ ነገሮች // Don't do this after breakup
12:23
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 65 М.
I wish I could change THIS fast! 🤣
0:33
America's Got Talent
Рет қаралды 35 МЛН
кот на подоконнике #shorts #животные #котики #shortsvideo
0:37