ቺት ቢያደርግብኝ ይቅርታ አላደርግለትም

  Рет қаралды 66,443

Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ

Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ

Күн бұрын

#kiruandbetty #kirubae #marriedcouplevlog #youngandmarried #couplegoals #couple #food #chickenrecipe #roastedchicken #chef
#prank #coupleprank ይህ ቻናል የህይወት ተሞክሮችንን: ትዝታዎቻችንን እንዲሁም የተለያዩ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለናንተ ለውድ ቤተሰቦቻችን የምናጋራበት ገፅ ስለሆነ
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ::
Instagram - @kirubaee_
TikTok- @kiruandbetty

Пікірлер: 308
@MekdiMule-q9k
@MekdiMule-q9k 5 ай бұрын
እኔ ባለትዳርና የ5 ልጆች እናት ነኝ፡፡ ከእናንተ ግን ብዙ ነገር እማራለሁ፡፡ ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይለኛል፡፡ እንዴት እንደምወዳችሁ በአካል ባገኛችሁ እቅፍ አድርጌ ነበር የምስማችሁ፡፡
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 5 ай бұрын
💚💛❤🤝
@teyba9221
@teyba9221 5 ай бұрын
ወድምና እህት ነው የምትመስሉት ደግሞ ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@zennygebremariam1359
@zennygebremariam1359 5 ай бұрын
Absolutely korrekt
@yemisrachmengistu2451
@yemisrachmengistu2451 5 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ የባለቤትህ መረጋጋት የሴትነት ባህርይዋ ደስ ይላል አንተም ረጋ |ያልክ ሰው ነህ ደስ ትላላችሁ
@meseretabay-ds6nb
@meseretabay-ds6nb 4 ай бұрын
ውይ እንዴት ደስ እንደምትሉ የልጅ አዋቂዎች መሰጠት ከእግዚአብሔር እንደሆነ ማሳያ ናችሁ እመቤታችን በሀሳባችሁ ሁሉ ቀድማ ትገኝላችሁ
@gizachewregassa1067
@gizachewregassa1067 5 ай бұрын
አቤት ስታምሩ።የአብርሐምና የሣራ ትዳር ያርግላችሁ።ተባረኩ።
@DerHerrkommtbald-m3k
@DerHerrkommtbald-m3k 5 ай бұрын
Yes Podcast በ Family ላይ እባካቹህ ፍቅረኞችን ፣ ባለትዳሮችን ፣ ረጅም ግዜ በትዳር ያሳለፉትን መልካምም ሆነ ድካማቸዉን ለወጣቶች ለትምህርት ህይወታቸዉን ቢያካፍሉን ብዙ እንጠቀማለን ፣በተረፈ በርቱ thank you ❤
@AjebaAneba
@AjebaAneba 5 ай бұрын
መነው እንደኔ ሚወደቸው የምር እኔ በጣም ነው ምወደቸው ❤❤
@MntesnotWegny
@MntesnotWegny 5 ай бұрын
😍😍😍😍😍
@zedetho2423
@zedetho2423 5 ай бұрын
እኔም ማሪያምን በጣም ነዉ እምወዳቸዉ
@mihretyamaru9111
@mihretyamaru9111 5 ай бұрын
ስታምሩ የምር ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ያዝቅላችሁ ከጠላት አይን ይሰውራችሁ ❤
@MahububaHayat
@MahububaHayat 23 күн бұрын
ዛሬቤትእያጠዳሁየተገናችሁበትእናመከራችሁንሰምቸበጣምተመችታችሁኝነውከአባይቲቢየመጣሁትደሰሰትሉ
@gingotub6160
@gingotub6160 5 ай бұрын
እነዚህ ወለየወች እደት ነው እደዚህ ፍቅር ሆነው የተፈጠሩት❤❤
@emeliaa612
@emeliaa612 5 ай бұрын
በጣም ከማንም ሰዉ ጋ በፍቅር ነዉ የሚኖሩት ❤❤❤
@زينبمحمد-ن2ح
@زينبمحمد-ن2ح 5 ай бұрын
​@@emeliaa612ግን እኮ ወለዬ አሁን አማራ ነኝ የሚለው ሁሉ ዘሮ ወሎዬ ነው ይባላል ጎደርም ጎጃምም ጎደርም ሸዎም ወሎዬ ነው ወራችሁ እንባላለን ሰናድግ እኔ አሁን ሸዎ ነኝ ግን መጀመሬያ ዘሩ አማራ ሳይንስ ወሎዬ ነው ይሉናል
@MeremJemal-r6w
@MeremJemal-r6w Ай бұрын
እሷ ወለዬ አይደለችም ጉራጌ ናት
@Ikram-r7wtub
@Ikram-r7wtub Ай бұрын
የኔውድበጣምነውየምወዳችሁ❤❤❤❤ዛሬያጎቴሚስትሙታብኛለችአይዞሽበሉኝውዶቸ😢😢😢
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 5 ай бұрын
ከምር ትመሳሰላችሁ አይኔ ነው እኔ ነኝ የተመሳሰሉብኝ ????
@ٱمويسر
@ٱمويسر 5 ай бұрын
ይመሣሠላሉ
@ሀኒ-አማራዋ
@ሀኒ-አማራዋ 13 күн бұрын
ማርያምን እደኔ የሚወዳችሁ የለም. ኢትዮ ስመጣ ባገኛችሁ. ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤
@fikermata9872
@fikermata9872 5 ай бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ!!! ቀለል ማለታችሁን ወደዋለሁ ደግሞ እሩቅ አሳቢነታችሁን እግዚአብሔር ትዳራችሁን በፈገግታ ይጨርስላችሐ,ሁ!!!🥰🥰🥰
@Kal_28k
@Kal_28k 8 күн бұрын
please start Podcast 📻❤❤
@Moh-jd4sn
@Moh-jd4sn 4 ай бұрын
መልሡልኝ😂 በጣም ነው የመወዳችሑ ምን ላድርግ ወላሂ እወዳችሗለሑ ዘመዶቼ ነው የምትመስሉኝ የምሬን ነው ❤❤❤❤❤
@CityLion-kp3eo
@CityLion-kp3eo 4 ай бұрын
የምታወሩት ነገር እውነት ነው ።በትክክል የምትኖሩት እና ትምህርት የሚሰጥ ነው።አንድንድ ግን ተጣልተን አናውቅም የሚሉ ሰዋች ያናድደኛል ምክንያቱም የውሸት ስለሆነ ።
@ስለአደረክልኝምስለአላደረ
@ስለአደረክልኝምስለአላደረ 5 ай бұрын
በቅድሚያ በጣም ነው የምታምሩት ብዙ ነገራችሁ ይመሳሰላል መልካችሁ እራሱ እህትና ወንድም ነው የምትመስሉት ማርያምን ሳያቸዉ በጣም ነው የሚገረመኝ እርጋታቸዉ በቃ ምን አታከታችሁ ሁሉ ነገራችሁ ኮፒ ነው እምርርር ነው የምትሉት ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል የሚባለዉ እናንተ ላይ 100%ነው የሚሰራዉ😍 እና ሁለት ጥያቄ አለኝ🤗1 ብዙ ቦታ ኢንተሪቢያችሁን ስለሰማሁት ከተጋባችሁ አራት አመት እንደሆናችሁ ተናግራችኋል እና በዚህ ሁሉ አመታት ለምን ልጅ አልወለዳችሁም🤭?? 2ኛ አንቺ ብዙ ጊዜ እንደሚወድሸ እና ቆንጆ እንደሆንሸ ሲነግርሸ ለምንድነው የምታፊሪዉ😅? እና ደግሞ የወሎዋ ነግስት የሀገሬ ልጅ ስለሆንሸ ደስ ብሎኛል ዘረኛ እንዳትሉ😮😅 በተረፈ ሁሌም በፍቅር በደስታ ኑሩልኝ ዉድድድድ❤❤❤❤❤❤
@zedetho2423
@zedetho2423 5 ай бұрын
አይመለከተኝም ግን እነሱ እሰከሚመልሱልሽ እኔ ልመልስልሽ😂 ለምን አልወለዳችሁም ላልሽዉ የኔም ጥያቄ ነበር ግን ምክንያት ይኖራቸዋል ማለቴ ልጅ ስትወልጅ ብዙ ነገር ያስፈልግሻል ቤትሽ ሙሉ በሙሉ ባይሟላም ነገርግን ልጅ ብወልድ እንዴትነዉ እቸገራለሁ ወይስ የሚለዉ ሀሳብ መኖር አለበት በርግጥ ሁለየ አይሞላም ግን ልጅ ተጨቁኖ ማደግ የለበትም የሆነ ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ከሆንሽ ቢወለድም ችግር የለም እና እኔ ያሰብኩት በዚህ ደረጃ ነዉ❤ ለምን ታፍሪያለሽ ላሻት ደግሞ በቃ የሴትልጅ ባህሪ መሆን ያለበት እንደዚህ ነዉ ፈጣጣ መሆን ጥሩ አይደለም❤😂 ግን ይቅርታ ያለቦታየ ገብቸ ስለመለስኩልሽ
@lordelorde1257
@lordelorde1257 5 ай бұрын
በርቱው በጣም ታምራላችሁ ከእናት ቡዙ እንጠብቃለን ወጣት ናችሁ በርቱው በተርፈ በጣም ነው የምትመቾኛ😊😊
@AbdulazizKarhani
@AbdulazizKarhani 10 күн бұрын
Egiziybehar fikertihun yanurlchgh enwedach ghlne❤❤❤❤❤❤❤❤
@eteneshabay2956
@eteneshabay2956 5 ай бұрын
አነጋገራቹህ በሳል ነው ።በጣም ምርጦች ናቹህ ።
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 5 ай бұрын
የኔቸኮሌትሥታምር ሣቅሽደሞ ሥያምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁለታቹም ውብናቹ የልጅ በሳሎች
@TaemoBerha
@TaemoBerha 29 күн бұрын
እንደት እንደምወዳቹ ግንኮ እህትና ወንድም ነዉ የምትመስሉት❤❤
@የተዋህዶልጅነኝባለማህተቧ
@የተዋህዶልጅነኝባለማህተቧ 5 ай бұрын
ስወዳችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ በልጅ ይባርካችሁ🥰🥰
@tgtg277
@tgtg277 4 ай бұрын
በጣም ታምራላቹ!!! ካየሁዋቹ ገና ሳምንት ኣልሞላኝም:: በሰከላ ካየሁዋቹ በሃላ ነው ደስ የሚል ፕሮግራም እንዳላቹ ያወቁ:: ኣንድ ነገር ብቻ ልምከራቹ:: ይህን የመሰለ ፍቅር: ይህን የመሰለ መተሳሰብ: ይህን የመሰላ መዋደድ ሁሌ በእግዚኣብሔር ከለላ ውስጥ እንዲሆንላቹ ጥዋት ተነስታቹ የ ከኣንድ እስከ 30 ደቂቃ ፀሎት ማታ ስትተኙ እንዲሁ ከ 1ሰዓት- 30 ደቂቃ ለእግዚኣብሔር ሰዓት ስጡ:: ከዛ ኣምላክ የበለጠ ይባርካቸዋል!!! እግዚኣብሔር እናንተ ጋር ይሁን ::
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 5 ай бұрын
ስለ ዝፈትወኩም ዝሓለፈ አብ ናቲ ክሪኢ ደልየ ኔረ ሓዱሽ ረኪበ ይፈትወኩምየ❤ ፍቅርታት ቤቲዬ ፍልቅልቅ 💙ያንቺ ኣሳሳቅ 👉🤣🤣🤣🤣
@rimrim4026
@rimrim4026 21 күн бұрын
በጣም እወዳቹ አለሁ ከኤረትራ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@etenesh8056
@etenesh8056 5 ай бұрын
ቆንጆች እንኳን ደህና መጣችሁ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gizachewregassa1067
@gizachewregassa1067 5 ай бұрын
በእናታችሁ ያንን መጀመሪያ የተከራያችሁት ቤትና ቦርጫሙን ቴሌቢዥን አሣዩኝ።ተባረኩ
@fsghvjcvk232
@fsghvjcvk232 4 ай бұрын
ውይ እንዴት ደስ እንደምትሉ ፍቅራችሁ በጣም.....ውድድድድድ
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 4 ай бұрын
እናንት የልጅ አዋቂዋች ጥሩ አስተማሪዋች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@AbebechHayleyesus
@AbebechHayleyesus 5 ай бұрын
ዋዉ በጣም ታምራላችሁ የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ያደርግላችሁ
@firdoushabasha
@firdoushabasha 5 ай бұрын
ጎበዝ ብልህ ሴት ነሽ ማሻ አላህ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 5 ай бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ሳቃችሁ ይጋባል ሁሌም ደስ ተኛ ሆናችሁ ኑሩ ፍቅራችሁ እንደ ምድር አሸዋ እግዛቤር ያብዛው❤❤❤❤❤
@RaditKassa
@RaditKassa 5 ай бұрын
ስወዳቹ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ🥰🙏
@زينبمحمد-ن2ح
@زينبمحمد-ن2ح 5 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁ
@tigi1997
@tigi1997 4 ай бұрын
ስወዳችሁ ግን እሰኪ እኔም ትዳር ለመያዝ ዝጉጁ ላይ ነኝ የሆነ ነገርበሉኝ ሳይገቡና ከገቡ ቡሃላ ልዩነት አለው
@enatemaryam3665
@enatemaryam3665 4 ай бұрын
አድስ ገቢ ነኝ በላይክ ተቀበሉኝ የመዳም ቅመሞች ምርጥ ጥንዶች ናችሁ❤❤
@lamlaetopia755
@lamlaetopia755 5 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ
@WasKan-m5b
@WasKan-m5b Ай бұрын
yene wdochi betam new emwefachihu kente izu emaralehu
@seble6210
@seble6210 4 ай бұрын
ባል ና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳል የሚባለው እናት ጋር ነው ታናሽና ታላቅ ነው ይምትመስሉት እኮ ስወዳችሁ የኔ ቅመሞች❤❤❤❤
@Halwat
@Halwat 2 ай бұрын
ይኔ ማሮቺ ብጣም ነው የምውዳቺሁ
@habibah9637
@habibah9637 5 ай бұрын
የጀረዋ ነገር ታስቃለች 😂😂😂😂😂
@zedraya8818
@zedraya8818 5 ай бұрын
የመዳም ቅመሞችየ እየገባችሁ ቤተስብ ሆኑ 🙏
@eshetuyimer7587
@eshetuyimer7587 27 күн бұрын
ጀግና ናችሁ በጣም ታምራላችሁ
@RahmaAbdo-m8v
@RahmaAbdo-m8v 28 күн бұрын
የደሴ ልጂ ነሽደ ማርየ ❤❤❤😊😊
@Azmra-ye6bd
@Azmra-ye6bd Ай бұрын
ተፀፀተ ማለት ታማለት እዩ ተጋሩ ዋይ ይቅርታ ግን❤
@SusuSeid-o3u
@SusuSeid-o3u 20 күн бұрын
የሀገሬልጂ የኔወሎየ❤❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 ай бұрын
ማርያምን መልካችሁ በጣም ነዉ የምትመሣሠሉት ዝምድና እዳላችሁ ጠይቁ ቤተሠቦቻችሁን😂❤ደግሞ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤
@YeshiYesh
@YeshiYesh 25 күн бұрын
ደስ ትላላችሁ እዉነት ❤❤❤
@hiwotteshome3027
@hiwotteshome3027 5 ай бұрын
Kedmachu plan yaregachutin atinageru...just do it keza hasab yisetibetal
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 28 күн бұрын
ኪኪኪኪኪ በር እኔም አጮሀለሁ
@mimekebede5623
@mimekebede5623 4 ай бұрын
በእውነቱ ይህን ፍቅርና ትዳር እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ።
@MunamuradeRaswd
@MunamuradeRaswd 22 күн бұрын
መልካቹ አንድ ስወዳቹ
@MizerKinfe
@MizerKinfe Ай бұрын
Lij wledu swedachu
@SusuSeid-o3u
@SusuSeid-o3u 20 күн бұрын
ሁለታቹህምልዩናችሁ
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y 5 ай бұрын
❤❤❤❤ወላሂ ኡነት የመጀመሬው አመት መብረር,አሳከኝ በጣም አብርሮኝ ነበር አለክፍ በጣም በጣም❤❤❤❤❤❤❤
@fevenmiki4597
@fevenmiki4597 5 ай бұрын
የ ምጣዱ ነገር ያስቃል😂😂😂😂😂
@antenehed.79
@antenehed.79 4 ай бұрын
ጠንካራ መፈላለግ ጠንካራ የልብ መናበብ ወደ መጣመር ይገፋል።
@በቃ
@በቃ Ай бұрын
👍
@MortoukaEthy
@MortoukaEthy 5 ай бұрын
እውነት ፈጣሪ ይጠብቃች ስታምሩ እና ጥሩ መልዕክት ነው
@HggGnj
@HggGnj 5 ай бұрын
የምርየስድስተኝውጥያቄየኔህይወአይነትነስድስትአመትጥሩህይወትነበረንእደናተግንአሁንያለሁበትህይወትይቅርበይኝቢለውስጤምንምአልሽርልኝአበጣምአስጠላኝአደለምእሱሌላወድአስጠላኝበጣምልቤስለተስበረ😢😢😢ሬሬሬ
@bezamamo-v6g
@bezamamo-v6g 3 ай бұрын
ትጣፍጣላችሁ
@SosunaKasa
@SosunaKasa Ай бұрын
ማሮችየ❤❤❤❤❤❤❤
@FafiFafi-n8q
@FafiFafi-n8q 3 ай бұрын
ስወደቹ❤❤
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic 5 ай бұрын
የምጣዷ ነገር አትየኝ😀😃😄
@DawitAyelgn
@DawitAyelgn 17 күн бұрын
ወይኔ ስታምሩ
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov 2 ай бұрын
ይጀመር
@SemertSemert-2
@SemertSemert-2 5 ай бұрын
ትዳራችሁን እመብርሀን ትባርክላቹ 🙏🙏🙏የኔ ምርጦች😘😘😘
@sisaysolomon1293
@sisaysolomon1293 4 ай бұрын
Selam ena tenan emegnilachualew shger semeta liteykachu asbealew bertu tebareku
@AaLl-h1s12
@AaLl-h1s12 23 күн бұрын
ስወዳቹህ
@besetlove1643
@besetlove1643 5 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ግን እህትና ወንድም ነው የምትመስሉት
@Tsega_Ye_Giyorgis
@Tsega_Ye_Giyorgis 5 ай бұрын
እዉይይይይ አብሬያቹ ስስቅ ነዉ የጨረስኩት እግዚአብሄር ይባርካችሁ❤❤❤❤
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 4 ай бұрын
ስወድች ሁ አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ ❤❤
@emeliaa612
@emeliaa612 5 ай бұрын
ሞቼ ነዉምወዳቹ ደስ ስትሉ የመዳም ቅመሞች እንደዚ አይነት ፍቅር ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤
@FgCgh-h7t
@FgCgh-h7t 5 ай бұрын
ሰታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ❤❤❤❤❤
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 5 ай бұрын
ወሎየ ናት የኔ ፍቅር❤
@emuoesama-e2q
@emuoesama-e2q 5 ай бұрын
ስወዳችሁ እስኪ 50kእናስገባችሁ
@ረዬነኝስደተኛዋ
@ረዬነኝስደተኛዋ 5 ай бұрын
ስታምሩ አይለያቹ❤
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 28 күн бұрын
ታማኚነት የህሌና እረፍትነዉ።ቅመሟችናችሁ አዳችሁለአዳችሁ አጣፋጭናችሁ
@SaidHayat-y7l
@SaidHayat-y7l 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 5 ай бұрын
ሠላም ለናተ ይሁን ውዶችዬ ላናግራችሁ እፈልግነበረ በምን ነው እማገኛችሁ በተረፈ እወዳችኾለሁ የሰደት እህታችሁነኝ
@henokjacobse3832
@henokjacobse3832 5 ай бұрын
ename felgahwalw ebakahew❤❤❤❤❤
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 5 ай бұрын
ቁጥር
@userd42
@userd42 4 ай бұрын
ባይገርማችሁ,እናንተ,አብራችሁ,ነው,የምታረጁት,ገና,አያት,ትሆናላችሁ, በንፁሕ,ልብ,የተገናኛችሁ,ጓደኛሞች,ስለነበራችሁ,የወደፊታችሁ,በጣም ያማረ,ነው,ደግሞ,የተማራችሁ,ባለዲግሪዎች,ደስ,የሚለው,ነገር,ሁለት ምሁሮች,ዘመናችሁ,የተባረከ,ይሁን,ከኒውዮርክ,አሜሪካ,ለኢትዮኤሪ,ፀሎት አድርጉ,ለሰላም,እናንተ,መልካም,ወጣቶች,ስለሆናችሁ,ይመቻችሁ,ነው,የሚባለው
@makamohamed3279
@makamohamed3279 5 ай бұрын
ሥታዬኝ ምጣዷ ትይዛለች ደሥ ይላል እኔም በዚህ ነገር ከባሌ ተጣልች አቃለሁ 😂😂😂😂
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 3 ай бұрын
Konjjo. Nachu
@Massarat-tolose
@Massarat-tolose 19 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@عايشة-ك3ط
@عايشة-ك3ط 5 ай бұрын
ምርጥ ጥንዶች ደስ ትላላችሁ ያዝልቅላችሁ ❤❤❤❤❤
@አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ
@አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ 3 ай бұрын
ከዩቱበሮች አድስ ያገኘሃችሁ ቪድዮ ሙሉውን የማየው በጣም የምወዳችሁ ባልና ሚስት❤
@EndrisMohammed-yy5qf
@EndrisMohammed-yy5qf 4 ай бұрын
እደዚህ ሁነን ነው የምንኖረው ማለት ነው የሚለው ጥያቄ በሁሉም ነው ብየ አስባለሁ ስለደረሰብኝ
@FatihaHasen
@FatihaHasen Ай бұрын
Unet bexam newu yemwedachu
@አልሀምዱድላሂይምክንያቱብ
@አልሀምዱድላሂይምክንያቱብ 5 ай бұрын
ውላሂ ስታምሩ አላህ አለያያችሁውዶቸ
@R-tt7cn
@R-tt7cn 5 ай бұрын
ደስ ስትሉ እኔም አገሬ ልግባና እደዚህ ባሊጋር የምስማማዉ😮😮😮
@lulitgetahun678
@lulitgetahun678 5 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉኝ እንቺማ ቅመም
@amarechmessele8968
@amarechmessele8968 4 ай бұрын
በትክክል ወንድምናና እህት ነው የምትመስሉት ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🤗❤🙏
@abitiGDR
@abitiGDR 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የምር ቃል የለኝም እወዳችሁ አለሁ ደግሞም አንድ ቀን እደማገኛችሁ ተስፋ አለኝ
@SelamGetu-ui3kt
@SelamGetu-ui3kt 5 ай бұрын
Fetari kefu edayinkachu yetebikachu
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 5 ай бұрын
ታሪካችሁን ሁልጊዜ እሰማለሁ ግን አታዝጉም ቅመም ናችሁ
@RwdwfttyRtww
@RwdwfttyRtww 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zedetho2423
@zedetho2423 5 ай бұрын
በጉጉት ረጋ ብየ ነዉ እማያችሁ እግዚአብሔር ከወረት የፀዳ ትዳርና ፍቅር ያድርግላችሁ❤❤
@meskermjeanmarie4978
@meskermjeanmarie4978 5 ай бұрын
Metadu siyzebshe chew ena shama aseshew betrafe dese telalchew
@asterasrer9146
@asterasrer9146 5 ай бұрын
❤❤❤❤betam nw yenwedachuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚስቴ ደስታዋን መቆጣጠር አቃታት🤗🤗🤗
21:58
Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ
Рет қаралды 12 М.
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
አስመለሰ🤮🤢🤮🤮😂
17:34
Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ
Рет қаралды 122 М.
የዋዜማ እና የፋሲካ ውሏችን - ስለዘገየን ይቅርታ
18:12
Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ
Рет қаралды 57 М.
አንቺ ይበልጥ ስለምትወጂኝ: እኔ አልወድሽም?
18:38
Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ
Рет қаралды 44 М.
በቅርቡ ልጅ እንወልዳለን -Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
48:27