ድልዝ በርበሬ አሠራር(Ethiopian food deliz Berbere)

  Рет қаралды 36,490

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Күн бұрын

Пікірлер: 66
@meazagebrehiwot7104
@meazagebrehiwot7104 5 жыл бұрын
ወይ ሙያ እግዚአብሄር ይባርክሽ እንደዚህ ሙያሽን ሳትደብቂ ስስላካፈልሽን
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዜድዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ሁልጊዜም የምታቀርቢው
@orthodox2645
@orthodox2645 4 жыл бұрын
ዜድ በጣም ነው የማደንቅሽ ምክንያቱም ሁሉ የሚሰራውን ሳይሆን አዲስ ነገር ነው የምታቀርቢው ።በዛ ላይ ትክክለኛ የእናቶቻችንን ሙያ ነው ባለንበት ሀገር በቀላሉ መስራት እንድንችል እያስተማርሽን ያለችው ። ለአንቺ subscribe አይደለም ከፍለን ብንማርም ይገባል ነው የምለው። የሴት ቁንጮ አንደኛ ባለሙያ ነሽ ።እጅሽ ይባረክ አመሰግንሻለሁ ዜድዬ።
@እሙሙፈሪሀ
@እሙሙፈሪሀ 2 жыл бұрын
ትክክል ቢለሸል እህት👍
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደኔ በድልዝ በርበሬ ፍትፍት የበላችሁና ያማራችሁ like lአርጉኝ አመሠግናለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@kalkidantub2511
@kalkidantub2511 5 жыл бұрын
Wawwww
@kalkidantub2511
@kalkidantub2511 5 жыл бұрын
Yamerale muyashen adenkkute
@ትዝብትትርፌ
@ትዝብትትርፌ 5 жыл бұрын
ዜድዬ አመሠግናለሁ የኔ ባለሙያ የተደለዘ በርበሬ ካየሁ ብዙ አመት ሆነኝ በእንጀራ እየፈተፈትኩ የበላሁት ትዝ አለኝ እንደዚህ እንደሚቀመጥ አላውቅም ነበር አመሰግናለሁ
@korerimayepet
@korerimayepet 5 жыл бұрын
ማወቅ ያለብንን ነገር ሰለምታስተምሪን አመሰግናለሁ መድሃኒያለም ይባርክሽ
@emumekonene8922
@emumekonene8922 4 жыл бұрын
በእናትሽ አታጎጊኝ በጣም ነው ያማረኝ ነገር ግን እንደዚህ ተደርጎ ይበላል እኔም እሞክራለሁ አንቺ ግን እጅሽ ይባረክ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
ዜድዬ እግዚአብሔር ይስጥልን በሙያሽ ላይ ይጨምርልሽ በጣም ቆንጆ ነው አመሠግናለሁ የኔውድ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ቢላዋሽ በጣም ወድጄዋለው
@nattyeliso8520
@nattyeliso8520 5 жыл бұрын
Yes diliz berber is Ethiopian culture thanks for sharing zed
@weyniyeshewaroditlji6398
@weyniyeshewaroditlji6398 5 жыл бұрын
ባጣም አርፍ ስራ ነው እየሳርሽ ያለሽው ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ ከግድህ እከታተልሽ አለሁ ካረብ አገር ስመለስ ለምርስራት ይርዳኛል የርሳችሁ ተከታተሉ ሰው ከመጠየቅ ይርዳናል በጣም እናመሰግናለን በጣም ነው ስራሽን የወደድኩት በርች
@french-amharic-5302
@french-amharic-5302 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆ, በጣም ነው ምናመሰግነው
@Marakitube
@Marakitube 5 жыл бұрын
ዜድዬ እናመሰግናለን በርች ውዴ ፈቃደኛ ከሆንሽ ሼር እንደራርግ
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 3 жыл бұрын
Ye naten bet astawesshigne gobez ❤👍💐🌻🌷👏🏿👏🏿👏🏿
@superawesomechannel9371
@superawesomechannel9371 4 жыл бұрын
it looks fabulous. you are fantastic teacher.
@banchigezeagedaw6608
@banchigezeagedaw6608 5 жыл бұрын
ስወድሽ በጣም በሚገባ ቋንቋ ነው የምታስረጂው ። አይልቨልም?
@hanitube405
@hanitube405 5 жыл бұрын
ዜድዬ እንኳን ደህና መጣሽ እንመሰግናለን👍
@bisrat-media
@bisrat-media 5 жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚያምረዉ እናመሠግናለን
@aishanasser2019
@aishanasser2019 5 жыл бұрын
egeshe ybarekewo bebam setneteshe betam weddd now yarekushe marey
@mekimaraki5384
@mekimaraki5384 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ያምራል በጣም ግን ሲበላ አያቃጥልም. ሚያቃጥል ነገር አልደፍርም እኔ በበኩሌ ግን እሞክረዋለሁ ቆይ
@MesiGemechu
@MesiGemechu 5 жыл бұрын
Wawu betam gobez👏👏👍👍
@membiadal8355
@membiadal8355 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እጅሽን ይባርከው
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናት እጆሽን ይባረክ በጣም እናመሰግናለን እናት በውነት ሳትደብቂ ሞያሽን ስላካፈልሽን ያሁን ልጆች ፋሽን መከተል ብቻ ወይ ጉድ
@የማርያምልጅቤዛማርያም
@የማርያምልጅቤዛማርያም 5 жыл бұрын
ጽዳት ያለሽ ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን
@NaniNani-tv2rg
@NaniNani-tv2rg 4 жыл бұрын
አሰራርሽ በጣም ነዉ ምወድልሽ
@ዳዊቴውዴበስምህልጠራ
@ዳዊቴውዴበስምህልጠራ 5 жыл бұрын
ደልዘን ለፍረጅ ለማስቀመጥ ግዴታ ኦሊቭ ኦይል መሆን አለበት ወይ ??ሌላው ደግሞ ከርጥብ ቅመም የደለዝሺው በፀሐይ አድርቀሺው ነው በኦሊቭ ኦይል ጥቁር አዙም ደልኸሽ የሰራሺው ??ከይቅርታ ጋር ግልፅ አርጊልኝ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
ዳዊቴ ውዴ በስምህ ልጠራ ፍሪጅ. እንዲሁ ይቀመጣል ለማቆየት ግን ጨውና ኦሊቭ ኦይል ማድረግ መደለዣ አርጥቡን እና ደረቅ ጥቁር አዝሙድ ነው
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 3 жыл бұрын
Betam balemuya nesh God Bless You , thank you 🙏➕🛐⛪❤💐🌻🌷👍👍👍❤❤❤❤👏🏿👏🏿👏🏿
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 4 жыл бұрын
እኔም ልሽ እህት..ይህ ብቻ ነው..የበርበሬ.ቅመም..የሚገባው.ይቅርታ.....መልብልኝ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
Zed እናመሰግናለን በጣም
@gondaritselem3232
@gondaritselem3232 4 жыл бұрын
🤙🏾👏🏼🇧🇴🇲🇱🙏🏽❤️
@መሲሙሴላምሳኤል
@መሲሙሴላምሳኤል 5 жыл бұрын
እናመስግናልን መልክ ሰጠኝ እንጂ ሞያ ክጎርብቴ የሚባለው እንደዚህ ነው
@Tiyashow
@Tiyashow 5 жыл бұрын
Wow konjo nw enmasiginal
@lemlemredwan7474
@lemlemredwan7474 5 жыл бұрын
Berechi egziabher yesetelan
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 5 жыл бұрын
Wow it has been a long time since I eat this Thank you
@KiyaTube4
@KiyaTube4 5 жыл бұрын
ዋዉ።👏👏👏👏👏
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
ዋውውውውው
@ranaheart9126
@ranaheart9126 5 жыл бұрын
Wow 😲 thanks zed
@ኡሙነስረድንኡሙነስረድን
@ኡሙነስረድንኡሙነስረድን 5 жыл бұрын
ሺኩራን የኔ እህት
@aishaibrahim5124
@aishaibrahim5124 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 5 жыл бұрын
Zed yet naw yalshwe? USA or Canada ?
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 5 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 oh Canada ነኝ ገና አሁን መግባቴ ነው ለምግብ ቅቤ የትኛው እንደሚሆን እና ከየት እደምትገዢው ብትነግሪኝ። አመሰግናለሁ!
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
@@rahellasahel9520 አበሻ ሱቅ የአገር ቤት ቅቤ የተነጠረ በትእዛዝ ያመጣሉ እኔ ግን superstore unsalted butter ጨው የሌለውን በቅመም አሽቼ 7 ቀን ፍሪጅ ከዛ ማንጠር በርቺ
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 5 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 oh Thank you Zed. Ename manter naw yamfelegawe.
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 5 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 thank you for your time.
@ASTERMEDIA1
@ASTERMEDIA1 5 жыл бұрын
well come
@buzayehutola5427
@buzayehutola5427 5 жыл бұрын
Thank you balamotnesh
@genetasefa4625
@genetasefa4625 5 жыл бұрын
Well done
@ሀያቲኩሉሀሊልላህ
@ሀያቲኩሉሀሊልላህ 5 жыл бұрын
ሩዝ መሪ ቅጠል ምንድን ነውው??
@hellenshibru9984
@hellenshibru9984 4 жыл бұрын
የስጋ መጥበሻ ቅጠል
@messeret911
@messeret911 5 жыл бұрын
Thank you God bless you
@ሀያቲኩሉሀሊልላህ
@ሀያቲኩሉሀሊልላህ 5 жыл бұрын
ላየሁት አቃጠለኝ እእእ ያያረብ እርዳኝ ምንም አልችልም የኢትዮጺን ኑሮ ክክክክክ
@ዳዊቴውዴበስምህልጠራ
@ዳዊቴውዴበስምህልጠራ 5 жыл бұрын
Egzi Abe har yesetesh berchi
@fatimatalal2237
@fatimatalal2237 5 жыл бұрын
ውይምራቄመጣእናቴንአስታወሽኝ
@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ
@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ 5 жыл бұрын
ወይኔ በላችው አያቃጥልም እህት ሆ
@kadejahhassan535
@kadejahhassan535 5 жыл бұрын
inshallah isralhu hagre sigba inshallah 💋
@genettefesa376
@genettefesa376 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@mahiethiopia
@mahiethiopia 5 жыл бұрын
👏👏👏
@tgtube
@tgtube 5 жыл бұрын
Inamsgnaln berchlgn
@hareguabanti3262
@hareguabanti3262 4 жыл бұрын
Tebarki betam new mwedew
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
Areef new
@ayishahll4675
@ayishahll4675 5 жыл бұрын
10q
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 40 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
መከለሻ ቅመም
4:49
E - tube
Рет қаралды 12 М.
ሚጥሚጣ አዘገጃጀት how to make mitmita  Ethiopian spice food @zedkitchen
11:31
በርበሬ እንዴት እንደማዘጋጅ  Ethiopian Spice mix berbere
5:32
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 102 М.
በወይን የተሰራ አዋዜ Ethiopian Food Awaze
7:23
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 1,5 М.
Ethiopian Food - How to Make Dilih Brbere - የድልህ በርበሬ አሰራር
20:16
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4 МЛН