Ethiopian Food/Cooking - Full Berbere Preparation - ሙሉ የበርበሬ ዝግጅት

  Рет қаралды 111,111

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 108
@woineabate1201
@woineabate1201 2 жыл бұрын
አይ የታደለ ትውልድ ምርጥ እናት ኑሩልን ደስ የሚያሰኝ አገላለፅ
@ethiopiannewendeavor8867
@ethiopiannewendeavor8867 4 жыл бұрын
Please don’t dislike እማማ’s videos. You can write a comment if you’re not happy.
@ninimanahele1680
@ninimanahele1680 7 ай бұрын
የኔ እመቤት በስራሽ ውጽጥ ባልገባም ለአንድ ፈረሱላ ቅሙን በጣም አብዝተሽ ነው የምትጠቀሚው እንደገና አርሚው በተለይ ነጭና ጥቁር ቅም
@Damotew
@Damotew 4 жыл бұрын
You are a hero! A nurturing soul. እግዚአብሄር በፀጋው የሞላሽ ድንቅ እናት ፡ በሰው ሃገር የጠፉብን ልጆቻችንን ማዕድ በየቀኑ ለመጪ ዘመናት ትሞያለሽ። ቅንነትሽ ደግነትሽ አስተማሪነትሽ አርቆ አሳቢነትሽ በግልፅ ይታያል። ኑሪልን እናታለም!!!
@Becxx88
@Becxx88 2 жыл бұрын
I will buy already made omg it's like quantum physics. Mother thank you
@melkiemelaku1793
@melkiemelaku1793 4 жыл бұрын
ማማዬ የሙያ እናቴ ይህን ቪዲዮ ተመልክቸ ምርጥ ምጥን በርበሬ አዘጋጅቻለሁ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ
@betelhemtaye5425
@betelhemtaye5425 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ሽሮ ባስተማርሽን መሰረት አዘጋጂቼ በተሰቦቼ ወደውልኛል አሁን ደግሞ የበርበሬሸን ሙያ እያዬሁ ነው አመስግኜሽ አላበቃም እማዬ
@rg6423
@rg6423 4 жыл бұрын
ብርክ በይ... ከሙያሽ ባሻገር አወራርሽን እወድሃለሁ እድሜና ጤንነትን እመኝልሻለሁ
@adiamkidane5642
@adiamkidane5642 3 жыл бұрын
ስላም ለአንቺ ይሁን በእውነት ጌታ ይባርክሽ ብዙ ተምረናል
@fatumafatuma1758
@fatumafatuma1758 2 жыл бұрын
የኔ ናት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
እማየ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናቴ ሁሉም ነገር በሚገባ እየተመለሰልን ነው እጅሽ ይባረክ እማየ
@milatuhayalu4212
@milatuhayalu4212 5 жыл бұрын
ማምየ ጥያቄየ ስለተመለሰ ደስብሎኛን ልኡል እግዚያብሄር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ሌላ ምንም አልል ቃላት ያጥርኛን ንፁህ እናት ከርስኦ ብዙ ተምረናል አሁንም በድጋሜ አመሰግናለሁ
@rozaabateneh8081
@rozaabateneh8081 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን። አገላለጾት በደንብ እንዲገባን ለማድረግ ተጨንቀው ነው። ለሀገር ዉስጥም ሆነ ለውጪ ግልፅ ተደርጎ የቀረበ እና ልግስና የሞላበት ነው። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
@ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊ-ከ6ቸ
@ሀለዊያኑረዲንሀበሻዊ-ከ6ቸ 5 жыл бұрын
ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነው የምል የተስፊሽ አባባል በንቺ ተግባራዊ ሆኖዋል እናመሰግናለን
@nighistberhe6317
@nighistberhe6317 Жыл бұрын
Betam konjo timirt new yinurulin emaye . Ahun tiyake alegn ersuo yazegajut berbere le shiyach akrebew kehone yet maghgnet enchelalen ameseghnalehu.
@anshaansha5545
@anshaansha5545 4 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አየጻፍኩ ይዣለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሪልኝ ሁሌየም እወድሻለሁ
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 3 жыл бұрын
Mami the best! God bless you and your family.
@yodittewolde7788
@yodittewolde7788 5 жыл бұрын
Tebarekhu edmiena tiena yistiwot.😇🌷🌿🌹💕
@kebron24
@kebron24 4 жыл бұрын
Mama medeleja kalagegnen beshinkurt meficha metekem inchilalen woy?
@frewoyniferede591
@frewoyniferede591 3 жыл бұрын
ቅመሙ ግን ሞቅሞቅ አይደረግም?
@Yonseb-r1l
@Yonseb-r1l 5 ай бұрын
10.kilo mom Please 🙏🙏🙏
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 6 ай бұрын
ዉዴ ምስጋና ይድከስሽ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ማሚዬ እድሜሽ ይርዘም ምን ላርግሽ ካንቺ ሞያ ተምራለሁ እናት ኑሪልኝ
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ማማዬ በጣሞ ነው የተማርኩበት አመሠግናለሁ።
@lemlemzeleke1972
@lemlemzeleke1972 5 ай бұрын
Thank you Mami
@BBHair1
@BBHair1 3 жыл бұрын
I can't see part 2... Can anyone find it please???
@nitinkini3176
@nitinkini3176 4 жыл бұрын
I'm not Ethiopian but thank you for your wonderful video on how to make berbere powder the traditional way! Can't wait to try this.
@danchiengchiengi8581
@danchiengchiengi8581 3 жыл бұрын
Translate to English please
@saedayusuf7125
@saedayusuf7125 2 жыл бұрын
Emamaye betam enamesegenalen. We learn so much from you. With your detailed and wonderful presentation..thank you
@frewoyniferede591
@frewoyniferede591 3 жыл бұрын
ነጭ ሽንጉርት ተረሳ ማማየ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 10 ай бұрын
ማዘርዬ በስንትግዜአገኘሁቸው እረጂምእድሜ አላህይስጣቸው
@yamrotharegewoin8547
@yamrotharegewoin8547 2 жыл бұрын
ለአንድ ፈረሱላ በርበሬ የምንጨምረው ቅመምና መጠኑን ቢጽፉት
@mimiselamawitmichael7773
@mimiselamawitmichael7773 4 жыл бұрын
ማማዬ, እግዚአብሔር ይስጥልን። ለታሪክ የሚቀር ነው። ባይታመስ ግን አያቃጥልም ወይ?
@netsanetdesta527
@netsanetdesta527 3 жыл бұрын
Chgr yelewm wanaw medelezu new
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 4 жыл бұрын
ማሚዬ ሳይሸ በጣም ከባድ ሥራ ነው የሚተሠሪው። መቼም የፈጠራ ሰራሸና ሙያነትሸ ለኛ ለኢትዮጵያን ዜጎች አኩረተሸናል ሌሎች ደገሞ ባህላችንን በሚገባ አሰተዋወቀሸልናል እግዚአብሔር እጆችሸን ይባርክ።
@eikmaasefa9933
@eikmaasefa9933 4 жыл бұрын
ማሚ ባለሞያ እኔንም ባለሞያ አረጉኝ ተባረኩልኝ
@bekereedeo8567
@bekereedeo8567 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@tesfansh6703
@tesfansh6703 Жыл бұрын
ለፈረሱላ፡በርበሬ፡ቅመሙን፡ላኪልን፡ማማዬ፡የበፊቱ፡ቪዲዮ፡ልቀቂልን፡አደራ
@meronkeleme8660
@meronkeleme8660 3 жыл бұрын
How I love you dear mother. Thank you.
@seada1203
@seada1203 4 жыл бұрын
ማማያ ሚጥሚጣ አዘገጃጂት አስዮን
@Mengesha-l9r
@Mengesha-l9r 3 күн бұрын
ተባረኪ
@tub8354
@tub8354 4 жыл бұрын
የኢትዮ የአገሬ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ኮምቱልኝ እመልሳለሁ
@dabetejah51
@dabetejah51 Жыл бұрын
እማማ የአበሻ ምግብ እስካሁን አላለቀብዎትም እንዴ
@alemwobe3044
@alemwobe3044 4 жыл бұрын
ማምየ የእኔ እናት ሺ አመት ኑሪልኝ ከካች ብዙ ነው
@ቃልኪዳን-ቸ5ሠ
@ቃልኪዳን-ቸ5ሠ 4 жыл бұрын
Mamye enamesgenalen eski barbere endet new teboketo mikemetew lerjem gize
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 4 жыл бұрын
Selam mitu tesertuwal berbere dilih bilesh felgiw
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 3 жыл бұрын
ሙያ ከእናታችን
@mimigondere4711
@mimigondere4711 5 жыл бұрын
Ejochesh yebareku mamamye.besobla kitel keyet agegnalhu semus mndnew yemebalew please
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 2 жыл бұрын
የሴት ቁንጩ እድሜ ከጤና ጋር እመኝልዎታለሁ
@እኔስአልፈራምድንግል-ቸ5ዘ
@እኔስአልፈራምድንግል-ቸ5ዘ 5 жыл бұрын
Regem edme ketena gar temegiwlsh mamay 😍😍
@anshaansha5545
@anshaansha5545 4 жыл бұрын
የዶሮ ወጥ አሰራር አያይን
@kidanesintayehu6417
@kidanesintayehu6417 Жыл бұрын
Mamiye betam new madenkesh le 17 kilo ye kememun meten betnegrign
@seadasyeda6984
@seadasyeda6984 4 жыл бұрын
ማማየአየያቴንበርበሬመሠለኘኝ በሙቅውሀነበር እድሜናጤናይሥጠወት
@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
@ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 5 жыл бұрын
ማማዬን በደንብ ሳምልኝኝኝ ስለምወዴወት 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 5 жыл бұрын
እሺ
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 3 жыл бұрын
🙏 🙏 🙏 thank you God bless you
@kevinkkirimii
@kevinkkirimii 3 жыл бұрын
Thank You mama.
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 5 жыл бұрын
ሰላም እምዬ
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 5 жыл бұрын
ሰላም 😊
@kebron24
@kebron24 4 жыл бұрын
Mama rejim idem yistish!!!
@meseretmulugeta2027
@meseretmulugeta2027 4 жыл бұрын
Begemet sayhon tekekelga meten bekilo,besini new mastemar.
@TVOE_12
@TVOE_12 3 жыл бұрын
Somebody please translate below in English.
@sintayehufeye3960
@sintayehufeye3960 4 жыл бұрын
Tebarkye entye
@merehawittweled7036
@merehawittweled7036 2 жыл бұрын
1 tekul kilo gimash new yalut aligebagnim imayeee
@tigistaddisu7128
@tigistaddisu7128 3 жыл бұрын
ደረቅ ቅመም ላይ ነጭ ሽንኩርት አላልሽም አይጨመርም
@azebtadesse7259
@azebtadesse7259 4 жыл бұрын
Thank you Mami
@tinu0121
@tinu0121 2 жыл бұрын
what type of chilli pepper is this please? thanks
@BBHair1
@BBHair1 3 жыл бұрын
THANK YOU!!! ☺️
@meron7563
@meron7563 4 жыл бұрын
ijshi ybarek yene inat abet dkamuuuu offfff tanx rejm idmen ystshi
@sarapaulo6993
@sarapaulo6993 2 жыл бұрын
Gomen zer berbere lay sigeba ayechem semechem alawkem betam yegermal
@eniyatwelde3534
@eniyatwelde3534 2 жыл бұрын
Mameye tilik timhert new yetemarikut
@beli7375
@beli7375 2 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥልን መድሀኒአለም
@superawesomechannel9371
@superawesomechannel9371 4 жыл бұрын
amazing
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Жыл бұрын
እጅዎት ይባረክ ማማዬ ስወድዎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@michaeltsedeke6306
@michaeltsedeke6306 2 жыл бұрын
Enameseginalen enate gin 17 kg silun ketekenetes behuwala new weyis sayikenetes new?
@holly53
@holly53 2 жыл бұрын
Where do I get all the spice in USA.
@የአረህማንባሪያእዉቀትብር
@የአረህማንባሪያእዉቀትብር 3 жыл бұрын
እስኪ የገባችሁ ወይማ ማማየ ካየሽዉ አንድ ተኩል ኪሎ ስትይን አንድ ኪሎና እንዴገና ግማሽ ነዉን ወይስ ግማሽ ኪሎ ብቻ ለማለት ነዉ
@merehawittweled7036
@merehawittweled7036 2 жыл бұрын
enem alegebagnm
@antsokiyaeyasu3883
@antsokiyaeyasu3883 10 ай бұрын
አንድ ተኩል
@miriamgirma3728
@miriamgirma3728 9 ай бұрын
እማማ ምርጥ ኖት!❤
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Жыл бұрын
በጣም ይጠቅመናል ማሚ ❤❤❤❤❤❤
@መቅደስደጄን
@መቅደስደጄን 5 жыл бұрын
ማማዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በማስታወሻየ ግጥም አርጌ ጽፌ አለው በጣምምም አመሰግናለው
@Mehretful
@Mehretful 3 жыл бұрын
ጠቅሞኛል በጣም አመሰግናለሁ
@hanimarmar2232
@hanimarmar2232 3 жыл бұрын
ደረቅጠጅምንማለትነው
@የህልሜደራሴ
@የህልሜደራሴ 2 жыл бұрын
የኔቅመ ም
@kebeneshmelaku8225
@kebeneshmelaku8225 Жыл бұрын
Fetare yebarkeshi 🌺
@nourismailkadidja2739
@nourismailkadidja2739 11 ай бұрын
Machallah Machallah
@salamfethisalamfethi9273
@salamfethisalamfethi9273 Жыл бұрын
ተባረኪልን ማማዬ
@bemenetdashaw620
@bemenetdashaw620 Жыл бұрын
እድሜይስጥልን
@yafetbelay1367
@yafetbelay1367 3 жыл бұрын
Me also tahank you
@melkamsiragetu8698
@melkamsiragetu8698 3 жыл бұрын
Mamayyyuu wedddddd
@tatayohannes4382
@tatayohannes4382 3 жыл бұрын
ማር ነሽ
@mareaman6167
@mareaman6167 3 жыл бұрын
እናቴ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@zeynebyoutube2170
@zeynebyoutube2170 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@yeneneshnigussie1599
@yeneneshnigussie1599 4 жыл бұрын
ከሞን ምድነው?
@zenafissha9386
@zenafissha9386 4 жыл бұрын
bederekus endet new mizegajew?
@merehawittweled7036
@merehawittweled7036 2 жыл бұрын
gewyz Ethiopia ale emayee?
@wanchahaile5327
@wanchahaile5327 2 жыл бұрын
አዎን፡ቅመም መሸጫ ሱቅ ሄደሽ ገውዝ ብትይ ታገኚያለሽ፡ድብልብል ነው፡ውስጡ ሌላ ፍሬ አለ፡፡
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እምዬ ከልብ ውደድ
@ellineephrem8473
@ellineephrem8473 5 жыл бұрын
Pepper yet yegahale america wuste
@kebron24
@kebron24 4 жыл бұрын
Betam Amesgnalehu Mama rejim idme yistiln!!
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 3 жыл бұрын
A Spanish store
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 5 жыл бұрын
ማምየ መልካም ሰው ስወድሽኮ ሰላምሽ ብዝት ይበል ውድድድድድ
@بنتمكونن
@بنتمكونن 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማ
@fghfyh2953
@fghfyh2953 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን እረጅም እዲሜእና ጤና ይሥጥልኝ
@مدينةمدينه-غ6ه
@مدينةمدينه-غ6ه 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቁህ እማየ እናመሠግናለን
@fireethio2229
@fireethio2229 4 жыл бұрын
,It isn't good for health spices are too mach
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН
ОТОМСТИЛ МАМЕ ЗА ЧИПСЫ🤯#shorts
00:44
INNA SERG
Рет қаралды 4,8 МЛН
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 59 МЛН
Ethiopian Food "How to Make Awaze " የአዋዜ አሰራር
20:46
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 363 М.
Semonun Addis: Preparation of Pepper/የበርበሬ አዘገጃጀት
26:21
Ethiopian Spices -  Kimem - የኢትዮጵያ ቅመሞች
28:01
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 241 М.
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 57 МЛН