🛑ዳቦን አሳምረን እንጋግር//መግዛት ቀረ//ዘመድ ጠይቁበት ያስመሰግናል//Special bread recipe

  Рет қаралды 12,456

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

Пікірлер: 62
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንዴት ናችሁልኝ🙏😍 ዛሬም ቻናሌን ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቤተሰብነታችን ይጠንክር በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 Ай бұрын
ቤትዬ እንኳን ደህና መጣሽ። እንግዲህ የገና ፆም ስለገባ እስቲ ቆንጆ ቆንጆ ነገር ይምጣልን። ተባረኪ።
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ፅግዬ አሜን እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@jay-jay7567
@jay-jay7567 Ай бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ጣዕሙም እንደዛው ይመስላል እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@abyssiniahagerie214
@abyssiniahagerie214 Ай бұрын
Wow❗👍
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Ай бұрын
ኦ ቤትዬ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ ❤
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Ай бұрын
ቤትዬ ካላስቸገርኩሽ ምን አይነት ዱቄት ነው የምትጠቀሚው እኔ ጅማ ነኝ ቆንጆ ዱቄት አልገጠመኝም መመለስ ከቻልሽ ብቻ መልሽልኝ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሁን ነው ያየሁት ዱሬሳ የሚለውን ነው የምጠቀመው በጣም ጥሩ ዱቄት ነው 🙏😍❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ቤትዬ አመሠግናለሁ ሰለ ትህትናሽ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ከምትወጅውና ከሚወድሽ ሁሉ።♥️
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
@AlkelimatuTeyebaSedeka አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ኑሩልኝ🙏😍❤
@lubabaYasin-q9c
@lubabaYasin-q9c Ай бұрын
የመጀመሪያ ነው ቤትሽ የገባሁት ግን ማሻአላህ ብዙ እዴምማርብሽ ተስፋ አለኝ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሉባባዬ እንኳን ሰላም መጣሽ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@Beni-w3m
@Beni-w3m Ай бұрын
Wow betam yamral yetebareke yehun ❤🙏👍👌🏽
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia Ай бұрын
ቤትዬ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
አስናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@sadakmal1865
@sadakmal1865 Ай бұрын
በጣም ያምራል ስራሽሁሉ ይመቻል በርች ውደ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሰአዳዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@almaztarekey3286
@almaztarekey3286 Ай бұрын
በጣም ያምራል ተባረከኪ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@Sosiyeyetadelij-fw4dz
@Sosiyeyetadelij-fw4dz Ай бұрын
Wow andeny 👍👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 Ай бұрын
U are vary special na creative ..... Wow looks delicious ❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ነፂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@salem4086
@salem4086 Ай бұрын
ምንላርግሽ ዉድድ ነዉ የማደርግሽ የሚትሰር ሁሉ ያምራል ተባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ሰላምዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@messeret911
@messeret911 Ай бұрын
Great ❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
መሲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@AlmitoAlmito-f3z
@AlmitoAlmito-f3z Ай бұрын
እና መሰግናለን ውደ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
እኔም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 Ай бұрын
ሰላም ዋው ዋው በጣም ጎብዝ ብርች🙏🙏❤️❤️🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ለታይዬ ሰላም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@faxeekadir445
@faxeekadir445 18 күн бұрын
❤❤❤❤🎉
@abebakidane8030
@abebakidane8030 Ай бұрын
Thank you God bless you 🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
አበብዬ ጨሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@smertasefa4179
@smertasefa4179 Ай бұрын
ሙቀቱስ ምንያህል ላደረገዉ በምድጃነዉ በዳቦመጋገሪያ ለፆም መያዠ እንድጋጋር
@SamrawitJejaw
@SamrawitJejaw 27 күн бұрын
የኔናት በጣም ቆንጆነው
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
ሳምርዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@yerusalembeirut3648
@yerusalembeirut3648 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@BetiyeGudiso-vb2mq
@BetiyeGudiso-vb2mq Ай бұрын
♥️♥️♥️🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ቤትዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@አሊያ
@አሊያ Ай бұрын
እቁላል ከላይ ይሸታል ዉሀ ወይም ወተት ተጠቀሚ ሲምር እምሰራዉ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ አይሸትም ግን ካልፈለግሽ ባትቀቢውም ትችያለሽ🙏😍❤
@saaa9448
@saaa9448 Ай бұрын
በጣም ያምራል ግን እንቁላል ካደረግንበት ኬከ አይሆንም
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ ያው ጣፍጦን እንመገበዋለን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@salem4086
@salem4086 Ай бұрын
ማቡካ. ፅቃዋችሽ ያምራሉ በማሃል ላይ ሰለ ዳቦ እያወራሽ ማቡካዉን ከየት እንዳገዛሽ ንገርን
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ ከሳሪስ ገበያ ነው የገዛሁት በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
ቤትዬ እንዴት እንደሚያምር ልንግርሽ አልችልም የበፊቱም ያሁኑም መቼም አመት ባል ሲሆን እየመርጥን እንጋግራለን እንዳልሽውም ስው ጋር ስንሄድ በጣም ቀላል አገጋገር ንው 👏🏽👍👌🎉🎉🎉🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ቹቹዬ እንዴት ነሽልኝ ስለሁሉም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእኔ ውድ🙏😍❤
@YeneAmnenhappy
@YeneAmnenhappy Ай бұрын
Beti yetetekemshw duket mindnew
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ ዱሬሳ ነው ዱቄቱ ይለያል እኔም መርጪ እሱ ካልሆነ አልገዛም ይለያል 🙏😍❤
@YeneAmnenhappy
@YeneAmnenhappy Ай бұрын
Thank u betisha keyet new anchi yemetagegniw duket
@smertasefa4179
@smertasefa4179 Ай бұрын
ቤቲየ እንዴነሻ እኔ ደህናነኝ የቸገረኝን ልንገርሺ በኦቭን ትሬ ስጋጋር የዞ አልቅ አለኝ በዳቦ መድፌዉም ትሬ ካለኮባ አይለቅም ዘይት በደንብ አድረጊበት ሁለቱም በጣም መጋል አለበት ወይ አልገባሺ አለኝ አስተምሬኝ አመስግንሻለሁ የኔባለሙያ እህቴ
@HikmaJemal-es6ce
@HikmaJemal-es6ce Ай бұрын
ዘይት ከቀባሽው ቡኋላ ዱቄት ሳታበዢ ነስንሺበት ፖትራወን መታ መታ አድርጊውሁሉም ቦታ እዲዳረሰልሽ
@smertasefa4179
@smertasefa4179 Ай бұрын
@HikmaJemal-es6ce አመሰግንሻለሁ ተባረኪልኝ ሂክማየ
@smertasefa4179
@smertasefa4179 Ай бұрын
ሂክማ ፕትራዉ ላግለዉ በቀዘቀዘ ነዉ ዱቁቱንና ዘይቱን የማደረገዉ አስቸገርኩሺ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Ай бұрын
​@@smertasefa4179በቀዘቀዘው ነው የሚደረገው
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች በደንብ መልሰውልሻል በተጨማሪ በወረቀቱ ጋግሪው ድንገት ፓትራው ሳስቶ ከሆነ እዬው እስቲ በተረፈ ተመልካቼ እንዳለችው አድርጊው 🙏😍❤
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
I learned this recipe from a French baker, and now it's my favorite!
15:34
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН