ድፎ ዳቦ አገጋገር ያለ ኮባ Ethiopian bread

  Рет қаралды 388,104

MARE & MARU

MARE & MARU

Күн бұрын

#Ethiopian #bread#ማሬና
ያለ ኮባ ምርጥ የሆነ ድፎ ዳቦ
1.5 kg white flour
2 tbs yest
1/2 cup of sugar
1/4 cup of oil
1tbs black seed

Пікірлер: 219
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
ወደዚህ ቻናል ስለመጣቹ አመሰግናለው ከወደዳቹት ላይክ ማረግ እንዳትረሱ 🙏
@ummusiham150
@ummusiham150 3 жыл бұрын
ቪዲዮ አታስረዝሚ ሁሌም እንድንከታተል
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
እሺ 🙏
@tyyyhyyyu4933
@tyyyhyyyu4933 2 жыл бұрын
ጎቦዚ
@ሑሉምሲያልፍዋዛ
@ሑሉምሲያልፍዋዛ 2 жыл бұрын
ሐሊብ ስኡዲ አትጨምሪም ማለትነው?
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
ቀላል አሰራር ነው እኔ የምወደው አይነት ዳቦ ብቻ ቃላት የለኝም እርጎ ቢኪንግ ፓውደር ብዙ ነገር. እየጨመሩ ነበር ሲጋግሩ ያየሁት ያንች ግን ቀላል ነው በዛ ላይ ሲያምር
@ssxsc6782
@ssxsc6782 2 жыл бұрын
ጣእሙኮ አይኖረውም ቀል ኑው ቡዶውንም ብጋግሪው ይነፋል ግን ቅመም ሲኖረው በጣም ይጥማል
@mahielias5943
@mahielias5943 2 жыл бұрын
I just baked this bread tonight and it came out perfect. Thank you for sharing this wonderful recipe❤️
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
Happy to hear this 🙏😍
@LuliLemma
@LuliLemma 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እጆችሽ ይባረኩ የሚያምር ዳቦ ነው
@Sara-nj4xu
@Sara-nj4xu Жыл бұрын
እኔ ዛሬ ጋግሬ ሞከርኩት ሲያምር ሲጣፍጥ 💋💋💋🥰🥰🥰
@Amogneshe-lr2pd
@Amogneshe-lr2pd Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሺ እህት አለም 💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ እዝህ ቻናል ስለተቀላቀልክ አመሰግናለሁ ከልብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በእውነት እህት እጆሺ ይባረክ እናት ወልዳለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዳቦ መጋገር ተማረኩ የናቴን ዳቦ የበላሁ ነው የመሰለኚ ከማዳም አባሻ ዳቦ ገለገለሺኚ እህት አለም በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሺ እጥር ምጥን ያለ ያልተምዛዛ አሰራር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@mimitadele7842
@mimitadele7842 11 ай бұрын
እኔም ዛሬ ጋግሬ ሞኽሬዉ በጣም ይጣፍጣል ቆንጆ ነዉ Thank you የኔ ዉድ 🙏
@sanegerma3942
@sanegerma3942 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለው ሰርቼ አላቅም ከዚህ በፊት ዛሬ አንቺ በነገርሽኝ መሰረት ስሞክረው በጣም ደስ የሚል ዳቦ ነው የወጣልኝ ተባረኪ 💓💓💓💓
@استغفرالله-ص9س5ز
@استغفرالله-ص9س5ز 4 жыл бұрын
ውዴ ሠላም ብያለሁ ዳቦሽን ሞክሬውበጣም ሀሪፍ ነው እኔም አድስ ገቢ ነኝ አይዞሽ በርችቀጥይበት አብሽሪልኝ ማሬ የሀገሬ ልጅ
@استغفرالله-ص9س5ز
@استغفرالله-ص9س5ز 4 жыл бұрын
በተረፈ ማሻአላህ ብያለሁ እጆችሽይባረኩ
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
ስለሞክርሽው ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ 🙏
@martaha2713
@martaha2713 3 жыл бұрын
Tebareki 🙏🙏🙏 gena ahun Dabo wetalegn. Berchi
@እውቀትፉለጋእውቀትፉለጋ
@እውቀትፉለጋእውቀትፉለጋ 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አመሠግናለሁ ሞክሬው መዳሜ እራሡ አድንቃሻለች 🌹🌹🌹❤❤❤💝💝💝
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
ስለሞከርሽው አመሰግናለሁ😍❤ ማዳምን እኛ እንዲ ነን በያት 😀
@እውቀትፉለጋእውቀትፉለጋ
@እውቀትፉለጋእውቀትፉለጋ 4 жыл бұрын
@@maremaru እበጣም ነው የገርማት ሁሌም ሥሪ ነው ያለችኝ በፌት የኢትዮጵያ ምግብ ሥሠራ ሸቤቱ ገደማ ነው እምትለው አሁንዋው ምድነው እሚሸተው ቆንጆሺታ ብላ ጠየቀችኝ ቡና አፉልቼ አቀራርቤ ዋው ደሥእሚል ጊዜ አሣለፉን ከይቱብ አይቼነው የሠራሁት ሥላት አደነቀችሺ🌹🌹🌹😍😍❤❤❤ ቀጥይበት 😘😘💞💞💞💝💝
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በራስሽ ቤት ለማክበር ያብቃሽ ቆንጆ ስለሞከርሽው ደስ ብሎኛል አዲሱ አመት ምኞትሽ የሰመረ ይሁንልሽ 😍❤
@እውቀትፉለጋእውቀትፉለጋ
@እውቀትፉለጋእውቀትፉለጋ 4 жыл бұрын
@@maremaru አሜን አሜን አሜን ማማየ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹💝💝💝💞💞🌹🌹🌹
@Fatmah-ug8mh
@Fatmah-ug8mh 3 жыл бұрын
ክክክክጅክክጅ
@ሙሉየማሪያምልጂ
@ሙሉየማሪያምልጂ 3 жыл бұрын
እጂሺ ይባርክ ካንች እያየሁ ሰርቸ ምርጥ ዳቦ ሰራሁ አመሰግናለሁ እህት
@GenettekelTekele
@GenettekelTekele Жыл бұрын
ዬኔ ቆንጆ አሪፊ ዳቧ ነዉ እጅሽ ይባራክ
@ቤተልሔምዬማርያምልጅ
@ቤተልሔምዬማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ውውውው ምርጥ ዳቦ ❤🌹ሌ ፔጁ አዲስ ነኝ ጎበዝ ነሺ
@ElhamBaba-zm9wu
@ElhamBaba-zm9wu 6 ай бұрын
Yene wud fetar yibarksh Des sil betam kelela Yale ne❤
@DemakDemak-we3vv
@DemakDemak-we3vv 2 ай бұрын
Enameseginalen dimtsish dmo endet edemiyamr 🥰
@betelehemwakana9561
@betelehemwakana9561 3 жыл бұрын
I wish if you use the measuring cup for all of the ingredients. It looks good though
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
Thank you Check on description box 👆
@kalkidangg
@kalkidangg 3 жыл бұрын
I'll be making this for Easter Sunday! This was such an easy and simple recipe, thank you very much!
@kefelegnmemre9664
@kefelegnmemre9664 2 жыл бұрын
እስቶፉ ላይ እንዴት አድርገን ነዉ በመጥበሻ መስሪት የሚቻለዉ እህቴ ከጉን አልበስል ሰለሚለን
@HaniGualFikrHani
@HaniGualFikrHani 4 жыл бұрын
በጣም እሪፍ እስራረ ነው የኔ ባል ሙያ እጅሽ ይባርክ
@rehimatube2398
@rehimatube2398 4 жыл бұрын
ወይኔ ዳቦዉ ማማሩ እጅሽ ይባረክ
@atesede744
@atesede744 Ай бұрын
❤wow👍🙏
@niguseenyew1667
@niguseenyew1667 Жыл бұрын
ልክ እንደቦካ መጋገሪይዉ ላይ ተደርጏ የመጀመሪያዉ ኩፍ ሲል ቢጋገር ምን ችግር አለዉ?
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 5 ай бұрын
ዋው ሲያምር❤❤❤❤❤
@አልፈለቅሚድያ
@አልፈለቅሚድያ Жыл бұрын
ማሻአሏህህህ👌👌💖
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 7 ай бұрын
Wowww siyamir kelayim ketachim new ede yelekoshew
@maremaru
@maremaru 7 ай бұрын
Awo
@Fatma-nr1rg
@Fatma-nr1rg Жыл бұрын
Wooow batem aref now marre ❤❤thank you 🎉
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
So beautiful. Thank you for sharing
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 3 жыл бұрын
እዴት ያስጎመጃል እጂሽ ይባረክ እህቴ
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ጎበዝ ቀጥይበት
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 Ай бұрын
ከየት ሱቅ ነው ያልሽው ድምፅሽ አይስማም ???
@zdlove9321
@zdlove9321 6 ай бұрын
Mashaa Allah
@NesmaMohammad-qw8kj
@NesmaMohammad-qw8kj 4 күн бұрын
ውዴ እኔ ጋግሬ አላቅም ምጣዱ እንዴት ነው ሊጡ ከገባ በሆላ ነው የሚለኮሠው ወይስ እንዴት ነው እባክሽ
@maremaru
@maremaru 4 күн бұрын
ለኩሰሽም ትችያለሽ
@user-qi8tw8hj7w
@user-qi8tw8hj7w 2 жыл бұрын
የአመጣጠኑ ዘይቤ በአሜሪካን የይዘት መለኪያ ቢሆን ይረዳል። ለምሳሌ ኪሎ።።።።። በፓውንድ ሾርባ ማንኪያ።።።።። በካፕ
@nunhabeshawittube199
@nunhabeshawittube199 2 жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩሙ ወረሀመቱለህ ወበረከቱ መሸ አለህ በጠም የምረል
@mutimuti9998
@mutimuti9998 Жыл бұрын
Walykum Aselam Werahemetulahi weberkatu
@toybahussen6699
@toybahussen6699 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@sofiaaweke1936
@sofiaaweke1936 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው ግን ጋዙን የለኮሽው ከላይም ከታችም ነው ወይስ ከታች ብቻ
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
በሁለቱም ነው
@sofiaaweke1936
@sofiaaweke1936 3 жыл бұрын
@@maremaru አመሠግናለሁ ማሬ
@sabamtube1095
@sabamtube1095 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው
@tube-hd6bk
@tube-hd6bk 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልሞክረው
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው የወጣልሽ!! ጎበዝ
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
Thank you 🙏
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
Looks delicious!
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
Thank you ethio🙏
@tewabechtedla6430
@tewabechtedla6430 9 ай бұрын
ለምንድነው ድፎ ዳቦ ኦቭን ላይ እያለ የሚቆራረሰው?
@MengistuDemeke-xm6db
@MengistuDemeke-xm6db Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ
@elfutubez8580
@elfutubez8580 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርቺ
@toybahussen6699
@toybahussen6699 2 жыл бұрын
በርች
@selamlehagere3110
@selamlehagere3110 2 жыл бұрын
Ene maygebagn neger yelaygnaw ena yetachgnawn ekul new milekosew weys tera betera?
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
አዎ እኩል ነው እህት
@salpakpada7894
@salpakpada7894 2 жыл бұрын
የኔቆንጆ እጅሸ ይባረክ
@ቅዱስሚካኤልአባቴቅደምልኝ
@ቅዱስሚካኤልአባቴቅደምልኝ 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ማማዬ ጎበዝ በርች
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤🙏እሺ
@dheheuhh2800
@dheheuhh2800 3 жыл бұрын
ዎዉ በጣም ያምራል
@kiyaethiotube1253
@kiyaethiotube1253 4 жыл бұрын
Wow dabo tela enjera mitchil set balemuya nat yilalu enatochachin berichi wude
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
Kiyaye 😀😍
@MunajaMunaja-j3g
@MunajaMunaja-j3g 5 ай бұрын
ዋው
@kidistheilegebrel7376
@kidistheilegebrel7376 4 жыл бұрын
Waw yena konjo betam Arif nw
@TigiSt-w3g
@TigiSt-w3g Жыл бұрын
So. beautiful. Thank. 🥰🥰
@hewanayalew973
@hewanayalew973 Жыл бұрын
Weye eski lemokerew gne ye kitchen neger mnem aysakalegn
@kidistbekele6117
@kidistbekele6117 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ❤❤
@mfmffm3470
@mfmffm3470 3 жыл бұрын
በርች እህት አለም
@fatinugusy
@fatinugusy Жыл бұрын
በጣም ያምራን❤❤❤
@fixsell1224
@fixsell1224 3 жыл бұрын
Thank you betami gobeze neshi berechelane please meseto aserare asayeni
@selamawitworiku7022
@selamawitworiku7022 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ሙያሺን ያብዛልሽ
@tinahailu412
@tinahailu412 4 жыл бұрын
Thanks for sharing, It's a great video.
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
Thank you🙏
@Vip-fh7iv
@Vip-fh7iv 4 жыл бұрын
ዳቦሽን ዛሬጋግሬ ልሞክርውነው ለቤቴኮ አይደለም ጎደኛየጋር ይዥ የምሄደውነው ጌዜስላልነበርኝ ቀደምብየሰርቸ አልሞከርኩትም ውዲጎደኞቼ ይመርልሽበሉኝ ላችምልሞክርውና እኮምትልሻለሁእህት በተርፈ በርች
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
እጠብቃለው 😀
@barch5955
@barch5955 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛለገን ሰላገኝሁሽ 😘😘😘
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
እኔም የኔ ቆንጆ
@AmalAmal-gg1lz
@AmalAmal-gg1lz Жыл бұрын
😙😙😙👍👍👍👍
@elisaayele6647
@elisaayele6647 Жыл бұрын
Dabo megagar andanchi yamichil yelem betam gobeznesh mokrewu wow ñawu
@زينب-ع5م
@زينب-ع5م 4 ай бұрын
መጋገርያው ምንድነው የተጠቀምሺው
@zubaydazubayda3010
@zubaydazubayda3010 2 жыл бұрын
Wawuuu
@ሑሉምሲያልፍዋዛ
@ሑሉምሲያልፍዋዛ Жыл бұрын
አነች ዘይት ታበዥለሽለምን
@ብሌንየበላይ
@ብሌንየበላይ 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እኔንም ባለሙያ አደረግሽኝ
@demmaethiopi2701
@demmaethiopi2701 2 жыл бұрын
Wow betam dabo arefi new
@wajeart6367
@wajeart6367 Жыл бұрын
best meri thanks lot
@hafsaafendi3426
@hafsaafendi3426 2 жыл бұрын
👏👏👏👏 betam yemitafet dabo thanks ❤
@hulegebchanal3560
@hulegebchanal3560 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@hayushow16
@hayushow16 3 жыл бұрын
Si wodii dabo so nice food like you
@AniTubeAnitubeethio
@AniTubeAnitubeethio 4 жыл бұрын
Wow mleku ersu yamrle
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
Thank you Aniye 😍🙏
@natimrtube7012
@natimrtube7012 4 жыл бұрын
እናት መጥቻለሁ የኔ ቆንጆ እደግልኝ በይዉ
@ggccc5108
@ggccc5108 2 жыл бұрын
ዋዉዋዉ
@tube-fq7jv
@tube-fq7jv 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ በርች አሪፍ ነው
@canada4Mykids
@canada4Mykids 4 жыл бұрын
እግር ብለሽ ስላስረዳሽኝ አመሰግናለሁኝ ።በርቺ ወደፊት በምትችይው የውጭ ቆንቆ ብታደርጊው።
@hailemariamgesesse4366
@hailemariamgesesse4366 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ዳቦ ነዉ ነገር ግን ቱርኮቹ ኪሎ ሸዉደወሻል ይሄማ 1.50 አይሆንም
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
😀
@natimeshabtamu2214
@natimeshabtamu2214 3 жыл бұрын
I have vanilla but is it fasting food for orthodox
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
Vanilla minim tsom yelewim eko
@ሜኔቴቄልፍሬሰ
@ሜኔቴቄልፍሬሰ 3 жыл бұрын
ጎበዝበጣምነውደሰየሚለበረቺ
@fhffgf3083
@fhffgf3083 3 жыл бұрын
ዋው ማሻለነው
@tsegamilen3911
@tsegamilen3911 4 жыл бұрын
Yemiyamr dabo now enamesegnalen
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 жыл бұрын
Amazing job
@abbymartv4184
@abbymartv4184 4 жыл бұрын
It’s looks so good!👌😋😋
@helenkibrom8219
@helenkibrom8219 4 жыл бұрын
Mare i am so happy to find you, i live in London, i just saw you today but already i learn about this flour, what gomen you use. God bless your hand.
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
Amen Amen 🙏thank you
@FanuFan-i5f
@FanuFan-i5f 18 күн бұрын
🌹🌹👍👍👍
@cookwithhiwet1527
@cookwithhiwet1527 4 жыл бұрын
What is better than fresh baked bread
@helanfalaka9763
@helanfalaka9763 3 жыл бұрын
ዋውውውው
@himanotbayes-nz8nb
@himanotbayes-nz8nb 10 ай бұрын
Thank you ❤
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Жыл бұрын
እርሾ የሚባለዉ ካሜራዉን ነዉ ንገሩኝ የምታዉቁ
@smfon1420
@smfon1420 Жыл бұрын
አወ
@mimiayy6794
@mimiayy6794 4 жыл бұрын
የኔ ባለውያ ዳቦው እንዴት እንደሚያምር
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
Thank you🙏
@hayushow16
@hayushow16 3 жыл бұрын
Mashaallaaha barachii
@yonaelteklu3047
@yonaelteklu3047 3 жыл бұрын
thank you Maré! i will try it. by the way change the #beard hashtag you used to #bread...
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
Thank you so much I will 🙏❤
@azidireart
@azidireart 4 жыл бұрын
ዳቦው ሴት አገኘ በቃ አሰራርሽ አልፎል በርቺልኝ
@Adiyaa-j1g
@Adiyaa-j1g 6 ай бұрын
❤❤
@hanatekalekerga4802
@hanatekalekerga4802 4 жыл бұрын
ዋው፡ በጣም፡ ያምራል
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
ማሬዬ ባለሙያ እኮ ነሽ 👌
@mobizone5243
@mobizone5243 Жыл бұрын
Enamesagnalen kelalina miwoded menged new.
@yeharoha9203
@yeharoha9203 2 жыл бұрын
,,,, እንደ ምን ዋልሽ? በቤታችን እንደ አንድ የቅርብ ቤተሰብ ነው የምናይሽ,,, አዲስ ስራ ስትለቂ ማሬ መጣች ማሬ መጣች ይላሉል ጆቻችን። ስለሁሉም,,,, እግዚአብሔር ያክብርልን። ቤተሰቦችሽንም አብዝቶ ይባርክ። የ ድፎ ዳቦውን አሰራር ሁለት ጊዜ ሞክረነው ነበር ጥሩ አልሆነልንም። ዱቄቱንም ቀይረን ለውጥ የለም። ምናልባት እርሾው ሊሆን ይችል ይሆናል ብለን አሰብን። የተጠቀምነው አንቺ የስራሽበትን ማግኘት ስላልቻልን በሌላ ነበር። የሚቻልሽ ክሆነ ሌሎች የእርሾ አማራጮችን ብትጠቁሚን። ።። እመ ብርሃን ትርዳችሁ።
@maremaru
@maremaru 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏በሌላ እርሾ ፈልጌ ለመስራት እሞክራለው ትንሽ ወደ 1 ወር ሆኖኛል ቪዲዬ መስራት ካቆምኩ ካገኘው ሌላ አማራጭ እሞክራለው
@yeharoha9203
@yeharoha9203 2 жыл бұрын
@@maremaru እናመሰግናለን ማሬ። በተቻለሽ ጊዜ ይደርሳል። እግዚአብሔር ያክብርልን።
@መሪወሎየዋቲዪብ
@መሪወሎየዋቲዪብ 4 жыл бұрын
ምርጥነው በርቺውደ
@SaritSearet
@SaritSearet 4 жыл бұрын
yamral sayew betam dabo amaregn
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 24 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 4,7 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 28 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 39)
34:43
ለዛ
Рет қаралды 115 М.
Ethiopian Bread "How to Make Difo Dabo in America" የድፎ ዳቦ አሰራር
39:29
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 1,1 МЛН
🔴ድፎ ዳቦ አገጋገር ያለኮባ #ethiopia bread👌
10:21
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 24 МЛН