ደህንነታችንን ልናጣ እንችላለን? ክፍል አንድ Can we Lose Our Salvation? ወንጌላውያን አማኝ አገልጋዮች ምን ይላሉ?

  Рет қаралды 2,829

THE WORD  ቃሉ

THE WORD ቃሉ

Күн бұрын

Пікірлер: 46
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub Ай бұрын
ከማይጠፋው ዘር ስለተወለድን አንጠፋም ኢየሱስ የሰራልኝን በእምነት በመ ቀበሌ የሱ ፅድቅ ለኔ ተቆጠረልኝ ፀጋው በእምነት ስላዳነኝ ፍቅሩ ከገባኝ ሆን ብዬ በሃጢያት አልመላለስም ፀጋው ያግዘኛል ግን ልስት እችላለሁ ከስተቴ በመፀፀት እመለሳለሁ የስጋ አባቴ እንኳን ባሳዝነው ፈፅሞ ከልጅነት ሊፍቀኝ አይችልም ተመልሼ ከሱጋ እንድሆን ይፈልጋል እንኳን እግዚአብሔር ተሳስተሻል ብሎ ከዘላለም ህይወት ሊሰርዘኝ ሆ❤
@nishanraday7062
@nishanraday7062 26 күн бұрын
ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ!!!❤
@LamlamWejra
@LamlamWejra Ай бұрын
ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል ወድሜ
@davtube8543
@davtube8543 3 күн бұрын
Bire God bless u
@Marcy-77999
@Marcy-77999 8 сағат бұрын
Dave❤
@desalegnetesfaye6667
@desalegnetesfaye6667 4 ай бұрын
ዳዊት ቀይሮኛል ቀጥሎ አንተ ብሬ በርታልኝ ብሮ
@JemilaKery-im2vl
@JemilaKery-im2vl Ай бұрын
I wish bezu sawoch mayet bechelu teru naw
@NAfkotSolomon-e3r
@NAfkotSolomon-e3r Ай бұрын
ብሬ አንደኛ
@HenokShiferaw-er7sw
@HenokShiferaw-er7sw Ай бұрын
Geta eysuse betame yebarke 🧡❤️💚
@getnetgetahun945
@getnetgetahun945 3 ай бұрын
ዳዊት ፋሲል❤ Dawit Fassil Ministry ❤❤
@Marcy-77999
@Marcy-77999 8 сағат бұрын
I love him🥰🥰
@solomonyiheyis1623
@solomonyiheyis1623 Ай бұрын
የያሬድም የዳዊትም ትክክል ነው ።
@gadisatolemariam5578
@gadisatolemariam5578 4 ай бұрын
በዉነት ፀጋ ይብዛልህ
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Ай бұрын
የገባሁበት መርከብ አያሰምጥም! ዴቭዬ❤
@SelamTafesNuguse
@SelamTafesNuguse 25 күн бұрын
አንቺ ክውጣሽስ?ልክ እንደ ቁራው
@MihretYilkal
@MihretYilkal 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ታላቅ ነው
@Misganagizaw-bw1wp
@Misganagizaw-bw1wp 4 ай бұрын
ተባረክልኝ የኔ ውድ ወንድም የእውነት ጸጋ ይብዛልህ እኔስ ጥርጥር የለኝም በእየሱሴ ሆ ድኛለው❤❤❤❤❤❤❤
@tadessenigusse9421
@tadessenigusse9421 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አባታችን ፀጋውን ያብዛልህ
@Yonos-z3f
@Yonos-z3f Ай бұрын
👍👍👍👍☝❤❤❤❤✔🙉🙉
@AyeshaAyesha-w5f
@AyeshaAyesha-w5f 25 күн бұрын
እኔ በእየሱስ ክርስቶስ ሞቱና ትንሳኤው በማመኔ የማይጠፋ ድነት አግኝቻለው ከደካማ ሰፈር ከድክመቴ አቅፎ ተቀብሎኝ በድክመቴ ከቅፉ አያወጣኝም።
@sinkneshiHayile
@sinkneshiHayile 2 ай бұрын
ተባረክ
@wubalemteklemariam3166
@wubalemteklemariam3166 3 ай бұрын
ተባረክልኝ
@TammyTammy-mt9wu
@TammyTammy-mt9wu 4 ай бұрын
Anite.mamush.yesus erasu yitebekenal betsagawu.atasiferara.misikin.sawochun.geta adinonal.be.masikalu.sira❤❤❤❤tebarek.wodiman
@Lid757
@Lid757 23 күн бұрын
እስከመጨረሻ የፀና ይድናል ማለት ምንድን ነዉ። ግን ንሰሀ ከገባን እንፀድቃለን ትክክክል ንስሀ ካልገባን ግን ይቅር አይባልልንም
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 23 күн бұрын
ሰው ለዘልአለም ህይወት ንስሐ የሚገባው አንድ ጊዜ ብቻ ነው።እሱም በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን። ዳግም ከተወለደ በኋላ በየቀኑ ለሚሰራው ኃጢአት ሁሉ ግን ንስሐ መግባት ያስፈልጋል። ክፉ ነገር ላለማድረግ ወደ ጸጋው ዘፋኝ በእምነት መቅረብ ነው እሱንም ቢሆን የሚረዳን ፀጋው ብቻ ነው ። ነገር ግን ሰው ለዘልአለም ይወት በየቀኑ ንስሐ አይገባም ( ልክ እንደ ስጋ ውልደት ዳግም መወለድም አንድ ጊዜ ብቻ ነው እሱም የሚከናወነው በእምነት ነው።
@bemnetkebede1523
@bemnetkebede1523 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ የምውድና ወንድሜ
@YedidiyaBegeta
@YedidiyaBegeta Ай бұрын
መድከምና. መካድ የተለያየ ነዉ ስለዚህ ያመነው ከካደ. በኢየሱስ አላምንም. ካለ. እንዴት ይድናል
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 Ай бұрын
of course አይድንም ። እንዴት በኢየሱስ አላምንም ብሎ ይድናል?
@dawitnigatu1407
@dawitnigatu1407 28 күн бұрын
ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ ግን ማቲ ዎስ ወንጌል ላይ 7:20 _23 ስለማነው የተፃፈው ?
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 23 күн бұрын
ይሄ ጥቅስ እያወራ ያለው ምእራፍ 7:15 በጎች ወይም አማኞች ሳይሆኑ የበግ ለምድ ስለለበሱ ተኩላዎች ( ኢአማንያን) ነው ማቴዎስ 7 15: “የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ። ሌላው ደግሞ የአባቴን ፈቃድ ሳያደርግ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ የሚለው ፡ መጀመሪያ የአባቱ ፈቃድ ምንድነው ብለን ስንጠይቅ ዮሐንስ 6 40: ልጅንም አይቶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወትን እንዲያገኝ የአባቴ ፈቃድ ይህ ነው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።” ስለዚህ የአባቱ ፈቃድ በላከው በልጁ ማመን ነው። ስለዚህ በማቴዎስ ላይም ሆነ በዩሃንስ ላይ የተጻፈው የበግ ለምድ ስለለበሱ ተኩላዎችና በዮሐንስ ላይ ደግሞ እንጀራ ብቻ አይተው ነገር ግን በሱ ሳያምኑ ለሚከተሉ ሰዎች ነው።
@Admasulendoro
@Admasulendoro 4 ай бұрын
በርታ ብሬ እውነትን ግዛ እንጂ አትሺጣት ምሰሌ 23=23 ወስኘ ነው ምካታታሎው ❤❤
@ZerihunDachoTura
@ZerihunDachoTura 3 ай бұрын
❤🥰🤗
@filmonAraya-z4v
@filmonAraya-z4v 3 ай бұрын
መዳን በራሴ ሳላላገኝሁት ድህነቴን በኔ ስራ አላጣውም።❤❤❤❤❤❤
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Ай бұрын
እኔ ቲክቶክ የለኝም ግን ላንተ ስል እና ለፓስተር አሊ ስል አወርዳለሁ በቃ።
@LamlamWejra
@LamlamWejra Ай бұрын
ግንየጴጥሮስ መልክት ለምን ተፃፈ ማሙሻ ስለደገሙ ሰዎች ሳይሆን በሀጥያት ፀንተው ስለሚኖሩ ሰዎች መሰለኝ የተናገረው
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 Ай бұрын
እሺ በመጀመሪያ ማሙሻ የጠቀሰው የዕብራውያንን መጽሐፍ ነው እንጂ የጴጥሮስን አይደለም ጥቅስ መጥቀስ ሳይሆን ለነማ ተፃፈ ለምን ተጻፈ ብለን የመጽሐፍ ቅዱስን አውድ ካልተረዳን እልም ያለ የዶክትሪን ስህተት ውስጥ እንገባለን። ሌላው ከደህነት ጋር የሰውን መልካም ስራም ሆነ ክፉ ስራ እያገናኘን የምናወራ ከሆነ በቃ ስህተት ውስጥ ነን። ለማንኛውም ዕብራውያን ላይ ያለው ኃጢአት እነማንን እንደሚመለከትና ምን አይነትስ ኃጢአት እንደሆነ አስተምሬያለሁ።
@LamlamWejra
@LamlamWejra Ай бұрын
ግን ግለሰቦቹን ማቅረበህ ልክ ብዬ አላስብም ትምህርትህን ግን በጣም ወድጄዋለሁኝ
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 Ай бұрын
ጥሩ ግን ግለሰቦችን ማቅረብ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰዉ ለመድረክ ላይ ያሉ አገልጋዮች ያለው አመለካከት እጅግ በጣም ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ የሆነ የተሳሳተ አመለካከት ስለሆነ ያልተለመደ ነገር ነው እንጂ even መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው። ለምሳሌ ጳውሎስ ጴጥሮስን በስሙ ጠቅሶ ነቅፍታል ያኔ ባያርመው ኖሮ ዛሬ ሁላችንንም ይዞን እልም ያለ ስህተት ውስጥ ያስገባን ነበር። ሌላው ኢየሱስ ፈሪሳውያንን በስማቸው ጠቅሶ ከፈሪሳውያን እርሾ ተጠበቁ እነርሱ እንዲና እንዲህ ናቸው እያለ አስተምሯል። ሌላም ሌላም.. ስለዚህ ባለማወቅ ብዙ ህዝብ የሚከተላቸውን ሰዎች ትምህርታቸውን የተሳሳተ በተለይ የዶክትሪን ስህተት ከሆነ ጠቅሰን እናስተካክላለን ከሰዎቹ ጋር ግን ምንም አይነት ጉዳይ የለንም።
@misrakbeyene4640
@misrakbeyene4640 Ай бұрын
ስው ከዳነ በሃላ አጠፋም ።
@TadeeGirmaa-bt6oe
@TadeeGirmaa-bt6oe 3 ай бұрын
አየጠም ለምን ምባል ዮሐ6 : 37 - 38
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 4 ай бұрын
እኔ ግን ለምን እንደሆነ ሳቄ መጣልኝ በቃ እሺ በእምነቴ ድንያሌው ለሽልማት እሰራለሁ አንተ ቀጥልበት!🙌😊
@Lid757
@Lid757 23 күн бұрын
ለምሳሌ አስቆርጦ ይሁዳ ይቅር ይባልለታል ????
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 3 күн бұрын
@@Lid757 Judas was NEVER saved. John 6:70-71 Jesus answered them, Have not I chosen you twelve, and one of you is a devil? He spake of Judas Iscariot the son of Simon: for he it was that should betray him, being one of the twelve. Jesus knew that Judas Iscariot was never saved.
@YohansBerekt
@YohansBerekt 4 ай бұрын
እባክህ ይንን ትምህርት ቀጥል
@BadegGizaw
@BadegGizaw 27 күн бұрын
Hi brother I am learning a lot from you .I have some questions from revelation, could you please send me your cell phone number.Tks blessings
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 23 күн бұрын
With apologies, I only accept all questions in the comments so that others can learn from them🙏
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 43 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 8 МЛН
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 43 МЛН
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 29 МЛН
📌10ቱ ቆነጃጅቶች እነማን ናቸው?
17:35
Grace family
Рет қаралды 7 М.
VISION #20  70ው ሱባኤ ሚስጥር!!!
34:42
Jesus Is Christ Tube
Рет қаралды 1 М.
የተኩላ ለምድ የለበሰው ፓስተር ለምዱ ሲገፈፍ ተጋለጠ !
27:55
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official
Рет қаралды 22 М.
ጥያቄና መልስ
1:49:30
Grace family
Рет қаралды 19 М.
ከውሃና መንፈስ መወለድ ምንድነው ? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
30:32
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 53 М.
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 43 МЛН